Тёмный

አቤት ጭካኔ ህፃን በሻንጣ? ሰአድ አለቀሰች 

AWEL&SEADI
Подписаться 111 тыс.
Просмотров 142 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@haytube6877
@haytube6877 Месяц назад
የአላህ እሰካሁን መቶሺ አልገቡም ፕራክ ሰለማይሰራ አቤት የኛ ሰዉ መቶሺ እናሰገባቸዉ 😢
@hayathayat9273
@hayathayat9273 Месяц назад
ተመልካች እሚወደዉ ፕራንክና የዉሸት ድራማነዉ
@ዜድወለየዋ-መ6ወ
@ዜድወለየዋ-መ6ወ Месяц назад
እኔ አላምንም ከነሱ ሁላ ከፍተው ሥቶቹ ሁለት መቶ ሢገቡ በጣም ይገርማል😢
@haytube6877
@haytube6877 Месяц назад
@@hayathayat9273 አዎ ወላሂ
@RebkaMusema
@RebkaMusema Месяц назад
አይቻቸው አበቅም ግን ባንቺ ስም ሰብስክራይብ🤙🏿
@hayathayat9273
@hayathayat9273 Месяц назад
@@RebkaMusema ምርጥ ጥንዶች ናቸዉ ወላሂ ስወዳቸዉ ሳኡድ እያሉ ጀምሬ ነዉ እምከታተላቸዉ
@SonySony-up3kd
@SonySony-up3kd Месяц назад
ሻጣው ውስጥ እዳልጀመርካት እርግጠኛ ነበርኩ ግን ሰአደ አስለቀሰችኝ እሄን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ሷሊህ ልጅ እድሰጠኝ አላህን ለምኑልኝ ያረብ
@MakkahAli-bh6bd
@MakkahAli-bh6bd Месяц назад
አላሆይ ለምኑኝ እቀበላችሁ አለሁ ብለሀልና ያአላህ ልጅ ለሚፍልጉት ሁሉ ሳሊህ ሞእሚልጅ ይወፍቃችሁ ያርብ አላህ ላተቅናጡ ሚራህመቲላህ ብሉል ኢሻአላህ ይስጥሻል. ከአላህ ተስፍ አትቁርጭ እህት አላህ ያስደሳሺ ያርብ
@hdhhd8510
@hdhhd8510 Месяц назад
አሚን
@MohdHas-uz1cs
@MohdHas-uz1cs Месяц назад
ፈጣሪይስጥሽ ያረብ
@ነጻነትለአማራዉሕዝብ
አላህ ይስጠን ያረብ
@SeadaMohammed-vf6gd
@SeadaMohammed-vf6gd Месяц назад
አላህይሰጥሺእህቴ❤❤
@MeseretDemisse-kq5ro
@MeseretDemisse-kq5ro Месяц назад
በስንት ጊዜአቸው መጡ አትጥፉ 100 k እረ ጋይስ እናስገባቸው❤❤❤
@eteneshWoldesilassie
@eteneshWoldesilassie Месяц назад
ምን አይነት ሰይጣንነህ
@حمديمر
@حمديمر Месяц назад
ማለት​@@eteneshWoldesilassie
@qatarfifa-bm5fm
@qatarfifa-bm5fm Месяц назад
ተዉ የወሎ ልጆቼ እነ አብርሽ ቤት እያሽቃበጣችሁ እነ አወልን ያገራችሁን ልጆች አሳዲጓቸዉ❤❤❤
@Habeshwt
@Habeshwt Месяц назад
ሳህ እኔ ግን ወላ በሰወስት ነው ሰብስክራይብ ያለረኳቸው
@qatarfifa-bm5fm
@qatarfifa-bm5fm Месяц назад
@@Habeshwt የኛዎቹ የኛን አያሳዲጉም
@ስአድያልብኮዋ
@ስአድያልብኮዋ Месяц назад
እሽማር🎉🎉🎉
@fadelamohameed4065
@fadelamohameed4065 Месяц назад
የዋሎ ልጆች የምትሉት እኔ ኮ የእና አብርሺ ሀጋራ ልጂ ነኝ እዝም እዛም አላዉ🥰🥰
@HawaHawa-e7j
@HawaHawa-e7j 17 дней назад
ትክክል
@qatarfifa-bm5fm
@qatarfifa-bm5fm Месяц назад
