Тёмный

አብርሽ ከባድ መልስ ሰጠ.ምንም አይነት ገንዘብ አልወሰድኩም አለ😱😭😭 

AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Подписаться 201 тыс.
Просмотров 134 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,8 тыс.   
@AbelaTube40
@AbelaTube40 Месяц назад
የሚያውቅክ ያውቅካል የማያውቅክ ደሞ ይንቅካል አይደል ሚባለው እኛ እናውቅልሃለን ወንድሜ ወደፊት ብቻ እንራመዳለን ❤❤❤
@user-tn1hj1uv6g
@user-tn1hj1uv6g Месяц назад
@Guragewa5270
@Guragewa5270 Месяц назад
ትክክል መልስ መስጠትም አይጠበቅበትም ነበር አቤላ
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny Месяц назад
ትክክል❤❤
@user-nr1cg2iz7t
@user-nr1cg2iz7t Месяц назад
ትክክል ኘቤላየ
@belayneshkabtomu3035
@belayneshkabtomu3035 Месяц назад
yes
@Rozaguraga
@Rozaguraga Месяц назад
እስኪ የአብርሽ ስም ለማጥፋት ነው የምትሉት ላይክ አርጉ❤
@dignishbiakout3876
@dignishbiakout3876 Месяц назад
Unti new 😢
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u Месяц назад
በጣም ሲቀኖ
@user-zs1mb9ly9n
@user-zs1mb9ly9n Месяц назад
አብርሽ ከፈጣሪ ጋር ወደፊት እንወድሐለን በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Месяц назад
እና የሚያውቅ ያውቀዋል
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u Месяц назад
@ziyadaMukerem የምን ጂል ቅናታም ሁላ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Месяц назад
አብርሽ ወንድሜ አንተ እኮ ትለያለህ የምለው በምክናያት ነው ለተመልካች ያለህ ክብር መልስ ስለሰጠህ እናመሰግናለን ስንት አይነት ሰው አለ ዝም በላቸው ወንድሜ
@AnwarAnwarhassen-id4nu
@AnwarAnwarhassen-id4nu Месяц назад
አንች ሀውለሻል ኣ😂😂😂
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l Месяц назад
የሰው ልጂ ወደ ከፍታ ሲጓዝ ብዙ ጩኽቶች ይበዛሉ ከፊት ለፊትም እንቅፋት አለ በዝምታ እንቅፋት የሆነብህንም እያነሳህ ለሚጮኽብህም በዝምታ ዙረህ ሳታይ ጉዞህን ቀጥል በርታ ወንድሜ
@WinaToub2
@WinaToub2 Месяц назад
😂😂እረወይኔ አታስቁ እህቶች ልብ ግዙ በሰው ስም አትነግዱ። ዝብላችሁ አት በሉ ገዘባችሁን ያዙ የተቢ ተናግራለች ገብታችሁ ተማሩ ፈጣሪ ከውስጥ ሌባ ይጠብቀን
@user-vj6qo2rf1w
@user-vj6qo2rf1w Месяц назад
ደደብ ናቸው ሸቃሊት😂😂😂
@user-rb7qz6ci5f
@user-rb7qz6ci5f Месяц назад
😂😂😂😂 የሚገር ነው ስሙ እናተ ልቦች በሰው ሰም የምትነግዱ አንት አላህ እጠብቅህ ወንድሜ
@NuriAbdo-sc3ov
@NuriAbdo-sc3ov Месяц назад
አታሽቃብጡ እስከዛሬ የተሰጠህ ያለው ከየት ነው 😂😂😂😂
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s Месяц назад
አይሰሙም እንጂ የተንቢ ስንቴ ትናገራለች❤
@Zainab-td1yh
@Zainab-td1yh Месяц назад
ክክክክክክክ
@WiaTube770
@WiaTube770 Месяц назад
አብርሽን ሩታን የሚወድ❤❤
@InspirationalGlassRose-ir1sv
@InspirationalGlassRose-ir1sv Месяц назад
❤❤❤❤❤
@user-ww9gu5ko9z
@user-ww9gu5ko9z Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 Месяц назад
የማይወድአለ እንዴ ብሩክዬ ምቀኛእንጂ😂😂😂ደሞለምንድነው ስልኬንማታነሳ🤔🤔🤔🤔😉😉😉😡😡😡😡😡
@user-fk9fk4vj5c
@user-fk9fk4vj5c Месяц назад
የሀይሚ ወዳጅ
@ekramtube6423
@ekramtube6423 Месяц назад
​@@user-fk9fk4vj5cዉደደምሬኚ❤❤
@user-rp9se4nd2j
@user-rp9se4nd2j Месяц назад
እናንተ እርዱን ስጡን አላላችሁም እንኳ ቲቪ ይቅርና ህንፃ ቤትም ገዝተው ይስጧችሁ ።እንኳን መኪና ፕሌይንም ይግዙላችሁ ።ምን ችግር አለው ወደውና ፈቅደው ካደረጉላችሁ።ተቀበሉ እሚሰጥ ከተገኜ አልቀበልም የሚል ማንም የለም ።እንዳትናደዱ ዝም በሉ ከዚህ በኋላ መልስ አትስጡ።
@Egziabher_hayal_New
@Egziabher_hayal_New Месяц назад
