Тёмный

አብርሽ ሩታን ተሰናበታት.በመጨረሻም ተሳካልን😱😭😭 

AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Подписаться 252 тыс.
Просмотров 193 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4 тыс.   
@Zeineb874
@Zeineb874 7 месяцев назад
ሩታ አፍቃሪህ ብቻ ሳትሆን ድምቀትህ ውበትህ ፈገግታህ ሰላምህ ናት ተንከባከባት አፍቅራት ሩታ ንፁህ ሴት ናት 💘አይለያችሁ ምርጦች ደግሞ አትጥፊ የሰው ወሬ አትስሙ እናንተ ቀጥሉበት እንወዳችሀለን😍😍😍😍
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 7 месяцев назад
ዉድ ደሚሪኝ ልዩ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ደምሪኝ
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt 7 месяцев назад
እኛ ማነንም አንስማ ጀግና ወደፍት
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 7 месяцев назад
ትክክል እሕትዬ❤️😘😘😘
@Foaiz238
@Foaiz238 7 месяцев назад
ትክክክክል
@Fereju-w4g
@Fereju-w4g 7 месяцев назад
በርቱልን የምንወዳችሁአይለያያችሁ ለሁላችንም ያማረውን ይስጠን
@madinahussien1348
@madinahussien1348 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@Human-gv5om
@Human-gv5om 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 7 месяцев назад
አሜን፫
@SaraSara-sp6cm
@SaraSara-sp6cm 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ 7 месяцев назад
አሚን ያረቢ
@SinNehi
@SinNehi 7 месяцев назад
እወድሃለው ስትልህ እኔም እወድሻለው። ትናፍቀኛለህ ስትልህ እኔም ትናፍቂኛለሽ ብትላት ደስ ይለኝ ነበር። በጣም ነው የምትሳሳልህ ልጇን የምትሸኝ እናት ነው የምትመስለው የኔ ፍቅር ሩታዬ። ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bdggg2768
@bdggg2768 7 месяцев назад
ትክክል ብለሻል
@fatumsiedmola8229
@fatumsiedmola8229 7 месяцев назад
ሲስማት አላየሺም እንደ ደሞ በስስት ነዉ የሚያያት
@SudiyaMusbeha8468
@SudiyaMusbeha8468 7 месяцев назад
@@fatumsiedmola8229😂
@lc09o95
@lc09o95 7 месяцев назад
አቤት አቤት ምነው ወንድ ልጅ ከወደደሽ ተግባር ነው እንጂ በአፉ ጨርሶ አይገልፅም ደሞም በጣም ነው ሚሳሳላት
@fhhghfgyu.40
@fhhghfgyu.40 7 месяцев назад
ስጀመር በጠም ይወደታል ኡኮ እሱም ተዲሎ እሰም ተድላ የዝልቀቸው👌😘😘😘😘😘😘😘😘
@zeharalegese9619
@zeharalegese9619 7 месяцев назад
አብርሽ እድለኛ ነህ ሩታዬ ያንተ ስለሆነች ሰላማችሁ ይብዛ በሰላም ተመለሱ
@AddisFamily23
@AddisFamily23 7 месяцев назад
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏
@WiaTube770
@WiaTube770 7 месяцев назад
የሰዉ ደስታ አስደስቷችሁ የምትስቁ እህት ወንድሞቼ ሁሌም ደስስ ይበላችሁ❤❤
@Halimahasee
@Halimahasee 7 месяцев назад
አሚን ላንችም ❤❤❤❤
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk 7 месяцев назад
አሜን
@Wudeyemaryiamleg
@Wudeyemaryiamleg 7 месяцев назад
አሜን አሜን
@kidist_tube1
@kidist_tube1 7 месяцев назад
አሜን የኔ ውዴ❤❤
@ልቤበእግዚአብሔርጸና-ሠ1ኸ
አሜን❤❤❤
@bethlehem829
@bethlehem829 7 месяцев назад
ማነው እደኔ አብርሽና ሩታን የምትወዱ❤👍
@haiyathaiyat8196
@haiyathaiyat8196 7 месяцев назад
ሁላችንም እንወዳቸዋለን
@የሩታዬናፋቂ
@የሩታዬናፋቂ 7 месяцев назад
ማነው እርእሱን አይቶ የደነገጠው
@saramishamo8250
@saramishamo8250 7 месяцев назад
በጣም እዎዳቾአሎ R&A 🥰🥰🥰
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 7 месяцев назад
እኔ ❤❤❤
@ZeharaArgaw
@ZeharaArgaw 7 месяцев назад
እኔም ደጊጨነበር😅
@የራያዋ
@የራያዋ 7 месяцев назад
ማነው ርእሱን አይቶ እደኔ የደነገጠ👍🥰🥰🥰
@Foaiz238
@Foaiz238 7 месяцев назад
እኔ😢
@ሀገሬክፉአይንካሽ
@ሀገሬክፉአይንካሽ 7 месяцев назад
እኔ ኮሽታ መስማት አልፈልግምና አስደግጦኛል
@ساره12-ت2ت
@ساره12-ت2ت 7 месяцев назад
እኔ❤😢
@Lujeyni111q11
@Lujeyni111q11 7 месяцев назад
Wellahi ine
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 7 месяцев назад
እኔ ወላ
@hirutarga4704
@hirutarga4704 7 месяцев назад