የወሎ ልጆች ዩቲቤ የላቸዉ ቢከፍቱ የኛዎቹ አያሳዲጓቸዉ የቡታጂራ ልጆችን ነዉ መኪና ቤት እያሉ የሚያሞቁት
@karemak-ot2mo
@karemak-ot2mo Месяц назад
ሳህ ልክነሽ
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm Месяц назад
@الله-ذ8ل1ي
@الله-ذ8ل1ي Месяц назад
ሰህ
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 Месяц назад
ወላ ልክ ነሽ 😢😢😢
@Note30Infinix-yn9ig
@Note30Infinix-yn9ig Месяц назад
አሺቃባጭ ስለሆኑ ያገራቸውን ሰዎች ቢያበረታቱ ምችግረ ነበረው
@dghhh-pu3je
@dghhh-pu3je Месяц назад
ሰአዲና አወል የምትወዱ ቶሎቶሎ ኑ የምትሎ ላይክ በሉኚ
@Halimaነኝራሴ
@Halimaነኝራሴ Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@HalimaHalima-o6d
@HalimaHalima-o6d Месяц назад
እነዚህ ልጆች100K እናስገባቸው ቆዩ እኮ
@FatumAhmed-t6n
@FatumAhmed-t6n Месяц назад
አይ እናት እናትነት ከባዲ ነዉ ልጂቷ ደግሞ የምታሳሳ ማሻአሏህ ግን ልጂቷን ሚዲያ ላይ ባታወጡ ጥሩ ነዉ ሰአዲ ኤዲ አወሌ የህትነት ምክሬ ነው
@hejueu
@hejueu Месяц назад
በሥት ግዜ አቸው መጡ መጣ መጣ ቤሉ መቶ ሽ ይገቡ ነበር መሻአላህ አላህ ያሳድግሽ ዩሥራየ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Месяц назад
ኔት ወርክ ስለትዘጋባቸው ነው
@user-gw9nh6do2q
@user-gw9nh6do2q Месяц назад
አወል እና ሰአድን መቶ ሺ እናስገባቸው ወላሂ ምርጥየ ልጆች ተወዳጆች ናቸው
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Месяц назад
እንኳን ደህና መጣችሁ((አወልና ስአድ)) በጣም ጠፍታችኋል ፣ዩስራየ የኔ ጣፋጭ እድግ በይ❤❤❤አይ እናት ስአድየ አሳዘሺኝ፣ ፎቶው ግን ለምድነው ሁለተኛ ልትስደጂ እዳይሆን
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Месяц назад
በሰላም ነዉ የጠፈቸሁት የኔ ቆጆ ማሻአላህ እደግ በይ ወይ ሰአዱ እደት ሆነች አይ እኒት እፍፍፍፍ😢❤❤❤
@user-eo9yw6bf6y
@user-eo9yw6bf6y Месяц назад
ዩስራዬ የኔ ፋፋጭ እድግ በይልኝ❤ ወይኔ አወል ግፍህ😂
@MahmoduAlHasanat23
@MahmoduAlHasanat23 Месяц назад
ይችን ኮሜንት የሚያነብ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ
@hawaali4262
@hawaali4262 Месяц назад
አሚንንንንን❤❤❤
@Abt-g2c
@Abt-g2c 13 дней назад
አሚንያረብ
@Djdffs
@Djdffs Месяц назад
ወይኔ ወላሂ እሻንጣው የከተታት መስሎኝ መጨነቄ😮😢 ማነው እንደኔ የተሸወደ
@user-je1nz7hx1d
@user-je1nz7hx1d Месяц назад
እኔም በጣም ነበር ያዘኑት የሐራ እንደት ያደርጋል እያልኩኝ ምክንያቱም ትታፈናለች ጨንቆኝ ነበር
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 Месяц назад
😂😂😂😂😂እኔስ
