Тёмный

አባቱ ነኝ የሚል ሰው ድንገት መጣ!!ዮሴፍ የዝንጀሮ ልጅ ሳይሆን የኔ ልጅ ነው!! 

ዱካ ሾው /duka show
Подписаться 198 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

አባቱ ነኝ የሚል ሰው ድንገት መጣ!!
ዮሴፍ የዝንጀሮ ልጅ ሳይሆን የኔ ልጅ ነው!!

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,7 тыс.   
@selamgebremriam
@selamgebremriam 3 часа назад
ኤርትራዊት ነኝ ዘልየ ኣንተ የወለደች ማህጸን ፡ እያደረች ትባረክ ወንድሜ !!!ሁሌም ፈጣሪ በምትወጣው በምትገባው ይጠብቅህ ፡ኤርትራውያን እናከብርሃለን
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 3 часа назад
ፓለቲከኞችናቸው ለመሥረቅ ለመዝረፍደም አፋሠው አፋሠው የለያዩን በተለይ ለኛ ለአማሮችና ለትግራውያን ደሞቻችን ምሣያወቻችን ናችው❤❤❤
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i 3 часа назад
@SaraEthiopia-b1t
@SaraEthiopia-b1t 2 часа назад
@StayeSman
@StayeSman 2 часа назад
ፈጣሪ በአሳብ በመረዳዳት አለይንም እንደበፊቱ በእንድ ባንዲራ እንደንተዳደር ይርዳን እኝም ኢ/ቸ እንወዳችዋለን
@ועח
@ועח Час назад
ጓል ኤረይ🙏🇪🇷
@seadahassen-n9r
@seadahassen-n9r 2 часа назад
ልጁ አስር እጅ አባቱ ይሻላል እናት እና ወንድሙ የጥቅም ሰው ናቸው ምክኒያት የላቸው
@Yohannis30
@Yohannis30 2 часа назад
አባትየዉ ይሻላል ዮሴፍን አልካደዉም እናትና ወንድም ግን ጋጠወጥ ናቸዉ።
@haimont9075
@haimont9075 2 часа назад
በጣም
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
በጣም😢
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
እንዲ ብዬ ልፀፍ ስል ፀፍሽ አገኝው ትቼዋለው
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm Час назад
እዳቺ አይነት እናት ለአገራቺን አይስጥ
@LemlemAga
@LemlemAga Час назад
ትክክል አስመሳዮች ናቸዉ
@elias2906
@elias2906 2 часа назад
ሴትየዋና ልጅየዋ ጋ ከፍተኛ የጥቅም ነገር ያለ ይመስላል ያስታውቃል
@AyalewAwoke-nn9go
@AyalewAwoke-nn9go 3 часа назад
እናትና ልጅ አባትዮዉን የሚወቀስበት ሞራል የላቸዉም እነሱስ ምን አድርገዋል አሁን ራሱን አናውቀዉም ዮሴፍ የሚባል ልጅ የለኝም በማለት ከአባት በበለጠ በልጁ ላይ ክህደት ፈፅመዋል አባት ጥፋት የለባቸዉም።
@sofiyamohammed2184
@sofiyamohammed2184 2 часа назад
ባትክክል ወላህ አባትዮ እንዲም ጡሩነው ባርሱ ጊዜ ፋልጎ መማጠቱ እናትዬ ክፉናት 💔💔😭😭
@SeadiSusuAli
@SeadiSusuAli Час назад
በትክክል 🎉
@EmuSelima
@EmuSelima Час назад
ትክክል ያት አድልምታልችውምንያርግ
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n Час назад
እናትየው በጣም መጥፎ ከሀዲ ሴት ነች ልጇን እራሱ ክዳ ነበር ፊለፊቷ ስለቆመ ነው እንጂ እንደካደች ትቀር ነበር ወንድሙም እናቱም ከሀዲዎች ናቸው
@raisabdi687
@raisabdi687 Час назад
Wendime fxari brtatun ysxihe bexam jegina nehe
@YeshiAbebe-m1g
@YeshiAbebe-m1g 2 часа назад
እናትዬዉ በጣም አጭበርባሪ ናት ዮሴፍን ልጄ አይደለም ስትል አልነበረም ከነልጇ አሁን ጭንቅላታቸው የሚያስቡት ንብረት ነው
@ሳርዬዩቱብ21
@ሳርዬዩቱብ21 3 часа назад
የንስር አይን ጠፋብኝ ማነው እንደኔ የሚያሳስበው የኔ ጀግና ወንደም።❤❤❤❤
@VlogswithDavid
@VlogswithDavid 2 часа назад
ሰናይት የፈለገ ይሆናል እኔም ናፍቆኛል
@haimont9075
@haimont9075 2 часа назад
ደምሪኝ
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 2 часа назад
የኔም ጥያቄ ነው ወላሂ ጨቆኛል
