Тёмный

አስገራሚው የላሊበላ አምሳያው ገዳም ደብረ ሲና ሚካኤል እምባ  

Arts Tv World
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 30 тыс.
50% 1

አስገራሚው የላሊበላ አምሳያው ገዳም ደብረ ሲና ሚካኤል እምባ

Опубликовано:

 

7 янв 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 82   
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 3 года назад
amazing
@askalemariamadugna2134
@askalemariamadugna2134 3 года назад
Best picture !!!
@AA-se3cf
@AA-se3cf 3 года назад
የቅዱስ ሚስጥራዊ ሀገር ኢትዮጵያዬ:: እግዚአብሔር እንኮንም ከዚህ ምድር ፈጠረኝ:: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 года назад
እድሜጠገብ ገዳም ነው ኤርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለአገርም ለክርስቲያኖችም ትልቅ አስተዋጽኦ አላት እንከባከባት በኢትዬጵያ የቅርስ የተፈጥሮ ስጦታ ያላት አገር ናት
@wondwossenabebe7582
@wondwossenabebe7582 3 года назад
Arts ቲቪ ከሌሎቹ ጣቢያዎች የተለየ አስተማሪ አሉባልታ ቦታ የማይሰጠው ምርጥ ጣቢያ ስለሆነ ሊደነቅ ሊደገፍ ይገባዋል
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 года назад
እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል ምልጃው አይለየን ።አባታችን አሜን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አርት ቲቪ እናመሰግናለን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ረድኤት በረከታችሁ ይድረስ አባቶቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ አፀደ ማሪያም ነኝ ። እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን።
@nigistmahi2246
@nigistmahi2246 3 года назад
አባታችን በረከቶ ይደርብኝ ሃገራችን ኢትዬጵያንበፀሎቶ ይታደግልን አንድነት ፍቅርን ይስጠን
@nebihabsha9243
@nebihabsha9243 3 года назад
አሰይ ደስ ሲል ለደጁ ያብቃን
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለደጀ ሰላሙ ያብቃን 🙏
@abrahamhalie2085
@abrahamhalie2085 3 года назад
አሜን፡አባታችን፡አሜን
@lemlemmulu2337
@lemlemmulu2337 3 года назад
አሜን 🙏🏾💚💛❤️
@birukgezahegn2317
@birukgezahegn2317 3 года назад
Wow
@engdagetg7794
@engdagetg7794 3 года назад
አርት ቲቪ እናመሰግናለን።
@hrittube2663
@hrittube2663 3 года назад
አቤት ደስ ሲል
@alazargamer5825
@alazargamer5825 3 года назад
ወይ የእግዚአብሔር ታአምር🥰🥰🥰
@user-jw6oq6qw3r
@user-jw6oq6qw3r 3 года назад
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@hannabeyene7440
@hannabeyene7440 3 года назад
Amen 🙏 Amen 🙏Amen 🙏 🙌 👏 ❤
@konjitberhanu8571
@konjitberhanu8571 3 года назад
በጎጃም አብርሃ ወአፅብአ ያስገነቡትን የመርጦ ለማርያም ቤተክርስቲያንን ጎብኝቻለሁ። ፈርሷል ግን አልወደቀም። እንደቅርስ ነዉ የቆመዉ። ደጋግ ንጉሶች የገነቧት አገር ማንም አያፈርሳትም።
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 7 дней назад
very nice and interesting place
@natydagher3422
@natydagher3422 3 года назад
እናመሰግናለን 🙏
@astro.ab7068
@astro.ab7068 3 года назад
ARTS THE BEST
@gashatube6962
@gashatube6962 3 года назад
Arts my choice ... Thank you.
@mulualemzemed9642
@mulualemzemed9642 3 года назад
አርትስትቪበጣምበጣምአርገንእናመሠግናለንአተዋህዶአርበኞች!
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 3 года назад
wow wonderful !!
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 3 года назад
congratulation cool vidéo 🙏🏾💚💛❤️ jolie construction
@debreworkabebe1170
@debreworkabebe1170 3 года назад
it is amazing and I like the fact that it just preserved for believers a quite holy place for prayer and worship.
