Тёмный

አባ ገብረ ኪዳን ተነሥተው ያጨበጨቡለት ድንቅ ቅኔ|እንዲህ ዓይነት ቅኔ ሰምቼ አላውቅም|ዕውቀት፣ምሥጢር፣እርጋታ፣ ድምፅ፣ውበት፣የታየበት 

Ethiopic
Подписаться 31 тыс.
Просмотров 194 тыс.
50% 1

#እንዲህ_ዓይነት_ቅኔ_ሰምቼ_አላውቅም

Опубликовано:

 

25 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 232   
@Ethiooooooo
@Ethiooooooo Год назад
በመሪጌታ ቅዱስ ያሬድ የቀረበ ድንቅ ቅኔ👇👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-uA7rSfRCWcY.html
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
ጭብጨባ ሱስ ሁኖባችሁ ቀረ
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t Год назад
አባየ አባ ገብረ ኪዳን ነበልባል አባታችን አቤት አገት አደፋፍ አይኔ እሶን ብቻ እያየ ጨረስኩት እግዚአብሔር ይመስገን እሶን ሲያስተምሩ ማየቴን ፈጣሪየን አብዝቸ አመሰግነዋአለሁ ረዥም እድሜ ያድልልን አባቶቻችን ኑሩልን ዘላለም የኛ መፅናኛወች በናንተ እኮነው ምንፅናና እኛማ ነጋ መሸ በሐጢያት ነው ምንመላለስ
@EleniElyas
@EleniElyas 4 месяца назад
በቤተክርስቲያን እንጂ ሰውን እንመልከት ሰዉ ተሰባሪ ነው
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 3 месяца назад
እንጸልይላቸዉ😢😢😢​@@EleniElyas
@YaredM23
@YaredM23 Месяц назад
ቃለዎት ያሰማልን አባታችን
@Desti-st1wz
@Desti-st1wz Месяц назад
እግዚአብር ይመስገን ለአባቶቻችን ጠጋውን የብዛልን
@Kulmesk-tube
@Kulmesk-tube 8 месяцев назад
የእውነት በዘፈን እየተርመሰመስን እንዲህ አይነቱን ሰማያዊ ምግብ ማን ያሳየን እስኪ ለሁሉ ሼር አርጉት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን ቃለ
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Год назад
ከኣፍልሆና ከኣብሾ የጸዳ የተረጋጋ ቅኔ ላሰሙን ዓስበ ሊቃውንት ዓስበ ነቢየ ኤርሚያስ ይስጥልን
@GJyy-cv9hk
@GJyy-cv9hk Месяц назад
embat tabzean amen❤❤❤❤❤❤❤
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 3 месяца назад
ትርጉሙ ሳይገባኝ አፌን ከፍቸ ቀረሁኝ ዉይይይይ አንች ቅድስት ሐይማኖት ምንኛ መታደል ነዉ በዚች ንጽህት ቅድስት ቤት መኖር በእዉነት ቃለህይወትነ ያሰማልን የቤተክርስትያን የብርቅ ልጅ ረጅም እድሜ ጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልን አሜን ፫ ብጹእኖቶ ቡራኬዎት ትድረሰኘ ባለሁበት😢
@yaredmellise2737
@yaredmellise2737 Год назад
አሜን ፀጋውን ያብዛሎ አባታችን
@wondebayu5601
@wondebayu5601 11 месяцев назад
ቅኔ ያውም በግዕዝ ቋንቋ የሚገርም ነው። ጸጋውን ያብዛልዎት፣ በጣም ነው ያስደመሙኝ። ቅዱስ ስሙ እንዲመሰገን፣ የቅዱሳንም ስማቸው እንዲታወስ የፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን።
@metimeti2656
@metimeti2656 Год назад
እረጅም እድሜ ከጤናጋር የድላቹ አቤት ትህትና ቃለ ህይወትያሰማልን አባቶቻችን እድሜ ይስጥልን
@melesekore
@melesekore Год назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤
@OG0o
@OG0o 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚ አብሔር ይመሠገን
@AdmasBirhanu
@AdmasBirhanu 2 месяца назад
ቃላ ሕይወትን ያሰማልን
@user-ze1de1gp3q
@user-ze1de1gp3q 6 месяцев назад
እልልልልልልልአሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f Год назад
አቤት ጣዐሙ ከትህትና ጋር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@wede1905
@wede1905 Год назад
ውይ ትሕትና ከውቀት ጋራ ይበል !! ቃለሒወትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን ፀጋውን ያድልልን ሊቃውንት አባቶቻችን በቤቱ ያብዛላችሑ
@dceesaun7374
@dceesaun7374 Год назад
ተመስገን በእውነት ለሊቃውንት አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን
@Ethiooooooo
@Ethiooooooo Год назад
🙏
@meazagmichael2660
