Тёмный

"አባት መከታ እና ኩራት ነው! " ልዩ የአባቶች ቀንን ከአባቶቻችን ጋር አከበርን የደመቀው //እሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 363 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Развлечения

Опубликовано:

 

17 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Год назад
የኔ ውድ አባት 16 አመት በበሽታ ሚሰቃይ ቆሎ እና ቂጣ ብቻ ሚበላ ድህነትንም አብሮ ዛሬ ላይ እናቴ ኪዳነምህረት ጾለቴን ሰምታ አባቴ ከበሽታው ድኖ ያገኘውን በልቶልኝ ዛሬ ላይ ቤቱ ሞልቶ በወንዶች ልጆች ደሴተኛ ኑሮ ሁሉ ሞልቶ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ሽ አመት ኑርልኝ 🌷🌷💕💗💗❤
@user-xi1ko3du8p
@user-xi1ko3du8p Год назад
🥰🥰🥰🥰
@bezaayenew1134
@bezaayenew1134 Год назад
እህህህህ እግዚአብሔር ይመስገን
@burtukantake183
@burtukantake183 Год назад
Egzber yimegan Elelelelele
@enatsewstotaw-gk6vk
@enatsewstotaw-gk6vk Год назад
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@kokiiyanetw542
@kokiiyanetw542 Год назад
Temesgen ❤❤
@Helen_tube399
@Helen_tube399 Год назад
ለሁላቺሁም አባቶች መልካም የአባቶች ቀን🎉🎈🎊 አባቶቻቺንም ለሞቱብን እግዚአብሔር አምላክ ለነፍሳቸው እረፍትን ይስጥልን💔😢
@sAli-dh7xn
@sAli-dh7xn Год назад
አሜንእኔስአባቴየግርእሳቴነው.እዳለመታደልሆኖ.ገናልጅእያልሁነውአባቴንያጣሁት.ነፍስህንይማርልኝአባቴ😢
@Helen_tube399
@Helen_tube399 Год назад
@@sAli-dh7xn እኔም የዓመት ከ2 ወር ልጅ ሆኜ ነው የሞተብኝ😥 እሱ አሁን ነሐሴ 19 ዐመቱን ይጨርሳል እኔ ነገ ሰኔ 12 22ኛ ዓመቴን እይዛለሁ😥 ግን ላላገኘው ይናፍቀናል ሳላውቀው እወደዋለሁ😥 በቃ ሁሌ የሆነ ነገር ሲጎድልብኝ አባት ስለሌለኝ ነው እላለሁ😥😥😥
@user-yc1jk5lr6z
@user-yc1jk5lr6z Год назад
😢😢😢 አባቴ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅክ ሁሌ በልቤ ነክ
@user-yc1jk5lr6z
@user-yc1jk5lr6z Год назад
አሚን
@temramuhamed
@temramuhamed Год назад
Aminnn😢😢😢
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 5 месяцев назад
ነፍስህን ይማርው መቅድና ሉላ እስይ እኮን አለበሳችሁት አሁን ትፀፀቱ ነበር😢😢😢
@aberashhune
@aberashhune Год назад
አስፍዬ የኔ አባት 💖 እስቴ አስፍዬን አይቶ ያላለቀስ 🕊 እግዚአብሔር ትግላችንን አባቶቻችንን ሰላም ያድርልን 😍💖🕊
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 4 месяца назад
ወላሂ አልቻልኩም አይ ሞት አስፍዬ
@allahusomedjebrlisudreinallahu
አስፋው ሲያሳዝን አልቅሶ አስለቀሰኝ። እንኳን አደረሰህ አስፍሽ .... መልካም የአባቶች ቀን። አይለያችሁ ያረብ ወላጆቸን ጀነተል ፊርደውስ ወፍቅልኝ
@wllatube2938
@wllatube2938 Год назад
አሚን ያረብ
@haeeymhufu2924
@haeeymhufu2924 Год назад
ሙስሊም አደለሽ ሙስሊም ሁለት ኢዶች ነው ያሉን ስለዚህ መልካም ያባቶች ቀን አይባልም በጥቅሉ አሏህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry Год назад
አስፋወ❤
@tenhiryanjarso8832
@tenhiryanjarso8832 11 месяцев назад
Happyfathers. day
@rhfhrwhdhr103
@rhfhrwhdhr103 Год назад
እኛ በሰው ሃገር ሆነን ግፈኞች ለፖለቲካ ጥቅማቸው አባ መከታዬ በግፍ ቢገድሉትም በናንተ አባቶች ስትደደሰቱ በጣም ደስብሎኛል ይሁንና በእንባ አይቼ ነው ጨርስኩት በተለይ የመቅዲ አባት ቁርጥ አባቴን
@emmahmed8394
@emmahmed8394 Год назад
አይዞ ይሽ
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk Год назад
አይዞሽ😢😢😢
@addisw1713
@addisw1713 Год назад
አይዞሽ/ህ እኔም የለኝም😢
@woineshetdemelash3523
@woineshetdemelash3523 Год назад