@emoydseta2899
@emoydseta2899 Месяц назад
😢ene, raso😢
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Месяц назад
ስታምር ዩስራ 🎉🎉🎉
@Djdffs
@Djdffs Месяц назад
@@tajuredi5146 ጉሊ ማሻአላህ
@dghhh-pu3je
@dghhh-pu3je Месяц назад
ይሱራዬ የኔጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ 😘😘😘😘😘😘
@yarab4997
@yarab4997 Месяц назад
ሀሪፊ ፕራንክ 👍 ልጂቷ ጀግሞ አባቶን ነው የምትወደው 💓💓
@assistanthome578
@assistanthome578 Месяц назад
ጠፋችሁ ግን ሰአድና አወል ሁሌም ነው እማስባችሁ ብቅ ብቅ በሉ ዩስራየ አላህ ያሳድግሽ❤❤❤
@WesraAbdu123
@WesraAbdu123 Месяц назад
ወላሂ መጥቸ የማላወርዳት ነገር ሆኖብኝ ጭንቅ አለኝ ጭራሽ ሰቅለህ ቁጭ ስትል ያረቢ ኡፍፍ😢😢 እኳንም አልሰቀልካት
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
ደሚርኝ እስት መሬ
@Toybጦይቢtube
@Toybጦይቢtube Месяц назад
እንዴመር እማ​@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@Zeidderibe-qb1fx
@Zeidderibe-qb1fx Месяц назад
😢
@alimet-ic2qp
@alimet-ic2qp Месяц назад
😂😂😂
@SsZz-pd6wf
@SsZz-pd6wf Месяц назад
የኔ ማር እዉነት መስሎኝ ልቤ ቀጥ አለች አላህ ያሳድግላችሁ 😘❤️
@youtoub4589
@youtoub4589 Месяц назад
የአላህ አወል ወላሂ ልቤ ቀጥ ሊል አልሀምዱሉላ እኛንም ሰራህልን ሳትሞት በደረሰች እያልኩ
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 Месяц назад
እኔራሡ በውሸት እንድህ ደንግጨ አላቅም
@tsedallove
@tsedallove Месяц назад
የኔ ወርቅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እማ❤❤❤❤
@user-ri9hj9ez
@user-ri9hj9ez Месяц назад
አላህ ያሳድግሽ ሚጣዬ🎉
@Sasdap
@Sasdap Месяц назад
አባቷነው የምትወደው ልጅቱ❤❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 15 дней назад
ሴቶች አባታችንን እንወዳለን❤
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 Месяц назад
ወይኔ መከራየ ጨክኖ እንደማይሰቅላት አዉቄለሁ የተሰማኝ ማይግሬሽን ሂዳ ሲል ሰምቸ ነዉ የተጨነኩት ስደት ልትመጭ እንዳይሆን ወልዶ መንጣት እኔን ያየ ይቀጣ
@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
ወልዶ መለየት ከባድ ነዉ ልክ እደኔ 😢
@toybaseid2014
@toybaseid2014 Месяц назад
እኔም ሥደት
@ነኢመት
@ነኢመት Месяц назад
ጠክረህ ስራ ወድሜ እስካሁን ብዙ ተከታታይ ታፈራነበር
@Lguama
@Lguama Месяц назад
ጨክኖ ሻንጣውን አይዘጋም እንኳን ሊሰቅላት እርግጠኛ ነበርኩ
@uaeteam6287
@uaeteam6287 Месяц назад
