Тёмный

አስደናቂ ምሽት በቀራንዮ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ።እውነትም የማንቂያ ደወል። 

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Подписаться 472 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 800   
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 4 года назад
ይህን አይቶ ጠላታችን ሰይጣን ባይቃጠል ነው የሚገርመው እምዬ ተዋህዶይ ለዘላለም ትኑር፡
@alaminahmed5749
@alaminahmed5749 4 года назад
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@frecll9925
@frecll9925 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልል አሜን እርርርርር ይበል ጠላላት
@نتيتتثتثنثح
@نتيتتثتثنثح 4 года назад
Amen.Amen
@نتيتتثتثنثح
@نتيتتثتثنثح 4 года назад
Amen.Amen
@ruthruth4623
@ruthruth4623 4 года назад
Amen amen amen
@ጋልኤረይ1612
@ጋልኤረይ1612 4 года назад
ተመስጌን ቸሩ መድሃኔአለም ተመስገን ተዋህዶ ከቅናቴ ብዛት ብረሪ ብረሪ አሰኝኝ ተመስገን አምላኽይ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@elsasaif5622
@elsasaif5622 4 года назад
በማርያም ስናምር ተዋህዶ በመሆኔ ልቤ ሀሴት ሞላው ተመስገን አሁንም ያብዛነን ተመስገን ፈጣሪ
@genkeb6480
@genkeb6480 4 года назад
አሜን እልልል
@ጎንደርጎንደር-ጐ7ሠ
@ጎንደርጎንደር-ጐ7ሠ 4 года назад
አሜንን
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️
@sawsanmerhi9152
@sawsanmerhi9152 4 года назад
እዴት መታደል ነው እኔማ አለቅሳለው አልችልም ልገልፀው ልጅ ቢኒ ድንግል መርጠሀለች መጨረሻህም በቤትዋ ፀንተህ ለመኖር ትርዳህ መምህር ምረታብ አልገልፀውም በቃ ብቻ የተዋህዶ አይን በተነሱ ብህ ላይ ቅድስት ድንግል ማራም ትሸፍንህ የኛ ጀግና መሀተቤ አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም በፍቅር ነው ምወድህ ኑርልን አይ ናችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💛💗💚💛💗💚💛💗💚💛💗💚💛💗💚💛💗💒💒💒💚💛💗💒💚💛💗💒😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@hirutmezmur9832
@hirutmezmur9832 4 года назад
Amen
@ሙሉየየማርያምልጅ-ጐ8ጠ
ሀይል የእግዚአብሔር ነው ማዳን የእግዚአብሔር ጥበብ የእግዚአብሔር አንመካም በጉልበታችን እግዚአብሔር ነው የኛ ሀይላችን እልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@yemsrachgirma4756
@yemsrachgirma4756 4 года назад
ደብረ ቀራንዮ የኦርቶዶክስ ልጆች ከአይን ያውጣቹ መምህሩንም መልአኩ ገብርኤል ይጠብቅልን እኛንም በያለንበት የበረከቱ ተካፋይ ሆነናልና እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@ሀገሬሀገሬ-ተ9ሐ
@ሀገሬሀገሬ-ተ9ሐ 4 года назад
አሰይ ሰታምሩ
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 4 года назад
አሜን አሜን አሜን የነውቦች እመብርሃን ጥበቃዋ አይለየን
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ ተዋሕዶ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@romanwadago3278
@romanwadago3278 2 года назад
Amen amen amen
@hiwotm3254
@hiwotm3254 4 года назад
በኢትዮጵያ ያላቹ የተዋህዶ ልጆች እንዴት ታድላችሀል በእውነት መመረጥ ነው እንዲህ እግዚአብሔርን በአንድነት ማመስገን
@elfneshmhari5449
@elfneshmhari5449 4 года назад
Elllllllll ellllllllll elllllll des stlu egzabher ymsgen zemare mlktin ysemalin memrachi fetari ytbikh amennnnn💚💛❤💞💞💞💞👏👏👏👏👏👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ጎንደርጎንደር-ጐ7ሠ
@ጎንደርጎንደር-ጐ7ሠ 4 года назад
እልልልልልልልልል😍😍😍😍😍
@fuguigufugu8909
@fuguigufugu8909 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እዴት ደሥሥሥሥሥ ይላል በጉጉት ስንጠብቃችሁነበር ስደት ያለን ልጆች
@zerihuneyayu1164
@zerihuneyayu1164 4 года назад
Amen amen amen
@bafanatadase3bafana3tadase5
@bafanatadase3bafana3tadase5 4 года назад
Elelellelelelelelleellelelellelelellellelelelelee
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 4 года назад
Amen amen amen zemare melakitin yasemalin Elelelelelelelel elelelelelelelel elelelelelelelel tewahedo lezelalem tinur amen amen amen 💚💛❤
@enesyemareyamlijinengam2370
