Тёмный

አስገራሚው የህይወት ታሪክ ክፍል 2 | የቁርአኑ ኢሳ እና የመጽሀፍ ቅዱሱ ኢየሱስ ይለያያሉ | Haleta Tv 

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Подписаться 251 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

13 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 443   
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l 25 дней назад
በእወነት ወንድማችን እንኳን ከጨለማ ወዴ ምደነቅ ብርሃን የእርሱን ባጎነትን እንድትነገረ የመረጠክ የጠረክ የኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም የተመሰገነ ይሁን ተባረኪ❤❤❤❤
@Ethionelove.
@Ethionelove. 21 день назад
Ina indagna yehonawum saw geta inbal astagfurulh indet fatarachun kasaw ga tawadadirachu ISA aleyaslam Nabi nachew sawum naw shitibet yetaqamal, yibalal yitatal ye tagnal Allah ayiwalidim aysolidim ka futur yetalaye naw yemayqalafaw Allah naw
@Zinash-go9lm
@Zinash-go9lm 25 дней назад
ማሜዬ እግዚአብሔር እጥፍ ጥበብ ይጨምርልህ በደሙ ይሸፍንህ
@AmbachewuAssefa-sn2iw
@AmbachewuAssefa-sn2iw 25 дней назад
እናመሰግናለን ክፍል ሁለትን ስላደረስከን።ተባረክ ወንድሜ
@fireethiopia9454
@fireethiopia9454 25 дней назад
እመብርሃን በቤቱ ታጽናህ እርሱ ኢየሱስ ይጠብቅህ
@Aaaaaa-br4zz
@Aaaaaa-br4zz 24 дня назад
በጴንጤ እመብርሃን ስትባል ዛሬ አየሁ
@mintesnot6857
@mintesnot6857 15 дней назад
😂😂😂
@Aaaaaa-br4zz
@Aaaaaa-br4zz 15 дней назад
@@mintesnot6857 ምነው ተበለቀጥህ ሃሰት ነው ምንተስኖት
@SofiaJemal-rk1sf
@SofiaJemal-rk1sf 24 дня назад
አሁን የጌታ መምጫው ደርሷልና ብዙዎችን አንቅቶ ወደ ብርሀን ማምጣት አስፈላጊ ነው ተመስገን እግዘብሔር ከጨለማ ወደ ብርሀን ስላመጣኸኝ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@ThomasThomas-hq5dm
@ThomasThomas-hq5dm 5 дней назад
እንኳን ማስተዋሉን አደለህ በመረጃ መምጣትህ ደግሞ አሳማኝ ሀሳብ እንዳለህ ያስታውቃል❤❤❤ 12:04
@user-pq2rt8pq5t
@user-pq2rt8pq5t 24 дня назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን አሁን ክረስትናን ማመን አፈልጋለሁ
@SelamSelambzenyeh
@SelamSelambzenyeh 24 дня назад
እሰይ ጥሩ ነው ግን ያንም እሄንም በደብ ተረጂ በተረፈ እግዚያብሄር ይግለጥልሽ
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 24 дня назад
ኦርቶዶክስ ቤተ ክርሰቲያን ሄደሽ አባቶችን አናግሪ
@AbukiMajid
@AbukiMajid 23 дня назад
ማንን ለማምለክ ፈጡር ፈጣሪ
@user-pq7si2gw7c
@user-pq7si2gw7c 23 дня назад
ጴንጤ ሁን ለጣኦት አይሰግድም
@mubarekawel3971
@mubarekawel3971 22 дня назад
ምን አልሽ ቤቲ 😂
@yedidyaful
@yedidyaful 25 дней назад
አሁንማ ሱማሊያ እና ኢራን አንኳ በወንጌል እየተናወጡ ነው። መንፈስ ቅዱስ በስራ ላይ ነው
@user-wv1pd7pr2k
@user-wv1pd7pr2k 25 дней назад
የምገረም ነው ይህ ሁሉ ሰለምቴ ማን ይመልሰው ? ህይወት ወደ ሆነችሁ ክርስትና ወደ እውነተኛ እምነት ፈጣሪ ይመልሳቸው እንጅ ከባድ ነው
@user-dr3cm2iy6l
@user-dr3cm2iy6l 24 дня назад
ክክክክክክክ መስሎሻል
@Jaleneadem
@Jaleneadem 25 дней назад
Muslimoch amletu hiwot Eyesuse nw mame be blessed
@torrastiti
@torrastiti 24 дня назад
ያላውቅን እንድናውቅ ስላደርግክ እናመሰግናለን coming soon 👍
@SofiaHiba-gq7ng
@SofiaHiba-gq7ng 24 дня назад
I am excited and happy for this testimony may God bless you abundantly praise the lord once I was fanatic muslim but now I am saved because of the cross
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 25 дней назад
ወገኖቼ ቆም ብላችሁ አስቡ እሚቀለድበት አደለም የዘላለም ሒወት ነው ማንም አያድንም እውነት እንጂ መርምሩና ተመለሱ እውነት ወንማችን ቃለሒወትን ያሰማህ❤
@LulamohammedLulit
@LulamohammedLulit 25 дней назад
ማሜዋ ለማንኛውም ይመችህ ግን የአለማቱ ጌታ ያልታየኝ ካለ አሳየኝ እያልክ ዱአ አድርግ ሌላው ያነሳህውን ጥያቄ እዚሁ ሚዲያ ላይ ከኡስታዞቻችን ጋር ሆነህ ብትወያይ ደስ ይለናል ምክንያቱም እኛም መልስ ስለምንፈልግ እንደማንገልህ እርግጠኛ ነኝ ደሞ ብዙ ሰው አትርፈህ ብትሞትም ህያው ነህ እንዳትሸሽ
@user-kg8ot8ml7r
@user-kg8ot8ml7r 12 дней назад
እግዚአብሄር ይመስገን ወድ ብርሀን ሂወት ስለመጣክ ደስብሎኛን
@user-hp8pl1xi6e
@user-hp8pl1xi6e 25 дней назад
Wow nice jesus is lord
@user-il7xd5qd2j
@user-il7xd5qd2j 25 дней назад
እናመሰግናለን ወገናችን /አዘጋጁ ጥሪ ስላቀረብክልን ለውይይት እነሱ ፍቃደኛ ከሆኑ፡፡፡፡፡የትኛውም የክርስቲያን ሚሽነሪ በጨዋነት ደንብ ለውይይት ዝግጁ ከሆነ እኛ ሙስሊሞች ደስተኛና ዝግጁ ነን ማነፃፀር ያስፈልገናል የዘላለም ህይወት ለማግኘት፡፡
@wengelawitgirma9182
@wengelawitgirma9182 24 дня назад
የዘላለም ሕይወት ለማግኘት በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን በቂ ነው!
