Тёмный

አብርሸ የቄራው እውን ተይዞዋል?ጠላትና ወዳጄን ለየሁበት ኑ ጉዴን ሰሙልኝ ለጠየቃቹኝ አመሰግናለሁ 

አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
Просмотров 33 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@lulutube885
@lulutube885 6 месяцев назад
አብሬሽ የቄራው ማለት እኮ ለኛ ለስደተኞች ቀኝ እጅ ነው ማንንም ሳይፈራ ፊት ለፊት የሚጋፈጥ ጀግና ወንድ አላህ ይጠብቅህ 😍💪 ሀሜተኞች የወንድ ሴቶች ከካሜራ ጀርባ ሰውን የምትጨፈጭፉ በሀሜት ሴት ይመስል ነብስ ይማር እሱን ለመሆን ከእንደገና ተፈጠሩ ምን አልባት ልክ እንደ እሱ ጥሩ አዕምሮ ይዛችሁ ትመጡ ይሆናል ቱ 😅😅😅😅
@ameenahali1891
@ameenahali1891 7 месяцев назад
ታሠረ ሲባል የተጨነቀ እደኔ ማን ነዉ 👍👍👍👍😢😢
@kabetube
@kabetube 7 месяцев назад
እኔ
@rabiahussen9441
@rabiahussen9441 7 месяцев назад
እኔ
@shagahailu2781
@shagahailu2781 7 месяцев назад
Me😢
@Lubabayimer-bu6tf
@Lubabayimer-bu6tf 7 месяцев назад
እኔ
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 7 месяцев назад
🥺🥺🥺
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 7 месяцев назад
😢 አብርሽ ለብዙ ስው ድምፅ ይሆናል ለእሱ ግን ማንም ድምፅ የሚሆን ጠፋ ብየ አዝኜ ነበር በዩትበሮች ስላምህ ይብዛ ወንድሜ
@AminaAmsAt
@AminaAmsAt 7 месяцев назад
👍👍
@user-lq4xm6yy1s
@user-lq4xm6yy1s 7 месяцев назад
እንኳን እውነት አልሆንም አብርሸ ቄራዉ በዚህ አጋጣሚ ሰብስከረይ አረኩ ደስ ሰላለኝ የሸገር ልጆች ሰብስክራይ አርጉት
@Hayat-rf1vj
@Hayat-rf1vj 6 месяцев назад
ተጨንቄ ነበር😅😅
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 6 месяцев назад
መርሀባ
@user-pl9rs5uf1x
@user-pl9rs5uf1x 6 месяцев назад
እኔምተጨንቄነበር😢😢እንኳንሠላምሆንክ❤❤አብርሽየየኛመከታ❤❤😢
@itsmeageri
@itsmeageri 7 месяцев назад
እንኳን በሰላም መጣህ የስደተኞች ደመና ዋናው ሰላም መሆንህ ነው /ታስሯል ሲሉ በጣም አዝኝ ነበር😊
@user-mx5nd1co7o
@user-mx5nd1co7o 7 месяцев назад
አብርሽ ጥላት ብዙ ያወራል ብዙም ችግር ያደርጋል ያንተን መልካምነት ግን እኛ የማዳም ቅመሞች እናውቀሀለን መልካምነትህን ቀጥልበት ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ እንኳንም ሰላም መጣህ👍👍👍👍
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 6 месяцев назад
አብርሽዬ እንኳን በሰላም መጣህልን እኛ እናውቅሀለን የስደተኞች ድምፅ የኢትዬጵያውያን ድምፅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን እንወድሀለን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያውቅም ጠላህ ይጠላ
@user-vh2lx2pf6r
@user-vh2lx2pf6r 7 месяцев назад
አብርሽ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤😂😂😂😂እረ አብርሽዬ በነካው እጅህ የፍቅርን ቻናል አስተዋውቅላ በእግዚአብሔር 😢🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@user-zg5qk4nn1m