@enesyemareyamlijinengam2370 4 года назад
Amen amen amen be ewunet bezih menor melkam New abet ewunt abet wubet are minu tenagire minun litewewu bicha silehulum neger egziabeher yimesgen ehit wendimoche bertu be Geta dilu yenga New kahun buhala zimitawu yibkan💚💛❤💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@የተዋህዶልጂቤቲ
@የተዋህዶልጂቤቲ 4 года назад
1000 አመት ኑርልን
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
አሜን አሜን አሜን
@yashead474
@yashead474 4 года назад
Amen amen amen 👏👏👏
@ሀይማኖትሀበሻ
@ሀይማኖትሀበሻ 4 года назад
Amen Amen Amen
@rayanyounes2191
@rayanyounes2191 4 года назад
እእእልልልልልልልልኦረቶዶክስመሆንእንዴትመታደልነውእናደሞእኔአረብሀገርነውያለሁመፅምእችላለሁእዚህሆኚ
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 4 года назад
አቤት ጠላት እንዴት ግብግብብብ አይልም እንዲህ ኮከብ መስለን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያብዛን የጠፉ እህት ወንድሞቻችንን ወደቤቱ ይመልስልን🙏
@saronweba7354
@saronweba7354 4 года назад
አገልጋይ ዬናታን ወጣቱን ወስዶ ትል ብየ ልቤ በፍርሃት ትርድ ነበር የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁ ወጣቶች አሉልን የሄዱትንም በፍቅር እንመልሳቸዋለን መታደል የኦርቶዶክስ ልጅ መሆን
@የማርያምልጅነኝባለማህተብ
መምህራችን እድሜና ጤና ይሥጥልን በደሥታ ኑርልን
@ጎንደርጎንደር-ጐ7ሠ
@ጎንደርጎንደር-ጐ7ሠ 4 года назад
አሜንንን
@ንግስቲየድንግልማርያአምል
ተዋህዶ ሆኖ መፈጠር መታደልነዉ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን እልልልልልልልልልል
@fekerabza4945
@fekerabza4945 4 года назад
እንባዬን መቋቋም አልቻልኩም ኦርቶዶክሴ😢😢
@destazerihun6589
@destazerihun6589 4 года назад
Keranyo medhanialme yesdgschen betkerstiane
@destazerihun6589
@destazerihun6589 4 года назад
😘😘😘😘
@ኑሪልኝእናቴ-ጰ8ኀ
@ኑሪልኝእናቴ-ጰ8ኀ 4 года назад
አቤት ምነኛ መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን ለመምህራችን እድሜና ጤናን ይስጥልን
@እኔስአልፈራምማርያምንአም
አቤ ት ተዋህዶ እዴት ደስ እደምንል እደምናምር ምስጋና ለቅድስት ማርያም ለአምላክ እናት
@elsaalemayew7951
@elsaalemayew7951 4 года назад
መምህሬ የልፋትህንና የድካምህን ዋጋ የድንግል ማርያም ልጅ ይክፈልህ እረጅም እድሜና ጤናውን ያድልህ በጸጋው ያቆይህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልኝ የተዋህዶ እንቁ💝🙏
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 4 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@umpuae3155
@umpuae3155 4 года назад
ሠላማቺሁ ብዝትትትትት እልልልልልል
@emufikir6014
@emufikir6014 4 года назад
ኤረ ኡኡኡኡኡኡኡ ለካስ ደስታም ያስጮሀል እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ቃል የለኝም
@aguyemerifikraguyeyemariam20
@aguyemerifikraguyeyemariam20 4 года назад
Amen Amen Amen elellelel elleelle elelelelel egzhaber new yeygna halyachin Zimare melkt yasemalan Memhirachin kekifu hulu ehzihaber yitebik👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪
@አለም-ፈ7መ
@አለም-ፈ7መ 4 года назад
እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ♦♦♦♦♦♦♦♦♦ በዚህ ቦታ ላይ ተገኝቶ ይህንን በረከት መካፈል እንዴት መታደል ነው ♥ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን፫።መምህራችን የተዋህዶ እቁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@SelamHAGOS-s3p
@SelamHAGOS-s3p 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል ትንሳኤሽን ያሳየን ምርጦች የተ ተዋህዶ ልጆች ክፉ አይንካቹ።👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤ ሰላም ለተዋህዶ ህዝና ቤተክርስቲያና።
@sabontuuwaallookaamiseesab3376
@sabontuuwaallookaamiseesab3376 4 года назад
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@sabontuuwaallookaamiseesab3376
@sabontuuwaallookaamiseesab3376 4 года назад
Awuzubilh minashweyixaani raajiimi☝☝☝☝☝
@SelamHAGOS-s3p
@SelamHAGOS-s3p 4 года назад
@@sabontuuwaallookaamiseesab3376 ያስቃል???????