አይዞሽ እህቴ እኔም እንዳንችዉ ነኝ ዘንድሮ ነዉ በሴረኞች መርዝ አብልተዉት የገደሉብኝ ፣ 2015 የፋሲካ ቀን ነዉ።አባት እኮ ኩራት ነዉ ላደለዉ
@helenzeleke5036
@helenzeleke5036 Год назад
@firdosyoutube3195
@firdosyoutube3195 Год назад
አባቴ ሁሌም ትናፍቀኛለህ አላህ በጀነት የነበዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጎርቤት ያድርግልኝ😢😢😢
@muzeyenyimam3355
@muzeyenyimam3355 Год назад
አያዞሽ እህቴ ዱአ አድረጊላቸው ለአባትሽ ሁላችንም ማች ናን አሏህ ይዘነእላችው ያረብ
@firdosyoutube3195
@firdosyoutube3195 Год назад
​@@muzeyenyimam3355❤ኢሻአላህ አሚንንን
@YeEhr
@YeEhr Год назад
ሡለላህአለይወሠለም
@Hayat-fm7ys
@Hayat-fm7ys Год назад
ሰለላሁአለይወሰለም አላህያድረገዉያረቢአላህ
@hikmamoza-td1bk
@hikmamoza-td1bk Год назад
Amin yene eht yenem
@aynalme5362
@aynalme5362 5 месяцев назад
በእዉነት ሊላዬ እና መቅድዬ አስፍዬን ከአባቶቻችሁ እኮል ስላከበራችሁት ደስስስስ ይበላችሁ ዛሬ ላይ አትቆጩም አስፍቲ ይሁን መልካም እረፍት ነፍስህን ይማረዉ😢😢😢😢
@user-ds5wl6yn4f
@user-ds5wl6yn4f Год назад
በኢሰላም ሁሉም ቀን የአላህ ብቻ ከመሆኑ በተጨማሪ እናት እና አባት በኢሰላም በአንድ ቀን ብቻ የተገደበ አይደለም በህይወትም ከሙት ቡሃላም ትልቅ ሃቅ አላቸው ❤❤❤
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c Год назад
አስፊቲ ለምን ነው አንጄቴን ትበላኛለህ😢😢😢😢 የኔ ጌታ አባቶች ኑረልን
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 4 месяца назад
😢😢😢😢
@saronsaron69
@saronsaron69 Год назад
አባቴ ብትኖርልኝ ብዬ ተመኘው 😢 💔😭ነፍስ በሰላም ትረፍ 😭😭 ለሁሉም አባቶች መልካም የአባቶች ቀን
@Rabia-fx8fd
@Rabia-fx8fd Год назад
አባት ያላችሁ ታድላችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አባት ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ
@user-rr5ku1nt7i
@user-rr5ku1nt7i Год назад
እኔስ አባቴን በስደት እደናፈኩነውያጣሁት አባየ ሁሌም በልቤውስጥ ትኖራለህ ጀነተፊርዶስን ይወፍቅህ 😭😭😭😭😭
@ldjhvfjjdk9653
@ldjhvfjjdk9653 Год назад
አይዞሽ እኔም እንደ አንችዉ ነኝ😂😂😂😂
@enatsewstotaw-gk6vk
@enatsewstotaw-gk6vk Год назад
እግዚያብሄር አባትሽን ነፍሱን ይቀበል!!አችንም እግዚያብሄር ብርታቱን ይስጥሽ!!
@reyimushnasir9872
@reyimushnasir9872 Год назад
Enem edachi😭😭😭
@reyimushnasir9872
@reyimushnasir9872 Год назад
😭😭😭😭😭
@milike3620
@milike3620 Год назад
Enem😭😭😭
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano Год назад
ያባታቸው ልጆች ቁንጅና ቤቱ ነው ለካ መልካም የአባቶች ቀን❤❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Год назад
መልካም የአባቶች ቀን ❤❤❤❤🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉 አስፊቲ አስለቀሰኝ 😭😭😭😭😭 የሞቱትንም አባቶች ነብሳቸዉን ይማርልን
@eshetuderso1170
@eshetuderso1170 Год назад
ኢቢኤሶች ምናል ባታስለቅሱን ትላንት በዮኒ ዛሬ በናንተ ደስ ስትሉ መልካም የአባቶች ቀን❤❤❤
@fevenasrate8644
@fevenasrate8644 Год назад
አስፍዬ የኔ አባት እንኳን ለአባቶች ቀን መበላው ሀገር የምትገኙ አባቶች በሙሉ በሰላም በጤና አደረሳቹ❤❤❤
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x Год назад
አባቴ ህይወቴ እወድሀለሁ💜ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏 ከ7አመት የስደት ቆይታ በኋላ ላገኘህ አንድ ሳምንት ብቻ ስለቀረኝ ደስ ብሎኛል
@tege6254
@tege6254 Год назад
በሰላም ያገናኝሽ የኔ ውድ
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq Год назад
በሰላም ያገናኝሽ !
