Тёмный

#አቡ 

ሳአዳ  & ዩቱብ
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

#አቡ አሚራ #ወሎ#ራያ #ገጠር #ከተማ

Развлечения

Опубликовано:

 

10 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 175   
@user-zq4hc7yp2l
@user-zq4hc7yp2l 2 месяца назад
ያረቢ
@user-mm1cq4ot8s
@user-mm1cq4ot8s 2 месяца назад
አልሕምዱሊላህ አለክልሐል አረቦች እንደኛ ቢከፉብን አንድቀን ማደር አንችልም ነበረ ግን አረቦች ሁሉንም ነገር ችለውናል አብሺሪ አንቺ እራስሺን ጠብቀሺ ኑሪ እቴ አላህ ይጠብቅሺ
@fatiya8477
@fatiya8477 Год назад
አንዳንዴ እኮ የአብዛኛ ሙስሊም ጭንቅላት በኮመንት ሲፈተሽ በአላህ ታአምርና ስራ ያለማመን ይታይባችዋል ይህቺ እህታችንን አቂቃ እኔ ለአላህብዬ በጣምነው የምወዳት በብዙ ኮመንታተሮች ሳትደናበርና ሳትሸማቀቅ በራስ መተማመኗ ማሻአላህናት በቃ እኔ ሴትነኝ ካለች እናተ የምን ገተታነው ተፋቷት አቢባዬ አብሽሪ ❤❤❤🎉
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Год назад
👍👍👍👍 ችሎታዉ የአሏህ ነዉ እደፈለገ መፍጠር ይችላል
@user-hk9dr2kx4k
@user-hk9dr2kx4k Год назад
ሴት ናትደ ሀቂቃ
@SameraBanshalim
@SameraBanshalim Год назад
​@@user-bk1cm9xi7jርእስሽን አሥተካክሊ እኔስከታተላቸዉአለሁ አላላትም ሠዉ አንድስብ እያላችአትዋሹ ሀራም አለሽ
@abdu9789
@abdu9789 Год назад
አብሽርይ እህታችን ዝበያቸው
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Год назад
ሠውን ለወንጀል መጋበዝ ያላለውን
@fatimahussain6768
@fatimahussain6768 Год назад
Masha allah ❤
@Sofia-nk4kc
@Sofia-nk4kc Год назад
እኔን አያገበኝም ምንም በማንም አልፈርድም ሁሉን አወቅ አላህ ብቻ ነው
@user-bs2nz4hb3k
@user-bs2nz4hb3k Год назад
ሳህ
@amina5368
@amina5368 Год назад
ሡባሀንአሏህ ከሏሥ ሤትነኝብላለችጀውአታጨናቁ
@user-sg6gw7vh1l
@user-sg6gw7vh1l Год назад
ሱብሀን አላህ በማያገባችሁ እየገባችሁ መባላት ልጅቱ ይመችሺ ፌመስ አደረጋችሀት ይመቻችሁ አብሺሪ እህታችን🌹🌹🌹
@arabia1239
@arabia1239 Год назад
ሱብሐንአላሕ
@bintnnrnbintnnrn908
@bintnnrnbintnnrn908 Год назад
ሱበሐና አሏህ
@wagoneman36
@wagoneman36 Год назад
❤mashaa allhaa subahan allhaa
@fggfh8294
@fggfh8294 Год назад
ሱበህን አለህ
@MontahaMohammed-cg2hp
@MontahaMohammed-cg2hp Год назад
ሱብሀን አለህ
@zemzemahmed8931
@zemzemahmed8931 Год назад
ሱበሃን አላህ አላህ ያሻውን ሰሪ ነው
@hdsbf-ln5ul
@hdsbf-ln5ul 2 месяца назад
ሀስቢአላህ ወነኢመልውኪል ለምን ልቦንትስብራለችሁ 😢😢😢😢 ልቦን እደስብራችሁ ልባችሁን አላህ ይስበራችሁ ባአላህ ስራ እምትግቡትሰወች
@z.e598
@z.e598 Год назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ
