Тёмный
No video :(

አባቴ እንዲሞት እፀልይ ነበር Binyam  

Semay Tube
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 134 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 562   
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
ውድ ቤተሰቦቻችን። የወንድማችን ቢኒያም ቪዲዮ ስንልቅ ተሳስቶ የገባ የሌላ ሰው ስም እንዳለበት በውስጥ መስመር እየነገራችሁን ነው። ስለ ስህተቱ በጣም ይቅርታ እንጠይቃለን ። ስለ ኮሜንቶቻቹ በጣም እናመሰግናለን ። እግዚያብሔር ይባርካቹ ።
@habtambogale9386
@habtambogale9386 Год назад
እሽ ተባረኩ
@NeyMM2
@NeyMM2 Год назад
እረ ችግር የለውም ድንቅ ታሪክ ነው
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 Год назад
አሁን 39:34 😭😭please ክፍል ሁለት አለው በሉኝ
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@hiwimimikidane1789 ውዶቼ ደምሩኝ
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 Год назад
@@hiwimimikidane1789 አለው እኔም በጉጉት እየጠበኩ ነው
@Tube-bg7nu
@Tube-bg7nu Год назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን ፐሮግራም በጣም ነው የምወደው እኔም አንቺ አትረቢም መጨረሻሽን ያሳየኝ እየተባልኩ ነው ያደኩ ስሜቱ ከባድ ነው
@addisalemgashaw9481
@addisalemgashaw9481 Год назад
የብዙወቻችን ታሪክ ነው ጌታ ግን መልካም ነው የኔ እህት
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
እግዚአብሔር መልካም ነው
@asterhailu2002
@asterhailu2002 Год назад
ኢየሱስ ይወድሻል እህቴ፡፡
@MayoshaTa
@MayoshaTa Месяц назад
እኔም ልጅነቴን አላቀዉም ሳቅ አላቅም ግን ጌታ ሁሉን እየረሳሁ እንድኖር ረዳኝ
@elsabetyohanis1946
@elsabetyohanis1946 Год назад
ይገርማል አለመብላት መገፋት ፣ መደብደብ፣ መስደብ ፣ መረገም፣ ጐዳና መውጣት ፣ እራስን ለማጥፋት መሞከር ፣ ብቻ ብዙ ብዙ የእኔም የአብዛኞቻች ታሪክ ሲሆን የሚገርመኝ በጣም የሚደንቀኝ ነገር በዚህ ውስጥ ስናልፍ በአካል ፣ በድምፅ ፣ ተገልጦ የሚመክር የሚመራ ጌታ የምንተዋወቅበ መንገድ መሆኑ አይገርምም ? የጌታ ፍቅሩ ---- ሁሌ ይገርመኛል ክብር ለስሙ ይሁን ------
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን፡፡ መልእክቱን ለወዳጅዎችዎ በማጋራት አብረውን ያገልግሉ፡፡
@bettytube7981
@bettytube7981 Год назад
Amen 🙏
@asnibelew5428
@asnibelew5428 Год назад
Amen
@dawityontandawit4249
@dawityontandawit4249 Год назад
ወይ መመሳሰል እኔ ዛሬም አባቴን እወደዋለሁ የትናት ጉልበቱ ከድቶት ዛሬ እየጦርኩት ነው ከአባቴ በልጅነት ጊዜዬ ያለኝ የፍቅር ትዝታ ዱላው ብቻ ነው
@rahelel1080
@rahelel1080 Год назад
የራሴን ህይወት የምትነግረኝ ያህል ስሜትህን ተጋርቼዋለሁ። እናትና አባቴ እንዲፋቱ በጣም እፈልግ ነበር ............ እግዚአብሔርን አባቴ ብዬ መጥራት ትርጉም ያጣብኝ ነበር ....እናቴ ብዬ ብለው ደስስስ ይለኛል .......በጊዜ ሂደት ውስጥ ግን ያጣሁትን የአባትነት ትርጉም እየፈለኩ እንዳልባክን እግዚአብሔር አባት ማለት እኔ ነኝ አለኝ, .........በቃ አባት ማለት እንደእኔ ነው አለኝ ፤ የአባትነት ትርጉም እግዚአብሔር ነው።ይህ የገባኝ ጊዜ በደስታ እግዚአብሔርን አባቴ ብዬ መጥራት ቻልኩ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
እስይ እንኳን እግዚያብሔር ረዳሽ። እግዚያብሔር መልካም ነው እህታችን ።
@simbakali8996
@simbakali8996 Год назад
እናቴና አባቴ በልጅነት ነው የተጣሉት እናቴን አበሳጭቶ በ9 ወር ጥላኝ ጠፋች አያቴ አሳደጉኝ ሞተች ሌላው አያቴ እሣቸው ሞቱ እናቴ ህይወት ስላልተመቻት ልትሰበስበን አልቻለችም ከዝያም ክፉ 2 እንጀራ እናት እጅ ወደቁኝ እነርሱም አሰቃዬኝ በመጨረሻ አባቴ አጎቴ ቤት አመጣኝ እዝያም አልተመቼኝ የባል ዘመድ ክፉ ነው እየተባልኩ መከራዬን በላሁ በመጨረሻ ሮጨ ሳልጠግብ ስደት መረጥኩኝ ስደትም ጉዋደኞቼ በረሃ በቢጫ ወባ በግንጥ በእባብ እየሞቱ አለቁ ከ24 ስደት የበረሃ ህይወት UNDER UNHCR የታፈነው እየተለመነቤት ቢዝነስ ስሰራቤት የነበረ ህዝብ እየሞተ ስያልቅ በጠበቃ ውጭ አገር ያሉ ተሙዋጎተውልን ከሞት የተረፍን 300 የማንሞላ አሜሪካ ካናዳ አውስትራሊያ ተበተንን 😭😭😭🙄🙄አሳዝኝ ታርክ አለኝ ግን እግዚአብሔር አልተወኝም ይሄንን የስደት ህይወት መከራ ሳስብ መውለድ ማፍቀር ሚስት ማግባት አግባ የምለኝ ሰው ብገድለው ደስ ይለኛል በተለይ ልጅ መውለድ ሳስብ ደም ይነስረኛል ምክንያቱም የምወለደው ልጅ እንደ እኔ መከራ የምገጥመው ስለምመስለኝ ልጅ መውለድ በጣም ማገባት ትዳር መያዝ እጅግ በጣም ያስጠላኛል ይቀፈኛል እንደዝህም ሆኖ እናቴን መርዳት እፈልገ ነበረ US በገባው በ3 ,ዓመት ሁለቱም መሞታቸውን አረዱኝ😭😭😭 እንግዲህ ያንተ በጣም ቀላል ነገር ነው ወንድሜ
@tutubevan932
@tutubevan932 Год назад
@@simbakali8996ayzone gen tedaren atfrawe .do you mean 24 years besedet or what do you mean ?