አብርሽየ ለማንም መልስ መስጠት አይጠበቅብህም አንተን ወደኋላ ለማስቀረት ነው ጉዞ ወደፊት ብቻ 🙏😍😍
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
በትክክል
@Mubetube2
@Mubetube2 Месяц назад
በዉሸት የስም ማጥፋት ዘመቻ ማንንም አትስሙ ወደፊት
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f Месяц назад
ሌባሁላ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Месяц назад
ዉድ ደሚሪኝ 4:25
@Mubetube2
@Mubetube2 Месяц назад
​@@TemimaNasir-cv2jwቤተሰቤ ነሽ👍
@ematiluputracoyboy5753
@ematiluputracoyboy5753 Месяц назад
የቀናሰው ብዙ ያወራል ወድፊት
@djffdufifi980
@djffdufifi980 Месяц назад
አብሪሺ እናፍቅር ቢታርቆ
@Mubetube2
@Mubetube2 Месяц назад
የኔ ብርቅየወች መጣችሁልን ወደፊት❤
@KhanG-zh1oe
@KhanG-zh1oe Месяц назад
❤❤❤❤
@maskifastfood6665
@maskifastfood6665 Месяц назад
መልካም ነገር አሚሰራ ሰው ፈተና የበዛበታል ፣ሰው ሲያድግ ሀበሻ ቅናቱ መከራ ነው ፣ አብርሽዬ ወደ ፊት ብቻ ለእነዚ መለስ መሰጠት እራሱ አልነበረብህም የኛ መልካም እኛ በመልካም በበጓ ስራ እናውቅሃለን እንወድሀለን ወንድማችን ፣ እግዛብሄር ጤና እና እዴ ይስጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cp4li9yo3d
@user-cp4li9yo3d Месяц назад
ጀግና ነህ አብርሽዬ መልስ አትስጥ የቀና ብዙኅ ያወራል ኢትዮጵያ ጠንካራና መልካም ሰዉ አይወዴድም❤❤❤❤❤
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Месяц назад
ይሄ አደል ወደሆላ ያስቀረን❤
@NattyTube2bi
@NattyTube2bi Месяц назад
የጋሽየ ልጆች ብዙ ደግነት አላቸዉ ለምሳሌ ለሙቢ ለሌላም ሰዉ ጥሩ ሰርተዋለ😢😢❤
@meazimeazimeazi7247
@meazimeazimeazi7247 Месяц назад
Eko maryamn
@user-rt3pm2ly6l
@user-rt3pm2ly6l Месяц назад
ናቲ አለህ ግን❤
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt Месяц назад
በጣም
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt Месяц назад
@@user-rt3pm2ly6l ክክክክነቲኮ አይደለም ውዴ
@user-ix5hj7ui6o
@user-ix5hj7ui6o Месяц назад
Natyi
@Sariy177
@Sariy177 Месяц назад
የሩታ እና የአብርሽ አድናቂወች አላችሁ ወይ 👍
@user-yo5jp3cv3p
@user-yo5jp3cv3p Месяц назад
የለንም
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i Месяц назад
አለን❤❤❤
@BetiJamaneh-lg9hb
@BetiJamaneh-lg9hb Месяц назад
alen❤❤
@user-kw4wu1bb2d
@user-kw4wu1bb2d Месяц назад
ኣለና
@saadalhbshi4453
@saadalhbshi4453 Месяц назад
አለንን
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 Месяц назад
በለዉ በለዉ ጉድ መፂዎ አለ የአገሬ ልጅ ደግሞ እንደዚ መስራት ጀመሩ እግዚሀብሄር ልብ ይስጣቸዉ አረብ አገር ያላቹ ሰዎች ተጠንቀቀ አብርሽ ተዋቂ ስለሆነ በሱ ልነግድ ብለዉ ነዉ ይገርማል 👍
@sayedahmada736
@sayedahmada736 Месяц назад
መልስ መስጠት አይጠበቅብህም አብርሽ የየኛ ጀግና❤አተኮ ጀግና ነህ❤
@zainobahmed5729
@zainobahmed5729 Месяц назад
ወድ አብረሽየ ምንም አይጠቅምም አላህ ን እንፍራ ምን አረጋችሁ ሠው ስለወደድነው አሁንም እንወደዋለን እሩቲ ቆጆጋ ከአሁን ቡሀላ ስራህነን ብቻናብቻ ለምቀኛ ቦታ አትስጥ አትጠገብን❤❤ እያያስ ፍ ብትን በልልን 🎉🎉🎉
@hanichotube
@hanichotube Месяц назад
አብርሽ እናንተ ንጹህ ናችሁ ግን የአረብ አገር እሴቶችን ብር በስማችሁ እየተሰበሰበ ስለሆነ ይህንን አንተ አብርሽ መልስ ስጥተ ማስቆም ስለ አለባችሁ ነው ስለዚህ መልስ መስጠትህ እጅጉን እናመስግናለን ዋናው የእናንተ ንጹህ መሆናችሁ እንዲህ ስትመልስ ለተመልካችም ጥሩ ነው ❤❤❤❤
@alahamalaham
@alahamalaham Месяц назад
ተጫወቱባችሁ ይላል ደሞ እሡ እደማሥቆም እኛ ምኛምናችንተነካ
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 Месяц назад
​@@alahamalaham ሰሚው ተሰብስቦም ከሆነ ነው ያለው እንጂ ዝም አይልም 👍
@alahamalaham
