Тёмный

#አብርሽ 

Ethio Tg ኢትዮ ቲጂ
Подписаться 60 тыс.
Просмотров 4,7 тыс.
50% 1

Авто/Мото

Опубликовано:

 

13 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 131   
@fasikatube9475
@fasikatube9475 15 дней назад
ከዩቱበሮች እይታ ያልገደበሽ ለቪው ያልተጨነቅሽ ሀቅ ተናገርሽ በመሸበት እደር ትክክለኛ ዩቱበር አንቺን አየሁ ❤ ክበር ከምንም ነገር ይበልጣል
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 15 дней назад
አንቺም ከሀቅ ጉን ስለቆምሺ አነመስግናለን ፋሲ ካየ
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 14 дней назад
አች የጓረቤት ምቀኛ አንችነሽ ይህንሁሉ ያመጣሽዉ ቱቱቱቱቱ አንች የጓረቤት ምቀኛ
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc 14 дней назад
እሷ እኮ ድራማ መሆኑ እያስተባበለች ነውኮ ፍቅር እውር ነው ብጥርቅሴ እያለች አይደል😅😅😅😅
@zekiyatube954
@zekiyatube954 15 дней назад
እኔ እነሱን ማየት ካቆምኩ በጣም ቆየሁ ልጅቷ ግን በጣም እምታሳዝን አሳዳጊ የበደላት ዘላንና ደፋር ናት እንድህ ተራክሶ ተሰርቶ የመጣ ብር በአፍጫዬ ይውጣ እንጂ ክብሬን አሳልፌ ለማንም እከካም እከኩን ማራገፊያ አልሆንም የእውነት አባትና ወንድም አላት ይሄን ያክል ጊዜ ስትራከስ እያዩ ዝም ያሉት አይደለም ወንድ አብሯት የሚኖር ቀርቶ የሴት ልጅ ይሄን ያክል አትውርድም በተለይ ደግሞ የሱ ቤተሰቦች እናት አባት ሁነው የተወኑት ድራማ እነሱም ሰው ሁነው በጣም ያሳዝናል የትልቅ ውርዴታምና ቅሌታም እንደነሱ አላየሁም ከልጅ እስከ አዋቂ ቡታጅራዎቹ አክትፍ ናችሁ አንድ እንኳን እውነት ሁሉም ድራማ ብር ያሰከራችው አላየንም ፍቅር ሲባል ሰምታችሗል ኑ ፍቅር ካለበት አለ ሂዱና እዩ አስመሳይ ሁላ
@Hgfy187
@Hgfy187 15 дней назад
በትክክል ብር እንድነስካቸው ያዴረጓቸው ዴግሞ ከሁለተኛ ክፍል አቋርጠው የመጡ የዴነቆሩ መዳም ቤት እሚሰሩ ናቸው እነዚህ አጨብጫቢ
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 15 дней назад
ደምሪኚ ውድ
@Hayat-wo4jh
@Hayat-wo4jh 15 дней назад
ትክክነሺ ባለጌናት ለብርተብሎአሥሬ መላከክ ኤጭ
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk 14 дней назад
ትክክል ወላሂ ቤተሰብን አገት ማስደፋት
@samerisweet2818
@samerisweet2818 12 дней назад
እነሱ እዉነተኛ ፍቅረኞች እንደሆኑ አለም ያዉቃል ቤተሰብ ይቅርታ ተጠያይቆ እነሱ ሊጋቡ ነዉ አቃጣሪና ምቀኛ ግን ተዋረዳችሁ አብርሽ ከድሮም ዩቲበር ነዉ እኛኮ ሩታን የአወቅናት በአብርሽ ነዉ
@tube6263
@tube6263 15 дней назад
እኔ ግርም ያለኝ ያብርሽ እናትና አባት በዝህ እዲሚያቸው መዋሸታቸው ብርኮ ከባዲ ነው ትልቁንም ትንሹንም አሳበደው
@user-lt7en7cq4u
@user-lt7en7cq4u 15 дней назад
ይሄ አይነት ነገር ግን ከሀይማኖትም ከባህልም የወጣ ነው አምላኬ ሆይ የድሮውን ማንነታችንን መልስልን ልጂህን ለልጄ ማርያምን እንደት አይነት ትልቅ ክብር መሰላችሁ❤❤❤