@ካልባረከኝአለቅህም-የ7መ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ! የተዋህዶ ልጆች ስታምሩ ታስቀናላችሁ በደጀ ሰላሙ ተሰብስባችሁ ስታመሰግኑ!!!! እኛንም ለደጁ ያብቃን👏👏
@Tube-uk3ww
@Tube-uk3ww 4 года назад
ኢትዮጵያ ታበፅህ እደዊሐ አበ እግዚአብሔር ትንሳኤሽን ያሳየን ውዲቷ ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ትንሳኤሽን ያሳየን እልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን💚💛❤
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
ሀይል የእግዚአብሔርን ነው ማዳን የእግዚአብሔር ጥበብ የእግዚአብሔር አንመካም በጉልበታችን እግዚአብሔር ነው የኛ ሀይላችን እውነት ነው እግዚአብሔር ነው የኛ ሀይላችን እልልልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያውርስልን እልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒💒💒 አቤት መታደል ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ምን ይሳንሀል ተመስገን
@myilovemyilove9172
@myilovemyilove9172 4 года назад
እንቁ የተዋህዶ ልጁች ለኛ በስደት ላለን በርከታችሁ ይድረሰን ዝማሩ መላክትን ያሰማን
@cjjssjjs947
@cjjssjjs947 4 года назад
እልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይች ናት ተዋህዶ ሀይማኖታችን ያልቀመሳችኋት ኑ ቅመሷት አቤት ውበት እንደት ደስስስ ይላል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርርር አሜን፫
@HaniHani-rf2yr
@HaniHani-rf2yr 4 года назад
መምህር ምህረተአብ ያባቴን ቤት እንዲህ በሚገርም ሁኔታ ልጆቹን ሰብስበህ በማየቴ ከደስታ ብዛት እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ለምን ትለኝ ይሆናል ዘማርያንና ሰባክያን የሚያዞትሩት መሃል አ.አ ላይ ያሉት አድባራት ላይ ብቻ ነው የሚያተኩሩት እና ነው ከንግዲህ በኋላ ግን የቀራንዮ መድሃኒአለም ደብር እንዲህ በደመቀ ሁኔታ ስብከተ ወንጌል በተከታታይ እንደምታደርጉ ተስፋ አለኝ መድሃኒአለም ጤናችሁን ጉልበታችሁን ይባርክላችሁ ዘመናችሁ በሙሉ የተባረከ ይሁን
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 4 года назад
አቤት ውበት አቤት መመረጥ ተመስገን አምላኬ በአካል ባልሳተፍም በኢንተሬኔት ይሄን የመሠለ ክብር አየሁ ተመስገን አምላኬ
@ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ
ብለዉ ቡለዉ በኔትወርኩ መጡብን ትላንትና ላይቭ እንዳይተላለፍ ኔትወርኩን አጠፉት ቀጠይ ደግሞ ምንይሁን ያሰቡት በዚህ ሊያስቆሙት አይችሉም ነቅተናል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
አይገርምም እኔማ እንዲሁ ስጠብቅ አመሽሁ 4ሰአት እህቴ ከጉባኤ ስትመለስ ደስታዋ ወደርአልነበረውም በሰላም ተጠናቀቀ ግን ኔትወርኩን አሁን ለቀቁት አለችኝ ተመስገን
@ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ
@@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል መሸነፋቸዉን እያሳወቁነዉ በዚህ የሚይዙን መሰላቸዉ ድሉ ከኛጋር ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
እግዚአብሔር ይመስገን ገና እንበዛለን
@ብርሀንምስጋነው
@ብርሀንምስጋነው 4 года назад
እኮ አይገረማችሁም ግን የሚሰሩት ስራ አፀያፌ ነው ኔትወርክ ማጥፋት አሁን ምን ይሉታል አንድ እንኳን ከዛ ውስጥ የሚሰራ የተዋህዶ ልጅ የለም ማለት ነው ልቦና ይስጣቸው
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 года назад
የሴጣን ስራ እኮ ይገርማል አይ ዳቢሎስ ኦርቶዶክስ መሰብሰባቸውን እንደ ሻማ ማብራታቸውን እንደ ፀሀይ መድመቃቸውን አውቆ ነው ተንኮል ያሰበው እግዚአብሄር ተንኮሉን ሸሩን ያፍርስበት ነገ ደሞ የማብራት ቦልቦላውን ያጠፋባቸው ይሆናላ አታድክመኝ ጠላቴ የፀና ነው እምነቴ በሉት ያኔ ያፍራል
