Тёмный
No video :(

አስገራሚ ቆይታ # ፍቺ መፍትሄ ሆኖ አያውቅም # አለማልቀስ አይችሉም እንዲህም ይታለፋል ። 

Amen TV
Подписаться 45 тыс.
Просмотров 64 тыс.
50% 1

‪@amentvethiopia‬ አሜን ፋሚሊ የቤተሰብ ፕሮግራም Subscribe በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ

Опубликовано:

 

29 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 191   
@mekdeseshetu-ke7pj
@mekdeseshetu-ke7pj Год назад
አንቺ በጣም በጣም በቃል ከምገልፀው በላይ ጀግና ፣ጠንካራ እውነተኛ አገልጋይ ከአንቺ የተወለዱ ልጆች ታድለው ጌታ በጣም ይወድሻል ዋጋሽ በሰማይ ጌታ ሲመጣ 1ኛ ከሁሉ በፊት ለአንቺ ነው የድል አክልል ለምን ቢባል ታምሜ አላስታመማችሁኝም፣አልጠየቃችሁኝም የሚለው ቃል በአንቺ ሕይወት ነው ያየሁት ዋጋሽ ትልቅ ነው በርቺ ጌታ ይመጣል የማይገኝ ፀጋ ነው እነዲህም ትዳርና ሕይወት አለ ለካ ? የኔ እህት እወድሻለሁ ተባረክልኝ ፡፡ ፀጋ ይብዛልሽ
@surafelayele3466
@surafelayele3466 Год назад
በእውነት ታላቅ ሰው ነሽ ባንቺ ውስጥ ያለው የእግዚያብሔር ፀጋ እዳበዛልሽ ነው ያየሁት በዚ ዘመን እደዚ አይነት ሂወት አላየሁም እንቺ አብዙሀችን ትምርት ቤት ነሽ ጌታ ደሞ መልስ አለው አይዞሽ አህቴ🙏🙏🙏
@adanechmola4606
@adanechmola4606 Год назад
ዋዉ በጣም እዉነትነዉ ስሙይባረክ
@godlovesyouthroughjesus4541
አይዞሽ ጌታ በዚህ መንገድ እንድታልፊ የፈቀደው ይኸው ለብዙዎች ተነባቢ የህይወት መጽሐፍ እንድትሆኚ ነው። እግዚአብሔርን መፍራት ለካ ተራራውንም ያስኬዳል።
@amarechdriba2290
@amarechdriba2290 Год назад
Wow what a powerful testimony አንቺ የተባረክሽ ድንቅ ሴት ነሽ የጌታ እየሱስ ፀጋ የበዛልሽ
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 Год назад
የኔ ቆንጆ የኔ ደርባባ የኤልሻዳይ ቴሌቭዥን ላይ ብዙ ጌዜ ስታገለግዪ አይሻለሁ ግን በዚህ ሁኔታ ውስጥ የምታልፊ አትመስይም አሁንም የምታገለግይው አምላክ የሚሳነው የለምና ተፈውሶ እንደገና እግዚአብሔርን የምናመሰግንበትን ቀን እንጠብቃለን እግዚአብሔር ልጆችሽን ቤተሰብሽን በሙሉ ይባርክልሽ
@batrileta5214
@batrileta5214 Год назад
እውነትም አስተዋይ ስምን መለአክ ያወጣል አሉ አበዉ ተባርከሽ አሁንም ለበረከት ሁኚ!እግዚአብሔር ስለአንቺና ባለቤትሽ የተመሰገነ ይሁን!እሱን እራሱ ጌታ በጣም ይወደዋል ለማን እንደሚሰጠው ስለሚያውቅ፣ማን እንደሚሸከመው ስላወቀ!ተባረኪ የእኛ አስተዋይ!