@user-zg5qk4nn1m 7 месяцев назад
ፈጣሪ ወጥ ቶመቅረትን ናከጤና ማጣት በስደት ሀገረ ያላቹ እህት እና ወንድማችን ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህልን አይዞህ ምንግዜም ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kabetube
@kabetube 7 месяцев назад
አብርሺ ፕራክአደረከን ማለትነው እኛ እንወድሀለን የመዳም ቅመሞች ምክነያቱም የኛጠበቃነህ❤❤❤
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 7 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል አልህምድልላ እኮ ደና መጣህ በጣም ትጭናቅ ነበር አብርሽ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ጠላት ብዙ ያወራል አት ጀግና ናህ አላህ ይጠብቅህ
@kidist_tube1
@kidist_tube1 7 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ አብርሽ ወንድማችን በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል 😢😢😢😢
@SultanSalamo-vs4kn
@SultanSalamo-vs4kn 7 месяцев назад
አብርሽ የቄራው መቼም ቢሆን ለእውነት የቆመ አይወደድም አብሽር
@sitinashikur31
@sitinashikur31 7 месяцев назад
እልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉 አልሐምዱሊላ እኳን ደናመጣህ ❤❤ ያራድዬልጅ
@wubittadesse5762
@wubittadesse5762 7 месяцев назад
ሲጀመር በእራስህ RU-vidስለተለቀቀ እውነት አለመሆኑን አውቀናል ምክንያቱም ካንተ ውጪ ያንተ youtube ሚጠቀም አይኖርም ወንድማችንን ክፉክን አያሰማን ያንተንና የሰላምዬን❤❤❤ለወረኛና ለወሪ ቦታ አትስጥ ወንድሜ❤❤
@tsigewoldetensaye3299
@tsigewoldetensaye3299 2 месяца назад
አብርሸዬ እውነት ሰለምትናገር ነው ሰው ሰለሚወድህ ሌላ ምንም የለም ከአንተ ምንም የሚያገኙብህ ነገር የለም ለዚነው ቅናት ነው ወድሜ በርታልኝ አምላክ ይጠብቅህ😅
@konjonesh
@konjonesh 7 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ ስደተኞች አባት ወንድማችን አሁንም እግዚአብሕር አምላክ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 7 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ ባባየ ዋናዉ ሰላም መሆንህ ነዉ ብዙ እሚጨነቁልህ ወዳጆች አሉክ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 7 месяцев назад
እኔ በስመአብ ተመስገን ፈጣሪ እፎይይ አልኩ ማርያምን❤❤❤
@user-kv4dd2wk2s
@user-kv4dd2wk2s 7 месяцев назад
አብርሽዬ ሥላየሁህ ደሥ ብሎኛል እኔ የምኖረው us ነው ግን በጣም ነው የምትመቸኝ + የሸገር ልጅ ነህ ልጅነህ ታናሽ ወንድሜ ነው የምትመሥለኝ
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 7 месяцев назад
@@Helenabebe-fu5sl አዎ ወላሂ ክፉዎች እንዳሉ ደጎችም አሉ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 7 месяцев назад