@BirukYohanis-s3e
@BirukYohanis-s3e 2 часа назад
Awo ewnet new men hono yehun
@zeharadiyau
@zeharadiyau 2 часа назад
እኔም ጨንቆኝ ትናንት እየጠየኩ ነበር
@HaniMolla
@HaniMolla 56 минут назад
ከድኤኔው ብኋላ እናትና አባቱ ካልታረቁ አባትየው ጋ ነው መኖር ያለበት እናትና ልጁ አንድ ናቸው
@tatibekele114
@tatibekele114 2 часа назад
ልጁን መጫወቻ አደረጋችሁ ብሩን እየበላችሁ እናትና ልጅ አባትይው ያሳዝናሉ
@TesfuGere
@TesfuGere 2 часа назад
ዘልየ 1000 ዓመት ኑርልኝ የኔ ወንድም እንዳንተ ዓይነት ደግ ሰዉ ሃገራችን ያብዛላት እያልኩኝ ላንተ ያለኝ ክብር በቃላት ለመግለፅ አቅም ያጥረኛል ለማንኛውም ዘሌ በድጋሚ 1000 ዓመት ኑርልኝ።
@jemaneshahmed
@jemaneshahmed 3 часа назад
D N A ይመርመሩ እዉነት ከሆነ ዘሌ የንስር አይን በሰላም ነዉ የጠፍዉ እየተደዋወላችሁ ነዉ ሰላም ነዉ
@ציונהסלם-פ1ס
@ציונהסלם-פ1ס 2 часа назад
እኔም ጨንቆኛል
@jdhjsh3961
@jdhjsh3961 2 часа назад
የናስረአይንማንዉ
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 2 часа назад
​@@jdhjsh3961besimu gebitesh/h eyew..
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Час назад
Yihe min DNA yasfeligewal. 13 yr dres ko nuroal betesebuga bedenb atiketatelum ende vediown
@Madina-pg8yk
@Madina-pg8yk Час назад
በትክክል አባት እና ልጂ ይመረመር
@GebremichaelGudeta
@GebremichaelGudeta 2 часа назад
ሰውዬ ብቻ:አይዳለምእናትቱም አልካዳችምጰ?ስግብግብ ሴት ዛሬም ምልልሷ ጤናማ አይዳለም በነገሩ ተጎጅው ሰውዬው ነው::
@mobizone429
@mobizone429 2 часа назад
እናትና ወንድም ቀጣፊዎች ናቸው አባትየው የእግዚአብሄር ሰው ነው ዮሴፍ ህይወትህ ተቀይሮ ለማየት ያብቃን❤
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 2 часа назад
Amen
@muluayel-8387
@muluayel-8387 2 часа назад
ገንዘብ ወዳጀ ናቸው
@masaatha8309
@masaatha8309 Час назад
ማራምን እናትቱ ክዳኘበራ መጀመራያ ይችካህጅ ገዘቦ የያዘመሥሎትነዉ😊
@A.wYouTube
@A.wYouTube 49 минут назад
በትክክል እናትና ወንድምዮው በጣም ገንዘብ ወዳድና ውሸታሞች ናችሁ እናት እንዳንች ከሆነ አለመኖሩ ጥሩ ነው ጨካኝ ወልዶ ካድ ነሽ።
@yeshalemderbew6618
@yeshalemderbew6618 45 минут назад
በናትታ በወንድሙ እኔ ላብድ ነው በማላይበት አባትየው ጥሩ ሰው ነው አስረዳው እናቲቱ ከሀዲ ናት
@FrehiwoteTeferi
@FrehiwoteTeferi Час назад
አባትየውን ብቻ ተጠያቂ የማረግ ሞላር የላቸውም እናትና ወንድም ተጠያቂ የማድረግ መብት ያለው ዮሴፍ ብቻ ነው
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Час назад
Tikkile
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 53 минуты назад
ትክክል
@MekidesDesta-dz7zr
@MekidesDesta-dz7zr 3 часа назад
የጋዜጠኛው አድናቅዮች የት ናችሁ 👊👊
@meseretmulugeta-g5m
@meseretmulugeta-g5m 3 часа назад
እኔም ዘሌን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ግሩም ጋዜጠኛ።❤❤❤❤
@IftuD
@IftuD 3 часа назад
ዞላ በጣም ድንቅ ጋዜጣኛ ነው
@asegedechkidane6944
@asegedechkidane6944 2 часа назад
alen🌹🌷💐❤
@YewalashetAbera-mo8bc
@YewalashetAbera-mo8bc 2 часа назад
Zele andeng❤❤❤❤❤❤
@PariteSaid
@PariteSaid 2 часа назад
አለሁ
@Kidist-vo1sd
