Тёмный

አባታችን ከፍተኛ የሆነ የስኳርና ደምግፊት አለበት ... የድረሱልን ጥሪ ከአንጋፋው ተወዳጅ ተዋናይ እንቁስላሴ ወርቅአገኘው ቤተሰቦች | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 76 тыс.
50% 1

የድረሱልን ጥሪ ከአንጋፋው ተወዳጅ ተዋናይ እንቁስላሴ ወርቅአገኘው ቤተሰቦች | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 264   
@kebele
@kebele Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ፈዋሽ አምላክ ነው ጌታ ፈውሷቸው ለምስጋና ያብቃን ከእስትንፋስ ይልቅ የሚቀርብ ጌታ ምህረቱን ይላክላቸው
@alwafimerja
@alwafimerja Год назад
እጅግ በጣም ተወዳጅ እና በትወና ብቃቱ የምናከብረው የኢትዮጵያ ምርጥ አርቲስት ነው ፈጣሪ ይማርልን🙏🏼💔
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Год назад
ወይ አላህ ያሽረወት አባታችን😢
@MehretTaye
@MehretTaye Год назад
Ameen 😢
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
😢😢😢 አባታችን እግዚአብሔር ይማርወት
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Год назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይማርወት 🙏
@remaseid-me6qs
@remaseid-me6qs Год назад
ሰይፍየ ክፉ አይንካህ አንተንም የሁሉ ደርራሽ ነህ አባታችንም አላህ ጤናቸውን ይመልስላቸው
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Год назад
እኔ አያቴ በ 70 አመቷ ባኮበር ሄዳ ድያሌስስ ታደርግ ነበር ትክለ ነቀላ እንደማያስፈልጋት ይመክሯት ነበር በሆላም በ እግዚአብሔር ተአምራት እራሱ ጃምፕ አርጎ ኩላሊቷ መስራት ጀመረ እረጅምም እድሜ ጠግባ በ 98 ይችን አለም ተሰናበተች እናም ትክለ ነቀላ ለሁሉ አይሆንም እድሜ ወሳኝ ነው።
@destatube8480
@destatube8480 Год назад
እማ የስኳር ህመም ይለቃል እባክሽ ንገሪኝ
@meronsolomon2359
@meronsolomon2359 Год назад
@@destatube8480 አዎ ይድናል የኔ ጤና RU-vid channel ተከታተል
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Год назад
@@destatube8480 ምግብን በማሰተካከል የሚለቅ አለ የማይለቅም አለ ለምሳሌ የስኳር ህመም ብዙ አይነት ነው ያንን ሃኪም የሚነግርሽን ታይፑን እወቂ በመቀጠል ምግብን ማስተካከል ነው አንዳንድ የስኳር ህመም በምግብም በ ኢንሱሊንም ነው የሚስተካከለው ግን ምንም መድሃኒት ከመጀመር በፊት ደረጃውን ማወቅ መልካም ነው
@destatube8480
@destatube8480 Год назад
@@jesusloveyou5996 እሽ የኔማር አመሰግናለሁ
@ghh5860
@ghh5860 Год назад
የኔ አባት አላህ ያሸረወት ያረብ😢😢😢😢😢
@xy808
@xy808 Год назад
እኔ የማዝነው ለምንድነው ልጅ፣ሚስት፣ቤተሰብ ኩላሊት የማይለግሱት! እኔ ለእናቴ አንድ ኩላሊቴን ከ20 አመት በፊት ነው የሰጠሁት ሁላችንም ጤነኞች ነን፣አትለምኑ ስጡና አባታችሁን አድኑ! እግዜር ይማርላችሁ አባታችሁን
@remaseid-me6qs
@remaseid-me6qs Год назад
ችግሩ እኮ የደም ታይፕ ተመሳሳይ አይሆንም እንጅ ማን ለወላጁ ይሰስታል
@xy808
@xy808 Год назад
@@remaseid-me6qs ፈቃደኛ ከሆነ ሌላ ቤተሰብ አንድ አይነት ደም ካለው ሰው ጋር ኩላሊት ይቀያይራሉ ፣ይህን የኩላሊት ሀኪሞች ያማክራሉ! በአብዛኛው ከ3 ልጅ አንዱ ይመሳሰላል በአማካይ
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 Год назад