@alahamalaham Месяц назад
@@merkatosefere2836 አድናቂነንየሚሉት አወቅንብለዉ እነሡንሠዉእድጠላቸዉአረጉ እኔበጉጉትነበር የምጠብቃቸዉ ወላሂ አሁን ሜየትእራሡብዙምአደለሁ አድናቂን የምትሉ በዚህልክ ያሥጠላል አደዜአካዉንትልኮልናልበዉሥጥ እርዱኝብሎ ምናምን ምን አሥባላችሁ
@user-sq7rh2qg7g
@user-sq7rh2qg7g Месяц назад
ወላሂ አብርሺየ ትለያለህ እኮ የኔጀግና ሁሌም ወደፊት 1እርምጃ ምርጥ አቆም ያለህ ጀግና የጋሺየልጅ አብራሀም ታደሰ አብርሺየ እንደአንተአይነቱ አስር ይሁኑልን የኔጀግና ወንድም❤❤❤❤
@hiwi99
@hiwi99 Месяц назад
አለቅላቂ ነሽ ምን ታሽቃብጪያለሽ ለእዚ ጋን አፍ 🤨 🤑🤑🤑🤑🤑
@sikosolo7543
@sikosolo7543 Месяц назад
Awo tekekel💪💪💪💪
@Asemafrho
@Asemafrho Месяц назад
😢😢😢.አረ አይባልም​@@hiwi99
@user-gd5jn1jp1h
@user-gd5jn1jp1h Месяц назад
​@@hiwi99አይበልም. ከፈጠሪ ነው የምትጣይው የኔ ውድ ፈጣሪ. የሰጣው ነው ሰውን ሰው.አይደለም የፈጣራው😢😢
@user-gd5jn1jp1h
@user-gd5jn1jp1h Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@nfffdt931
@nfffdt931 Месяц назад
ኣብርሽ ኣይዞህ የኔ ወንድም መልካም ሰው ፈተና የበዞዋ ግን እግዛቢሔር ካንተ ጋር ኣለ ወንድሜ መልካምነትህም ቀጥልበት
@Alemazutbe
@Alemazutbe Месяц назад
መልሥ መሥጠት አይጠበቅብኸም እምትሉ👍
@user-yz4vq3gj9t
@user-yz4vq3gj9t Месяц назад
አስመሳይ ሁላ😂
@KamarKamar-ve1it
@KamarKamar-ve1it Месяц назад
አታሽቀቢጭ በክሽ😮
@MesiBogale-bx3jk
@MesiBogale-bx3jk Месяц назад
እረ ባክሽ😂😂
@NuriAbdo-sc3ov
@NuriAbdo-sc3ov Месяц назад
ከዛሬ በሀላ ቀረበት ለዛነው የተቃጠለው
@Handel482
@Handel482 Месяц назад
ለምን ሲባል እኔ ከደሙ ንጹህ ነኝ 😂😂😂😂 ሰጠን ያላችሁ ሁላ ልትዋረዱ ነው 😅😅😅😅
@mayunegethio
@mayunegethio Месяц назад
ሰውን አትስማ ጠክረህ ሰራ ጉዞ ወደፊት ነው የሩትየን የምቶዱ👍
@jebdb
@jebdb Месяц назад
❤❤❤❤❤
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@user-pz8cb8yc6b
@user-pz8cb8yc6b Месяц назад
❤❤❤❤
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Месяц назад
ሢጀመር ምን ሥለሆክ ነዉ መኪና የሚገዛልክ የጋሽየ ልጅ ጋሽዬ የማንንም አይፈልግም ጋሽዬ ምርጥ ሠዉ ነዉ
@user-hs4kz9hh2l
@user-hs4kz9hh2l Месяц назад
አይዞህ አብርሽይ አትጨናነቅ
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u Месяц назад
❤❤❤❤❤
@user-vz5jy7by6t
@user-vz5jy7by6t Месяц назад
አብርሽዬዬዬ መልስ መስጠት አይጠበቅብህም ተነቅቶባቸዋል የኔ ወንድም ❤❤👍👍
@HaymiTube5335
@HaymiTube5335 Месяц назад
የጋሽየ ልጆች እንዲከፉ አልፈልግም የሚል ብቻ እስኪ 😢👍
@user-dl6bm7qg6p
@user-dl6bm7qg6p Месяц назад
Ena❤❤❤🎉🎉
@fatimaseid7326
@fatimaseid7326 Месяц назад
እሩታዬ የናፈቀቻችሁ በጣም የናፈቀችኝ ሣምት የሆናት የመሠለኝ 💞💞💞💞💞💞💞🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀የኔ ፍልቅልክ የአብርሽ ንግስች🥀🥀🥀🥀🥀💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💪💪💪 የልባችን ድውድው የማር ወለሌ ሁለ ነገራ ቅር ቅር ውል ውል የሚለው ነገርስ 💋💋💋
@aminaamena6874
@aminaamena6874 Месяц назад
ክበርልን አብረሸ ወድማችን አይዙህ ኢሄም ያልፍል
@user-pq7tg7bg1h
@user-pq7tg7bg1h Месяц назад
አብርሽ እየ አትናደድ የኔ ወንድም እራሥህን ጠብቅ ማሠብ የተሣናቸው ናቸው ሚያወሩ❤❤❤
@HeluTube940
@HeluTube940 Месяц назад
ወደፊት እንጅ ወደሗላ የለም❤❤❤
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Месяц назад
አብርሽ ጀግና ወደፈት
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r Месяц назад
አብርሽ ወደፊት እናተ ኮ ጀግናናችሁ❤❤❤❤❤
@fatumsiedmola8229
@fatumsiedmola8229 Месяц назад
አብርሺ የኛ ጀግና አንተ ብቻ ወደ ፊት ከሩታዬ ጋር ወሬ ያዉ ወሬ ነዉ እሺ የመዳም ቅመሞችዩ አብርሺ ለፍቅር እንጅ ለጥላት ቦታ የለዉም የምትሉ👍👍👍🌹🌹🌹