አብርሽ ተመርጠሀል ሩታዬን የመሰለ ስላገኝህ ድምቀትህ ነች አይለያችሁ ጠላታችሁን ይጣልላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mumbaijabir6403
@mumbaijabir6403 7 месяцев назад
የአብርሽ እና የሩታ አድናቂዎች የት ናችሁ በላይ ግጩኝ❤❤❤👍👍👍👍👍
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዷ ደምሪኝ
@genetbelete9303
@genetbelete9303 7 месяцев назад
አለኝ አለኝ❤❤
@MyLove-ez4mw
@MyLove-ez4mw 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@Aer-sw5fx
@Aer-sw5fx 7 месяцев назад
አለን አለን❤❤❤❤❤❤
@SalamSalam-vy3ly
@SalamSalam-vy3ly 7 месяцев назад
Alen❤❤❤❤❤
@SadaAbederi-vx7of
@SadaAbederi-vx7of 7 месяцев назад
ማነው እንደኔ አብርሽና ሩታን የሚወድ❤❤1k
@ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ
@ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ 7 месяцев назад
ተሠናበታት የሚለውን ሳይ ልቤ ስንጥቅ ነው ያለብኝ ማርያምን❤😢😢
@aberuyetewydolij3787
@aberuyetewydolij3787 7 месяцев назад
Enem😢😢😢
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 7 месяцев назад
አብሽሩ
@ንሴብሖለእግዚአብሔር
@ንሴብሖለእግዚአብሔር 7 месяцев назад
እኔም. ልቤ ቀጥ ነው ያለው ኡፍፍፍ😢
@ksaaksaa6222
@ksaaksaa6222 7 месяцев назад
እኔ ራስ በስመአብ❤😢
@hayaatgobbee9549
@hayaatgobbee9549 7 месяцев назад
ወላሂእኔም😢😢😢😢
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 7 месяцев назад
ማነው እንደ እኔ አብርሸ እና ሩታዬ የሚወዳቻው ❤❤❤❤❤አባታችን እግዚአብሔር ይማርክ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 7 месяцев назад
ሙስሊሞች እስኪ ሰሉ አለነብይና ሙሀመድ ደስ ይበለኝ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
@hawa-ne
@hawa-ne 7 месяцев назад
ሰለላሁ ወአለይ ወሰለም 🌹
@Guragewa5270
@Guragewa5270 7 месяцев назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Hafidah-k8v
@Hafidah-k8v 7 месяцев назад
ሰለለሁ አለሂ ወሰለም
@ይሆናልአድቀንይሳካልሀሣቤ
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Zed00-fw2ed
@Zed00-fw2ed 7 месяцев назад
.s❤a❤w
@ShawaTube-x2b
@ShawaTube-x2b 7 месяцев назад
የሩታና የአብርሽ አድናቂዎች የት ናችሁ በlike ግጩኝ ❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ደምሪኝ ዉዷ
@ShawaTube-x2b
@ShawaTube-x2b 7 месяцев назад
@@HtymiTuba5335 እኔንም ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@hayaatgobbee9549
@hayaatgobbee9549 7 месяцев назад
አለን❤❤❤
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@ShawaTube-x2b
@ShawaTube-x2b 7 месяцев назад
@@hayaatgobbee9549 ደምሪኝ ውዴ
@fatemaAaaa-cl9vf
@fatemaAaaa-cl9vf 7 месяцев назад
ቀኝ መገድ ያርግላችሁ አሏህ ሙሉ አፊያውን ሠቶት የሚመለስ ያርገው አብርሽ ትልቅ ቦታ ድረስልን🤲
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ደምሪኝ ዉዷ
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 7 месяцев назад
አሜን፫ ውደ
@fatemaAaaa-cl9vf
@fatemaAaaa-cl9vf 7 месяцев назад
@@HtymiTuba5335 ምሬሻለሁ እህቴ 🍓
@awlaw6688
@awlaw6688 7 месяцев назад
ያራቢ
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 7 месяцев назад
አሚንንን
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 7 месяцев назад
እርሱን አይቶ የደነገ ማነው እንደኔ ጀግኖች በርቱልን
@AddisFamily23
@AddisFamily23 7 месяцев назад
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 7 месяцев назад
ደምሪኝዉደ
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 7 месяцев назад
የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን❤❤❤❤
@aminajaro4283
@aminajaro4283 7 месяцев назад
Amiiin❤❤❤❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 7 месяцев назад
Amne
@sitrsusu
@sitrsusu 7 месяцев назад