@ummuahmadtube1302
@ummuahmadtube1302 15 дней назад
Yes 👌👌👌
@bosemnale2483
@bosemnale2483 13 дней назад
ትክክል ውዴ በራሳችን የማንፈልገዉን በሰው ላይ ማድረግ
@user-nn7ef2tg5i
@user-nn7ef2tg5i 15 дней назад
ሚገርመው ነገር ቢኖር የአብርሽ ለውጥ ስታዩ እንደ እሳት የሚጬሰው መብዛቱ ከአይናቹ ይሰውረው ልጁ የዋህና ቅን መልካም ልጅ ነውና መቀኛ አይለፍለት
@Roziy179
@Roziy179 15 дней назад
ትክክል የቤተሰባን አንገት አስደፋች እናታን አደባባይ አስወጣች😢😢
@RaheemaRh
@RaheemaRh 15 дней назад
በትክክል ቲጂዬ ቤተሰብ ከወንድ ፍቅር በፊት ነው ዛሬ ቤተሰቦቿን አዋርድ ከናቀች ነገር እሱም ይንቃታል ትክክለኛ ፍቅር ከሆነ ቤተሰብን ያከብራል የሁለቱም ጎን ቤተሰቦች መከበር አለባቸው
@tube3507
@tube3507 15 дней назад
ትክክል ቲጂዬ👍👍
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d 15 дней назад
መጀመሪያ ከመሳደብሽ በፌት ማስተዋሉጡሩ ነዉ አባት ክብር አለዉ 😢😢😢😢
@madinahussien1348
@madinahussien1348 15 дней назад
አንች እራስሽ ባለጌነሽ አባት የምተሳደቢ ስለክብር የት ታውቃለሽ ክንቱ ለስራሽ ስም ብለሽ ስራ አሩሪጭ
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 15 дней назад
ሌላኛዎአሸቃባጭምጣችጠፌ
@user-hi3sy2ub4i
@user-hi3sy2ub4i 15 дней назад
👍👍👍👍👌👌👌
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 15 дней назад
ወይ ሰው ቲጂ ማን ሰደበት
@habeeba8251
@habeeba8251 14 дней назад
ቤተሰቦቻ የጥቅም ሰው ናቸው
@zizuseid
@zizuseid 15 дней назад
የሚከበሩት በራሳቸው ጊዜ ነው መከበር ከፈለጉ በውስጥ ከልጃቸው ጋ ማውራት ነበር አሁን በራሷ ትወስናለቸ
@dinashemsu2835
@dinashemsu2835 15 дней назад
ትጅየ እኔ ታሪክ እንገርሽ በጣም የምወደው ፍቅርን ነበረኝ እሱም እንደኔ በጣም ይወደኝ ነበር ግን የእኔ ቤተሰቦት አልፈቀዱልኝም ጠፍቸ ወደ እሱ ቤተሰቦች እሄድ ነበር እነሱም በደስታ ይቀበሉኝ ነበር ግን የእኔ እና የእሱ ቤተሰቦች ጠብ ፈጠሩ ከሳም ለምን ከእሱ ጋር እናይሻለን እያሉ እኔን ይደበድቡኝ ነበር ወንድሞች 😢ከዛም አማራጭ ሳጣ እኔ እና እሱ የግድ ከሁለት አመት በሃላ እኔም ቤተሰቦች ደስተኛ ስላልሆኑ ምንም ብወደውም ከሀገር መውጣት አስብሁ እና ትምህርትን አቃርጨ ወደ ሱዳን ሄድሁ ከዛም እሱም በስልክ ማውራት ጀመርን የልጅነት ፍቅር በጣም ከባድ ነው ግን ምንም አማራዝጭ የለኝምና እሱም ውሰጅኝ ይለኝ ነበር እኔም ስደት ከባድ ስለሆነ ይቅር ብለህ እያልሁት ማውራቱን ቀጠልን እኔ ግን ወደ ሀገር መመለስ አልፈልግም አልኩት እና ወደ ሊቢያ ሄድሁኝ ልቢያም እንደዋወላለን ብርም እልክለት ነበር ለቤተሰብም እልካለኩ እአግባና ወለድ አልኩት እሱም እሺ አለኝ ከዛም አግብቶ ወለደ ግን ከአመት በፊት በትግራይ ጦርነት ይወቱ አለፈ😢😢😢😢😢እኔም ጀርመን ሀገር እየኖርሁ ነውም እስካሁን መመሞቱን አላመንኩም 😢😢
@ethiotg8213
@ethiotg8213 14 дней назад
