Тёмный
No video :(

አስገራሚ የ ታገቢኛለሽ ጥያቄ 

Dani and Tsge Royal
Подписаться 307 тыс.
Просмотров 409 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 399   
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 года назад
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያልታነበ ደስታ እና በረከት ቤታችሁ ዉስጥ ይግባ
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@gadiesbirhanuu7072
@gadiesbirhanuu7072 3 года назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@selamtube-vr8sz
@selamtube-vr8sz 3 года назад
ኣሜን
@lishanseme8948
@lishanseme8948 3 года назад
አአሜን አሜን አሜን
@yalfal5087
@yalfal5087 3 года назад
አሜን
@zahrasozan2723
@zahrasozan2723 3 года назад
እኔ ደሞ ሰፍ ብዬ ዳኒና ፅጌ መስላቹኝ ምትጋቡት😊😊ስታምሩ አይለያቹ 😍
@tigisttube5648
@tigisttube5648 3 года назад
እህቶቸ እኔጋም ብቅበሉ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 года назад
የምር ፅጌ እና ዳኒ ይጋቡ የሚል
@tigisttube5648
@tigisttube5648 3 года назад
እህቴ እኔጋምብቅበይ
@tigizabudab1123
@tigizabudab1123 2 года назад
እኔ
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 года назад
ምነው ባልጠፋ. ሲት. እቺን. ፍርስ. ድሞ
@medidody9611
@medidody9611 2 года назад
Abo dani yehone ken ewenet barekew
@aderawworkumersha5042
@aderawworkumersha5042 2 года назад
እኔም
@LoveHub
@LoveHub 3 года назад
👆👆👆የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ አሜን በሉ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@user-rb3cq8fo3o
@user-rb3cq8fo3o 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tlmezaeethiopia2986
@tlmezaeethiopia2986 3 года назад
Beautiful
@arabtowers7924
@arabtowers7924 3 года назад
አሜን
@celltexh9028
@celltexh9028 3 года назад
@@nlegmskts9007 ደደደደደደደ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 года назад
ለሙስሊም እምነት ተከታዮች እንኳን አደርሰን ለተከበርዉ ለሸህረመዳን የሰላም የጤና የፍቅር ይሁንልን
@tigisttube5648
@tigisttube5648 3 года назад
እህቴ ከተመቸሽ እኔጋም ብቅበይ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 года назад
@@tigisttube5648 እሺ ቲጂየ
@ambarugidi437
@ambarugidi437 3 года назад
Amniiii amnii
@user-sw1ok5oc1m
@user-sw1ok5oc1m 2 года назад
አሚንንን
@እስላም236
@እስላም236 2 года назад
እሚን
@user-qp4pz5gq9c
@user-qp4pz5gq9c 2 года назад
ተው ተው ዱቄት አትጠቀሙ እንደው እኮ በተፈጥሮ ውብ ናችሁ ስታምሩ ጠይሞች❤ ሀበሾቹ💚💛❤
@hayat7257
@hayat7257 2 года назад
ጽጌ የምትባይው አለባበስሽን አስተካክይ። ቢያንስ ለወንዶች አስቡ ፈጣሪንስ መቼም አትፈሩ አላህዬ መጨረሻየን አሳምርልኝ በሰወችም ከምፈተን ለሰወችም ፈተና ከመሆን በእዝነትህ ጠብቀኝ። ሲቀጥል ረጋ ያልሽ ሴት ሁኝ።
@mihretmihret2285
@mihretmihret2285 3 года назад
ሰላም ሰላም እንደት ናችሁ እነዚህ ልጆች ቢጋቡ የምትሉ የምር ልታደርግላት መስሎኚ ደስ ብሎኚ ነበር የናተንም እንጠብቃለን
@tigisttube5648
@tigisttube5648 3 года назад
እህቴ ደምርኝ
@user-rc2yr4un4j
@user-rc2yr4un4j 3 года назад
ፅጌ የኒ ቆንጆ አለባበስሽን አሳምረሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔ ይጨምርላችሁ
@TV-ev7oz
@TV-ev7oz 3 года назад