@ከትእዛዝህየተነሳአስተዋለ
ምንቀኛ አይንህ ሸፍን አረግ ምታት እንዳይሆንብህ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኖራለች
@saraalharbi2594
@saraalharbi2594 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏🌻👏🌻👏🌻👏🌻እልልልልልልልልልልልል 👏🌻👏🌻👏🌻👏🌻👏🌻👏🌻እልልልልልልልልልልልልልልል 👏🌻👏🌻👏🌻👏🌻👏🌻👏🌻👏🌻 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫
@iskechagetchew2701
@iskechagetchew2701 4 года назад
እልልልልልል ልልልል እልልልልልል ልልልል እልልልልልል ልል እልልልልልል ልልልል እልልልልልል ልል እልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዘማር ምልክት ያስማልን 💕🙏⛪⛪⛪🙏 ሀይል የ እግዚአብሔር ነው 💞
@Amen2116
@Amen2116 4 года назад
Amen Amen!!!!!!!!
@t.ht.n5727
@t.ht.n5727 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጅ መሆን እንዴት መታደል ነው በሰማይ በምድር ታይቶ የማይጠገብ እረጅም እድሜ ይስጥልን መምህራችን 💚💛❤
@tigis2225
@tigis2225 4 года назад
አቤት መታደል እመብርሀን ምስክሬ ናት በቤቱ ሁኘ ቀናሁ እልልልልልልልልልልልልልልል ክብሩ ይስፋ የመድሀንያለም እንዲህ የአለም ብርሀን አድርጎ ለክብሩ መግለጫ ልጆቹ ላረገን ለድንግል ልጅ ምስጋና ይድረሰው እንቁ መምህራችን እመብርሀን ትጠብቅህ የዛሬው ለየት ይላል አምሯል ከቄሳውስት ጋር በስመአብ ተመስገን ጠላት ዘንዶ እድከተላላኪው እርር ርርርርር ይበል ተዋህዶ ሁሌም ታብራ
@ኤፍራታ-1990ኤፍራታ
@ኤፍራታ-1990ኤፍራታ 4 года назад
አይናችን ነሽ ማርያም አንችን አይንኩብን የተዋሕዶ ልጅ ች እንወድሻለን ግብ ከቤታችን ምልክታችን ነሽ
@binitube7699
@binitube7699 4 года назад
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@adiswaLibelebewelek
@adiswaLibelebewelek 4 года назад
Amen amen amennnnnn
@sstst6789
@sstst6789 4 года назад
Amen Amen
@Habib-fj7vr
@Habib-fj7vr 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💒💒💒💒💒💒
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
እውነት ነው ሀይል የእግዚአብሔር ነው ጉልበት የእግዚአብሔር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በሀይማኖት ያጽናን እድሜ ይስጣችሁ
@MemeMeme-uh1vo
@MemeMeme-uh1vo 4 года назад
እልልልልልል. ዝማሬ. መላህክ. ያስማልን። አሜን. አሜን. አሜን
@ሀናሀና-ጰ7ወ
@ሀናሀና-ጰ7ወ 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ጠላት ዲያብሎስ እርርርር ይበል ገና እንበዛለን እግዚአብሔር አምላካችን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን በአይናችን ያሳየን
@ሀይማኖትደመቀ
@ሀይማኖትደመቀ 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@abenetperkins8880
@abenetperkins8880 4 года назад
Dastye wasnyelwme embte kaljche Gare neshe yesrteshn agre tbkate kalte atwe wow wow
@abenetperkins8880
@abenetperkins8880 4 года назад
Wow mne mtdlnowe orthodox mwen yemtlwte ewntcha emnte
@hannasesay1580
@hannasesay1580 4 года назад
እልልልልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሃግሬ እግዚአብሔር ኑሩለን በ እውነት እንዴት መግላጥ እችሃለሁ ያንተን አግልግሎት እግዚአብሔር እደሜ እና ጤና ይስጥህ መረት አብ ከህዝቦችሕህ ጋር 🤲🤲🤲🤲እልልልልል እልልልልል እልልልልል ዘማር ያሰማልን
@genkeb6480
@genkeb6480 4 года назад