@Kidist-vo1sd 2 часа назад
ሴትየዋ ስረዓት የሚባል ነገር የላትም
@hanamelaku7230
@hanamelaku7230 2 часа назад
በጣም ያሳፍራል አባቴ ባይል እንኳን ትልቅ ሰው እደዚህ አይገፈተርም ሰው አክብር እውነትም እደእንስሳ ባዴ ሰፈረባቸው ይቅርታ ጠይቅ አባትህን።
@EndalewArega-df5fr
@EndalewArega-df5fr Час назад
እናትና ልጂ አንዳይነነት ናቸው የገንዘብ ሰው ናቸው የሚገርም ነው
@efsasse7559
@efsasse7559 2 часа назад
እንዳየነው ትልቁ ጥፋት ።።እናትየው እና ወንድሙጋ ነው ።።።አባትየው ምንም ጥፋት የለባቸውም
@fatmamalasat7388
@fatmamalasat7388 Час назад
እናትና ትልቁልጂ መጥፎናቸዉ ገዘብነዉ ፍላጎታቸዉ ተመርዘዋል ላባት ክብር ይገባዋል አተጋጠወጥ ጀግናችን ዘሌ አላህ ይጠብቅህ
@lensami2970
@lensami2970 11 минут назад
Ameen Ameen Ameen
@HuriyaMohammed-eh9te
@HuriyaMohammed-eh9te 2 часа назад
ዘልየ ኣንተ ና የንስር ኣይን የወለደች ማህጸን እያደረች ትባረክ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 Час назад
❤❤❤
@ElsaAlene
@ElsaAlene Час назад
❤❤❤❤❤
@SameraAbghaz
@SameraAbghaz Час назад
❤🎉❤❤❤❤❤
@Zakia-eh1gs
@Zakia-eh1gs 37 минут назад
❤❤❤
@melatmelat8660
@melatmelat8660 Час назад
እናትና ልጅ ሀይለኛ መሰሪዎች ናቸው አባትየው እንኳን ተለይተዋቸው ኖሩ
@paulosgashaw6432
@paulosgashaw6432 3 часа назад
የአቀባትዬው ድምፅ ከዮሴፍ ጋር ይመሳሰላል ልጅ ይመስላል።
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Час назад
Tikkile
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 часа назад
በነገራችን ላይ ይች እናት አይደለችም ካሀዲ ናት. ባልጌ
@mantegboshwedajoyeshanew
@mantegboshwedajoyeshanew 2 часа назад
ይችን አናት አልላትም በጣም ትዋሻለች።አባትየው እውነቱን ነው።
@Madina-pg8yk
@Madina-pg8yk Час назад
በጣም ዉሸታም ናት ልጅ አደለም እኳነዉ ያለችዉ ያለዉ ወንድሙ እራሱ 😢😢😢
@AbrheteAbrhete
@AbrheteAbrhete 2 часа назад
ተባረክ ተባረክ ተባረክ በምድር ላይ የ የሀዘንተኛችን እንባ ከማበስ ሌላ ደስ የሚያሰኝ ነገር ምን አለ በርታ
@lemlemtakele4108
@lemlemtakele4108 2 часа назад
❤❤
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 2 часа назад
እኔ ማንም ምንም አልመሰለኝም ዮሴፍ ብቻ ነዉ አንጀቴን የሚበላኝ ከሰዉ ተፈጥሮ እንደሰዉ ያለመኖር ያማል ዘሌ ግን ፈጣሪ ይባርክክ በዉነት የኔ ጌታ ሲያሳዝን 🥺😢🙏❤❤❤❤❤
@Madina-pg8yk
@Madina-pg8yk Час назад
በጣም የወለደች እናት እዴት ትጨክናለይ😢
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 2 часа назад
እናት ካልፈለጉይ ዮሴፍ ካባቱ ጋ ይኑር
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 3 часа назад
ዘሌ ጀግና ነህ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ❤❤❤❤ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ወርኃዊይ በዓል አደረሳሁ አደረሰን
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 2 часа назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ትዕግሥትየግሸንማርያምልጂ
አሜን❤❤❤❤❤
@tiruworktadesse3947
@tiruworktadesse3947 Час назад
ተባረክ የበሰለ አስተሳሰብን አደንቃለሁ መጨረሻውንም ለማየት እጓጓለሁ::
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s 3 часа назад
ልጄ አላለችም ቅሌታም እናት እናትነት እንደዚህ ከሆነ ይቅር😭😭😭👎👎👎
