Тёмный

"አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና"| ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 897 тыс.
50% 1

Ethiopian Orthodox Song " Abetu Deg sew Alkualena" By Like Mezemeran Yilma Hailu
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Like Mezemeran Yilma Hailu
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 168   
@tt565
@tt565 4 года назад
አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና..... አልቋልና በምድርም ፍቅር ጠፍቷልና... ጠፍቷልና እንደ ቸርነትህ አድነን........... አድነን በደላችንን አትቁጠር........... አትቁጠር/ የረድኤት አምላክ ፍቅር ስጠን..ፍቅር ስጠን እንደ አሕዛቡ አታድርገን.. አታድርገግ ክርስቲያን ነንና እንዋደድ.. እንዋደድ እባክህ አንውጣ ካንተ መንገድ..ካንተ መንገድ /አዝ/ አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልን..ፍጠርልን ሰውን የሚያስወድድ ካለ እንከን..ካለ እንከን አንደበታችንም እንዲናገር..እንዲናገር ስለ ሰላም ቋንቋ ስለ ፍቅር..ስለ ፍቅር /አዝ/ በእግዚአብሔር ፍቃድ የሚመራ..የሚመራ ትሩፋት ደግነት የሚሰራ አንደበቱ ሁሉ የታረመ.. የታረመ ለቃለ ወንጌሉ የደከመ.. የደከመ /አዝ/ ምግባር እና እውነት የተሰጠው.. የተሰጠው እባክህን ስጠን ሁነኛ ሰው.. ሁነኛ ሰው አንተን የሚመስል በሕይወቱ.. በሕይወቱ ፍቅርና ትህትና የግል ሀብቱ.. የግል ሀብቱ /አዝ/ የማስመሰል ፍቅር እየበዛ.. እየበዛ ሰው እረክሷልና እንደዋዛ.. እንደዋዛ ፍጹም መዋደድን ስጠንና.. ስጠንና አዲስ ሰው እንሁን እንደገና.. እንደገና /አዝ/ ደገኛ ሰው ማግኘት አስቸግሯል.. አስቸግሯል እስከመጨረሻው ማን ይጸናል.. ማን ይጸናል ምግባሩ ትክክል እውነተኛ.. እውነተኛ ልቡ የሚጸየፍ ከዳተኛ.. ከዳተኛ::
@alemtshayemelese2790
@alemtshayemelese2790 3 года назад
Facebook
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
አሜን
@girmayedesalegn6608
@girmayedesalegn6608 2 года назад
እናመሰግናለን
@asterabate7743
@asterabate7743 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MeseretAway
@MeseretAway Год назад
❤❤❤
@HiwetfunnySammy
@HiwetfunnySammy Месяц назад
ዓክልበ ነው ያንተ ስእል ሕ ውስጥ ያሉ ሰዎች ማግኘት እና 😢❤
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 6 месяцев назад
በእውነቱ ዝማሬዎችህን ሰምች አልጠግባቸውም በእድሜ ዘመንህ ከማር ከወተት የጣፈጠውን ጣዕመ ዜማ ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 😢❤🙏
@-mahtot
@-mahtot 6 месяцев назад
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@selamasefa6049
@selamasefa6049 Месяц назад
በእዉነት ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤
@wendetekele8942
@wendetekele8942 2 года назад
ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ! አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን !!
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልን! አሜን አሜን አሜን🙏🏽
@abdiketema2222
@abdiketema2222 2 года назад
Amen
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉ኣሜንንንን ኣሜንንን ኣሜንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ፀጋውን ይብዛልን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot 5 месяцев назад
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@WOrkineshGorfu-bl7sc
@WOrkineshGorfu-bl7sc Год назад
እንደ ቸርነትህ አድነን 😢❤❤
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ 4 года назад
አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትሀ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን!!!!!!