@girmateferra2397
@girmateferra2397 3 года назад
Amazing! never knew the existence of Lalibella look alike church.I wonder which church is built 1st.
@solomonshiferaw4748
@solomonshiferaw4748 3 года назад
እስካሁን ለምን ለቱሪሥት መስህብነት ክፍት አልሆነም ይገርማል።እግዚአብሔር ይመስገን።አባቴ።
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 3 года назад
Genzeb gebzeb . Busines becha
@bernardosa6690
@bernardosa6690 3 года назад
The West tv does not want never see this wonderfull place build by Black Africans
@fesehaalemayehu6816
@fesehaalemayehu6816 3 года назад
"እልል ራያ እልል ወልቃይት እንኳን ደስ ያላችሁ ድላችሁን በጥርሳችሁ እግዚአብሔር ሰምታችኃል ካሁን ቦኃላም ሁላችሁም ዘብ ቁሙ ተጠባበቁ መልካም በዓልና ልደት ይሁንላችሁ"ሠላም ለኢትዮጵያን"አሜን"
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 2 года назад
የትግራይ ሰራዊት የድሮን መሬቱ ቆቦ ኣለዋሀ ምላሽ ለማልሞ ኣብራሃ ጅራ መተማ የውሃንስ ኣስመልሰዋል እንኻን ደስ ኣላቹ እልልል እናተ የረካሳቹ ህብረተሰብ ወደ ቅድስት መሬት ትግራይ እንድትረግጡ ማንም ኣይፈቅድላቹም የጠንቃይ ዘር ኢትዮጵያ ሁሉ ነገርዋ የትግራይ ህዝብ ነግስታት ነው የቡዳ ዘር ኣማራ
@teklitfeshakebede2890
@teklitfeshakebede2890 3 года назад
Wid yatgray wandmochachin bartu tigray ethiopia nat ka wandmochachu amara o kelelochim gar bartu egzer ka fakede inmatalen💚💛❤
@goldencell4128
@goldencell4128 3 года назад
Amen Amen Amen
@user-sh9et7zr7i
@user-sh9et7zr7i 3 года назад
በአብረሓ ወአፅሓ ዘመን መላው የየመን ምድር የኢትዮጵያ ግዛት ነበር ንጉስ አብረሓ ጥበበኛ ንጉስ ነው ግዙፍ የሆነ የጦር ሃይልም ነበረው
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 2 года назад
ስማ የት ነበረች በዛን ግዜ ኢትዮጵያ የሄን የውሽት ታሪክ እዛው ኣብራሃ ወኣጽባሃ የኣክሱማውያን ነገስታት ናቸው ኢትዮጵያ ኣያውቃትም የሄን ተረት ተረት ተረት ብፍጹም ተቀባይነት የለውም የሄን ታሪክ የትግራይ ታሪክ ብቻ ነው ኢትዮጵያ ኣናውቃት ታሪክ ስርቆት ኣቁሙ ታሪካቹ ፈልጉ ኣክሱማውያን ነገስታት ኢትዮጵያ የሚል የሱዳን መሆኑ ጽፈዋል እቺ የትናትናዋ ኢትዮጵያ ለኣክሱማውያን ነግስታት ምናቸው ናት
@goldencell4128
@goldencell4128 3 года назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@askaleshiferaw6670
@askaleshiferaw6670 3 года назад
እባካችሁ ክላሲካል መዝሙሩን ዝጉልን እና ቄሱ የሚናገሩትን እንስማ።
@tube-lb8mc
@tube-lb8mc 3 года назад
የቤተክርስትያን ጥበቧ ብዙ ነዉ
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 3 года назад
thank you Arts TV
@kudusaron3642
@kudusaron3642 3 года назад
ይቅርታ Art's TV በአሁኑ ሰአት ለምንድን ያቀረባችሁት በፍፁም አልገባኝም። ኢሄንም እንድናጣው ነው ቅርሱ የት እንደሚገኘ ለመጠቆም ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ደብረ ዳሞ ተደበደበ ስለሰማው በጣም አዝኛለው ሰለዚህ ምንም ሊዋጥልኝ አልቻለም። በእርግጠኛነት መናገር ኢሄ የተቀረፀው አሁን አይደለም። ብቻ እግዚአብሔር አለ ።
@liyaliya4023
@liyaliya4023 3 года назад
💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@Bete_amhara972
@Bete_amhara972 21 день назад
That unique shape of axum is all over rhe world.