@rb2782
@rb2782 Год назад
@@simbakali8996 በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው... ግን እግዚአብሔር አምላክ አባት ሲሆንህ እሱ ነገሮችህን ሁሉ ያጣፍጣቸዋል አይዞህ ወንድሜ መከራህን እንደ አለፈ ውሃ ትረሳዋለህ፡ ግን ከጌታ ጋር አብዝተህ ተጣበቅ፡ ጌታ እጅግ መልካም አባት ነው ተባረክልኝ ዘመንህ ይለምልም 🙏🏽
@user-yn5oj7uy9f
@user-yn5oj7uy9f Год назад
አይ መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ እድለኛ ነክ ወንድሜ ሲያወራክ የነበረዉ እራሱ እግዚአብሄር እኮ ነዉ ደስ ሲል ትከሻክን ሲነካዉ.እዚህ ግባ ሲልክ.መሬት ላይ ወድቀህ ስታለቅስ.ራሱ በጁ ሲነካህ ዋዉ ደስስስ ይላል ስሙ ይባረክ
@heluethiopia5482
@heluethiopia5482 Год назад
ቤቢዬ ሳይህ ማመን አቃተኝ ቤቢዬ የትላንት ትንሹ የዛሬው ትልቅ ስው ያውም ጌታ እየሱስ የረዳው እኔ ሳውቅክ እንደ ሴት ልጅ እኳ ነበር ቤቱን ቀጥ አድርገህ ስትይዝ የነበረው ታናናሾችህን ስታሳድግ ነበር እኔ የማውቀው ላንተ ለጥሩ ልጅ ይሄ መከራ አይገባም ነበር ግን ጌታ ባንተ አላማ ስላለው ነው ሊላው ቀርቶ በዚህ ምስክርነት ለብዞች መዳን ሆነሀል ቤቢዬ እስንዬ ሁሊም ከልቤ አትጠፉም እንደወርቅ የታሽችው በብዙ መከራ ለለፈችው እህቴ አስንዬ አይዞሽ ጌታ እየሱስ አዋቂ ነው የድሮ የእናትህ ጓደኛ ነኝ ከሳሪስ ብትችል ከአስኒ ጋር እቤት ኑ ቤቢዬ ጌታ እየሱስ በበለጠ ፀጋ እና በበረከት ይባርክ ዘመንህ ሁሉ በጌታ ይሁን ተባረክልኝ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 месяцев назад
ቢቢዬ?? ምን ማለት ነው ቢኒያም ቢሉት እንዴት ግሬስ አለው እባካችሁን ድማችሁን እታጣሙት??? እባካችሁ!!!
@user-lx8ds5ck6e
@user-lx8ds5ck6e 5 месяцев назад
😭😭😭😭❤❤❤eba eyalksku naw ya chirskut❤❤❤
@abayabay690
@abayabay690 Год назад
እንዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነው! ትከሻህን የነካህ ያ የእየሱስ እጅ እና ድምፅ አስለቀሰኝ 😭 ፍቅር የሆነ አባት እኮ ነው ይገርማል😭😭
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን. Stay blessed
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema Год назад
የኔ ወንድም።ምስክርነትህ ለመጀምሪያ ጊዜ የፀለይከው ፀሎት ከዚህ ስፍራ ከቤትህ አልወጣም የሚገርም ፀሎት ነዉ እስለቀስከኝ ጌታ እንዲት ያለ አባት ነዉ ፍቅሩ ብዙ የሆነ አባት ስሙ ይባረክ ተባረኩ።
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን የእግዚያብሔር ስም ይባረክ።
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 Год назад
እደዚ አይነት ፈተና የሚፈተን ሰው እኔ በራሴ ስላየሁት ነው መሠለኝ እግዚአብሔር ለታላቅ ክብሩ የመረጣቸው የስራው መገለጫ የሚያረጋቸው ሰዎች ናቸው ተሰርተው ያለቁ ማለቴ በብዙ ነገሮች ውስጥ ስላለፋ ለመሰራት አያስቸግሩትም ብዬ አስባቸው ወድማች እኔም አልፌዋለ እግዚአብሔር ሲመርጥ እደዚነው ተባረክ
@martialex-bs2uj
@martialex-bs2uj Год назад
አቤት ጌታ ኢየሱስ አሰራሩ ድንቅ ነው! ክብር ለ እርሱ ይሁን!! ሰማይ ቲዩብ ጌታ ይባርካቹ
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
አሜን. ስለተከታተሉን እናመሰግናለን፡፡
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Год назад
በአባቴ እጅግ አብዝቼ ተሰቃይቼ አድጌያለሁ በጣም አሰቃይቶኛል በአባቴ ቤት ተርቤያለሁ በአባቴ ቤት ተባይ ወርሶኛል አሁን ላይ መርሳትና ለእርሱ ይቅርታ ማድረግ ከብዶኛል
@yemesrachayalew2879
@yemesrachayalew2879 Год назад
yekerta adergelt geta eyesusen segawen edesthe selyen
@fantudaba9744
@fantudaba9744 Год назад
Forgive your father!! Pray . you will be free .
