Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
🔵ዮርዳኖስ ዘመዳ ሸንኪርላ / ቤተሰብ ቀታሊ እንቛዕ ቀተላ ይብሉ ኣለዉ
24:21
Waka TM: New Eritrean Series film 2024 #Tselim Mebxea #ጸሊም መብጽዓ #By Michael Eyasu Harmony Part 34
51:31
БЛОГЕРЫ ПОХОРОНИВШИЕ СВОЮ КАРЬЕРУ
39:43
无意间发现了老公的小金库 #一键入戏
00:20
РАЗОБЛАЧЕНИЕ ТАТВОЛА! КАК Я ВЫРАСТИЛ ЧУДОВИЩЕ…
14:01
HYPERCHARGE FOR WATCHING THE BRAWL STARS WORLD FINALS?! 🥵
01:31
አስገራሚው ታዳጊ በ አውሮፖ ዳዊት
Endalk Tube
Подписаться 48 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
29 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
579
@sara_mandefro
4 года назад
ልጅ ካሳደጉ አይቀር እንዲህ ነው እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ የኔ አባት🙏⛪ 👉እኔም ብቻ ለመውለድ ያብቃኝ እንጅ የእግዚአብሔር ቃል ጠንቅቆ እንዲያውቅ አድርጌ ነው የማሳድገው ።🤗❤👌
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
4 года назад
እሱ ይርዳሽ
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
4 года назад
አሜን
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
4 года назад
ሳራዩ መርቄኝ ያርግልሺ ላችለኒምበይኝያርግልሺ
@ፀገነትወንድዬ
4 года назад
@@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ ያርግልሽ የኔም ሀሳብ ነው
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
4 года назад
@@ፀገነትወንድዬ ፀጌዩ አሜን ላችምይሳካልሺ ሀሳብሺየኔመልካም
@እስመአልቦነገርዘይስአኖለ
4 года назад
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ መድሀኒአለም ያሳድግህ ውይ ስወድህ እድግ በል እግዚአብሔር ይባርክህ ወላጂወችህ እውነት ምስጋና ይግባቸው የተባረኩ ናቸው
@hana967
4 года назад
ወላጆችህ እጅግ ጠንካሮች እንደሆኑ ማሳያ ነህ እግዚአብሔር ይመስገኔ መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ቀፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ የኔ ጌታ ዳዊቴ ፀጋውን ያብዛላችሁ የኔ ማሮች ✝️
@woinshetworku5914
4 года назад
ዳዊትዬ:እግዚአብሔር:መጨረሻህን:ያሳምርልህ:ክብር:ይገባቸዋል:ለወላጆችህ:ለዚ:ክብር:ላበቁህ::
@munaayalew6285
4 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር እድሜከጤና ይስጥልን ወላጆች ልትመሰገኑ ይገባል ዳዊት በቤቱያፅናህ የልብን መሻትህን አይቶ እግዚአብሄር ይርዳህ እደግ እደግ እደግ
@tigis2225
4 года назад
የኔ አባት አሳዳጊወችህ ይባረኩ የድንግል ማርያም ልጅ ጸጋውን ያብዛልህ መጨረሻህን ያሳምረው በቤቱ ያጽናህ መታደል ነው በዚህ በተረገመ ግዜ በዚህ እድሜው በእግዚአብሔር ጥበብ ማሳደግ ምን አይነት መታደል ነው ማርያምን እመብርሀን ታሳድግህ የኔ አባት እንዳልክ ወንድማችን እናመሰግናለን
@hirutekhachab8047
4 года назад
Egizaber edimihen yerzimaw edigi bal enquu yetawahido lijii tabaraki endanta ayinat malika lijii lahulachinm yedilan amennnnn
@hana4049
4 года назад
እግዚአብሄር ያሳድግህ ተባረክ መልካም ቤተሰብ በመልካም ፍሬ ይባረካል ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግህ!!!