ማነው በጉጉት የጠበቀው እደኔ😘😘
@hermibeseltan5061
@hermibeseltan5061 2 года назад
እኔ
@EmaniJeaml
@EmaniJeaml 3 года назад
ዋው በጣም ያምራሉ አውንስ የናፈቀኝ የናንተ እንዲህ እንደሚሆን ነው የናፈቀኝ በቃ እኔም ላገባ ልወስን ነው መሰለኝ
@sintealemu866
@sintealemu866 3 года назад
ኧረ ምርቃቱ እንደ ዝናብ አዘነቡት ጎበዞች ናቹ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ እግዚአብሔር ኢትዮጵያና ህዝቦችዋን ይባርክ
@gelilove540
@gelilove540 3 года назад
በጣም ስጠብቅ ነበር በጣም ደስ ይላል ተመችታችውኛል በጣም ታምራላቹ ሁላችም ፅጌ እና ዳኒ በጣም ነው የምታምሩት እንወዳችዋለን
@astertalahon6375
@astertalahon6375 2 года назад
ዋው ደስ ስትሉ መጀመርያ ለይ ዳኒ ለፅጌ የሚያረግላት መስሎኝ ነበር ፈጣሪ ፍቅራችውን ያብዘው
@user-rc2yr4un4j
@user-rc2yr4un4j 3 года назад
ዋውውው ስታሙሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 года назад
ፅጌ ወፈረች አይኔነው?ትላንት በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሠዓት ይከበር ታምራላቹሕ ያብርሐምየሳራብለናል ውለዱክበዱብለናል
@user-rc2yr4un4j
@user-rc2yr4un4j 3 года назад
የኒ ቆንጆዋች ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@mphonetastic755
@mphonetastic755 3 года назад
ካስረገዙ በኋላ ታገቢኛለሽ ካካካካ እቢ ብትል የታባቷ ልትገባ ነው
@asmareshendalw2777
@asmareshendalw2777 3 года назад
😄😄😄😄😄
@oneloveethiopia3071
@oneloveethiopia3071 3 года назад
እኔ ደሞ የናተ መስሎኚ ሠፍ ማለቴ ሢቀጥል አሪፍ ፕሮግራም ነው እኮን ደስ አላችሁ አሳሪው እና ታሳሪዋ
@user-xf2yp8gi2n
@user-xf2yp8gi2n 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዘመናቹህን ይባርክ ፈጣሪ
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 3 года назад
ሰላም ምርጦች መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
@Ethio9180
@Ethio9180 Год назад
❤❤❤ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ
@user-ps1es9le3g
@user-ps1es9le3g 2 года назад
እኔ ሚገርመኝ ሰው ቀለበት ሲያደርግ ሳይ የኔ የደም ብዛት ሚጨምረው ነገር ለኔ ሚደረግልኝ ነውኮ ሚመስል ቆሜ የማርጀቴ ነገር አሳብ ሆኖብኛል በቃ አይኔን ባይኔ እማየው በመስታወት ብቻ ሆኖ ቀረ ማለት ነው🤔 መልካም የቀለበት ፕሮግራም ይሁንላችሁ እነዳኒ ቤስት ፍሬዶች
@addgtffgdv3805
@addgtffgdv3805 3 года назад
ፈጣሪ ፍቅራችውን ያብዛላቹ ❤❤❤❤❤❤
@banchu3147
@banchu3147 3 года назад
መልካም ትዳር ያርግላችሁ እግዚአብሄር ያላገባችሁም ካገር ሰላም ጋር አግቡ
@muzelyashefahasen9015
@muzelyashefahasen9015 3 года назад
አሚን እህት
@rahelyegeta1371
@rahelyegeta1371 3 года назад
Wowwww
@mmcellmmcelll4368
@mmcellmmcelll4368 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እናት
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 года назад
ዳኒ እና ጽጌ እኮ እህትና ወንድም ናቸው ይጋቡ የምትሉ ትገርማላቹህ ለዩቱዩብ ተብሎ የሚሰራ ድራማ ነው ግን ትችሉበታላቹህ በርቱ ዳኒና ጽጌ❤❤❤❤❤🍀🍀🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌿❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌸🌸🌺🌺🌺🌺
@aseaswab5352
@aseaswab5352 3 года назад
ልጅቷ ትንሽ ወፍራም ናት ግን ውብ ናቸው ዋውውውው
@mesimesi7783
@mesimesi7783 3 года назад
እርጉዝ ናት እዴ😯
@seni194
@seni194 3 года назад
ፅጌ ግን ደስ ነው የምትይኝ ቅብጥ ያልሽ
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 года назад