የኔ ውድ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ያለሽ😭😭😭እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እሱ የወደደውን አደረገ 😭አይዞሽ በርታ በይልኝ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 15 дней назад
የመጨረሻው ምራአፈ እሰከሚጠናቀቅ እጠብቃለን ልክ እንደ ሶፊ ና ልጅ ቶፋቅ የምትሉ
@SalamAddis-ou2cx
@SalamAddis-ou2cx 15 дней назад
Betesebi kibiri Ale 😢😢😢😢😢😢😢
@bosemnale2483
@bosemnale2483 13 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 15 дней назад
ሲጀመግ ተንበርክካ አግባኚ ባላ ቅለበት ስታደርግ ነው ድራማም ቢሆን ቤተስብን ያዊርደቸው የሴቶቺንም ክብር ዝቅ ያርገቺ
@zekiyatube954
@zekiyatube954 15 дней назад
እናንተዬ እዛም እኮ ታገቢኛለሽ ተብሎ የተሰማው የሱ ድምጵ አይደለም አንድ ልጅ ነው እሸቱ ጋር ቀርቦ ለሚስቱ ታገብኛለሽ ብለ ያለው ድምጱን ያስገባው አደለም ቤተሰብ ነን እሚሉ እያሉ ጎረቤት ይገስሳል ይቆጣል እኔ እህቴ ብኮን እተክላታለሁ እንጂ እድህ አትጨማለቅም
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 15 дней назад
@@zekiyatube954 ወላሂ እኔ እግርዊን ነበር እምስብርላት
@RaheemaRh
@RaheemaRh 15 дней назад
ቲጂዬ እንኳን ደህና መጣሽ 🎉🎉🎉❤❤❤
@user-ge7pp9hu7i
@user-ge7pp9hu7i 15 дней назад
ምን አገባሽ አርቴፍሻል
@gf8xl
@gf8xl 14 дней назад
ወይ ቅመሞችኮ አሁንም አይነቁም እኔስ ከነቃሁ ቆየሁ አብርሽ ገመድ ይዞ ቪድዮ የተቀረፀ ጊዜነው የበቃኝ
@user-cx1pz5mo9b
@user-cx1pz5mo9b 15 дней назад
የመረጥሽላቸው ዘፈን ምርጥ ነው በላናም ኽማ ሰነቀም ወሰደናም😂😂
@user-gl9gk9pj4n
@user-gl9gk9pj4n 15 дней назад
እኔ ድራማ መሆኑን ባቅ ኑሮ ስያለቅሱ አብሬ አላለቅስም ነበር የምር ድራማነው ሲባል አስጠሉኝ ካሁን ቡሀላ የቶበሮችን አላምንም
@user-xo1zp2fe9m
@user-xo1zp2fe9m 15 дней назад
😂 Liju yatamata naw 😂 Tinish view Siqanis miskinwa eyalaqasach tmaxalech yanaqaw Abro yalaqsal 😂😂 ene gin hoden Eskamiyamagn dras Esqalaw 😂😂 Abshri hubi 🎉🎉
@fatuma-og8dc
@fatuma-og8dc 15 дней назад
በትክክል
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk 14 дней назад
ትክክል ምንም ይሁኑ ምንም ቤተሰብን ማክበር ግድ ይላል
@user-sy3uw3ny2e
@user-sy3uw3ny2e 15 дней назад
አታጨብጭቡ አብርሽ ጀግና ነዉ ምድረ ምቀኛ ሁላ
@Hgfy187
@Hgfy187 15 дней назад
ሂጅ ምኑ ላይ ነው ጄግንነቱ አጨብጫቢ ሁላ
@user-sy3uw3ny2e
@user-sy3uw3ny2e 15 дней назад
@@Hgfy187 እናተ ቅቅናም ሁላ አብርሽ ጀግና ነዉ አጫጫችሁ ሩታዬ ጀግና ምቀኛ ሁላ እከኩ እከካም ሁላ ዛሬም ነገም ይገዛችሀል አብርሽ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪አብርሽ ጀግና