@አዲስዘመን
4 года назад
ተባረክልኝ ፀጋውን ያብዛልህ እደግ በቤቱ ያፅናህ ❤️🙏👍
@raniaattieh9048
4 года назад
ዋው እሚገርም ታዳጊ ነው የዚህ ወላጆች ክብር ይገባቸዋል
@alhadimukhtar172
4 года назад
እግዚአብሔርያሳድግህየኔወድም
@oneloveeter7449
4 года назад
አቤት መታደል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እኔም የ8 ወር እርጉዝ ነኝ እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነልኝ እንደ ዳዊት አድርጌ ማሳደግ እፈልጋለው እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ
@tegistkebede2917
4 года назад
እግዚአብሄር ይርዳሽ።
@almazjwana4789
4 года назад
እግዚዘብሔር ያሳካልሽ
@kubenagasa5081
4 года назад
Ameen Ameen Ameen Waqayyoo sagalee jiranyaa siyaa dhagesisuu❤️🌹🙏⛪✝️ Wawawa ❤️ ❤️ 💋💋🕯️🕊️🕊️ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@sirgutsilasesilase2602
4 года назад
አሜን አሜን አሜን በውነት አቡሽይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ታዳጊ እንቁ እግዚአብሄር በቤቱ ያሳድግልን ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ቆንጆ ያባቶቻችን ተረካቢ በርታልን ያሳድግህ መታደል መመረጥ ነው መቸም
@kedistkedist4015
4 года назад
የኔ ጌታ እድግ በል በቤቱ ያፅናክ ያሳድግህ የዳዊትን ፀጋ ይስጥክ
@lamlamhanabashi4949
4 года назад
የኔጌታ እመብርሀን ታሳድግህ ከክፉነገር ሁሉ ትጠብቅልን ቤተሰቦችህም እድሜና ጤና ይስጣቸው በቤቱ ያሳድግህ እኔስ እራሴን ታዘብኩ እደግልን
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
4 года назад
አሜን ዳዊት እግዚአብሔር በጢበቡ በሞጎሲ ያሳድግ ቃል ህይወት ያስማልን በእውነት ልጂ መውለድ ከልቀራ እንደ ነው እንጂ አንዳንዱ እናቶቼ አባቶች ዘረኝነት ያስተምራል የምን ዘረኝነት ማስተማር ነው እስከ ከዚህ ምስኪን ልጂ ትማሩ
@ethiopianlucia
4 года назад
ዲስ ላይክ የምታደርጉ ጸረ ኦርቶዶክስ ከዚህ ፔጅ ጥፉ አሁን ይህን የመሰለ ድንቅ ተግባር ለምንድን ነው ዲስ ላይክ የሚደረገው።
@Ethiopia.143
4 года назад
በእውነት እናመሰግናለን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግላችሁ የእውነት በምን ላመስግናችሁ ቃላት የለኝም አሳዳጊወች ዘመናችሁ ይባረክ
@salamfikar5951
4 года назад
ተባረክ ጠጋዉን ያብዛልህ እግዝአብሔር በቤቱ ያጥናህ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፫
@FF-yl6es
4 года назад
የኔ ጌታ ዳውይት እግዛብሄር ያሳድግህ የመጨረረሻህን ያሳምርልህ በቤቱ ያፅናህ እኔ ክርስቲንነኝ ስሜ የሙስሊም ቢሆንም
@tisgayassfa3273
4 года назад
እድግ በል የኔ ማር በቤቱ ይጠብቅህ ካሳደጉ አይቀር እንዲህ ነው አይምሮህን ይክፈትልህ ከዚህ በላይ ተባረክ
@mesigmariam9351
4 года назад
እግዚኣብሔር ያሳድግሕ የቅዱስ ዳዊት በረከት ይደርብክ እንዳንተ አይነት እግዚኣብሔርን የሚወድ ልጅ ይስጠን አሜን
@astergebreab3965
4 года назад
ተባረክ እግዛብሄር እቅፍ ድግፍ አርጎ ያሳድግልን የሁላችን ልጅ ነህና አንዳንተ ያብዛልን 🙏🙏🙏😍😍😍❤️❤️❤️እናትህ እና አባትህ እግዛብህር ይባርካቸው ሁሉ ሰው አንደናንታ ባሳደግ በጣም ቀናሁ ቁዱስ ቅናት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@መዓዛማርያምyoutube
4 года назад