ወዶ ሣይሆን በግዱም ቢሆን ያገባታምክንያቱም ነብሠጡር ናት ደሥ ይላል
@saharhawi6978
@saharhawi6978 3 года назад
ሲያደርጉ ነበርሽ እንዴ ማርገዟን በምን አወቅሽ ቦርጯ ቢሆንሳ
@almuhaba2091
@almuhaba2091 2 года назад
ኧረ ተጋቡ ማሻ አላህ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ
@seidaali7993
@seidaali7993 2 года назад
ሁለታቹህ አትልያዩ በጣም ነው የምታምሩት😍😍😍😘😘😘
@user-rx6cn4ze4h
@user-rx6cn4ze4h Год назад
እኔደሞ እንዴት ደስ እንዳለኝ ነበር የዳኒና የፅጌ መስሎኝ እባካችሁ ለኛ ስትሉ ♥️🔥♥️አድርጉ
@dheh984
@dheh984 3 года назад
በጣም ያምራል😘😘😘😘😘😘😘
@selamyedengllge2336
@selamyedengllge2336 3 года назад
እንኳን ደስ ያላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ
@user-hs7lx8zw3m
@user-hs7lx8zw3m 3 года назад
ያረብ የኔ ዉዶች ሥታሥቀኑ 😘😘😍😍ፅጌና ዳኒ መጨረሻ የምትፋቀሩ መሥሎ ነበረ የሚታየኝ
@user-bz7yy1gw1g
@user-bz7yy1gw1g Год назад
ምረጠ ቸለጀ😅😅😅😅😅ክፍል1😂😂😂
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 года назад
እውነት ለመናገር ፍቅርና ዝናብ ምጥልበትን ቦታ አያውቅም አፈሰችው
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 года назад
ሀሀሀሀሀ
@fatimaa2958
@fatimaa2958 2 года назад
በጣም ወላሂ
@user-zc4py1si2k
@user-zc4py1si2k 3 года назад
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምከው ደስትላላችሁ
@hannaamare2534
@hannaamare2534 2 года назад
Aye Dani Faraw...Tsegen Yemselhe konjo Tebzabehalhe↩....Akebereh👈Beteyezate Yeshalehal.⬅️..Segetew Dani..😪😪
@addgtffgdv3805
@addgtffgdv3805 3 года назад
ዋው በጣም ነው የምታምሩት
@ssxdy4923
@ssxdy4923 2 года назад
ወይ ፅጌ የኔ ቀባጥ ደስ ስት ማር♥♥♥♥
@kidanemhretenate5023
@kidanemhretenate5023 3 года назад
አቦ ያጣፍጥላችሁ!!😙😙
@aeeazz6909
@aeeazz6909 3 года назад
ማነው ለፅጌ የመሰለው
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 3 года назад
ፅጌ ልብስሽ ሲያምር አንችም ታምሪያለሽ
@user-lc3gg5gz3l
@user-lc3gg5gz3l 3 года назад
አፈሰችው የምትሉ እጅ ወደለይ
@user-fh2ot5lb6y
@user-fh2ot5lb6y 3 года назад
አርግዛበት ነው
@user-zr1rh6lx4x
@user-zr1rh6lx4x 3 года назад
እሷም ቆንጆ ናት
@user-tc4dk6ce1v
@user-tc4dk6ce1v 3 года назад
ፅጌ ግን ደስ ስትል ውይ
@ESU05
@ESU05 3 года назад
ፈጣሪ መቻቻሉንና መከባበርን ያድለን ከችግር እና ከበሽታ ሀገረችንን ይጠብቅልን ሠላም፡ፍቅር እና ጤና ሀገራችንን ያድርገን ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ፡፡
@user-qg6uw7di9m
@user-qg6uw7di9m 3 года назад
ሹሀዳ ልጂቷን አስረግዞ ታገቢኚ አለሺይ😀😀😀😀😀😀😀😀😀ምን አይነትግዜላይነን ድሮ መጀመሪያተጋብተዉ ነዉ የሚያረግዙት አሁደሞአስረግዞዉይግዜአያመጣዉየለ
@maryammm4345
@maryammm4345 2 года назад
ግዜ ተገለብጦሽ ሆኖወል እኔ እንኩወን ኒከይ ሰየሰረኝ ለአስረግዘኝ አስሮልኛል ግን እነረደየስረግዘኝ ፈርቼ. በአከል አልተገነኛዉም ስደት ለይ ስለሆንን ነዉ
@kdestidagm9211
@kdestidagm9211 3 года назад
ዋውውውውው ጥሩ ነው ደኔ ብሮ በርታ እሽ ከቻልክ ብቅ ብለህ ቤቴን ጎብኝልኝ
@user-bf1dt4og7s
@user-bf1dt4og7s 3 года назад
እኔም መልካም ትዳር እዲሆንላችሁ ምኞቴ ነዉ ።እና ደሞ እናተስመቼ ነዉ እየጠብቅናችሁ ነዉ ሰዉ ብቻ ነዉ የምታጋቡ።
@yuoutube6448
@yuoutube6448 3 года назад
እንኳን በደና መጣች ጠፍታችዋል
@fasikabera9704
@fasikabera9704 2 года назад
መልካም ጋብቻ❤❤
@senayityeenatenafaki4051
@senayityeenatenafaki4051 3 года назад
