Тёмный
No video :(

አቤቱ አንተ ከምናውቅህ በላይ ነህ 

Eyasu and Emma
Подписаться 19 тыс.
Просмотров 65 тыс.
50% 1

ዕብራውያን 13:8
8 ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንት፣ ዛሬም ለዘላለምም ያው ነው።
Hebrews 13:8
8 Jesus Christ is the same yesterday and today and forever.
አቤቱ አንተ ከምናውቅህ በላይ ነህ

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 573   
@user-gr3zv5mp4y
@user-gr3zv5mp4y 9 месяцев назад
ይህ ቤተሰብ በጌታችን በ ኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን ። አሜን።
@user-bb9rd6dq8y
@user-bb9rd6dq8y 9 месяцев назад
Amne amne be get beysuse❤❤❤ sima ❤❤
@desalechgirma
@desalechgirma 9 месяцев назад
💔💔💔💔💔💔💔💜💜💜💜💜💜💜💜💜💚💚💚💚💚💚💚💚💚😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fairywolde3737
@fairywolde3737 9 месяцев назад
Amen!
@victorious.5394
@victorious.5394 9 месяцев назад
Examplor family
@MissAbenezer
@MissAbenezer 9 месяцев назад
Amennn
@tirufatmulugeta1933
@tirufatmulugeta1933 9 месяцев назад
ታድለሸ ልጆችሽን እንዲህ ማሳደግ ጉብዝና ነዉእግ/ ር ይባብርካችሁ ❤
@MeseleAssefa-pq8en
@MeseleAssefa-pq8en 9 месяцев назад
ልጆችሽን በእግዚአብሔር ቃል በማሣደግሽ ተባረኪ
@tsehaiabate6389
@tsehaiabate6389 9 месяцев назад
እናንተ ድንቅ ልጆች በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተሸፈናችሁ ሁኑ። ለዘላለም በቤቱ ፀንታችሁ ኑሩ።
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 9 месяцев назад
መታደል ነው እናት ልጆች ጌታን ማምለክ በምድር ድንቅ የወንጌል አርበኞች በሰማይ አንድ ላይ ለዘላለም........ ይህ በረከት ነው ከላይ የተሰጡ ቤተሰቦች።❤❤❤❤❤❤
@kh9689
@kh9689 9 месяцев назад
በዚህ እድሜህ አይለወጥም ብለህ የተናገርክለት እየሱስ እስከመጨረሻህ ድረስ ስለእርሱ እየተናገርክ ዘመንህ ይለቅ ተባረክ!!
@addisassefa359
@addisassefa359 9 месяцев назад
ፍጽሜያችሁ ያማረ ይሁን በኢየሱስ ስም አሜን!!!!!
@ketsebaotsamuel249
@ketsebaotsamuel249 9 месяцев назад
በዚህም ዘመን ለባአል ያልሰገዱ በጸጋ የተመረጡ አሉ...ብርክ በሉ ዘመናቹ ይባረክ...ዘመኑን ዋጁ
@bezaassegu7384
@bezaassegu7384 9 месяцев назад
ከህጻናት አንደብት ምስጋናና አምልኮን ለራሱ ያዘጋጀ ቅዱስ እምላካችን ይባረክ! በመንፈስና በእውነት ማምለካችሁ ይብዛ ይትረፍረፍ! ወደድኳችህ❤ ተባርእኩ!
@BeyuTadese-ij4yl
@BeyuTadese-ij4yl 9 месяцев назад
እናታቸዉ እንዴት የታደልሽ ነሽ ከዚህ በላይ ምን እድል አለ በኢየሱስ ደም ተሸፈኑ
@alemtsehaydesta6280
@alemtsehaydesta6280 9 месяцев назад
ኢሳያስ 54:13 ልጆችሽ ከእግዚአብሔር የተማሩ ይሆናሉ የልጆችሽም ሰላም ይበዛል የኢያሱ የአማን ወላጆች ተባረኩ በዚህ በዘመን ፍፃሜ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ልጆች ተአምር ነው ለበረከት ሁኑልን ❤
@LusydinkanshDasalng
@LusydinkanshDasalng 8 месяцев назад
❤❤❤❤
@berhanumekonnen614
@berhanumekonnen614 9 месяцев назад
አንቺ ሴት ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ አንቺንም ቤተሰብሽንም ይባርክ።ምንኛ የተባረክሽ ነሽ።
@almazmeskele7280
@almazmeskele7280 9 месяцев назад
እናንተ ልጆች በጌታ ቤት ተተክላችሁ ቅሩ። ክክፉ ተሰወሩ ። ተባረኩ።
@enkuhasamo2207
@enkuhasamo2207 9 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን የበረከት ያድርገው!