@beshatefekadu8581
@beshatefekadu8581 Год назад
ቢኒዬ የኔ ጀግና ወንድም፡፡ እዉነት ነዉ ጌታ በአንተ ህይወት እኔንም ሰርቶኛል፡፡ያቺ ጀግና እናትህ ዘመኗ የተድላ የጤና የፍቅር ይሁንላት፡፡
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን እግዚያብሔር መልካም ነው ።
@workitua1733
@workitua1733 Год назад
ጴንጤ ፡ በእዉነት ፡ የእናት ን ፡ ፍቅር ፡ ያዉቃል ፡ እንዴ??
@miskerhabte8280
@miskerhabte8280 Год назад
የኔ ና ያንተ 100 % አንድ አይነት ሒወት ነው ያሳለፍነው አይምሮዬን ድቄት ነው ያረገው የገዛ አባቴ ሁሌ እኔን እንዳንተ እየሰደበኝ እያዋረደኝ ነው ያደኩት ብቻ ሒወቴን ነው ያናጋው
@miskerhabte8280
@miskerhabte8280 Год назад
መድሀኒት ሁላ ሠጥቼው ነበር እንዲሞት ፀልያለው እንዳንተ እንዲሞት የሚገርምህ ሳድግ ይቅርታ አላደርግለትም እል ነበር በርግጠኝነት አሁንም ምንም ስሜት አይሠጠኝም የባትነት ትርጉሙም አይገባኜም
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
በጣም እናዝናለን ስለሆነው። ግን እግዚአብሔር መልካም አባት ነው። በእግዚያብሄር እቅፍ ውስጥ ለዘላለም ያሳርፍሽ።
@honey-gs9lh
@honey-gs9lh Год назад
@@miskerhabte8280ayzosh yene konjo Jesus heals let his spirit renew u in Jesus name🥹❤️❤️💕
@amesalemengistu14
@amesalemengistu14 Год назад
የኔወንድም እኔ ልሰቃይ በልጅኘትህ ላሣለፍከው ስቃይ መሥማትአቃተኝ እንባዪ እየመጣ ልጅነትህን ነፃነትህን መብትህን ተነጥቀሀል እኔን እሺ ግን የደሰረሠልህ ጌታ ይክበር የቀረው ዘሠንህ የለመለመ ይሁን ተባረክ መንገድህ በዘይት ይታጠብ ለምልም
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን. ይህን መልዕክት ለወዳጆችዎ በማጋራት አብረውን ያገልግሉ. Stay blessed
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 Год назад
ደስታ በኢየሱስ ነው እኔ ብዙ ፈተና ያየውት አያድርስ ነው አውን ግን በጌታዬ አርፋለው ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን። እግዚአብሔር ያሳርፋል።
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 Год назад
@@Encounter_ እውነት ነው!
@Taredan77
@Taredan77 Год назад
አቤት የኔ ጌታ የስንቶቻችን እንባ አበሰክ ጌታ ሆይ ተባረክ ወንድማችን ስለምስክርነትህ ተባረክ በጣም ደስ ይላል።
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Amen, thank you for watching.
@blenbamlak9915
@blenbamlak9915 Год назад
ይገርማል እኔና እህቶቼ እንዲሁም ወንድሜ ያለፍነውን ህይወት ሌላ ሰው አልፎታል ብዬ አላስብም ነበር። ታሪክን ማጋራትህ ለብዙዎች ህይወት መቃናት ይሆናል ብዬ አስባለሁ። ለካ አንተም እንደኛ ህይወት ግራ አጋብቶህ ነበር። እያንዳንዱ ታሪክህን እኛ ኖረነዋል። የሞት ምኞትህን ተመኝተነዋል። ጥላቻህን፣ አለማመንህን፣ ሁሉንም ሆነነዋል። ግን ያልፋል። መጨረሻ ላይ ደግሞ አባትህን ት-ረዳዋለህ። ነገሮች ይቀያየሩና ሁሉ የተገላቢጦሽ ይሆናል። ብቻ እግዚአብሄር ልብህን በይቅርታ ይሙላው። ብቻ አንተ ለልጆችህ መልካም አባት ሁን። እግዚአብሔር ይመስገን መንገዱ ላይ ነህ። እያንዳንዱ መንገድህ የተሰራህበት፣ ሰው የሆንክበት፣ ለሌሎች የምትተርፍበት መንገድህ ነውና። እንዲህ ለምስክርነት ያበቃህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። እንድታውቀው ቢኒያም ይህ የሁላችን ታሪክ ነው። ብቻህን አልነበርክም። ተመስገን
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን ። አንቺ እና እህቶችሽ ስላሳለፋችሁት አስቸጋሪ ጊዜ በጣም እናዝናለን ። እንዳልሽው ሁሉም ይለወጣል። አባቶችን መረዳት ደሞ ትልቅ ጥበብ ነው። እግዚያብሔር አንቺንም ቤተሰብሽንም ይባርክ ።
@betelhemgetahun3608
@betelhemgetahun3608 8 месяцев назад
እውይ እግዚአብሄር እንዴት ደጋፊ ነህ እንዴት ረዳት ነህ እውይ ፊልም ነው እኮ ሚመስለው እግዚያብሄር ደጋፊ የተረሳን አስታዋሽ እውይ ከእናት ከአባትም በላይ የውነት ወዳጅ የማይረሳ ያቆመህ ጌታ በሂወትያኖረህ አምላክ ይመስገን ሌላ ምን እንለዋለን እውነት
@Bura2142
@Bura2142 Год назад
ጌታ ሆይ ወንድሜ እባክህ አግኝኝ እኔ እንደ አንተ አይነት ልጅነት ነው ያሳለፍኩት ልክ አንድ አይነት አባት ያሳደገን እድኪመስለኝ ነውና እባክህ እርዳኝ ከህመምህ እንዴት እንደዳንክ አካፍለኝ።
@honey-gs9lh
@honey-gs9lh Год назад
Hey brother ayzoh Jesus heals seek him call on him
@tedrosalem2712
@tedrosalem2712 Год назад
ያዉ ስብራቱ የፈወሰዉ ጌታ ነዉ ኣንችንም ይወድሻል ያድንሻል
@eskedardress8035
@eskedardress8035 Год назад
እንደኔ የተረዳህ ሰው አለ ብየ አምናለሁ ለምን እኔም እንደዚህ ነው ያደኩት ሁንም ድረስ በሰው ፊት መናገር አልችልም😰😰
@addisalemgashaw9481
