Тёмный

አስገራሚዋ ህጻን 

SORA ENTERTAINMENT ( ሶራ ኢንተርቴይመንት )
Просмотров 3,4 тыс.
50% 1

Hit the subscribe button to stay with us. AND Seport as Your Comments ሃገራዊ እና መንፈሳዊ ስርዓቶችን የጠበቁ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ vlog video prank video መንፈሳዊ ጨዋታ ስነ-ፅሁፎች እና ትረካዎች የሚለቀቁበት ቻናላችን ሲሆን በተጨማሪም መንፈሳዊ ቪዲዮዎች የሚለቀቁበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
telegram- t.me/NEYTEWAHDO
you tube- / @soraentr.t19
Facebook-
Instagram-

Развлечения

Опубликовано:

 

26 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y 2 года назад
ፕራክ አድርጋት ግን የምያስተምር ቁም ነገር አዘል ይሁን በተረፈ በጣም ነው ምወዳቹ አለባበሳቹውም በጣም ነው ደስ የሚለው ተባረኩ የተዋህዶ ልጆች
@selam.Yetewahedolij
@selam.Yetewahedolij 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት በጣም ደስስስ ትላለች ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንቁ የተዋህዶ ልጅ እወዳችሁአለሁ ♥️♥️♥️
@user-zt6wl5pe6u
@user-zt6wl5pe6u 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ ስትሉ የምር ከአለባበሳችሁ ጀምሮ ነው እኔ የማየው አይገርምም ብጭቅጫቂ ሱር የምለብስ ሴት አልወድም በየቲክቶኩ እናስተዋው ቅላችኋለን በርቱ እንኳን አደረሳችሁ ለመላኩ ለቅዱስ ገብረኤል በአል ደሞ ፖራንክ እንዳሰሩ አብዛኞቹ ትንሽ ፈመስ ሲሊ ፖራንክ እያሉ ዩቱብን አበላቹት ጥሩ ከሰራችሁ ከዚህም በላይ ይሆናል እናንተ ብቻ በርቱ ግን አጠረ ምነው ቢያንስ 15 ደቂቃ አርጉት
@achutube1688
@achutube1688 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣቹ ደስ ትላላቹ
@tsiongirma7536
@tsiongirma7536 2 года назад
መች ይሆን ሚሳካላት 😂
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 года назад
🤣🤣🤣mecam nw mayisakalat
@achutube1688
@achutube1688 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 года назад
amen❤
@muchasaa6168
@muchasaa6168 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ደስስ ይላል በረከታችሁ ይድረሰን በባእድ ሃገር ላለነው😥👏
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 года назад
amen enanten yitebkelen🥰
@user-ti2ib2nl8f
@user-ti2ib2nl8f 2 года назад
የተዋህዶ ልጅች እን በሃይማኖት የምፀና ሰወ ካየሁ በጣም ነው ደስስስስስየለኝ ደስስስስእያለኝ ነው የምፅፈው እና በረቱ በጣም እወዳቹአለሁ ወድድድድድድድድድድ በክርስቶስ ፍቅር😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘⛪⛪⛪😍😍😍😍😍😘😘ለእኔም በፀሎት አስብኝ ወለተ ሰንበት እያላቸ በስደት ላይነኝ በሰላም ለቅድስት ሃገር እድመጣ ወይ ቤተክርስቲያን እድት እደናፈቅኝ😰😭
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 года назад
egziyabher le hagershi yabkasi 🥰
@sofistube3028
@sofistube3028 2 года назад
Ariff neww betam bertuu ye hagere lijoch
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 2 года назад
ወይኔ ስታምሩ በመድኃኒያለም❤❤❤❤
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 2 года назад
በጣም ደስይላል በርቱ
@tsehaytsehay4518
@tsehaytsehay4518 Год назад
አሜን ተባረኩ በርቱ
@mahibermemenane8864
@mahibermemenane8864 2 года назад
Beretu our church ⛪️ needs you
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 года назад
በርቱ ወጣትነት በቤቱ መታደል ነው አዲስ ነኝ ለቤታችሁ💗😍😍😍
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 года назад
enkuwan dena metaculen wede betachin😍😍
@genettirfe9236
@genettirfe9236 2 года назад
በጣም ታምራላቹሁ ስጦታው ለኛም ይደርስናል
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 года назад
beketay video selemat yinorenal
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 года назад
በጣም ታምራላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ ለቤታችሁ አዲስ ነኝ እህትና ወንድም ናችሁ እንዴ ❤❤