@elleni4658
@elleni4658 Год назад
እህቴ አስተዋይ የረዳሽን የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አንቺም ጠንካራ ጌታን የምትፈሪና የምትታዘዢ ስለሆንሽ ነው ብድራትሽ ወይም ዋጋሽ በሠማይ ይጠብቅሻል ደግሞም በምድርም መቶ እጥፍ ትቀበያለሽ አይዞሽ ጀግና ነሽ በርቺ ዘመንሽ ይባረክ።
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Год назад
ውይ እህቴ ለካ ከባድ ሸክም በቤትሽ አስቀምጠሽ ነው ለብዙዎች መፍትሄ ያደረገሽ የሚገርም ጸጋ ነው የበዛልሽ
@yetemgirma7653
@yetemgirma7653 Год назад
ብዙ ልንረዳት ይገባል ኑሮዋና ህይወቷ በጣም የተለያየ ነው በህይወቷ ብዙ ውጣ ውረድ ያለፈች ሴት ናትና አቅማችን በቻለው የእግዚአብሔር ቤተሠቦች ልንረዳት ይገባል። የአሜን አዘጋጆች እባካችሁ ፈቃዳችሁ ከሆነ አካውንቷን ጠይቃችሁ ብታስቀምጡላት። የረዳቸው የእግዚአብሔር ቤተሠቦች ይባርኳታል።
@hemenshow4376
@hemenshow4376 Год назад
በክፍል ሁለት ስልኳን እናስቀምጣለን
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
@@hemenshow4376 ክፍል ሁለትን አቅርቡልን
@vanischama2670
@vanischama2670 Год назад
ጌታ አየሱስ ይባርክሽ. ደግሞ የካሳ ዘመን ይስጥሽ!🙏🙏🙏
@tsigesedamo4244
@tsigesedamo4244 Год назад
አቤት አምላኬ ስላበዛህላት ጸጋ ለልጅህ ተባረክ
@mesimeseret15
@mesimeseret15 Год назад
እህት አስተዋይ እምትገርሚ ሴት ነሽ አገልግሎትሽን አውቃለሁ በብዙ የምባረክበት እና ከጌታ ጋር ከቃሉ ጋር ያለሽ ህብረትና አክብሮት በጌታ በክርስትና ህይወት ያለሽ ጭካኔ እግዚአብሔርን የማመስግንበት ሆኖ ሳለ ዛሬ ያለፍሽበትን ስሰማ ጥንካሬሽ ብርታትሽ እጅግ ተለየብኝ ያስታጠቀሽ አምላክ የተሸከመሽ አምላክ ይባረክ በጣም ከባድ ነው በዚህ ሁሉ ግን ለብዙዎች ብርታታ ልትሆኚ አልፈሽዋል አንቺ ተሸላሚ ነሽ! ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@zed8788
@zed8788 Год назад
በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ። የሄ ችግር የብዙ ኢትዩጵያዊያን ችግር ሆኖ ሳለ ።የሚረዳቸው ሰወች ያገኙት ግን በጣም ጥቂት ናቸው። ብዙወቹ በዙሪያቸው ያሉት ሁሉ የሚያግዟቸው ሳይሆኑ የሚፈርዱባቸው ናቸው ።ጤነኛ ነን ባይወቹ የራሳቸውን ግምት በማስቀመጥ። ኔጌቲቭ ቃላት እደረደሩ ስነልቦናቸውን የግዷቸዋል። """""""የቆመ የመሰለው ይጠንቀቅ """"""" ይላል የእግዛብሄር ቃል ።ባናግዛቸው እነኳን ንግግራችን ገደብ ይኑረው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የበሽታወች ሁሉ ክፉ ህመም የውስጥ ህመም ነው። በዝምታ እየታለፈ ስንቱ ተሰቃየ :የናት የአባት ስም እየተጣሩ አንቺማ /አንተማ የእከሌ ልጅ አይደለሽም/አይደለህም። ይላሉ ፈራጆች ህመማቸውን ግን የሚያውቁት ታማሚወቹ ናቸው። አምላኬ ባሳለፍከኝ መነገድ ያለፍኩት ለሚስኪኖች ለመድረስ ምክናየት ይሁንልኝ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏 😭😭😭አደራ እግዚአብሔር ሆይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 I can not stop crying while i am writing this comment Thankyou Jesus🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
አስተዋዬ የኔ ልባም ቅመም በጣም ነው የምወድሽ ባንቺ ፀሎት ኤልሻዳይ ላይ በብዙ በርትቼ ተፅናንቻለሁ ኢትዮጵያ ስመጣ ላገኝሽ እፈልጋለሁ ተባረኪ ለምልሚ