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn Месяц назад
ሳህ❤❤❤
@AnwarAnwarhassen-id4nu
@AnwarAnwarhassen-id4nu Месяц назад
ልከሻል አንችም 😂😂😂
@sanasana2935
@sanasana2935 Месяц назад
አብርሽ ንቆ መተውን ያህል ብቀላ የለውም ናቃቸው ይሄን ያለው ሞጣና ሞጣነው በሌላ ነገር ላይክ ሲያጡ በናንተ ሊሞክሩ ብለው ነው ተዋቸው በርቱ አብርሽ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-ft3qv9mz2w
@user-ft3qv9mz2w Месяц назад
አብርሺዬ የኛ ጀግና ተልባ ቢጫጫ ባአንድ ሙቀጫ እናተ ወደፊት ❤💪💪💪💪💪የሰውን ወሬ ወደጎን ት ትታችሁ ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ነው😞😞
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
አኮራን የምንወዳቸው በምክንያት ነው
@Yordanos21
@Yordanos21 Месяц назад
እኮ ንገርልኝ የኔ ምርጥ ወድም ምቀኛ ሁላ እኔ ካተ ብዙ እማራለው ጀግናየ ነህ የሩታ ንጉስ የጋሽየ መከታ አብርሽየ
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Месяц назад
አብርሽ አይዞክ ወድማችን አይክፋህ ወድማችን😢❤🙏
@user-vb8bu6cl5r
@user-vb8bu6cl5r Месяц назад
አብርሽዬ የኔ ጌታ አቤት ስው የሚያወሩት አጡ አይዞክ😍😍😍😍😍
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Месяц назад
አብርሽ የኔ ጌታ እኛ ባንተ ብንሰደብ ኩራት ነው እሚሰማን ለምን ጀግና ጨዋ የዋህ ቅን ነህ አይዞህ ውድቀትህን ለሚመኙ አላህ ከፍታህን ያሳያቸው ምንም አይሰማህ ስጦታ ሁሉም ዩቱበር ተሰጦታል ጀግናው ወደፊት ሁሌም ከጎንህ ነንምክኒያቱም አንተ መልካም ልብ ያለህ ወጣት ነህ ለወጣቱ አርአያ የምትሆን
@waskan9517
@waskan9517 Месяц назад
ሳህ
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c Месяц назад
ክበሪልኝ የኔ እህት አው ሁሌም ከጎኑ ነን💚
@Susisha147
@Susisha147 Месяц назад
Bexam wellaahi xuru leji new ene resu besu mekenati besedebe desta new imesemagi
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx Месяц назад
እግዚአብሔር ይስትሽ እህቴ አዎ ሁሌም ከጎኑ ንነን
@user-up2yt7nn2w
@user-up2yt7nn2w Месяц назад
ትክክል
@Zado-uf8kx3ok6q
@Zado-uf8kx3ok6q Месяц назад
አብርሸ መለሰ መሰጠት አይጠበቅበትም የምትሉ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Месяц назад
ዉድ ደሚሪኝ 2:49
@Mubetube2
@Mubetube2 Месяц назад
ስለሰጠ ደስ ብሎኛል ለሱ አሪፍ ነዉ❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy Месяц назад
❤❤❤
@FaradSll
@FaradSll Месяц назад
❤❤
@user-fw1uf3od1g
@user-fw1uf3od1g Месяц назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@birhangezaw9379
@birhangezaw9379 Месяц назад
አይዞክ ተዋቸው ሠው ብዙ ያውራሉ ምቀኛ ሁላ የልብህ ፈጣሪ ያቃል❤❤❤
@saeedalderei5413
@saeedalderei5413 Месяц назад
በጣም ጎበዝ ፈግታህ ምንም እዳይከፋህ
@zufanTube-wc7mc
@zufanTube-wc7mc Месяц назад
😂😂😂😔አብርሽዬ የሰምኑ ጉድ አይወራም ሃበሻ ምቀኛ ሰዉ ሲያልፍለት የማይወድ የወገብ ቅማል ሆኑባቸው እኮ!ፈጣሪ ጥላቶችህን ይያዝልህ ምቀኛ ጥላት በዝቶብሀል እደ ለማን ተለወጠ በለዉ ነው እና አይዛህ ብፀሎት በርታ አብርሽዬ የኔ የዋህ 🙏❤💪💪💪
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn Месяц назад
ትክክል የኔ ዉድ❤❤❤
@Asemafrho
@Asemafrho Месяц назад
😢😢😢😢 አረ አሁንስ አበዙት
@saraaa1697
@saraaa1697 Месяц назад
ውሻ ይጨዋል አንበሳ ምንጊዜም ወደፊት ነው አብረሽዬ ለሰው ወሬ ቦታ አትስጥ ጠንክር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው❤❤❤
@user-ib2hn5cx9m
@user-ib2hn5cx9m Месяц назад
በመጀመሪያ እንኳን ለጌታችን ለመዳናኒች ሰሞነማማት አደረሳችው መልስ መስጠትህ ጥሩ ነው🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ii5ib3ml6x