የአባትዬው ውጤት ነው ይህ ልጅ ሌሎች ወላጆችም አርያ የሆነ አባት ነው ፈጣሪ ያሳድግልክ የኔ ድቡሽቡሽ ፍፃሜክ በቤቱ ይሁን ያርግልክ
@sara_mandefro
4 года назад
የኔ ማር በቤቱ ያፅናህ እድግ በል 😍😍😍
@kubenagasa5081
4 года назад
Ameen Ameen Ameen 🤲
@ሀናየማሪያምልጂ
4 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያሳዲግህ በእውነቱ ሥወዳችሁ ከውሥጤነውእናተቤተሰቦች
@tigisttadesse1648
4 года назад
እመቤቴ እግዚእትነ ማሪያም ታሳድግህ፤ ከክፋ ነገር ትጠብቅህ፤ ለቁምነገር ያብቃህ፤ ከመጥፎ ነገር እ/ዚ ይከልልህ፤ ቤተሰብህም ይባረክ፤
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
4 года назад
የኔ አንበሳ ተባረክ እንኮነን ለህጻናት ለአዎቂዎቾ ምሳሌ ነህ እደግ ተመንደግ
@tisgayassfa3273
4 года назад
አንተም ጎበዝ ነህ እንዳልክ ለሰው ልጅ የምሰጠው ምክር ደስ ይላል እውነት ነው ህይወት የሚገኝው ከጭፈራ ቤት ሳይሆን ከእየሱስ ክርስቶስ ቤት ነው ሁላችንም በቤቱ ያበርታን ለሁላችንም እንደዚህ የተባረከ ልጅ ይስጠን አሜን
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
4 года назад
እድግ በልልኝ የኔውድ በቤቱ በሞገስ በጥበቡ ያሳድግህ ከሰውአይን ያትርፍህ ወንድማችን እግዚያብሔር ያክብርልን አንዳንድ ልጆቻችሁን ዘረኝነት የምታስተምሩ ከዚህ ልጅ ቤተሰብ ጥሩነገርን ተማሩ ልጆቻችሁን እንደዚህ በቃሉ አንጻችሁ አሳድጓቸው ዝም ብላችሁ ሴጣናዊ ነገር ብቻ አታስተምሯቸው
@kesisserebeazezew7287
4 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ ከክፉ ነገርም ይጠብቅህ ። ውድ ክርስቲያኖች ልጆቻችንን በቤተክርስቲያን አንጸን እናሳድግ ዘመኑ ክፉ ነው ሀገር እና ቤተክርስቲያን ተረካቢ ያስፈልጋታል ። ወንድሜ እንዳልካቸው እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው።
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6ወ
4 года назад
በእውነት እግዚአብሔር ከዝህ በለይ ፀገውን ያብዛልህ ዳዊት እድግ በልልን በቢቱ ያጥናህ ልዩነህ የኔማር እመብርሃን እድሜ ጤና ትስጥህ ውዴ❤ የኔስጣታ📚📚📚📖❤❤❤
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
4 года назад
እልልልልልእልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ዝማሬ ማላእክትን ያሰማል ወንድማች ተደግዎችም እግዚአብሔር በቤቱ ያጽነችሁ አጥንትን የምያለማልም የማለእክትን ዜማ የሰማልን እድግ በሉሉን
@mantebiru4496
4 года назад
Egziabhar bebatu yasadgh yena mar
@ወለተማርያምነኝየድንግልል
4 года назад
በጣም መታደል ነው ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ዳዊቴዋ ተባረክልኝ የኔ ጣፋጭ
@senayitabe6222
4 года назад
እግዚያቤኤር ይባርክ ያሳድግግ ትልቅ ውን የወለዱክም ይባረኩ የነሱ ውጤት ነው ከእግዚያቤኤር ጋር በርታልን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅክ አሚን
@ወለተሀናየድንግልጂ
4 года назад
ተባረኩ ያገልግሎት ዘመናቺሁ ይባረክ ቃለህይወትንያሠማልን
@hirutphone8602
4 года назад
በእዉነት ልጅ ማሳደግ እንደ ነዉ የኔ ጣፋጭ አምላክ በጥበብ ና በሞገስ ያሳድግልን
@fasigafasiga270
4 года назад
ዳዊትዬ ምንም አልልም እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ በቤቱ ያጥናህ
@yodettareku1738
4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ዳዊት እግዚአብሔር ይባርክ