@selam-lehulum
@selam-lehulum 9 месяцев назад
I cover this family with the blood of Jesus from any and all attacks of the enemy. Lord, let you hands protect them every moments of their lives until you come back to earth again with your Glory! I pray this in the powerful name of Jesus. Amen hallelujah!
@ililligaleta1514
@ililligaleta1514 8 месяцев назад
አሜን አሜን ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ🙏🙏🙏
@jesus-is-my-saviour-liya
@jesus-is-my-saviour-liya 9 месяцев назад
እነዚህን በጌታ የተወደዱ ድንቅ ልጆች ሳይ ሁል ጊዜ የምባርከው ጌታን እና እንደዚህ በጌታ ቃልና መንፈስ እያሳደጉ ያሉ ቤተሰቦች በእውነት ይገርሙኛል ድንቅ ናችሁ ብርክ በሉ እንወዳቹሃለን
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 9 месяцев назад
ተባረኩ!! ጌታን ማምለክ የማይወሰድና የከበረ ዕድል ነው!
@seblekasayeteklemariam7835
@seblekasayeteklemariam7835 9 месяцев назад
ምንም ቃል የለኝም ጌታን በማምለክ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ አሜነነነነነ🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤
@user-uc3zo8yw5f
@user-uc3zo8yw5f 9 месяцев назад
I admire this children’s parents. May God bless this boys and their parents. Continue growing in Jesus name. Amen amen 🙏
@frezwudchanyalew2012
@frezwudchanyalew2012 9 месяцев назад
አቤት ምን አይነት መንፈስ የታጨቁ ል ጆች ናቸው ግን 🤔 በበለጠ ጸጋ ጌታ ይግለጣችሁ💞ኡፍፍፍ በእየሱስ ስም በደሙ ተሽፈኑ ዘመናቸሁ በቤቱ ይለቅ🖐️ ቤተሰቦቻቸው ጌታ ይባርካቸሁ የናንተም አስትዋጽኦ ከፍተኛ ሰለሆነ 🙏
@haymha
@haymha 9 месяцев назад
ኢትዮጵያ ልጆች አሏት:: ኢትዮጵያ ተስፋ አላት:: ክብር ሁሉ ብቻውን የጌቶች ጌታ የንጉሦች ንጉስ ለሆነው ለፈጣሪያችን ለቅዱስ እግዚአብሄር ይሁን:: እናንተ በጌታ የፀናችሁ ልጆችና ቤተሰቦቻችሁ ሁሉ ፈጣሪያችን ጥበቃውንና ቸርነቱን በረከቱንና ምህረቱን ፍቅሩንና ሰላሙን በረከትን ያብዛላችሁ:: ይጨምርላችሁ:: ፈጣሪን እያመለካችሁ የምትኖሩበትንና ነፍሳትን ሁሉ ከሲኦል የምታስመልጡበትን ፀጋና እድሜ ቅዱስ እግዚአብሄር ይስጣችሁ:: አሜን ሃሌሉያ::
@a.z9309
@a.z9309 8 месяцев назад
እንዴት የታደለች እናት ናት ሁለት ልጆቻን እንዲህ በጌታ ጠብቀው ማየት may the good Lord bless you with good health long life and more anointing.
