Тёмный

አብነት ሰፈሬ  

Biruh Tube
Подписаться 334
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 79   
@AntenehAndarge-b6m
@AntenehAndarge-b6m 3 дня назад
በጣም አሪፍ ዝግጅት ነው እንደመነሻ ከአርቲስቶች ጀምረሻል ወደፊት ሰፋ አድርገሽ አካባቢው በ ስፖርት ፣በ ፖለቲካ ና በንግድ ለአገር ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱ የአካባቢያችን ሰዎችን ታስተዋዉቂናለሽ ብለን እንጠብቃለን በርቺልን ❤❤❤
@EndaleTekle-pw8wd
@EndaleTekle-pw8wd 4 дня назад
ቃልዬ ተባረኪ ምርጥ ስራ
@akaluteshome1781
@akaluteshome1781 3 дня назад
Thank you very much for capturing and sharing this delightful and memorable documentary video. It truly brought back cherished memories of my childhood. I was born and raised in Kebele 36, and every corner of that area holds a special place in my heart. I vividly remember attending grade one at Africa Birhan school and spending countless hours playing football at the current library location, as well as at Chaka Media, Mitiku Media, and Alemu Media. The video mentioned familiar names of individuals, and while I am well-acquainted with Alamirew, but I couldn’t recall Kale. Once again, I express my gratitude for sharing this wonderful piece of history.
@Biruhtube
@Biruhtube День назад
አመሰግናለሁ አቶ አካሉ ደስ ብሎኛል ትውስታህን ስለገለፅክልኝ እኔን ላታስታውሰኝ ትችላለህ ወንድሞቼን ልታውቃቸው ትችላለህ የአስራት አንዳርጌ እህት ነኝ ምን አልባት በሱ ታስታውሰኛለህ ስለቀና አስተያየትህ ከልብ አመሰግናለሁ
@AbelAndarge
@AbelAndarge 4 дня назад
It's a memoreble and nostalgic documentary video.
@tewodrosgebremikeal721
@tewodrosgebremikeal721 2 дня назад
ቃል በጣም ጏበዝ ደስ የሚል ትዝታ ውስጥ ያስገባል አሌክስ እየፈለፈልክ የ ቧዛ ቤት ትዝታ ቀሰቀስክ
@hibretireit88
@hibretireit88 2 дня назад
በጣም ነው የማመሰግነው። ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁት።
@Eagle1503
@Eagle1503 4 дня назад
ከጥቅሶቹ መሓል ደስ ያለኝ ፣ ጀግና ኢየሱስ ብቻ ነው ። ጎበዝ ነሽ ሰፈርሽን በትውስታ ለመቃኝት ኘሮግራም በማዘጋጀትሽ
@Biruhtube
@Biruhtube День назад
አመሰግናለሁ🙏
@Haile-d8f
@Haile-d8f 2 дня назад
The background music need's to lower for your viewers to listen the conversation. Other than that everything is perfect. Job well done. Keep it up sis.
@Biruhtube
@Biruhtube День назад
አመሰግናለሁአስተያየቱን ትቀብያለሁ አስተካክላለሁ
@dilneshualemayehu9937
@dilneshualemayehu9937 День назад
ኦ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በዚሁ ቀጥይ
@tekaligngorfu
@tekaligngorfu 3 дня назад
አላምረው የትውስታ ሰው!