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 Год назад
እህቴን ማስተዋልን ፡ ስወዳት ፡ እሳ ውስጥ እየሱስን አይቻለው ፡ አላውቃትም ፡ መምኖረው እሩቅ አገር ነገርግን ፡ በኤልሻዳይ ቴሌቭዥን ፡ነው ፡ የማውቃት ፡ ስትፀልይ ፡ነፍሴ ትረሰርሳለች ፡ ዛሬ ደግሞ ፡ ምስክርነታን ፡ልሰማ ነው ፡ ዘመንሽ ይባረክ ፡ መማለድ እንደአንቺ ፡ነው ፡ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ፡ ይባርክሽ ።
@tsigeberehe9566
@tsigeberehe9566 Год назад
በአንቺ ብዙ ተባርከናል አስተዋዬ ። ብርቱ የእግዚአብሔር የረደሽ ሰ
@jesusislord5560
@jesusislord5560 Год назад
በጣም የምትገርሚ የጌታ ሴት ነሸ ጌታ ፀጋውን እጅግ በጣም እብዝቶልሻል የእውነት የፍቅር ሰው ነሽ ተምሬምሻለሁ
@akelesyaabelakat5535
@akelesyaabelakat5535 Год назад
ሰላምዬ ለተጠመድሽበትራዕይ እና አገልግሎት የገጠመሽን ሁሉ በበጎ በመተርጎም ለብዙዎች መፍትሄ ያርግሽ ጌታ ፊቱን ወደ አንቺ ያንሳ ሰላምንም ይስጥሽ።
@hemenshow4376
@hemenshow4376 Год назад
amenn
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 Год назад
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ እህቴ አሁንም ፀጋው ይጨመርልሽ 🙏🏽❤️
@yetemgirma7653
@yetemgirma7653 Год назад
አስተዋይንም አሼንም አውቃቸዋለሁ። በጣም የተባረኩ አስተዋይ ልክ እንደስሟ አስተዋይ ሴት ናት አሼ ማለት በጣም ሠው የሚወድ ሲያቅፍ ሲስም የተለየ የፍቅር ሠው ነው። ሁሉንም ሠው በጣም የሚወድ እርሷ የትዳር ምሣሌ ናት የገባነው ኪዳን እስከምን ድረስ እንደሆነ የምናይባት ጠንካራ የእግዚአብሔር ሴት ናት። ተባረኪ አስተዋይ
@yemisirachabera1954
@yemisirachabera1954 Год назад
መቼም ቃላት የለኝም ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው የእግዚያብሔር ፀጋ በሙላት ካንቺ ጋር እንዳለ ይታያል ልጆችሽንም ይባርክልሽ
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 Год назад
የኔ ውድ አንቺ የተለየሽ ሴት ነሽ ጌታ አንቺን ስላመነ ነው እሱን የሰጠሽ ጌታ ብርክ ያድርግሽ አብረንሽ ስለምንፀልይ ደስ ይለናል አስቱዬ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ስላመናት ነው ተባረኪ
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 Год назад
ወይ ጉድ እንዴት እግዚአብሄር እረዳሽ እንዴት እግዚአብሄር አገዘሽ።በእውነት ማስተዋል እንደስምሽ ነሽ።በዚህ ዘመን አውጥቶ ይጥላል እንጂ እንዲህ ስብስብ አድርጎ እግዚአብሄርን ፈርቶ ዋጋ ከፍሎ መኖር አንቺስ ተአምር ነሽ በእውነት።
@user-od6rj3iq5d
@user-od6rj3iq5d 9 месяцев назад
የእውነትም አስተዋይ የጌታ ፀጋ የበዛልሽ ብሩክ ሁኝ ;;
@chappibow4120
@chappibow4120 Год назад
የኔ ማር ስወድሽእኮ እውነተኛ የፀሎት ሴትነሽካንቺ ጋር ውዬ ብድር አልሰለችም ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
@user-pt1pq4ol9y
@user-pt1pq4ol9y Год назад
ዋዉ እኔ በችግርም ያለፈች አትመስለኝም ነበር እንዲያ ስታገለግል:::ጌታ እየሱስ ክብር ይሁንልህ::
@user-is3rp3qb1y
@user-is3rp3qb1y 9 месяцев назад
እኔ በቃ ቃላት የለኝም ግን ጌታ በብዙ ይባርክሽ ዘመንሽን ያድስ ዘመንሽ የሳቅ ይሁን
@amentvethiopia
@amentvethiopia 9 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe our channel