@user-dl5ev8xb3g
@user-dl5ev8xb3g 24 дня назад
ኢየሱስ የአለህ ነቢይ በመሆኑ እንወደዋለን እናካብራዋለን፣እንጅ ጌታ ነዉ ብለን እንደእናንተ በተሳሳተ መንጋድ አንራደም። ሳማይ ምድሩን፣ ብርሃን ጫለማን፣ዝናብ ነፋሱን፣ሞትና ህይወትን የፈጠራዉ አለህ፣ እንደ እያሱስ ከሴት ማህፃን መወለድ አይጋባዉም።መብለት መጣጣት፣ መሽነት መነፈጥ፣በሰዉ ልጅ መዋራድ አይጋባዉም።አለህ እያሱስን የፈጣራባት ምሳሌ አደምን የለአባት፣ሃዋን የለእናት እንደፈጠራዉ አይነት አለህ ጅብሪልን ልኮ የለወንድ ግንኙነት ወንድ ልጅን ትፃንሻለሽ በለዉ መሠራት በፈጣሪ ጥባብ የተፈጣራ ሰዉ እንጅ ፈጣሪ አይደለም።ይሄ ግለሳብ ቁርአንን እኔ ቀርቼያለሁና አዉቃለሁ፣ ስለዝህ ቁርአን እንድህ እንድህ የሚለዉ ነገር ዉሻት ነዉ፣እያለ የሚቀባጥራዉ፣ቁርአን በእሱ ጥንብ ጭንቅለት ተፈስሮ የሚደራስ ማዕባል አይደለም። ለቁርአን ራሱን የቻለ ተነተኝና አዋቂ ምሁር የለባት ነዉ።ይሄ ፋንዲያ የቁርአንን ፋሃም የቱጋ ዳርሶ አይቶ ነዉ የሚዘባርቃዉ? ልብና አዉቀቱ ከለዉ ከቁርአኑ ምሁራኖችጋ አብሮ ቁጭ ብሎ ይወያይ።ምናልባት ቁርአን ለእሱ እየመሳለዉ የለዉ እንደ አማርኛ ስድ ንባብ በመደደ እየነባቡና እየነባነቡ የሚተራጎም መስሎት ነዉ።ከቁርአን አዋቂዎችጋ ቁጭ ብሎ ይራደ።
@wengelawitgirma9182
@wengelawitgirma9182 24 дня назад
@@user-dl5ev8xb3g ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። እንዲም እንዲያም በል አሁን በፍርድ ውስጥ ነህ ያለኸው... ኢየሱስ የዘላለም ሕይወት ነው:: 1ኛ ዮሐንስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው። ¹² ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
@user-il7xd5qd2j
@user-il7xd5qd2j 23 дня назад
@@wengelawitgirma9182 እኛ መች ካድነው??? እየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ህይወት የሚገኘው የአብን ብቸኛ አምላክነት በማመን እና በእየሱስ መልክተኝነት በማመን እንደሆነ በዮሐንስ 17:3 በግልፅ አስቀምጦታል ስለዚ እየሱስ መልክተኛ እንጂ አምላክ አይደለም ፡፡፡
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 23 дня назад
Abu hayder yiwashal.yalkut bemiknayt gabak awo idagmalo yiwashal isu larasu yemimachowun yitaqsal gin ye iyesusn amilakinat yemiyasayowun bota yalifal abu hayder inde inatee ayidelam matsaf qidusn yawiqal quranunm yawiqal inde inatee 3 xiqs awiqo lakirkr ayimatam isu slamatsaf qidus yawiqal goboz now adnqowalon gin yiwashali iyesus nabiy bicha indalihona yemiyasayowun bota yalifna lela bota lasu yetmachawun bicha marito yixaqsal betam tonkolagna now
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 25 дней назад
መስልሞች ሁሌም መቀለድ የለም ጌታ ይቅር ባይ ደግ እምላክ ነው ጠይቁ አውነት ነፃ የውጣችዋል ህወት አጭር ናት 70 80 ዓመት ብላቹህ በተረት መፅሃፊ ለምን ነፊሳቹህ እኮ ዘላአለማዊት ናት መሓመድ ሞተ ወዴት እንደ ሄደ አታውቁም መርያቹህ ወዴት እንደ ሄደ ካለወቃቹህ እናንተስ ወዴት ነው የምትሄዱ ደሞ አኛ የአለህ ባሮች ነን ትላላቹህ ባርያ ቤት ጌታዊ አይወርስም ስለዚ ጀነ መግባት የለም ማለት ነው😮 አሜን ጌታችነ እምላካችን ንጉሳችን ሞት ድል አድርጉ ተነስተዋል ያለነው ወራት የጌታችን ትንሳኤ አያሰብን አንደ መንግስተ ሰማይ ንሮ አያስብን የምንኖርብት ቀናት ነው እንኳን ደስስስ አላቹህ የትንኤ ልጆች ❤
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh 24 дня назад
ማሜ ጀግናችን❤❤❤❤ ከዚ በላይ ጸጋ ይብዛልህ በኢየሱስ ደም ሸፈንኩህ❤❤❤
@amhakelemu5775
@amhakelemu5775 24 дня назад
ሸፋኟ ጅል
@amhakelemu5775
@amhakelemu5775 24 дня назад
ሸፋኟ ጅል