@መሬምከድሪ
@መሬምከድሪ 2 часа назад
አው። ወላሂ😢😢😢
@የእዮብእናትነኝ
በጣም እሷስ ጥላውየል አውሬየሆነች ሴት ዛሬበዘሌስበብ ይዞቶ ቢሄድ እድህ ትጣጣለች ደ😊ልጁን በነገር አሳድጋይችቀፎ
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 22 минуты назад
👎👎👎👎👎👎👎
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 15 минут назад
እኮ ኣታፍርምኮ
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 Час назад
ዘላለም የልጅ አዋቂ ነህ እግዚአበሔር ጤና እና እድሜ ይስጥህ በጣም ነው የምናመሰግንህ አሁንም ዮሴፍን እርዳው እባክህ ፊቱን ገልጦ የሚሄድበትን መንገድ አድርግ አንተ ብዙ ሰው ታውቃለህ ከዚህ ችግር ገላግለው ሰላም ሁን እናመሰግናለን በርታ የኛ ጀግና ነህ እግዚአበሔር ይርዳህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EeEe-kq8ic
@EeEe-kq8ic 2 часа назад
ባለጌ እናት አሁንም ትሸጠዉ አለይ አባትየው ጋ ይሁን😢😢😢😢
@Madina-pg8yk
@Madina-pg8yk Час назад
አሁን እማ ነፍስ አዉቋል አይሸጥላትም
@almazadmike7734
@almazadmike7734 Час назад
ዘሌ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የዮሴፍን መጨረሻ እግዚአብሔር ያሳምረው።
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 3 часа назад
በየወሴፍ ጉዳይ ማንም በማንም መፍረድ አይችልም አባት ጥሎ ቢወጣ እናት ወንድምም ክደውታል ስለዚህ በአባትይው ፈርደው የት ነበርክ ማለት አይችሉም አርፈው ከተፀፀቱ ይቅርታ ይባባሉ ምን ፉከራ ያስፈልጋል ሲክዱት የሰማነው እናቱ እና ወንድሙ ናቸው ለመፍረድ ስይሆን አባትም ከዚህ የተለየ አልሰራምለማለት ነው
@EeEe-kq8ic
@EeEe-kq8ic 2 часа назад
ትክክል🎉
@zeyas9716
@zeyas9716 Час назад
ትክክል
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Час назад
Habit feligew yemetu mesloachew new enatina wondim yemidenefut enji yenatitu gif new yemibelitew. Minm bihon lijwan ager keyira shefafina masadeg enji worura tila enat lemebal deserve yemataderg set nat. Yasazinal ejig betam
@focgkc8594
@focgkc8594 39 минут назад
ዞላ እኔ ላንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይትብቅእድሜ ካጤና ያድልክ ዋንድሜ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽እማቤቴ ጥታብቅ
@believeingod1623
@believeingod1623 2 часа назад
በDNA ምርመር ቢረጋገጥ ጥሩ ነው ለዚህ ሁሉ ውዝግብ መልስ ይሆናል
@sara-xt9gg
@sara-xt9gg Час назад
አተ የጀግኖች አደኛ ነህ አተና የነስር አይን ክፉ አይካቹ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን በርቱ
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz 3 часа назад
የነስር አይን ምን ሆኖነዉ የጠፍዉ በሰላም ነዉ 3 ቀን ሆነዉኮ
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 2 часа назад
የኔም ጥያቄ ነው በሰላሙ ይሆን
@meretechwolda-v1j
@meretechwolda-v1j 2 часа назад
Yani xyaqa😢😢😢
@mahlatsahmbel9400
@mahlatsahmbel9400 Час назад
ዛሬ መጥቷል🎉🎉🎉
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Час назад
ዘላለም የዘላለም ዕድሜ ይስጥህ ምክርህ እኮ የ90 ዓመት ሽማግሌ ምክር ነው እንዴት ደስ ይላል የዕድሜ ደሃ አያድርግህ ተባረክ
@MignoteFikre
@MignoteFikre 2 часа назад
አነዛ ሰው የሆኑ እናትና ልጅ በጣም አመሰግናቸዋለሁ ለዮሴፍ ምርጥ ቤተሰብ