@Mom2023new
@Mom2023new Год назад
ጌታ ይባርካችሁ፣ እህት አምሳል፣ እንኳን አየሁሽ፣ ብዙ ጊዜ ላገኝሽ እፈልግ ነበር፣ በዚሁ ገጽ ኮሜንት መስጫው ላይ እውነተኛ የጌታን ደምፀ ልኬዋለሁና በአአ. ለጸሎት ህብረቶች አድርሺልኝ፣ ጌታ ይባርክሽ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኜ። ለጊዜው ከሀገር ወጣ ብዬ ነው።
@nuhaminjesus9794
@nuhaminjesus9794 Год назад
የኔ እህት በእንባ ነዉ ያዳመጥኩሽ አንቺ ታላቅ ሴት ነሽ ጌታ ደሞ አንቺን የሰተዉ አቅም ስላለሽ ነው የምትረጂዉ አንቺ ብቻ ነሽ የዘመናቺን ታላቅ ሴት ነሽ ተባረኪ
@chaltulencho2545
@chaltulencho2545 Год назад
አይዞሽ አህቴ ጌታ ለዚህ መስቀልሽ መድኃኒት አለው ። ለኔም ትምህርት ነው ።ተመሳሳይ ነገር ውስጥ ስላለሁ።
@hildanarufael4013
@hildanarufael4013 Год назад
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርከው ! የሚገርም testimony ነው እንደስምሽ አስተዋይ ነሽ
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 Год назад
እህቴ ሆይ አንቺ በምድር ለራስሽ እየኖርሽ አይደለም ከደረሰብሽ ነገር በላይ እያኖረሽ ያለ ፀጋና እግዚአብሔርን መፍራትሽ ነውና በእውነት በሰማይ ያለሽ አክሊል የከበረ ነው!
@jesusloveyou7596
@jesusloveyou7596 Год назад
ጌታ ሆይ እህቴ አስተዋይ እህቴ 😭 እንዳንቺ ለ15 አመት በአንቺ መንገድ አልፋ ጌታን አላሳዝንም ብላ እራሶን ጎዳች ምንም ስራ ሳይሰራ ጌታ ጠርቶኛል በማለት እሶ ብቻዋን እደለፋች ወደምትወደው ጌታ ሄደች ዛሬ 2ልጆች ማሳደግ ያለ እረዳት ከበደው ጌታ ግን ዛሬም በምረቱ አኛና ከቤተሰቦችን ጋር ነው ለቤተሰቤ ግን የውስጥ ሐዘን ሆኖ ቀረች ጤኔኛ ሆኖም የማይሰራ አለ እህቶች አስተውሉ ማስተዋል ልደታ እግዚአብሔር ጉባዪ የፀሎት አገልጋዬች ስልጠና ሰጥሽናል በጣም ተጠቅመናል ለካ ሕይወትሽን ነበር ያከፈልሽን አንቺ ጀግና በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ 🙏
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p Год назад
እውነትሽን ነው የሚገርም ነው እንደዚህም አለ ወይ ጌታ ሆይ በዚህ ሂወት ውስጥ የምታልፉ እህቶቼ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን በጣም ከባድ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ እኔስ ለኛም ላላገባን ትልቅ መልክት ነው በእውነት ዘመናችሁ ይባረክ እህቶቼ
@menberetereda2975
@menberetereda2975 Год назад
አስተዋይን ከማግባትዋ በፊት አውቃታለሁ በጣም ወዳጄ ናት ከአግልግሎትዋ ይልቅ የህይወት ጥንካሬዋ በብዙ እረድቶኛል
@Andi40042
@Andi40042 Год назад
በጣም የምወዳት የማከብራት የእግዚያብሔር ሴት ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚልኝ :
@yabuyaya4805
@yabuyaya4805 Год назад
እውነትሽን እኮ ነው እኔም በገነት ቸርች በሰርግ አግብቼ ያለ ፍቺ ሌላ ባል አገባች ግርም ያለኝ ነገር ክርስትናው እንዴት ነው ብዬ ራሤን ጠየኩት ጌታ መልካም ነው ይቅናት ከማለት ውጪ ምን ይባላል ግን ይገርማል አይ ቃል
@menyotteklehaimanot1840
@menyotteklehaimanot1840 8 месяцев назад
ተባረኪ ብዙህ ትምርት ካንቺ ተሚራለዉ🎉🎉 ጎበዝ።
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Год назад
በጣም መልካም ሴት ናት!