@ሙራኤልየማርያምልጅነኝ
ዉይ እኔስ ይሔን የይልማን ሀይሉን መዝሙር ስሰማ በጣም መንፈሴይረካል በእንባነዉ የማዳምጠዉ እዉነት እዴት ደስእደሚለኝ የዝች ከቱ አለም ምኞት በጣም እዳሞኘችኝ ነዉ የምቆጥረዉ ዋነፍሴ ፈራሁልሽ አቤቱ የድንግልማርያም ልጅሆይ መጨረሻዬ በንስሀህይወት ያማረእዲሆንልኝ እለምንሀለሁ በዉነት የመላእክትን ዝማሪ ያሠማልንጸጋዉንያብዛልህ ሁሉንም መዝሙርህን በጣምነዉ የምወደዉ እናመሰግናለን በቤቱታጽናህ ድንግል ማርያም 💠
@sosina8042
@sosina8042 Год назад
ፀጋ ነው ከሱ መዝሙር ውጭ የሰማሁ እራሱ አይመስለኝም
@حليمهال-ب6خ
@حليمهال-ب6خ 11 месяцев назад
አቤቱ የሠራዊት ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት ሰለሞን መልስልን 😢😢😢😢ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@SimbehagerBogale
@SimbehagerBogale 23 дня назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@SimbehagerBogale
@SimbehagerBogale 23 дня назад
❤❤❤❤
@haymanotadamu3732
@haymanotadamu3732 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እረጅም እዴሜና ጤና ይስጥልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@elsanogsa9280
@elsanogsa9280 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታቺን እግዝኦ ማረን ይቅር በልን የድንግል ማርያም ልጂ መዳሀናቺን እያሱስ ክርስቶስ አቤት እንደ ቸርነትክ ይቅር በልን እንደ ሀጥያታቺን ሳይሆን ኢ/ያ ለዘላአለም ትኑር አርቶደኩስ ሃይማኖትየ ለዘላአለም ትንገስ ተጠራ ተወደስ ተመስገን ለዘላአለም እናታቺን ድንገለም ማርያም ባማላጂነትዋ ትጠብቃቹ ዉድ ያሀገርዬ ህዝብ በስደትም ያላቹ በሀገርም ያላቹ ተጠብቃቹ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏👈👈
@metafunevents
@metafunevents Год назад
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@trsite16eyesus
@trsite16eyesus Год назад
አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና😢😢😢
@HiwetfunnySammy
@HiwetfunnySammy Месяц назад
ሽ ነው ያንተ ስእል ሕ ነው 😢❤ 1:23
@suramaze859
@suramaze859 2 года назад
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ...💚💛❤️🙏
@shotsmir-my1lc
@shotsmir-my1lc Год назад
Amen
@ሙራኤልየማርያምልጅነኝ
አቤቱማረን ይቅር በለን ስለናትህ ብለህ ፍቅርስጠን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን አዉርድላት አሜን "አሜን አሜን 💠💠💠
@ሙለርየጣናዳሩፈርጥየጎጃሙ
አሜን በቸርነቱ ይማረን....ወንድማችን ዝማሬመላእክትን ያሰማልን በጸሎትዎ ያስቡን...
@meskeremmeskerem3206
@meskeremmeskerem3206 3 года назад
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@ኣምላኬሆይማስተዋሉንሰጠኝ
ዝማሬ መላክእት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tagesehandebo2790
@tagesehandebo2790 11 месяцев назад
ቸሩ አምላክ በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን!!
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Год назад
ዝማሬ መላክትን ያሠማን የኔ እቁ አባት
@sh4_st195
@sh4_st195 4 года назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን👐😭😭
@burteg7434
@burteg7434 3 года назад
አቤቱ
@Leykun2840
@Leykun2840 9 месяцев назад
አቤቱ ይቅር በለን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@roziawoke1301
@roziawoke1301 6 дней назад
ማረን አምላክ ሆይ ሰላም ፍቅር ስጠን😢😢😢😢😢
@gzhzgzghs3069
@gzhzgzghs3069 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እንድቸርነትህ ይቅርበልን ውለተማርያም ብላችሁ ብፅላታቹሁ ኣስቡኝ
@ማራናታማራናታ-ጸ7ፈ
@ማራናታማራናታ-ጸ7ፈ 4 года назад
ዠማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር እንደቸርነቱ ይጉብኘን እውነት ነው 😢😢😢😢😢
@yadenichala6519
@yadenichala6519 Год назад
Amen.i wish this was our national anthem gospel song
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር 🇨🇬🇨🇬⛪⛪🙏
@muluworktamene2294
@muluworktamene2294 4 года назад
Mert yetewahedo leji zemare melaket yasemahe zemenhen egziabher yebarkelehe .endbedelachen saihon endechernetu yemaren
@AlemayehuFikruAlenayehu
@AlemayehuFikruAlenayehu 6 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@-mahtot
@-mahtot 6 месяцев назад
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@semsemawit2756
@semsemawit2756 2 года назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mikiyasyonad4781
@mikiyasyonad4781 5 месяцев назад
Amen❤❤❤
@yohanabayecha
@yohanabayecha 4 года назад
Amen amen amen zemare meliaketn yasimalin ye bereket tsom yaregelin
@asisalemu1415
@asisalemu1415 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያስማልን
@asterabate7743
@asterabate7743 2 года назад
አቤቱ አድነን ደግ ሰዉ አልቋልና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@genetayalew8738
@genetayalew8738 4 года назад
እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ
@abdiketema2222
@abdiketema2222 2 года назад
Amen
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 Год назад
sart hill bun is as easy to play
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 Год назад
Eswadweret new olar ul. OlmoAuj
@tsehaylegesse4605
@tsehaylegesse4605 Год назад
Up w km mm
@betiglutaye
@betiglutaye 6 месяцев назад
A​@@Ethiopiamezmur477
@abdiketema2222
@abdiketema2222 2 года назад
ZIMARE MELAIKT YASEMALIN LIKE MEZEMRAN YILMA HAILU.