@addisalemgashaw9481 Год назад
እውነት ነው የብዙወቻችን ታሪክ ነው ግን ደግሞ ፍርሀታችን ማሸነፍ አለብን የእግዚአብሔር ቃል በሮሜ 8:37 በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን ይላል
@frehiwotagonafer1581
@frehiwotagonafer1581 Год назад
ለወደደን ከኃጢያታችንም በደሙ ላጠበን ክብር ይሁንለት። ምርጫውና አጠራሩ ይደንቃል። ወንድሜ እንኳን ጌታ ጠራህ የዳንኩበትን ዘመን አስታወሰኝ። ጌታ እየሱስ ለዘላለም ይባረክ።
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
@lemlemlabite1284
@lemlemlabite1284 Год назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ቢኒዬ ፊልም የሚመስል ነው ገና ባንተ ብዙ ይሰራል ምን ያህል የጌታ ፍቅር ውስጥ እንደገባ አሳይቶኛል ተባረክልኝ እኔ ራሱ የጌታ ፍቅር እንዳስታውስ አድርጎኛል
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-mo4hm8um1v
@user-mo4hm8um1v 8 месяцев назад
በጣም ነው ነው የሚገርመው ስለእኔ አባት የምታወራ ነው የመሠለኝ
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 Год назад
በጣም ያሳዝናል አይዞህ እድለኛ ነህ ትልቅ አባት ከአባትም አባት በላይ ፈጣሬ አለህ እድለኛ ነህ ውስጥህን አሳምን ፈጣሬ ነው አባትህ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን
@samrawitkebede4598
@samrawitkebede4598 Год назад
የብዙ ሰውን ችግር ነው ቢኒዬ የተናገርከው ጌታ ይባርክህ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይባረክ
@redietayalew8889
@redietayalew8889 Год назад
የእንባ ሻወር ነው የወሰድኩት 😭 በተለይ ቸርች ሄደህ መሬት ላይ የሆንከውን 😍😭 ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ስለደረሰልህ በእውነት ስሙ ይባረክ። i can't wait to see part 2
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን.መልዕክቱን ለወዳጆችዎ በማጋራት አብረዉን ያገልግሉ
@kalkidanayele7318
@kalkidanayele7318 Год назад
Part 2😭🙏
@meseretldamenu9841
@meseretldamenu9841 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ግን ምን አይነት መልካም ነው በጌታ የተወደድክ ወንድም ምስክርነትህ እንዴት ደስ ይላል ጌታ ይባረክ ።እንዴት እንደተባረኩኝ ።
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
Amen. ስለተከታተሉን አመሰግናለን. Stay blessed
@munamohamed8876
@munamohamed8876 Год назад
ጌታ የመሰገን የኔ ታሪክ ነው ዛሬም ነገም ጌታ የሰራል ጌታ ይመስገን ድቅ ጌታ ነው ወድሜ ጌታ ይባርክክ
@hanibarkihan243
@hanibarkihan243 Год назад
መጀመሪያ ላይ ስለ አባትህ ስታነሳ የኔን feeling ነዉ የገለፅከው በጣም ትክክል ነህ እና ሌላው የጊቢ life ከባድ ነዉ ያንን ሁሉ አልፈህ እግዚአብሔር ለዚ ክብር ስላበቃህ ደስ ብሎኛል እስከ መጨረሻው ያፅናህ።
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን
@user-tt8cj3fx9i
@user-tt8cj3fx9i Год назад
አወይ የጌታ ስራ ድንቅ ነው ወንዶሜ በጣም ልቤ ተነክቷል ዘመንህ ይባረክ ለምልምልኝ ላንተ የደረሰ ጌታ ለከርታታው ወንድሜ ይደርስለታል አምናለው እንቆቅልሽ ይፈታል ለምስክርነት ያቆመዋል ጌታ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን እግዚያብሔር ለምስክረነት ያብቃው። እንፀልያለን።
@tewodrosshewangzaw5285
@tewodrosshewangzaw5285 Год назад
የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ሁሌም ሁሌም ድንቅ ነው። “ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።” - ዕብራውያን 4፥15 ሊቀ ካህናችን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ።
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
እውነት ነው የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው።
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 Год назад
wow.ምን ማለት እችላለሁ ስለዚህ ምስክርነት።የጌታ ስም ይክበር ከማለት ውጪ፡ አባት የሆነህ ጌታ ይባረክ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Amen. ስለተከታተሉን እናመሰግናለን. Saty blessed
@genilemessa1706
@genilemessa1706 Год назад
እንደአንተ አይነት አባት ለኔ እደአንተ አይነት አባት ለልጆቼ የለም ጌታሆይ ምን ልበልህ ተመስገን❤
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን. ስለተከታተሉን እናመሰግናለን. Stay blessed
@kassechkassech2596