@LinaFeker
@LinaFeker День назад
Bezaw sefa. argeshe 35 kebele tenem 25 betasgobegn enamesgnalen demets & mesel terat bestekakel bemeketlew ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Teferikassaye
@Teferikassaye 3 дня назад
ቃልዬና አሌክስ እንደመነሻ አሪፍ ነው የልጅነት ትዝታችንን ስለቀሰቀሳቹ እና በትንሹም ቢሆን አብሮነትና አካባቢውን ለማስቃኘት ያደረጋቹት ምርጥ ነው በርቱ ክፍል ሁለት ቢሰራ ጥሩ ነው እላለው ሌላው የድምፅ ጥራት ቢስተካከል
@Biruhtube
@Biruhtube День назад
አመሰግናለሁ እሺ ክፍል ሁለትይኖረዋል ድምፅ እናስተካክላለን ተፌ🙏
@meseretatnafu7451
@meseretatnafu7451 4 дня назад
❤❤❤
@mekonnenabebe8902
@mekonnenabebe8902 6 часов назад
Betam ameseginalehu seferen betachinin tizitachinn silekesekesishibinameseginalehu
@Sintago-cs8ox
@Sintago-cs8ox 3 дня назад
eda ስፈራችን
@user-cb2ss2mt4j
@user-cb2ss2mt4j 3 дня назад
ምርጥ ትውስታ
@AlemDorsey
@AlemDorsey 4 дня назад
እኛ በር ጋር ስትደርሱ አሌክስዬና ጓደኛዬ ቃልዬ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል
@deyeedmx888
@deyeedmx888 3 дня назад
በር ላይ ደርሶ የአጎቴ ቤት ለማለት ደከመው😂😂😂
@AlemDorsey
@AlemDorsey 2 дня назад
@@deyeedmx888 ሳይሆን አይቀርም
@Biruhtube
@Biruhtube День назад
እኔም ስፈልግሽ ቤተሰብ ቁርጤን ነገረኝ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ኮንጆ
@Biruhtube
@Biruhtube День назад
@@deyeedmx888 እውነት ብላል እኔ ጠፍቶብኝ የናንትን ስም ሲጠራ ነው ያስታወስኩት የምገርም አኮ ነኝ🙄
@BethelhemBekele-nn6jf
@BethelhemBekele-nn6jf 3 дня назад
ቃልዬ እና አሌክሶ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ወደዋላ ተመልሰን ብዙ ነገር እንድናስታውስ አድርጋችሁናል ቃልዬ በጣም ነው ደስየሚለው ተወልደው ያደጉበትን ሰፈር ማስተዋወቅ ያስደስታል እንዴት ነው እኛ በርጋ ስትደርሺ ጥሪያት ጥሪያ አላለሽም😂
@Biruhtube
@Biruhtube День назад
ጠራሁሽ እኮ አልሰማ አልሽ🥰
@EdenEnbelew
@EdenEnbelew 3 дня назад
👏👏👏
@NUREDINTUBE1
@NUREDINTUBE1 3 дня назад
በርች
@hibretireit88
@hibretireit88 2 дня назад
ወይኔ ሰፈሬ .. ቀበሌ 36. ከበ ታምሩ ቤት ወረድ ብሎ ያለው ሁለተኛው ቅያስ። ብሩክ
@Biruhtube
@Biruhtube День назад
ብሩክ ሰላም ነህ አሳብህን ስለገለፅክልኝ አመሰግናለሁ ይቅርታ ግን አላስታወስኩህም
@AlemArega-q4c
@AlemArega-q4c 4 дня назад
Abnet 😘😘
@teshomeevangelicalministry1181
እኔም የአብነት ልጅ ግን አጀማመሩ ከአብነት ጀምራችሁ እያሳያችሁ ብትሄዱ ያላችሁበትን ቅያስ በትክክል መለየት ይቻል ነበር።
@Biruhtube
@Biruhtube День назад
አመሰግናለሁ በቀታይ አስተካክላለሁ
@yethailu8123
@yethailu8123 4 дня назад
ewnat Dese Yemil Teweseta Naw Kaliya Selayehuise Dese Beloigali
@Biruhtube
@Biruhtube День назад
ከልብ አመሰግናለሁ
@temayob906
@temayob906 4 дня назад
አላምረው እና ታምሩ የልጅነት ጓደኞቼ እወዳችኋለው ኑሩልኝ እዩ ከካናዳ
@alemtsehaydadi8547
@alemtsehaydadi8547 2 дня назад
ቃልዬ በርቺ 🥰🥰🥰
@Biruhtube
@Biruhtube День назад
አመሰግናለሁ አለምዬ🥰
@HermelaMengistab
@HermelaMengistab 4 дня назад
❤❤😊
@Fikattube21
@Fikattube21 8 часов назад
🥰🥰🥰
@nebiyutadesse8385
@nebiyutadesse8385 4 дня назад
Good job!!
@FikerteTekle
@FikerteTekle 4 дня назад
ወይኔ ቃልዬ እና አሌክስ በጣም ነው የልጅነቴን የመለሳችሁት ወደ ዃላ ነው የተመለስኩት ቤቴን ሰፈሬን ትምህርት ቤቴን አፍሪካ ብርሀን በሙሉ ሰፈሬን ነው ያሳያችሁኝ ቃልዬ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@Biruhtube
@Biruhtube День назад
አመሰግናለሁ ፍቅር አሜን የኔ የዋ🥰
@mosshafizo8932
@mosshafizo8932 4 дня назад
Weyna sefera ode asebashig
@YesuefeBehaga
@YesuefeBehaga 3 дня назад
እኔ አብነት አካባቢ ነው ያደኩት ተካልኝ ሆቴል አጠገብ ነበር ቤታችን አሁን ያላቹሁበት ቅያስ 36 ቀበሌ ይባላል አብሮሽ ያለው ልጅ መንትያ ወንድም አለው አንቺ ገዳም የምትባል ጓደኛ ነረችሽ ታውቅኛለሽ ቃል ኪዳን ነሽ ካልተሳስትኩኝ
@Biruhtube
@Biruhtube День назад
ልከነህ አውቀከኛል ስላስታወስከኝ አመሰግናለሁ
@HEROICTUBE-j2w
@HEROICTUBE-j2w 4 дня назад
Wow Amazing!!!