አሚንንን
@አይኖየራያዋtube
@አይኖየራያዋtube 7 месяцев назад
አሜን💝💝👌
@hadyaoumer7583
@hadyaoumer7583 7 месяцев назад
Ameen
@ንሴብሖለእግዚአብሔር
@ንሴብሖለእግዚአብሔር 7 месяцев назад
ማነው እርእሱን አይቶ የደነገጠው 😢
@RhW-xu9od
@RhW-xu9od 7 месяцев назад
እኔ😢😢😢
@sofiyewrgewa1927
@sofiyewrgewa1927 7 месяцев назад
እኔ ልቤ እየመታ ነው 😢በድንጋጤ
@ሪችወሎዬዋየሩታዬምርኮኛ
ወላሂእኔ😢😢😢
@EmebtTube
@EmebtTube 7 месяцев назад
ማርያም እኔ በስማም
@hayaatgobbee9549
@hayaatgobbee9549 7 месяцев назад
እኔወይ😢😢😢😢
@Lidialidu4335
@Lidialidu4335 7 месяцев назад
እግዚአብሔር የሁሉም ሰው መጨረሻ ያሳምሮ ኣባታችንንም ድንግል ማርያም ከልጅዋና ወጃጅዋ የሆኖው እየሱስ ክርስቶስ ከእርስዎ ጋ ትሁን 🤲🏻 ኣሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏
@SaraM-k3i
@SaraM-k3i 7 месяцев назад
አሜን 🙏
@AyatMensur
@AyatMensur 7 месяцев назад
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 7 месяцев назад
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ 7 месяцев назад
❤የኔ ምርጦች በእውነት የሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው በእውነት የረዳችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ በማንኛውም የህይወት እስትንፋስ ይርዳችሁ ተባረኩ አብርሽዬ የኔ መልካም ወንድም ዘመንህ ይባረክ ሙቢ ሀይሚ ሩታ ኤፍሬም በክርስቶስ ፍቅር አብዝቼ እወድሀችዋለሁ አብርሽዬ ደውዬልህ ስልክ ኔትዎርክ አስቸገረኝ እባክህ እባክህ ወንድሜ በፈጣሪ ስም በስላሴዎች ይዤሀለው ምንም አይነት መልስ በኔጌትፍ እዳትሰጥ አባቴ በርታ ዝም ብለህ ስራህን ስራ መልካምነትህን ቀጥል አባቴ ምንም እዳይከፋህ አንተ አንተ ነህ ሁሉም ሳቅህን ነው የምፈልገው ስደተኛዋ እህትህ ሩታዬን አደራ አብርሽዬ ብርታትህ ጥንካሬህ ነች ምንም መናደድ መበሳጨት እዳላይ ፊትህ ላይ በእውነት መልካም ሰው ነህ ጎረቤትህ አብራኝ ነው ምትሰራው ስነምግባር ያላችሁ ቤተሰቦች ናችሁ በብዙ ተባረኩ ጠላቶችን በፍቅር መግዛት ነው አብርሽዬ በርታ የሚጠቅም ነገር ላይ ትኩረት አድርግ ማይጠቅመውን ልቦና እዲሰጣቸው መፀለይ ነው በርታ በርታ የኔ ጨዋ ወንድም❤❤❤❤❤❤
@muntahahussen7932
@muntahahussen7932 7 месяцев назад
ሩታዬ የኔ ውድ ምርጥ አፍቃሪ አብርሽ በሰላም ተመለሱ ፈጣሪ መንገዳቹን ሁሉ ሰላም ያርገው አባታችንንም ሰላም ያድርጋቸው አብርሽ ደሞ ሩታ ትናፍቃለች ቶሎ ተመለስ እንወዳችዋለን❤❤❤❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 7 месяцев назад
እርሱን አይቶ የደነገጠ ማነው እኳን ደስ አላቹህ መልካም ጉዞ
@EkramKader-gs5nn
@EkramKader-gs5nn 7 месяцев назад
አልደነገጥኩም በመልካም ነው ያሰበኩት
@hayaatgobbee9549
@hayaatgobbee9549 7 месяцев назад
እኔ😢😢😢
@Aer-sw5fx
@Aer-sw5fx 7 месяцев назад
እኔ 😢😢😢😢😢😢
@Lujeyni111q11
@Lujeyni111q11 7 месяцев назад
Wellahi ine
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 7 месяцев назад
*እኔ*
@abrsh723
@abrsh723 7 месяцев назад
ታምራላቹ. ሺህ. አመት ኑሩልኚ❤❤❤❤❤
@shawakaba
@shawakaba 7 месяцев назад
Mashallah mubee❤
@SifanKel-xr5ln
@SifanKel-xr5ln 7 месяцев назад
Mubi mashallah yane wuha🥺
@bahriyaMolo
@bahriyaMolo 7 месяцев назад
ማሻአላህ ብያለው ሙቤ በዚው ቀጥሉበት❤❤❤❤
@yyss333
@yyss333 7 месяцев назад
ፍቅር ብቻA&Rወሬ አትስሙ ወደፊት በጥሩ ነገር አብርሽ ምንም መልስ እንዳሰጥ ጆሮ ዳባ ብለህ እለፈው ልትፈታተንህ እየመጣች ነው ሩታንም ንገራት ለምንም ነገር ቦታ እንዳትሰጥ አባታችንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው ያሰባችሁት ተሳክቶ በሰላም ተመለሱ ትናፍቁናላችሁ
@Aer-sw5fx
@Aer-sw5fx 7 месяцев назад
አባታችንንም አላህ አፍያቸውን ይመልስልን ያርብ አብርሽየ መልካም ተመለሱ አተ መልካም ልጅ ነህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ደምሪኝ ዉዴዋ
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 7 месяцев назад
አሜን፫
@sitrsusu
@sitrsusu 7 месяцев назад
አሚንንን
@Mekd180
@Mekd180 7 месяцев назад
አሜን
@AddisFamily23
@AddisFamily23 7 месяцев назад
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏
@mesertkifle233
@mesertkifle233 7 месяцев назад