❤ሚጣየቆጆ እድግበይ❤ 100kአልገቡም እሥከሁን እናሥገባቸው 🎉👍 😂😂 ወዪ ቆጠራትኮ 😂
@hilamoo928
@hilamoo928 Месяц назад
የኔ ዉድ ዩስራየ❤❤❤❤❤❤❤❤እድግ በይልኝኝኝኝ
@RAWUDA-zk6jm
@RAWUDA-zk6jm Месяц назад
የኔማር ምርጥ ልጅ ውልዶል ማሻአላህ ቤተሠቦች ከሥደት መልሥ አገባለሁ ባሌ ልጅ በጣም ይወዳል አላህ ጤናማ ወንድ ልጅ ይሥጥሽ በሉኝ
@taybat8805
@taybat8805 Месяц назад
አላህ ሷሊህ ልጅ ይወፋቅር ተወልዶ የሚድግ ልጅ ይስጥሽ
@RAWUDA-zk6jm
@RAWUDA-zk6jm Месяц назад
@@taybat8805 አሚንንንንንን
@RAWUDA-zk6jm
@RAWUDA-zk6jm Месяц назад
@@taybat8805 አሚንንንንንን ያረብ
@سعادةسعادة-ل6ي
@سعادةسعادة-ل6ي Месяц назад
ዛሬ ለጓደኛዬ ጠፍተዋል ሳዲ እና አወል እያልኩ ነበር መጣቹ አህለን ዪስራዬ ማሻ አላህ እደግ በይ ቅመም❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
ደሚርኝ መመዬ
@SemiraSeme-u6q
@SemiraSeme-u6q Месяц назад
አረ ወለሂ ተመቸሀኝ መጀመረ ደንግጬ ነበር
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m Месяц назад
😢😢😢አተ ትታፈናለይአኮ😮😮😮ደግጨነበረ አላህምድሊላ አኮንም አላረክ
@Seadademessis
@Seadademessis Месяц назад
የኔ ማር አላህ ያሣድጋት አወል የሥራህ ይሥጥ ሠአድየ የኔ ውድ አይዞሽ አንችም ተበቀይው
@Aysa-ft4cv
@Aysa-ft4cv Месяц назад
ያኡምሪ አላህ ያሳዲግሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉አላህ ይጠብቅላችሁ ገና ዛሬ አየሇት🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😂እሻጣቁጥር አጨካከን
@hayatkamal6441
@hayatkamal6441 Месяц назад
እንኳን በሰላም መጣቹ ስጠብቀቹ ነበራ ያኔ ማር እድግ በይ❤❤❤
@user-sc3ln6uh2s
@user-sc3ln6uh2s 21 день назад
ማሻአሏህ ያኡምሪ አሏህ ያሳድጋት ያረቢ ግንጡሩአደለም አታውጧት ሁሉም አይኖኖች አይተው ማሻአሏህ አይሉም በተረፈ አላህያሳድጋት ደግሞ እደትልቅሰው ተሽኮረመመች ካሚሜራውን ስታይ ሸክሏ ኒቃቢስትነኝ ማለቷ ሳይሆን ይቀራን የኔ ማር ለኔም አሏህይወፍቅሽ በሉኝስኪ በአላህ
@HashamHasham-ir7fz
@HashamHasham-ir7fz Месяц назад
መሸሀለ አለሀ የሰዲገት❤❤❤
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Месяц назад
የኔ ጣፋጭ ልጅ እድግ በይልኝ❤❤ግን አልከተታትም ብዬ ተስፋ አረኩና ደግሞ ድምፇን ስሰማ ግን በጣም አለቀስኩ እውነቱን መስሎኝ በስላሴ ስም😢😢😢😢😢❤በልጅ አይቀለድም እሺ በጣምነውኮ የሚያስደነግጠው በተለይ ለእናት😢😢😢
@አልሀምዱሊህስለሁሉምነገር
ማሸአላህ የኔማር አላህያሳድግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉 አተ ገፈኛ😂😢
@hayatuhappy6015
@hayatuhappy6015 Месяц назад
ማሻ አላህ አላህ ያሣድግላችሁ አወልና ሠአዳ💋💋💋💋💋💋💋🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