@kassechkassech2596 6 месяцев назад
አቤት ጌታ ሆይ ይህንን ወንድም ከምድር ሲኦል ስላወጣኸው ስለደረስክለት አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏እንኳን ጌታ ደረሰልህ ምክንያቱም ፍጻሜህ ከእርሱ ጋር ስለሆነ ተባረክ 🥰🥰
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Amen 🙏
@samimulugeta9790
@samimulugeta9790 Год назад
እግዚአብሔር አንተ በጣም መልካም ነክ አንተ በእኛ ላይ የተናገረከዉ ያየከዉ ክብር ሳይፈፀም ምንም አንሆንም ጌታ እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ።
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv Год назад
ወይኔ የኔ ጀግና መንፈስ ቅዱስ ልብን የሚቦረቡር ልብን የሚያረሰርስ እንደሌላ ሰው የሚያደርግ የእግዚአብሔር መንፈስ ክብር ምስጋና ለስምህ ይሁን ዋው ዋው ዋው ዋው ። ምስክርህ እንዴት አስተማሪ የሆነ ነው ወንድሜ ተባረክልኝ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Amen
@tilahungizaw2528
@tilahungizaw2528 6 месяцев назад
ደማስቆዎች ስራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ እንዴት እንደወድኳችሁ አትጠይቁኝ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
እናመሰግናለን። ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን ።
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Год назад
የሁላችን ታሪክ ሲፈተሽ የወጣንበት የመጣንበት ድቅድቅ ጨለማ የእሳቱ ወላፈን ሲታሰብ በእውነት ጌታችን እየሱስ "ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን።”የጌታ ፍቅር ትግስቱ ታማኝነቱ ጥልቅ ነው 🤗🤗🙌🙌🙌 እየሱስ ጌታ ነው 🌞 - ቆላስይስ 1፥13-14
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን። እግዚያብሔር ይባርክሽ።
@asterhaile9504
@asterhaile9504 5 месяцев назад
Wow it's amazing testimony God is good bless you 🙌🏿
@Encounter_
@Encounter_ 5 месяцев назад
Amen 🙏
@tsehaygebreado6613
@tsehaygebreado6613 Год назад
አስደናቂና በጣም የሚያንጽ ወደ ጌታ የሚያስጠጋ ድንቅ ምስክርነት ነው።
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Thank you for watching.
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን. Stay blessed
@elroe4069
@elroe4069 Год назад
የሚገርም ታሪክ ነው ግን የረዳህ ጌታ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን።
@jemo5716
@jemo5716 Год назад
WoW ደጋግሜ ያየሑት በምሥክርነትሕ ተባረክልኝ። በአብዛኛዉ በተለይ ሠዉ ለተገዛለት ለእርሡ ባሪያ ነዉ ያልከዉ እኔም አለድርጌዋለሑ ግን ጌታን እንኳን ደረሠልነ ።ግን ደግሞ እግዚአብሔር አንተ በልጅቱ አድርጎ አንተ እግዚአብሔር የመረጠሕ ቆንጆ መሖንሕን በሧ ተጠቅሞበታል ማለቴ ዉድ ዋጋ ያለሕ መሖንሕን ቅንጆ መሖንሕን ትነግርሕ ነበር አንዳንዴ የእግዚአብሔር ሥራ በእርግጥ ልጅቱም ጠላት ነዉ ከጀርባዋ የሠራ ያለ ግን እዉነቱ አንተ የእግዚአብሔር ምርጥ ቆንጆ መሖንሕን ከሧ ጀርባ ያለዉ ያዉቃል ። ማለቴ እግዚአብሔር የመረጠሕ ነሕና።።።።።blessed
@hawiheran7580
@hawiheran7580 Год назад
ታሪክህን በጉጉትነው የሰማሁት መጨረሻህን ያሳምርልህ። ነገር ግን ወንድሜ ጌታ የግል አዳኝ ሳይሆን የአለም መድኃኒት ነው
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 Год назад
Amazing ነው የኔ ጀግና ኢየሱስ ስቱን ያበረከከ አያላንን የገዛ ገናናው ኢየሱስ ይክበር አባቴ ተባረክ ወድማችን❤❤❤ በጌታ ፍቅር እንወድሀለን🙏
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን።
@hiwotina26
@hiwotina26 Год назад
በረቱ በጣም ጥሩ ቻናል ነው እየተባረክን ነው። 10,000 ግዜ ሰብስክራይብ እና like ማረግ ቢቻል ደስ ይለኝ ነበር
@mebrattsegay9143
@mebrattsegay9143 Год назад
❤❤❤❤❤❤WOOW እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ ማንንም አይንቅም ክብሩን እሱ ጋብቻውን ጠቅልሎ ይውሰድ
@hablemekonnen9311
@hablemekonnen9311 Год назад
ተባረክ ወንድሜ ። ዳዊት እናት እና አባቴ ተውኝ እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ እንዳለ አንዳንዴ የምናልፍባቸው ነገሮች ለኛ ባይገቡንም ወሮታቸው ግን እጥፍ ድርብ ነው 🙌🏽 ሃሌ ሉያ እግዚአብሔርን የመሰለ ውድ አባት አግኝተናል ተመስገን 👏🏽👏🏽👏🏽 የማይንቀን በድካማችን የሚራራልን በኛ ተስፋ የማይቆርጥ የሚታገሰን የሚጠብቀን የሚዋጋልን ከሁሉም በላይ የዘላለምን ህይወት የሰጠን ኧረ ስንቱን ላውራው ስለ ጌታ 🙈???
