Тёмный

አስገራሚ እና አስደንጋጭ ለዶ/ር ወዳጄነህ የተላከ ሚስጥራዊ መልዕክት ከአባ ዘወንጌል | Aba Zewengel tinbit 

Gebeta iNfo ገበታ መረጃ
Подписаться 29 тыс.
Просмотров 76 тыс.
50% 1

Follow us on Telegram @Gebetainfo
ገበታ መረጃ ወቅታዊ መረጃን ያደርሳል፡፡
Ethiopia | Ethiopian | Abiy Ahmed | Ethiopia news | Amharic | Ethiopian news | tigray | mekelle | tigray news | esat | Ethiopian news ebc | Ethiopian news reporter | zena tube | zehabesha | donkey tube | EBS | Seifu on ebs | Ethiopia news today
ስለ ሀገር ዝም አንልም፤
ያወቅነውን እናሳዉቃለን፣
መረጃ የስኬት መነሻ ነው!!
Gebeta Info brings Arts, Daily News, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Technology, Arts and entertainment Social Issue and Ethiopian News, Information, and updates.
ሰብስክራይብ አድርጉ ሰብስክራይብ ማድረግ አያስከፍልም
😄Please write a comment, share, and like the video.
▼ ▽ FOLLOW ME
Facebook page / gebetainfo
🌈 Instagram: / abelbeen1
😊📘 Facebook: / gebetainfo
#Gebeta_INfo #Abelbeen

Опубликовано:

 

14 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 69   
@asrat7146
@asrat7146 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን ፀሎት ምልጃቸዉ አይለየን +++ እዉነት ያናገረህ መንፈስ ቅዱስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወዳጄ
@honeytube914
@honeytube914 3 года назад
የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሔር የባረከህ ሰው ነክ በአሁኑ ሰአት ሳይንስ ፍልስፍና በነገሰበት ሰአት የአባቶች ቃልን ቀድመው የተናገሩት አምነክ ምስክርነት ማለት ነው በአደባባይ ወጥተክ እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ስለነገርም እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ቸርነቱ ፈጣሪያች አገራችን ኢትዮጵያ ህዝቦች ከመጣብን መከራ ይሰውረን አሜን 💚💛❤️🙏
@tihutshow633
@tihutshow633 3 года назад
Dr ወዳጄነክ በጣም የምወደው ሰው በተለይ የሚናገረውን ነገር በሙሉ ይመቸኛል ትልቅ ሰው ክበርልኝ
@ጌጤነሽነኝ
@ጌጤነሽነኝ 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እናመስግናለን
@Kdisttube
@Kdisttube 3 года назад
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ሀገራችን ህዝባችን ይጠብቅልን አዲሱ አመት የሰላም የጤና ያድርግልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
እግዚአብሔርሆይ፣ለንሰሃያብቃኝ፣አምላኬ፣
@yirgazinabe4792
@yirgazinabe4792 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@tgtgtube5346
@tgtgtube5346 3 года назад
እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ህዝባችን ይጠብቅልን አዲሱ አመት የስላም የጤና ያድርግልን የመቻችል ያርግልን
@meseretbegashaw7479
@meseretbegashaw7479 2 года назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 3 года назад
እውነት አሁን ያለንበት በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር መልካሙን ሰላሙን ዘመን ይስጠን
@rahmamohemmed6664
@rahmamohemmed6664 3 года назад