@girmakassa2598
@girmakassa2598 26 минут назад
የናፈቀኝ ይሄ ልጅ አስፈላጊው ህክምና ተደርጎለት ቀና ብሎ ሲሄድ ማየት ነው
@YesharegTemesgen-v6f
@YesharegTemesgen-v6f 3 часа назад
ግን እናትየዋ ልብር ብለው ሽጠው አሁን አባት ነኝ ብለው ቢመጡ ለምን ይጮሀሉ እናትየውም ክደው ነበር ❤❤❤❤❤
@haimont9075
@haimont9075 2 часа назад
እኮ እናትየው እስከወድምየው ዮሴፍን ክደውት ነበር አደል
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Час назад
Habit feligew mesloachew new yeminchachut.. maferiya enatina wondim
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 Час назад
አቶ፡ዘላለም፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ።ለሕዝብ፡እረዳት፡እንድትሆን፡እግዚአብሔር፡ስለፈቀደ፡ተባረክ።በርታ።
@NovusRobloxPlayer
@NovusRobloxPlayer 2 часа назад
የአባቱ አሳቢ ትክክል ነው እደግፋለው
@AryamSamuel-sp1qd
@AryamSamuel-sp1qd 2 часа назад
ምርጥ ምክር ከታሾሾችአንድ ዘሌ ነው አባቶ ፀብ ናድብድያልቅ ፍቅር ያበልጣል ትውልድ ከዚህ ብዙ እንማራለን
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 2 часа назад
ልጁ ያሳዝናል እኒህ ቤተሰብ አሁንም አንተ ከተለየህ ዘሌ አውጥተው እደማይጥሉት እርግጠኛ አንሆንም😢
@hasenahasena4677
@hasenahasena4677 Час назад
ዘሌ ተባረክ እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ደስ ይላል ሁሉም ተሰብስበው ማየት ልዩነታቸውን ፈጣሪ ፈቶ አንድ ያድርጋቸው
@Fadya-h3v
@Fadya-h3v 3 часа назад
የውነት ከዝጀሮ ከሆነ የተወለደው ሰርጀሪ ይሰራ የምትሉ
@addiszemen1637
@addiszemen1637 2 часа назад
ዝንጀሮ በጭራሽ ሰውን ማዝረገዝ አይችለም
@kokokko8695
@kokokko8695 2 часа назад
ውላሂ ልጁ ያሳዝናል ከሰውም ሆነ ከጂጆሮ ልጁ ፍቱን ሰርጀሪ መሰራት አለበት እስከመቼ ከሰው ከማሀበሪሰቡ እርቆ ይዘልቀዋል እሱም እዴኛው ትዳሪ ሂውት ሊኖርው ይገባል😢😢😢😢😢😢😢
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
ይመስለኛል ፅንስ እንደያዘች ብዙ ግዜ ዝጆሮዎቹን ስለምታይ ይመስለኛል ዝንጆሮ ደግሞ ሰው ነው እሚስሉት ሶ ያን አባባለ አለ አባቱን አባቱን እያየች ነው መሰል የአረገዘችው አባቱን መሰለ ይባላል የኔ ሀሳብ ይህ ነው።
@kokokko8695
@kokokko8695 Час назад
አሏሁአለም እናቶቻችን ይላሉ እዴውም የፍሬጆቹን ልጆች የሆኑ ሶስት ህፃናት ውዶይ የቦሊስ ልብስ የለበሱትን ግርግዳለይ እንለጥፋቸው ነበሪ ድናርግዝ እነሱን የመሰሉ እድንውልድ እያልን ስለማምሩ ማለትነው እና ሴትየዋም ሁልግዜ ጁጆሮውቹን ባየቻቸው ሳአት ንዴት ህመም ጥላቻ ስለሚሰማት አትኩራነው የምታያቸው
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Час назад
Gofund me account yikefetiletina fitu yiseralt. Hiwotun endadis yi ur betam yetegefa lij bihonm betasu lay metfo sayasib ezih lay bemedresu. Tenkara lij new betam. Yihenin lij hulum Ethiopiawi support madreg gideta alebin..😢😢😢😢😢😢
@nanny3146
@nanny3146 2 часа назад
Egzabeher beslam yemelseh our great brother embete mariam inatina liju yetebkeh amen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ
ሰዉ ሲጨርስ እግዚአብሔር ይጀምራል ዬሴፊ እግዚአብሔር ይርዳህ የማይለወጥ የለም አምላክ ይችላል
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 49 минут назад
💚💛❤😍😍😍ዞላ የእኛ ምርጥ ወንድማችን እመ አምላክ ከነሙሉ ቤተሰብክ ታኑርልን ትጠብቅልን🙏🙏🙏💚💛❤😍😍😍