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Год назад
እግዚአብሄር ይባርክሽ። የኔ እህት
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
በጣም ድንቅ ነው በእባ ነው የሰማሁሽ ይገርማል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን የእረፍት ያርገው የልጆችሽ እርስት ይዋብ ባማረ ስፍራ ይውደቅ ለምልሚ አንቺ እራስሽ መፅሃፍ ነሽ
@elshadaythomas4215
@elshadaythomas4215 Год назад
እህቴ ጌታ የባረከሽ ነሽ ዋዉ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Год назад
አለመረበሹ ትልቅ ነገር ስለሆነ በሕይወት መኖሩም ለልጆቹ ተስፋ ነው እግዛብሄር ፀጋውን አብዛልሽ
@woineshetzerihun199
@woineshetzerihun199 Год назад
ጌታሆይ...... ድንቅ ሴት ነሽ..... በእውነት አንቺ ልዩ ነሽ ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ እድለኛነት ነው እንዲህ እግዚአብሔርን በመፍራት መኖር ቃላት የለኝም ስለበዛልሽ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ
@amansintayew5020
@amansintayew5020 Год назад
የኔ እህት ስሰማሽ በጌታ ፀጋ ተደንቄአለሁ ተባረኪ ጌታ ይችላል በእውነት ተአምራቱን ያሳይሽ እጁ ይገለጥልሽ በርቺ
@yewobdardemissie5236
@yewobdardemissie5236 Год назад
ማስተዋልን አውቃታለሁ ጌታን በህይወቷ ያሳየች ሴት ተባረኪ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ ልጆችሽ ይባረኩ
@wollodesie2116
@wollodesie2116 Год назад
ልኡል አምላክ እግዚአብሔር ነጻ ያውጣልሽ ይፈውስልሽ እህታለም
@jemo5716
@jemo5716 Год назад
እግዚአብሔር ነዉ ፀጋ ያበዛልሽ።።።።።አዎ የእግዚአብሔር ፀጋ ያሥችላል ።
@kebebushteferi1080
@kebebushteferi1080 Год назад
በጣም ይገርማል አንድ አይነት ታሪክ ነው በኔም ህይወት የሆነው ደግሞ እህቴ ማስተዎል እኔም የስላሴ ሰፈር ልጅ ነኝ ከነቤተሰብ እንተዎወቃለን አንቺ ላታቂኝ ትችያለሽ ይህን ምስክርነት ወደ ሚዲያ ማምጣትሽ ብዙ አስተምረሻል ተባረኪ።
@bereketfekaduofficial3151
@bereketfekaduofficial3151 Год назад
ድንቅ ሴት ኮርቼብሻለው ትልቅ ትምህርት ነው ተባረኪ
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 Год назад
ጌታ ይርዳሽ !የሰማይ አምላክ ይባርክሽ!
@yewerkwohabeyene5925
@yewerkwohabeyene5925 6 месяцев назад
Geta abzto yibarkeshi bedrateshi bezu newo ayizoshi yesemayi amlak segawon selabezalshi semu yibarek. Anchi denk sewo neshi.
@tinatinu8009
@tinatinu8009 Год назад
እውነትም አስተዋይ አስልቅሰሽ ገደልሽኝ ጋዜጠኛዋ ግን ታናድጃለሽ የመዝናኛ ጥያቄ የምጠይቂ ነው የምትመስይው
@hemenshow4376
@hemenshow4376 Год назад
🙂🙂ዋናዉ አንቺ እንኳን ተማርሽበት የኔ ቆንጆ😘
@selamawittewelde7261
@selamawittewelde7261 Год назад
Ene rasie eyalku mn aynet nat matchel kehonech lemn lelila atyewewm lemohonu krstin nat ? Mknyatum esam raswa yegzabher qal maweq alebat.lemteyq ekan.