@woinshetmersha3764
4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በባህድ አገር ተወልዶ እንዲ መባረክ ያሳድጋችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ባባይ ቃለሕይወት ያሰማህ እማማዬ ዝማሬ መላእክት ይሰማሽ እድግ በሉልኝ መታደል ነው
@ጊዜወርቅአለማች
4 года назад
ቃል ሕይወትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጸናል አሜን ፫እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ አሜን ፫
@ቅድስትአርሴማእናቴ-ጨ9ቀ
4 года назад
የኔ አባት እመብርሀን ትጠብቅህ
@netsanetbrehanu6458
4 года назад
እግዛብሄርን ይስጥልን ልጅ ዳዊት እደግ ተባረክ :: ለዚህ ያባቁም ቤተስቦች እግዚአብሔር ይባርካቸው::
@ሳራየድንግልማርያምል-ሰ1ቀ
4 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ ዳዊት መታደል እኮ ነው እናትና አባትህን እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው እድህ ነው ማሳደግ ♥♥♥♥♥♥♥♥
@የማርያምዘገሊላዘማሪት
4 года назад
እግዚያብሔር: ጠብቆ: አሳድጎ:በቤቱ: ያኑርህ:: ለቤተሰቡም: እምላክ: እስራኤል:በረከትንና:ጥበብ: ፀጋንና: ሰላምን: ያድላቸው::
@onedaygodwilljudgeonus.9247
4 года назад
መልካም ቤተሰብ ነው አግዚአብሔር ይባርካቸው ልጆቹንም ኤግዚብሔር በፀጋ በሞገስ ጠብቆ ያሳድጋቸው ::good job.
@ኢትዮጵያሐገሬ-ቀ2ኀ
4 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ የነገው የተዋህዶ ተርካቤ በቤቱያፅናልን የኔውዴ
@mchotmengstu1843
4 года назад
እገዚአብሄር ያሳድግህ የኔ ጌታ አባትና እናቱም እግዚያር እድሜአቹን ያርዝመው
@maystromaystro2884
4 года назад
ፈጣሪ ያሳድግህ ዳዊት እማምላክ እድሜና ጤና ይስጥክ
@ፀጌማርያምa
4 года назад
ፀጋውን እጅግ ብዝት ያርግልህ የናዝሬቱ እየሡሥ የድንል ልጅ ይባርክልን👏👏👏👏👏👍👍👍👍😚😚😚😚😍😍😍😍
@astwat7651
4 года назад
ቃላት የለኝም ዳዊትዬ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግህ
@feremamo5754
4 года назад
የነ ገታ እመብርሃን ታሳድግ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያሳድግ
@amenyeshtey6351
4 года назад
በብዙ ተባረክ ዳዊትዬ እግሒአብሔር በፅጋ በጥበብ ያሳድግህ አንደበተ ጣፋጭ ሰላማችሁ ይብዛ ለአባትህ ለመጋቢ አሮን ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልህ ለወንድም ለእህቶችህም ያሳድግልህ ተባረኩ ከመልካም ቤተሰብ የተወለዳችሁ ልጆች!! እንዳልክዬ አንተምም በብዙ ተባረክ ቃለ ሒይወትን ያስማልን ወንድም አለሜ
@muluworkmulu7689
2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ጥበቡን ፀጋውን ሞገስን አብዝቶ ይስጥህ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ አባት
@የኔሰው-ሠ9ጠ
4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ፍሬ ይስጠኝ ልጅ የእግዚአብሔር አገልጋዬ የማርገው እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ
@tigisttigist4833
2 года назад
Amen ፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ🙏♥
@alemtsehay6814
4 года назад
የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። ጎበዝ እድግልን ተባረክልን!!!!!