@MaamaaMalaakuuBaayyuuMaamaaMal
@MaamaaMalaakuuBaayyuuMaamaaMal 2 часа назад
የኛ ለውጥ ይላል እንዴ ወንድሙን ሸጦ ከናቱ ጋር ወንድም እና እናት የደበቁት ሚስጥር አለ አባትዬው ሃቀኛ ናቸው ልጁ ግን ክብር የለውም አባት ክብር ነው አሁንም ከንብረት ይውጡ እና የዮሴፍን ቀጣይ ህይወት ይማከሩበት
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 минуты назад
ወንድሙን ሸጦ ለውጥ ይላል ልጅናእናት ባለጌዎች
@AselifAli
@AselifAli 34 минуты назад
ልጁ አባቱ መኖሩ በቂ ነዉ ግን አባቱን እዉነት ከመታቸዉ አላህ የስራዉን ይሰጠዋል አባቴ በኖረልኝ
@ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
@ሀዬቲየሒጇቧእንቁ 3 часа назад
የነስር አይን ለምን ጠፋ❗
@ציונהסלם-פ1ס
@ציונהסלם-פ1ס 2 часа назад
የኔም ጥያቄ ነዉ
@haimont9075
@haimont9075 2 часа назад
የኔም ጥያቄ ነው
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ 2 часа назад
የኔም ጥያቄ ነው❤
@FiriHadad
@FiriHadad 2 часа назад
የኔም ጥያቄ ነው ዱካ ሸው ጠይቅልን
@የመርሳዋ-ጸ8ቐ
@የመርሳዋ-ጸ8ቐ 2 часа назад
የሚዋሸው ውሸት አልቆበት ይሆናል ጠብቁት 😂
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
ውራዳ,ልጆች,አባታቸውን,ውጣ,ይላሉ😢😢😢
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 3 часа назад
ዲኤንኤ ይመርመሩ አባትለመሆኑ እዲታወቅ ለምትሉ ደምሩይ
@lensami2970
@lensami2970 4 минуты назад
Yes
@Mita-m9j
@Mita-m9j Час назад
ዘላለም አንተ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ እናትና ልጅ ግን የውነት ልጁን ሸጠው ብር ጊንተዋል ይሄ ባለጌ ልጅ ግን አባቱን ገፍሩ ለማስወጣት በመሞከሩ በጣም ያሳዝናል ባለጌ
@Ganet2024
@Ganet2024 2 часа назад
ዜሌ፡አድናቂህነኝ፡የማዳምቅመሞች፡ዜሌን፡የሚያደንቅብቻበላይክ❤❤❤❤❤💪💪💪💪
@emebetawol
@emebetawol Час назад
ዘሌ እጅግ በጣም እምንኮራብህ ጋዜጠኛ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ የጀግንነት ጥግ አሳየህን
@zeharadiyau
@zeharadiyau 2 часа назад
ትንሽ ቆይቶ የከፈሉ ሰዎች እዳይመጡ እውነት ተደብቆ አይቀርም
@kelemudejena1589
@kelemudejena1589 Час назад
አባት ልጄ ነው እያሉ እናት አይን ያወጣችው ቀጣፊ ናት እንደውም መካድ ያለበት አባትየው ነበር የወለደች እናት ትገርማለች
@MaamaaMalaakuuBaayyuuMaamaaMal
@MaamaaMalaakuuBaayyuuMaamaaMal 2 часа назад
ዘሌ እንሰሳ እራሱ ያስባል ትልቁ ወንድሙ የናቱን ውርስ ስለሚያስብ ነው አባት ክብር ነው ዛሬም ስለ ሀብት ያወራል
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Час назад
Enezih ye awure bahiri yalachew nachew yilik hulachinm tebabiren yosefn enakumew berasu
@TemerabduAbdu
@TemerabduAbdu Час назад
ተባረክእድሜናጤናጨምሮይስጥህወንድሜ
@HayatHayat-rq8sl
@HayatHayat-rq8sl 2 часа назад
ያጀመዐ ረ የነስር አይን እድኔ ያሳሰበው ማነው
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Час назад
እናቱ እና ወንድሙ አይታመኑም። በተለይ እናቱ ቀጣፊ ነች ይህንን ልጅ እግዚአብሔር መጨረሻዉ ያሳምረዉ
@Salima-g1m
@Salima-g1m 2 часа назад
እናትቱ አሁንም አታስታመምንም በጠም ጨክኝ ናት ዛሌ ጃግናችን ግን የንስር አይን ጠፈቢን 😢 በሳናይት ግድያ ምን አገጠመው ይሁን😢😢😮
@MakkahSa-xf8mk
@MakkahSa-xf8mk 2 часа назад
Besenayit gediya are beallah senayit tegedelech ende?