እውነት ተባረኩ አባታችን እግዚአብሔር ይማርክ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ደምሪኝ ዉዴ
@Aer-sw5fx
@Aer-sw5fx 7 месяцев назад
እብርሽና ሩታየ ሁሌም ደስ ይበላችሁ❤❤❤❤❤❤ለትናቱ ችግር የለም ከግድህ አብርሽየ ምንም አይነት መልስ እዳስጡ ልጅቱ አሁንም ቅናቷ አለቀቃትም እናተ ወደፊትትትትትትትትትት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ደምሪኝ ዉዷ
@Human-gv5om
@Human-gv5om 7 месяцев назад
ሰህ የቀና ብዙ ያወራል❤❤❤
@Aer-sw5fx
@Aer-sw5fx 7 месяцев назад
​@ethio5335 ቆይቻለሁ ከደመርኩሽ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aer-sw5fx
@Aer-sw5fx 7 месяцев назад
​@@Human-gv5omበጣም ዛሬም አለቀቃች ውደ ሲበዛም ይመራል እኛ ፍቅርጅ ንትርክ አኖድም
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 7 месяцев назад
ኣዎ😢❤
@jesam-oz5dh
@jesam-oz5dh 7 месяцев назад
ይቅናችሁ እመቤቴ ቅድስት ድንግን ተፊታችሁ ትቅደምላችሁ እስከ ልጇ በእውነት🙌❤
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 7 месяцев назад
ደምሪኝዉደ
@amrazaz1232
@amrazaz1232 7 месяцев назад
እኮ በእንደዚህ አይነት ቁም ነገረ ናልን ያልሆነ ተልፋሻ ወሬ አትመልስ አብርሼ አደራ ሁለተኛ መልስ እዳሠጥ ሁለተኛ እዳታለቅሱ ለጠላት አታስደስቱ ሆ ሩታ የኔ አልቃሻ ሁለተኛ ስታለቅሽ እዳላይ ለጠላት እጅ አይሠጥም
@ሰአደ
@ሰአደ 7 месяцев назад
ሰህ ዎለህ❤❤❤
@AsdAdf-c3i
@AsdAdf-c3i 7 месяцев назад
ሳህ ወላ
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 7 месяцев назад
ትክክል
@የሀይሚምርኮኛ
@የሀይሚምርኮኛ 7 месяцев назад
በሠላምተመለሱ
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 7 месяцев назад
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤❤🙏🙏
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዋልኝ ደምሪኝ ዉዴ
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 7 месяцев назад
ኣሜን🤲❤
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 7 месяцев назад
,አሚን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏
@sitrsusu
@sitrsusu 7 месяцев назад
አሚንንን
@ልቤበእግዚአብሔርጸና-ሠ1ኸ
አሜን ❤❤❤❤❤
@FatimaSeydi-bi9hw
@FatimaSeydi-bi9hw 7 месяцев назад
በሰላም ተመለሱልን እኛ የመዳን ቅመሞች እኖዳችጓለን እሩታንነ አብርሽን እንዲህም ሁሉንም የምትወዱ በላይክ አሳዩ❤❤❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 7 месяцев назад
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏
@جميلهحوسين
@جميلهحوسين 7 месяцев назад
የኔአባት ሙብየ እናቲ አለች አይድብረኝም አለ አላህእረጅም እድሚ የሰጠልህ
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 7 месяцев назад
ዋው አብርሽ አንበሳ ነህ በርታ ምርጥ ፉቅረኛ ሩታ ምርጥ ጋደኛ ሙቢ ምርጥ መወንድምና አህት ኤፉ እና አይሚ ደስ ስትሉው መታደል ነው የናተ ፉቅር ምትሰሩት ስራ ምርጥ ነው ሰውን መርዳት ሰው መሆን ብቻ እናብቻ ነው ጋበዝዋች ጌታ ይባርካቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@waskan9517
@waskan9517 7 месяцев назад
አብርሽ ና እሩታ ሁሌም ወደፊት የኔ ጀግኖች በርቱ የቀና ብዙ ያወራል
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ደምሪኝ ዉዷ በቅንነት
@f8863-z7k
@f8863-z7k 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ምሮት ለማየት ያብቃን አብርሽዬ እሩታዬ አይለያችሁ🎉❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ደምሪኝ ዉዷ
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 7 месяцев назад
አሜን፫
@ksaaksaa6222
@ksaaksaa6222 7 месяцев назад
አሜን(3)
@AddisFamily23
@AddisFamily23 7 месяцев назад
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏
@aynalemwaza1982
@aynalemwaza1982 7 месяцев назад
አብርሽ &ሩታ ስወዶችሁ ሁሌም ደስታችሁ ያብዛ አባታችን ጌታ አብዝቶ ይማረው በሰላም ወዴ ቤት ተመለሰ ❤❤❤😢😢😢😢
@BirhaneMesereti
@BirhaneMesereti 7 месяцев назад
አባታችን ፈጣሪ ይማራቸዉ በሰላም ትመለሱ ስታምሩ አይለያቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ዜድሀሮሚዲያ
@ዜድሀሮሚዲያ 7 месяцев назад