@ksaksa47
@ksaksa47 Год назад
ماشاالله
@user-fp7lp2fc1e
@user-fp7lp2fc1e Год назад
mashaa allh subahan alah ya lah sara nw gan sawu gabadi nw yalihone nagar comet laman yixafalu ❤❤❤❤❤
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 Год назад
سبحان الله
@svvs389
@svvs389 Год назад
ሱብሀነከል ማሊኩል ቅዱስ
@user-ly3bw9sm9q
@user-ly3bw9sm9q Год назад
😢ውይይ የሰውን ልብ መስበር ጡሩ አይደለም
@hawasayid3229
@hawasayid3229 Год назад
አላሁአለም አላህ ልቦናችንን ያሳምርልን
@user-tk3bk4vn5h
@user-tk3bk4vn5h Год назад
አይዞሸ እህቴ❤❤❤❤❤
@user-qb8xo7bt7r
@user-qb8xo7bt7r Год назад
አብሺረ እህቴ😊
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Год назад
በውሽት ሰው ያላለውን አለ ብላቹ የምትፖስቱ ሙስሊሞች የአላህ ቅጣት እንዳለ ሆኖ በዚህ የምታገኙት ገንዘብ እሳት ይሁንባችው አሚን 🤲
@user-py5yf1on6i
@user-py5yf1on6i Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saniya6860
@saniya6860 Год назад
❤❤❤❤wallahe kul eko nadh allah yaflagawen madrag yecjelal beyalu lalalaw temert tehonglsh ewadesjalhu yan ehet mar
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 2 месяца назад
አላህ እንደፈለገ መፍጠር አይችልም
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 Год назад
የኔ እህት አብሸሪ
@user-hm3go2sy5m
@user-hm3go2sy5m Год назад
ሱበሀንአላህ ፡ አብሺሪ ፡ እህቲ ፡
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 Год назад
የአለህ ተምር ነዉ
@hayataat3196
@hayataat3196 Год назад
ሱበሀን አላህ ተው በአላህ ሥራ አትግቡ ያጀማአ
@birkishsaketa6821
@birkishsaketa6821 Год назад
Abshirii obolti tiyyaa qalbii wolhii jagnaneshe❤❤❤ habibaa I've You My sister ❤💛
@user-qn6on8eg4t
@user-qn6on8eg4t Год назад
😢ማሽአላህአላህይጠብቅሽአይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cn3dh9qw3v
@user-cn3dh9qw3v Год назад
እህት አብሽሪ ዝበያቸው
@user-wy8dg4bh2i
@user-wy8dg4bh2i Год назад
🕋🌹🌷🇪🇹
@fajaq23
@fajaq23 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@halehale1374
@halehale1374 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@user-yb4ix6ej9w
@user-yb4ix6ej9w Год назад
አይዞሺ እህቴ
@sayedahmada5631