@lolomarket7368
@lolomarket7368 15 дней назад
ኮተትከምኑነውየሚያስቀናው
@Hgfy187
@Hgfy187 15 дней назад
@@user-sy3uw3ny2e አብርሽ አብርሽ ስትይ እንዳትሞች ብቻ
@user-sy3uw3ny2e
@user-sy3uw3ny2e 15 дней назад
@@Hgfy187 አች ነሽ የምትቀደሚዉ አኛማ አብርሽ ሣይገዛችሁ አንሞት ጀግናዉ አጫችሁ ገና ይነገሣሉ አብርሽ ሩታ የገዧችሀል አቸ ምድር ምቀኛ ቅቅናም ሁላ ጠብቂ
@user-vc1re7rs8x
@user-vc1re7rs8x 15 дней назад
Wellcoum 👍👍👍👍👍🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️
@MayimunaKadirm
@MayimunaKadirm 15 дней назад
Tikili
@MuluTuri
@MuluTuri 15 дней назад
👍👍👍👍👍👍👌👌👌
@hikematube7242
@hikematube7242 14 дней назад
ዝም በያቸው ልጅ ያለው ስሜቱ ይገባዋል
@hayimanot1819
@hayimanot1819 15 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@user-hj1ho9rj1s
@user-hj1ho9rj1s 15 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@fatumaseid2601
@fatumaseid2601 15 дней назад
❤❤❤❤❤
@HbHj-zz4zw
@HbHj-zz4zw 15 дней назад
እህቴ❤❤❤❤❤
@zaynaba4204
@zaynaba4204 8 дней назад
اهلين
@LovelyBarn-kw1zj
@LovelyBarn-kw1zj 15 дней назад
👍👍👍👍❤❤❤✅️
@mejejeoneone9549
@mejejeoneone9549 15 дней назад
ትክክክክክክል
@TahhGshs
@TahhGshs 15 дней назад
🙃🙃🙃🙃
@selamawitsinaanaa781
@selamawitsinaanaa781 15 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
@mdh1135
@mdh1135 14 дней назад
🤐🤐🤫🤫🤫🙃🙃🙃
@tigistamaru4037
@tigistamaru4037 15 дней назад
😊😊😊😊😊🤑🤑🤑🤑🤑🤑
@user-js6xz9zk8z
@user-js6xz9zk8z 15 дней назад
አብረሽ በልተሽ አብረሽ ጠጠሸ አባት የምትሳደቢ አንች ብሎ መካሪ አብርሽን ጠንቅቀን እናውቀዋለን ወረኛች
@zaherzaher673
@zaherzaher673 15 дней назад
እውነትነውየኔውድ❤ቤተሰብ፡ይቀርማል
@Tg-bl9bp
@Tg-bl9bp 15 дней назад
❤❤❤ታጅ ቆጆ
@Fthyae
@Fthyae 15 дней назад
ሠላም ሠላም ቤሠብ ቤተሠብነው የሶን ክፉ አይፈልጉም ደስታዋን እጅ የሄሁሉ የሚድያ የሜጫጫ ሁሉ ቀሬነው ቤተሠብን ያለከበረ ባል ወይም ፍቅረኛ እውነት ቀጣይነት የለውም
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 14 дней назад
ቲጅ ደና ነሽ ግን ምን ሆነሽ ነው😳?
@MuluTuri
@MuluTuri 15 дней назад
😭😭😭😭😭
@teje7615
@teje7615 15 дней назад
ትልቅ ችግር ያለው ሩታጋነው ምክንያቱም ቤተሰቦቻን ተነጋግራ መጨረስ ትችልነበር
@Userahfjdcj
@Userahfjdcj 15 дней назад
How old is she? She’s old enough to make her own decision.