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x Год назад
አሜን🙏 ምርጦቼ አመሰግናለሁ💜
@ergoye2675
@ergoye2675 Год назад
የኔ ውድ እግዚአብሔር በሰላም ቤተሰብሽን ለማየት ያብቃሽ
@ergoye2675
@ergoye2675 Год назад
የኔ ውድ እግዚአብሔር በሰላም ቤተሰብሽን ለማየት ያብቃሽ 4:34
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Год назад
የኔ ዉድ አባት ዛሬ 35ቀኑ ከዚች አለም ካጣሁት የኔዉድ ማርፊያህ ጀነተ ፊርደዎስ ይሁን 💔💔
@seniseni165
@seniseni165 Год назад
😢😢 ፅናቱን ይስጥሽ ውዴ
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Год назад
@@seniseni165 አሚን የኔዉድ 💔💕
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y Год назад
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አላህ በጀነተል ፊርዶስ ያገናኝሽ እህቴ
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Год назад
@@user-gq3ss9qe2y አሚን ያርብ የኔዉድ ❤❤💔
@user-fl9xd2fn6o
@user-fl9xd2fn6o Год назад
አባቴ አመሰግናለሁ የኔውድ ብዬ አድ ቀን ሳልነግረው ሄደብኝ አላህ ይዘንለት አባቴ😭😭😭😭 ኢንሻአላህ ልጆች ወልጄ ባሌን የልጅ አባት ለማረግ ያብቃኝ ልጅ በጣም ይወዳል ዱአ አድርጉልኝ ጀሚአ❤
@fanatube196
@fanatube196 Год назад
ለሁሉም አባቶች መልካም ያባቶች ቀን እድሜ ጤና ይስጣችሁ ኡፍፍፍ በንባ ነው የጨረስሁት ❤😭
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 Год назад
ገና ሳይጀመር እንባዬ መንታ መንታውን አነባሁ አባዬ እወድሃለሁ ነፍስህ በሰላም ይረፍልኝ ይቅርታ ሁሌ እያለቀስኩ ሰላም ነሳሁህ 😢
@bettytayachew7313
@bettytayachew7313 Год назад
Enim betam 😢
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Год назад
አይዞሽ 😢
@kidussisay7877
@kidussisay7877 Год назад
😢ayzwsh enym endanhew naji😢
@lucibrhane8037
@lucibrhane8037 Год назад
አይዞሽ እኔም ሁልጊዜ እንደ ህፃን አባቴን እያሰቡክ የማለቅሰው እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Год назад
Enem 😢😢😢😢😢😢😢
@mekiyayoutube5974
@mekiyayoutube5974 Год назад
በሂወታችን ውስጥ መሰረት ሊኖራቸው ከሚገባው ትልቁ ሰው ቅድሚ አባት ነው መልካም አባት የምትፈጥረው ደግሞ እናት ናት!!! እናት የሂወት ምሰሶ ናትና❤❤
@melattibebu2555
@melattibebu2555 Год назад
የተማረ ሰው አስተያየት ጌታን 🙏
@addisw1713
@addisw1713 Год назад
በመላው አለም የምትገኙ ውድና የተከበራቹ አባቶች ና አስፊቲ የመቅዲና የሉላ አባቶችም ጨምሮ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳቹ እኔ አባት ባይኖረኝም እናተ ስላላቹልን ደስብሎኛል የመቅዲ አባት ቁርጥ አባቴ ነው ሚመስሉት ፈጣሪ እጅም እድሜ ከጣና ጋር ይስጥዎት 🙏❤️❤️❤️
@awabianaya5911
@awabianaya5911 Год назад
በመላው አለም የምትገኙ አባቶች እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ አባቴ። ኑርልኝ እወድሀለሁ
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 Год назад
አስለቀሳችሁኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭 አባቴ ሺ አመት ኑርልኝ እወድዳለሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ እናቴ አንቺም ኑሪልኝ 🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Год назад
አባት እናት ለዘላለም ይኑሩ እኔ የሚገርመኝ አባት እናት በሚታረድበት ሀገር ላይ ያባቶች የናቶች ቀን የሚሉት ናቸው የሚያሳዝኑኝ እናት እናባት ባመት አድ ጊዜ ሳይሆን በሂወት እስካሊ በየቀኑ አክብሩ
@zinash1
@zinash1 Год назад
