Тёмный

አሸብር በላይ እና ሚሊዮን ዘኒዬ የተሳተፉበት ልዩ የዋሸሁ እንዴ? ክፍል ፕሮግራም washew ende? @abbay-tv  

Abbay TV Entertainment
Подписаться 465 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ በ ዓባይ አገልግል ከ ተወዳጁ ድምጻዊ አሸብር በላይ እና ኮሜዲያን ሚሊዮን አበበ ጋር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ እንዲሁም ከ ሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
This Sunday at 7:00 (LT) Afternoon on Abbay TV & Canal +, the humorous Washehu Ende show will be shown with Musician Ashebir Belay and Comedian Million Abebe.
You can also watch on the Abbay TV RU-vid channel from Monday to Wednesday at 2:00 (LT) Evening.
Watch us with a bright smile on your face.
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 69   
@kedimmalik
@kedimmalik Год назад
Editors ድምፅላይ በጣም ችግር አለ እሄን ብታሰተካክሉልን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ሚሊ የአገሬ ልጅ ዱከም ኦዳ ነቤ አንድ ት/ቤት ውስጥ ነው የተማርነው ስላየውህ ደስ ብሎኛል 🥰
@kiya9587
@kiya9587 Год назад
አሌክሶ የሰፈሬን ስም አስኮን ስጠራ ደስ አለኝ😮
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Год назад
ዛሬ ከተመልካቾች ቆንጅዬ ልጅ ካሜራማኑ እና እኔ ወደናታል እሷን ስታጨበጭብ የምታሳየኝ እረ
@HambisaA
@HambisaA Год назад
ዝግጅታችሁ ጥሩ ነዉ ድምፃችሁ ግን ጉልበት የለዉም
@ፌቨንመዝናኛ
@ፌቨንመዝናኛ Год назад
ማርቆስና ፍልፍሉ የጨዋተው ኣድማቂወች አደኛ❤😂
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Год назад
😂😂😂እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ ❤❤❤❤ሁሌም የምታቀርቧቸው እንግዶች ዋው ይለያሉ እናመሰግናለን በርቱልን
@solomonmasresha6179
@solomonmasresha6179 Год назад
..ክላክስ ያላረከው ለሰርግ እንዳያልቅብ ነው!..😂😂😂🤣 killin’ me
@alambeyene4130
@alambeyene4130 Год назад
😂😂😂😂😂😂ደስ የሚል ጫወታ አቦይመቻችሁ
@habviral22
@habviral22 Год назад
ለጨዋታው ድምቀት ቺኮች አይጋበዙም ? ሽልማት ቢኖረው አሪፍ ነበር 👍
@yenatuwedaje9638
@yenatuwedaje9638 Год назад
ከክፍል 3 እምትጀምሩት ክፍል 2&1 ህዝቤ ጓግቶ እንዲጠብቅ ነዋ ዳይሬክተር ያንተስ ከፋ😅😅😅
@yalemworkhaile2522
@yalemworkhaile2522 Год назад
ማርቆስ ተመችቶኛል ስው ሲገባብህ በዱላነውወደዝህ ወደዛነው ያልካቸው that’s so funny
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Год назад
231 ያው ግራ ቢሆንም ተመልክተነዋል ኤዲተሩ ጥሌ ይመስለኛል ያው ማለቴ እንደዛ ነው 🤗
@ሩሐማየአርሴማልጅ
ከኮሚያኞቹ አንስቶ ከነ ፕሮግራሙ በጣም ነው ምወዳችሁ
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Год назад
እረ አረንጓዴ እጅጌ ጉርድ ያደረገችውን አስተዋውቁኝ አባዮችዬ
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj Год назад
ይሄ የቴሌብዥን ጣቢያ አንደኛ ክፍል የሚማር ነው መሰለኝ የሚመራው ይሄ ያልኮበት ክፍል 2 በ8ሰዓት ሲለቀው ክፍል 3 ደግሞ በዘጠኝ ሰዓት ለቀቀው የሚያስገርመው ደግሞ ክፍል1 የተለቀቀው በመጀመርያ መለቀቅ ሲገባው መጨረሻ ላይ መለቀቁበጣም ነው የሚያስቀው😜😁😁 የዩቱብ ገንዘብ ለመልቀም ሲባል ፕሮግራሙ ሲቆራረጥ እንዲያስጠላ አርጋቹታል እኔ እማ ከአሁነዲያ ማን ያያል እዛው
@መሲ-ዠ9የ
@መሲ-ዠ9የ Год назад
ስወዳችሁ🥰🥰🥰
@betetomass9463
@betetomass9463 Год назад
90th ቫይብ ስውዳቹሁ ኑሩልን❤❤❤
@dagnaneshdagne
@dagnaneshdagne Год назад
አሹየን ስወደው እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ💚💛❤
@طارقالحاكم-ب9ك
@طارقالحاكم-ب9ك Год назад
ፕሮግራሙ ምርጥ ነው ግን የድምፅ ችግር አለው ከይቅርታ ጋር ቢስተካከልልን
@meron7439
@meron7439 Год назад
በጉጉት ነው የምጠብቀው
@sofiendris1185
@sofiendris1185 5 месяцев назад
ጥልዬ ሚስኪን ሰው ነው በእውነት
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Год назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ በጉጉት እኮ ነው የምጠብቃችሑ አሸብር በላይ ስወድሕ ❤😘እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ 🙏
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 Год назад
😂😂😂
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Год назад
@@tizitaabate5880 ምን ያሥቃል🙄
@sisibisiieee950
@sisibisiieee950 Год назад
​@@tizitaabate5880 111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111
@serawitmeale5442
@serawitmeale5442 9 месяцев назад
በጣም ድስ ትላላች ❤❤❤❤
@Alemye777
@Alemye777 Год назад
I love you guys
@sarate1343
@sarate1343 Год назад
እኔምለው 123ኛ የምትሉት ክፍል 1 ክፍል ሁለት እያሉ አይደል ሚለቁት
@danieltesfay8748
@danieltesfay8748 Год назад
ባየው ባየው የማይሰለች ፕሮግራም ነው። ይመቻችሁ🤩
@zd6344
@zd6344 Год назад
ክፍል አንድ ሳትለቅ ሁለትእና ሶስትን ይገርማል????