@@user-ck4fx3kg3k በጣም ፈጣሪ ይጠብቅልን ለተገፉት ነው የሚጮኸው ምን አረገ ይሄን ያህል ዘመቻ በሱ ላይ ያሳፍራሉ ክበሪልኝ እህቴ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 6 месяцев назад
@EkramEndris-zr9vs አብሺሪ ኢክሩ
@selamselam6149
@selamselam6149 7 месяцев назад
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን እውነት በጣም ደንግጭ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በሄድክብት ❤❤❤
@Kk-gw3tf
@Kk-gw3tf 7 месяцев назад
አለህምድሊላ ኡኑከነ ደነመጠ ልቤ ተሰብሮ ነበር አብርሽ እረስሂን ጠብቅ ኡነት ስለምትነገር ቡዙ ጠለቶች አሉ አለህ ይጠብቅክ ለስንት ሠዉ ድምፂ ሆነሀል 🥰❤
@Geni2341
@Geni2341 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ያልታሰርክ ውድ ወድማችን አብርሽየ ተጨንቀን ነበር በርታ 🙏❤️❤️
@Geni2341
@Geni2341 6 месяцев назад
@EkramEndris-zr9vs እሽ ውድ
@seni7092
@seni7092 7 месяцев назад
አብርሽዬ እንኳን ደና መጣክህ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉው ነገር ሁሉ ይጠብቅ እዉነት ነዉ ከሁሉ ነገር ይጠብቅ እኛ በጣም እንወድሃለን ክፉ አይካክ ወንድማችን 😍😍😍
@user-uc4ob7iq4n
@user-uc4ob7iq4n 6 месяцев назад
አብርሽ,የቄራው እንወድሀለን ሲቀጥል አብርሽ ቡታጀራዋች በጣም በጣም ይለያሉ ❤❤❤❤❤❤
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 7 месяцев назад
ሰው የወደደህ ንፅህ ልብ ስላለህ ነው ወንድማችን ዋናው አተ ሰላም መሆንህ ነው ልፍላፉወችን ንቀህ ተዋቸው ብቻ ልግዜው እኛ ተጨቀን ነበር
@user-hd5pm2pi8h
@user-hd5pm2pi8h 7 месяцев назад
የኔ ወንድም አሏህ ይጠብቅህ. ወላሂ በጣም ነበር ያዘንኩት ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አላሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤❤
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 6 месяцев назад
እንኳን ድህና ምጣህ ምርጥ ኢቶጵያዊ ነህ ብርታ አክብረሀልሁ ቅንንትህን አመልካክትህን ሚዛናዊ ነትህን እና ብርታ❤
@ifj8189
@ifj8189 7 месяцев назад
ውንድማችን እንኳን ሰላም መጣህ
@Jkeesum
@Jkeesum 6 месяцев назад
እንኳን እዉነት አልሆነ አብርሼ የስደቱ አባታችን ወዳጃችን ነህ ክፉህን ለጠላቶችህ ያድርግልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንወድሀለን❤❤
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 7 месяцев назад
እንኴን ሰላም መጣህ አብርሽ ከክፍወች ይጠብቅክ🎉
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 6 месяцев назад
አብርሽዬ ክፉውን አይድርሠብህ ከእግዚአብሔር በታች የእኛ የመዳም ቅመሞች ከጎናችን ያለኸው አንተነህ አንተ የሚጠብቅ አይተኛም አያቀላፋም
@Jane-wj9kb
@Jane-wj9kb 7 месяцев назад
እንኳን ስላም መጣህ ውንድማችን
@zenachzenach2403
@zenachzenach2403 6 месяцев назад
አብርሽዬ እንኳን ደናመጣህ የስደት ወንድማችን ኑርልን 'ውሻ በቀደደው ጂብ ይገባል' ይባላል
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu 7 месяцев назад