@habtamusileshi6218
@habtamusileshi6218 23 дня назад
ምንኛ የተባረክህና ዕዉቀት የተሠጠህ ሰዉ ነህ? እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@Misganagizaw-bw1wp
@Misganagizaw-bw1wp 18 дней назад
ጌታ እግዚአብሔር ይጠብሽህ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤
@Rorra22Teddivo
@Rorra22Teddivo 25 дней назад
Wow wow wow mamme yetebarek neh ❤
@yohannesjemal
@yohannesjemal 25 дней назад
ፍትሕ ለአይሻ
@medilema9481
@medilema9481 25 дней назад
😂😂😂😂
@samsonberhan1393
@samsonberhan1393 25 дней назад
😂😂👍👍👍
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 25 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂
@masara7252
@masara7252 25 дней назад
😂😂😂😂😂
@Li-pk2ng
@Li-pk2ng 25 дней назад
😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅🫣🫣🫣🫣🫣🫣🫣👽🤣🤣🤣🤣🤣😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆🤓🤓🤓🤓🤓🤓🤓🙂‍↕️🙂‍↕️🥹🥹🥹🥹🥹🥹☺️🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😇😇😇😇😇😇🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙂🙂🙂🙂🙂🤣🤣🤣😂😂🤣🤣🤣🤣
@Mihiret855
@Mihiret855 24 дня назад
እግዚያብሄር ለሁሉ ማስተዋልን ይስጥ
@user-ex8xh4en9h
@user-ex8xh4en9h 23 дня назад
Tebarek❤❤❤
@Rahmamahamudabdi
@Rahmamahamudabdi 24 дня назад
ተባረክ
@tinaethio3885
@tinaethio3885 24 дня назад
ቁራን ውስብስብ ያለ ነገር ነው እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስላቸው
@endaleararsa5916
@endaleararsa5916 24 дня назад
ሙሄ እግዚአብሔር ባርኮሀል ብሩክ ነህ
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 24 дня назад
Mame Egziabher yebarekeh wendimachin Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak yikber yimesgen amen.
@OrthodoxyStPaul
@OrthodoxyStPaul 20 дней назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@user-li8ds4qu9i
@user-li8ds4qu9i 4 дня назад
የእስላም ኡስታዞች ወደ ዚህ መድረክ መጥተው ከክርስትያኖች ጋር ክርክር ብያደርጉ መልካም ነው
@user-wd3ig3no4f
@user-wd3ig3no4f 20 дней назад
ከስዎች ሁሉ እነዚህ ጣዕቱ ከአጋሩት ይበልጥ በሕይወት ለይ የምጓጉ ኾነው በእርግጥ ተገኛችዋለህ አንድችው ሽህ ዓመት ዕድሜ ቢስጥ ይወደል እርሱም።ዕድሜ መስጠቱ ከቅጠት የሚርቀው አይደልም አለህም የምስሩትን ሁሉ ተመልከች ነው
@misbahtemam5275
@misbahtemam5275 20 дней назад
ጥያቄና መልስ በክርስትና መፅሐፍ ላይ እየሱስ ከንፈሩን እላዩ ላይ ወጥቶ ለአንድ ሰአት የሚሳመዉ የወንድ መነኩሴ ስሙ ማነዉ ?
@user-nf7cf4nu3r
@user-nf7cf4nu3r 24 дня назад
አብ ካልገለጠለት ወልድን የሚያውቅ የለምና ይግለጥላቸው።
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta День назад
ጌታዬ አዕዋፋትን ከጭቃ ሰርቶ የሚያበር የምድርን ስር ጫፏን የሚሰፍር ማዕበል ወጀብን ጥልቅን ሁሉ ያዝዛቸዋል በቃሉ ነፋስን የሚገርፍ ባህርን የሚቀጣ ፀሀይን የሚያሽቆጠቁጥ ጨረቃን የሚቆጣ የሰማይን መስኮት ከፍቶ ዝናምን ሲፈስ ያውቃል ቁጥራቸውን ክዋክብት የሚያሰልፍ መብረቅን የሚያንደፋድፍ ሁሉም የርሱ እርሱም ለሁሉ የርሱ ያልሆነ ምን አለ ሰማይ ምድር ሙሉ ሞትን በስልጣኑ የገደለ አምላክ ነው ወዶ ዝቅ ያለ እስቲ ተናገሩ በሰማይ በምድር እንኳን ሞትን ይቅርና ህመምንስ ማን ነው የሚገዳደር?