ሩታየ ስውድሽ እኮ❤❤
@komaistekle4512
@komaistekle4512 7 месяцев назад
ቅዱስ ገብርኤል ይከተልኩም ክቡራተይ🙏
@astermichael3363
@astermichael3363 7 месяцев назад
በፈጣሪ ርእሱን አይቼ እንዴት እንደደነገጥኩ እራሴን ነው ያዞረኝ። የእናንተ ነገር እኮ ከራሴ ህይወት በላይ ነው የሚያሳስበኝ። ብቻ ፈጣሪ አይለያቹ። የሰው ወሬ እንዳትሰሙ። በተረፈ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 7 месяцев назад
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏
@አላሀምዱሊላህያረብከቀሩት
ወላሂ ዉቢ በሣቅ ገደለኝ ወላሂ ምክንያቱም እሩታና አብርሽ ሲሄዱ ሀሚ ተከትላ ስትሄድ ነይ እነሡን ተከተለሽ ሲል በሣቅ ፍርፍር አረገኝ ዉቤ 😅😅😅😅😅😅😅😅
@Guragewa5270
@Guragewa5270 7 месяцев назад
😂😂😂😅ቀላል አሳቀኝ መሰለሽ ዶሮዎቹንም ሲያበሉ በጣም ነው የሳኩት❤😮
@fjdj9321
@fjdj9321 7 месяцев назад
😂😂እኔም
@Foaiz238
@Foaiz238 7 месяцев назад
😂😂😂😂ቀላል
@saudalmotirir-vg7xi
@saudalmotirir-vg7xi 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂
@Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ
እኔራሱ እደት እደሳኩ😂😂😂
@Gach-j4c
@Gach-j4c 7 месяцев назад
የሃይሚ ና የሩታ ኮሜንት ፈልጋ ላይ ነኝ
@saramengesha2174
@saramengesha2174 7 месяцев назад
😂😂😂😂
@EkramAlluding-nl5cy
@EkramAlluding-nl5cy 7 месяцев назад
አብርሸ ሩታየ የምወዳችሁ እርታየ የኔ ንግስት
@Fatima-s7t8g
@Fatima-s7t8g 7 месяцев назад
አብርሽና እሩታ ሁሌ ወደፊት የሰዉ ወሬ አትስሙ ❤❤❤
@ማራኪየማዳምቅመም
@ማራኪየማዳምቅመም 7 месяцев назад
ማነው እደኔ እሩታን ምትወዱ ላይክ አርጉኝ
@geditages4492
@geditages4492 7 месяцев назад
ሩታ ግን ልዩ ፍጥራት ነት የኔ እናት❤
@abeba3977
@abeba3977 7 месяцев назад
የኔ አበት ጌታ ኢየሱስ ፈጽሞ ይማሮት😢😢 ሩታዬ ስዎድሽሽሽ❤❤❤
@HanaEsayas-u5r
@HanaEsayas-u5r 7 месяцев назад
እናንተ በቃ ልዩ ሰው ናችሁ የሰው ደስታ ያስደስታችኋል እወዳችኋለው❤❤❤❤❤❤ ደሞ የማትመጡ መስሎኝ ደብሮኝ ነበር አባታችን ደሞ ድነው በሰላም ይምጡልን በጉጉት እንጠብቃችኋለን😍😍😍
@SlamSlam-hg6rc
@SlamSlam-hg6rc 7 месяцев назад
እመቤቴ ማርያም ትደርሰላቸሁ በሰላም ተመለሱ ፈጣሪ መንገዳቹን ሁሉ ሰላም ያርገው የምወዳቹ❤❤❤❤
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 7 месяцев назад
ኢየሱስ በመንገዳቹ ይቅደም ክፉ አይካቹ ❤❤ደሰ ሰትሉ❤የኔ❤ቅኖች❤ዘመናቹ❤ሁሉ የደሰታ ያድርገው ❤አባታችን በጤናው ኢየሱስ ይቅደም ይችላል ❤❤አብርሽዬዬዬ❤ሩታ❤ሰላማቹ❤የበዛ ይሁን በሰሙ ሰልጣን❤❤ሙቤ ❤ሀይሚ❤ተባረኩ ውዶች ሁላቹም በደሙ ይሸፍናቹ
@brtukankasa2250
@brtukankasa2250 7 месяцев назад
የኔ ዉዳች እንደዚነዉ ሚምርባች ጠላት ይቃጠል አብርሽ እሩታ ገናከዚበላይ ታምርትሰራላች ድንግልማርያም ትከተላች♥♥♥
@meditube4525
@meditube4525 7 месяцев назад
አላህ ሙሉ አፊያውን ይመልስለት ለመልካም ሰሪወችም መልጋም ነገር ይወፍቃችሁ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 7 месяцев назад
ዉድ ደሚሪኝ ሁብ
@زينةالقحطاني-ط1ف
@زينةالقحطاني-ط1ف 7 месяцев назад
አይሙቤ የሆክነገር በጣም ነዉ የምታስቀኝ ያአሏህ
@HayatNasir-m8u
@HayatNasir-m8u 7 месяцев назад
አባታችን አላህ ጨርሶ አፍያ አርገው አብርሽ ሩታ ሀይሚ ሩታ ሙቤ ውድድድድድድድድድድ ነው የማረጋቹ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 7 месяцев назад
ሰላም ደርሳችሁ በሰላም ተመለሱ አባታችንንም ህክምናቸዉን አግኝተዉ በሰላም ወደ አገራቸዉ በሰላም ይመልሳቸዉ ❤❤❤❤
@fhhghfgyu.40
@fhhghfgyu.40 7 месяцев назад
አብርሽዬ & ሩታዬ የኔ መሮች በጠም ናፍቀቹ ነበር በሰለም ተመለሱ አባተች አለሀ አፍየውን ይመልስልት ሁሌም ደስታኛ ሁኑልኝ😘😘😘😘😘
@ThhhD6yh
@ThhhD6yh 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ምሮት ለማየት ያብቃን አብርሽ ና እሩታዬ ፍቅር እስከመቃብር
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 7 месяцев назад
ሙቤ አብርሽዬ ኤፊ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን በሰላም አሳክቶላችሁ በሰላም ይመልሳችሁ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም በመንገዳችሁ ትቅደም የኔ አባት እግዚአብሔር ይማሮት በፀሎት ሁሌም ከጎናችሁ ነኝ: ሩታዬ ከ እግዚአብሔር ጋ ራስሽን ጠብቂ ብቻሽን አትውጪ ሀይሚም ራስሽን ጠብቂ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!!!