አያከብሩም አይወድም ማለት ሳይሆን በአመት አንዴና በአመት ሁለቴ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ እንደዚ መግለፅ ትልቅ ነገር ነው አመት ለአመት ልጅ ከአባትና ከእናት ጋር ምንም ፈቅር ሳይኖራቸው የሚኖሩ እንዳሉ ይታወቃሉ ቢያስ እንደዚ በሚታይ ስሀት በቤተሰብ ባለማፈር ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም ቢከሱም ቢወፍሩም ግን እናት አባትን መቅረብም መፈላለግም መንገድ ይሆናል እኔ አባቴንና እናቴን ሁሌም እንደወደድኳቸውና እንደታዘዝኳቸው ነው የምኖረው ግን አንድ ቀን በአደባባይ የውስጤን ፍቅር ብገልፀውና ባወጣው በጣም ደስ ይለኛል
@Miheret-ns3gz
@Miheret-ns3gz Год назад
የኔ ውድ አባት እንኳን ለአባቶች ቀን አዳረሳክ ሺ አመት ኑሪ ለሞላው ኢትዮጵያዊያን አባቶች እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።
@user-kv1px6xf1n
@user-kv1px6xf1n Год назад
❤አስፋው ሲያለቅስ የኔ ማልቀስ አስፍየ ሆደ ባሻ 😥❤ አባቴን በጣም ነው የምወደው እናቴ የአንድ አመት ልጅ ሁኘ ስትሞትብኝ እንደ አባትም እንደ እናትም ሁኖ ያሳደገኝ አባቴ ነው አባየየየየ❤ እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጥልኝ አለኝታየ ኩራቴ አባዬ ❤❤❤ አባቶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤
@laelahaellah2058
@laelahaellah2058 Год назад
ወላሂ የኔም አባት እንዳችው ያሰደገን እናቴም እዳችው የአድአመት ልጅ ሆኜ ነው ያደኩት አሁን ግን አባቴም እየናፈቀኝ ነው የሞተብኝ ሁላቸውንም አላህይረሀማቸው።
@SA-ge4tq
@SA-ge4tq Год назад
እረጅም እድሜ ከጤ ናጋር ይስጣቸሁ አባቴ በሂወ ትባት ባይ ኖርም አባየ እወድህ አለሁ😭😭😭😭😭😭💔💔🥺🥺🥺🥺
@ethiomert1114
@ethiomert1114 5 месяцев назад
😭😭😭ዛሬ ይህንን ቪዲወ ሳይ በእምባየ ታጥቤነዉ አስፍየ ለካ የመጨረሻክ ነበር 😭😭😭ዛሬ 5ቀኑ ነፍሱ ይችን አለም ከተለየቻት💔
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m Год назад
አስፋቱየ የኔ እባ ይፍሰስ አይዛን ለበጎ ነው እንኳንም ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ ❤❤😭
@sparkuser136
@sparkuser136 Год назад
❤❤❤በንባባ የጨረስኩት ቀን ❤❤ አባቴ አፈሩን ገለባ ያርግልህ 😢😢😢😢😢😢ሁልም በልቤ ውስጥ ነህ😢😢
@ahmedwollo4127
@ahmedwollo4127 Год назад
😢😢😢😢😢
@akjulan7084
@akjulan7084 Год назад
የኔ ቢጤ😢😢😢😢😢😢 ተቃጠልኩ ወላሂ 😢😢😢😢😢
@user-hg7pc4dd9w
@user-hg7pc4dd9w Год назад
እኔም😢😢😢
@tewdie6297
@tewdie6297 Год назад
አይዞን እህቶቼ ፍጣሪ ነፍሳችው ይማርው
@sparkuser136
@sparkuser136 Год назад
በድጋሚ መልካም ያባቶች ቀን ለሁሉም አባቶች ለሞቱትም ነፍሳችሁን ይማርልኝ ሁሌም ትናፉቁናላችሁ
@birhanegadisa7709
@birhanegadisa7709 Год назад
ለሁሉም አባቶች እረጅም ዕድሜን ይስጥልን አባቴ ጀግናዬ እውድካለው ኑርልኝ የኔ ኩራት❤
@sarawndmu6077
@sarawndmu6077 Год назад
yenmmmmm
@hiwjjj4582
@hiwjjj4582 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ!! አባትነታችሁን በአግባብ ላልኖራቹ ደግሞ ልቦና ይስጣቹ
@user-rr7tg3id2
@user-rr7tg3id2 11 месяцев назад
ሀሀሀሀሀ
@user-xb6po6sm9g
@user-xb6po6sm9g 5 месяцев назад
አሜን በዉነት😢 ምስጊን የኔ ጓደኛ አለዴ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Год назад
አባቴ ስስቴ አላህ እርጅም እድሜ ይስጥልኝ በሰላም ያገናኘን ባባ እወድሀለሁ እናትም አባትም ሁኖ ነው ያሳደገኝ አልሀምዱ ሊላህ ❤❤❤🤲🤲🙏🙏😢😢
@messya7125
@messya7125 Год назад
እግዚአብሔር የሚፈልገዉ ይሄን ነዉ ኢቢኤስ በፈጣሪ የተባረካችሁ ናችሁ ቤተሰብ አካባሪዎች የደሀን ችግር ቀዳዳ የምትሞሉ ክብር ይገባችኋል ❤መልካም የአባት ቀን ለሁሉም አባቶች❤
@user-cl1ey7pe6v
@user-cl1ey7pe6v Год назад
ረጅም እድሜ ከጤና በአለም ሁሉ ለሚገኙ አባቶች❤❤❤
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Год назад
ወላሂ በባ ጨረስኩት አባ አላህ የጀነት ይበልህ አበቴ 😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭😭
@user-yi7bv8gx1j
@user-yi7bv8gx1j Год назад