@rahmetoreshed2694
@rahmetoreshed2694 24 дня назад
ፈጣሪና ፉጡርን ለይተህ የምታው አለመሠለኝም ተመታቶብሃል
@olyadteshoma4616
@olyadteshoma4616 24 дня назад
Majamera tayek tarada kamyakew maradat yekadmal wondem
@derejenegash8704
@derejenegash8704 22 дня назад
እኔ እስከዛሬ ያልገባኝ የእስልምና የሀይማኖት መሰረት ነበር፤አመሰግናለሁ
@mercuryestifanos1919
@mercuryestifanos1919 24 дня назад
Gata yebarekh endat endemewedh degemo ewnet setiyez men yakel defar endemiyaderg temerabhalew gen anten mimuaget sew eskahun yalayehut ewent erasun seleyazek new tebarek .😇
@Abdulkadirkalifa-bt2pw
@Abdulkadirkalifa-bt2pw 9 дней назад
enkuwan des ale tebarek wondm enkuwan terefen wode geta meten
@eliashabtamu678
@eliashabtamu678 25 дней назад
Gilts mabraria ñew❤
@ramanure618
@ramanure618 11 дней назад
Wey ya allah siyafattuk eko ayenk tesadbek stakurtrw
@falmichali9605
@falmichali9605 25 дней назад
seltegib aleke betam yemiwedew sew nw Mame A
@user-yq4ie1gt7k
@user-yq4ie1gt7k 23 дня назад
tsega yibzalih
@GddghdHdhfdh-gu3kd
@GddghdHdhfdh-gu3kd 17 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@eliashabtamu678
@eliashabtamu678 25 дней назад
❤❤❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 25 дней назад
ወንድማችን መሀመድ እንኳን ወደ ህያዉ እና የዘለዓለም አምላክ መንግሥት በሰላም መጣህ በርታ ክርስቶስ ኢየሱስ እዉነት ህይወት መንገዱም ነዉና
@melkamutadese5976
@melkamutadese5976 25 дней назад
👍👍👍👍
@Amnen-ly3rh
@Amnen-ly3rh 23 дня назад
betam ygermal eyandandu sew bezih eten yalbeten haymanot mawek albet gobeze nw
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@livedexperiences
@livedexperiences 23 дня назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን፤ ወንጌል ተሰብኳል። ሙስሊሞችና በክርስቶስ ያላመናቹ ቶሎ ወደ ኢየሱስ ኑ። እርሱ ህይወትና መድሐኒት ነው፤ የሀይማኖት ድርጅት አይደለም። ሁላችን በስሙ አምነን ወደ አብ መግባት አለን!
@amex_entertainment
@amex_entertainment 23 дня назад
መጽሀፍ ቅዱስ የተበረዘ ስህተት ያለበት እንደሆነ እያወቅን የፈጣሪ ቃል ነው ብለን እንድናምን ነው ምትፈልጉት???
@binimatebe-ro4pb
@binimatebe-ro4pb 21 день назад
Yaltbrezewun asyena yedwngioe mariam lij eysus kirstosen tekeblu​@@amex_entertainment
@samsonberhan1393
@samsonberhan1393 25 дней назад
ፍትህ ለትንሻ ለ9 አመት እህታችን( አይሻ!)!!!!!!!
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 25 дней назад
😢Kkkkkkkk
@user-wv1pd7pr2k
@user-wv1pd7pr2k 25 дней назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙉🙉🙉🤭🤭🤭
@SamsonTadesse-fp3ph
@SamsonTadesse-fp3ph 24 дня назад
ፍትህ ማንበብም መፃፍም ለማይችለው
@birhanemengistu
@birhanemengistu 24 дня назад
😂😂😂😂😢
@BirtukandiroWagii
@BirtukandiroWagii 24 дня назад
Yes😅😅😅😅😅😂😂😂
@user-bm7os1gi9w
@user-bm7os1gi9w 24 дня назад
አንቴ ቀደደ አትሁን ና በቲኪክ መጀመሪያ ስለ እስልምና ተማር
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 25 дней назад
Nebiyu Mamed iko. Ye gimal shint le hod fitun medenet inda hone inageral 🫣