@tilahun-hc8gq
@tilahun-hc8gq Год назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማህ
@جميلةجميله-خ2ن
@جميلةجميله-خ2ن Год назад
አቤቱ አድነን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ዛሬምተመስገን-ዐ8ቀ
@ዛሬምተመስገን-ዐ8ቀ 4 года назад
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🙏እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ💚💛💖💒💒
@ወሎአምባሰልማርእሸት
አቤቱ እደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን በደላችንን አትይ
@عاياهحم
@عاياهحم 2 года назад
Amen Amen Amen bedelachin. Atkuter 😭😭😭🙇‍♀️😭 Amlakachin Hoy maren ykr belen Zmare melakt yasemaln
@mewdedmariam3562
@mewdedmariam3562 Год назад
እግዚአብሔር ጢና እድሜ ይስጥልን ለአቤታችን
@SaraSara-om2ch
@SaraSara-om2ch 4 года назад
Amen Amen Amen zemary melakt yasemalen
@HhHh-iu7gm
@HhHh-iu7gm 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝሜሬ መላእክት ያሰመልን
@senaytfeyso5664
@senaytfeyso5664 2 года назад
አቤቱ ማረን
@ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💝
@እንኳንደሰአለሸእማ
አቤቱጌታሆይማረንይቅርበለን
@gsgsgsv1227
@gsgsgsv1227 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@selamawitkebedeselamawit7877
@selamawitkebedeselamawit7877 4 года назад
Amen Amen Amen zemare melakt yasemalen 💚💛❤🙏🙏🙏
@mendaabebe6472
@mendaabebe6472 4 года назад
አሜን ዝማሬ መአላክት ያአሰማአልን
@MesfinNiguse-ro6pv
@MesfinNiguse-ro6pv 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
@-mahtot
@-mahtot 6 месяцев назад
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@alemitu8622
@alemitu8622 4 года назад
Zemare melaktn yasemalen eske mechershaw bebtu yasnalen amen amen amen
@alaminahmed5749
@alaminahmed5749 4 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 😭😭😭😭🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇪🇹❤❤❤💚💚💛💛💛
@sosina8042
@sosina8042 Год назад
ፀሎት እኳ ነው መዝሙሩ !!!