@sayedahmada5631 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EumEkramEumEkram-ye1bw
@EumEkramEumEkram-ye1bw Год назад
የእኔ ቆንጆ አይዞሽ
@sayedahmada2620
@sayedahmada2620 Год назад
አቺ አትጨናነቂ አብሽሪ አላህ ለሰጠሽፀጋ ክብርነው
@yashiyoutube5763
@yashiyoutube5763 Год назад
Bagaa Nagaan Dhuftee sanyii ofii
@almasswiby1138
@almasswiby1138 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@SamiraMira-oi9gq
@SamiraMira-oi9gq Год назад
አብሽር ሀቢባ መሀመድ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Год назад
እናተኮ ፆታሽን ካላየን አላምንም ማለታችሁ አይቀርም እህታችን ግን በራሷ የምትተማመን ጄግና ናት እናተ ግን ስታናድዱ አላህኮ ሁሉን በማድረግ ላይ ቻይ ነው ምነው እኛ ነን አዋቂ አላችሁሳ ምድረ ጄዝባ ሁላ
@meryemali4042
@meryemali4042 Год назад
አላህ አላህ ይጠብቅሽ የሰውን ወሬ አትስሚ
@alal8630
@alal8630 Год назад
ወላሂ መነወር አታስቀኝ ሁለት ያለው አላለም እህቴም አይዞሺ በራስ መተማመን ኮንፊደንስ ይኑርሺ
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 2 месяца назад
ወላሂእኔይሄምንምአይገርመኝምስትተአምርባለበትአለምአትጃጃሉስቲግንእፍፍፍፍፍአላህስትአርጎይፈጥራልእኮንዲምጥመቀየርእደውእምታወሩትስታጡነውጂ
@user-lx5wk3km2r
@user-lx5wk3km2r Год назад
ሡህባን አላህ ሀሊቁ መፍጠር ይችላል በአላህ ስራ ገብታችሁ ከመስመር እየወጣችሁ ነውና አላህን ፍሩ
@user-ok2wm3vr8d
@user-ok2wm3vr8d Год назад
በአላህ ፍጥረት የማያምን ሙስሊም ነው ለማለት ይከብደኛል አላህ እንኩዋን ይሄን ሌላ አስገራሚ ነገር መኸለቅ ያቅበታል አድንቁ ሱብሀን አላህም በሉ ግን አታሽርኩ እንደዚ ናት እንደዚ እስቶክፍሩላህ ይቅር ይበላችሁ ለንግግራችሁ
@tube-dr6ur
@tube-dr6ur 11 месяцев назад
ግን ዉስጤአላመንም የምር ወዲንዉ የምትመስለዉ ዲምፅዋ እና ማሻላህማማየዝበያቸዉ ጎበዝ
@user-pi3wn7zg8m
@user-pi3wn7zg8m 9 месяцев назад
ሰራፈትሁላምንአገባቺሁባላሰራ 3:54 😏😏😏
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 10 месяцев назад
ሀቢባየ እደፈለገ አድርጎ የሚፈጠርን አላህ ኢማኑን ይስጥሽ
@user-ck6gv8mz4v
@user-ck6gv8mz4v Год назад
ባሌግ ህዝብ የኛ ህዝብ
@ramlaramla9095
@ramlaramla9095 Год назад
የኔማር አብሸርልኝ አቅ አበሻ ማካበድ ይወዳል
@abdu9789
@abdu9789 Год назад
የኔ ሚስኪን ዝበያቸው እህት
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 Год назад
ምነገበቹ ፅተሽን ከለዬሁ ይለሉ አኡዙ ቢለህ
@semiraheruyru4899
@semiraheruyru4899 Год назад
እኔ ንም በውሥጤ ቅሬታ ፈጥሮብኝ ነበር ለአላህ ብለሸ አፉ በይኝ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤እውነትም ሀቢ ባ!!!!