መቅዲና ሉላ ጥሩ አባት ስላላችሁ አባቶቻችሁ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳቸው አስፊቲም እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ
@user-jp6qb1sk8t
@user-jp6qb1sk8t Год назад
መልካም ያባቶች ቀን ባባዬ 😢❤በስዴት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ፈጣሪ በሰላም ከቤተሰቦቻችሁ ይቀላቅላችሁ ይቀላቅለን❤❤❤😢🎉🎉🎉
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Год назад
አሜን ዉድዬ
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Год назад
የአባቶችን ቀን አላከብርም ግን አላህ ለወላጆቻችን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አስፈው አይዞህ ሁሌ ስለ አባትህ ታለቅሳለህ አይዞህ 😢
@hamlitahamlita
@hamlitahamlita Год назад
አባቴ 😢😢😢😢 በህይወት የለም በጣም ነው ያለቀስኩት ያለ እናት ያሳደገኝ አባቴ ሁሌ በልቤ ትኖራለህ የኔ ውድ አባት አባት ላላችሁ እረጅም እድሜ እናጤና ይስጥላችሁ
@MimiMimi-ph3jn
@MimiMimi-ph3jn Год назад
አይዞሺ እማ😢😢😢 ሁላችንም ወደዛው ነን
@hamlitahamlita
@hamlitahamlita Год назад
​@@MimiMimi-ph3jn😢😢😢😢
@nadiaharb2412
@nadiaharb2412 Год назад
አይዞሽ የኔ ውድ ሁላችንም አንቀርም 😢😢
@hamlitahamlita
@hamlitahamlita Год назад
​@@nadiaharb2412አሚን 😢😢
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i Год назад
በህይወት አባታችሁ ያለ መታደል ነው ለሌሉትም ነፍስ ይማር ግን ሁሌም እንናስታውሳችዋለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ መልካም የአባቶች ቀን
@kenumulaw3125
@kenumulaw3125 Год назад
😢😢
@zd9022
@zd9022 Год назад
አባቴዋ አላህ ጀነት ፍርዶስ ይውፍቅልኝ አባቴዋ ናፈቀኝ ምን አደርጋለሁ ብቻ አላሀምዱሊላሂ ከሞተብኝ ወሩ
@godu4351
@godu4351 Год назад
አብሺሪ እህቴ አላህ ጀነት ይወፍቃቼዉ
@hawamedia655
@hawamedia655 Год назад
እህቴ አይዞሽ አላህ ጀነትን ይወፍቀው ያረብ
@rhamanugus7066
@rhamanugus7066 Год назад
እህቴ አላህ ይሶብርሽ
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 Год назад
Abishiri Hitee Allah yejeneti yibelachewu
@user-jq4qb9bv7c
@user-jq4qb9bv7c Год назад
ማማየ አላህ ጀነተን ፈርድወሰ ይወፋቀዉ ከደጋግ ባሮች ከነብያችን ጉርብትና ይወፋቀዉ
@igo1071
@igo1071 Год назад
እንዲህ ሲሆን እውነት ሲነገር እውነት ሲመስከር እውነት ሲነገር ይህ ነው ታሪክ አሜን እናመስግናለን 💚💛❤️🙏ኢትዬጵያን ሀገሬን ህዝቤን ስላም ያርግልን💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️🙏
@rabimhammed119
@rabimhammed119 Год назад
ጎበዞች መቅድና ሉላ እንኳን አደረሳችሁ አባቶች በሙሉ እኛንም የመዳም ቅመሞች በሰላም ያገናኙን ካባቶቻችን
@KsKsa-nz9bc
@KsKsa-nz9bc Год назад
በእምባ ጨረሳችሁኝ (ገብሬልን)እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ ምንም እንኳን አባቴ በሂወት ባይኖርም የኔ ልእልቶች መቅዲዬ ሉላዬ ስታምሩ የኔ ቆንጆዎች ስነስረአት አለባበስ ዛሬ ብቻ ሳይሆን ሁልጊዜም ስታምሩ አባቶቻችሁ ሺ አመት ይኑሩላችሁ አስፋዉም ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nohi2
@Nohi2 Год назад
አባቶች እንኳን ላባቶች ቀን አደረሳችሁ
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy Год назад
መልካም የአባቶች ቀን አባት ያላችሁ ተደሰቱ አስደስቱ ተመረቁ በልጅ መባረክ መታደልነዉ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Год назад
ታድላቹ አስቀናችሁን እኮ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥላቹ 🙏 እኛም ለዚ እድል ያልታደልነው አባቶቻችን ነፍሳቸው በሰላም ይረፍልን 😭😭
@zahrazzahra8280
@zahrazzahra8280 Год назад
