Тёмный

አስፋውና የአይሬ ፕሮግራም ትዝታዎቹ || Tadias Addis 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 71 тыс.
50% 1

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

15 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 170   
@hermibekele3859
@hermibekele3859 5 месяцев назад
በህይወቴ ልቤን በጣም ከሰበረኝ 💔ሀዘን ውስጥ መቼም የማልረሳው የሙዚቃ ሀያሲ"ኤልያስ መልካን"እና የጋዜጠኛ አስፋው መሸሻን ህልፈት ነው።🖤💔😭 ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብና አድናቂዎቹ!ለመላው ቤተሰቡና የስራ ባልደረቦቹ እንዲሁም ለልጁ ጃፒ! የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅኩ ከላይ ለጠቀስኩት ሁሉ መፅናናትን እመኛለሁ።አስፊቲ!💔😭ነፍስሔር!🙏ሔርሚ በቀለ ከኤልያስ መልካ አድናቂዎች!
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 5 месяцев назад
ሞት ሰዉ አጥቶ አስፍዉን ወሰደ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እኔ በእዉነት አንድ የቤተሰብ አካሌ የተለየኝ እስኪመስል ድረስ መፅናናት አልቻልኩም አንተ መልካም ሰዉ መልካም ዕረፍት ይሁንልህ ፡እግዚአብሔርን ለምን አይባል 😢
@kalkidanmesfin-uu5co
@kalkidanmesfin-uu5co 5 месяцев назад
አስፍዬ በጣም በጣም አዝኛለሁ የኔ ምስኪን ደግ መቼም ደግ ሰው አይበረክትም እዚህ ምድር ላይ😢😢😢
@samirasweet6567
@samirasweet6567 5 месяцев назад
ልቤ ነው ስብር ያለው የኔ አባት ጡሩ ስው አይበረክትም 😢😢😢😢😢
@almaztsegazeab5560
@almaztsegazeab5560 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ነብሱን ይማረው። በጥሩ ተግባሩ በሁሉም ሰው ልብ ለዘላለም ይኖራል። I never missed his Sunday’s program.
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 5 месяцев назад
ነፍሱ በሰላም ትረፍ ስራው ሁሌም ከመቃብር በላይ ነው አስፍቲ የኔ መልካም
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 5 месяцев назад
አይሬ እስፔሻል 😢ስራ ይጀመራል የቡዙ ሰዉ ትዝታ ነዉ በተለይ የበርጫ ሰሃት ተጠቃሚ😂😂
@Dave7-yl9vx
@Dave7-yl9vx 5 месяцев назад
May God rest his soul in peace. Even I'm Eritrean. He was a teacher, comedian and like a father to me. By the shows he made he imprinted his words and his everything in my heart. I won't ever forget him. It's a sad day for me also the time I heard his passing out. Even I don't belive till EBS posted it. Anyways the good thing is he passed away telling us what to do. You, Ethiopians especially Seyfu keep his track on and keep his promises. Asfiti rest in peace you're a respected man to me I will try to be as kind as you because you thought me what is the value of kindness and humbleness!
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 5 месяцев назад
አሰፍቲ ትንሽ ትልቁ አለቀ ምነው ባየሀቸው አነደየ ተነስተህ የኔ አባት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢አላመኩም
@meron7439
@meron7439 5 месяцев назад
እባካችሁ የአስፋው አስከሬን ኢትዮጵያ ሲገባ በጣም የሚያስቸግሩት RU-vidር እና tiktok የሚሰሩ ናቸው ቪድዮ መቅረፃ የተከለከለ ነው ማለት አለባችሁ
@Lijeyassu
@Lijeyassu 5 месяцев назад
ባቡሩ ይጏዛል እኛም ተራችን ሲደርስ ወራጆች ነን...ነፍስህ በሰላም ትረፍ ... በክርስቶስ ደም ወንድሜ የሆንከው አስፋው መሸሻ..
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 5 месяцев назад
መልካም ሰዉ ነብሰህ በሰላም ትረፍ ሳይታሰብ ቅርት አልክ አይ ሰዉ ከንቱ ለልጅህ ለቤተሰቦችህ ለሰራ ባልደረቦችህ ለሚወድህ ሀዝብ በሙሉ መጽናናትን እመኛለሁ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 5 месяцев назад
አስፍዬ ነብስህ በሰላም ትረፍ በጣም ከባድ ነው ሞትህን መቀበል 💔💔😭😭🇪🇷
@sanaasanaa-ue1je
@sanaasanaa-ue1je 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢አስፍዬ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በገነት ያኑረው😢😢😢😢
@saidahmed1109
@saidahmed1109 5 месяцев назад
አስፊት ነብስህን ፈጣሪ ይማረው ሰይፍሻ እናመሰግናለን
@eyobmamo5239
@eyobmamo5239 5 месяцев назад
Are you feeling Aire....was my favorite FM 97.1 Program in the 90s. He was my neighbor in kazanchis....it was really a good time with Asfaw and Dani.