@MrezaEdilu-uj7oh
@MrezaEdilu-uj7oh 9 месяцев назад
ደስ ይላል በጣም እግዚአብሔር ብርክ ያርጋችሁ በቤቱ ያሳድጋችሁ በደሙ ይሸፍናችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 9 месяцев назад
ወይኔ እናችሁ ታድላ ጌታ ይባርካችሁ ወንጌል ስርጭት ስታገለግሉ አይቼ ነፍስም አልቀረልኝም ስለ እናንተ ጌታን አነሰገንኩ ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለቅ ሁሌ ጌታ ደስ ይሰኝባችሁ
@tigistassefa5577
@tigistassefa5577 8 месяцев назад
ሃገሬ ኢትዮጵያ ትውልድ አላት ብዬ እንዳምን ሆኛለሁ።።ተመስገን አባታችን ኢየሱስ ።አሜን።እደጉና ሃገሪቱን ውረሱ።።
@batrileta5214
@batrileta5214 9 месяцев назад
አሜን!እናንተን በዚህ ዘመን ያስነሣ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!ተባረኩ!ለምልሙ!❤❤
@selamterfassa3068
@selamterfassa3068 9 месяцев назад
በህውነት እግዚያብሔር ይባርካችው በጣም ደስ ብሎኛል ለትውልዱ እግዚያብሔር ምልክት ያርጋችሁ
@jiromyohahannes5021
@jiromyohahannes5021 9 месяцев назад
ዘመናቹ ይባረክ ከክፋ ጓደኛ ይጠብቃችሁ እስከ ሽምግልናቹ ከእግዚአብሔር አደባባዮች አትጥፋ ስለ እናንተ ጌታ ስሙ ይባረክ አሜን!!
@hiwetababa3814
@hiwetababa3814 9 месяцев назад
ጌታ፣በጥበብና በማስተዋል፣ያሳድጋችሁ
@tirug731
@tirug731 9 месяцев назад
ተባረኩ የጌታ ፅጋ ይብዛላችሁ ጅማር ያችሁ እንዳማረ እንዲሁ ፍፃሚያችሁ እምር ይበል ልጆች ሽን በሚሄዱበት መንገድ ስለመራሽ ከጌታ ጋር እድለ ኛ ነሽ ተባረኪ
@jesusislord3894
@jesusislord3894 9 месяцев назад
What a blessing to raise your children this way!! What a blessed parent! May God keep you in his houses, may you all serve him all your life! Glory be to the almighty! ❤❤❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 9 месяцев назад
ቤተሰቡን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከዚህ በበለጠ ፀጋ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@YewalashetAbera
@YewalashetAbera 3 месяца назад
ጌታ ሆይ እንደዚህ አይነት ትወልድ በምድሪቱ ይብዙልን ሁሉ ሲሆን ላንተ ክብር ይሁን ተባረኩልን
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 9 месяцев назад
አሜን ኢያሱና ኢማዬ ስወዳችሁ ፕሊስ ባርኩልኝ ልጆቼ እንደናንተ እግዚአብሔርን እንዲያውቁ ና እየፈሩ እያመለኩ እንዲኖር መሻቴ ነው የኔ ውዶች ባርኩልኝ። እናትዬው ብሩኳ ልጆችሽ ይህን አምላክ ሲያከብሩ እንደማየት የሚያስደስት ሌላ ምን አለ ! ፀሎትሽን የሰማ አምላክ ይባረክ። ተባረኪ
@kidistmamo5682
@kidistmamo5682 9 месяцев назад
የተባረካቹ ተባረኩ እናትና አባታቹ ይባረኩ ለዘላለም በጌታ ደም ተሸፈኑ ድንቅ ልጇች ናቹ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@kibebetefera6065
@kibebetefera6065 9 месяцев назад
እግዚአብሔር በፀጋና በሞገስ ያሳድጋችሁ ብርክ በሉ
@HaregShawel-qs1pp
@HaregShawel-qs1pp 9 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ ከዚህ ክፉ ዘመን ጠበቆ በቤቱ ያሳድጋችሁ
@meletsega6255
@meletsega6255 9 месяцев назад
ሀሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ !
@abayneshgudisa8310
@abayneshgudisa8310 9 месяцев назад
ጌታ ከዚህ የበለጠውን ፀጋ እንዲጨምር ባችሁ ፀሎቴ ነው ተባረኩ
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 7 месяцев назад
ኢየሱሴ አባቴ ጀግናዬዬ ለዘለአለም ተባረክ ክብር ሁሉ ጠቅልለህ ውሰድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤ውጆች ዘመናቹ ዘለአለማቹ የተባረከ ይሁን ዘመናቹ ሁሉ በቤቱ ይለቅ በሰሙ አጥር❤❤❤ በደሙ እሳት ይሸፍናቹ ❤❤እናቴ ❤ልጆችሽ ❤አንቺም ተባርካቹ ቅሩ በሰሙ ሰልጣን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ww8gx6xg7q
@user-ww8gx6xg7q 9 месяцев назад
Amen 🙏🏽♥️
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 9 месяцев назад
እንዴት እድለኞች ናችው ውይ መታደል በጌታ ፊት መሆን መገኘት በዚህ ዘመን ምን የሚያስደስት ነገር አለ ሁሉ ከንቱ የከንቱ ነው እየሱስን መጣበቅ ግን የዘላለም ሂወት ይሰጣል
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 9 месяцев назад
Worship with them until end, you will feel the presence of God😇❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hirut-rz3uh
@hirut-rz3uh 9 месяцев назад
አቤት መታደል ዘመናችሁ እያመለካችሁ እያገለገላችሁ መነጠቅ ይሁንላችሁ ተባረኩ
@birtukangoshimo8582
@birtukangoshimo8582 9 месяцев назад
ጌታ እየሱስ ይባርካቹ ጸጋ ይእቸምርላቹ ዘሜናቹ ይእለመልም❤❤❤❤🙌🙌🙌
@konjityibass
@konjityibass 9 месяцев назад
በጌታ በኢየሱስ ስም ይህ ቤተሰብ በቅዱስ ደሙ ይሸፈን። ተባርካችሁ ቅሩ።
@frehiwotdemissie4697
@frehiwotdemissie4697 9 месяцев назад
ተባረኩ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ
@almazaragaw203
@almazaragaw203 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ፀጋው ለዘመንህ ሁሉ ይርዳኃል እግዚአብሔር በዘመኑ ሁሉ ትውልድ አለው በዚህ ደስ ይለኛል ተባረኩ
@zufanabraham9446
@zufanabraham9446 8 месяцев назад
ቤተ ሰቡ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ በደሙ ይሸፍናቹ 🙏🙏🙏
@YeMeklitLeza
@YeMeklitLeza 9 месяцев назад
እሰይይይይይይይይይ ብሩካንንንንንንን ናችሁ ለዘላለም ብዚህ መንፈስ ኑሩ ክፉ አያግኛችሁ 😍😍😍
@zelebek4298
@zelebek4298 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እስከፍጻሜ ቀኙን ይስጣችሁ
@user-xs5qo7cq4c
@user-xs5qo7cq4c 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይበርከቹ ዘመነቹ ፍሬአመ ይሁንለችሁ በጌታ ደም ተሸፈኑ❤❤❤
@zelalemlimenih8599
@zelalemlimenih8599 9 месяцев назад
ኧረ እንዲው እግዚአብሔር በነገር ሁሉ በፍጹም በረከት ለዘለዓለም ይባርካችሁ ። ቃላት አጣሁ ።
@TemnaseraWongel-tg5gc
@TemnaseraWongel-tg5gc 9 месяцев назад
Glory be to God's Holy Name! Amen!
@zebibadhanom1704
@zebibadhanom1704 9 месяцев назад
ኣሜን ለዘላለም ተባርካችሁ ቅሩ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤
@meskremketema145
@meskremketema145 9 месяцев назад
ለዘላለም የታመነ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይሸፍናችሁ።
@zeyadakulu1902
@zeyadakulu1902 9 месяцев назад
How blessed is this mother?😊❤❤ May the Lord keep your strength. The Lord of Host gives you the grace to finish your starts. This is my prayer for those two beautiful children of God.❤
@Aas525Atsaeygdamy
@Aas525Atsaeygdamy 3 месяца назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tabarak amen tabarak
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 9 месяцев назад
ውይ እንዴት መታደል ነው ነፍስ አልቀረልኝም ጌታ እንዴት ደስ ይለው? ቃላት የለኝም ለወላጆቻቸው አሴት አደርጋለው በርግጥም ሀላፌነታቸውን ተወጥተዋል ጌታ እስከ ምጽአቱ ድረስ ከእሱ እጉያ እንዳትጠፉ እለምናለው ተባረኩ በርቱ ከሁሉ የሚበልጠውን ይዛችዋልና ❤
@user-jo4ef9st6z
@user-jo4ef9st6z 3 месяца назад
ታብራክ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️
@user-um9xw4gl2b
@user-um9xw4gl2b 9 месяцев назад
Wow AMEN Hallelujah Lord❤❤❤Amazing Blessing family
@eskedaryilma1651
@eskedaryilma1651 9 месяцев назад
የተባረከ ቤተሰብ ያብዛላችሁ ጌታ እየሱስ!!!