@ራድያ
@ራድያ Месяц назад
ማሽ አላህ ዩሥሪ አላህ ያሳድግሽ
@temimaahmed9451
@temimaahmed9451 Месяц назад
የዘመኑልጅ ፈሸቅሩ ወዳባቱ ያዴላል አባቷን መረጠች ልጅሽ ሰአድየ አላህ ያሳድግልሽ
@hayatkamal6441
@hayatkamal6441 Месяц назад
የኔን ማጨናነቅ መን ይሉታል ዎዮ 🙉🙉
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer Месяц назад
ሱበሀንአላህልጅቱለየትያለነዉየአባቷፍቅር
@rahma-743
@rahma-743 Месяц назад
ወይኔ ተኮል 😂😂 ምሥኪን ሠአድ❤❤😢😢
@Mekidi12eeee
@Mekidi12eeee Месяц назад
እንኳን እናቲቱ እኔ እንዴት ውስጤ እንደተጨነቀ ታፍነች ብዬ የስራህን አሳሳትከኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መጥቼ የማላወርዳት ነገር አሁን ድርስ ልቤ ዱግ ደግ ይላል ተመስገን
@fatmahasan4896
@fatmahasan4896 Месяц назад
ወላሂ
@hayathayat9273
@hayathayat9273 Месяц назад
ክክክ አንተ ያምሀልደ ኧረ አዉርዳት እላለሁ ዉነት የሰቀላት መስሎኝ
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt Месяц назад
ክክክክክክክ
@hdhhd8510
@hdhhd8510 Месяц назад
😂😂😂😂
@anu455
@anu455 Месяц назад
ማሻ አላህ ስላየናቹ ደስ ብሎኛል ብሮ ጠፍታችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣቹ የአወልና ሰዓድ ቤተሰቦች ቤተሰብ እንሁን ዩቱባችንን ጎብኙ ❤❤❤❤❤
@aaaa1766
@aaaa1766 Месяц назад
እንኳን በሠላም መጣችሁ አወል ገፍህ😁😁😁😁
@zamzam372
@zamzam372 Месяц назад
ወላሂ እንደት ተናድጀ እንደነበር ማመን ነው ያቃተኝ አወል እንደት እንድህ ያደርጋል ብየ ላለቅስ ነበር የልጂን ነገር የወለደ ያውቀዋል ❤❤❤❤
@JfhHrj-ut9ro
@JfhHrj-ut9ro Месяц назад
እስከመጨረሻዉ ማያቴ በጀኝ መጀመሪያ እየም ደነገጥኩ ክክክክክ
@أمكلثوم-ب9ت
@أمكلثوم-ب9ت Месяц назад
ያኡምሪ ቢስሚላህ ማሻ አላህ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ ያረብ
@ssaa8309
@ssaa8309 Месяц назад
እኛም ፍራክ ሆን ሰአድ አችብቻ አደለሽን ዩስሪየ አላህ የሳድግሽ
@kdejayaseen5770
@kdejayaseen5770 Месяц назад
ወላሂ አወልየ እንዴዚህ አታርጋት ስአድን አታስደነግጣት ወላሂ ያረብ
@umukeramyoutube8543
@umukeramyoutube8543 Месяц назад
እስኪ መቶ ሺ እናስገባቸው. ሁላችንም. በቅንነት ያላ ዳይ❤❤❤❤❤ ደሞ ስወዳቸው. አወል. ቀልብ. አገኝቶሃል. እኔ. ራሱ እየተሳደብኩኝ ነበር😂😂😂😂
@sameraheb4449
@sameraheb4449 Месяц назад
እውነት መስ ሎኝ ክው ልቤ ልታመልጠኝ🎉🎉🎉 ዩስራየ የኔ ቆንጆ እድግ በይ በሀብት
@saidamohammed2683
@saidamohammed2683 Месяц назад
ጉድ እናቷን ከበር አላለቻትም አባቷ አብሯት ቆይቶኳ ወዳባቷ ወነትም ሴት ልጅ አባቷን ትወዳለች
@HalimaHalima-x3i