አብርሽዬ እንኳን ደህና መጡልን ውድ ወንድማችን ተሰረ ተሰረ ተሰረ እየሉ እኮ ነው አብርሽዬ የኔ አባት እኔ ወንድም የስድት አባታችን መድሃኔአለም አባቴ ከፊት ከሃላም ይተልህ ፣🙏🙏🙏🇪🇹☝️
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ይጠብቅልን ፈጣሪ አሜን👉💚💛❤👌
@JanatJanat-gp2gq
@JanatJanat-gp2gq 7 месяцев назад
እኳን ሰላም መጣህ ወድማችን
@kaddamasabaalnaser6951
@kaddamasabaalnaser6951 7 месяцев назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@italkitalk3100
@italkitalk3100 7 месяцев назад
አብርሽ በህሄ ኮመንት ሠጥቸ አላቅም ዛሬ ስትመጣ በጣም ነው ደሰሰሰሰሰ ያለኝ ፈጣሪ ይመስገን ሁሉም ነገር እመቤቴ ትጠብቅክ ባለህበት ወንዲሚ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 7 месяцев назад
አብርሽ ወንድሜ በጣም ጨንቆኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ❤❤🙏🙏👍👍
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 6 месяцев назад
አብርሽዬ የኛ መልካም የምንወድህ ወንድማችን መቼም ያንተ ክፉ አያሳየን አሰማን😢ላንተ የሚታሰብ ሴራ ለጠላቶችህ ያድርገዉ
@user-ri2dx8ir7y
@user-ri2dx8ir7y 7 месяцев назад
ይገርምሀልቀኑንሙሉስለአንተሳስብነውየዋልኩት❤❤❤❤❤እንኳንደህናመጣህ
@BrkahTargen
@BrkahTargen 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤
@user-ri2dx8ir7y
@user-ri2dx8ir7y 7 месяцев назад
ለማንኛውምራስህንጠብቅ።እባክህደምፅሁንልን።ወገናችንአለቀ።ፕራንክመስሎኝነበርፈጣሪባለህበትይጠብቅህ
@user-zj8oq6sc2h
@user-zj8oq6sc2h 6 месяцев назад
አብርሽ እዬ እንኳን ሰላም መጣህ ሰላምህ ባለህበት ብዝት ይበል ❤❤❤❤❤
@user-vr9cx6tz8p
@user-vr9cx6tz8p 7 месяцев назад
አረ አብርሽ የቄራው ድራማ አይደለም እንዴ ጠላት ከሩቅ አይመጣም
@user-kd6ef9mc1l
@user-kd6ef9mc1l 7 месяцев назад
እኔ መጀመሪያ ታሰረ የሚለውን ፖስት ስሀይ ምን ይሉ ብሎ ቢሆንስ ብየ አስቤ ነበር ነገር ግን መልካም የሚሰሩ ሰዎችን ከመሳሳቴ የተነሳ ማን ያውቃል ቢሆንስ ብየ ጨንቆኝ ነበር እንኳን ሰላም ሆንክልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@richseni123
@richseni123 6 месяцев назад
ተመሥገን የውነት በጣም አዝኘ ነበር አንተ ማለት የሥደተኞች አባት ነህ የውነት ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
@Arsamatube
@Arsamatube 6 месяцев назад
ወድማችን አንተን ክፍ አይካብን የስደተኞች አባት❤❤❤❤❤
@beetyube
@beetyube 5 месяцев назад
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ አብርሺዬ ቤተስቦች እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ ውንድሜ ዋናው ስላምህን ነው የመነፍለገው 😢 ብርኩ የሚባል ሌባ አፍር በላ 😮😮
@user-fd6up2nh1z
@user-fd6up2nh1z 6 месяцев назад
አብርሽዬ እንኳን ደና መጣህ ማርያምን ታስረ ስባል እውነት መስሎኝ በጣም ደግጭ ነበር እረ እንኳን ውሽት ሆነ አብርሽዬ አንተ ምርጥ ስው ነህ