@saranegasi6583
@saranegasi6583 9 месяцев назад
Oh my god what a blessing ❤❤ jesus is lord. Be blessed in the Name of jesus
@edennegash7035
@edennegash7035 9 месяцев назад
Telek edel new bezi zemen be biteseb Getan mamlek. Yebzalachu yecemerlachu
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 9 месяцев назад
Amen Amen Amen GOD bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 9 месяцев назад
የሰማይ ደስታዎች ናቹ።
@genetrede484
@genetrede484 9 месяцев назад
ዘመናችሁ ይባረክ የእግዚአብሔር ክብር ቤታችሁን ለዘለዓለም ይሙላው እናንተ ይ Ottawa በረከቶች ናችሁ ተባረኩልኝ!!!!
@emuetekle4790
@emuetekle4790 9 месяцев назад
I cover you in the blood of jesus! Amen Amen GOD bless you more &more.
@Yegeta
@Yegeta 9 месяцев назад
Blessed family’s 🙏
@kibrugebreyes1373
@kibrugebreyes1373 9 месяцев назад
ተባረክ! አንተ ብላቴና፡፡ እግዚአብሔር የመንግስቱ ሠራተኛ አድረጎሃል፡፡
@user-wt2te6sz1k
@user-wt2te6sz1k 3 месяца назад
Amen amen tebareku idegu liysus ❤❤❤❤
@kibrugebreyes1373
@kibrugebreyes1373 9 месяцев назад
የትልቁ እግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ውስጥ አለ!! እግዚአብሔር ለዘላለም ይመስገን!!!!
@Salama-io8np
@Salama-io8np 9 месяцев назад
Amennn Amennn hallelujah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Feben353
@Feben353 9 месяцев назад
ጌታ እየሱስ ይባረካቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻ጸጋ ይርዳችዉ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻💯💯💯wawawaw ደስ የምል መንፈስ ነበር 🥰🥰🥰🥰
@mikitesfaye3603
@mikitesfaye3603 9 месяцев назад
እንዲህ አይነት ቤተሰብ ቢኖረኝ ተመኘሁ 🥰🥰ጌታ እየሱስ ለዘላለም ይባርካችሁ
@amlesetestifanos4821
@amlesetestifanos4821 9 месяцев назад
በስሙ አየተመካቹ ኑሩ ብሩካን ናቹ ሰው የዘራው ነው ሚያጭደው አውነት የዘራቹትን አንዲ በቅሎ ኣብብቦ ከማየት ይልቅ ደስታ ኣለ ቢየ ኣላምንም እኛ በናንተ ኣገልግሎት አንዲ ከተደሰትን የናታችሁ ማ እንዴት❤❤❤እሰይ እልልልልልልልልልል ኣንቺ እውነት የተባረክሽ ነሽ ❤❤❤❤❤
@DIboraTesfalem
@DIboraTesfalem 9 месяцев назад
Enqetlalen weym enqetatelalen
@frehiwottemesgen1404
@frehiwottemesgen1404 9 месяцев назад
I’m so speechless! No words could express how I feel when I listen to you guys. May the Lord continue to use you to make an impact on this generation. May our Lord bless you. ❤❤❤
@user-gi1mb3vj5h
@user-gi1mb3vj5h 9 месяцев назад
Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen aammen
@mebrathailu9104
@mebrathailu9104 Месяц назад
ያወደሳችሁት አምላክ እንደዝማሪያችሁ ህይወታችሁ ኑሮአችሁ ለእርሱም የሚጣፍጥ እንዲሆን ጠብቆ ባርኮ ያሳድጋችሁ ❤
@ifallinlovewithjesus7434
@ifallinlovewithjesus7434 9 месяцев назад
አሜን
@selinateklesion9398
@selinateklesion9398 9 месяцев назад
Haleiluyah Aseyyy YESUS GOYTA EYU EGZAEBHER YCHEMRALACHU BEYESUS SMM AMENN AMENN AMENN
@tsegagebremichael2578
@tsegagebremichael2578 9 месяцев назад