@sewalesegenet6279
@sewalesegenet6279 3 года назад
Ymarkal enamesegnalen egziabher ybarkachihu!!!
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 3 года назад
WE NEED THIS
@kudusaron3642
@kudusaron3642 3 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ንፁህ የሆነውን ቤታችን በቸርነቸትህ ጠብቅልን🙏🙏🙏
@abrhambetruhere4181
@abrhambetruhere4181 3 года назад
very interesting show
@mesaytb5435
@mesaytb5435 3 года назад
Enamesegnalen
@sebastiendidier9866
@sebastiendidier9866 3 года назад
💞💞💞💞💞
@yididiyadaniel3241
@yididiyadaniel3241 3 года назад
አቤቱ !! ኢትዮጵያ ሀገሬ ማን ይወቅሽ ማን ያንብብሽ ማን ይመርምርሽ አንቺ እኮ ሚስጥሪ ነሽ !!! ስላንቺ ሲነገር ተረተረት ልቦለድ በሰዉ አይምሮ የተፈጠርሽ እንጂ ያለሽ አይመስላቸዉም ። አቤቱ ኢትዮጵያዪ ማን ይውቅሽ ? ማነዉ ማነዉ ማነዉ ? አንቺን እንዳናይሽ እንዳናዉቅሽ አእምሮችንን እና አይናችንን ያደረገዉ?
@mekaelteferi
@mekaelteferi 3 года назад
i ilke it
@negusscahaile4197
@negusscahaile4197 3 года назад
I don't understand why Ethiopian orthodox churches using the catholic version of pictures while we have our own traditional pictures. As we seen in this old beautiful church.
@sophia-rm4yo
@sophia-rm4yo 3 года назад
The new picture comes from Egypt and Greek to white wash everything slowly .
@betelhemabebe4341
@betelhemabebe4341 3 года назад
we still dont use that its very different from the catholic all the pictures have their own meaning you just focusing on the quality we are so different from the catholic in dogma and sile adhino yileyayal
@tiruwork1000
@tiruwork1000 3 года назад
አሜን ጌታ ይክበር ይመስገን መግለጫ የሚሰጡት ከፈረንጅ አገር ነው የሄዱት የአማርኛ ወይም የግዕዝ የትግረኛ ቋንቋን አይችሉም ያሳፍራር ያሳዝናል
@elcid4398
@elcid4398 3 года назад
where it is
@bingogigo2840
@bingogigo2840 3 года назад
እግዚአብሄር በመንገዳችሁ ይርዳችሁ ይህን የተቀደሰ ስፍራ ገዳም ስላሳያችሁን።
@abebe7532
@abebe7532 3 года назад
yehen Gedam yeserut Abat-- Leshomu Leshelemu yegeba neber !! ye Ethiopia papasat endet endalasebubet yegermegnal !!!
@christianeshale6621
@christianeshale6621 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍🇲🇱
@user-ok8em3fl2x
@user-ok8em3fl2x 3 года назад
ደብረሲና በሰሜን ሸዋ አማራ ክ/ ሀገር ነው አይደል?
@asfawabebe5938
@asfawabebe5938 3 года назад
ሰሜን ሸዋ ያለዉ የአካባቢ ስምነዉ ልክ ደብረዘይት እንደሚቢለዉ ይህ ግን የገዳሙ ስም በትግራይ ክ/ሃገር የሚገኝ ነዉ።
@user-ok8em3fl2x
@user-ok8em3fl2x 3 года назад
አመሠግናለሁ... ምንአልባት ደብረሲናም ልክ እንደተራራውና እንደ ሌሎቹ ተሰርቆ እንሆነ ብዬ ነው:: እማማ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ኑሪ የኦርቶዶክስ እና የእማማ ኢትዮጵያ ጠላቶች ይጥፉ!!! አሜን
@ethi362
@ethi362 3 года назад
Debresina is in amahara kilile ,semen shewa
@endinewbeka7600
@endinewbeka7600 3 года назад
አስጎቢኝው ባለስልጣን ፈጥሪ አብዝቶ ይባርክህ በስልጣን ላይ ስልጣን ይሥጥህ፡
@abebe7532
@abebe7532 3 года назад
Mebrat yelewim ??????