@wubalemdiress1042
@wubalemdiress1042 7 месяцев назад
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ አባታችንም እግዚአብሄር ይማራቸው የኔሳቂታዎች ስወዳችሁ❤❤
@ThhhD6yh
@ThhhD6yh 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ምሮት ለማየት ያብቃን አብርሽ ና እሩታዬ ፍቅር እስከመቃብር 🥰🥰🥰🥰
@MabiratMabu
@MabiratMabu 7 месяцев назад
በሰላም ተመለሱ ፈጣሪ አምላክ ሙሉ ጤንነት ሰጥቶ እንዲያመልስ ፀሎት ይናረጋለን እናንተም በጣም ነው ማመሰግናቸው ማርያም በጣም ጎበዞች ናችሁ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 7 месяцев назад
አሜን አሜን ይቅናችሁ
@JooshiJoo
@JooshiJoo 7 месяцев назад
እግዚአሔር እኒን አባት ካመዲኒት የገናኝቸወ ፈጣሪ ከእናተጋር ይሁን
@TegeistBelay
@TegeistBelay 7 месяцев назад
በእዉነት ተባረኩ ጌታ ከናተጋር ይሁን ደግሞ በሰላም ተመለሱ ሀይሚ ናሩታዬ በርቱ አይዟቹህ በሰላም ይመጣሉ ተባረኩ።
@ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
@ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በሰላም ተመለሱ ሩታየና ሀይሚ አዎ ይጨንቃል አይዞአችሁ ለመልካም ነገር ስለሆነ እግዚአብሄር ከነሱ ጋር ነው ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@SlhamAli
@SlhamAli 7 месяцев назад
አብርሸ እና የዋም ጎበዝ ልጅ ነዉ ፍጣረ ከክፉ ነገር ይጠብቅችሁ ሩታየ አላህ ይጠብቅችሁ የኔ ዉዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@محمدمحمد-غ3ت2ث
@محمدمحمد-غ3ت2ث 7 месяцев назад
እመቤቴ ማርያም ትድረስላችሁ በሰላም ተመለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ksaaksaa1496
@ksaaksaa1496 7 месяцев назад
እናተ መልካም የመልካም ቤተሰቦች በምከዱበት ሁሉ ክፉ አይካችሁ አብርሺ የልጂ አዋቂ ጀግና ብየሃለሁ እውቀት ላይ ውቀት ይጨምርልህ በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ አላህ ሙሉ አፊያውን ይመልስለት የውነት ቃል የለኝም ያሠላም በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ🎉🎉🎉🎉🎉አብርሺ ሩታ ዘላለም በፍቅር ኑሩ🌹🌹🌹
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 7 месяцев назад
ለዱአሽ አሚንንንን ሳህ መልካምነት ለራስ ነው
@abdurahmankooliyyatt4672
@abdurahmankooliyyatt4672 7 месяцев назад
ውይ የኔ ቅመሞች እመብርሃን በመገዳችሁ ሁሉ ትቀደምላችሁ አብርሽዬ ክፉ አይካችሁ ትልቅ ደረጃ ድረስ አብርሽዬ በሰላም ግቡ አባታችንም እግዚአብሔር አምላክ ይማርዎት ❤❤በስራ ድክም ብሎኝ😢 እናተን ሳይ ፈገግ እላለሁ
@shahamaha4372
@shahamaha4372 7 месяцев назад
ቃላት ያሰኛል አብርሺ አላህ ይጠብቃችሁ
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 7 месяцев назад
አሚንንን
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 7 месяцев назад
አሜን፫ ውደ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 7 месяцев назад
አብርሽዬ እንዃን ተሳካላችሁ በርቱ ፍቅሩንም ያብዛላችሁ ሌላዉ በምንም አይነት ነገር የሰዉ ወሬ አትሰሙ መልሰም አትሰጡ የራሳችሁን ፍቅር ብቻ አክብሮ ስር ሰራችሁ የሚሉ ብዙ ቡችላዎች አሉ እሩታዬ አደራ የፈለገዉን ይበሉ ትናንሽ ዩቱበሮች በናንተ ሰለሆነ ዩቱብ የከፈቱት ጆሮአችሁን ድፈኑ ለወሬ
@محمدحيسن-ض7ذ
@محمدحيسن-ض7ذ 7 месяцев назад
አብርሽ በርታ ፈጠር ከንቴገ ይሁን ገሸም በጤነ ይመለሱ❤❤❤
@elenikahsay8212
@elenikahsay8212 7 месяцев назад