@jerrymeles9321
@jerrymeles9321 Год назад
I feel you, and learned a lot from your life experience...you are a hero
@muluayele8381
@muluayele8381 Год назад
ሰምቼ መጨረስ አቃተኝ አሳዘንሽኝም እስደሰትሽኝም ድንቅ ሴት ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ዕድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እንደ አንቺ አይነት አስተዋይና ታማኝ አገልጋዮች ቢበዙ ምድራችን እንዲህ ባልሆነች እሱ ጎዳና እንዳይወጣ ሸክምን የምትችለዋን አስተዋይን ሰጠው ድንቅ ሴት ቃላት የለኝም
@hanaboqale4617
@hanaboqale4617 Год назад
በእውነት በጣም ቻይ እና አስተዋይ ሴት ነሽ ጌታ ይባርክሽ
@ggbh7225
@ggbh7225 Год назад
እግዚሐብሔር ይባርክ እደሜ ይስጥሽ ለልጆችሽ ጥሩ ዘውድ ነሽ ጀግና
@rahelnegasie7937
@rahelnegasie7937 Год назад
ጌታ ሆይ ተመስገን ለዚች ድቅ እናት ስላበዛህላት ፀጋ ።
@user-oj6nr4on5s
@user-oj6nr4on5s Год назад
ተባረክ ዘመንሽ ይባረክ
@abebahailechere9183
@abebahailechere9183 Год назад
እህት ማስተዋል ጌታ የረዳሽ እህት ነሽ
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 Год назад
አቤት የእግዚአብሔር ፀጋ ይገርማል ስታገለግይ ይሄንን ሁሉ ነገር የተሸከምሽ አትመስይም ጌታ ይባርክሽ እንደ እምነትሽ ባለቤትሽ ተፈውሶ ለምስጋና ለመቆም ያብቃሽ !
@genetmohemmdemohemde7703
@genetmohemmdemohemde7703 Год назад
ዋው እንዴት ድቅ ሴት ነሺ በጣም ይገርማል ካንቺ ብዙ ተምራለው 😭😭😭🙏
@begrateful5112
@begrateful5112 Год назад
,እባካችሁ የዚህችን ጀግና አገልጋይ ስልክ ቁጥር ስጡን። የአቅማችንን ማገዝ እንፈልጋለን።
@zewdituzelleke4804
@zewdituzelleke4804 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክዎት እንርዳ የሚል የለም ወይ? እያልኩ ነበር ይህንን ከሰማን በኋላስ ዝም ማለት ለህሊና ይከብዳል። የባንክ ቁጥሯን ላኩልን።
@hemenshow4376
@hemenshow4376 Год назад
በክፍል ሁለት እንለቃለን
@atadesse3622
@atadesse3622 Год назад
አይዞሽ አስተዋይ አንቺ የሚታልፍበት መንገድ ይህ ከሆነ ፀጋውን ያብዛልሽ
@hannaw.7205
@hannaw.7205 Год назад
ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋው ከቀይ እንቁ እጅግ ይ ይበልጣል የባልዋ ልብ ይታ መንባታል. ምስል 31:10 እህቴ ህይወትሽ እንደ እግዚአብሔር ቃል ብርቱ ሰልፍን ያሸነፍሽ የዘህ ዘመን ምሳሌ ነሽ ጌታ እየሱስ ጸጋውን ያብዛልሽ።
@asnakechyemane192
@asnakechyemane192 Год назад
በመከራ ከተፈተነ ሕይወት የወጣው ታላቅ ነገር ነው
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p Год назад
ጌታ የረዳሽ ሴት ነሽ በጣም ከባድ ነው ጌታ መልካም አባት ነው እግዚአብሔር ከቅኖች ጋር ቅን ነው
@almazfentaw-2023
@almazfentaw-2023 Год назад
እንደስምሽ አስተዋይ ብዙ ተማርኩበት ጀግና ነሽ ብሩክ ሁኝልኝ ሌላ መራራት የሚለውን ንግግርሽን ሥሰማ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም
@kasshuntekele2232
@kasshuntekele2232 Год назад
አንዳንዴ ቃላት የተሰማንን ነገር ለመግለፅ አቅም ያንሳቸዋል በጌታ እህቴ የሆንሽ ማስተዋል ለብዙ ባለትዳሮች ልናስተውል የሚገባንን እየከፈልሽ ያለውን ትልቅ መስዋትነት ሰማን በጣም ይገርማል ከጌታ ዘንድ ትልቅ ሽልማት ይጠብቅሻል ለሰማነው ግን ማስተዋል ይሁንልን
@mihiretendeshaw6649
@mihiretendeshaw6649 Год назад