@HalimaHalima-x3i Месяц назад
ያደረከዉ መሥሉኚ በጣም ነውየደነገጥህት ልጂህን አላህ ያሣዱጌለህ
@HaaTttmmee-sq5md
@HaaTttmmee-sq5md Месяц назад
ወይኔ እውነት ቆጥረሀት መሥሎኝ ላጥብህ😂
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 15 дней назад
ወላሂ ኢማኔ አጠረች አወል😂 የተመታህ❤ እናትነት አሥር❤ ሽ አመት ትኑሩ❤ ሠአድዋ አሳዘነችኝ ወላሂ❤❤❤❤
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 Месяц назад
ፕራክ ይሏችኋል እንድህ ነው እኔማ እኔ ሻንጣውስጥ ጨክኖ እንደማከታት አውቄ ስለነበር ቪድዮውን ሳልጨረስ ኮሜንት አልሰጠሁም 😂❤❤❤😂😂😂ወይኔ ስአድ አሳዘነችኝ❤❤
@Birtukan91
@Birtukan91 Месяц назад
ልጅቱ አባቱን ነው የምትወደው የኔ ማር አሁንም ወደ አባቱ❤❤❤❤
@ZiiiZiii-w5g
@ZiiiZiii-w5g Месяц назад
ማሻአላህ ይሱራየ አድጋለች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አትጥፉ ቶቶሎ ቪድዮ ልቀቁ
@user-wd7kd8sl3h
@user-wd7kd8sl3h Месяц назад
ሱብሀን አላ ሳስታውሳቺሁ ከቺ አላቺሁ❤❤
@zaynbahzaynbah865
@zaynbahzaynbah865 Месяц назад
መሻአላህ አላህ ያሳድግላቹህ ያረብ ሰአደዳየ እኔና አቺ አድሰሞነበር የወለድነው እኔ በርግዝና ግፊትመጣብኝና በሰዋገርላይ አላህ ልጁንወሰዶ እኔን አተረፈኝ አልሃምዱሊላህ እናም አቺንናልጂሸን ሳያቹህ ትዝይለኛል. ብቻ አልሃምዱሊላህ
@jghjfh7892
@jghjfh7892 Месяц назад
አይዞሽ ውደ እሚያድገውን ይተካሽ
@zaynbahzaynbah865
@zaynbahzaynbah865 Месяц назад
@@jghjfh7892 አሚንንንያረብ
@ndhhd3694
@ndhhd3694 Месяц назад
ወላሂ ተናጅጀ ነበር የምሩን በሻንጣ የቆጠራት መስሎኝ
@Foaiz238
@Foaiz238 Месяц назад
የአወልተኩልአያልቅም
@mohila123e7
@mohila123e7 Месяц назад
በሰንት ግዜ መጣችሁ ስላየዃችሁ ደስ ብሎኛ 🌹🌹👍👍👍አላህ ያሣድግላችሁ
@FfryggFtrughg
@FfryggFtrughg Месяц назад
እስከመጨረሻዉ ማየት በጀኝ 😂😂😂😂😂
@user-nu6fr4fd2p
@user-nu6fr4fd2p Месяц назад
ሠአድየ አምሮብሻል
@ZainabEthopiya-px1eb
@ZainabEthopiya-px1eb Месяц назад
ያው ይል ያማሀል እንድ
@hawaomafrah5905
@hawaomafrah5905 Месяц назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ እድግ በይ ዩስራዬ የኔ ማርር እውይይይ በእጇ የያዘቺውን በቀማት እያልኩ ጭራሽ ሲወድቅም አንስቶ ያቀብላታል አይኔን እንዳትወጋ እንደዚህ አይነት ነገር ለልጅ አይሰጥም ወንድሜ
@ddesiy6325
@ddesiy6325 Месяц назад
ውይይይይ እንደት ደስ ትላለች እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@user-tr3ys7mx1n
@user-tr3ys7mx1n Месяц назад
የኔ ማር አላህ ያሳድግላችሁ ❤❤❤
@fatumaHassen-i9e
@fatumaHassen-i9e Месяц назад