የመዳም ቅመሞች እድኔ ያለቀሰው ማነው የረፍት እጀንራ ይሰጠን ቤተሰቦችን የምናመሠግንበት መልካም ያባቶች ቀን የኔውድ እወደሃለሁ ሺ አመት ኑርንኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o Год назад
አስፍዬ አሳዘነኝ እንኳን አዴረሰህ ለአባቶች ቀን ❤❤❤❤❤❤
@user-dh1ro9li8r
@user-dh1ro9li8r Год назад
መቅዴ አባቶን አቶ ነው የምትላቸው ደግነትሽ ግልጥ ነው የኔ የዋህ
@zemadonky9597
@zemadonky9597 Год назад
በአለም ላይ ላላችሁ አባቶች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ መልካም የአባቶች ቀን ይሁንላችሁ እኔስ የአባቴን ፍቅሩንም ሳልጠግበው ነው ሞት የነጠቀኝ አባት ባለው ሰው ስቀና አባቴ ኖሮ ብዙ ነገር ባደረኩለት እላለሁ ብቻ ስለአባቴ ምን ልበላችሁ መልካም አባት ነበር እሱ ሲሞት እኔ ማልቀስ እንኳን አልችልም ነበር ምናለ አሁን ቢሆን የሞተው አልቅሼ እንኳን ይወጣልኝ ነበር እላለሁ ሁሌ አባቴን ሳስበው ልቤ ይደማል ውስጤ ያዝናል እንባዬ አይቆምም አንዳንዴ ደግሞ ዛሬ ኖሮ ይሄንን አስከፊ ዘመን ሳያይ እንኳንም ሞተ ለእሱ ትልቅ እረፍት ነው እላለሁ ምክንያቱም ሀገሩን ወዳድ ሰው አክባሪ የፍቅር ሰው መልካም ልብ ያለው ችግረኞችን የሚረዳ ትሁት እንቁ አባት ነበር ብቻ ስለአባቴ ምን ልበላችሁ ቢወራ አያልቅም ደስ የሚለው ነገር የሱን መልካምነት እኔ መውረሴ ነው አባቴ በህይወት እያለ የሚያደርጋቸውን መልካም ነገሮች ሁሉ ልጅ ሆኜ አይ ነበር እና አሁን ላይ አርአያዬ አባቴ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ባለኝ አቅም መልካም የሚባሉ ነገሮችን ሁሉ እያደረኩ ነው እናም አባት ያላችሁ እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥላችሁ እላለሁ መልካም የአባቶች ቀን ይሁንላችሁ በፍቅር ዋሉ
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 Год назад
EBS ትላንት ዮኒ ከነልጆቹ ባለቤቱ አስለቀሰኝ ዛሬ ደግሞ አስፍው አስለቀስከኝ አባት ለሆናችሁ አባት ላላችሁ አባቶቻችሁ መልካም የአባቶች ቀን እንኳን አደረሳችሁ
@eeeeee1589
@eeeeee1589 Год назад
ታባቶቻችሁ ይለቅአስፋውን ስታለብሱት አስለቀሰኝ እናተም አላህያክብራችሁ ታባቶቻችሁ በፍትአስፋውነ ስላለብሳችሁ አስፋው ሁላችነም እኑድሀለን❤❤❤
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Год назад
እንኳን አደረሳቹ አባቶች ❤አስፍቲ ልጅን እግዚአብሔር ያሳድግል ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቅል 🙏
@alemseyifu21
@alemseyifu21 Год назад
ፓናዶልዬ አንቺ ሰው አክባሪነትሽ በደንብ ያስታውቂ ቃል አባትሽን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ አስፋው አልቅሰህ አስለቀስከን አንተም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ መቅዲ ለአባትሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ መልካም የአባቶች ቀን
@zedketube2559
@zedketube2559 Год назад
አባየ አላህ ጀነትን ይወፍቅህ ቀብርህን ያስፍልህ😢😢 💔💔💔💔
@hidayaa7171
@hidayaa7171 Год назад
አሚን አብሽሪ
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j Год назад
የኔ ውድ አባት ጌታቸው ተስፋዬ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ የኔ ጀግና የኔ መምህሬ የኔ ሚስጥር የኔ መከታ የኔ ሁሉም ነገር አባቴ እንኳን ኖርክልልኝ አንተ እስካለህልኝ ብቻ ነው እኔም በህይወት የምኖረው እወድሀለው አለሜ ❤
@meryemali4042
@meryemali4042 Год назад
እረጅም እድሚ ለአባቶቻችን
@fozefeker6964
@fozefeker6964 Год назад
😢አስፍቲ የኔ አባትዋየ አንተ ስታለቅስ እኔ እንባየን መቆጣጠር አልችልም አታልቅስ ሲከፋህ አልወድም😢😢😢😢😢😢ወላሂ
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Год назад
እስለቀሳችሁን ስታምሩ እረጅም እድሜ ለሁሉም አለም ላይ ላሉ እባቶች 🤗🤗🤗🤗❤❤❤❤
@mdadi127
@mdadi127 Год назад
አባት ያላቹህ እንኳ ላባቶች ቀን አደረሳቹ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@rhametali1193
@rhametali1193 Год назад
ባይበላ ባይጠጣ ባይገባ ከቤት ከበሩ ሲገባ ደስይላል አባት አባት ለዘላለም ይኑር ❤❤❤