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
4 года назад
እድግ በል እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ በአንተና አንተን በመሰሉ ፀሎተኞች እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክና ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏 😍😍😍😘😘😘😘💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@Tube-sp3eb
4 года назад
እናት እና አባት ማለት እዴህ ነው እመብርሀን እግዚአብሔርን እዳቀፈች አተንም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ እፍ ምናለበት የናተ ቤተሰብ ባደረገኝ እኔም የፈጣሪን ቃል እድማር የእግዚአብሔርን ቃል በደጁ ተገኝቸ መስማት ናፈቀኝ የምትሉ ላይክ እዲሆም ለዳልክ
@flldsf9791
4 года назад
እድግበለልኝ የኔጌታ ፈጣሪይጠበቅህአሜንአሜንአሜን
@aassddfaassdg7151
4 года назад
የሚገርም ነው ልጀ ከወለዱ አይቀር እንድህ አድርጉ ማሳደግን ነው ውብ ነህ እግዚአብሔር ያሳድግህ ለተዋህዶ የአባቶች ተተኪ ያድርግልን ይህ እውቀት ማግኘትህ የእናት አባትህ ጥረት ነው። መታደል ነው አፍን በእግዚአብሔር ቃል መፍታት በእውነት
@nebyoudaniel3219
4 года назад
ምን እግዚአብሔር የባረካቸው ቤተሰብ ናቸው እግዛብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ የኔ ቆንጆ የታደለ አንደበት እንዲ ያመሰግናል በእምነትህ ያፅናህ ድንግል ማርያም ትከተልህ
@cbbc7925
4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለሱ ምን ይሳነዋል በቤቱ ያኑርልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልን 🌺💐💐💐🌷🌹🌹🌹🥀
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
4 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት ተዋህዶ ማለት እንዲህ ነው ልጅ ካሣደጉ አይቀር በቅርስቶስ ቤት ነው መመረጥ እኮነው ቃለህይወትን ያሠማልን አሜን🙏🙏🌾🌾🌾🕊🕊🕊🌿🌿🌿🕊🌾🕊🌿💐💐💐🌱🌱🌱
@ንሴብሖለእግዚአብሔር-ሸ8ቘ
4 года назад
የኔ ጌታ እድግ በልልን እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ አፉ ሲጣፍጥ በአዛኝቷ
@elenizeleke3320
4 года назад
ተባረክማሳደግ እንዲህ ነበር ትውልድን ማሳደግ።
@AyinAdis2016
4 года назад
ወይይይ መታደል🤲🤲🤲🤲🤲 ይሄ ቤተሰብ ደስስስስ ሲሉ እኮ በፌስቡክ ቡክ ሳያቸው እቀናባቸዋለሁ መንፈሳዊ ቅናት ይሄ መታደል ነው ❤😘😘😘😘❤❤❤
@mesiemesie9311
4 года назад
ለወደ ፊት የምንወልደውን ልጅ በዚክ አይነት ለማሳደግ ድንግል ትርዳን
@abaditmahari1225
3 года назад
@@mesiemesie9311 ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@geteneshyaie4465
4 года назад
ዳዊት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ!!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!!
@elfneshmhari5449
4 года назад
Yene marrr egzabher ftsamhin ysamrlh..❤️❤️❤️
@sisaykuwait7244
4 года назад
እድግበል እመብርሐን ትጠብቅ
@hmama8191
4 года назад
እንዳልክዬ ስወድህ እመብርሀን በአለህበት ሁሉ እቅፍ ድግፍ ትሁንህ ይገልግሎት ዘመን ይባርክልን ውድ ወንድማችን የስደት መፅናኛችን ኑርልን ውድ ወንድማችን ቃል ህይወት ይስማልን መንግስት ስማይት ያውርስልን እረጅም እድሜ ይስጥልን።
@tadelahafte1228
4 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ አባት
@jwbwhshak3150
4 года назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏።
@medinahassen9218
4 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚያአብሔር ያሣድግህ የተባርከ ቤተሰብ ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ አንተም እግዚያአብሔር ያሳድግ ጣፋጭ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@ማርያምአማላጅነችለደጅሽአ
4 года назад
በጥበቡ አምላክ ያሳድጋቸው ዝማሬመላእክት ያሰማልን ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላሉ።
@yennhailu1203
4 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ በቤቱ ያፁናህ መልካም ቤተስቦች ለልጆቻቸው መስርት ናቸው