@semiramohaned
@semiramohaned 6 месяцев назад
አረ አብርሺዬ የስደተኞች ወንድም ጠላትህ ሁሉ እንጦሮጦስ ይግቡ ጥቅቅል ብሎ!!!ፈጣሪ ይጠብቅህ 🥰🥰
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 6 месяцев назад
አብርሽዬ ስለ አየዉክ በጣም ደስ ብሎኛል አላቅም እዴት እደምነግርክ የተጨነኩት እግዚአብሔር ነው የማቀው የነሳሪ ዝምታ ደሞ አበሳጨኝ ሳሪን እደ ጨቀጨካት በስማም የምር አተ ለምድነው እዴ የምወድክ የኔ ወድሜ ኑርልን ጠላትክ ከእግር ስር ይጣልልክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 7 месяцев назад
አለህ ከሰይጠን ከሚቀኝ ከሙነፉቅ ሰዉ ማስሉ አሰይመሰይ ይጠብቀክ አይይ አይሰዉ እካን በሰለማ መጠክ አቢርሽዬ🇪🇹🍬🍬።አቢረሽ እና ሩታ ዝበለቸዉ ጨወ አፈቀሪ ተፈቀረ ነቸዉ ፉቅረቸዉ ይረሰማ 🍬።እሙዬን እና ነበ ተረቆወል ልገብ ነዉ አትሚጣ በነሱ።
@SEMU-jo5lw
@SEMU-jo5lw 7 месяцев назад
አብርሽ እንኳን መጣህ አድናቂህ ነኝ ሰላምህ ይብዛ ባለህበት ጥላትህም ድብን ይበሉ
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 6 месяцев назад
ወይኔ አብርሽዬ❤❤እንኴን ደህና መጣክ ወላሂ😢እኔ እውነት መስሎኝ አዝኜ ነበር ስላየውክም ደስ ብሎኛል አብርሽዬ🎉🎉
@YamiyeMonaye-tk2er
@YamiyeMonaye-tk2er 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መቼም እንደ ሰው ያልሆነ🙏 ጨንቆኝ ነው ሰው ሁሉ ያስጨነኩት ይቅርታ አብርሽ ጠላት አይኑ እያየ ስላየሁክ ደስስ ብሎኛል ወንድሜ❤😘😘🙏ይሄ ሴታሴት ማነኝ አለ ንፍጣም ፈጣሪ የስራውን ይስጥ🙃
@taibah5903
@taibah5903 6 месяцев назад
አብርሽዬ ደህናነህ ተጨንቄነበር ያረቢ የስደተኟች አባት ስላየሁህ ደስብሎኛል
@meskrmimeskrmi3173
@meskrmimeskrmi3173 6 месяцев назад
ሰው ሳያልፊል አህውድም አብርሽ ጌታ ከክፉ ይጣብቅ😍😍😍😍
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 6 месяцев назад
እብርሽ😢😢😢 በትክክል እንኳን በሳላም መጣህ🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤ማሻአላህ ይመችህ🎉🎉🎉 እበሻከማለት እይራፎም🎉ትዋችወ በላይክ ሼርርርር🎉🎉
@MeskeremHailu-sx6ob
@MeskeremHailu-sx6ob 7 месяцев назад
እንኳን ሰላም መጣክ አብርሽወንድማችን አንተምርጥሰውነክ ሁሌም እግዚአብሔር ከፊትክይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 6 месяцев назад
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ አብርሽ በሳቅ ገደልከኝ ይመችህ የፓንቱ ነገር አሳፋሪ ነዉ ጉድ እኮነዉ አብርሽዬ ስልክህን ባገኘዉ ደስ ይለኝ ነበር
@ghkhgddfhdbkjh1185
@ghkhgddfhdbkjh1185 6 месяцев назад
የምንቀኝነት ጥግ በስማአም ስያስጠላ 😢😢😢😢😢😢ብቻ አብርሽየ እግዛብሄር ይከተልህ በምትሄደው ሁሉ የድንግል ልጂ ዋስ ጠበቃ ይሁንህ
@gebattube
@gebattube 7 месяцев назад
አብርሽዬ እንኳን አንተ አልታሰርክ 😢😢😢😢 የምር በጣም ነበር የደነገጥኩት በተለይ ድምፅ የምትሆን ሰዎች እየተለቀማቹ ስለሆነ አምኜ ነበር
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 6 месяцев назад