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 года назад
amen adelenim 😍😍
@user-yk3jh3jr4v
@user-yk3jh3jr4v 2 года назад
አንደኛ ናቹ 💞💞💝💝
@user-ch5rp1mu9u
@user-ch5rp1mu9u 2 года назад
በርቱ😍
@kybayisapky5368
@kybayisapky5368 2 года назад
የኔ ፍቅሮች
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 года назад
ውይ ደስ ሲል
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 2 года назад
ዎው ዎው ደስስ ትላላችሁ
@nahomsirak9275
@nahomsirak9275 2 года назад
Enatiii😂😂😂
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 2 года назад
ሰላም ለእናተ ይሁን እኔ አዲስ የቻላቹሁ ተከታይ ሆኜ መጥቻለሁ እከታተላችሃለሁ ቤተሰብም ሆኛለሁ መመህራችን የመጸሀፍ ምርቃቱም የነበረውን አይቻወለሁ በርቱ ልደትዬ ታግዛቹሁ
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 года назад
amen enkuwan dena metashi ehtachin
@muchasaa6168
@muchasaa6168 2 года назад
አደኛ እራሴ😃💪
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 года назад
andega neshi wendme
@senayethiopia4242
@senayethiopia4242 2 года назад
enat tefachi🤣🤣🤣
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 2 года назад
አዎ ፕራክ አርጋት አትጥፋ ቪዶ ስሩ
@mahlet2282
@mahlet2282 Год назад
ere wedenachual like beyegizew enadergalen bertuln btm des tlalachu
@genettirfe9236
@genettirfe9236 2 года назад
ተመስገን
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣቹ ደስ ስትሉ አይዛቹ በርቱ እኔ ምለው አቡ ወንድማችን ነው ያየሁት
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 года назад
awo esu nw
@user-id1mo7uw8z
@user-id1mo7uw8z 2 года назад
በርቱ፣ሸርአርጎቸዉ፣አበረታቶቸዉ፣አዳደየም፣የማዝናናነገርደስይለናል፣በተረፈ፣ሸሸሸሸሸሸርርርአአአአአድድድድድርርርርርጉ
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 года назад
betam enameseginalen🥰🥰
@abiyeabiye9999
@abiyeabiye9999 2 года назад
Beteseb hognalehu
@ermishareacts2440
@ermishareacts2440 2 года назад
Btmm arif ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 года назад
abate kiberileg
@mahlettsegay2565
@mahlettsegay2565 2 года назад
በርቱልን ደስ ስትሉ
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 года назад
enamesegnalen ehtacin😊
@nahomsirak9275
@nahomsirak9275 2 года назад
Felawa😂😂😍
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 года назад
enat weledeci🥰😂
@Mimi-bs8nx
@Mimi-bs8nx 2 года назад
Prank argat😘😊👌❤
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 года назад
are tideregalechi 😊
@Mimi-bs8nx
@Mimi-bs8nx 2 года назад
Setamru😘😘😘💒💒
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 года назад
enameseginalen mimi 😊
@tsegayemelese3786
@tsegayemelese3786 2 года назад
prank argat
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 года назад
ayasasibem tideregalechi
@user-zt6wl5pe6u
@user-zt6wl5pe6u 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ ስትሉ የምር ከአለባበሳችሁ ጀምሮ ነው እኔ የማየው አይገርምም ብጭቅጫቂ ሱር የምለብስ ሴት አልወድም በየቲክቶኩ እናስተዋው ቅላችኋለን በርቱ እንኳን አደረሳችሁ ለመላኩ ለቅዱስ ገብረኤል በአል ደሞ ፖራንክ እንዳሰሩ አብዛኞቹ ትንሽ ፈመስ ሲሊ ፖራንክ እያሉ ዩቱብን አበላቹት ጥሩ ከሰራችሁ ከዚህም በላይ ይሆናል እናንተ ብቻ በርቱ
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 года назад
eshi betam enameseginalen betam yehan yemesele fiker tesetonima anasafiracum😊🥰
Далее
Это конец... Ютуб закрывают?
01:09
Gere Emun Part 187 | ገሬ እሙን ክፋል 187
55:56
መሸሻ ለየለት ተከርቸም ገባ 😂
15:18