@Biruhtube
@Biruhtube День назад
Thanks!!
@gersutadros5960
@gersutadros5960 4 дня назад
እናመሰግናለን ብዙም አላየንም ለሚቀጥለው ግን በደንብ አሳዩን ❤❤
@Biruhtube
@Biruhtube День назад
አመሰግናለሁ ክፍል ሁለት ላይ በደንብ ተዘጋጅተን እንመጣለን
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 4 дня назад
ከአብነት ደሴ ሆቴል....ከዚያ ሜክሲኮ። አስታውሳለሁ በኬኔዲ መንገሻ ዘፈን የጨፈርንበት.....❤🎉🎉🎉
@Biruhtube
@Biruhtube День назад
እውነት ነው በከጣይ እንስራዋለን አመሰግናለሁ
@TeddyTesfaye-97
@TeddyTesfaye-97 4 дня назад
አብነት ❤❤👏👏👏👏👏
@-Tiregntube
@-Tiregntube 4 дня назад
ere agursun❤❤❤❤
@AsratAndarge
@AsratAndarge 4 дня назад
Wow
@birtukanbelayneh5562
@birtukanbelayneh5562 День назад
😢😢❤❤❤❤ I missed 36 Ye mehaberun telephone number negerun 🛑
@martigmedhin4030
@martigmedhin4030 4 дня назад
Wow nice video
@Biruhtube
@Biruhtube День назад
አመሰግናለሁ ማርቲ🥰
@DaniWendesen-hs8sn
@DaniWendesen-hs8sn 4 дня назад
Tareko deseyelale ayetareke
@JokaDaniyo
@JokaDaniyo 4 дня назад
ከልብ አመሠግናለሁ በጣም የናፈቀኝን ሙሉ ሠፈሬን ት/ቤቴን በድሮ 36 ቀበሌ ልጅ ነኝ የተሠማኝ ስሜት መግለፅ አልችልም በርቱ D ነኝ ከ Australia Perth
@Biruhtube
@Biruhtube День назад
እናመሰግናለን ስለቀና አሳብህ🙏
@tofikali9576
@tofikali9576 4 дня назад
ዋርካ ስንቱን አሳለፍ ነው ወይናማው ካፍ አዬ ቤት በያይነት
@Biruhtube
@Biruhtube День назад
እውነት ነው የአብነተ ታሪክ ተነግሮ የሚያልክ አይደለም🙏
@hibretireit88
@hibretireit88 2 дня назад
ብሩክ ዘነ በ ነኝ
@Biruhtube
@Biruhtube День назад
ብሩኪ አስታውሰኝ እስኪ የት አካባቢ ነህ
@hibretireit88
@hibretireit88 День назад
ከአብዱ ሱቅ ወረድ እንዳልሽ በስተ ግራ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ
@hibretireit88
@hibretireit88 День назад
ጋሽ መንግስቱ ሀኪሙ ግቢ ጀርባ
@hibretireit88
@hibretireit88 День назад
አብነት ሆቴል አጠገብ ሱቅ ነበረን
@hibretireit88
@hibretireit88 День назад
ላስታውስሽ ብይ አልቻልኩም ታምሩን ግን አውቄዋለው
@MICHAELASRAT
@MICHAELASRAT 4 дня назад
Sefera 😢
@AfiaAman
@AfiaAman 4 дня назад
ቃልዬ የአብነት ምርጥ ትንሽዬ ሴትበርቺልኝ
@tekaligngorfu
@tekaligngorfu 3 дня назад
ቀረጻው ድምጽ የለውም ማለት ይቻላል ቃልሽ ቢሻሻል
@Biruhtube
@Biruhtube День назад
አመሰግናለሁ እሺ እናሻሽላለን🙏
@MekdesHailu-lw4jn
@MekdesHailu-lw4jn 4 дня назад
ምርጥ ትውስታ
@Biruhtube
@Biruhtube День назад
መቅዲ አመሰግናለሁ
@meseretandarge6248
@meseretandarge6248 4 дня назад
❤❤❤
Далее
ከማሂ ጋር ልዩ ጊዜ በጃፓን
46:01
Просмотров 41 тыс.
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Просмотров 19 млн
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Просмотров 19 млн