Тёмный
No video :(

አስደናቂ ፈጠራዎች ! የተለያዩ ማሽኖችን በመስራት ተሸላሚ የሆነው ታታሪ ወጣት |machines price in Ethiopia | small business idea 

Gebeya Media - ገበያ
Подписаться 392 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

አስደናቂ ፈጠራዎች ! የተለያዩ ማሽኖችን በመስራት ተሸላሚ የሆነው ታታሪ ወጣት |machines price in Ethiopia | small business idea
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Опубликовано:

 

6 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 17   
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Месяц назад
በአምላክዬ የኔ ዉብ እየወፈርሽ ነዉ ከዚህ በላይ ባትጨምር ደስ ይለኛል ቁንጂናሽን ይደብቃል እና ቅር እንደማይልሽ አምናለሁ ሰለ ምወድሽ ነዉ በተረፈ በርች ❤🙏
@Hkim185
@Hkim185 Месяц назад
ፍቅር ከምግቡ ነዉ ምግባችን ተመርዞል በኬሚካል ማዳበርያ ። የኬሚካል ማዳበርያ እንዴት እንደሚሰራ ታቂያለሸ? በቤንዚን ተረፈ ምርት ኑ በዚህ ላይ ተባይ ማጥፊያ ኬሚካል ይረጩበታል አሜሪካ በሸታ ይባላል የአሜሪካ ምግብ የገባበት ሐገር በሙሉ ወፍራም አይባሉም Obese ነዉ የሚባሉት ወፍራምማ በሰንት ጠዕሙ obese ኖቹን ሰታያቸዉ እኔ ሀበሾችን ብዙ ሳያቸዉ በኛ ግዜ አይተነወ የማናወቀዉ ወፍረት እየመጣ ነዉ ለጤና አይደለም ብዙ የማቃቸዉ በአርባ አመታቸዉ በልብ ድካም የሞቱ አሉ ኩላሊትም በሸታ የደረሰባቸዉ አለ ይህ ሁሉ የኬሚካል ማዳበርያ ዉጤት ነዉ ይህ ከገረመሸ ገና መሸ አይተሸዉ ነዉ መሐት ጉድ ይሰራናል ለጋዜጠኛዎ የማወቀወ የለም እኔ እያወራሁ ያለሁት በአጠቃላይ የወፍረት በሸታ ሀገራችን ላይ እየተሰፋፋ ነዉ እወቁ ተጠንቀቁ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Месяц назад
@@Hkim185 ሰለ ማብራራዉ እናመሰግናለን ሰለ ምወዳት ነዉ የግሌን አስተያየት የአስቀመጥኩላት 🙏
@Hkim185
@Hkim185 Месяц назад
@@mariammariam1007 ችግር የለም ዋናዉ ነገር መማማራችን ነዉ አሜሪካኖቹ በጣም የተማሩት ሰጋ መብላት አቁመዋል በኦርጋኒክ የተመረተ ነዉ የሚበሉት Walmart ዉሰጥ የከብት እት ይሸጡልሻል ያዉ ኮምፖሰት አርገዉት በኮምፖሰት የሚመረተዉ ምርት በጣም ዉደ ከመሆነ የተነሳ ለሀብታሞች የተለየ ሱቅ አለቸዉ ለኔ ብጤ በገፍ ኬሚካል ያበሉናል ሲቀጥል ሱኳርና ጨዉ ከበዚ ገዳይ ናቸዉ በሱኳር ምትክ ማር በሻይ ማርን ሁሉ ነገር ሱኳርን ተክቶ ይሰራል
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz Месяц назад
​@@mariammariam1007 If you like someone you don't criticize them in public.😒
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz Месяц назад
​@@Hkim185 I'm truly impressed with your explanation
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Месяц назад
ዋዉዉዉዉዉ በርቱ በርቱ💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏ከዚህ በላይ ጥበቡን ያብዛልን ለሁላችንም ከመባላት ይልቅ ሰርቶ ማሳየቱ እንዴት ድንቅ ነዉ
@befekaduwirtu6262
@befekaduwirtu6262 Месяц назад
በጣም: የሚደነቅ: የፈጠራ: ችሎታ: ነዉ: በርታ: በርታ: በማለት : በግብርና: ሥራ: ላይ: የተሰማሩትን: ወገኖቻችን: ድካም: የሚቀንስ: ፈጠራ: ላይም: ትኩረት: ብታደርግ: መልካም: ነዉ:: እግዚአብሔር: አብዝቶ: ሥራህን: ይባርክልህ!!!
@EmabetMegersa
@EmabetMegersa Месяц назад
የኔ ውድ በርታልኝ ገና ብዙ ሥራዎች እጠብቃለው
@sarayayi6928
@sarayayi6928 Месяц назад
beretolen.jegenochachen.💪💚💚💚💛💛❤
@ydidiya781
@ydidiya781 Месяц назад
በውድድሩ ላይ 1ኛና 2ኛ የወጣው ማሽን ምናይነት ነው
@munakasim4411
@munakasim4411 Месяц назад
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ባምላክ እባክሽ የበርበሬ መደለዣ እና ለበርበር የምትሆን አነስ ያለች ወፍጮ እንደሚሰሩልኝ ጠይቂልኝ ባልትና መስራት ፈልጌ ነው
@gebeyamedia
@gebeyamedia Месяц назад
ይሰራሉ
@munakasim4411
@munakasim4411 Месяц назад
@@gebeyamedia እሺ በጣም አመሰግናለሁ በርቺ
@Sofiagashaw-un1pk
@Sofiagashaw-un1pk Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@hawahawa5097
@hawahawa5097 Месяц назад
Mashina lafa qootu danda'u humna qoote bula kan madaaluu nuf omishaa. Sangaan qootu dhifne gara mashina ceena
@mmm1528
@mmm1528 11 часов назад
40 ኬሎ ሲባል በቀን 40 ኬሎ ብቻነው ማለት ነው እሚችለው
Далее
Мухоморный микродозинг
00:28
Просмотров 11 тыс.
НАСТЯ КРАСИВАЯ?? #shorts
00:22
Просмотров 315 тыс.
Мухоморный микродозинг
00:28
Просмотров 11 тыс.