@birhanemengistu
@birhanemengistu 24 дня назад
😂😂😂😂Amlake dires geta iyyasus
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 24 дня назад
የግመል ሽንት ለሆድ ህመም ፍቱን ነው ሆዳቸውን ለሚያማቸው የግመል ወተትና ሽንት ፍቱን መድሀኒት እንደሆነ መሀመድ ይነግረናል፡፡ ሱናን አነሳይ ቁጥር 307 አናስ ቢን ማሊክ እንደተናገረው ከኡሬይናህ የመጡ የበደዊን ሰዎች ወደ መሀመድ ቀርበው እስልምናን ተቀበሉ፡፡ ነገር ግን የመዲና አየር ንብረት ስላልተስማማቸው ቆዳቸው ወደ ቢጫነት ተቀየረ፡፡ ሆዳቸውም ማበጥ ጀመረ፡፡ መሀመድም የእርጉዝ ግመሎች ወተትና ሽንት ቀላቅለው እስኪሻላቸው እንዲጠጡ ከጠባቂዎቹ ጋር ላካቸው፡፡ ከዛ በኋላ ሰዎቹ የግመሎችን ጠባቂዎች ገደሉ፡፡ ግመሎቹንም አባረሩ፡፡ መሀመድ ሰዎቹን አሲይዞ አስመጣቸው፡፡ እጅና እግራቸው ተቆራረጦ አይናቸው በጋለ ምስማር ተጎልጉሎ ወጣ፡፡ የሙዕሚኖች የጦር አዛዥ አብዱል መሊክ ለአናስ እንደነገረው እነዘህ ሰዎች የተቀጡት በሀጢያታቸው ሳይሆን እስልምናን ስለከዱ ነበር፡፡ በማለት ዘግቦታል፡፡ ይህ ታሪክ በሳሂህ አል ቡኻሪ ሀዲስም ይገኛል፡፡ በዚህ ሀዲስ የግመሎቹን ሽንትና ወተት ከጠጡ በኋላ አንደተሻላቸው ተዘግቧል፡፡ እኛ ግን አንድ ጥያቄ ልናነሳ ወደድን፡፡ እነዚህ የበደዊን ሰዎች ሽንቱንና ወተቱን ቀላቅለው ከጠጡ በኋላ ከተሻላቸው የግመል ጠባቂዎቹን መግደልና እስልምናን መክዳት ምን አስፈላጋቸው፡፡ መልሱ ግልጽ ያለ ነው፡፡ መሀመድ እንዲወስዱ የነገራቸው መድሃኒት ምንም ሊያሽላቸው የሚያስችል ባለመሆኑና ሀይማኖቱ የውሸት እንደሆነ ስላወቁ ብቻ ነው፡፡ እንኳን ወደ እስልምና በደህና መጣችሁ፡፡
@user-fs4dz8ud9j
@user-fs4dz8ud9j 24 дня назад
ተባረክ ወደሜ አት በወንት አመነክ ደነካል ወገን ነቁ 🤔🤔
@ChristianNegn-tl5px
@ChristianNegn-tl5px 25 дней назад
@17:40 the great quation🥰🥰
@habtamusileshi6218
@habtamusileshi6218 23 дня назад
ማሜ በራስህ ቻናል አስተምረን?
@TekleBrhane
@TekleBrhane 25 дней назад
መሓመድ የ 9 ኣመትዋ ኣይሻን ስደፍራት የ 53 ወይ 54 አመት ቅሌታም ሽማግሌ ነበር
@user-il7xd5qd2j
@user-il7xd5qd2j 25 дней назад
ወገን መሳደብ ስራቹ ነው፡፡ምነው ይስሐቅ ርብቃን በስንት አመቱዋ ታጨችለት በስንት አመቱዋ አገባት?? መልስ እጠብቃለው አፋቹን ከምታሰፉ፡፡
@TekleBrhane
@TekleBrhane 25 дней назад
@@user-il7xd5qd2j ስለ እድሜዋ የተጻፈ ነገር የለም, ነገር ግን የደረሰች ሴት እንደነበረች የ ኣብራሃምን መልክተኛ ግመሎች ራስዋ ቀድታ ነው ያጠጠቻቸው, አይሻ ግን ገና ከኣሻንጉሊት እየተጫወተች ነው ቅሌታሙ እና ሴሰኛው መሓመድ የደፈራት
@user-il7xd5qd2j
@user-il7xd5qd2j 25 дней назад
@@TekleBrhane በመጀመሪያ የደረሰች ሴት ነበረች የሚል የባይብል አንቀፅ ዬለም፡፡ወገን የታጨቹ በ3 አመት ያገባት ደግሞ በ6 አመት ነው፡፡
@TekleBrhane
@TekleBrhane 25 дней назад
@@user-il7xd5qd2j የ 3 አመት ልጅ ጃር ተሸክማ ወንዝ ወርዳ ውሃ ቀድታ ለ እንግዳዎች እና ግመለቻቸው እስከ ምረኩ ድረስ ኣጠጠቻቸው እያልሺኝ ነው, ይሄ ሁሉ የ ቅሌታሙ ነብያችኡ መሓመድ ወንጀል ለመሸፈን ነው?
@TekleBrhane
@TekleBrhane 25 дней назад
@@user-il7xd5qd2j የደረሰች ነበረች ያልኩሽ ደግሞ ከተግባርዋ እና ንግግርዋ ስለ ምያሳውቅ ነው,3 እና 6 ኣመትዋ የሚል ደግሞ ባይብል ውስጥ ጭራሽ የለም
@AbdiAman-iv5dx
@AbdiAman-iv5dx 18 дней назад
Lemen ye element memeher gabzeh ende new yemeyamenut endeya new yemyaregut kemalet ending new yemtamenut ende new yemelut begone hulum teru ewket magenget yechalae
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta День назад
እንዴ አላህ ግን ማነው አላማውስ?
@jemalbelay1529
@jemalbelay1529 25 дней назад
Gazetenaw fetehawi kehonke le ustaz abu hayder deweleh agenanew ena ewnetawen amezazeneh teredaleh
@yuelberaki9178
@yuelberaki9178 25 дней назад
21:40
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 25 дней назад
ለክርክር ፍላጎት አለ?