የተባረክሽ የተወደድሽ አስተዋይ የእግዚያብሔር ሴት ስምን መልአክ ያወጣዋል ይባል የለ እንደስምሽ አስተዋይ ብዙ አስተማርሽኝ አንድ ነገር ልንገርሽ ከጌታ ጋር የሚኖር በወንዝ ዳር እንደተተከለ ሁሌም እንደሚያፈራ ዛፍ ልምልም እንዳልሽ ነሽ ተባረኪ
@diborabubaali1931
@diborabubaali1931 Год назад
Woww kebr le Getoch Geta yehun!!!!ye E/r set!!! ke Enante mesikirenet buzu neger Temirewalew!! batem tekeminew!! hullachum simut!!❤️❤️👍 beteley ye E/r Kidusen❤️❤️ ahunim ye Samey Amlak abzeto ehenen tsaga be etif yebzelechuh!!! Tiderechuh ye Misele Tider yehunilechuh!!! Wedddd❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@GEDION_x238
@GEDION_x238 Год назад
መስቱዬ በጣም የምትደነቂ ሴት ነሽ የምታወሪው ሁሉ ያማል አንቼ ግን ፀጋው የበዛልሽ እህት ነሽ ምን እደምልሽ አላውቅም ተባረኪልኝ
@getahunmenayehu5884
@getahunmenayehu5884 Год назад
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ። የአንድ ሰዉ ዘመን አስቀጥለሻል። ይህን ዉለታሽን ይረሳ ዘንድ ጌታ አምላክሽ አመፀኛ አይደለም። ለብዙ ሰቶች ምሳሌ ነሽ'።
@nebunebuwelday5450
@nebunebuwelday5450 Год назад
የኔ እህት ጀግና እውነት ኣንቺ የተቀባሽ ነሽ ሌላ ቃላት የለኝም።ባንቺ ምስክርነት እኔ በጣም ተምሬያለው ስንፍናዬ ነው ግልጥ ኣድርጎ ያሳየኝ ።ኣንቺ ሀያል ብርቱ ኣገልጋይ ተባረኪ።
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 Год назад
ምን አይነት ጀግናነሸ እግዚያብሔር ይማርልሸ ታሪክሸን ይቀይር መታደልነው በእውነት
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
በጣም አስተዋይ ሰው ነሽ ቀጣይ ክፍልን እንጠብቃለን
@zezugeber2025
@zezugeber2025 Год назад
አንቺ የተባረክሽ ድንቅ ሴት ነሽ የጌታ እየሱስ ፀጋ የበዛልሽ
@dawitgetachew6367
@dawitgetachew6367 Год назад
Thank you GOD
@MS-mb1cl
@MS-mb1cl Год назад
እሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ። እግዚአብሔር እንዴት ቢተማመንንብሽ ነው ይህን ሰው ላንቺ የስጠው፣? አንቺም አምላክሽን አላሳፈርሽውም። ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። ልጆችሽ የሚኮሩብሽ የተባረክሽ ሴት ነሽ ጌታ ዘምንሽን ይባርክ ። በጸሎትሽ ደግሞም ዛሬ በምስክርነትሽ እጅግ ተባርከናል።
@tigabujalla3306
@tigabujalla3306 Год назад
የእግዚአብሔር ሴት ጌታ ዘመንሽን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ለብዙዎች ትምህርት የምሆን ሕይወት ሰላኖርሽ በእውናት ቃልን በታግበር ስለሰያሽ ጌታ ይባርክሽ።
@hamletlegesse7754
@hamletlegesse7754 Год назад
ማስተዋል በጣም የምውወድሽ የምናፍቅሽ እህቴ እ/ር ይባርክሽ ሌላ ቃላት ስለሌለኝ በፀሎትሽ እጅግ ከሚባረኩ ሴቶች አንዷ ነኝ ከምወድሽ በላይ ወደድኩሽ አብሬሽ አለቀስኩ ጌታ ደግሞ በብዙ ሰላምና ምህረት ይጎበኝሻል እ/ ባለዳ እይደለምና ብርክ በይልኝ የተባረክሽ ሴት ነሽ
@bereketzegeye2493
@bereketzegeye2493 Год назад
በእውነት እውነተኛ አግልጋይ ንሽ
@hiwihiwi6749
@hiwihiwi6749 Год назад
እምለውን አጣሁ ጌታ እኩዋን ለዚ ግዜ አደረሰሽ
@adanechmola4606
@adanechmola4606 Год назад
ዋዉ ሞገስሽ በእርግጥ ጌታ እየሱስ አብሮሽ አለ ተባረኪልኝ ስሙይባረክ ከፍይበል
@GenetAsefa-gg9rt
@GenetAsefa-gg9rt Год назад
አይዞሽ እግዚአብሄር ኤልሻዳይ እና ታላቅ ነው፡፡ እርሱ አድስን ነገር አድርጎ እንደ ፊቃዱ ያስደንቅሽ!! ኤልሻዳዩ እግዚአብሄር ይካስሽ!!