ኣባታችን ፈጣሪይ ማር ያርጎት እነኣብርሽም ቅኑው ሶዎች ናቹው ይቅናቹው በሰላም ተመለሱው❤❤❤
@Aynalem291
@Aynalem291 7 месяцев назад
ፈጣሪ ጤናችውን ይመልስላችው አብርሽ እና ሩታ ፈጣሪ አይለያችሁ በሰላም ሄዳችሁ ተመለሱ❤❤❤❤❤❤❤
@SaaraaJesuse-br2ll
@SaaraaJesuse-br2ll 7 месяцев назад
ጌታ ከእነንተ ገር ይሁን አበተችን ጌታ ይመረው🙏
@kalkidantrfe
@kalkidantrfe 7 месяцев назад
አብርሽ ሁላችሁም እግዚያብሔር ይስጣችሁ አባታችን ጤናዎን ይመልስሎት ሺ አመት ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TaHa-lv3bh
@TaHa-lv3bh 7 месяцев назад
አለህ ካኩፉ ነገር ይጠብቀቹ አበተችንም አለህ አፊያዉን ይመልስለት አለህ ከነተ ገ ይሁን የረብ አብርሽ እና ሩታዬዬዬ የኔ ፍልቅልቅ ትለያለሽ መጨረሸዉን አሰምረዉ እናንተን በኩፉ የሚያይ ሁሉ አለህ በረሰቸዉ ቢዚ የድርገቸዉ የሰዉን ወሬ አትስሙ ወደ ፊት እጂ ወደ ሃለ ዬለም ሁለቹንም ዉድድድድ ነዉ መረገቹ🌹🌹🌹🌹
@tybamohammed2564
@tybamohammed2564 7 месяцев назад
ምገዳችሁን ቀኝያድርግላችሁ አብርሽዬ አባታችንንም አላህ አፊያውን ይመልሥለት❤❤❤❤❤❤
@abebechsemagn3137
@abebechsemagn3137 7 месяцев назад
እርእሱን ሳይ እደት እደደነገጥኩ 😢❤❤❤❤❤
@jesam-oz5dh
@jesam-oz5dh 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤እርእሱን አይቸ እንደነገጠሁ አሳዩኝ👍 ውዶቼ ኑሩልኝ
@ሰአዲነኝየደሴዋ
@ሰአዲነኝየደሴዋ 7 месяцев назад
እኔምደንግጫለሁ😢😢😢😢😢
@judjjd644
@judjjd644 7 месяцев назад
አብርሽየ አንድ ነገር ልንገርህ ሰው ያለ ብልህም ዝም በላቸው ለሰው ወሬ መልስ አትስጥ ብቻ ስራህን ስራ ጥላት ይቃጠል እሽ መልስ እንዳትሰት አለቀ ያለፈ አለፍ እሽ ወደ ፊት ነው የተደፋ ወሀ አይታፈስም ብለሀል ይህም መልስ ነው አይገባቸውም እንጀ እሽ ወንድሜ አደራ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ❤❤❤❤
@hanhaba3782
@hanhaba3782 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አቤት ዉበትትትትትትትትትት የኔ ብርቱዎችችችችችችችችፈጣሪይ በሰላም ይመልሳችሁ ዉዶችዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤ የሰዉ ጥጥጥጥጥ ኢትዮጵያኖች ተባርኩ በመላዉ አለም የምትኖሩ ሁላችሁምምም
@አልሃምዱሊላህ-ገ3ረ
@አልሃምዱሊላህ-ገ3ረ 7 месяцев назад
በጣም ነዉ የምወዳቹ አላህ ያሠባችሁትን ነገርሁሉ ያሣካላችሁ ዉዶቸ አባታችንንም አላህ ያሽራቸዉ❤❤❤
@Mahi-z5t
@Mahi-z5t 7 месяцев назад
አብርሽ ምርጥ ልብ ያለህ ሰው ነህ ከነ ቤተሰብህ አላህ ይጠብቅህ አባባንም አላህ አፍያ ያድርጋቸው❤❤❤❤❤
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 7 месяцев назад
በሰላምተመለሱልን አባታችንንም እ/ብሔር ከመደሀኒቱጋር ያጋጥማቸው🎉🎉ሩታዬእንኳን አንቺንእኛን እራሱይናፍቁናል መልካምጉዞ❤❤❤❤❤
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 7 месяцев назад
እግዛብሄር ይርዳቹ ሲመጡ ቤቱን አድሳቹ ብጠብቋችው ደግሞ በጣም ደስ ይላችዋል
@ستره-ص3غ
@ستره-ص3غ 7 месяцев назад
ዬኔ ጀግና በርታ ፈጠረ በሰላም ይመልሳችሁ ፈጠረ ይጠብቅችሁ ሁላችንም እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤ አበትችንን ፈጠረ ዪምረችሁ
@HxHd-v3y
@HxHd-v3y 7 месяцев назад
እግዛብሔር ይከተላቹ ለኣባታችን እግዛብሔር ምህረቱን ይላክለት🤲🤲🤲
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 7 месяцев назад
ማሻአላህ አባባ ተሺሎቸው እደሚመለስ ተስፋአለንእሼአላህ❤❤
@هاتي-س2ر
@هاتي-س2ر 7 месяцев назад
የኔ ልዩዎች አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@ሀሥሙንአላህሚነወኪል