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን.
@martatenker5973
@martatenker5973 Год назад
ሳምንት ሁሉ አታቆዩብን ቶሎ ይለቅልን 😍😍 እያለቀስኩም እየሳኩ የሰማውት ምስክርነት ክብሩ ጌታ ይውሰድ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
እናመሰግናለን እህታችን ። እንለቅለን። share this to your friends. ሲለቀቅ እንዲደርስሽ የደውል ምልክቱን ተጫኚ። ተባረኪ ።
@martatenker5973
@martatenker5973 Год назад
@@Encounter_ በደስታ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Год назад
አቤት የጌታ እየሱሰ ፍቅር ያሰደንቃል ተባረክ።
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
Amen. ስለተከታተሉን እናመሰግናለን. Stay blessed
@tsionalefe8443
@tsionalefe8443 Год назад
ይሄ ነው እኮ ልምምዳችን ዛሬም ምስክሮች አሉ እናተም ትልቅ እውነትን የምናውቅበት እድል ስላዘጋጃችሁ ተባረኩ እሄን ሰምተን አለመፀለይ አንችልም ትናታችንን ያስታውሰናል እያንዳንዳችን ብንመሰክር የተደረገልን ብዙ ነው ከምድራው አስተሳሰብ አውጥታቹናል🙏
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን። እናመሰግናለን።
@bluesproduction8873
@bluesproduction8873 Год назад
እባካችሁ #Dawit Getachew አቅርቡልኝ...እባካችሁ እባካችሁእባካችሁ
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Год назад
እግዚአብሔር ስሙ ይባርክ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን የእግዚአብሔር ስም ይባረክ
@bereketberhanu4580
@bereketberhanu4580 Год назад
ufffffffffff what can I say??? how our God is Marvelous ? Praise God for this wonderful testimony & encounter.
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
Amen. Thank You for Watching. Stay blessed
@rb2782
@rb2782 Год назад
Wow what a wonderful testimony... አልቅሼ ነው የጀመርኩት በአባትህ የደረሰብህ እንዳያንስ በሰይጣን ተመርታ ደግሞ ልጅትዋ ወደ ሕይወትህ መምጣትዋ በጣም አስለቀሰኝ፡ ግን እግዚአብሔር መልካም ነው እንኳንም አገኘህ፡ I can't wait for part 2
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
ክፍል ሁለት ረቡዕ ይለቀቃል። ሲለቀቅ እንዲደርሶ። Subscribe እና የደውል ምልክቷን ይጫኑ።
@rb2782
@rb2782 Год назад
@@Encounter_ sure I will, thanks much blessings
@tiruworkdabi5571
@tiruworkdabi5571 Год назад
አይዞክ ሁሉ ያልፋል እኔም በእንጀራ እናት እና ልጆቿ ቀምሼዋለሁ መፈጠሬን እስክጠላ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አይዞሽ ። ስለሁሉም እግዚያብሔር ልክ ነው።
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 6 месяцев назад
ስለሁሉ ጌታ ይባረክ በእባ፠ነው የሰማሁት ከእናትም ከአባትም በላይ የወደደን ጌታ ይባረክ ወድሜ እንኳን ጌታ ሰራህ ለአላማው ነው
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Amen 🙏
@merondejene1579
@merondejene1579 9 месяцев назад
አንተ የተወደድክ የእግዚአብሔር ልጅ ተባርክ ደጋግመህ
@Encounter_
@Encounter_ 9 месяцев назад
Amen 🙏
@genettekele6992
@genettekele6992 Год назад
ጌታ እንኳን ደረሰልህ በጣም ንው ያሳዘንከኝ
@bizubekele7737
@bizubekele7737 Год назад
እግዚአብሄር አምላክ ለወላጆች የተሰጠንን ሃላፊነትና አደራ የምንወጣበት ፀጋ አብዛልን ። ልጅ ለወላጅ ሞትን እስከመመኘት የሚያደርስ ከባድ ነዉ ።ሕዝቤ እዉቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል " ይላልና ቃሉ ሀገር ቤተሰብ ቤተክርስቲያን ለመምራት እግዚአብሔር ዕዉቀትን ስጠን ።
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን
@selamfeleke1286
@selamfeleke1286 Год назад
Geta yebarkachu slmtakerbulen program ena ketelubet btm bezu hiwotachen eytsera new
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
እግዚያብሔር ይምስገን ። ሁሌም የሚያስደንቀን እሱ ነው ። እናመሰግናለን ።
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv Год назад
ወንድሜ እንዴት ታድለሀል እንዴት የእግዚአብሔር ፍቅር እንዴት እንደገባህ በዚህ መነካት እንዳንተ ሱስ ውስጥ የሉትን ወገኖቻችንን ይንካቸው አሜን
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Amen thank you for watching
@fevenfekede9809
@fevenfekede9809 4 месяца назад
ሰማይ ትዩብ መልካም ነገር ይዛችሁ መታችኋል❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
እናመሰግናል
@eyeruslegesse1081
@eyeruslegesse1081 Год назад
እንዴት ደስ የሚል የህይወት ምስክርነት ነው
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
thank you for watching. God bless you .