@user-ii5ib3ml6x Месяц назад
የቀና ብዙ ይላል አብርሽየ እኛ እንወዳሀለን ወደፊት ብቻ ሂድ እኛ እንወዳሀለን ዝም በላቸው
@HeluTube31
@HeluTube31 Месяц назад
ወንድምነት ወደፊት ብቻ❤
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u Месяц назад
❤❤❤❤❤
@pickalemayou1153
@pickalemayou1153 Месяц назад
ues
@user-zb1lz3vc2d
@user-zb1lz3vc2d Месяц назад
😂😂😂😔አብርሽ የሰሞኑ ጉድ አይወራ አድናቂወችህም የስድብ ናዳ እየወረደብን ነዉ አብርሽ አንተ መልካም ልጅ ነህ ብዙ መልካም ስራ ሰርተሀል ወደፉትም ብዙ ነገር ትሰራለህ ፈጣሪ ጥላቶችህን ይያዝልህ ምቀኛ ጥላት በዝቶብሀል እደ ሀበሻ ክፉ የለም ለምን አደገ ለምን ተለወጠ ብለዉ ነዉ
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy Месяц назад
❤❤❤
@user-fp3hi1dn2k
@user-fp3hi1dn2k Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi Месяц назад
❤❤❤❤❤
@user-wu4vy5xk1j
@user-wu4vy5xk1j Месяц назад
አኔ ብትይስ ወረዱብኝ በቲክቶክ በእኔ ቤት ላይ ከ3,4 ቭድየዎቼ እንዳለ ስድብ ነው ደሞ ወንዶች ናቸው🤭😂😂
@user-xc5rd5ex1m
@user-xc5rd5ex1m Месяц назад
❤❤❤❤
@user-wo2zw7se3q
@user-wo2zw7se3q Месяц назад
አብሪቪ ዬኔ ጀግና ኑሪልኝ ዬሰዉ ጋዘም ምንሚ እንዴ ማይጠቅም አዉቀኛል አንቴ እረስ ሠሪታ ብዙ ደረጀ እንዴምትደሪስ በእረስ ታማምነሃል በትክክል ነዉ!!💯❤️🙏 ስቀጥል ለማደም ቤት ለምሰሩልኝ ለዉድ ለእይቶቼ በጣም ትልቂ ክብሪ እንዴምጋበ በትክክል ጋልፀኛል በእዉነት ልክ ነዉ ክብሪ ይጋበቹአል ለማደም ቀቂማሞች ዬሚትሉ ለእክ አድሪጉልኝ!!𝐘𝐞𝐬𝐬𝐬👍💯✅🙏
@EmebetMeles-qe4oh
@EmebetMeles-qe4oh Месяц назад
እናዉቅሃለን ወንድሜ አትጨነቅ ለጥላት ቦታ አትስጥ የጥላት ወሬ ነዉ አብርሽየ የኔ ጀግና
@user-bg2ev9qr2m
@user-bg2ev9qr2m Месяц назад
ወንድሜ ያጋጥማል አይ ዞን ሰው ሳያጣራ ማውራት ይወዳል መልስ መስጠትህ ጥሩ ነው ስጠብቀው ነበር ስዎች ግን ዝም ብላቹህ አትለፍልፉ
@user-dj7fz5go9l
@user-dj7fz5go9l Месяц назад
😢😢😢😢 ከፍቶኛል ማርያምን የተዋህዶ ልጅ የሁናችሁ ፅልት አረጉልኝ❤❤❤
@dabereinini
@dabereinini Месяц назад
Ayzoshi😢❤❤
@meazimeazimeazi7247
@meazimeazimeazi7247 Месяц назад
Ayzoshi ehta ❤❤
@user-th1sd1iv2g
@user-th1sd1iv2g Месяц назад
እማምላክ ትዳብስሽ አይዞሽ
@zematube1219
@zematube1219 Месяц назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያጽናናሽ 👏
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s Месяц назад
አይዞሽ❤
@user-oe4cz2qe3b
@user-oe4cz2qe3b Месяц назад
ትክክል ኣብሪሽየ ግን ደሞ የሰው ወሬ እዳሰማ ተዋቸው ያውሩ
@user-iz5ri1gs2c
@user-iz5ri1gs2c Месяц назад
የኔቅመም አብርሽ አስተዋይ ነህ በጣም ጥሩ ነው መልስ መስጠት
@user-mw6zc4cc9c
@user-mw6zc4cc9c Месяц назад
አወን በጣም ተጫወቱባቸው ይመቻችሁ የአብርሽ አድናቂዎች ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤❤ እንደው ሰዎች ወደራሳችሁ ተመለሱ አስመሳዬች የአብርሽ አድናቂዎች ይመቻችሁ ገለታችሁን አላህ ይክፈላችሁ ለሁሉም ነገር
@user-bx2pl8py6okidst
@user-bx2pl8py6okidst Месяц назад
በትክክል አብርሽዬ አንተ እኮ ጀግና ነህ 💪💪💪💪❤❤❤❤
@AbidrlfataKadir
@AbidrlfataKadir Месяц назад
ኡነታውን በማውረትህ ብቻ ከልቤ እወድሀለሁ ኑርልኝ አመሰግንሃለሁ ❤❤❤❤❤❤
@CarineJeminez
@CarineJeminez Месяц назад
አብሪሽዬ ሁሉም ያንተን ስም ለማጥፋት ነው ❤❤🎉🎉
@user-yy5oq4qy7g
@user-yy5oq4qy7g Месяц назад
መጀመሪያ ሰቀህ ሰለመጣህ ደሰ ብሎኛልአብርሽዬ የኔ ውንድም አይዝክ ዝብላቸው ሀበሻ ሲበለጥ አይወዱም ሳቆልኝ የጋሸዬልጆች የኔ የዎሆች❤❤❤❤❤❤
@user-nf1ie3yx8y
@user-nf1ie3yx8y Месяц назад
አንተ ወጣት ነህ ሰርተ የፈለከዉን ታደርጋለ ወደ እኔ አልደረሰም መልሱላቸው ማለትህ ትልቅነትህን ያሳያል ተባረክ ❤👍
@user-mf1yi9sp5p