ፈጣሪ ጨርሶ ይማሮት የታመመ ሁሉ አይሞትም
@beseech7768
@beseech7768 Год назад
እግዚአብሔር ይማረዎት አባታችን🙏🙏🙏
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Год назад
እግዚአብሔር ምህረቱ አያልቅም እድሜው ትልቅ ስለሆነ ትክክል ነቀላ ባይደረግለት ጥሩ ነው ምክንያቱም ቢደረግለትም አሁን ካለው እድሜ ከ 5 አመት በላይ አይቆይም ያው በዲያሌስስ ስኮሩን ግና ደሙን በ መቆጣጠር ቢቆይ ይሻላል ከ 50-60 አመት በሆላ ትክለ ነቀላ አይመከርም እግዚአብሔር ይማርላቹሁ
@meryjotube1237
@meryjotube1237 Год назад
እባካችሁን እናት አባታችንን ሁሌም ቼካፕ እናስደርግ በተለይ የስክዋር በሽተኛ ከሆኑ 😢😢አንጀቴ በላኝ 😢😢😢እግዚአብሔር ይማርልን
@hananhussein-hh9ke
@hananhussein-hh9ke Год назад
የኔ አባት አላህ አፊያህን ይመልሰልህ💔😭
@ውይሰውመሆን
@ውይሰውመሆን Год назад
ቢኒ ይድሮስ የሰፈሬ ልጅ ያለእድሜህ አረጀህ ግን ህፃን እኮነህ እንቁዮ ፈጣሬ ይማርህ
@Sirage111d
@Sirage111d Год назад
Allah afiya yargik father...may Allah give you quick recovery with good health soon
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 Год назад
Allah or God ሙሉ በሙሉ ያሽለዎት ታላቁ የኢትዮጵያ ባለውለታችን Insha'Allah B'Eznillah B'Rhamatillah Allah or God give You full Well and Healthy Insha'Allah B'Eznillah B'Rhamatillah Okay
@zarakasun8191
@zarakasun8191 Год назад
አላህ ያሽሮወት አባታችን😢😢😢😢😢😢
@አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን
አላህ ሙሉ አፉዉን እማልስላት
@ኤሚየባባሙሀመድ
ቀብር ማሳመር አይጠቅመውም የሞያ አጋሮቹ አለን በሉት አላህ አፍያ ያድርገው
@Coolacting
@Coolacting Год назад
የበርሜል ቅድስ ጊዬርጊስ ፀበልን አምጥተው ቢያጠጡት ያለምንም ወጪ እግዚአብሄር ያድስለታል ብዙ ታምር ታይቷል
@selamyenafekihu1221
@selamyenafekihu1221 Год назад
Betam
@wubyewegaye
@wubyewegaye Год назад
እኔ እፈልጋለሁ የቅድስ ጊዬርጊስ ፀበል የት አገር ነዉ የሚገኘዉ
@yemanehagos9683
@yemanehagos9683 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ምሕረቱን ያውርድሎት አባቴ
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ
አላህ ይድረስለት ያረብ በጣም የምወዴዉ ተዋናይ ነዉ❤❤❤😢😢😢😢😢
@saragetachew4031
@saragetachew4031 Год назад
ፈጣሪ ጨርሶ ይማር አባታችን 😢😢😢
@roseawk6631
@roseawk6631 Год назад
ፈጣሪ ምሕረቱን፥ከመልካም ሰዎች አጋዥ ረዳቱን ይስጥዎ!!!✍
@saramohammad969
@saramohammad969 Год назад
አላህ ይማረወት አባባ የኔም እናት ሁለቱም ከላሊት ፌል አድርጎ ነው ክፉ ዚህ አለም የተለየችብኝ
@Barch442
@Barch442 Год назад
አባትዋየ አላህ ያሽርህ 😢😢
@hcggdd5350
@hcggdd5350 Год назад
አረቲሰት ተብየወች እነ ሀናን ታሪቅ የአንድ ቀን ሜካባቸውን እና ፎቶ መነሳቱን ትተው ይርድ
@Gunatube
@Gunatube Год назад
እናቴ እመቤቴ ምህረቱን ትላክለወት አባቴ😢
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Год назад
ምህረቱን ይላክላቸው ፈጣሪ!!!