@user-hi3sy2ub4i
@user-hi3sy2ub4i 14 дней назад
🫶👍👍👍👍
@user-wt6fe6vf6d
@user-wt6fe6vf6d 15 дней назад
የቀሉት እነሱናቸው እሺ አብርሽ ያላቸው ነገር የለም ሲጀምር የቃ ችግር ነው የአዛቸው የሩቻ በተሰብ እኮን ክስ ክልል ዪሂዱ እሩታ መልስነት እሺ አታለቅልቁ
@oneallahbcha
@oneallahbcha 15 дней назад
እና እሱ መች ሳያከብር ቀረ ቤተሰቦቿን ተዉጅ ወገን አታሟርቱበት ልጁን በቃ ፍቅር ነዉ ሲጀመር የሷ ቤተሰቦች አሁን ዋይ ዋይ ሚሉት ምድነዉ ስት ወር ሙሉ ልጆቹ አብረዉ እየተላላሱ ነዉ ያኔ አይመልሷቸዉም ነበረ አሰዳቢወች ናቸዉጅ
@hikematube7242
@hikematube7242 14 дней назад
ያኔማ ድራማ ነበር በመላመድ ወደ ፍቅር ይዛቸው ይሆናል
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d 15 дней назад
ዘሩ ቀለጠ አለ እከ ነው ያለው መሰለኝ😂😂😂
@vvvffff1290
@vvvffff1290 15 дней назад
አኡዙባላምንጉድነውየስድብመደርአልሀምዱሊላሂባማንምጉዳይሰውአልሳደባምያረብስትረኝይቱበሮችለብራቸውነውአንበልኮመታተሮችስ???,ምንቤትናችሁበየቤቱየምትሳደቡት።
@user-wt6fe6vf6d
@user-wt6fe6vf6d 15 дней назад
ታዳ ምን አላቸው እሱ በተቀመጠበት የነኩት እነሱ ናቸው በትክክል እሩታ እፃን አደለችም ማንም ሳይዋድ አይጋባም ስለዚ እነሱ እኮ ሰለሩታ አላስጨነቃቸውም እነሱ ንብረት ተልኮላታልነው ያሉት የቃ ችግር አለባቸው
@fawziyaawal
@fawziyaawal 14 дней назад
አንችልም ጅጂ እሱ ምን አልልቸው አሁን
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 15 дней назад
ተልባ ቢጫጫ ባድ መቖጫ 😂😂
@SusuHesen
@SusuHesen 15 дней назад
ለእንዳንችአይነቱባለየ ትክክልነሽ
@kasutube8310
@kasutube8310 15 дней назад
ክብር የሌላት ሴት ሁሌም ቤተሰቦቾን እዳስወቀሰች ነዉ ጌታ ምስክሬ ደሞ እኮ መጨረሻዉ አያምርም እስኪ ዞር ዞር ብላቹሁ እዩ ባለኮመታተሮች
@HdHf-yo2kt
@HdHf-yo2kt 15 дней назад
😃😂😂😂😂😂😀😀😀
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 15 дней назад
ቲጂየ እስኪ ሜላትን ተረጋጉበያት ነገሩን ያብርዱት።እኔ ቲጂ ይቅርታ ትጠይቃለች ብየነበር።
@saraaa1697
@saraaa1697 15 дней назад
ቲጂዬ እኔ አንቺን በቪዲዮ ነው የሚያቅሽ አንቺ ግን አታቀኝም በልጅሽ ልለምሽ አንቺ ካሜላት ታወራለች አስታርቃችሁ በማርያም እውነት ልጅሽን የምትወጂ ይሄ ነገር ፈጽሜ ታሪክ ስር😢❤
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 15 дней назад
የኔም ሀሳብ ነው እሚያወራ ሳይሆን እሚያስታርቅ ቢገኝ ጥሩነው
@ngsti4018
@ngsti4018 15 дней назад
እኛ ምን አገባን😅😅😅
@zekiyatube954
@zekiyatube954 15 дней назад
ግን አንድ እህቶች በሰው ቤት ሁነው ሰርተው ያጠራቀሙትን ሰብስክራይብ እሱ ስሜ ተነሳ ብሎ እስትራክና ኮፒ ራይት የሚልክ ከሆነ የሱንም ተባብረን አፈር ድሜ እናስበላዋለን ሌሎች ግን የነሱ ደጋፊ ነን የሚሉ አሽቃባጮች ግን ከናንተ ድፍን ቅጭላትና ከንቱ ጉዳይ የለንም