የስደተኞች ድምፅ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ምቀኛ ብዙ ያወራል በርታ እንወድሀለን 💚💛♥👍👍👍👍🙏🙏🙏
@user-sh7ux2wp5f
@user-sh7ux2wp5f 6 месяцев назад
እግዚአብሔር የስደት ዘመንህን ይባርክ አብርሽዬ የስደት ወንድማችን !!🥰🥰🥰
@meseretd3805
@meseretd3805 6 месяцев назад
ምኑ ዝፍጥ ነው በፈጣሪ አብርሽዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤😢
@amesasjs-fm1hv
@amesasjs-fm1hv 7 месяцев назад
አብርሺ እልልልልልል አልታስረም ደስ ብሎኛል ጨቆኝ ነበር አብርሺዬ አደዛዥ እፅ ታስረ ሲባል እኔ ውሽት ብያለሁ አብርሺዬ ንፁሕ ነው ይህን እሚሉ ድራሻቸው ይጥፋ ምድር ምቀኛ እስይአብርሺዬአልታስረም ዛሬ ስላየሁሕ ደስብሎኛልደስ ብሎኛል የኛ ንፁህ ወድም
@user-qm1bk9zf8w
@user-qm1bk9zf8w 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እንኳን በስላም መጣህ በጣም አስደነገጥክን እውነት
@zenachzenach2403
@zenachzenach2403 6 месяцев назад
አብርሽዬ እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ 'ውሻ በቀደደው ጂብ ይገባል ይላል ያገሬሰው ' ልክ ብለሀል ጊዜው ከፍቷል እራስህን ጠብቅ
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 6 месяцев назад
ኤጭ የትልቅ ሰው ሲጨማለቅ ቱ ፍጣሬ ይማረው አብረሸዬ አሰቤ ነበረ እኳን ደህና ሁንክልን ወድማችን እንወድሀለን ጠላት እረረ ድበን በል አብረሼ ደህናነው✅💞
@safiya3794
@safiya3794 6 месяцев назад
አብርሽ ወድም አብሽር አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ጠላት በቁጭት ይሙት ጠላትህ ሸቤ ይግባ አተ የስደት አባት ነህ
@user-no2hz6cc3v
@user-no2hz6cc3v 6 месяцев назад
ርብርብ ያሬዳልጅ እንኳን በስላም መጣህ ምድረ ሞሬተ ላራሳቸውያርገው
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 7 месяцев назад
እንኳን ደና መጣህ አብርሽዬ ዋናዉ ሠላም መሆንህ ነዉ ወሬኖች ደግሞ ያዉሩ
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 6 месяцев назад
ውይይይ እደት ደግጨእደነበር ደግሞ በሚሲጀር ብስፋልህ አመልስም እና እውነትም ታሰረደ ብየ ነበር አንኳንም ደህና መጣህ 😢😢😢
@Reem_coffee
@Reem_coffee 6 месяцев назад
የኔ መልካም አልሀምዱሊላህ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ❤❤ አው ብሩኬ ሌባ ነው የብዙ ሴቶች ብር በላ
@ngstipopo3749
@ngstipopo3749 6 месяцев назад
እንኻን ደህና መጣህ ወንድሜ እኔ ታስሮ ሰምቼ በጣም ፈርቼ ነበር ተመስገን ጌታየ 🙏🙏🙏
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 6 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ የሌቦች ጠላት አብርሽ እናከብራህ አለን
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v 6 месяцев назад
አብርሽዬ እንኳን ደና መጣህ ጨርሶ ፈጣሪ ይማርህ ።እኔ ማስታወቅያውን አይቼ ከፍቼ እንኳን አላየሁም ለምን ብትል ውሽት ነዋ አንተ ስለማታረገው ለስገጤዎቹ እንኳን መጣህላቸው ያሩብን ነበር
@zed8332
@zed8332 6 месяцев назад