@user-mf1yi9sp5p Месяц назад
አብርሺ ማንንም አትስማ ጉዞ ወደፊት የኛ ሰው እንኳን መኪና አህያ ብትገዛ ይቀናሉ😅😅😅😅አብርሺየ ከቻልክ እንኳን መኪና ፕሌንም ግዛ 🎉🎉🎉🎉🎉
@KakeKake-lp3du
@KakeKake-lp3du Месяц назад
ብሳጥህ ረሱ ስጦታ ዬታኘውም ሰው ይቃበለል ደሀነ ሀብተም አይዳለም ስጦታ አብረሽ ዝም በል ቅነት ነው አድነቂክ ስለባዛ አብሽር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-em5ys4iv5f
@user-em5ys4iv5f Месяц назад
አብርሽ አተ በጣም ጀግና ወድ ነህ ለማንም መልስ አትስጥ ይጫጩ አተ ምንም ጥፋት የለብህም ጉዞ ወደፊት ተልባ ቢጫጫ ባድ ሙቀጫ ነውና ነገሩ
@2-nl9dw
@2-nl9dw Месяц назад
😂😂😂የኔዋ
@user-em5ys4iv5f
@user-em5ys4iv5f Месяц назад
zዬ🥰🥰🥰🥰
@ekramtube6423
@ekramtube6423 Месяц назад
​@@2-nl9dwዉደደምሬኚ❤❤
@ekramtube6423
@ekramtube6423 Месяц назад
​@@user-em5ys4iv5fዉደደምሬኚ❤❤
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Месяц назад
ትክክል
@user-mw6zc4cc9c
@user-mw6zc4cc9c Месяц назад
የኔ ወንድም አብርሽዬ አንተን እኮ የማያውቅ ያውቅሀል በጣም ጀግና ነህ ለሰው የምታስብ ልጅ ነህ እንደው ግን ሰዎች ስንባል ምን ጉድ ነን ይህን ያክል ለሰው ክፉ ማሰብ ምን አስፈለገ ይህ ልጅ አሁን ምን አድርግ ነው የምትሉት ደግሞ አላችሁ አንድ አንዶች እዚህ ጥሩ ትመስሉና ደግሞ ሌላ ጋር የምትላላሱ
@Hawahemeda-nz6ts
@Hawahemeda-nz6ts Месяц назад
ፈጣሪ መልካምነትህን አይቶ እሱ ይስጥህ አይቸግርውም ከፈጣሪ ይስጥህ
@fatumaadem9718
@fatumaadem9718 29 дней назад
አብሺር አንተ ጀግና ነህ ፍቅርን ያሰተማርከን ጀግና ሩታየ ደግሞ የኔ የፍቅረ ጣእም
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Месяц назад
እሱ ሰጡኝ አላለም ምትሉ👍👈😊
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt Месяц назад
ነደዱኮ አብሶ ውዶች
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Месяц назад
@@Fufu-vt9pt ሀሀሀ ደምሪኝ ቆጆ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Месяц назад
​@@Fufu-vt9ptወንዶቹ አትበይ ማሬ ሴት ሁነዋል
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Месяц назад
ብለናል ባለፈዉም አሁንም ሰጡኝ አላለም
@user-zb1lz3vc2d
@user-zb1lz3vc2d Месяц назад
​@@anshaebrahim3901😂😂😂😂❤በጣም ሴታሴት ሆኑ
@Danish-pz3pl
@Danish-pz3pl Месяц назад
ጀግና የኔ ባትሆን ይቆጨኘ ነበር ደሞ ቦታም አትስጣቸው ለፍልፈው ይተውታል እንጂ ምንም አያመጡም አንተ ብቻ ፈጣሪህን ይዘህ ወደፊት ቅናት ነው እንደዚህ ሚያረጋቸው እናተ ብቻ ፈታ በሉሉን ❤❤❤❤❤እንደዚ ተብያለሁ ብለህ ስጋት አይግባህ አንተ ብቻ ደግነትህን ቀጥልበት
@user-uf1gz3rf7w
@user-uf1gz3rf7w Месяц назад
ሰው የምለው አያጣም የሰው ስም አታጥፋ እኛ የመዳምም ቅመሞች ስምምም አታጥፉ እድሁም የነ አብርሽን ግን አብርሽዬ የመዳም ቅመሞች እድህ አይሉም አደራ የመዳም ቅመሞችን እዳትቀየሙን እርግጠኛ ነኝ ይሄ ከኢትዮጲያ የሰፍርህ ተኮለኞኛ እና ምቀቀኛ ነቸው ለሁሉም እማምላክ ልቦና ይስጠን❤❤❤❤
@SamrawetEshetu-qb1rh
@SamrawetEshetu-qb1rh Месяц назад
ያብርሺን ስም ለማጥፋት ነዉ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤አብርሺ ዝበላቸዉ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Месяц назад
ትክክል❤
@Almiab
@Almiab Месяц назад
setyo zm beye ena ysbsblhe nw
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s Месяц назад
አብርሽዬ ምርጥ ልጅ ስወዳቹ ❤አትስሙ የሰው ወሬ❤ወደፊት ብቻ
@user-dg9np6cf21
@user-dg9np6cf21 Месяц назад
አብርሽ የኛ ጀግና ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ አንተ ሁሉም ወደፊት 💕🥰
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Месяц назад
❤❤🎉😢
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u Месяц назад
በጣም በእውነት❤😢😢