ሐይላችን እግዚአብሔር ነው። አይተዋትም ኢትዮጵያን እልልል። ትንሳዬሽን ያሣየን ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ። እልልልአይናችን ነሽ ድንግል ማርያም አንቺን አይንኩብን። እልልል ደጋግሜ ባዳምጠው አልጠግብ አልኩ ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን። የተዋህዶ መምህሮቻችንን ቸሩ መድኃኒዓለም ይጠብቅልን አሜን።
@መቅዲየተዋህዶልጅእናቷንና
ስለማይነገረው ስጦታው መድሃኒያለም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን እድሜና ጤና መድሃኒያለም ይስጥህ ፀጋውንም ያብዛልህ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው አምላኬ ሆይ መርጭ ሳይሆን መርጠህ ተዋህዶ ስላደረከኝ ተመስገልኝ
@classtel3252
@classtel3252 4 года назад
የተዋህዶ አባታችንን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የተዋህዶ ልጆች እረጅም እድሜ ይስጥልን ሺ ኑሪልን ይህን አይቶ ጠላታችን ሰይጣን ባይቃጠል ነው የሚገርመው እምዬ ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን
@ኤፍራታ-1990ኤፍራታ
@ኤፍራታ-1990ኤፍራታ 4 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ሺ አመት ያኑርልን
@meskeremfekadu2429
@meskeremfekadu2429 4 года назад
ክርስቶስን የተዋህዶ እምነት ተከታይ ሆኜ ቀናው አቤት ውበት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘመናቹ በሙሉ በእየሡሥ ሥም የተባረከ ይሁን ተዋሕዶ መሆን መታደል እኮ ነው ሁለት አጎደላቹን ይኸው እንዲህ ሠበሠባቹን ሥትነካኩን እንበዛል ምክንያቱም መሠረቱ በደም ሥለሆነ መድሀኒያለም አባቴ ላገሬ አብቅተኸኝ እንዲህ አይነት ጉባዬ እንድሣተፍ አድርገኝ በረከታቹ ይድረሠን
@graceaoun-noujaim6531
@graceaoun-noujaim6531 4 года назад
እልልልልልልልል ዝማሬ መለአክ ያሰማልን
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 года назад
እልልልልልልልልል 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️አሜንአሜንአሜን እልልልልልልልልል 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️አሜንአሜንአሜን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️አሜንአሜንአሜን
@wayinishetbirhanu5767
@wayinishetbirhanu5767 4 года назад
Amen Amen Amen Elelele
@tesfatesfa3181
@tesfatesfa3181 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልእስይ እስይ እስይ እስይ እስይ ደስ ሲል አቤት ውበት የተዋህዶ እምነት አይ መታደል ተዋህዶ ሁኖ መፈጠር ምንኛ መመርጥ ነው እግዚአብሔር ሆይ ተመስገንልኝ ተዋህዶ አድርገህ የፈጠርከኝ የመርጥከኝ ተመስገንልኝ የተዋህዶ ልጆች ካይን ያውጣችሁ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የወጣትነት ዘመናችሁን ይባርከው ወላዲተ አምላክ ከፊት ከኃላችሁ ትቅደም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ያበዛን አምላክ
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና ለመምህራችን ይስጥልን
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 4 года назад
ስለሁሉም ነገረ አምላካችን ፈጣርያችን እየሱስ ክረስቶስ ይክበረ ይመስገን ያገልግሎት ዘመናቹሁ ይባረክ
@ቤተሌሄምየማሬያምልጅ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እልእልእልእልእልእእልእልእልእልእልእልእ እልእልእልእልእ እልእልእልእልእ እልእልእልእልእ እልእልእልእልእ እልእልእልእልእ እልእልእልእልእ እልእልእልእልእ
@selam12ful
@selam12ful 4 года назад
Orthodox finally rose up! Patience, humbleness pushed too much! Here we stand up, bring it on.