አብሪሸየ በእዉነት እንኳን በሰላም መጣህልኝ የኔ መልካም ወንድም ድምፂ ሰለ ሰማሁ ደሰሰሰ በለኛል ወንድሜ❤❤❤በለህበት ሁሉ እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ የኔ መልካም❤❤❤🙏🙏አፋሪ ብላ በለዉ ይህ ወሸተም በጣም ተቀጣሉኩኝ😢😢አረ አብሪሸየ በሳኡድ የኖሪ የከፋኒ ሰዉች አለን😢😢
@ghkhgddfhdbkjh1185
@ghkhgddfhdbkjh1185 6 месяцев назад
አብርሽዋ የኛ መልካም ወንዲም የስደት አባታችን ወንድማችን ማርያምን ከልብ አዝኘ ነበር በመያዝህ እና እንኳን በሰላም መጣህልን ንቁ ወንድማችን እግዛብሄር ክፉህን ያርቅልን🙏🙏🙏
@tinsaezedagim4808
@tinsaezedagim4808 6 месяцев назад
እንኳን ለዚህ አበቃ አንተ የኛ ወዳጅ❤
@h6yfy657
@h6yfy657 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅ ህ ከክፉ ሁሉ ል ወንድሜ የስደተኞች አባት🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Hana_tube
@Hana_tube 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አብርሽ እንኳን አልታሰርክ ዋናው ደና መሆንሕ ነው
@user-hu1re5xk2i
@user-hu1re5xk2i 6 месяцев назад
እሰይ አብርሽዬ ተመስገን ስደውልልክ አታነሳም
@mekdesmulatu4801
@mekdesmulatu4801 6 месяцев назад
አብርሺ እውነት ታሰረ ሲባል በጣም አዝኜ ተሰምቶኚነበር እኮን አልታሰርህ ተመስገን ፈጣሪ ያጠብቅህ ወድማችን
@user-gw2kr5wq5k
@user-gw2kr5wq5k 6 месяцев назад
እኳን ሰላም መጣህ ወድሜ ክዳችን ወላሂ በጣም አዝኔ ነበር አላህምዱሊላ
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 7 месяцев назад
አብርሽ እንኳን ደህና መጣክ እንኳንም ሠላም ሆንክልን አይ እኔሥ የምር መሥሎኝ አዝኜነበር
@user-hm9ox4kc6i
@user-hm9ox4kc6i 7 месяцев назад
አብርሽ እንኳን ደህና መጣህ ሀቂቃ ለነገር ባንቸኩል አሪፍ ይመሰለኛል አሁን ላይ ከእውነት ውሸት እየበዛ ነው እኛ የማዳም ቅመሞቺ የሠማነውን & ያየነውን ሁሉ አንመን ሱባሀን አሏህ ትምህሪት ነው ባለጌ ወራዳ ነው አብርሽ ቶሎ መልስ ለመሥጠትህ እናመሠግናለን
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 6 месяцев назад
ማንም እንድነካህ አንፈልግም የሥደተኝች አባት እና ወዳጅ
@mitiktube7214
@mitiktube7214 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ሰላም መጣህ አብርሸ በስመአብ እኔም እውነት መሰለኝ ማርያምን በጣም ነበር ያሳዝነክኛ እኔ እኮ እውነት መሰለኝ ቪዲዮ ሰራው ደምፅ ሆኑት እየላኩ በስመአብ ለማንኛውም እንኳን ሰላም ሆነክ
@martasafa7325
@martasafa7325 6 месяцев назад
ወይኔ አብርሽ እዳት ቀየመኝ አተ ብቻ ሰለምክ ይብዛ ❤❤❤
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 6 месяцев назад
አብርሽ ስላየሁህ ደስስ ብሎኛል እንኳንም ክፉ አልነካህ አሁንም ክፉ አይይህ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ
@user-rw5hd3cw7f
@user-rw5hd3cw7f 6 месяцев назад
አለህ አምላክ ይመስገን ታሰረ ስባል እንዴት እንደጨነቀይ የስደተኛ ወንድሜ እንቁ አምላክ ይጠብቅህ ባለህበት ❤❤❤❤❤
@ketematesfahun4608