ታምራላችሁ አይለያችሁ ጫጉላችሁ ዱባይ ከሆነማ የኔን ሸፍፍ በሻጣ አምጡልኝ 😂😂😂😂😂
@ahlutube8472
@ahlutube8472 3 года назад
😂😂😁
@Mimi-cv6vv
@Mimi-cv6vv 3 года назад
ባልና ሚስቶቹ ደርባቦች ናቸው አቅራቢዎቹ አንቀዠቀዣችሁት ሴቷ እንዲአይነት ነገር ስታቀርቢ ረጋ በይ
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 года назад
ዳኒ ለምን ፅጌን አግባት 😘
@emnetemnet8067
@emnetemnet8067 3 года назад
ፀግዬ ስወድሽ
@simonfikerselassie6504
@simonfikerselassie6504 3 года назад
ሳይሞቅ ፈላ ይላል ያገሬ ሰው
@jejibrilo9596
@jejibrilo9596 3 года назад
እንዳለ ጉዋደኛዬ የእውነት ደስ ብሎኛል
@nabeyahshekader5609
@nabeyahshekader5609 2 года назад
Btigabo Batme dasi ylali Ewenat Sitameru😍
@user-zz1ui4on1r
@user-zz1ui4on1r 3 года назад
ዩኒ ማኛው ና እማ ጉድ እይልኝ🤣🤣🤣🤣
@samrasamra9933
@samrasamra9933 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@godisgoodallthetime9059
@godisgoodallthetime9059 3 года назад
ማስታወቂያውን ሳይ ሁለታችሁ ምትጋቡ መስሎኝ subscribe አረኳችሁ ለወሬ ቸኩዬ😁
@seni194
@seni194 3 года назад
😅😅😅😅እኔ ደሞ ፕራክ መስሎኝ ነበር
@mdeenaadab4253
@mdeenaadab4253 3 года назад
ክክክ
@almasalmas4361
@almasalmas4361 3 года назад
Kkkkkkkkkkkk
@user-dp3jo9oo4n
@user-dp3jo9oo4n 3 года назад
እርጉዝነች
@uaeuae6642
@uaeuae6642 2 года назад
Inates machee naa yemitigabuu dani🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️💯👌
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 3 года назад
መልካም ትዳር
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 3 года назад
Congratulations 🎈🎉🍾🎊
@ambaselmedia3576
@ambaselmedia3576 3 года назад
ስታምሩ❤ ግጥም ፣ትረካ ፣አጫጭር ልብወለድ የምትወዱ ቤተሰቤ በመሆን አበረታቱኝ 😍ስለቅንነታችሁ አመሰግናለሁ 😘
@wacandaFunn
@wacandaFunn 3 года назад
እንደመር
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
@@wacandaFunn Damarekuesh Damerge Wede
@mmaza9878
@mmaza9878 2 года назад
ዳኒና ጽጌ በቅርቡ እጠብቃቹሃለዉ
@hannaamare2534
@hannaamare2534 2 года назад
Tsege ke Dani gara gze Atakatye⬅️ Anhi Tebzebtøsh...Dani Fara Segete new👈gezeshn Yeblewal...Asesebebet..👈
@user-zm3ho8iu3o
@user-zm3ho8iu3o 2 года назад
ማሻአላህበጣምታምራላችሁ
@fayzamohammed3179
@fayzamohammed3179 3 года назад
ማሻአላህመልካም ጋብቻይሁናለችሁ
@betitube12
@betitube12 3 года назад
ለውጥ እማ አለ ፅጊ ውፍርሽ ኦ መልካም ጋብቻ ጥንዶች አይለያችሁ
@user-rk9rh7rp5z
@user-rk9rh7rp5z 2 года назад
የኔ አዳም የት ነህ🙄🙄ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🙏❤❤❤❤❤❤
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 года назад
ፀጌ ዳኔ የናተነም እንጠብቃለን
@smeeraali6671
@smeeraali6671 2 года назад
Dani.ena Tga.kewetu.behala.betam.edeberal
@user-qp4pz5gq9c
@user-qp4pz5gq9c 2 года назад
አቤት አቤት ዱቄት የልጁን ሱፍ ቁቄት አደረገችው እኮ አየ ወንዶች ቻሉት አራገፈ ቢጨንቀው 😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏🙄🙄🙄🙄
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 года назад
አስረግሶ ነው እንዴ ቀለብት ሚያረግላት
@tekientertainment
@tekientertainment 2 года назад
ኤረ ዳኒ ና ፂጌ ተጋቡ እባካችሁ