አእፍ ወይ አወሌ የስራህን እዴት እደደነገጥኩ
@BelayneshSeid
@BelayneshSeid 6 дней назад
በልጀ.ቀልድ.አትስራ.በጣም.አስጠላሀኝ.ደደምነህ.እናት.ሁሉ.ያተፐራንክ.ገደል.ይግባልህ
@11Secho
@11Secho Месяц назад
ትችለላህ ስጫርሱ ምኮምሱ ሰው ስራአት የዙ😮❤❤❤❤❤
@BelayneshSeid
@BelayneshSeid 6 дней назад
ስትጃጃል.እንዳትታፈን.አትችልም.ህፀን.መሆኑአን.ዘነጋሀዉ
@Channeln-q4k
@Channeln-q4k Месяц назад
ወላሂ ዛሬ ተሸወድኩ እኔ ራሴ ታፈነች እያልኩ ስጠብቅ😂
@LemaLimo
@LemaLimo Месяц назад
ወላሂእኔሥብሞትበትሥትእላለሁ😂😂😂😂
@lulubintendris
@lulubintendris Месяц назад
እኔ እራሱ እኮ እንደዛ ነበር የመሰለኝ በጣም ጨንቆኝ ነበር የሆነ ነገር ትሆናለች ብዬ😂😂
@EmyሀቢቢየልቤአለቃHነኝአፍ
😂😂😂😂😂
@hdhhd8510
@hdhhd8510 Месяц назад
😂😂😂😂
@user-ec8iw9wt5p
@user-ec8iw9wt5p Месяц назад
ወላሂትግስትሺ እኔ ብሁን እፈረክሰዉአለሁ ተደለሺትግስትሺ ማሻአላህአላህያስዲገት
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 Месяц назад
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ወንድም አብሸሩ እህት ጀግና❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ueuri3r
@ueuri3r Месяц назад
ደግመኛ እደዚህ እዳታደርግ ተጨቃ ትሞትብህ አለች ወድሜ እባክህን
@user-vh9xe1fe2v
@user-vh9xe1fe2v Месяц назад
አወል ሀራም አሌክ 😅😅😅😅
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
ደሚርኝ ዉድ
@Makya-xe6oq
@Makya-xe6oq Месяц назад
ሠአድዬ እናትነት መሆን መታደል ነው አሏህ ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ExcitedBoomBox-sv5on
@ExcitedBoomBox-sv5on Месяц назад
ሰኣድ ውነቷን ነው በልጅ ፕራንክ ከባድ ነው አይቀለድም ልብ ድካም ቢይዛትስ እኔ አልችልም
@Nejat-rw7fr
@Nejat-rw7fr Месяц назад
Tolo tolo vidoo liqaquu mato shi enasgabachuwalen enshalha❤❤
@zahrazahra9195
@zahrazahra9195 Месяц назад
ስአዳና አወል ዩትፕአችሁን ስሩ ድጋሜ እንዳትሰደጅ ሁሉስ በዩትፕ አይደለደ የነፀፀ ሀብታም እየሁኑ ያሉት😢 ወላሂ ደግሞ ተወዳጅ ዩቱበር ናችሁ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
ትክክል ብለሸል ደሚርኝ እስት
@Toybጦይቢtube
@Toybጦይቢtube Месяц назад
​@user-yደምሬሻለሁ መልሽm8dm3zz4o
@zahrazahra9195
@zahrazahra9195 Месяц назад
@@Toybጦይቢtube ስብ አርጌሻለሁ
@Toybጦይቢtube
@Toybጦይቢtube Месяц назад
@@zahrazahra9195 አመሰግናለሁ😍
@مدينهمدينه-ت7ش
@مدينهمدينه-ت7ش 28 дней назад
የዩስራ ዝም ማለት በጣም ገረመኝ የኔ ቆጆ እድግ በይ ❤❤