@ketematesfahun4608 7 месяцев назад
አብርሽዬ እኳን አየውህ ወንድሜ በጣም አዝኜ ነበር ኮመት ትክክል ቲክቲክ ላይ እሰይ ያሉ ነበሩ ግን ልቦና ይስጣቸው መንፈሥ ነው ፈጣሪ ጥላ ከለ ላ ይሁንህ❤❤❤❤
@GgHh-wd9ud
@GgHh-wd9ud 6 месяцев назад
አብርሺየ እኳን ደህና መጣህ የስደተኞች ደራሺ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛልን❤❤❤
@Bzu632
@Bzu632 6 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንደምየ ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ 😰😍😍😍
@debralemTube
@debralemTube 7 месяцев назад
እኳን ደናመጣህ አብርሽየ ሰለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን ከሳራ ሰምቼ ደስ ብሎ ነበር አሁን መጣህ ሰው የሰው መውደቅ ምን አስፈለገ ብቻ እኳን ደናሆክ ታስፈልገናለህ ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤
@sphonetastix2248
@sphonetastix2248 6 месяцев назад
እኔ ምገርመኝ ያለምንም መረጃ እንዲ በሙሉ ኮፊደስ የሰውን ስም ማጥፍት አይከብድም በጌታ ይህንን የለቀቀውን ልጅ ማለት የምፈልገው ክርስቶስ ልቦና ይስጥህ ስንት የሚሰራ ነገር እያለ መልክህን አሳምረህ ምነው ልብህን በመጥፎ ከተብከው ቢገባህ ስለአብርሽ ከማውራትህ በፊት ጠይቅ አባቴ አብርሽ በአረብ ሀገር ለምንኖረው ያለን ወሳኝ ሰው ነው
@ter2065
@ter2065 7 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ አብርሽየ ወላሂ በጣም ደግጨ ነበር ታስረሀል ሲሉ ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁንህ አብርሽየ
@user-pz3jp9qw9e
@user-pz3jp9qw9e 7 месяцев назад
እኔ ግን እንዳልታሰርክ በጣም እርግጠኛ ነበርኩኝ ማርያምን ክፉ አይካህ አብርሽዬ
@Alemz-tube
@Alemz-tube 7 месяцев назад
እልልል እኮን በሰላም መጣህ ወድም አለም ከፋቶኛ ነበር የስደተኛ አባት ባለህበት ከፊትህም ከሆላህም አላህ ይጠብቅህ አቤት ሰው የለለ ወሬ እረታው ስም አታጥፋ🎉🎉🎉
@selamawitsinaanaa781
@selamawitsinaanaa781 6 месяцев назад
ማሪያምን በጣም ነው የተጨነኩት እንኳን ሰላም መጣክልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@fozi4569
@fozi4569 7 месяцев назад
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጠህ አብርሺየ ፈጠሪ ሁሌም ይጠብቅህ የምር ትለየለህ በተለይ ለኛ ለስደተኞች ኑርልን ዘላለም እጅግ ደስብሎኘለሰ ስለመጠህ እደሰዉ ወሬ ሳይሁን እደፈጠሪ ቸርነት ሰላምህ በዝቶ ይትረፈርፍልህ 🥰🥰🥰🥰
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 7 месяцев назад
Wow ante ewenetega sew neh keep doing ur honest all the time ignore bad people.we all love u
@user-bi3ug2bv6l
@user-bi3ug2bv6l 6 месяцев назад
አብርሽዬ ሰላምክ ይብዛ ወንድሜ እንኳን ደና መጣክልን❤❤❤❤ይሄ ተብታባ ሲያስጠላ በጥራቃ በለዉ
Далее
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Просмотров 6 млн
Linkin Park: FROM ZERO (Livestream)
1:03:46
Просмотров 6 млн