@meazagmichael2660 Год назад
Amen amen amen kale hiwet yasmalgn
@shimelesmuleta5312
@shimelesmuleta5312 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሊቃውት አባቶቻችንን
@ebnmediaethiopianbroadcast7073
@ebnmediaethiopianbroadcast7073 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
@Abay487
@Abay487 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን
@amelumehari2120
@amelumehari2120 Год назад
አባ ታችን እረጅም እድምና ጤና ይስጥልን
@Ethiooooooo
@Ethiooooooo Год назад
አሜን
@woinshtzelke2417
@woinshtzelke2417 Год назад
🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼👏👏👏👏👏👏🇪🇹💒🇪🇹🇪🇹💒🇪🇹🌻🌼🌻🌼👏👏👏🌻🇪🇹👏🌼🌻👏👏🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌼💒🇪🇹🇪🇹እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን 💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻💒🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@Aregahegntechane-oj5iv
@Aregahegntechane-oj5iv Год назад
እግዚአብሔር ይሥጥልን ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን አሜን!
@zelalemgetaneh7433
@zelalemgetaneh7433 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q Год назад
ቃለ ህይወት ያስምዕ ለነ አበዉነ ፀጋ በድበ ፀጋ ይፀግወክሙ አምላከ ያሬድ ወአምላኬ ዳዊት🙏
@abutube6506
@abutube6506 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Год назад
ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን
@Keberesnshaw
@Keberesnshaw Месяц назад
እናመሰግናለን እግዚሐብሔር ያክብረልን🙏🙏🙏
@bossbigger9920
@bossbigger9920 Год назад
Egziabher yagelgelot edma yeberekelech lekewentoch betekresteyan
@abinetalex6822
@abinetalex6822 Год назад
ልብን የሚያስደስት ቅኔ❤❤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
@apsaramobile2507
@apsaramobile2507 Год назад
ቃልህይወትን ያሰማልን
@lovemessi3262
@lovemessi3262 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማለን አባታችን እድሜና ጤና ለአባቶቻችን
@Ethiooooooo
@Ethiooooooo Год назад
🙏
@sarajungo6499
@sarajungo6499 Год назад
Abatachen nurulen amen
@koigatu615
@koigatu615 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን
@cocob7788
@cocob7788 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባቶቻችን
@astermengste9270
@astermengste9270 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ይጠብቅልን
@firefiretube8987
@firefiretube8987 Год назад
ቃል ህይወት ያሰማልን አግዚአብሔር አምልክ ⛪️⛪️💠💠💠
@gfeesan6677
@gfeesan6677 Месяц назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@fusfv877
@fusfv877 10 месяцев назад
ቃለ ሂወት የሰምዓልና ኩቡር መምህር ምርጌታ ኣሜን 🤲🤲🤲👏👏👏💒💒💒💚❤️💞🇪🇷💛💜🌹💙💙💙💙💙💙💙💜🌹🌹🌹🌹🌹
@user-sd9uf8wm6f
@user-sd9uf8wm6f Год назад
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶቻችን አያሳጣን እንዴት ደሰ ይላል ትርጉሙ ባላውቀውም ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
@fusfv877
@fusfv877 10 месяцев назад
ልልልልልልልልልልልልል ኣሜን ኣሜንንንንን ኣሜንን ❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏💒💒💚❤️💞💙🇪🇷💛💜🌹🌹🌹💙💙💙
@-keneanmedia
@-keneanmedia Год назад
ይበል ይበል ነው አባቶቻችንን ይጠብቅልን!