@enataaresama9436
@enataaresama9436 4 года назад
ተቃጠለ ዳቢሎስ ክብር ለድንግል ልጅ እንዲህ ላበዛን እንደ ባህር አሸዋ ተመስገን
@abebakinde8670
@abebakinde8670 4 года назад
እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ፡ ፡ መምህሬ እመቤቴ ትጠብቅህ፡ አንተን የወለደች እናት የታደለች ነች በማርያም ሳምልኝ
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 года назад
ሀይል የእግዚአብሔር ማዳን የእግዚአብሔር ጥበብ የእግዚአብሔር ነው እልልልልልልል ልል ልል ልል ልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏⛪
@ሀይማኖትሀበሻ
@ሀይማኖትሀበሻ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 4 года назад
AmenAmenAmenElllllllllllllllllellllllllllllllllllelllllllllllllllelllllllllllllellllllllllllllllellllllllllllllllllellllllllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@aswaqsham6470
@aswaqsham6470 4 года назад
Mamhir edimen xena yesixlin silamyengri sixotwi Egizabher yemsign Hyeli ya egizaber naw xibabi ya egizabher naw Amen Amen Amen
@saraabababbnk3107
@saraabababbnk3107 4 года назад
Amen Amen Amen Amen elelelelelelel elelelelelelelel elelelelelelel elelelelelelelel elelelelelelel elelelelelelelel elelelelelelel
@ሺቱእሼቱ
@ሺቱእሼቱ 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ቃል ህይወት ያሰማን አሜን
@zedaesfaw3500
@zedaesfaw3500 4 года назад
እስይ እስይ እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልል መምህር ምህረትአብ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚዓብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ከፍ ከፍ ያርግህ
@ትእግስትነኝየቅዱስሚካኤል
መምህራችን በእዉነት ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@tizuyedegelemaryameleje4819
@tizuyedegelemaryameleje4819 4 года назад
Tiwahido lizilalme tinuri
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
እልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን አሜን ፫
@dasashwmariam3753
@dasashwmariam3753 4 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ይህን ያደረገ አምላክ እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን የተዋህዶ ልጆች ይህ የማንቂያ ደውል በመላው ሀገር መደረግ አለበት ሁላችንም ከመምህራችን ጎን ቁመን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫
@demeawozdemeawoz4350
@demeawozdemeawoz4350 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️🌹⛪️እልልልልልልልልል
@rozlove6832
@rozlove6832 4 года назад
እእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሪ መላእክት ያሠማልን እዴት ዴሥ እዴምትል ኦረቶዶክሥ
@cellcell5847
@cellcell5847 4 года назад
Ameen ameen ameen eelleeeeelllllllll
@dhaledra6833
@dhaledra6833 4 года назад
አሜን አሜን አቤት ተዋህዶ አቤት ኦርዶክስ በእውነት ክርስቲያን መሆኔ ብቻ እያስደሰተኝ እኖራለሁ አጥትን የሚያለመልም የመላይክት ዝማሬ ያሰማልን
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 4 года назад
Temsegen❤Temsegen❤Temsegen❤medhanealem ye kidest dengel mareyame lij memerachin medhanealem rajim edima ketana gar yisetelen amen emebetachen kedeset dengele mareyame hagrachin selam tedergelen amen yageleglot zemenachun yiberikilen amen
@dxcsxz6297
@dxcsxz6297 4 года назад
እልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ተዋህዶ ተዋህዶ ተዋህዶ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ናቸው ልጆችሽ ጥላት ሆይ ዝም ብለህ አትዲከም እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ፊሬዎች ኡፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ ከስደት ሞሉሶ ለእኔም ከናንተ እንዲ እንዲሆን ይፊቅደልኝ