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g Месяц назад
ሰአዳ ታጋሽ ነች እኔ ብሆን እህኔ መሀል አናቱን ፈልጨለት ሆስፒታል ነበር ወላሂ ሻንጣውን አላወርድም ቅድሚያ ግንባሩን ሳልለው😂😂😂
@sameraassen3690
@sameraassen3690 Месяц назад
እኔም😂😂😂😂
@tzxcb8657
@tzxcb8657 Месяц назад
😂😂😂😂😂
@WesraAbdu123
@WesraAbdu123 Месяц назад
ወላሂ እዴት እዳናደደኝ እውነቱን መስሎኝ ሰአዲ የኔቆጆ ታጋሽ ናት❤😂😂
@gjyvng738
@gjyvng738 Месяц назад
ማሻአላህበጣምጠፍታችኋል ዩስራዬቆንጆበብዛትአታውጨጧት
@SakinnSk
@SakinnSk Месяц назад
አወል የተመታህ አሰደነገጥካት ሰአዲን 😢😢
@saadalhbshi4453
@saadalhbshi4453 Месяц назад
ሚጣየ የኔማር❤❤ አላህ ያሳድግሺ❤❤❤
@aeshahusen
@aeshahusen Месяц назад
እነዚ ልጅች ሳኡድ ሁነዉ. አሀር ገበተዉ አርግዛ ወልዳ ማሻአላህ ልጂቱ ለባል ተመልካች ሁኘ ቀረሁ ደረሰች
@woynshetzawdu1541
@woynshetzawdu1541 Месяц назад
አለን እኛም ምን አንቺ ብቻ😆
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
ምን አንች ብቻ አይ ዞን
@user-rd6fn5zz7c
@user-rd6fn5zz7c Месяц назад
😂😂😂😂እኔም አለሁ
@user-sh7gs2zy8c
@user-sh7gs2zy8c Месяц назад
መጣ መጣ አትሉምደ አትጥፉ ሚጣየ አላህ ያሳድግሺ
@AhmedandFatumaTube
@AhmedandFatumaTube Месяц назад
ጉድ ፈላ መግሬሽን ብቻ አረብ ሀገር ልትመጣነው እንዳትለኝ
@RehatLove
@RehatLove Месяц назад
የኔም ጥያቄ ነዉ
@user-me9xe6xe1l
@user-me9xe6xe1l Месяц назад
ተረግመናል እኮ
@user-fu7ry4ut9n
@user-fu7ry4ut9n Месяц назад
እውነትን ነው ብየ ድስ ላይክ ነበር ያረኩት
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ Месяц назад
ያአላህ አስለቀሰችኝ ሰአዳ ውነት መስሎኝ ልቤ ተንጠለጠለች አይ እናትነት 😢
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 Месяц назад
ወይ አወል ሀረምአለይክ የኔ እናቶ ደሞ እኮ የኔ መናደዲ አደርገህነው ብየ የሻጣውነገር ዩሰራየ አላህ ያሳዲግህ
@አልሀ
@አልሀ Месяц назад
በሳቅ የለሁም😅😅😅😅😅😅የሳአዳ ሁኔታ
@tube3507
@tube3507 Месяц назад
እኔንም ፕራክ አርገኸኛል😅😅😅 አዎል የተመታህ ሆሆሆ እናት ኮ ኔት ደፋር ሰአዲ ሚስኪን 😢😢
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 19 дней назад
ስታምል ሚጣየ❤❤❤
@user-xb4je6ir5j
@user-xb4je6ir5j Месяц назад
የኔ ማር ማሻ አላህ እድግ በይ
Далее
ሠአዳ ከሠው ፊት አዋረደችኝ 😥
20:39
Батя всех бургеров на 7000 ккал!
00:55
ዛሬ ደስ ብሎናል?
14:43
Просмотров 46 тыс.
ከጠፋሁበት መጥቻለው #seadialitube
8:36
Батя всех бургеров на 7000 ккал!
00:55