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 Год назад
በጣም እጅግ ተወዳጅ አባት ናቸው እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይማሮት አባታችንን ለቤተሰብ በብርታት ጥንካሬ ፈጣሪ ያድላችሁ🙏🙏
@saudisaudi7467
@saudisaudi7467 Год назад
ወይኔ ፈጣሪ ያሽረው አባቴ
@ቃልኪዳንየእናቷ
እግዚአብሔር ይማርህ አባታችን😢😢
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Год назад
እግዛብሔር እጆቹን ይዘርጋላቹ የራራላቹ ሚሣነው የለምና
@hayletirualem9671
@hayletirualem9671 Год назад
Fetari yimarot abatachin
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Год назад
እግዚያብሔር ይማር!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Год назад
ኢ ይሄ አርቲስት በሂወት አለ የሞተ እኮ ይመስለኝ ነበረ ነው አላህ አፍያውን ይስጥህ
@zulove9935
@zulove9935 Год назад
አባታችን አላህ ይማርክ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Год назад
እግዚአብሔር ምህረት ያውስድለት የምወደ አርቲ በተለ አባት ሆኖ ሲስራ ኩላሊት ሚስጥ ስው ቤተብስ ብቻ ነው ገንዘብህ ጎፈንድሚ ያስፈልግ ህንድ ሃገር ሌላ ለመሄድ ህክምና ዝግጅት ማድረግ ያስፈልጋ ችላ ቆይ አትበሉ ፀሎት በርቱ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Год назад
ዱኒያ እድህ ነች ፈጣሪ ጤናዉን ይመልስለት
@xssa6895
@xssa6895 Год назад
እግዚአብሔር ይማርህ የኔ አባት የምወደው አርቲስት😢😢😢
@tgyemreyamelji
@tgyemreyamelji Год назад
Ouffffffffff 😢😢Yeni abateYedegile mareyame lej mereton yesetehi
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Год назад
ድግልማርያም ምህረት ትላክለወት አባታችን ውይ ጢናደጉ😢😢😢😢❤❤❤
@inspireteachers1500
@inspireteachers1500 Год назад
የጭንቅ አማላጇ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብሳቸው :: አይዟችሁ
@wawawiwi3809
@wawawiwi3809 Год назад
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማራቸው 😢😢😢😢
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርዎት አባታችን😢😢😢
@የአሳምነውልጅከወሎ
ወይኔ ይሄን ሰውዬ ስወደው የመጠጥ መጨረሻው ይሄ ነው ክሪስቲያን ወገኖቼ መጠጥ ጥሩ አይደለም😢 እባካችሁ አትጠጡ
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Год назад
ኡፍፍ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ የኔ አባት😢😢🙏🙏🙏🙏
@hanawolde1479
@hanawolde1479 Год назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርዎት🙏🏾 ስኴር እና የደም ግፊት ያለበት ሰው በቀላሉ ለኩላሊት የመጠቃት እድሉ ሰፊ ነው!!
@mekdes9004
@mekdes9004 Год назад
የኢትዮጵያ ሚዲያዎች የሰው dignity ጠብቁ ታሞ መስማትና ማየት የማይችል ሰው video ማሳየት ነውር ነው ወንጀልም ነው
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 Год назад
እኔም 2 ቱንም ኩላሊቴን ያመኛል ለዛዉም በስደት ላይ😢😢😢😢😢
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Год назад
በጣም ያሣዝናል። የምወዳቸው አርቲስት ፈጣሪ ይማራቸው!
@abimedia8554
@abimedia8554 Год назад
እግዝአብሄር ይማርህ አባታችን እመብራሀን ትዳብስህ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Год назад
ፈጣሪ ምህረቱን ይስጠው
@peacelove5040
@peacelove5040 Год назад
ምን ነካህ ሰምቸ አላቅም እግዚአብሔር ይማርህ የኔ አባት።
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي Год назад
አባታችንእዝጋብሔርምረቱንይላክሎት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@enatmandefro2324
@enatmandefro2324 Год назад
እግዚአብሔር ይድረስሎት
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Год назад
Gash enkun Egeziabehier yemarowt 😂😂😂
@sumeltaye4067
@sumeltaye4067 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይማርዎት ።
@solomontesfaye3717
@solomontesfaye3717 Год назад
ሞገስ ያለው ተዋናይ ነው።እግዚአብሔር ይማርልን
@bethlehemtadesse2346
@bethlehemtadesse2346 Год назад
መድሃኒያለም ምህረትን ይስጦት
@laylamohammed5501
@laylamohammed5501 Год назад
አላህ ያሽራቸው🥰🥰🥰
@shdasaer4118
@shdasaer4118 Год назад
ያ አላህ እንዴት ያሳዝናሉ አላህ አፊያ ያርጋቸው
@netanetsisay5799
@netanetsisay5799 Год назад
እግዚአብሔር ይማራቸው እባታችን😢😢😢😢
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
እግዚአብሄር ይማሮት 😢😢😢አባታችን
@shshehehhehehedj8379
@shshehehhehehedj8379 Год назад
አላህ ያሽርህ ጋሼ እንቁ አታልቅስ ወንድሜ አይዛክ
@azebeshete9024
@azebeshete9024 Год назад
ቸሩ መድሀንያለም ጨርሶ ይማሮት🙏🙏🙏
@jamilesultan4468
@jamilesultan4468 Год назад
አሏህ አፍያ የድርገቹሁ አይ ሰዉ መጨረሸችን
@mekedessisay7684
@mekedessisay7684 Год назад
Egzabher Yimarachew Gashe Enkuselase!!!