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 5 месяцев назад
Ebs n ካለ አሽፍው ነጥሎ ማየት ቀኑ ጨለማ ነው😢ግን እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት እያለ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያህል እደሚወደው አይተል አስፍዬ አልሞተም ሁሌም በልባችን አለ እንወድሀለን 😢😢 የebs ሰራተኞች በሙሉ መፅናናቱን ይስጣችሁ እንኳን በአካል ለምታውቁት በቲቢ መስኮት ለምናውቀውም የቤተሰብ የሆነ አካል ያጣን ያክል ነው የተሰማን ግን የመጠውን በፀጋ መቀበል ነው ሰይፍሻ አይዞህ በርታ እናተ በርትታችሁ ጃፕንም ማጠከር ወደ ህይወቱ እዲመለስ ማድረግ ነው. ያለባችሁ. እግዚአብሔር ያፅናችሂሁ
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 5 месяцев назад
ነፍስ ይማር አስፊዬ ደግ ሰዉ አለቀ😢😢
@givu902
@givu902 5 месяцев назад
አስፊቲ እኔስ ትቃጠልሁልህ ኡፍ😢😢😢😢💔
@helenhelenmelesmeleshelen5456
@helenhelenmelesmeleshelen5456 5 месяцев назад
ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑርልን😥😥
@teferiwoldehawariat7370
@teferiwoldehawariat7370 5 месяцев назад
ሰይፍዬ አይዞን
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 5 месяцев назад
Someone special will never be forgotten R.I.P legend 😢😢😢😢😢😢
@DanielGugssa
@DanielGugssa 5 месяцев назад
የኔ የዋ አባት ሁሌም በልባችን ነክ
@user-jr2gs6yl2x
@user-jr2gs6yl2x 5 месяцев назад
ነፍስ ይማር
@kokobewerku6451
@kokobewerku6451 5 месяцев назад
አስፍቲ የኔ አባት ሞትክን ማመን ከባክ ነዉ እኔ ካዛሬ ነገ ወደ ስራህ ትመለሳለህ እያልኩ ስጠብቅህ ነበረ😢😢😢😢😢😢
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 5 месяцев назад
ነፍስ ይማር በጣም ያማል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@genetasefa8364
@genetasefa8364 5 месяцев назад
That አስፋው how he is a good friend and father I don’t know what to say but this must be very hard for you guys loving memories bring you peace comfort and strength for he’s son 😢 thank you for sharing this beautiful spirit !! My condolences on your friend and he’s son and he’s entire family May their memory bring you guys comfort Let perpetual light shine upon you . May Rest In Peace አስፍቲ you will be missed by everyone 😭😭😭
@GUALERI777
@GUALERI777 5 месяцев назад
Asfeye ene betam new mewedeh, meche alresahem yene abat, yene alem ❤❤😭😭
@hagarehd
@hagarehd 5 месяцев назад
አስፍዬ ነፍስህን በገነት ያኑረው😢😢😢
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 5 месяцев назад
ትርጉም በስለሺ 😂አሆሆይ አዩ ሪ ዘጌ አዩ ሪ ዘራይ ...እንዲ የሚል ድምፆች ትዝ ይሉኛል 😭😭😭😭💔💔💔💔 አስፍዬ ነፍስህን ፈጣሪ በገነት ያኑርል 🙏
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 5 месяцев назад
አስፍየ የኔ አባት እግዚአብሔር ነፍስህን ያሳርፍ
@seble6210
@seble6210 5 месяцев назад
😢😢😢ነፍስ ይማር አባታችን
@Nebiha574
@Nebiha574 5 месяцев назад
አይ ሞት ሁሉም አይቀር ወደዛው ነን አይ አስፍው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hanahana1960
@hanahana1960 5 месяцев назад
አስፍየ የኛ ደግ ሰውነብስህን ከደገጎች ጎን ያኑርልን አስፍየ ሞት ክፉነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤😥🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤😥😥😥😥😥😥😥
@user-jy1tx7sx7z
@user-jy1tx7sx7z 5 месяцев назад
አይ አስፍዬ ምን ይደረግ አባቴ ነፍስህ በሰላም ትረፍ እወድሀለዉ😢😢😢😢😢😢😢
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 5 месяцев назад
አስፊቲ ነፍስሕን በአፀደ ገነት ያሣርፍልን💔💔😭😭😭
@user-dx7mp5ol8l
@user-dx7mp5ol8l 5 месяцев назад
ነብስ ይማር 😭😭😭
@Mittha-he3lo