@TigsetAsefa
@TigsetAsefa 25 дней назад
መሀመድን ለምን አላስነሳሁም አላህ ስለማይችል
@Mguijvcxdg
@Mguijvcxdg 22 дня назад
⁷ እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን። ⁸ ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል። ራእይ 1
@user-nl8zh8gm2u
@user-nl8zh8gm2u 18 дней назад
አይሁዳውያን ሚገርም ጥየቄ ጠይቀዉት ነበር ስለ መንፈስ ንገረን አሉት እሱም I don't know.
@ertmastawosha552
@ertmastawosha552 25 дней назад
እንድህ አይነት መድርግ አስፈላጊና አስፈላጊ ነው🎉
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g 25 дней назад
ስለሰጠኽው ማብራሪያ አመሰግናለሁ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን መሐመድ አበባው እኔም ላንተ የምልህ ኦርቶዶክሳዊ ክርስትናን እንድትመረምር ነው።
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 25 дней назад
ከእውቀት ነፃ
@tsialex7222
@tsialex7222 24 дня назад
ያንተንእውቀት አካፍለን እስቲ
@user-gb7bp8cb8r
@user-gb7bp8cb8r 15 дней назад
ቁ1ቁ2 ሰምቸዋለሂ በጣም ይገርማል አኔ ለሙስሊም ወገኖቸ የምነግራችሁ በጭፍን አትሂዱ አይናችሁን ግለጡ መሳደብ መፍትሄ አይሆንም
@BinD-cd8sl
@BinD-cd8sl 24 дня назад
ጥያቄው ሙስሊም ነው ወይስ ሙስሊም አይደለም ሳይሆን ወደ አምላክ የሚወስደኝ መንገድ የቱ ነው መሳደብ ሳይሆን መልስ ካለህ መናገር ካልሆነም አለን ያላቹት ኡስታዝ ጠርታቹ እሱን መሞገት አመሰግናለው ማሜ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደንቅ ብርሃን ኑ
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 24 дня назад
ወንድሜ እንካን ወደ ክርስትና ሕይወት መጣህ ፣ብዙዎች ልባቻው ክርስቲያን ጋረ ሆኖ እያል የሀያማኖት አባቶችን በመፍራት እደጅ የቆሙ አሉ፡፡ እንድ ቀን እነሱም ይመጣሉ
@raan8494
@raan8494 25 дней назад
m.ru-vid.com/group/PLtbmWmR7nzW-qcKapbkK2arhw__eLkNZy
@binihameutube
@binihameutube 24 дня назад
@raan8494 The link you provided is not informative. Instead, I suggest engaging in discussions with Muslim and Christian scholars on a topic of your choice. The individuals on the link you shared seem to propagate falsehoods and avoid meaningful dialogue with the Quran, opting instead to criticize the Holy Bible. ያቀረቡት ሊንክ መረጃ ሰጪ አይደለም። ይልቁንም በመረጥከው ርዕስ ከሙስሊም እና ከክርስቲያን ምሁራን ጋር እንድትወያይ ሀሳብ አቀርባለሁ። ያጋራሃቸው ማገናኛ ላይ ያሉ ግለሰቦች ውሸትን የሚያሰራጭ እና ከቅዱስ ቁርኣን ጋር ትርጉም ያለው ውይይትን በማስወገድ በምትኩ መጽሃፍ ቅዱስን ለመንቀፍ የመረጡ ይመስላሉ።
@Bro-sy5zl
@Bro-sy5zl 25 дней назад
Ye quran ESa Ye Methefu kidesu Eyesus Now Yemelut Ye saw Lgg Houl Yemednow Be Eyesus Silhon NOW
@AhmedMohammed-vk6su
@AhmedMohammed-vk6su 19 дней назад
What is the point of
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 25 дней назад
ጠያቂዉ አሳዘነኝ ቁርአንን ስለማያዉቀዉ ግራ ተጋብቷል
@ahmedinjemalmohammed2230
@ahmedinjemalmohammed2230 25 дней назад
Hahaha
@TekleBrhane
@TekleBrhane 25 дней назад
ጠያቂው ቁራን ብያውቅ ኖሮ እማ, ሁለቱም ሆኖ የመሐመድ እና የድርሰት አምላኩ ኣላህ በደንብ ጉዳቸው ይወጣ ነበር
@6kilomereja1
@6kilomereja1 13 дней назад
17:35 እኔም ልጠይቅህ ፈጣሪ የሰው ልጅ የሰራዉን ኃጢያት ይቅር ለማለት እየሱስን መስቀሉ ለምን አስፈለገ... ፈጣሪ መሃሪ ጌታ አይደል የራሱን ሰው እየሱስን ማስቀየት ለምን አስፈለገ
@AdmiringFullMoon-hm7po
@AdmiringFullMoon-hm7po 23 дня назад
ፍትህ ለአይሻ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 24 дня назад
ከፈጣሪ በታች እራስህ ጠብቅ።እነሱ።እውነት ሲነገራችሁ።አይፈለጉም እንዳይገድሉ😢በክርስቶስ ማመን መታደልነው የዘላም ጨለማ ከመሆን ፈጣሪ ይሰውርን 😭😭😭እግዚአብሔር ህይወት መንገድነው😢😢መሀመድ9የዘጠኝ አመት ልጅ የደፈነ እና ሴቶች የደፈረ ሰውነው 😂😂😂የሱቅዠትነው ቁራን😂😂አንድ የአረብኛ ቆንቆነው ቁራን በአጭሩ😎😎😎
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 23 дня назад
Wandema bareta ewenate NASA tawatalach
@user-wr8hy1sb5l
@user-wr8hy1sb5l 24 дня назад
ጌታ በደሙ ይሸፍን
@girma_moges
@girma_moges 24 дня назад
ለወንድማችን ለመሀመድ አበባው፣ ወንድማችን ታሪክ ላይ ጎበዝ ስለሆንክ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመሠረታት፣ ሐዋርያት የተቀበሏት፣ የሐዋርያት ደቀመዛሙርት እነ ፖሊካርፐስ(የቅዱስ ዮሐንስ ደቀመዝሙር)፣ እነ ዲዮናስዮስ(የቅዱስ ጳውሎስ) የተቀበሏት፣ ከእነሱም እየተላለፈች እዚህ የደረሰችው ቤተ ክርስቲያን የቷ እንደሆነች አንብብ። እግዚአብሄር ማስተዋልንና ጥበብን ይስጥህ፤አሜን። ፍጻሜህን ያሳምርልህ፤አሜን!