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
እግዚአብሔር ይማርወተ እፍፍፍፍ ከዚህ ኩላሊት እና ካስር ከሚባል በሽታ እግዚአብሔር ይስውራችሁ ድሀ መታከም የማይችለው በሽታ 😢😢😢😢😢😢😢
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 Год назад
አላህ ይማሮት በጣም አሟቸዋል ያረብ አላህ ጤናዋትን ይመልሰሎት 😭😭💔💔
@Mesi89
@Mesi89 Год назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 Год назад
Egziabher yimarlen abatachnn
@እግዛብሔርመልካምነው
ውይይ እናት. ..እግዛብሔር ይማሮሎዎት. ..
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይማረው
@zdethiopian499
@zdethiopian499 Год назад
አላህ ሙሉ አፊያዉን ይመልስለወት💔
@azebhailemeskel3083
@azebhailemeskel3083 Год назад
እግዚአብሔር ይማሮት
@ቃልየነኝ
@ቃልየነኝ Год назад
እግዚአብሔር ይማረዉ
@zemaritseblewengielofficia5926
አባታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት በጣም የምወደዉ ምርጥ አርስትስት ናቸው ኡኡኡኡኡኡኡፍ 😭😭😭😭😭😭
@በእምኒፍቅር-ኈ1ደ
እግዚአብሔር ይማሮት አባባ 🙏🙏🙏
@ጌጤነሽ
@ጌጤነሽ Год назад
እግዚአብሔር ይማርህ አባታችን😢😢😢
@zeusapollo6524
@zeusapollo6524 Год назад
ጥያቄ አለኝ ?ኢትዮጵያ ውስጥ ለምን የኩላሊት በሽታ በዛ ?
@Mita460
@Mita460 Год назад
እንደሚመስለኝ ሰው ከልጅነቱ ጀምሮ ሚሪንዳ ኮካ የመሳሰሉ መጠጦችን እና የታሸጉ ጁሶች(ለአራስ ሴት) የሚወሰደው አይነት ነገር፣ ጨው አብዝቶ መመገብ የመሳሰሉት በተጨማሪም የስኳር እና የደም ብዛት በሽታ ያለበት ሰው ያጠቃል
@JayJay-zk4by
@JayJay-zk4by Год назад
እግዚአብሔር ይማርህ
@adeesaa7288
@adeesaa7288 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝህ
@meriyemshawul7494
@meriyemshawul7494 Год назад
ፈጣሪ ይማርክ
@rahmamohmed590
@rahmamohmed590 Год назад
አላህ ያሺርው አፊያውን ይስጠው
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Год назад
እግዚአብሔር ይማሮት😢😢😢ወይኔ በፍጣሪ
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Год назад
እግዚአብሔር ይማራቸው የኔ አባት
@מאמיטרגה
@מאמיטרגה Год назад
እግዚአብሔር ይማራቸው🙏🙏🙏🙏
@megnotyamlaksiragezahegn2776
Egizihabher yimarot
@selamhabeshawit3922
@selamhabeshawit3922 Год назад
እግዛብሔር ይማርው አባታችን
@almaz6053
@almaz6053 Год назад
EGEZEABEHER yimareh
@אגוסאברהם
@אגוסאברהם Год назад
እግዚያብሄር ምሀሪ ታጋሽ ምህረቱ የበዛ ሩህሩህ ልመና ሰሚ እንደ ሰው ርኩስ።አደለምና ፈጣሪ ይምረዋል።።።
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Год назад
OMG 😳 why show this video 😭😭😭😭you shouldn’t do that 😭😭😭😭very sad 😢 😭እግዛቤር ይዳብሰው he such a such a great 😌 actor and I love to watch he’s move always and he’s a wonderful person .the video you are sharing is not necessary hard to watch 😭😭እሱን ግን ባለበት እግዛቤር ምህረቱን ያውርድለት 🙏🙏sending prayers for him 🙏🥲.
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in Год назад
ያሳዝናል የረጅም ጊዜ ደም ግፊትና ስኳር በሽተኛ ከሆነ ይከብዳል እግዚአብሔር ይማረው ለሱ የሚሳነው የለምና::
@FozNam0
@FozNam0 Год назад
ፈጣሪምህረትይላክልህአባታችን
@mercyyemaryamlijmercybob7050
EGZiBHEARE yemarhi yene abat embrhane tedabse
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 Год назад
እግዚአብሔር ይማራቸው 😢😢😢😢
@PakPak-vu6wt
@PakPak-vu6wt Год назад
ልጁ በጠም፡ ተራብሾል ታዳናግጦዋል ያስታውቃል ምስኪን ያስታዋቃል አላህ ያሽርህ፡አበታችን
@ሚሞየገኒልጅ
@ሚሞየገኒልጅ Год назад
እግዚአብሔር ይማሮት አባታችን
Далее
Teeth gadget every dentist should have 😬
00:20
Просмотров 906 тыс.
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41
# Rural Funny Life Wang Ge
00:18
Просмотров 692 тыс.
Teeth gadget every dentist should have 😬
00:20
Просмотров 906 тыс.