@Ethiooooooo
@Ethiooooooo Год назад
@sisayameneshewa
@sisayameneshewa Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማን👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Год назад
ወድማችን ቃለህይወትን ያሠማልን እደኔ ቅኔ የሚችል በላይክ ይግጨኝ👏👏🙏🙏🙏⛪⛪
@Ethiooooooo
@Ethiooooooo Год назад
አሜን
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 Год назад
አልችልም ግን ጥቂት እረዳለሁ በጣም እወዳለሁ
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Год назад
ጌታ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን
@zegebirealnigussie2878
@zegebirealnigussie2878 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የንታ!
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ኣሜንኣሜን ኣሜን
@meazeiyoutube7928
@meazeiyoutube7928 Год назад
እመቤታችን ፀጋውን ታብዛልህ
@michaelholy1637
@michaelholy1637 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v Год назад
እልልልልልልልልልል 🌹❤🙏🌹❤🙏🌹❤🙏ግሩም ነው
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሠማልን ለአባታችን
@user-bd7tk3oq4h
@user-bd7tk3oq4h Год назад
አባታችን ፀጋዉን ያብዛልዎ
@etsegenetmilion5312
@etsegenetmilion5312 Год назад
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ግን ድምፁን መጨረሻውን ሳንሰማው
@mery2098
@mery2098 Год назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን እድሜ ከጤና ይስልን ለኣባቶቻችን በረከተቻው ይደርብን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@Ethiooooooo
@Ethiooooooo Год назад
🙏
@GebretsadikHaftu
@GebretsadikHaftu 23 дня назад
ቃለ ህይወት ያሰሜሊን የንታየ እግዚኣብሔር ይጠብቃቹ
@godislovegodislove8076
@godislovegodislove8076 Год назад
ቀለህይወት ያሰማልን
@mulumulu2138
@mulumulu2138 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋዉን ያብዛልዎት አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን አባቶቻችን ይፍቱን
@derebamara8649
@derebamara8649 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@abel4191
@abel4191 Год назад
የአባታችን አንገታቸውን ዐደፍተው ትህትናቸው ውስጤን አወከው
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy Месяц назад
አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን!ስም መዘርዘር ትርፊታችን አይደለምና አትቸገር ሊቁ ፖለቲከኞች ያመጡብን የማይጠቅም ,አሰልቺ የወንጌልን ሰዓት የሚያሣጥርብን የጊዜ ፀር ነው ።
@DebteraMedia
@DebteraMedia Год назад
ይበል ድንቅ ቅኔ ነው።
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@TadesseEsubalew-xk8ry
@TadesseEsubalew-xk8ry 26 дней назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@teruwork.8766
@teruwork.8766 Год назад
አሜን ቃለሂወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን በእውነት ትርጉሙም ባይገባኝም በምሀል ድምፁ ሲጠፋ ምስሉ ብቻ እየየሁ መጨረሻላይ ድምፁ ሲሰማ ደስ አለኝ እግዚአብሔር አምላክ አባታችን ፍፃሚያቸውን ያሳምርልን
@Ethiooooooo
@Ethiooooooo Год назад
🙏
@yigzawsimegn6772
@yigzawsimegn6772 Год назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@Ethiooooooo
@Ethiooooooo Год назад
አሜን
@desalegnkindu5633
@desalegnkindu5633 Год назад
ቃለ ህይወት ያሠማልኝ እንደዚህ ነዉ መመረጥ
@bezawitlulekal2868
@bezawitlulekal2868 6 месяцев назад
endezi mehonene temegnhu...kale hiwot yasemalene
@awokeandualem2283
@awokeandualem2283 Год назад
ቃለ ህይወት ያስምዕ ለነ።ሰዉነቴን እየወረረኝ ሰማሁት።መታደል ነዉ።
@Ethiooooooo
@Ethiooooooo Год назад
🙏
@user-ci5tj2fm1x
@user-ci5tj2fm1x 7 месяцев назад
Amien amien amien kale hiwet yasemaln
@user-wk2jw5bi6v