@user-uh8vk5dk3u
@user-uh8vk5dk3u Год назад
ዛሬ እንባየን ጨረስኩ በለቅሶ አባት እኮ ልዩ ነው የኔውድ አባት መልካም የአባቶች ቀን ለሁሉም አባቶች❤❤❤❤❤❤❤❤
@yousraahemed6711
@yousraahemed6711 Год назад
አስፊቲ የኢትዮጵያ እዝብ እድሜ በሙሉ ለአንተ አላህ ያቆይ የኔ ወንድም
@user-jw6pp2ee5x
@user-jw6pp2ee5x Год назад
አባዬ እጨት ሽጠህ አሳድገኸኝ አንድ ቀን አባቴ ምን ላድርግልህ ሳልልህ ሞት ቀደመኝ ነፍስህን በአጸፐ ገነት ያኑርልኝ ❤❤❤እዉድሃለሁ
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 Год назад
በመላው አለም ያላችሁ አባቶች እንኮን አደርሳችሁ መልካም ያባቶች ቀን ኑሩልን አባት ለዘላለም ይኑር❤❤❤❤❤
@elinaelina7415
@elinaelina7415 Год назад
የኔ አባት የግሉ መኪና ያለው ጥሩ ገቢ ያለው ነው አላሰደገኝም እኔ በጣም በችግር ነው ያደኩት ሰዉ ቤት ሰርቼ አዉቃለሁ በ12 አመቴ እርቦኝ ጎረቤት ሲበሉ በራቸዉ ላይ ቁጭ ብዬ እቀላዉጣለሁ😭 ከዛን ወይ ያጎርሱኛ ወይ በራቸውን ይዘጋሉ 😥😭😭ወይ ማጣት ሄጄ ስጠይቀው ይደበቃል አባት የምትለዋ ቃል ለኔ ይቀፈኛል💔💔💔💔😥 ለናቴ ለረጅም እድሜ ይስጥልኝ❤❤🙏 ለመልካም አባቶች መልካም ቀን❤❤❤❤
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Год назад
የኔህት አይዞሽ ያልፍል
@hamdyatube9734
@hamdyatube9734 Год назад
አይዞሽ አንዴ እንዴ ሰውች አስበውት አይደለም ሚሳሳቱት ያጋጥማል ጠንከር ብለሽ አሳይው😍
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n Год назад
አይዞሽ እህት ያልፋል አዞኝኝኝኝኝኝኝ
@elinaelina7415
@elinaelina7415 Год назад
@@hamdyatube9734 እሺ አመሰግናለሁ በፈጣሪ ቸርነት ዛሬ የልጅ እናት ሆኛለሁ ተመስገን❤
@elinaelina7415
@elinaelina7415 Год назад
@@user-zv4zu7gy4n አመሰግናለሁ❤
@betty8479
@betty8479 Год назад
አባት እኮ ኩራት ነዉ ዘመናችሁ ሁሉ በደስታ ነሩልን አባቴ ፍቅርህ ከቃል በላይ ነዉ እውድካለሁ ❤❤❤
@fgff4871
@fgff4871 Год назад
ቃል አጣሁለት ebs የደስታ ለቅሶ አስፋው ሲያለቅስ አስለቀሰኝ best 👌
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 Год назад
ውይ ቃል ያጥረኛል። ደስታ ናችሁ። ሁላችሁም እንኳን አደረሳች። 💚💛❤️
@user-ry2yi8pz2b
@user-ry2yi8pz2b Год назад
መልካም የአባቶች ቀን አባቴ አባቴእወድሀለሁ ❤😊🎉
@saraa3434
@saraa3434 Год назад
ዉይ እስፊዬ አሳዘነኝ😭😭አይዞክ የሁላችንም አባቶች ክብራችን ናቸዉ እድሜ እና ጤና ለአባቶቻችን🙏🙏 መልካም ያአባቶች ቀን🙏🙏❤❤😘😊
@busyline5298
@busyline5298 Год назад
አስፍዬ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ የመቅድዬ አባት እና የሉላዬ አባቶችም እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ እውነት ለመናገር አስፈው ማለት የይቢ የስ መስታውት ነው
@almazkebede7609
@almazkebede7609 Год назад
መላ ለኢትዮጵያ አባቶች እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-wq9pw4bg6o
@user-wq9pw4bg6o Год назад
እንኳን ላባቶች ቀን አደረሳችሁ አባቴ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልኚ መቸም አረሳህም አባቴ የእዉነት አባቴ በጣም ናፍቆኛል ፈጣሪየ ሆይ ብርታቱን ስጥልኚ ለእናቴ እና ለቤተሰቦቾ ከስደት በሰላም መልሰኚ የአባቴን ቃል እንድጠብቅ እርዳኚ😢😢😢
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Год назад
😢😢😢 ከባድ ስደት ማጣትእኔም አጥቸዋለሁ😢😢😢😢😢
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 Год назад
ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው በማልቀስ ጨርስኩት እፍፍ መልካም የአባቶች ቀን አባየ የኔ ውድ አባት ሁለየም ትናፍቀኛለህ ኑሪልኝ አባ
@wudewude6936
@wudewude6936 Год назад
አባዬ እዚ መድረሴን ባታይም😢እዚ የመድረሴ ምክንያት ግን አንተ ነክ እወድካለው ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ ብቻ እግዚያብሄር ይመስገን