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Месяц назад
ማወቅ አያውቁም እንዳርብ አገር ሤት ሞኝ የለም ለራሣቼው ቢያውቁ የማንም መጫወቻ ባልሆኑ በተርፈ ምቀኞች በጮሁ ቁጥር ባዳድሥ ሥራ እየመጣህ አሥዴምማቼው ማሥርዳት አይጠበቅብህም
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t Месяц назад
አብርሺየ የኔመልካም ሠዉነህ በርታ የሠዉ ወሬ አትሥማ ሠዉ እደሆነ ገብሥና ፈረሥ ያጣላሉ ዝበላቸዉ ለነዚህ ለወሬኞች ወደፊት የኔወድም የኔ ጠካራ ❤❤❤❤❤በርታልኝ❤❤❤አብርሺየ ሩታየ የኔዉዶች❤❤❤❤
@cherutube3064
@cherutube3064 Месяц назад
መልስ መስጠት አልነበረብህም
@Danish-pz3pl
@Danish-pz3pl Месяц назад
ሌሽ😅😅😅😅
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Месяц назад
አብርሽ የኔ ጀግና ወንድም ጠላት ብዙ ያወራል አንተ ወደፊት ተራመድ የሙቢ መኪና ተመቸኝ ❤❤❤❤
@user-rd9fh6qu7z
@user-rd9fh6qu7z Месяц назад
አች ክርፈታም አባትሽንና ወዲምሽን አዲቀን የኔጀግናብለሽ አታቂም ይዲፈሽ ትላም
@seadibintali
@seadibintali Месяц назад
ንፍጣም ምናገባሽ ታዳ አቺ ቅናታም​@@user-rd9fh6qu7z
@nomore8101
@nomore8101 Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ጨዋ ያሳደገህ ጨዋ ተባረክ በስምህ እየተነገደ ነበር በእንጭጬ መቅጨት ጥሩ ነው ጉዞ ወደፊት አሁን 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️ ቲክታክ በተዘጋ አሁንስ ግን ትንሽ ነው የቀረው ሊዘጋ እሱ ነው ሐገርንም የሚበጠብጠው ያልተጨበጠ ወሬ ነው አብርሽ አሁን በርትተህ ስራ ሮማን ከለንደን እሷ ቤት ሔደው ሲንጫጩ ነበር እሷ ግን መስሚያዋ ጥጥ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Gsgg-ub6ie
@Gsgg-ub6ie Месяц назад
ወድም መልስ አትስጥ ዝምብለህ ስራህን ስራ እሚዲያ የሚወጣ ሰው ፈተናው ብዙ ነው😢❤❤ በፍፁም መልስ አትስጣቸው 5:38
@SelamMuche
@SelamMuche Месяц назад
ሩታዬ እና አብርሽ በጣምነ ነው የምታምሩትስለተዋደዳችሁ ነው ያንገበገባቸው በድንግል በእግዚአብሔር እንዳታስቷቸው መቼም እንድትሆን ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ እወዳችሁ ልብ የኅኔማሮች❤❤❤❤❤
@HtGgf-jf8xx
@HtGgf-jf8xx Месяц назад
አብርሽ ዝም በላቸዉ አንተ መልካም ሰዉ ነህ አንተ የምትረዳ አይደለህም ሰዉ የምትረዳ እንጂ😢❤❤❤❤❤❤
@saadalhbshi4453
@saadalhbshi4453 Месяц назад
አብርሺየ የኔ ጀግና ዝበላቸዉ አተና ሩታዬ ወደፊት
@user-cw6yt6zr5q
@user-cw6yt6zr5q Месяц назад
ክክክክክ እነሱ ያቃሉ ጎበዝ ናቸው ጂል አይደሉም ክክክክክክ እረባክህ አንደ ብልጥ ሆነህ ጂል በሰው ፏት እየተቃጠለች የምትሰራውን ያንተን መደለቢያ ስታደርገው ይሄ ነው ጉብዝና አየ አለመታደላችሁ እህቴቸ ልብ ይስጣችሁ
@HanifaGrimaHanifaGrima
@HanifaGrimaHanifaGrima Месяц назад
አብርሽ የኔ ወድሜ እደሱ ንገርልኝ የኔ ወንድሜ ወደፊት አተ ብቻ የኔ ዝምተኛ ዝምታው ለራሱ መልስ ነው 💪💪ትክክል የኔ ጀግና 🎉🎉🎉🎉
@HanaGirma-qy8nh
@HanaGirma-qy8nh Месяц назад
❤❤❤
@HanifaGrimaHanifaGrima
@HanifaGrimaHanifaGrima Месяц назад
@danat-Tube242 እሺ
@user-fp3zs4iy1u
@user-fp3zs4iy1u Месяц назад
ይመችህ አብርሽዬ ንግግርህ ብቻ አጥጋቢ ነው❤❤
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 Месяц назад
ሰላም አብረሐም መተህ መልስ መስጠትህ ትልቅነት ነዉ መጀመሪያ አንተ በራስህ አይዲያ እየሰራህ ስለሆነ የሰራ ሰዉ ማግኘት አለበት እንኳንም መልሰ ሰጠሀቸዉ ያንተን ማንነት ለማወቅ ከፈለጉ የሰራሀቸዉን ሰራ ከሇላ ሄደዉ ይመልከቱ አይ አበሻ አይ የኛ ሰዉ ዉይ ምቀኝነት እሱ በራሱ አይዲያ እንደሚሰራዉ እናንተም የራሳችሁን ሰሩ ምድረ ማፈሪያ ሁላ ይሄንንም ላላችሁት አፈሩ 😂😂😂😂
@user-jo6ji8sb6d
@user-jo6ji8sb6d Месяц назад
አብርሺ ዝምበላቸው ሰዉና ቅማል ከሰውላይ አይወርድም አንተ ወደፊት ሂድ❤❤❤❤❤❤
@user-wr5gp5cm6w
@user-wr5gp5cm6w Месяц назад
እንኩዋን ደህና መጣሽ ወንድማችን ምቀኛ አትሳጣኝ ይላል አያቴ ጸሎት ሲያደርግ ለእንደዚህ አይነት ወሬዎች ቦታ አትስጣቸው ኒቆ መተው ነው መልስ መስጠት አያስፈልግም አብሽር ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ምቀኛ ያሳድጋል 😂🎉