@user-wk2jw5bi6v Год назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእዉነት❤🌷🌺
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u Год назад
አባ😢😢😢😢በስመአብ በስንት ጊዜአችን አየነዎት እንደት እንደናፈቁን ያ ተሰምቶ የማዬጠገብ ትምህርታችሁ😢 ቸሪቱ እመአምላክ ትጠብቅልን።ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@Ethiooooooo
@Ethiooooooo Год назад
🙏
@fanosetube7902
@fanosetube7902 Год назад
qell hiyowt yasamalin 🙏🙏🙏
@user-sw1ml4iz6k
@user-sw1ml4iz6k 3 месяца назад
ይበል ይበል ይበል ነው❤❤❤
@nahubetsehaadmassie8257
@nahubetsehaadmassie8257 Год назад
ቃለህዪዎት ያሰማልን 👏👏👏👏👏
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 Год назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡ ድምቅ ችሎታ ግዕዝ ሳላውቅ ያዳመጥኩት የማላውቀውን ስሜት ያስደሰተ የሚገርም ነው፡፡ እድ፣ና ጤና ይስጥልን፡፡
@aberhamtube
@aberhamtube Год назад
የቅኔን ማዕበል ግሩም ድንቅ እጹብ ነው ይበል ነው
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ፀጋውን ያብዛልን 🌹❤🙏
@user-rw2ro6dj1e
@user-rw2ro6dj1e Год назад
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@Ethiooooooo
@Ethiooooooo Год назад
🙏
@tigartube9404
@tigartube9404 Год назад
አሜን
@besemay
@besemay Год назад
Our Church is heavenly and The Almighty God is her protector. Anyone falling on the sword will hurt itself.
@Ethiooooooo
@Ethiooooooo Год назад
🙏
@gubae_kana
@gubae_kana 10 месяцев назад
ድይቅ ነው ወዙ ባይገባኝም የሚገባቸው በደንብ ያደንቁታል
@user-oc4uz1wh4p
@user-oc4uz1wh4p Год назад
egziabher kale hiywot yasemalin abatachin woy ye dimst tirat gud new
@elsadesse9362
@elsadesse9362 Год назад
Amen Amen 🙏🏾❤❤
@Ethiooooooo
@Ethiooooooo Год назад
🙏
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 Год назад
💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤
@mikimedihn
@mikimedihn 2 месяца назад
❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-fp2cg6dr5g
@user-fp2cg6dr5g 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እርሰ ሊቃውነት አባ ገብረ ኪዳን እግዚአብሔር የደቡብ ጎንደር ሀገረስብከት ስራ አስካሃጅ ግን በጉቦ የታዉሩ ናቸው
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 Год назад
መልካም፣ወጣቶች፣ተባረኩ፣በጸሎታችሁ፣እስቡን
@azimerawbelsti1992
@azimerawbelsti1992 Год назад
Qale Hiwot Yasemalin
@leulafework3815
@leulafework3815 Год назад
Amen
@genetabay8968
@genetabay8968 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ይችን ቅኔ ሌይጠፉብን ተንስተውብናል ግን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@kenantelene
@kenantelene Год назад
ለከ ይደሉ ስብሃት በጽዮን መኑ ይትናገር ሰዋስወ ቅኔ እምልቡ እስመ ኢሀለወ ዮም እምህየ መልአከ ምሕረት ጥበቡ .... ነዐ ነዐ ያሬድ ለቤያን ኮከባ ለኢትዮጵያ መርከባ ተድባባ
@samsomguesh
@samsomguesh Год назад
እስመ ባሕር ውስተ ባሕር ቦኣ ሚገርም ህብር ነው። ይበል ነው የኔታ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 2 месяца назад
AMEN
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 Год назад
እባቴ፣አቤት፣ትህትና
@hdhfhrhry6822
@hdhfhrhry6822 Год назад
Egiziyabeher amilaki Segawe yabizalin wenidim alem
@user-uk9uz9md3l
@user-uk9uz9md3l 3 месяца назад
Higzahaber idmena Tena yistelien ameeen ameen 💯🤍🤍🤍🤍
@betelzetewahdo5897
@betelzetewahdo5897 Год назад
በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎን የቅዱሳን አምላክ ያርዝምልን።
@mulukengenetu5586
@mulukengenetu5586 Год назад
Kale hiwot yasemalen
Далее