@natitariku
@natitariku Год назад
አቤት ጌታ እኮ ድንቅ ነው ቀጣዩ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን
@Messi_goat1014
@Messi_goat1014 Год назад
በጣም ሚገርም ምስክርነት ነው ። ስላካፈላችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን. ስለተከታተሉን እናመሰግናለን.
@tsionaboneh2269
@tsionaboneh2269 Год назад
የእግዚአብሔርን ፍቅር የገለፅክበት መንገድ፣ እርሱን ያገኘህበት መንገድ እራሱ ኡፍ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር። ደሞ ሰማይ tubeዎች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካተችሁ። ሁሌ ምስክርነቶቹን በሰማሁ ቁጥር የሚታየኝ የእግዚአብሔር ፍቅር፣ አባትነቱ እና መልካምነቱ ነው።
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን።
@abinettilahun6208
@abinettilahun6208 Год назад
በጣም ይገርማል ለእኔ ደግሞ እናቴ ነበረች እንደዚ የፆታ ልዩነት ብቻ
@frutyfruty275
@frutyfruty275 Год назад
ኤኔግን ምስክርነቱ ገርሞኛል ልቢንም ነክቶኛል ግን እደኔ በሁለቱም ወገን የተጠላክ የተጣልክ ብትሆን ኖሮ ጉዱክ ነበር ግን ጌታ ረድቶካል ቢያንስ የተማርክ ነክ እኔግን መሀይም ነኝ ብዙ ጎዶሎ አደሆን አርገውኛል በአሁን ሰአት መንም ያህል በጌታ ብሆንም ህመምተኛነኝ የውስጤን ቁስል መፈወስ አቅቶኛል
@bluesproduction8873
@bluesproduction8873 Год назад
ጌታ ይባርክህ በቤቱ ይጠብቅህ ወንድሜ።
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን
@MayoshaTa
@MayoshaTa Месяц назад
የኔ ህይወት ነዉ በተለይ ክፍል ቁጭብዬ አለሁ ግን? ያልከዉ ባይመሽ እዚሁ ክፍል ዉስጥ ባድር ብዙብዙ አልፌያለሁ ርግማኑ ከሰዉ በታች ሁኑ እያለ ይረግመን ነበር ::በተለይ እኔን እናቴም ታላቅ እህቴም ነበሩ የሚያሰቃዩኝ በዚያም ዉስጥ ሆኜ ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ ዛሬ ሁሉም አልፎ ትዳር ይዤ ልጆች ወልጃለሁ ያንን ረስቼዋለሁ የምር ሰዉ ሲያወራ ትዝ ይለኛል እንጂ:: እናም ባሌም የአባቴን ስቃይ እየደገመብኝ ልጆቼን እያሳደግኩ ነዉ
@elshaday-kk8kd
@elshaday-kk8kd 3 месяца назад
አንተ በአባትክ የደረሰብክ በደል እኔ በእናቴ ነው የደረሰብኝ ዛሬ እኔ ጧሪዋ እንደ ወርቅ የተንከባከበቻቸው ልጆቿ በዝባዥና ሰዳቢዋ ሆኖ ጌታ ይመስገን
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
ጌታ ይመስገን
@christianmikyas8366
@christianmikyas8366 Год назад
ወንድሜ የተወደድክ መጨረሻህ ደስ ይላል ዘመንህ ይባረክ
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
Amen. ስለተከታተሉን እናመሰግናለን. Stay blessed
@almazneway8925
@almazneway8925 Год назад
WOW I don't have word wonderful testimony Geta telek newe semu yekebere wendeme antem tebarek
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
Amen. Thank you for watching. Stay blessed
@meklitetsegayehaile1750
@meklitetsegayehaile1750 Год назад
# ደማስቆ # ሰማይ # Tube እዝ Tube ላይ እሚመሰከረው ምስክርነት እጅግ አስደናቂነው የኤግዛብሄር አሰራር ሰውን መውደድ አሰራሩ ሁላችንን የጠራበት መንገድ ሁሌም ያስደንቀናል ተባረኩ 🙏🙌🙌
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
እናመሰናለን ። እግዚያብሔር ይመስገን ።
@melkamfekadu9238
@melkamfekadu9238 Год назад
I really love this tube !!!!!!!!!!😍 EGZIABHER AMLAK YBARKACHIW SEMAY TUBE 🧡🧡
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን። ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ። Thank you so much for your Kind words. Stay Blessed.
@edentomas1244
@edentomas1244 Год назад
እግዝአብሄር ትልቅ ነው !! የጠራህ የመረጠህ ጌታ የተመሰገነ ይሁን ።
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን። እግዚያብሔር ይመስገን ።
@habtambogale9386
@habtambogale9386 Год назад
ወይኔ ወንድሜ ተጨንቀህ ነወ እንጂ አባትህን ጠልተህ አይደለም የኛም አባት እንደዚህ ነበር አይዞህ
@abnett.6429
@abnett.6429 Год назад
ወይ ኢየሱስ🥺እውነት ነህ! ህያው ነህ በህይወታችን❤️
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
Amen. Thank you for Watching . Stay blessed
@theblessedhand3780
@theblessedhand3780 Год назад
ዋዉ በጣም ከባድ ሕይወት ነዉ ያሳለፈዉ። እንኳን ጌታ እየሱስን አገኝህ እዉነተኝ አባት እየሱስ። ያባት ፍቅር ምን እንደሆነ አሁን ታያለህ። can't wiat for part two
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Thank you for watching. Part two will be released Wednesday.