@freweinitekeste785
4 года назад
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤🍁🍁🍁🍁
@Cristina-oo6lu
4 года назад
የኔ ማር እመብርሃን በጥበብ በፀጋ ታሳድግክ ተባረክልኝ ወላጆችክ በጣም እሚደነቁ ናቸው
@genetrayayoutube5741
4 года назад
አቢዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ በርታልን የተዋህዶ እቁ ልጂ እድግ በልልኝ ማሬዋየ
@haymihaymi8770
4 года назад
እድግ በል የኔ ዉድ አምላክ ይጠብቅህ
@ju7867
4 года назад
አሜን አሜንአሜን ቃለይይወት ያሰማል መዳንያለም በቤቱ ጠብቆ ያሳድግክ የኔ ጣፋጭ
@tonysfer1
4 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት መታደልነው ቤተሰቦችህ መመስገን አለባቸው
@MdHabib-bw2hx
4 года назад
ተባረክ የኔ ማር ለቤተሰቦችክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልክእ
@hyoo3893
4 года назад
እግዝአብሔር ይመስገን ውዶች ለሁላችን ቃለ ህወት ያስማልን እግዝአብሔር ያሳድጋቹ ዶሞ ወንድማችን ዳውት እና ለእህታችን ለሁላችም እድግ በሉልኝ ስለዝማራችም አእጥምት የማለሚልም ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን፫
@mayabasha6008
4 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ ዳዊት በረታ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
4 года назад
የኔ ጣፋጭ እደግ ተመደግ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እራሴን ወቀስኩ በስም ክርስቲያን ነኝ እጅ ምንም አላውቅም እግዚአብሔር በፍሬ ቢባርከኝ ልጀን እንደዚ አርጊ ማሳደግ እመኛለው ግን እኔ ሳላውቅ ማንን አይተው ይበረታሉ
@አባይነሸዳምጣዉ
4 года назад
የኔ ጌታ ቅዱስ ሚካኤል ያሳድግህ ከቤቱ አይለይህ
@amsaletefara7995
4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላኸ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እመ አምላከ እቅፍ ድግፍ አድጋ በቤትዋ ታሳድግህ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል በጣም ደሰሰ ይላል
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
4 года назад
እግዚአብሔር ቤቡቱ በረከትህን ያብዛው ለቤተሰቦችን ከስጣታ ሁሉ የላቀውን ስጦታ የሰጡህን ትልቅ ክብርን ምስጋና ይገባቸዋል እነሱም ምን ያህል የታደሉ ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን 🤲♥️
@አለምአለም-አ5በ
4 года назад
ክብር መጀመሪያ ለወላጆቱ እግዚብሄር እደዝህ አይነቶቱ ወላጆች መወለድ እራሡ መባረክ ነው ልጂን ኮትኩቶ ጥሩ ፈሪያ እግዚብሄር እዲኖረው የሚረጉ ወላጆች ናቸው እግዚብሄር ከሥደት ተመልሸ ጥሩትዳር ሠቶኝ እግዚብሄር እድህ ልጀን በመፈሣውይ አንጨ ጥሩ ሥነምግባር ያለው ልጂ ማሣደግ ምኖቴ ነው እግዚብሄርም እደሚደርግልኝ አልጠራጠርም እድግ በል በቤቱ ፅና ዋው ካይን ያውጣህ
@azadoelhabshi7818
4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወተ ያሠማልን 🤲🤲🤲✝️✝️🙏🙏🙏💒💒🎤🎤🎤🎤💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️🌿🌾🌿🌿💐💐💐💐💐💐💐🌿🌾🌿🌾አሜን አሜን አሜን
@lemlemtesfay7990
4 года назад
እግዚያቡሔር ይባርክ ያሳድግህ የተባረክ ፍሬ
@Ali-bx8xr
4 года назад
እድግ በልልኝ የኔቆንጆ እመቤቴ ትጠብቅህ😍🙏🙏🙏
@HananA-xo3yo
4 года назад
አምላከ ቅዱሳን ጂማሬህን ሳይሆ ፍጻሜህን ያሰምርው ዳዊቴ በእውነ እመብርሐን እንደዚህ። አይነት ልጅ ወልደን የእግዚአብሔርን ቃል ጠንቅቆ የሚያውቅ ልጅ ነው ሁሊም የምመኝው 🤲🏻እስኪ እንደኔ የምትመኙ ጸሎት አርጉልኝ ወለተ ማርያም እያላቹ💐
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
4 года назад
ወንድሜ ስለ ማረግህ ባላቅም ብዙ ጊዜ እከታተልሐለሁ መረግህን ባለማወቄ ይቅርታ እጠይቃለሁ በጣም አመሰግናለሁ ጤና እድሜ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህ ያብዛልህ
@tigistzelke3792
4 года назад
ዳዊት እግዛብሄር ያሳድገው ይባርከው አባቱን እድሜና ጤና ይስጠው ረጅም እድሜይስጠው
@werkayitayal5653
4 года назад
እግዚአብሔር ጠባቂ መላእክቶችን ይላክልህ:: እቅፍ ድግፍ አድርጎ የድንግል ልጅ ከወግ ማዕረግ ያድርስህ ያሳድግህ:!!