@ሀሥሙንአላህሚነወኪል 7 месяцев назад
አብርሽየ እሩትየ በምክናየትነው የምወዳችሁ እዴዝህ ሥትሥቁሣይ እዴትዴሥእዴሚለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Selfinesh.T
@Selfinesh.T 7 месяцев назад
አብርሽ እግዚአብሔር ይርዳህ ጥሩ ስራ ነው እደምትቀጥልበት ተስፋ አደርጋለው በርቱልን፡፡❤እሩታዬ ናፍቆቱ ቻው ለመልካም ነገር ስለሆነ ❤❤
@semiramohaned
@semiramohaned 7 месяцев назад
አብርሾ ልጅ አዋቂ ፈጣሪ መንገድህን ሁሉ ብርሃን ያድርገው አባታቺን ድነው በሰላም ቤታቸው እንደሚመለሱ ባለ ሙሉ ትስፋ ነኝ ::በተረፈ ለሙቤ ማሳሰቢያ እባክህ ናርዲ ትዩብን አናግራት ተረዳት plis በጣም ስየተሰቃየች ነው plis plis ሙቤ
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 7 месяцев назад
ሩታፍቅርየሁንችቆንጆየእውነትየፍቅርሰውደሰየምትሉጠንዶች።እናትንአንዴሳይሁንደግሜደጋግሜላይከባርግደሰይለኝልሁሊምደሰይበላቹ❤❤❤❤❤
@ZumbaraMechali
@ZumbaraMechali 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ከእናንተጋር ይሁን አባታችን እግዚአብሔር ምረቱን ይላክላቹ አባታችን በብር ማገዚ በአንችልም በፀሎት እናግዛቹአለን ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን 🙏🙏🙏
@ሀዪቲዩቱቢ
@ሀዪቲዩቱቢ 7 месяцев назад
ፈጣራ ባወጡበት ይተካላቹ 🎉🎉ማሻላህ አሳዛኝ አባታችን ፈጣራ ይጠብቃቹ ግን ሙቤ አሳከኝ ለሀይሜ አቺ ነይ ጠቆኘት እውነትም ልጅ ናት ሀይሜ ሙቤ ስወደዳቹ ኢፍሻ ሰወደው 💐🌹🌹💐💐👍👍🌺🌺
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 7 месяцев назад
እመብርሐን ትከተላችሁ ይሕኮ የነፍስ ምግብ ነው በሰላም ተመለሱ መድሐኒቱን በቅርብ ታርግላቸው ለአባታችንም❤
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@rpokutgpolkadtw6454
@rpokutgpolkadtw6454 7 месяцев назад
በመገድህ ሁሉ❤እግዚአብሄር ❤ይከተላችሁ ❤የኔ አበባዋች ❤❤
@አልሀሙዲሊላህ
@አልሀሙዲሊላህ 7 месяцев назад
አላህ። ባሳላም። ይማልሳቹሁ። አባዬንም አላህ። ሙሉ። አፊያቻውን። ይማልስስላቻው ያራቢ። አብራሀም እዳዝህ። ነው ዬማምርብህ። ሩታዬ። ቻይው 3 ቅን። ነፍቆት። ዬኔ ማር❤❤❤❤❤
@martabekele4734
@martabekele4734 7 месяцев назад
አባታችን አግዚያብሔር ከመደሀኒቱ ያጋጥማችሁ።አብርሽ ሁላችሁም ተባረኩ ያሰባችሁት❤ያሳካ🎉🎉🎉🎉
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
ተባራኩ አብርሽ 🎉🎉🎉🎉❤❤️❤️❤️❤️ሙብ ሩታ ሃይም ❤❤❤️❤️❤️
@SofiaDubai-d8q
@SofiaDubai-d8q 7 месяцев назад
ስላም ለናተ ይሁን የጋሽየ ልጆች እንድሁም እሩቲ እና ሙቤዋ ስላማችሁ ይብዛልኝ እንድህ ወደፊት ሂዱልኝ ሙትት ብየ ነው እምወዳችሁ ❤❤❤አብርሽየ እባክህን ለማንም ልቅምቅም መልስ እዳስጥ እሽ አንተ ሚስኪኖችን እርዳ እኛ አለንህ እስኪ እምትወዱዋቸው ላይክ ግጩኝ
@Amharafanokingfanoking
@Amharafanokingfanoking 7 месяцев назад
ሁሉም የሀዋና የአደምልጂነዉ አች አሣዳጊየበደለሺ ጋጠወጥ ለአፍሺ ለከትአርኪ ርካሺ ቦቲያም
@SofiaDubai-d8q
@SofiaDubai-d8q 7 месяцев назад
@@Amharafanokingfanoking ክክክክ አላሉችም አንች ምን ታውቂያለሽ ስለኔ አልሀምዱሊላህ ምርጥ ቤተስብ ነው ያሳደገኝ አንች ቅቅናም አይሆንልሽም እሱ ከመልካም ስራው ወደሁዋላ አይልም ወደፊት እጅ አንች ለራሱ ክብር እና ለከት ይኑርሽ እኔን ከመስደብሽ በፊት እጭ አናጋር ውጭ
Далее
Please Help This Superhero! 🙏
00:48
Просмотров 6 млн
አብርሽና ሩታ ቀኑን ወሰኑ💏
30:14
Просмотров 150 тыс.
ሳላስበው አፈቀርኳት
15:51
Просмотров 188 тыс.
Please Help This Superhero! 🙏
00:48
Просмотров 6 млн