@addisbrhanu8387
@addisbrhanu8387 Год назад
ያለፍክበትን እና ስሜቱን እረድሀለሁ የኔም መንገድ ስለሁነ ጌታ ግን መልካም አባት ነዉ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አዎ እግዚአብሔር ነልካም አባት ነው።
@bettysuna
@bettysuna Год назад
Btm asetamarin tarik new geta enkan redat Bini .......ketayun entebekal
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
thank you for watching .
@yenebecha7099
@yenebecha7099 6 месяцев назад
ምንም እንኳ በሰይጣን ብናመካኝም አንዴ ሥለተፈረደበት እንዲህም አይነት አባት የሚባሉ በየቤቱ አሉ በዛላይ በረሀብ አለንጋ የሚገርፍ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Thank You for watching
@bzunshbekele2945
@bzunshbekele2945 4 месяца назад
ጌታሆይ በጣም የሚገርም ምስክርነት
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Thank you 🙏
@messigebretsadik2001
@messigebretsadik2001 Год назад
He makes me cry 😢 the same story I had but God is good
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
God is good
@selameyob8177
@selameyob8177 Год назад
So blessing, thankyou Seman Christian Tube, brukan nachu
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን። እግዚአብሔር ይባርክሽ። Thank you for watching .
@bezawitleul1455
@bezawitleul1455 Год назад
blessings, Semay tube Please continue these great programs; I swear to make them out of what is challenging for us. It really warms my heart and inspires me to turn away from the world and seek our holy God.
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
Thank you for watching bezawit. Stay blessed
@liyaturfiseha1154
@liyaturfiseha1154 Год назад
Very true
@martasila5996
@martasila5996 Год назад
Thank you for sharing your testimony. You are blessed brother. Keep up. Many will be saved because of your testimony.
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Thank you for Watching.ይህ ምስክርነት ለብዙዎች እንዲደርስ share በማድረግ አብረውን ያገልግሉ. Stay blessed
@MesiMamo-oh1qj
@MesiMamo-oh1qj 8 месяцев назад
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ይብዛልሽ ጌታ ብዙ አወራኝ አንቺ እየመሰከርሽ ጌታ መንፈስ ብዙ አስታወሰኝ እንደገና ከጌታ አወራን እንደገና አፅናናኝ በቃ ምን ልበል ጌታ ላይ ያለኝን እምነት አበረታው ተባረኪልኝ
@blessing468
@blessing468 Год назад
Biniye you have gone through a lot my brother. You never seem you have had passed such tougher moments in life, you have always been funny, friendly and God-fearing brother. God has eventually molded you to become a great servant of the Lord. May God continue to use you for His glory!!
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Praise Lord. Thank You For Watching. Stay blessed
@Happinessismine
@Happinessismine 5 месяцев назад
I’m so sorry for what you went through. God is your Father . He will give you all the love and everything you have lost❤.
@Encounter_
@Encounter_ 5 месяцев назад
Amen 🙏
@meseretgebregiorgis9897
@meseretgebregiorgis9897 Год назад
Ye Ethiopia abatoch egziabher yefewesachew
@rahwastella9352
@rahwastella9352 2 месяца назад
ቤቢ አንተ አባትህ ነው ሲሰድብህ እና ሲያዋርድህ የነበረው እኔ የገዛ እናቴ ናት ከልጅነቴ ጀምሮ አባትህ ሚያደርግህን ምታረገኝ ገና ከውጭ ድምፅዋን ስሰማ ልቤ ይመታል እደነግጣለው አሁን እራሱ ከሁለት ቀን በፊት ሞትሽን እፈልጋለው ሙች አለችኝ ግን ሁሌም ወደፈጣሪ አለቅሳለው ብቻ ህመሙ ያማል😢😢
@Encounter_
@Encounter_ 2 месяца назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ደግ አባት አለን ።
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Год назад
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@netsantdemissie7445
@netsantdemissie7445 Год назад
Very touchy story I can’t wait part 2 ,I subscribed already
@makgebre1886
@makgebre1886 Год назад
እባክህን ቀጣይ ክፍል በጌታ 🙏🙏🙏
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን። ዕረቡ 11 ይለቀቃል
@yohannestaye5406
@yohannestaye5406 Год назад
አውቃታለሁ ልጅቷን ጣሊያን ያሳደጋት የደቡብ ልጅ ናት ጌታ ድንቅ ነው
@samuelyetnayet6006
@samuelyetnayet6006 Год назад
So takataleh ena egna mn ageban
@kinduzewdu7432
@kinduzewdu7432 Год назад
የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ሁሌም ሁሌም ድንቅ ነው።
@tsegawunetu9718
@tsegawunetu9718 Год назад
Wow geeta yesus yibarek dink miskrnet new
@qaxisaqalbisa5358
@qaxisaqalbisa5358 Год назад
Yes, it is a life changing testimony, it profoundly touched my heart in a personal way. God bless you young man.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Год назад
POWERFUL::
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s Год назад
ኢየሱስ አጽናኙን መንፈስ ብርታ የሚሆነውን መንፈስ ጉልበት የሚሆነውን መንፈስ የሚያበረታታውን መንፈስ ሃይል የሚሆነውን መንፈስ እውነት የህነውን መንፈስ ቅዱስ ይላክላችሁ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን ።
Далее
SHIRT NUMBER OR SWIM 🙈💦
00:32
Просмотров 6 млн