@nxjfdghxhdfh1754
@nxjfdghxhdfh1754 15 дней назад
🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤔🤔🤔🤔🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐
@samerisweet2818
@samerisweet2818 12 дней назад
እነሱ እኮ ቤተሰቦቿ ይቅርታ ጠይቀዊ ታረቁ እነ አብርሽ ሊጋቡ ነዉ አቃጣሪ ዩቲበሮች አርፋችሁ ተቀመጡ ብለዉ መልእክት አስተላልፈዋል ሩታ እንደሆነ በአብርሽ አልደራደርም ብላላለን ።።።።
@MayimunaKadirm
@MayimunaKadirm 15 дней назад
Tijye.fiqre.aliqisa.aliqarachimi😢.gifi.fiqre😢
@zizuseid
@zizuseid 15 дней назад
ቢገቡም አያዋጣቸውም
@GhhGhu-kd2cy
@GhhGhu-kd2cy 15 дней назад
አች ሰይጣን አባቱን እየተሰደብሽ ሊላኛውን አክብር አይደብርሽ እድ ለምን ትሰደብያለሽ የሰው አባት
@markebmarkeb
@markebmarkeb 15 дней назад
❌❌❌❌❌
@user-wo3tx3ji5o
@user-wo3tx3ji5o 13 дней назад
ደውለው ብለውሻ አታጨብጭቡ የራሶ አያረረ የሰው ታማስላለች
@saragirma5196
@saragirma5196 15 дней назад
እኔ ምንም አልገባኝም ምንድነው ???ሩታ አብርሽ ሌላዋ ልጅ ማናት አስረዱኝ እስቲ የቲጂ ቤተሰቦች
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc 14 дней назад
ሩታና አብርሽ ፍቅረኛ ሆነው ድራማ ሊሰሩ ገቢው እኩል ሊካፈሉት የአመት ውል ተዋውለው ነበር አሁን ግን ልጅቷ ከቤተሰቦቿ አርቆዋት ስልካቸውን አጥፍተው ጠፉ የራሱ ቤተሰብ ለሁሉም ዩቱብ ከፍቶ ለሷ ግን ከቤተሰቦችሽ አትገናኚ ብሎ አፈናት ብለው እናትየው ወጥተው ሰው ይፍረደኝ እያሉ ልጄን በሆነ ነገር አደንዝዞዋታል አያሉ ነው
@dilusilty2274
@dilusilty2274 15 дней назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙄🙄🙄🙄
@user-fx1cz4pz2p
@user-fx1cz4pz2p 15 дней назад
ለምን ከሳደብሽ ቀዳዳ አብርሽ ጀግና ነው አንች በልገ
@user-om8zz5qi5k
@user-om8zz5qi5k 15 дней назад
አረ.አትሰደቡ.አጥያት.ነው.ለመሰደብ.ፈልጋ.አይመሰለኝም.ቀለቱ.የተለመደ.ነው
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 15 дней назад
እህቴ ሩጉዝ ነሽ ምንም አልልሽ አረፈሽ ተቀበጭ😂😂😂 አብርሽና ሩታ ከተፋቀሩ ማንም ይሁን ማን አያገባው። ዶም ሀአብርሽ አባት ይቅርታ ጠይቅ ባለጌ የጭቤ እናት ተሰድባ ብለሽ እኝኝኝ ስትል አልነበረም🤔🤔🤔🤔
@tsiget4477
@tsiget4477 15 дней назад
Do your business
@user-wt6fe6vf6d
@user-wt6fe6vf6d 15 дней назад
ይክሱት ምንም አያመጡም ለዚመልስ እሩታ በቂናት እህቶ ምናገባት እወደዋለው ካለች ምን ያመጣሉ ፈቅጀነው ካለች እሩታ እፃን አደለችም እሺ አቺም አውቀሽ ተናገሪ