@bintyesuf9757
@bintyesuf9757 Год назад
ለኔ ሁሌም የወላጆች ቀን ነው ረጅም እድሜ ለወላጆች ❤❤❤ የኔ ውድ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መኖርህ ነው የሚያኖረኝ ኑርልኝ ❤❤❤
@endaletizazu7594
@endaletizazu7594 Год назад
አባቶችና አባትነትን ለምታከብሩ ክበሩልን ❤
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Год назад
አስፋዉ በጣም ሲያሳዝን አልቅሶ አስለቀስኝ እንኳን አደረሰህ አሰፍሽ😢😢😢😢 መልካም ለአባቶች ቀን በጣም ታምራላችሁ ተባረኩ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
ለሁሉም አባቶች መልካም የአባቶች ቀን የኔውዲ አባት እረጂም እዲሜና ጤና❤❤❤❤❤🌹🤗🤗🤗🤗🙏🙏🙏
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 Год назад
መቅዲዬ ቆንጆ እንዲሁም ሉላዬ ሁለት ቆንጆዎች ስታምሩ አባቶቻችሁን እንዳከበራችሁ ልጆቻችሁ ያክብሩዋችሁ ተባረኩ ከፍ ያድርጋችሁ 😍❤️👏
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Год назад
አስፊቲ እንዴት እንዳስለቀስኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ አስፍየ ሁላችሁም መልካም የአባቶች ቀን 😭😭😭😭
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Год назад
አባቴን በጣም ነው የምወደው እናትም አባትም ሆኖ ነው ያሳደገን 😢😢😢 መላው አባቶች እንኳን አደረሳችሑ 🙏 ጋሽ አስፋው መሸሻ በጣም አሳዝነኝ 😢😢😢
@user-du6dq5oy9q
@user-du6dq5oy9q Год назад
አሰፍዬ የኔ ጌታ መልካም አባት ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ለኛም ምንም ሳናደርግላቸው አባቶቻችን እንዳያመልጠን እድሜ ይሰጥልን
@fatimalove6199
@fatimalove6199 Год назад
እንኳንም ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ እድሜና ጤና🎉❤❤❤
@aymenahmed1002
@aymenahmed1002 Год назад
አባትነት ክብርነው እርጂም እድሜ ከጤናጋር አባቴ ❤❤❤❤
@hckid2748
@hckid2748 Год назад
አባቶ እወዳሀለሁ እንካን ላባቶች ቀን በሰላም አደርሰህ እርጅም አመት ኑርልኝ
@senushikore7663
@senushikore7663 Год назад
Beautiful fathers and daughters momentous!😍Happy Father’s Day & God Bless to all fathers out there!🌹💚💛❤️
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h Год назад
አባት መከታነዉና እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ
@user-nz9jo8jf5t
@user-nz9jo8jf5t Год назад
እንኳን አደረሳችሁ ለሁሉም አባቶች እንኳን ለአባቶችቀን አደረሳችሁ አባቴ መሬቱን ያቅልልህ
@user-hi9nu4su4v
@user-hi9nu4su4v Год назад
ያረብ ወላሂ አባቶቻችሁን ስላሳያችሁን ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ስታምሩ ሉላ. አባቷን ትመስላለች
@mekasja6442
@mekasja6442 Год назад
አላህ ያቆያችሁ ሁላችሁንም አስፍውን ጨምራችሁ ለዛውም መጀመርያ ስላለበሳችሁት ደስ አለኝ
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Год назад
you guys make me cry. መልካም የአባቶች ቀን to all great dads out in the world !
@zainabbh3881
@zainabbh3881 Год назад
መታደል ነው አባት በሂወት እያለ እንደዚሕ ፍቅርን መግለፅ መልካም ያባቶች ቀን ይሆን❤❤🙏
@mosessolomon6889
@mosessolomon6889 Год назад
What a blessing ! If my daughter describe me just as Lula did on National tv, I would have been so emotional. My respect to all dads.
@user-br5cp1cv5m
@user-br5cp1cv5m Год назад
አባቴ ጥቅምት አንድ ነው የተለየብኝ እና ዛሬ የአባቶች ቀን ነው ከፍቶኛል አባቴ ነፍስህ በገነት ትኑሪልኝ 😢😢😢
Далее
Я ВЫЖИЛ ПОСЛЕ УКУСА ЗМЕИ!
22:56
Просмотров 890 тыс.
ЭКСПРЕСС разбор стиралки
0:39
Просмотров 907 тыс.