@1serat
@1serat 11 дней назад
be adebabay ketefa are abebaw tew lekebereh teru aydelem
@edenmolla1067
@edenmolla1067 20 дней назад
አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እና የቁርአኑ ኢሳ አንድ አይደሉም ብለህ ካልክ በዃላ ኢሳ ተሰቅሏል አልተሰቀለም ብሎ ክርክርን ምን አመጣው? ኢሳ የመሀመድ እና የመሰሎቹ የፈጠራ ልብወለድ ስለሆነ፣ መሀመድ ድርሰቱን እንዴትም ቢደርሰው፣ ቅዠት ውስጥ እንደነበረ በመረዳት ሙሉ የመሀመድም ሆነ ቁርአን ውስጥ ያሉት ሀሳቦች ለእኛ ለክርስቲያኖች ማጣቀሻ መፀሀፍ ሊሆኑ በፍፁም አይችሉም።
@zinasha-od7ul
@zinasha-od7ul 24 дня назад
ችግሩ እኮ ቢገባቸውም ይፈራሉ ለመምጣት ቤተሰብ አለ ከዛ ሲወጡ ይገደል የሚል ህግ ስላለ ነፍስ አጥፍተው የሚሸልም አምላክ ነው እምነታቸው ስለዚህ ዝም ብለው ይኖራሉ ሚስኪኖቹ
@amba27
@amba27 25 дней назад
የማምነውንም አውቄ አልጨረስኩም፡፡ ይሄን ለመዳኘት ሰፊ ጭንቅላት ይጠይቃል፡፡ አንድ ነገር አውቃለሁ፤ አምናለሁም፤ እሱም ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር እንደሆነ ከድንግል ማርያም በስጋ እንደተወለደ፤ እንደተሰቀለ፣ እንደሞተ፤ ሞትን ድል ነስቶ እንደተነሳና በክብር እንዳረገ፤ በታላቅ ግርማ አለምን ለማሳለፍ እንደሚመጣ፡፡ ንዜኑ ሞትከ ወትንሳኤከ ቅድስት፤ ነዓምን እርገትከ፤ ወዳግመ ምፅዓትከ፤ ንሴብሐከ…
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 25 дней назад
እዉነት ነዉ
@dawityilmahabtemariam8013
@dawityilmahabtemariam8013 22 дня назад
Ena yihe kamenk kezih wichi yalewn lmedagnet mn yikebdihal weys amneh alchereskm
@And-il9lj
@And-il9lj 24 дня назад
አንተእብድነህምንምእውቀትሳይኖርህምዳያመውጣትህታሳዝነለህአንተአገርአፈራሽ
@kdksa338
@kdksa338 23 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 25 дней назад
ቁርዓን የአላህ ቃል እንጂ ፈጣሪ አይደለም።
@tsialex7222
@tsialex7222 24 дня назад
Bedenb atnaw wede Huala history
@tefariotube5048
@tefariotube5048 23 дня назад
Quran by itself is a fake book. spread by a fake prophet.
@Mguijvcxdg
@Mguijvcxdg 22 дня назад
ቁርአንም አላህም የመሀመድ ቃል ናቸው
@teshomenahome3100
@teshomenahome3100 21 день назад
አለም የተፈጠረው በቃል ነው ቃል ደግሞ አምላክ ነው ሁን ሲል የሚሆነው በቃሉ ነው ሰለዚህ ቃሉ ነው የፈጠረ የማን ቃል የአምላክ ቃል
@herenewosgetu1305
@herenewosgetu1305 20 дней назад
Selezih fetur newa?
@Mguijvcxdg
@Mguijvcxdg 22 дня назад
ዕብራውያን 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ስለ ልጁ ግን፦ አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው። ¹⁰ ደግሞ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤ ለሙስሊሞች ኢየሱስ አምላክ ያለው ፍጡር ነው እግዚአብሔር አብን አምላክ ይላል ለምትሉት መልስ እንዲሆናችሁ እግዚአብሔር አብም እኮ ኢየሱስን አምላክ ሆ ይ ጌታ ሆይ ይለዋል እኮ ሙሉውን ስለማታነቡ ነው ጥቂት እውቀት ደሞ ይገላል ይሄ ማለት እንድነታቸውን ለምሳየት ነው ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን
@mubarekawel3971
@mubarekawel3971 22 дня назад
ለምን ሀዋሪያቶች እየሱስን አናቀውም ብለው ካድት?
