Тёмный
No video :(

"አባቶቻችን በአድዋ ለዓለም ምሳሌ መሆን ከቻሉ ይህ ትውልድም ከተባበረ ምሳሌ ለመሆን የሚችልበት እድል አለ" ዶ/ር አንተነህ መስፍን 

Debo Media
Подписаться 2,6 тыс.
Просмотров 45
50% 1

ደቦ ሚዲያ በየሳምንቱ የሚሰናዳ አዲስ የሀሳብ ማዕድ አዘጋጅቷል። መርሀ ግብሩ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የሆኑ ምሁራን ያልተሄደበትንና ያልተሞከረውን መንገድ እንዲያመላክቱ የተዘጋጀ ነው። እንደ ሀገር ደሀ፥ እንደ ህዝብ የምንቸገር የሆንነው ለምንድነው? ለወደፊታችንስ ምን ይሻለናል? መከተል የሚገባን የትምህርት፣ የምጣኔ ሀብት፣ የዴሞክራሲ መስመሮች የትኞቹ ናቸው? እንዴትስ እንተግብራቸው? የሚሉትንና መሠል ለአገር ማገር የሚሆኑ ሀሳቦችን ካልተሄደበትና ካልተሞከረው መንገድ አንፃር እናነሳለን።
በቅርቡ እንጀምራለን።
ለዛሬ ከዶ/ር አንተነህ መስፍን ጋር ካደረግነው ቆይታ ወቅቱን የሚመስለውን ቀንጭበን እናጋራችሁ። ሙሉ ውይይቱን በመደበኛ መርሀ ግብራችን ይዘን እንቀርባለን።

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
Далее
What is ChatGPT doing...and why does it work?
3:15:38
Просмотров 2,1 млн
Wife habit 😂 #shorts
00:16
Просмотров 66 млн
Wolfram Physics Project Launch
3:50:19
Просмотров 1,7 млн
How to win a argument
9:28
Просмотров 480 тыс.
Upwork Q&A Session
12:31
Просмотров 230