I am very jealous beautiful family may God bless you 🙏. Tebareku
@heldanarachel3304
@heldanarachel3304 3 месяца назад
በጌታ በያእሱስ ክርስቶስ ሰም ዘመነቹሁን እግዝአቤሔር ይባርካቹ
@azebwondimu658
@azebwondimu658 9 месяцев назад
Amen Amen Amen Geta Abzeto Abzeto Yebarkachu ❤
@abinetmasse820
@abinetmasse820 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ። እጅግ ደስ ይላል። ከዚህ በላይ ምንም የለም። ተባረኩ
@gossayedubale2279
@gossayedubale2279 9 месяцев назад
ይህ መታደል ነዉና ከእናንተ እስከ ፍፃሜ አይወሰድባችሁ የእግዚአብሔር ሀሳብ አገልግላች አንቀላፉ እንደ ዳዊት ❤❤❤
@btv552
@btv552 9 месяцев назад
Wow Wow wow wow..Geta tebarek selneze legogch
@NA-cb9eo
@NA-cb9eo 9 месяцев назад
Owww God Zarem sew aleh Wey tadlesh Geta yibarkachihu
@MesteBalcha
@MesteBalcha 3 месяца назад
Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ
@joga9863
@joga9863 9 месяцев назад
Such a blessed family ❤
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 9 месяцев назад
I am ortodxe god bless your family
@zenimamo196
@zenimamo196 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ዳርቻችሁን ያስፋ ተባረኩ።❤
@user-jn4cc3wn2j
@user-jn4cc3wn2j 9 месяцев назад
የተባረከ ቤተሰብ እናት አምላክ ይባርክሽ፣ ልጆችሽም ፣አምላክ ኢየሱሰ ፀጋው ያብዛላቸው፣ የሚወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ። እኔ አይሁድ ነኝ እንዲያውም የገዳይ ዘር 😭
@user-vi2ox7xs7m
@user-vi2ox7xs7m 9 месяцев назад
ተባረኩ ጌታ ይክበር ይመሰገን በደሙ ይሽፍን ይጠብቅ እድግ በል!!
@user-iq1wy1fj4r
@user-iq1wy1fj4r 8 месяцев назад
JESUS IS THE WAY THE TRUTH AND THE LIFE
@amenamen1964
@amenamen1964 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ተባረኩ ✝️🛐✝️🛐🛐🛐🛐🙏🙏🙏💫🙏🙏🙏🙏🙏📖🤲📖🤲📖🤲🌱🌱🌱🌱🌱🌱🤲🙏🙏🙌🙌🙌🕊🕊🕊🍒🍇🍇🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❣️❣️❣️❣️💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💓💓💓💓💓💓💞💞💞💞💞💞
@godisthekey7326
@godisthekey7326 9 месяцев назад
Selhulu amilaki yemsegn tbarkulen may God bless you abundantly you are so blessed be blessed mor with your beautiful family and also your ministry's 🤲🙏🏻🙏🏻🌹💕🌹💕🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-fx6fs4jj8p
@user-fx6fs4jj8p 3 месяца назад
አሜንንንን 🤲🙏🥰🙏🥰🙏🙏🙏🙏🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@kokebetadesse6026
@kokebetadesse6026 9 месяцев назад
Geta eyesus lezelalem bedemu yshefinachu leberket hunu ❤❤❤❤
@elsaanulo9817
@elsaanulo9817 3 месяца назад
Amen amen amen Hallelujah hallelujah 💖💖💖
@seltesfaye482
@seltesfaye482 9 месяцев назад
Welcome back beautiful voices of angeles!!! You have blessed me with your mezmur during the bad times the whole world went through!!! May GOD Almighty bless you more in everything you do and be in your lives!!!!
Далее
እንደ እግዚአብሔር ያለ
12:01
Просмотров 10 тыс.
ከመታወቅ በላይ ነህ ጌታ
15:00
Просмотров 3,6 тыс.