@hirut8456
@hirut8456 20 минут назад
ዞላዬ መልካም ወንድም ኑርልን ቅነትክ ትህትናክ መልካም እነትክ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ኑርልን ❤ እናትየው ችግር አለባት የጥቅም ሰው ናት እሷም ወንድምየውም ዮሴፍ አይዞህ በርታ ምንም አይነት ነገር አይገድብክ ሰው ከማውራትና ከማሸማቀቅ ወደዋላ አይልም ዮሴፍ በርታ
@efsasse7559
@efsasse7559 2 часа назад
ልጄ የጅንጅሮ ልጅ ነው ያንተ ልጅ አይደለም ስትላቸው ።። ተነስተው ጠፉ አባትየው ትክክል ናቸው
@ferida4432
@ferida4432 2 часа назад
መሳቅ ጥሩ አይደለም ሱብሀናላህ
@LemlemHadgu-df2qd
@LemlemHadgu-df2qd 56 минут назад
ዘልአለም እግዚአብሔር የተረፈ ዘመንህ ይለምልም። ተባረክ አንተ ብሩክ ነህ።
@aregashyigzaw4860
@aregashyigzaw4860 3 часа назад
እናትየው ግን በጣም ጨካኝ ነች
@Shewa2219
@Shewa2219 2 часа назад
አንበሳችን እስከነቤተስቦችህ ፍጣሬ ዘመንህ ይባርክ አበሳችን ኑርልን
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 3 часа назад
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ነው ያዘንኩት 😢😢😢
@AbinetTadese-g1g
@AbinetTadese-g1g 2 часа назад
ዞላ ጀግና አቦ ተባረክ።❤❤❤❤
@esterzenebi8725
@esterzenebi8725 3 часа назад
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እስኪ ቪዶውን ላይክ አድርጉለት
@tibebewuhib5942
@tibebewuhib5942 Час назад
የዮሴፍ አባት ዘሌ አንተ ባለህበት ቦታ መገኘታቸው እኔ በግሌ በጣም ደስ ብሎኛል። ምክንያቱም የአባቱ በህይወት መኖር አንደዚሁም ለውዝግቡ የDNA ምርመራ ለልብ አንጠልጣዩ ኩነት ቁርጥ ያለ ምላሽ ይሰጣል። የመጨረሻውን የDNA ውጤት በጉጉት እንጠባበቃለን።
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ
ድኤን ኤይደረግ የምትሉ ላይክ አሳዩ ወድማችን ደሞ አብሺር አንተሰው ነህ እንጂ ድንጀሮ አይደለህም ዘላለም እባክህ የሱፍ የአይምሮ ጭንቀት እንዳይዘው በነዝህ ሰወች ጭቅጭቅ ደሞ እነሱጋር ባይኖር ባይነኝ ምንአልባት መርዘው ይገሉታል ብየእፈራለሁ
@belainesshi
@belainesshi 40 минут назад
እግዚአብሄር ይባረክህ ወንድሜ እንደአንተ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤
@AlemeW-d8w
@AlemeW-d8w 3 часа назад
ዘሌን እና የነስርአይን እደኔ የሚወዳቸዉ የሚሳሳላቸዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Час назад
ሁሉም ቤተሰብ ጥፊት ሰርታል መፍረዴ አይደለም እኔሰ በእንተ ባታ ብሆን ምን አረጋለሁ ሰል ያለፈው አለፈ እሱም እናንተም ተጎድታችሃል አሁን እንዳዲሰ ይቅር ተባብላችሁ ለየወሴፊ የተለየ ፋቅር ሰጥታችሁ አብራችሁ መኖሩ ጥሩ ነው ለልጁ በህብረት ፍቅር እንሰጠው
@EldanaSeilu
@EldanaSeilu Час назад
በጣም እያለቀስኩ ነው የሰማሁህ ዘሌ ዘመንህ ሁሉ ብሩክ ፍቅር ይሁንልህ ምክርህ አንጀት ያላውሳል
@صافيه-و4ث
@صافيه-و4ث 3 часа назад
እኔስ ያሳዘንኝ ልጁ ነው 😢😢😢😢
@FantuBezabih
@FantuBezabih 26 минут назад
ዘላለም እኔ በስምህ ልመርቅህ ዘለአለም ኑር የተባረክ ነህ ሴትየዋ ግን በልጆቿ ላይ ተጽእኖ ታደርጋለች ባለጌ ናት። ልጁንም አላውቅህም ብላነበር አሁንም ደገመችው በልጆቹ አባት ልጅ ነው ብለው ልጃቸውኝ ፈልጋእንጂ እሷን ፍለጋአልመጡም ባለጌነች
@ZEDYOUTUBE-bi9ds
@ZEDYOUTUBE-bi9ds 2 часа назад
ያረቢ ልጁ ግን ሲያሣዝን አላህ መጨረሻችን ያሣምርልን😢 ደምሩኝ ውዶቸ
@lensami2970
@lensami2970 2 часа назад
Ameen Ameen Ameen
@MisraQader
@MisraQader 19 минут назад
እውነትን እናትየው ጥቅምን ነች ለዬሳፍም ምቿት የምትሰጡው አትመስልም አላህ ይሁነው
