Тёмный

አቡኪ ወደ አዲስ ክለብ። ቴን ሃግ እስከመቼ ይቆያል። አዲሱ የአርሰናል ኮኮብ። ሮናልዶ ዛሬ ይጫወታል። ሌሎችም የአርብ ስፖርት ዜና መስከረም 17/2017 

Addis Sport / አዲስ ስፖርት
Подписаться 94 тыс.
Просмотров 3,6 тыс.
50% 1

#ethiopian_sport_news #sport_news_today #ስፖርት
አዲስ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮የዝውውር ዜናዎች
➮የጨዋታ ውጤቶች
➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
ሁሉንም በአንድ ቦታ
Addis sports is a RU-vid channel where you get the latest football news every minute!
➮Ethiopian football news
➮ Full information on the major European leagues
➮Transfer News
➮ Game results
➮Football analysis
All in one place

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 29   
@SaabKhan-vl8zc
@SaabKhan-vl8zc 3 часа назад
ሠላምፉአደእደትአደረክበጣምትመቸኛለህአቀራረብህበጣምቆጆነውሮድሪወደሊቬየሚወራውእውነትነውበለኝየዘወትርአድማጭህፋይሠልነኝከሳኡድአረቢያሪያድ
@DagiKef12
@DagiKef12 Час назад
ሠላም ሠላም ፋሃድ ወንድሜ ማንቸስተር ሲቲ ነፃ ይወጣል 100% ማንቸስተር ሲቲ ነፃ ወጣ ማለት ዋንጫውን የማይታሰብ ነው ምክኒያቱም የኔው ማንቸስተር ሲቲ ለማንም ክለብ የማይበገር ነው
@zolahome376
@zolahome376 3 часа назад
ፏድ እንዴነህ ምስልን ከድምፅ እኩል አድርገህ በማቅረብህ ደስተኞች ነን እጂጉን አሻሽለኸዋል እናመሰግናለን ዘላለም ማሩ ነኝ ከሳሚት
@TegegneAlemu
@TegegneAlemu Час назад
ሰላም addis sport እንዴት ናችው ኤልያስ ነኝ ከአዲስ አበባ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ አርሰናል ለ Etan newaneri እድል ቢሰጠው እንደ lamin yamal ይሆን ነበር የሚል ሀሳብ አለኝ
@خادردتمو
@خادردتمو 17 минут назад
አሰለሙ አለኩም ፉአዴ ኡንከን መጠሀ አቀረረብህ በጠም ደስ እለል በሪተ ዎንድሜ❤❤❤❤❤❤
@خادردتمو
@خادردتمو 13 минут назад
ፉአዴን 100k እነስገበዉ የምትሉ በለይክ አሰዩኝ❤❤❤
@AdaneMeafin-zz9vm
@AdaneMeafin-zz9vm 2 часа назад
ሰላም ፋዐዴ ሶልሻየር በመጣና ደስ ባለን!!!!!! one love bra❤❤❤❤!!!!አዳነ የማንቼው ነኝ ከሀረር
@Solsol-m5k
@Solsol-m5k 3 часа назад
ለክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለመስቀሉ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይባላል ።
@MohammedAbas-cu6yp
@MohammedAbas-cu6yp Час назад
ሰው የመሆኑ ጥቅሙ መርሳት መቻሉ ነው የእስልምና እምነት ተከታይ ባይሆን ይሄ ጥያቄ አይነሳም ነበር 😂
@NuraTemam-h3u
@NuraTemam-h3u 3 часа назад
ውዱ ወንድማችን ፉዓድ እንደምንአደርክ አዲስ ነገር ስለምታሰማን እናመሰግናለን በርታ❤😂🎉
@aberarbereka9125
@aberarbereka9125 Час назад
አሰላማለይኩም ፏድ እንዴትነክበውነት አቀራረብህ በጣምነው የሚመቸኝ ያንተን እስፖርት ዜና ሳለሰማ ውዮ አላድርም በርታ አብራር ነኝ ከካናዳ ኤድመንተን
@EtanaDega
@EtanaDega 2 часа назад
ሰላም ሰላም ፉዋደ ወንዲመ እንኩዋን አደርሰዉ ለእትዮጵያ ሁሉም ና ለሀገር መከላኪያ እንኳን አደረሳቹው በልልኝ ፉዋደ ለንተም ለበቴሰብው እንኳን አደሬው የ ማንቼ ደጋፍው መቶ አለቃ ኢታና ደጋ ከሶማልያ ባይደዋ
@foowfvvsja6238
@foowfvvsja6238 Час назад
ሳላም ፉኣዴ ልቬ ሮድርጎን ልስፋርም ናው እውናት ናው ባላኝ
@SamadEthiopia
@SamadEthiopia 3 часа назад
ሰለም ሰለም ፉአዴ አንድ ጥያቄ አሌኝ ምትለቃቻውን ቪድዮች ሁሉንም አውርጄ በኔ ዩቱብ ለይ ብለቀቻው ምን ይማስለሀል ቡዙ ዎደጅ እደ ምያፈራ እርግጠኛ ነኝ በተላይ በአንቴ ድምፅ ሁሊ ጊዜ አድማጭ ሹንጤ ነኝ ከሀለበ❤❤❤
@Mubarekhmdalaimam
@Mubarekhmdalaimam Час назад
ሠላም.ሠላም❤ፋድን❤ድልለሲቲ❤❤❤ነፃ.ይውጣል❤❤❤
@AmenNatnael-m1c
@AmenNatnael-m1c Час назад
እንኳን አደረሳችሁ ይባላል እኮ
@Bhar-z5t
@Bhar-z5t 54 минуты назад
ሰላም ፉአድ እንዴት ነክ ድል ላስቲ
@gopolangmothsweneng7966
@gopolangmothsweneng7966 2 часа назад
Selma Selma fuade mixi ye arsenal ye Manchester United dgfiocho hule sila aslxani yworalu tcwachi lmini ende micwotu aywoqumi arsenal is king of king wube ka south Africa ❤
@user-qk5jq4rv7m
@user-qk5jq4rv7m 3 часа назад
እንካን በሰላም መጣክ
@AliyiDubeAliman
@AliyiDubeAliman Час назад
Selam Fuade Arsenal machem wodalow balign
@ሠያ
@ሠያ 3 часа назад
ሠላም ፎአደ
@solomongobana5107
@solomongobana5107 3 минуты назад
ሰው ይገርማል ብቻ የዳኝነት ችግሩን ለመሸፈን ተብሎ በአርሰናል ላይ የምቀርበውን ትቺት መቼም አልሳማም
@zubertashome
@zubertashome 44 минуты назад
ስላም ምን አዲስ አለ ስለ ዴቢድ ራያ
@user-AKMEL
@user-AKMEL 3 часа назад
ሠለም ሠለም ፉአድ ሠለምታ ይብዘል አክመል ነኝ ከሰአውድ አረብዓ ሮድርጎ ወዴ ልቬ ብመጠ ደስይለኛል እሱ ከመጠ የsalah ነጋር አያየሰስባንም ምክነቱም ሮድር ምርጥ ታጨወች ነው
@ሠያ
@ሠያ 3 часа назад
እዳታሥቡት😂
@user-AKMEL
@user-AKMEL 3 часа назад
ግዜ ስደርስ እናያሌን
@AllahmdulilaabcAllahabc
@AllahmdulilaabcAllahabc 3 часа назад
hahaha​@@user-AKMEL
@AliyiDubeAliman
@AliyiDubeAliman Час назад
West Arsi zone kofele
Далее
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
FIVE STAR BLUES! | Chelsea v Barrow extended highlights
10:20