@hhhj5172
@hhhj5172 Месяц назад
አዎ ዪቱብ የሚሰሩት ሰዎች አስጠንቅቃቸው አብርሽ እንወዳለን ወደፊት ብቻ ተራመድ ❤❤እኛም ተዛዝተናል😁
@LovelyGarterSnake-gh9zl
@LovelyGarterSnake-gh9zl Месяц назад
Tekekel neh yni wendem ❤❤❤ egezhbher yebarekh
@marfaalbloosgi9460
@marfaalbloosgi9460 Месяц назад
ቀተዉ ነዉ ወድሜ እደት በለጠን ብለዉ ነዉ አትስማቸዉ እኛ እንወዳቸኋለንን
@user-dl5wb7ic8q
@user-dl5wb7ic8q Месяц назад
የሩታ እና ያብርሽ ሰርግ በቅርብ እንደሚደገስ እርግጠኛ የሆናችሁ ላይክ አርጉኝ ፈልጌው ነው❤😂
@JgGf-hv9rn
@JgGf-hv9rn Месяц назад
ምን፣አገባሽ
@samrilove1772
@samrilove1772 Месяц назад
Le nigigirwa min agebashi anchi miqegna😂​@@JgGf-hv9rn
@birtukanbekele859
@birtukanbekele859 Месяц назад
ስለሰዉ ሰርግ ትተሽ ስለራስሽ አስቢ
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 Месяц назад
ምን አገባን ኮተት
@aminaakmad544
@aminaakmad544 Месяц назад
ለምን ሂደሽ አደግሽም
@user-xn5kr9oh1z
@user-xn5kr9oh1z Месяц назад
አብርሽየ ወንድሜ አይዞክ ጉዞ ወደፊት ሆን ተብሎ አጀንዳ የተሰጠው ሰው አለ ያንተን ስም ለማጥፋትና ከሚዲያው ለማጥፋት የማንንም ወሬ እንዳትሰማ ጉዞ ወደ ፊት ለኛ መሰደብ አትሰብ እኛ ስድብን ለምደናል አንተ ብቻ ጠንክር ትልቅ ደርጃ ደርሰህ ማየት እፈልጋለው ደግሞም ትደርሳለህ አንተ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ደግሞ በጣም ነው የምወዳቹሁ 🥰🥰🥰
@user-sp3zl7rb7e
@user-sp3zl7rb7e Месяц назад
አወ በደብ አለ ግን በሕማማት ቀን አያናግሩን እግዚአብሔር ይጠብቀው
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi Месяц назад
​@useበጣም እህት አለም አለ ግን አስማም እናቀዋለን እሱን❤😢r-sp3zl7rb7e
@waskan9517
@waskan9517 Месяц назад
ይመችሽ አቦ
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 Месяц назад
አረ አብሮሽ አንተ ምን አስበህ ነዉ ግን አረ ሩቲዬዬዬ አምስት ቀን ሆናት አረ ናፍቃን አለይ የምር አናደህኛን እንዴ ሪቲዬ ከልመጣይ ይደብረኛን የኡነት ግን በሰላም ነዉ የጠፋቹሁት ተናፍቃቹኋን
@user-nj3we9tj6o
@user-nj3we9tj6o Месяц назад
ወንዲሜ እዉነቱን መናገርህ ጥሩነዉ ምቀኛ ሲበዛ ጥሩ አይደለም አብሽር በርታ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ
@user-eg2tj4kl7v
@user-eg2tj4kl7v Месяц назад
🎉🎉🎉❤😢
@mazy-meida
@mazy-meida Месяц назад
አይዞህ አብርሸችን ጉዞ ወደፊት ለሰው አሉበልታ ቦታ አትስጡ አብርሽ &ሩታ ፍቅር እስከመቀብር እንማኝልለቹሀል 😊❤❤
@fatimahali9975
@fatimahali9975 Месяц назад
ዝም አትላቸዉ ምቀኛስለሆኑ እንጅ❤❤❤አንተ ጀግናነህ❤❤❤❤❤
@umufaruqtube622
@umufaruqtube622 Месяц назад
አታስብ ቢሰድቡ ምን ያመጣሉ አብርሽ ለኛ አታስብ።
@user-sv3oz9jj3v
@user-sv3oz9jj3v Месяц назад
ሁለየም ወደፊት አብሪሽ እናተን መሆን ሲያቅታቸዉ ቀንተዉነዉ ❤❤❤❤
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl Месяц назад
አብርሽ ለወሬ ቦታ እንደትሰጡ እነንተ በጠም ጎበዝ ነቹ በርቱ ደሞ ቀንተው ነው የልሆነነጋር ሚያወሩት❤❤
@user-fw5sq9fd3h
@user-fw5sq9fd3h Месяц назад
መጣቹሁ ውዶቸ ❤ፈልገው ከሰጡ ተቀበል ግን እንኳን መልስ ሰጠህ ጥሩ አደረክ
@user-zg3rc5if8l
@user-zg3rc5if8l Месяц назад
እስኪ እረፉ መገን ሰው ክፋት አብርሽየ አተ ጨዋ ልጅ ነህ ዝበላቸው
@promobile9759
@promobile9759 Месяц назад
አብርሺየ አተጀግናነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ 💐 መቸም ጡሩጡሩ አይታየውም ለሾይጣንና ለምቀኛ ስትሳደብ የቆያችሁ ምቀኞችሁላ ሚዳያ የምትጠቀሙ በምድያ የማትጠቀሙ በኮሜት ኑእ ሄመልስ አዳምጡ የሰራውንም ጡሩስሪ ተመልሳችሁ እው ግን አይናችሁ መልካም ስራያያል
Далее
Это база
00:16
Просмотров 109 тыс.
Это база
00:16
Просмотров 109 тыс.