@astro.ab7068
@astro.ab7068 3 года назад
yehager wanegna tebaqiwoch enesu nachew wgyachew keseytan nw, bishenefu noro ethiopia ende ehtochua Egypt, Syria ende zemedochua kenya ena south africa ena lelochm behonech neber yemenfes arbegnochachn nachew, wedqew mayqeru nachew!!!, agan'ntn yawaredu abatoch lishelemu liwedesu ygebal
@fereselammecha2175
@fereselammecha2175 3 года назад
talaq tibeb hagerachinin endinawk masitewaln ena tibebin fetari yigiletselin egna ahun yalenew zagocha angbatm
@abebe7532
@abebe7532 3 года назад
Papasatu kahinatu ,, ezeh metew BeteKirsteyanun megobgnet-- Abatochn merdat meshelem neberebachew !!!!
@atalelechhailu3166
@atalelechhailu3166 3 года назад
Yegeremal Etsub Denek Ethiopia Emamaye Eskahun Endih Ayenet Keduse Bota Ande gizm Enquan Bezenam Bebetechristianem Alemetayetu Yegeremal
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 3 года назад
አስጎብኝው ተደምርያለሁ ለማለት በግድ እንግሊዘኛ ካልተናገርኩ ብሎ መከራውን ያያል ምነው በትግሪኛ ቢናገር የሚያምርበትን።
@mihretbewota2986
@mihretbewota2986 3 года назад
ለማውቅ ምክር አለማወቅ ሃጥያት አይደለም። በቻሉት መጠን ከ2በላይ ቋንቋ እያስረዱ ነው። ለትችት መሮጥ አይጠቅምም።
@negusscahaile4197
@negusscahaile4197 3 года назад
It's really sad to see this kind of historical places are not even known by the orthodox followers and the church leaders not doing enough to advertise them.
@tigistabegaz5004
@tigistabegaz5004 3 года назад
እባካችሁ ሴቶች ይህንን የመሰለ የተከበረ ቅዱስ ስፍራ ስንሄድ የሴት ልብስ መልበስ አንርሳ ቤተ ክርስትያን ውስጥ ሱሪ ተገቢ አይደለም
@niviabuy3503
@niviabuy3503 3 года назад
It is good for the followers of the church to consider your reminder and wear the appropriate clothes what about non-followers tourist and visitors. So try to think big.
@betelhemabebe4341
@betelhemabebe4341 3 года назад
@@niviabuy3503 they still should respect if they came to our church they should look like us when they get in
@abebe7532
@abebe7532 3 года назад
Ene semi atahu eko !!! yehe yemitaberut Mebrat-- semayawi,,, key ,,,, arenguwade ,,,weyntej bicha ,, qelem -- and lay honew sedemeru ,, ye Entinochu bandera new !!! Biye bilefelif yemnesema tefana,,,, yehew be BeteKirsteyan wist geba (( balemaweq )) bewnet yasazinal !!!! Menfwesu BeteKirsteyan endegeba yetederege sera new !!! ahun be Ethiopia tesfafto ,, Artist yemebalut ,, ye Habesha libs lay be Tibeb mel eyetesera new yehe hulu egna balemaweq,,, enesu demo leyareksun ,, eyetefetatenun new ya Hagere Hizb Hoy tetenqeq ene Daniel kibret,, sile Gena zaf seyawegzu ,,-- minewa yehen zim alusa ??? emmmmm ! eh ?
@user-ln7yh6oi3e
@user-ln7yh6oi3e 3 года назад
ሸዋ እኮ ድንቅ ድንቅ ቅርሰ አለው መንግሰትም የክልሉ አሸተዳደር ሸዋን ጎድቶታል በሁሉነገር በሰረተለማት ወዘተ የኩኬለሸ ማራም በራሱ ድንቅ ቅርሰነወ
@wediweyinking
@wediweyinking 4 месяца назад
ምንድነው የፃፍሺው
Далее
skibidi toilet 76 (part 1)
03:10
Просмотров 12 млн
Strawberry Cat?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:42
Просмотров 7 млн