@enlightenment_777
@enlightenment_777 25 дней назад
ሐዋርያት 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁸ ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። ³⁹ የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነውና አላቸው። ⁴⁰ በብዙ ሌላ ቃልም መሰከረና፦ ከዚህ ጠማማ ትውልድ ዳኑ ብሎ መከራቸው። ⁴¹ ቃሉንም የተቀበሉ ተጠመቁ፥ በዚያም ቀን ሦስት ሺህ የሚያህል ነፍስ ተጨመሩ፤
@binimatebe-ro4pb
@binimatebe-ro4pb 21 день назад
በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ እየተጠመቃችሁ የእግዚአብሔር ልጅ ሁኑ።
@habeshanmovies
@habeshanmovies 24 дня назад
እስልምና አስተምህሮው በጣም ዘግናኝ ነው ነብያቸው መሐመድ በ53 አመታቸው ከ9አመት ህፃን ጋር ወሲብ ያደርግ ነበር የወሲብ ባሪያ ነበረው በአንድ ግዜ 9 ሚስቶቹን ወሲብ ያደርግ ነበር ገዳይ ነው እስልምና የቀየረ ግደሉ ይላል
@medilema9481
@medilema9481 25 дней назад
Aye Mohamed ayesha gude serachawu 😂😂😂😂ye mariyam lij eyasusi yadenal waganochachen musilemoche ewunaten falegu be taret hiwot esak mache
@dawudoumer
@dawudoumer 23 дня назад
እህ የናተ አምላክ ልጁን ለሠው ገድሏል ትሉ የለም ታዲ አንድያ ልጁን ለሠው ከሚሠዋ ዝንብሎ አያድናችሁም
@MulugetaMoges-lo5gr
@MulugetaMoges-lo5gr 23 дня назад
ሙስሊሞሽ ከእስልምና ያልወጡት የአማርኛውን ቁርሃን ስለማያነቡት እና ሀዲስ ስላልተርጎመ ብዙዎች እጅ ስለሌለ እንጂ ከጨለማ ይወጡ ነበር ቢመርምሩት መጽሐፋቸውን ደሞ ይኖራል አንዳንድ አላዋቂዎች መጽሐፍ ቅዱስ እስላም አደርገኝ ይል ይሆናል አንዳንድ መሀይም
@user-bm7os1gi9w
@user-bm7os1gi9w 24 дня назад
አንቴን አይነት ደነዝ ነው ቀድሞ ገሀነም የሚገበዉ
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 25 дней назад
በቁርአን የኢሳ እናት. የሙሴ እና የዓሩን እህቴ ማርያም ናት እላል (ሱራ 19:28)
@Mihiret855
@Mihiret855 24 дня назад
ገራሚ እኮ ነዉ😂😂 የስንት መቶ አመት ልዩነት
@user-wd3ig3no4f
@user-wd3ig3no4f 20 дней назад
ዪት ጋ፣ነው
@Mihiret855
@Mihiret855 20 дней назад
@@user-wd3ig3no4f መርየም 28 ላይ ''የሀሩን እህት ሆይ አባትሽ መጥፎ ሰዉ አልነበረም,,,,,'' ይላታል ሀሩን( አሮን)ማርያም ከመወለዷ ከብዙ መቶ አመት በፊት የነበረ ሰዉ ነዉ ወንድሟ አይደለም። ሲቀጥል ማርያም ለቤተሰቧ ብቸኛ የስለት ልጅ ናት። መጽሀፍ ቅዱሱን ኮርጆ የገለበጠዉ ሰዉ ትንሽ አምታታዉ ነገሩን😂😂😂 እግዚአብሄር እዉነትን ወደማወቅ ይምራን ሁላችንን
@user-wd3ig3no4f
@user-wd3ig3no4f 20 дней назад
@@Mihiret855 የመርየመ አበት እናት ወንድም አለት አለህ ስለም እስርቤትስቤች ላይ ይህን
@Mihiret855
@Mihiret855 20 дней назад
@@user-wd3ig3no4f የኔ እህት እኛኮ እናነተ ቁርአን ላይ ያሉት ኢሳና ማርያም እኛ መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ካሉት ኢየሱስ እና ማርያም ጋር አይገናኙም የምንለዉ በምክንያት ነዉ😂😂😂😂😂 የራሳችሁን እዛዉ ያዙዋቸዉ አናዉቃቸዉም አንፈልጋቸዉምም
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 25 дней назад
ጀዝባ!
@user-ce2jq4eb5i
@user-ce2jq4eb5i 25 дней назад
ወንድሜ ከ ስድብ ሽንፈትን ያሳያል 👌ትክክለኛ እውቀት ካለህ እሱን ቀጥረሕ ተወያዩ.... 👍
Далее
БАБУШКА И ИНТЕРНЕТ
00:30
Просмотров 139 тыс.
МАШ МИЛАШ про парня АБЬЮЗЕРА
00:37
БАБУШКА И ИНТЕРНЕТ
00:30
Просмотров 139 тыс.