ዋውውው ጡሩ ፍትፍታ ነው በርታ ላይክ
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 2 года назад
አሜን ይሁንልን
@addismersha2904
@addismersha2904 3 года назад
እውነት ነው እኛም ግራ ገባን ዘንድሮስ ፈጣሪ በቃ ይበለን ጌታሆይ አስብን በቸርነትህ ጌታሆይ ልቦናስጥን ዘንድሮስ በቃህ በለን
@meazitube269
@meazitube269 3 года назад
እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ይጠብቅልን መጪው አዲስ አመት የሰላም የፍቅር የብልፅገና ያድርግልን
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 3 года назад
ሠላም ፍቅር ለ Ethiopia
@tigisttube5648
@tigisttube5648 3 года назад
ወዳጂየ እይታህ ይገርመኛል አስተዋይነ ትህ ይገርመኛል።እናመስግ ናለን
@dhibbaawaaqturaa21
@dhibbaawaaqturaa21 3 года назад
Jabdhuu waqayoo si yaa😍😍😍 gagaruu❤❤
@yordanosmoges136
@yordanosmoges136 2 года назад
Igziabher yihunen
@ውዳሴTube
@ውዳሴTube 3 года назад
ግሩም እውነት ነው ማንም ሸሽቶ አያመልጥም አሜን በእውነት እግዚአብሔር ያሳጥርልን እውነት ነው ሀገራችን ሰላም ትሆናለች እናምናለን እንደጨለመ አይቀርም ብርሃን ይወጣል ሰላሟን ያብዛልን አሜን ።
@yeshiimseganaw1736
@yeshiimseganaw1736 3 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት እዉነት በጣም ከባድ ነዉ በዉነት በጣም ከባድ ነዉ ሀገራችን ላይ የሚገረገዉ ያለዉ በጣም ፈተና ነዉ
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 года назад
ዶ/ር ብርክ በልልለን🙏💞 መሀሪው ይቅር ባዬ አምላካችን ያጣነውን ሰላም ይመልስልን 🙏💐❤
@haymitube345
@haymitube345 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያን በምህርቱ ይጎብኝልን!
@hanichotube
@hanichotube 3 года назад
ዶ/ርወዳጄነህ በጣም አሪፍ መልክቶችን ሁሌም የሚያስተላልፍ ምርት እና እንክራዳዱን አብጥሮ በመለዬት ነው የሚገርም ትግርት ነው ግን የተባለው ሁሉ ተፍጸመ አባዘወንጌልም አርፍ ኢትዮ ሰላም ያድርግል
@Imantube4
@Imantube4 3 года назад
Salem lee Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@edutube3601
@edutube3601 3 года назад
በርታ በጣም ጨሪፍ
@TigistTube
@TigistTube 3 года назад
በጣም የሚገርም ንግግር ነው ልብ ብለን ልንሰማው ይገባል እናመሰግናለን
@tsehaytube
@tsehaytube 3 года назад
ጥሩ ነው ላስተዋለው ሰው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላሟን ያብዛልን ፍቅር አንድነትን ያብዛልን
@weynitube440
@weynitube440 3 года назад
ሰላም እዴት ነሽልኝ ማማዬ ምርጥ ሰው ነው ስወደው እኔም እግዚአብሔር እድሜክን ያርዝምልኝ አሜን ኑርልኝ ግሩም ንግግር ነው ሚናገረው
@በጸሎትዪቱብ
@በጸሎትዪቱብ 3 года назад
እውነት ነው አባቶቻችን የተናገሩት ሁሉ እየተፈፀመ ነው ለንሰሀ ሞት ያብቃን
@hinayatube9731
@hinayatube9731 3 года назад
ሰላን ለዚህ ቤት ይሁን ሰላም ለሀገራችኝ
@Imantube4
@Imantube4 3 года назад
Ammiii Ammiiii Ammiiiiin🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 Iwantii baxam dase
@ETHIO25
@ETHIO25 3 года назад
አው እውነት ነው አሁን ያለንበት ጊዜ በጣም ያስከፋል ፈጣሪ አምላክ ሰላሙን ጊዜ ሰላምን ዘመን ያምጣልን
@እሮዚና
@እሮዚና 3 года назад
አቤላዬ የኔ ጀግና በረታልኝ ሁሌም ስለምታደርሰን ጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን
@gebetainfo