@user-ed6mz1uj8f
@user-ed6mz1uj8f 15 дней назад
ችግር አይለኝ ከአንቺ ቁለታ ምንም እውነታው የላችሁም ወረኛውላ ኦኮቲያ
@Ksaj-pq6mt
@Ksaj-pq6mt 15 дней назад
ቱ😏😏😏❎❎❎❎❎❎
@Jkeesum
@Jkeesum 15 дней назад
አረፈሽ ተሠተሪ ቀዳዳ የወረድሽ አብርሽ እንደናተ የወረደ አስተሳሰብ የለዉም ሲያድግ አንጨረጨራችሁ አደለ ተቃጠሉ ነገ ታፍራላችሁ 😂😂😂😂😂😂
@user-nn7ef2tg5i
@user-nn7ef2tg5i 15 дней назад
አንቺ ቤተሰብ አክብር ካልሽ ሁለቱ ተዋደው ተስማምተው በሆኑት ነገር አባቱ ለምን ትሳደቢያለሽ አሽቃበጥሽ
@najatcrownbaby7974
@najatcrownbaby7974 15 дней назад
አቺ ጉፋን😂😂😂😂😂😂አድቢ ምን አገባሽ አሽቃባጭ
@user-rv4pz1wt7b
@user-rv4pz1wt7b 15 дней назад
ስድ አሳዳጊ የበደለሽ
@najatcrownbaby7974
@najatcrownbaby7974 15 дней назад
@@user-rv4pz1wt7bየት አቀሽኝ አቺ አጎል ጅንያሳድግሽና እሷ ማናትና ሰው ትሳደባለች
@user-rv4pz1wt7b
@user-rv4pz1wt7b 15 дней назад
@@najatcrownbaby7974 ዝም በይ ንግግርሽ ያስታውቃል ስራ ፈቶች ደግሞ ስምሽ ነጃት አሰዳቢ ዝም በይ
@najatcrownbaby7974
@najatcrownbaby7974 15 дней назад
@@user-rv4pz1wt7b አቺስ እዚህ ምን አልከሰከሰሽ ኢማነኛ ከሆንሽ ወነዝ
@user-rv4pz1wt7b
@user-rv4pz1wt7b 15 дней назад
@@najatcrownbaby7974 አንቺ መሰሎችን ትህትና ያላቸው እህቶቼን ልመክር አንቺማ አትታይም እግር ጥሎኝ ነው ስራም አላጣሁ
@promobile9759
@promobile9759 15 дней назад
አታጨብጭቢ ወረኛ አባቱን ስትሳደቢ ቤተሰብ ስለምታከብሪ ነውአች ኮረኮች አብርሺ ጀግናነው ወረኛ አሺቃባጭ እስከዛሬ የትነበራችሁ ነፍናፊ
@user-xc2nv6ft3z
@user-xc2nv6ft3z 15 дней назад
እውነት ለመናገር የሱ አላማው ቢዝነስ ነው ባይሆንማ ሽማግሌ ይልክ ነበር ሁሉም ነገር ፌክ ነው ።
@user-hj6vm6pb2c
@user-hj6vm6pb2c 15 дней назад
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@user-wm2xw6ko7i
@user-wm2xw6ko7i 15 дней назад
አቺቆሻሻሻሻሻ🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@daan5009
@daan5009 15 дней назад
አንቺ ቆርቆን ጡረተኛ የማታቂውን አታውሪ ቆሻሻ
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 15 дней назад
አንቺ አቃጣሪ ምቀኛ 👎👎👎👎
@aeshatube718
@aeshatube718 15 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fhhhuii2763
@fhhhuii2763 15 дней назад
በትክክል
Далее
АСЛАН, АВИ, АНЯ
00:12
Просмотров 1,3 млн
Чуть не загорелся 😂
0:57
Просмотров 356 тыс.