@Mittha-he3lo 5 месяцев назад
ነፍስ ይማር አስፊቲዬ 😢😢😢😢
@hanichotube
@hanichotube 5 месяцев назад
ነብስህን ይማረው 😢😢
@hiwothiwi2511
@hiwothiwi2511 5 месяцев назад
ነብስ ይማር
@selam801
@selam801 5 месяцев назад
አሰፊዬ የኔ የዋህ አባት ነፍሰህ በሰላም ትረፍ😢
@ademendire2080
@ademendire2080 5 месяцев назад
አስፍየ የኔዋህ 😢😢 ምናል ያንተን በሺታ ለነብሠበላዉ አብይ ቢረግልን
@amenshow2384
@amenshow2384 5 месяцев назад
ጨካኙ ሞት😢😢😢ወሰደህ አስፊቲ😢
@TigustMerawi-yc8ms
@TigustMerawi-yc8ms 5 месяцев назад
ነብስ ይማር አስፊቲ
@SeidAbera-yw8kl
@SeidAbera-yw8kl 5 месяцев назад
ሰይፍሻአ ሰለ አስፋዉ ባየሁ ቁጥር ሆዴን ይብሰኛን😢😢
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 5 месяцев назад
ኡፍፍፍ😢😢😢አሳዘነኝ እኔስ
@eyerusalemgeberam756
@eyerusalemgeberam756 5 месяцев назад
አስፋቱ የኔ አባት ነፈሰ በሰላም ተረፈ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@rahelkifle8829
@rahelkifle8829 5 месяцев назад
ነፍስ በሰላም ትረፈ
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 5 месяцев назад
አስፍቲ😢😢😢😢😢😢 የዋሁ ነብስ ይማር አባየ
@memeyilma6409
@memeyilma6409 5 месяцев назад
የኔ ጌታ አስፍው😢😢😢😢😢😢
@romihabtu1178
@romihabtu1178 5 месяцев назад
አስፊዬ ነብስህን በገነት የኑርልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 5 месяцев назад
Rest of peace!🥲🙏🏾✌🏽🕊️
@tnetube4721
@tnetube4721 5 месяцев назад
አስፍዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ የኔ አባት
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 5 месяцев назад
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ለሰው ስታዝን አታዳላም አንተ የትክክለኛ የሰው ምሳሌ ነህ ያንተን ማረፍ ስሰማ የቅርቤ ሰው የሞት ያህል ነው የተሰማኝ አስፊቲ የEbs ድምቀት ውበት ነበርክ ለአንድ ልጅህ ጃፒ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጠው ለEbs ክሩ ለወዳጅ ዘመድ አዝማድ ጽናቱን ይስጣችሁ ነብስ ከደጋጎች ጋር ትረፍ
@Davidm127
@Davidm127 5 месяцев назад
etv አባት ከEBS ልጁ መብለጥ እንዴት አቃተው ayire lizekirewu yigeba neber RIP አስፍቲ
@destameow8235
@destameow8235 5 месяцев назад
Asifye yane malekam Abat Nefsehin ke dagagochu Goni Yasarfelen
@user-py3sq3kj8x
@user-py3sq3kj8x 5 месяцев назад
nefs yemar Asfiti
@wazircell4191
@wazircell4191 5 месяцев назад
አስፊዬ😢😢😢😢😢😢
@asinatfeleke8255
@asinatfeleke8255 5 месяцев назад
💔💔💔😭😭
@rroselave2755
@rroselave2755 5 месяцев назад
አስፋቲ ነፍስክን ፈጣሪ ይማረው
@faezbilal7344
@faezbilal7344 4 месяца назад
Mot chekagu sew atana asfawen wesede yamal film behone behi temegnew yene deg yewa nefsk beselam tref 😭😭😭😭
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔
@meskeremdebela3697
@meskeremdebela3697 5 месяцев назад
Sefuye😭😭😭😭asfit mote😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@user-iy9gd1it1x
@user-iy9gd1it1x 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@neimanure
@neimanure 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አስፊቲ
@user-bw4dn7ti8w
@user-bw4dn7ti8w 5 месяцев назад
አይሞት😢😢😢😢
@Alex-zq2hs
@Alex-zq2hs 5 месяцев назад
ሰይፉ ሸቃባ አይሬ የሚለውን የሬድዮ መግቢያ ጠብቄ ነበር ንግግር ብቻ አደረግከው ይታረም
@saradaniel1369
@saradaniel1369 5 месяцев назад
😢😢😢😭
@meseretgizaw1588
@meseretgizaw1588 5 месяцев назад
አስፊቲ ነብስህ በሰላም ትረፍ አንተ ሩሩህ ሰው
@biskutkonjo2295
@biskutkonjo2295 5 месяцев назад