@እኔስአልፈራምማርያምንአም
እግዚአብሔር ይመስገን ይከንን ሁሉ ያሳዬን መድሀኒት አለም የአለም አባት የተመሰገነ ይሁን
@chrstinezac3352
@chrstinezac3352 4 года назад
ተመስገን አምላኬ ።
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 года назад
እልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏💐💐💐ሀይል የእግዚአብሔር ነው ተባረኩ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እኛም አገራችን ገብተን እንዲህ ለመዘመር ያብቃን መምህር ምህረትአብ ዘመንክ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azitiazi1438
@azitiazi1438 4 года назад
በስደት ብዙ አመታትን ቆይቻለው እንደ ዘንድሮ ኢትዮጵያ መሆንን የተመኘሁበት ጊዜ የለም በዚህ ጉባኤ መሀል መገኘት መራሱ በክርስቶ መመረጥ እና መጠራት ነው እናም ሁሉንም ጉባኤዎች በእንባ ነው የምከታተላቸው 😭😭😭😭 አሜን አሜን አሜን እምዬ ኢትዮጵያ ትንሳዬሽን ያሳየን 🙏🙏🙏😭😭😭
@hareghareg9994
@hareghareg9994 4 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንዴት ደስ ይላል ተዋህዶ መሆን መታደል ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር!!!
@ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ
እልልልልልልልል እልልልልል እልልልልልል መምህሬ እድሜ ከኔ ከሀጥያተኛዋ ቀንሶ ይስጥህ አንተ ኑር እኔ የማልጠቅመዉ ልሙት ከክፉዎቸች አይን ይጠብቅህ
@መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
ጠላት ሆይ አጠፍቸዋለው ብለክ ማሰብ ሞኝ ነክ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች በልጆቻ ተከብራ መቼስ መናፍቃን ይሄንን ሲያዩ መቃጠላቸው አይቀርም ቻሉት ክብር እና ምስጋና ለድንግል ልጂ ይሁን
@ፍሬህይወትየድንግልማርያም
ምን አይነት መታደል ነው
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 года назад
መታደል ብቻ መመረጥም ጭምር ነው
@ፍሬህይወትየድንግልማርያም
@@samsunggallery2358 እውነት ነው መመረጥ ጭምር ነው ቃል የለኝም እግዚሐብሔር እስቀመጨረሻው በቤቱ ያፅናን
@ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ
እንደት ደስስስ እንደምትሉ የተዋህዶ ፍሬዎች ብዙ ተባዙ መምህሬ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ አንድ ቀን ትምህርትህን ሰምቸ በሀካል በሞትኩ የተዋህዶ ልጆች ዉለዱ ብዝትትትትትትት እንበል
@ጌታዬምህረትህስላልተለዬኝ
ሐይል የእግዚአብሔር ነዉ፤ማዳን የእግዚአብሔር፤ ጥበብ የእግዚአብሔር አንመካም በጉልበታችን እግዚአብሔር የኛ ሐይላችን… እልልልልልልልል ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@zinaanna7619
@zinaanna7619 4 года назад
እግዚአብሔር እድሜ ነ ጤነ ስቶ የኑርል
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ዸ1ሠ
ተዋህዶ አድርገህ ለፈጠርከኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይሁን አይ ውበት ምንኛ መታደል ነው እልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@kanaeth2235
@kanaeth2235 4 года назад
እልልልልል ታኩራላቹህ የተዋህዶ ልጆች መምህር ምህረተአብ እድሜ ይስጥህ
@ውቢትኢትዮጵያዊት
@ውቢትኢትዮጵያዊት 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ በዕንባ ነው ያዳመጥኩት የቀራኒዮ ንጉስ ቅዱስ አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተዋህዶ እምነታችን ሀገራችን ኢትዮጲያ ጠብቅልን ውዲቱዋ ኢትዮጺያ ሀገር እግዚአብሔር ተሳኤሽን ያሳየን
@21istehiwet
@21istehiwet 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንዲህ እዳላቹ ድንግል ትጎብኛቹ በጣም ደስስስስስስስስ ትላላቹ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናቹ
@ጎንደርጎንደር-ጐ7ሠ
@ጎንደርጎንደር-ጐ7ሠ 4 года назад
አሜንንን
@ቅዱስሚካኤልአባቴአተዉጠብ
አቤት መታደል እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ አንበሶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኔስ ይህን ሳይ ስሰማ ነፍሴ በሀሴት ትሞላለች በውነት በዚህ ታላቅ ቅዱስ ስፍራ የተሰባሰባችሁ የተዋህዶ ልጆች ምንኛ ታድላችኋል በረከታችሁ ይድረሰን በተለያየ መንገድ ለኛም እዲደርሰን ቃሉን እድንመገብ የምታደርጉን ወንድሞቻችን መድሀኒያለም ይጠብቅልን ድንግል ማርያም ያገልግሎት ዘመናችሁን ትባርክልን እኛንም ለቅድስት ሀገራችን ለአውደ ምህረቱ ያብቃን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር!!!!