@kharim6491
@kharim6491 Год назад
Atekebigi zem bilesh eyi
@tube-ll9lt
@tube-ll9lt Год назад
ይህ ክፍል 1 አደል?😂😂😂
@halom3886
@halom3886 Год назад
አረ እናስተውል ካካካካ
@honey48757
@honey48757 Год назад
Yemigerm New 😂😂😂 Editeru Gerami New 🤔🤔🤣🤣🤣
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Год назад
ኧረ ክፍል 1 ነው 🙄🙄🙄
@zedoargoba1257
@zedoargoba1257 Год назад
ምን አይነት ስራ ነው 3 እና 2 ለቆ አሁንስ አስጠላችሁኝ
@shyguy6652
@shyguy6652 Год назад
እስኪ መብራት ሳይጠፋ ኮሜንት ላድርግ ደሞ ላይክ አርጉት አሏቹ 😊😊😊
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
😅😅😅😅😂😂😂😂ቱ የኮሜንት ሱስ
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
😂😂😂😂😂😂
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Год назад
የድምፅ ችግር አለ ዛሬ
@Aylanam
@Aylanam Год назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉😅
@yeshifanatesfahun6422
@yeshifanatesfahun6422 Год назад
ይመቻችሁ
@MunaAhmed-mf7qb
@MunaAhmed-mf7qb Год назад
ጥልየ እና ማርቄ ፍልፍሉ ትለያላችሁ
@shyonehagos1284
@shyonehagos1284 Год назад
ኮሜንት የማያነብ የዮቱይብ ቻናል ዋሸው እንዴ ነው
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ 11 месяцев назад
እኔ የሚገርመኝ ቀልድ አያልቅባቸውም ታድለው
@surafelkassahun713
@surafelkassahun713 9 месяцев назад
Talky talky aybalem Wakey talkey new mebalew le alex ena markose eremat!
@ፍሪታፈንታው
@ፍሪታፈንታው Год назад
❤❤❤❤❤
@shyguy6652
@shyguy6652 Год назад
አረ ልቀቁልን መብራት ሳይጠፋ
@samisaamy
@samisaamy Год назад
መብራት ቢጠፍ ነገስ ታይው የለ ምን አስቸኮለሽ
@petrosayenew1692
@petrosayenew1692 Год назад
ዳንኤል ቁንጮ , ልመነህ ,ሀብቴ , እነ ሌሎችም
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 Год назад
Wyii tesfya kasa engidazer hulem blebachin alu🙏
@jemalaman1991
@jemalaman1991 Год назад
It is good program continue...
@meron7439
@meron7439 Год назад
በርቱ
@ARSEMAENATE
@ARSEMAENATE Год назад
ምናይነት ኤዲተር ነው ያለው. ተሽለጠለጣቹ 2 3 1 ነፈሰባቹ እንደ ሀገራችን ፖተሊካ
@shshehehhehehedj8379
@shshehehhehehedj8379 Год назад
አይነት አያይ ክflአንድ ለቀዋል እሥከሣሥት እውር አትሁኑ
@bersabehalayou4811
@bersabehalayou4811 Год назад
ጥሌ፣ማርክ፣ደምስ፣ፍልፍሉ እና አሌክስ እንዴት እንደምወዳችሁ።የአንድ ቀን ቀረፃችሁን ደብረ ብርሃን አድርጉልን።
@NaolMenza-id7zq
@NaolMenza-id7zq Год назад
Smartoch
@eteneshkassa1408
@eteneshkassa1408 Год назад
Mm
@zerabachew2179
@zerabachew2179 Год назад
Michet yebelachu
@assefaendale1385
@assefaendale1385 Год назад
Ere coment anbibu yedmts trat.chigr alebet betam.low new tnsh chemrut
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 Год назад
Betam be gugut metebekew perogeram new gen ye enh esu demes anesobeg keLasicalu bezabeg ebakacu demesacun kef aderegut
@marthashemelis3546
@marthashemelis3546 Год назад
esti ensake lekekulen pls
@besufikadkasaye7879
@besufikadkasaye7879 Год назад
Er gudu mendenw yeha nebr eko milekekew men honchu new kefl 2melkute eruuuuu
@uniqueentertainment800
@uniqueentertainment800 Год назад
Sounds not good
@nahi88
@nahi88 Год назад
ወሬ አለባቹ ቶሎ ጨወታዉን አጀምሩም
Далее
[Harmony squad]
1:22
Просмотров 134
Iran launches wave of missiles at Israel
00:43
Просмотров 1,2 млн
ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 3
27:26
Просмотров 228 тыс.