@UMAbdelah
@UMAbdelah Год назад
ወላሂ አላህን ፍሪ እሷ መልስ ሰታለች
@hrytdgtfmch9632
@hrytdgtfmch9632 Год назад
ሀቢበቲ አብሽሪ ምንም ቺግር የለዉም አብሺሪ
@saadahsaid1633
@saadahsaid1633 Год назад
ስብ ሄንዝ አላ ህዝበ አላህ ፣በአላህ፣ስራ፣ገባችሁ
@user-ci2zv4fn7k
@user-ci2zv4fn7k Год назад
እማየ አች ማሻአላህ የአላህ ስራንዉ አብሽሪ ግን ሴት ነሽ ተሰተሪ
@user-cu4qh7cv7i
@user-cu4qh7cv7i Год назад
ግንሴመ ሆኖን አላምንም በአላህስራ ግን አይገባም
@halima4362
@halima4362 Год назад
አላህ የፈለገዉን መፍጠር የሚችልነዉ አለማመን መብትችሁ ሁኖ ግን አታሥቸግራት በግድ ወድሁኒነዉደ አላህን ፋሩ
@user-ii4fb4vf6v
@user-ii4fb4vf6v Год назад
ወላሂ ሱም ወላ የእኔ ስትል ድምጸ ልክወድ ይችማ ምርጥ ሴትናት ግን ሀበሻ መላላጫ ታወጣላችሁ
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 11 месяцев назад
አብሸሪ አይዞሸ አትሸማቀቂ
@kamiliamohammed908
@kamiliamohammed908 Год назад
ወላሂ ይህየአላህታአምርነዉ። እኔምያክስቴልጅ አለ ወላሂወድነዉ ግን መልኩም ድምፁም ልክእደሤትነዉ።
@zlufawzlufa
@zlufawzlufa Год назад
ልጅታ አላህ በሰጣት ለምን ትወቅሳታ ላቹ ባአላህ በፈጠራት ጥያቄው ምናመጣው
@user-yb4ix6ej9w
@user-yb4ix6ej9w Год назад
እዳትጨነቂ ምን ብላነው አፈረት ገላዋን የምታሳየው
@semiraheruyru4899
@semiraheruyru4899 Год назад
በትክክል ለዛነው ድሀ ሆነ ን ቀረን ❤❤❤❤❤❤
@FaisalFaisal-vk3xy
@FaisalFaisal-vk3xy Год назад
Ere ahunis beza minew tewat tinubet beqa mini be allah sira tigebalachu inde Allah yashawun serinew inaantegin talka gabbachu besaw neger bizi hunachihu irasachihun indat resu wutu kezi mud kalaas set negn alech ayidel merta ayidelem Allah new yeferat abezachu Wollahi gobez nat adenekuwat
@madinamed5487
@madinamed5487 Год назад
አቤት ቲክቶከሮች ምን እንስራ አላችሁ ትንሹም ትልቁም የሚያብድበት መንደር እጪጪጪጪ ምን አስገረመሠችሁ አላህ ሡበሀነሁወተአላ ብዙነገር ፈጥሮየለ !! አላህን አመሠግናለሁ ይሄን ሚድያ ባለመጠቀሜ ያረቢ ለከል ሀምድ የሚድያ ብር አላህ ከቤቴ እንዳ ያስገባብኝተ
@user-yc7tf6gb6k
@user-yc7tf6gb6k Год назад
እኔአላምንም 😅
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 Год назад
ቆይ ምን አገባችሁ
@gujtuu4282
@gujtuu4282 Год назад
ምንይደንቃል የጀሊሉ ስራነው
@MohamedNoor-zj1xh
@MohamedNoor-zj1xh Год назад
ሰወች ባላህስራአትግቡ ይቺእህታችን መናገርመስማት ትችላለች ጆሮ እዳይሰማአርጎአይንእዳያይ ይፈጥራልአላህአደል ድምጥስለወፈረብቻወድማለትይከብዳልእህታችባላህእየማለችእህታችንእደሆነችእየተናገረችነው እኛሙስሊሞችበአላህስም እየማሉከተነገረንማመንአለብን እህታችንሴትነኝእያለችን ወላሂእያለችእየተናገረች እናተአላህእደዝህመፍጠረአይችልምእያላችሁነው
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f Год назад
ወድምእህቶችሺ የተለዮ ናቸው ግን አግብተሻል
@zeyneb.shemsu8543
@zeyneb.shemsu8543 Год назад
ሁሉም አላህ ስራ ነዉ በአላህ ስራ ለምን ትገባላቹ እህቴ አትፍራ አብሽሪ ❤❤❤❤❤❤
@gdutvvygengr2075
@gdutvvygengr2075 Год назад
🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️💛❤️💛❤️🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️
@abdu9789
@abdu9789 Год назад
ግን አች የተናገርሽው ነገር እህቴ አበሻ አይንሽ ቢጠፋ ለምን ጠፋ ይላሉ ስትይ በጣም ሳኩኘ ማሬ
@TecnoAhmad
@TecnoAhmad 4 месяца назад
አንቺ፡ቆኖጆነሺ፡አትስምየቸው❤❤❤❤❤አነተን፡ምን፡አገበቹ
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 Год назад
ሱበሀን አላህ አላህ የፈለገውን ይሰራል ምንአገባችሁ ኧረ ተው
@FafaAsas
@FafaAsas Год назад
ወላሂ እኔአቃለሁ ኝእንደሧያት ድምፆ
@user-ns9xw7tx8d
@user-ns9xw7tx8d Год назад
ከለስ ሚነገበቹ
@JemalSultan-gj3vl
@JemalSultan-gj3vl 7 месяцев назад
ሚተዋረዌሠምቼየውሩሰረቸውነው
@user-bk7py6sr3u
@user-bk7py6sr3u Год назад
አብሽሪ.እህቴ...ሠው..ለቋል..ኧረ.አላህን.ፍሩ.አታሳቋት..