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 Год назад
እውነትም አስተዋይ!
@ethioarbicfood8891
@ethioarbicfood8891 Год назад
ሰሊ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርች
@masreshamalore6312
@masreshamalore6312 Год назад
እህቴ ማስተዋል ባንች ህመም ውስጥ የብዙዎች ጒዳ የተፈወሰ እንደሆነ አመንኩ ጌታ ይባርክሽ።
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 9 месяцев назад
Egizabeher melkam new ✝️
@abrahamsolomonofficial6038
@abrahamsolomonofficial6038 Год назад
Momy እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርክ ድንቅ አዕምሮ ጌታ አድሎሻል ቀር ዘመንሽን እግዚአብሔር ያስደሰትሽ ❤🙏❤
@zelekedunoro8546
@zelekedunoro8546 Год назад
ትልቅ ሴት የሰቶች ሞደል
@tizuselam9944
@tizuselam9944 Год назад
Jegina nesh tebareki
@axeykidist7522
@axeykidist7522 Год назад
yemiegerm new ebarekiey eni alchelm akemem yeleyem uuuuuu begeta sem
@ednasamuel3941
@ednasamuel3941 Год назад
አባቴ የዚህ በሽታ ታማሚ ነበር በጣም ዋጋ ያስከፍላል በጣም ብሩቱ ጀግና ሴት ነሽ
@hywetengida4215
@hywetengida4215 Год назад
Truly Asteway!!
@emuye10
@emuye10 Год назад
Egziabher Abrtetoshal denk set, be ewenet Geta yebarek, mekneyatum lezare lay leteweld banchi bezu yemiyasekerew neger ale,Egziabher kezih bohala degmo belejocheshem ye kasa zemnen yadregelesh 🥰❤🙏
@emuye10
@emuye10 Год назад
TSEGAW AHUNEM YECHEMERELESH
@rahbotkone7498
@rahbotkone7498 Год назад
Geta yebareksh
@Mom2023new
@Mom2023new Год назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ የምትሰራበት ዘመን ነው አለኝና ጌታ ለኢየሩሳሌም ያለቀሰላትን አስታወሰኝ፣ ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።አአ
@fevenwelde9286
@fevenwelde9286 Год назад
Wow.
@smoothierain6355
@smoothierain6355 Год назад
You are a great woman God bless you more
@asratalemayehu9026
@asratalemayehu9026 Год назад
Astewyeye Anchi birtu Yestlot set ewnetim kegeta Stegan yetekebelsh endehonse yetayal!! Yetamenshiw geta ahunim stegawin yabzalish , Mistinet Adera new . Aderawin yesetesh geta eskimeta dires aderashin bemigeba lemewetat geta yabertash !!
@mehritlove5066
@mehritlove5066 Год назад
አቤት እምነት እና ጥንከሬሽ እግዚአብሔር ይበዛልሽ ፀጋ ይብዘልሽ
@liyatesso2096
@liyatesso2096 Год назад
እህቴ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋዉንም ያብዛልሽ
Далее
ስለ ኢትዮጵያ // About ETHIOPIA
10:00
Просмотров 2,2 тыс.
7 Days Stranded In A Cave
17:59
Просмотров 37 млн