@gebetainfo 3 года назад
አመሰግናለሁ ሮዚና
@መቅዲሸዋቲዩብ
@መቅዲሸዋቲዩብ 3 года назад
እግዚአብሔር እንደ በደላችን አያድርግብን እንጂ እኛ እየተነገርን የምንሰማ አደለንም ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥህ ከሁሉም የፈጠረ ይቀድማል
@Simen1221
@Simen1221 2 года назад
እናያለን እግዚአብሔር ያድርሰን
@firetube9265
@firetube9265 3 года назад
አወ ተስፋ አንቆርጥም ኢትዮጵያ ሀገራችን ከፍታ ይጠብቃታል ከፍት ለዛ ነው ፈተና ምበዛባት ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ሀገሬ 💚💛❤🥰🥰
@menatube7519
@menatube7519 3 года назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እወነት ነው አሁን ያለንበት ጊዜ በጣም ከባድ ነው ብቻ አምላክ ይሆነን
@እሙአብረሀምዩቱብ
@እሙአብረሀምዩቱብ 2 года назад
እንደማመር በቅንነት ውደ
@fkrrr5356
@fkrrr5356 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እደኛ በደል ሳይሆን እደሱ ቸርነት ይማረን
@fkrrr5356
@fkrrr5356 2 года назад
ሁሉም ያልፋል ጥላት አፉን ይዘጋል ሀገሬ ትልቅ ነበረች ነችም ትሆናለችም
@mimitube1977
@mimitube1977 3 года назад
ፈጣሪ ኢትዮጳያን ፈጣሪ ይጠብልን 🇪🇹❤🇪🇹🙏
@martacountrysidemarta2590
@martacountrysidemarta2590 2 года назад
🙏🙏🙏
@hiwotetube7957
@hiwotetube7957 3 года назад
ዶላር ወዳነክ እዉናት ካመነጋር መቼም የመትቆጦብ የሀገሬ ምርጥ ሰዉ
@Ethiolover100
@Ethiolover100 2 года назад
ተመስገን በኢትዮጵያ ተስፋ ቆርጬ ነበር ልቤን በተስፋ ሞላኸው
@gebetainfo
@gebetainfo 2 года назад
መቼም በኢትዮጵያ ተስፋ አንቆርጥም!
@tesfanesh.woldmiram4628
@tesfanesh.woldmiram4628 2 года назад
ዱክቴሪ፣ወዳጂነህ፣ፀዲቃን፣የሰማይታት፣የኦሪቶዱክሲ፣ሲለምታከቢ፣በጣም፣አዲናቅህ፣ነኝ፣ኢዲሜ፣ይሰጥክ፣ፈጣሪ♥♥♥♥♥♥♥♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹አምላክ፣ኢትዩጰያንና፣መሪዋ፣ፈጣሪ፣ይጤቤቅ፣አደራዉ።
@binyamasefa3520
@binyamasefa3520 2 года назад
ደኩተር ወዳጆ ልክ ነህ በጣም እኔም አቃለው አረፉ የተባሉበት ቀን አቃለው ግን አተ በጣም ምርጥ ኢትዮያውይ ነሕ አተ ጥሩ መሆንሕን የምነግር ተግራይ ሄደው ደኩተር አቢይ ንሰሀ ይግቡ የሚል ነገር ነበረህ ግን አኩሱም ፅይወን ነው ያልከው ግን አድነገር አለኚ እኔም
@elafnur5129
@elafnur5129 3 года назад
ehite berche 🥰🥰🌻
@yohannesgeday5348
@yohannesgeday5348 2 года назад
ይሰወራሉ ሳይሆን ይከወናሉ (ይሰበሰባሉ)ነው ትክክለኛው አባባል
@bethanyafeleke2087
@bethanyafeleke2087 Год назад
ዶክተር ወዳጄነህ ላንተምን ቆጨኝ መስለህ ይህመልክት ሲመጣልህ ሄደህ አለመባርክክ እኒ ቆጭኝ
@truyeetube2883
@truyeetube2883 3 года назад
ንግግሮቹ ልዩ ናቸው የእውነት ኤግዚስቱ ወዴት ነው ታወጡናላችሁ ወይ ? መጪው አመት ሀገራችን ሰላም አንድነት ፍቅር ያድልልን በአባቶቻችን የተነገረው ትዕቢት እየተፈፀመ ነው ብቻ ለንስሀ ሞት ያብቃን
@RUTH-B21
@RUTH-B21 3 года назад
Yetem atmaltum wow
@tsehayhosana2512
@tsehayhosana2512 3 года назад
Egezabher Ethiopian yixabiqi
@destagessess5928
@destagessess5928 Год назад
ምርጠ የእትዮፕያ ልጅ
@zeghionofficial
@zeghionofficial 3 года назад
ምጡቅ አእምሮ ከተቸራቸው መካከል …
@mesayalemayehu996
@mesayalemayehu996 2 года назад
Dr abyen mertenal kesu lela anfelgem betley endante aynet asmesay sowoch anfelgem.