@MdAlam-nc3fl
@MdAlam-nc3fl Год назад
በአላህ ሥራ ምን ዶላችሁ
@user-qd3kf5pw6o
@user-qd3kf5pw6o Год назад
አር ጉል
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 Год назад
ረእሱ ሌለ የዎሩት ሌለ
@fathimafathima8822
@fathimafathima8822 Год назад
በአላህ ስራ አትግባቡ
@Fatima-pc3gs
@Fatima-pc3gs Год назад
2 ያለሺ አላለም😅 🙊
@user-ii4fb4vf6v
@user-ii4fb4vf6v Год назад
ጉድኮነው ሴት ለመባል ምንያሳታል
@user-ei5jt3xs9o
@user-ei5jt3xs9o Год назад
እግዚሆ ማርና ክርሥቶሥ
@lubabatadesetadese3976
@lubabatadesetadese3976 Год назад
ሱብሀን አላህ ግን እኮ ድምፁን አቀናብረውት ነው መሰል ።ልብ ብላችሁ የአፏን እንቅስቃሴ እዩትማ እኔ ልክ አልመጣልኝም
@Sofia-nk4kc
@Sofia-nk4kc Год назад
ለኔም
@user-ee7cb5qn2o
@user-ee7cb5qn2o Год назад
አረየ ኔምእህትድምጦንእደወንድአድርጋ. አውርታኝታውቃለችእናቴለራሱእሪከርዷንአዳምጣወንድነውእሚያውራውተሰርቃነውመሰልስልኳንስትልኝበቀጥታስደውልሳቀች
@hayatha963
@hayatha963 Год назад
ወላሒሴትነኚብላእናተግዲወዲነቺትላ።ላችሑሱበሐንአላሕየኔዉዲእክትየኔጀግናታላደንቅሺአላልፍምአብሺሪ።አወዉነት👍👍👍ሐቢባየሐበሻሰዉአዲነገርታገኚአበቃዉሎምሺትምእሱኑነዉየማወሩት።ሰዉያወራዉያዉሩ
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 Год назад
ምነወር የምበለ ድበር አትለፍ
@hseinmeme7341
@hseinmeme7341 Год назад
😅😅😅😅😅😅😅
@aada6490
@aada6490 Год назад
እሱ የፈጠራት ለምክንያት ነው ስው ግን ባላገባው ግብቶ ያለቀልቅል
@user-of1vk5sl2x
@user-of1vk5sl2x Год назад
Aye enante😅😅😅
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g Год назад
አቡ አሚር አላህን ፍራ
@Minaeeeeeee
@Minaeeeeeee Год назад
ምን አለ እስከመጨረሻው አዳምጡ ሳታዳምጡ አትጻፉ
@hayattt-ov6np
@hayattt-ov6np Год назад
አለማመንመብትነዉ.ማሳየትግደታየለባትም
Далее
Камень, ножницы, нейронка
00:33
Просмотров 711 тыс.
Моя Жена Босс!
0:40
Просмотров 2,2 млн