ሴፍዬ ስጠብቅህ ነበር ዝም ስትል አስፍቲ ነብስ ይማር😢😢😢😢😢
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 5 месяцев назад
እንዴት ዝም አይል ወዳጁን ከጎኑ ድንገት ሲያጣ እመቤቴ ብርታቱን ትስጥሕ ሰይፍ ለሁላችሁም መፅናናትን ይስጥልን
@ashenafigebretsadik9942
@ashenafigebretsadik9942 5 месяцев назад
R.I.P 🙏
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 5 месяцев назад
ነፍስህን በገነት ያውለው😢😢😢😢
@Km-kb6xd
@Km-kb6xd 5 месяцев назад
አሥፍቲ ነፍስህን ይማረው አተ የዋህ ሠው
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 5 месяцев назад
Asfitti nebsik tiref yene abbat😢😢😢😢😢
@user-ts5jp9cx1r
@user-ts5jp9cx1r 5 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@Salam-bi7ei
@Salam-bi7ei 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢😭😭😭😭💔💔💔
@sruae6875
@sruae6875 5 месяцев назад
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@yamrotgetu2143
@yamrotgetu2143 5 месяцев назад
🥺🥺🥺😭😭😭😭💔💔💔💔
@user-ke8lr6hq3e
@user-ke8lr6hq3e 5 месяцев назад
😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@ZainZain-kp9xn
@ZainZain-kp9xn 5 месяцев назад
😭😭😭😭
@haleema10h41
@haleema10h41 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 5 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@btbt4487
@btbt4487 5 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abiotandarge7518
@abiotandarge7518 5 месяцев назад
Asfeye nefsh beselam terf 😢😢
@user-pd9qh9ck1h
@user-pd9qh9ck1h 5 месяцев назад
😭😭😭😭😭
@teme4060
@teme4060 5 месяцев назад
RIP
@rabiawali1915
@rabiawali1915 5 месяцев назад
አይ ሞት አስፊቲ 😢😢😢😢💔💔💔
@AAa-sv1gz
@AAa-sv1gz 5 месяцев назад
😢😢😢😢
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 5 месяцев назад
ሰይፍሻ ፈጠንክ በሰላም ነው አስፍዬ መልካም ሰው 😭😭😭😭እግዚአብሔር ነብስህን በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን አፈሩን ገለባ ያድርግልህ
@MeI-mq8uh
@MeI-mq8uh 5 месяцев назад
Betam azinuwal. Eskemiregaga yimeslegnal
@etechetech7158
@etechetech7158 5 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@rutelemma6711
@rutelemma6711 5 месяцев назад
Asfawye anjeten belahew
@SameraSamera-fh6kj
@SameraSamera-fh6kj 5 месяцев назад
😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔
@selamselam3065
@selamselam3065 5 месяцев назад
ሰይፍሻ። ሀዘኑ ነው ያጠፋክ?
@jdhd2698
@jdhd2698 5 месяцев назад
Uuuuuuuufffff 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔😭😭💔💔💔😭😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭Rip🏌🏽‍♀️😭
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 5 месяцев назад
አስፊቲ.ነብስ.ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-de2yb3kx9b
@user-de2yb3kx9b 5 месяцев назад
በጣም አፈጠንክ 🤔😭😭😭😭
@user-fz8kr4wg6e
@user-fz8kr4wg6e 5 месяцев назад
ጫፍ ፈታሁኑ ሞትህኑ ያስማኝ አይ ጨካኝ ላሥፈው ያላለቀሥከው አይ ማኑነህ😢😢😢😢
@Tube-nq2uz
@Tube-nq2uz 5 месяцев назад
ጤነኛ ነሽ ?
@saraadana
@saraadana 5 месяцев назад
nefshne yemarew yena abate kebade new😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@wollo4001
@wollo4001 5 месяцев назад
አስፍየ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 5 месяцев назад
እውነት አልመሰርኘም እስካሁን
Далее
Stray Kids "ATE" Trailer
02:42
Просмотров 1,9 млн