@h.j8360
@h.j8360 3 года назад
አርግዛ ነው አይ ውርደት የዘንድሮ ልጆች ተው ሙድ አትያዙ። የዘመን ፍቅር ፎርጅት
@hayuhayu1868
@hayuhayu1868 2 года назад
ክክክክኮ
@Orange06909
@Orange06909 3 года назад
መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ ጥንዶቹ።
@tigisttube5648
@tigisttube5648 3 года назад
እኔጋም ገባበሉ
@ferwoiynyoutube7538
@ferwoiynyoutube7538 2 года назад
እኔም ለባሌ ቀለበት ላስርለት ነው
@hyme7165
@hyme7165 3 года назад
ያብረሀምና የሣራ ያርግላቹህ የናተሥ ተራ መቸነዉ ዳኒና ጺጌ
@namename2997
@namename2997 3 года назад
እርጉዝ ናት መሰል 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔👈
@adma2032
@adma2032 3 года назад
እኔ ከምጠላዉ ነገር ቢኖር የሴት ቅሌታምና የዉሸት አርቴፊሻል
@gelilazewde3269
@gelilazewde3269 3 года назад
Yesefere lji enqwan des alek melkam yetdar zemen
@marysineshaw9766
@marysineshaw9766 3 года назад
ዳኒና ፅጌ ምናለ ብትጋቡ ሁሌ ከምታጓጓን
@momenasaeed241
@momenasaeed241 3 года назад
ዳኒ የስራህን ይስጥህ እኔ ደሞ የናተ መስሎ ኝ ሰፍ ብየ ነበር መልካም ትዳር አይለያያችሁ ብያለሁ ባለ ቀለበቶች
@tigisttube5648
@tigisttube5648 3 года назад
እህቴ እኔንም ደምሪኝ
@milamalede2481
@milamalede2481 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏Amen
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 3 года назад
Wow btame DSE ylale
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 года назад
በቃ ተጋባችሁ ልበል🤔🤔
@wogenebeza7024
@wogenebeza7024 2 года назад
Wow wow
@klatebrhne2175
@klatebrhne2175 2 года назад
የኔ ማሮች ወለልውድድ ነው የማረጋቸው አዲሰ ዪትበር ነኝላይክ ሰብስክራይብ አድርግኝ
@user-sz3gy2sv9x
@user-sz3gy2sv9x 9 месяцев назад
ኣሜን
@do4024
@do4024 3 года назад
Wow wow 👍👍💕💞🌷✅
@abelb5604
@abelb5604 Год назад
ዳኒ የፅጌ ፎቶ መልሰው የበፍቱ አይነት ሁለታች ያለበት ፅጌ ስትኖር ጌጥኸ ናት
@kiyaghorayeb9354
@kiyaghorayeb9354 3 года назад
ዋው መካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@hiwetmerga4917
@hiwetmerga4917 2 года назад
Sege danin asamenesh yemr kalgebashu ateschiym yemr
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 3 года назад
እርጉዝነች እንዴ🙄😳😹
@sandraethoipia6466
@sandraethoipia6466 3 года назад
kkkkkk
@masratmasrat2564
@masratmasrat2564 2 года назад
አረ ጽጌ በስምአብ ረጋ በይ እስኪ መልካም ሴት ምሰለሽ ቅረቢ ለዳኒ ብለሽ እንካ።
@user-wx5wv5bj3z
@user-wx5wv5bj3z 2 года назад
የናተስመቸነው???😌😌😌😍😍😍ለተጋቡትመልካምትዳርብብያለሁ
Далее
ፅጌ ምሳ ጋበዘችኝ
15:30
Просмотров 228 тыс.
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21
Просмотров 1,8 млн
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
Просмотров 9 млн
New Dyna Skin is OP🥵🔥 | Brawl Stars
00:16
Просмотров 127 тыс.
🛑самое грустное видео
00:10
Просмотров 142 тыс.
በአዲስ አመት ምን ገጠመን ??
16:54
Просмотров 159 тыс.
ለዳኒ ፍቅረኛዬን አስተዋወኩት
8:38
ለ ፅጌ ስልክ ገዛውላት
19:09
Просмотров 148 тыс.
አዲስ ነገር አለን
11:49
Просмотров 176 тыс.
ለጀኔራል አዛዡ የተሰጠ መልስ !!
42:55
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21
Просмотров 1,8 млн