@solomonbegena5271
@solomonbegena5271 2 года назад
ደ/ር ንግግርህ የማይጠገብ ተሰፋ የተሞላበት ነው ። ኢትዮጵያ ለመኖር ቢዛ ይጠየቃል ኧረ ፅድቁ ቀርቶ በቅጡ በኮነነኝ ነው የሚባለው ።ልጆቿን ባለስለቀሰች ደማቸው ባልፈሰሰ ። ግን ምኞት አይከለክልም ማለፊያ እይታ ነው
@zeryakoberkihun2543
@zeryakoberkihun2543 2 года назад
Dr wdajenh mnm atakm ant sejmer reformationen metamn Denzel eko nh
@Kiyaso12
@Kiyaso12 2 года назад
Misikirnathin adnkewalaw
@enanutekle2203
@enanutekle2203 Год назад
ዶክተር ወዳጀነህ የተከበርክ ነህና እግዚአብሔር ያክብርህ በንግግርህ በጣም እማረካለሁ ። ያወቅሁህ ቅርብ ጊዜ ነዉ ምነዉ ትንሸ ትንሽ ብታካፍለን ሚሰትህ ካንተጋር መፋታቷ በጣም ይገርመኛል፣ ከእዉቀቱ በላይ አለመደበቁ ማንኛዉን ነገር ግልጽ ነዉ አዬ ቀረብሽ እንዲህ ያለ ወንድ ወንዱ ሁላ ዉሸታም ሽርሙጣ ነዉ ምክናቴ ብዙ ነዉ። በእኔ አቅም የምመክርህ በተሎ አግባ ልጆችህ ሲጎረምሱ ዞር ብለው አያዮህም በራሰህ ላይ ብዙ ምክኒያት አታምጣ። መልሱን እጠብቃለሁ፣
@freb758
@freb758 Год назад
2015...it's happening...
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Год назад
Aba zewengel le pentay negeruuu??? Ha ha ha….
@keniantamru2309
@keniantamru2309 Год назад
We lose hope be geza agarachin.
@scmedia9070
@scmedia9070 2 года назад
yete wedete gen endete lemene lemane
@yemisrachyitbarek8568
@yemisrachyitbarek8568 2 года назад
ሁሉም ይሞታል አረ ዝም ብላችሁ ስራችሁን ስሩ፡፡፡
@-Godisreal
@-Godisreal 2 года назад
menafke
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 2 года назад
አንተ እና ሚስትህ ከተለያያችሁበት ጊዜ ጀምሮ #ምላሳችሁ እረዝሟል!! ወሬ ወሬ ወሬ አደነቆራችሁን እኮ 😠 ድሮ እኮ ማንም #የሚቀናባችሁ ዝምተኛ ነበራችሁ። > እሷ #አሲድ አንተ #ቤዝ እንደድሮው ተዋህዳችሁ #ጨው ሆናችሁ ጣፍጡን። አለዚያ ጨጓራችንን አልተረፈም !!
Далее
Outsmarted 😂
00:20
Просмотров 2 млн