@iloveyoumoreethiopian3993
4 года назад
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ቃለህይወትን ያሰማልን
@bm7247
4 года назад
እግዚአብሔር ያስድግህ ቤተሰቦችህ የማመሰገኑ ናቸው ,!!!!!!
@nahomteshome5667
4 года назад
እናትና አባትህን በጣም አድርጌ አመሰግናቸዋለሁ። እንዲህ አይነት ፍሬ ስላፈሩ፤ ይህንን ፍሬ እመቤቴ ለቁም ነገር ታብቃልኝ።
@AG-ey2yb
4 года назад
የተመረቁ ወላጆች እንዲህ ነው ወልደው ካሳደጉ አይቀር እግዚአብሔር ያሳድግህ ከኦርቶዶክስ ሐይማኖት አያናውጥህ ወላጆችህ ፍሬህን ለማየት ያብቃቸው እድግ በልልኝ የኔአባት እመቤቴ አትለይህ።
@ethioeritrea2350
4 года назад
#ሁልጌዜ ባየኃሀቸው ግዜ የነዚህ ውብ ቤተሰብ #ያስቀኑኛል ያላቸው ስረአትና የክርስትና እውቀታችው እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛላቹህ ❤🙏🙏🙏 #እኔም እግዛብሔር የሚሰጠኝን ልጆች በቅኔ በእግዛብሔር ቤት እንዲድጉ ምኞቴ ነው !!!!!
Далее
24:21
🔵ዮርዳኖስ ዘመዳ ሸንኪርላ / ቤተሰብ ቀታሊ እንቛዕ ቀተላ ይብሉ ኣለዉ
Просмотров 2,3 тыс.
51:31
Waka TM: New Eritrean Series film 2024 #Tselim Mebxea #ጸሊም መብጽዓ #By Michael Eyasu Harmony Part 34
Просмотров 116 тыс.
39:43
БЛОГЕРЫ ПОХОРОНИВШИЕ СВОЮ КАРЬЕРУ
Просмотров 275 тыс.
00:20
无意间发现了老公的小金库 #一键入戏
Просмотров 8 млн
14:01
РАЗОБЛАЧЕНИЕ ТАТВОЛА! КАК Я ВЫРАСТИЛ ЧУДОВИЩЕ…
Просмотров 797 тыс.
01:31
HYPERCHARGE FOR WATCHING THE BRAWL STARS WORLD FINALS?! 🥵
Просмотров 6 млн
55:39
እናቴ ለኔ ብላ ወክ ታደርጋለች #tiktok #ethiopia #meskot #Abuki @Ismail_Tekle
Просмотров 19 тыс.
43:31
ተባረሩ ያሳዝናል@NEGASHMEDIA
Просмотров 10 тыс.
22:36
ወንድ ልጅ ጥፍሩን ይሰራል ወይ?
Просмотров 3,4 тыс.
1:12:00
ፍትህን ፍለጋ ወደ ሃገሬ መጥቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Просмотров 155 тыс.
31:53
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
Просмотров 506 тыс.
52:40
ባልዋን ነጥቄያታለው አሁን ደሞ ልጅዋን ነጥቃታለው / አሌክስ ሾው / alex show
Просмотров 1,7 тыс.
34:57
/የቃጠሎ ፍልሚያ/ "ቃጠሎ ሲበላ እጅ ይደነዝዛል ለካ"😂😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
Просмотров 542 тыс.
39:55
ከዚህ በሁዋላ ድላ ነው።
Просмотров 6 тыс.
3:38:44
ሳዳም ሁሴን ጋር ሳንደርስ ጦርነቱ አለቀ | Berhane Michael Kassa | ወቸውGOOD |
Просмотров 172 тыс.
40:54
ዲሲ ማርያም ስሙ
Просмотров 12 тыс.
39:43
БЛОГЕРЫ ПОХОРОНИВШИЕ СВОЮ КАРЬЕРУ
Просмотров 275 тыс.