@yoftaheteferi4710
@yoftaheteferi4710 2 года назад
ቃለ ህወት ያሰማልን
@መቅደስየሰማእቷወዳጅዮቱብ
አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና 😭😭😭🤲🤲🤲
@ama7624
@ama7624 4 года назад
ዝማሬ መላዕክት ያስማልን እንደ ቸርነትክ ይቅር በለኝ ቆሺሻለሁ እጠበኝ
@kesabjeweako6273
@kesabjeweako6273 2 года назад
አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@zelekezeleke5297
@zelekezeleke5297 2 года назад
Kalhiwot yasemalgh amen
@betelhemdemek766
@betelhemdemek766 Год назад
😢😢😢ማረን መድሐንያለም
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 6 месяцев назад
Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot 6 месяцев назад
የቪዲዮውን ሊንክ ሼር በማድረግ ለብዙዎች እንዲዳረስ አስተዋጽኦ ያድርጉ።
@digitechcell9187
@digitechcell9187 3 года назад
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን አሜን
@yohanishabite
@yohanishabite Год назад
አሜን አሜን አሜን
@ዮዳሄ-ፈ2ቀ
@ዮዳሄ-ፈ2ቀ 3 года назад
Amen zemar melakt yesamalne
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
@ሀዊግርማ
@ሀዊግርማ 2 года назад
አሜን አሜን አሜነ አሜን
@መሲየድንግልማርያምል-ሐ5ሐ
Amen Amen Amen zamare melakten yasmalen 🙏🙏
@michuudhugaaiyesus2826
@michuudhugaaiyesus2826 4 года назад
Zemar melakti yasemalen
@asayemengist9051
@asayemengist9051 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 года назад
Amen Amen Amen Zemare malekete yasmalene
@Habib-fj7vr
@Habib-fj7vr 4 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏💒💒💒
@tgsithabtam7544
@tgsithabtam7544 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@elfneshalemu8588
@elfneshalemu8588 4 года назад
Ameen Ameen Ameen zemare malikete yasemalen
@seblieyobawyt990
@seblieyobawyt990 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት አሰማልን❤🙏🙏
@ararseararse4263
@ararseararse4263 4 года назад
እሜን እሜን እሜን ዝምሬ መላእክት ያሰማል 🎸🎸🙏🙏🙏
@ayalidemesashsam4946
@ayalidemesashsam4946 3 года назад
Amen amen amen kentwi negi kenetwi yekinitew kenitwi😭😭😭
@aemero7477
@aemero7477 2 года назад
ተመስገን!
@yonasegirema8973
@yonasegirema8973 Год назад
Amen Amen Amen yimaring😢😢😢😢😢
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 года назад
አሜን
@hannatilahun2016
@hannatilahun2016 4 года назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@mekedessemeneh7008
@mekedessemeneh7008 4 года назад
አሜን አሜን አሜን 😥😥😥
@sarabafkadu6213
@sarabafkadu6213 4 года назад
Amen Amen🙏🙏🙏🙏
@KibreabTesfandrias
@KibreabTesfandrias 5 месяцев назад
Amien amien amien zmarie melaekt yasemaln ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hanaatawayidoohanaatawayid9198
@hanaatawayidoohanaatawayid9198 4 года назад
AmeenAmeen Ameen Abetu maren😭😭😭
@BirukGrma
@BirukGrma 7 месяцев назад
Amen
@ስደተኛዋየድንግልልጅእግዚ
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን አሜን😭😭😭አቤቱ ጌታ ሆይበምህረት አስበን😭⛪🕯
@fghgv4684
@fghgv4684 Год назад
እባካችሁ ሰንተና አልበሙ ነበር 🙏🙏🙏 ሙሉን ፍልጌ ነው
@MekidesAssefa
@MekidesAssefa 4 месяца назад
So true!
@tamiratmekonen1374
@tamiratmekonen1374 Год назад
Ergem edema yeset
@selamyemaryamliji5592
@selamyemaryamliji5592 4 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@kokotiiaduuu5986
@kokotiiaduuu5986 4 года назад
Amen Amen Amen Amen👐👐👐😥😥
@ፀደይኢትዮጵያአምሐራነኝ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TesfayeAbaynehbonke-xb1cf
@TesfayeAbaynehbonke-xb1cf 5 месяцев назад
በሀገርችን ደግሰው የለምያሳዝናል ስምብቻነው ለገንዘብ ብሎሰውን ይገላሉ
@alemgeta2016
@alemgeta2016 4 года назад
እሜን
@balzelmobil9397
@balzelmobil9397 4 года назад
😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲ameeeeeeeeeeeeeeeernnn
@ማያማያ-ገ5ቀ
@ማያማያ-ገ5ቀ 2 года назад
እኔስ በፀለኩም ስብከት ስስማም እያለቀስኩ እዳ ገባው እራሴን ጠላው
@elssahaylo8382
@elssahaylo8382 3 года назад
amen
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy Год назад
Please upload the mezmre
@TayeTeklemariamHabtewold-n8n
amen;
Далее
People Cling To Trees As Typhoon Slams Into Shanghai
00:34