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
ወንድም ተብየው እናትስ ብትሆን እስካሁን ጫካ ሲኖር የት ነበራችሁ ባለጌወች
@addiszemen1637
@addiszemen1637 2 часа назад
አትፍረጂ
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
@@addiszemen1637 እዴት የተሰቃየውኮ ልጁ ነው አሁን እናትም ወንድምም አብረውት እፈኖሩ ሁነው አባትን መግፋት አይገባም ሁላቸውም ለሱ እኩል ናቸው
@emebetdesalegn2167
@emebetdesalegn2167 2 часа назад
እናትየዎ ግን አሁንም ልጆችሽን መልሼ ወደ አባታቸው ።የእናትየዎ ጉድለት ነው
@muhamedsafi7325
@muhamedsafi7325 2 часа назад
ይመርመር ለሁሉም ይጠበቃል የህዝብ አስተያየት ልቀይር ይችላል📡📡📡📡📡📡
@ZeynebSeid-cj1hx
@ZeynebSeid-cj1hx 2 часа назад
ወላሂ የጋዘጤኛው አድናቂ ነኝ አላህ እድሜህን ያርዝምህ
@Hana-3838
@Hana-3838 3 часа назад
እኔ የምለው እናትየዋም አባትየውም ወንድምየውም እራሥ ወዳድ ነቸው እንደኔ አመለካከት ለለጁ ፍትሕ ይሠፈን💔💔💔
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Час назад
አባትየው ያደረገዉ ነገር ይሻላል።
@zody-v9x
@zody-v9x 2 часа назад
.የኔ ወንድምበጣም የተባረክ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ዘር ማንዝርህ ይባረክ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህ ይባረክ
@mimitulu6525
@mimitulu6525 Час назад
ሴትዬዋ ከባድ ከሃዲ ልጁም ምን አይነት ባለጌ ዬሴፍ እራሱን ይጠብቅ
@user-km8tm8ig3o
@user-km8tm8ig3o 2 часа назад
ጀግናው አላህይጠብቅህ ከክፍነገር ድኤ ንኤ ያርጉ ዘሌ
@zewdneshsinke5312
@zewdneshsinke5312 30 минут назад
ዘሌ አይዞህ የዛሬው ኬዝ frustrate አድርጎሀል። እናትየው ብዙ መከራ ያሳለፉ ቢሆንም ትንሽ ደረቅ ነገር ናቸው ከመሆኑም የተነሳ አባትዬው ደሞ በብዙ ነገር ለመወሰን መብት የተነፈጉ ይመስላል ከዚህ ሁሉ አይኔን ይዤ ልጥፋ በቃ ቢሉም ያስቻላቸው አይመስለኝ እርግጥ ነው አብረው መጋፈጥ ነበረባቸው የናትዬው ድርቅና ከብዷቸው ይሆናል ግን ዞሮ ዞሮ ልጆቻቸውን ይፈልጋሉ ንብረት ግን የሚፈልጉ አይነት ነገር አይደሉም። ሁሉም በእርጋታ ቢነጋገሩ እንደገና ቤተሰብ መሆን ይችላሉ።
@FhfgGjc-o3b
@FhfgGjc-o3b 2 часа назад
እደውም ከወድሙ ከእናቱ አባትዬው ይሻላል
@kiyyaahassan7139
@kiyyaahassan7139 2 часа назад
ዞላዬ ዛሬስ አሳዘንከኝ ጌታን 🙏 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ💐
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 2 часа назад
ዘልየ የእናታችን ቅድስት ድንግልማርያም ልጂእየሱስክርስቶስ ይጠብቅሕ በርታልን ❤❤❤❤❤
@ZebenayGetachew-jg6ct
@ZebenayGetachew-jg6ct Час назад
🤔🤔🤔🤔 እናትየውና ወንድምየው ምን እያሉ ነው አባትየውን መውቀስ አይገባም
@hirut7396
@hirut7396 3 часа назад
እኔን ያሳዘነኝ ልጁ ነው ፈልጎ ያመጣው አይደለም ፈጣሪ ነው የሰጠው ፈጣሪ ደግሞ በስራው አይሳሳትም ❤❤❤የልጁ አእምሮ ላይ ትልቅ ጠባሳ ጥለውበታል ቤተሰቦቹ ምንም ይሁን ልጃቸውን ከጎናቸው መለየት የለባቸውም ነበር ለዘላለም ዘገየ እና ልጁ ወደ ሚዲያ ላደረጉት ሰዎች ትልቅ ምስጋና አቀርባለሁ ክብረት ይስጥልን ❤❤❤❤
@MenbereReshid
@MenbereReshid 13 минут назад
አንተን የወለደች እናት እንዴት የታደለች ነች በእውነት ተባረክ❤❤❤
Далее
Слушали бы такое на повторе?
01:00
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
Просмотров 1,5 млн
小丑调戏黑天使的后果#short #angel #clown
00:16
ዮአዳን (ክፍል 35)
37:15
Просмотров 208 тыс.