@aster696
@aster696 4 года назад
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@asterwosen482
@asterwosen482 4 года назад
አለ እልል እልል እልል እልል እልል አጥንት የምያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋሕዶ ፊሬዎች ቃላት የለኝም ለመግለጽ መሪጬ ሳይሆን መሪጠህ ተዋህዶ ሥላደረከኝ ክብሪና ምስጋና ለጌታችን ለመዳሃንታችን ለእየሱሱ ክረስቶስ ለወለዴቹ ሀቅድስት ቅድስት ድንግል ማረያም አሜንንንንን💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤🕯🕯🕯💒💒💒💒💒💒💒💒
@SalamSalam-fs2pt
@SalamSalam-fs2pt 4 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እዴት መታደል ነው መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተዋህዶ ጠላት እርር ይበል እኛም ስደተኞች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 года назад
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልል አቤት ውበት አቤት ድምቀት አቤት እደት ነው የምናምረው ተዋህዶ ወች ጥላት ሆይ ተቃጠልልልል እኛ ገና እንበዛለንንንን እኔ በእወነት በደስታ ብዛት እንባ የ ይመጣል እድህ ድምቅምቅ ሽብርቅርቅ ብለን ስንታይ እውነትም የማንቂያው ደወል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እስይ ወገኖቸ እድህ ሴይጣንን አቃጥሉት ይሄን እያየ ምን ይብቃው እንግድህ መምህራችን ምርታብ አስፋ ሺ አመት ንገስልን የእኛ የተዋህዶ ልጃች አይናቺን ነህ
@rehanare7753
@rehanare7753 4 года назад
Amen Amen Amen Amen💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤👏👏👏💚💛❤👏👏👏💚💛❤💚💛❤❤💚💛❤
@alemtafara3553
@alemtafara3553 4 года назад
እልልልልልልልልልል ዝመሬ መለህክትን ያሰመልን የኢትዮጵያ አምለክ ሀገረችን ይበርክልን ተዋህዶ ለዘለለም ትኑር
@tarikwogaso1287
@tarikwogaso1287 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማን 🙏🙏🙏💚💛💓ኢውነቱን ኢናውራ ኢስክ የተዋህዶ ልጆች ሚርጫ በሀይማኖት ቢልጫ ቢሆን የማን ድምጽ ይበልጣል ለምሳለ በየገዳሙ ያሉት የተዋህዶ ጭምር ሚርጫዉን ቢያካይዱ ኤሬ ሲንቱ ይወራል አውቀን ኢንጅ አንገታችን ያቀሬቀርኑ ሲገሉንና ሲያቃጥሉን ተዋህዶን ሲገፉ ቢቻ ምድሬ መናፊቅ ፎለትከኞች ከተዋህዶ ላይ በደም የተጨማለቄ ኢጃችሁን አንሱ ኢኛ የተዋህዶ ልጆች የሲልጣን ችግር የለቢንም የሀገራችን ሰላምና ደስታ ፊቅር ነው ምኞታችን
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
አቤት ኢትዮጵያ ለካ ያለተዋሕዶ የለችም እኮ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ቤዛዊተየማርያምልጅ
እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናችሁ የተዋህዶ እንቁ❤❤💚👏
Далее
የማንቂያው ደወል በናዝሬት
5:44
Просмотров 58 тыс.
ተዋህዶ በአዲስ አበባ
6:03
Просмотров 103 тыс.