Тёмный

አቦል ዜና |የኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ለከንቲባዋ የላኩት መልዕክት√"የእኛስ ትንሣኤ መቼ ነው?"- የኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች ጥሪ 

Abol Zena አቦል ዜና
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

አቦል ዜና በሀገራችን አንጋፋ የሚዲያ ተቋማት ይሰሩ የነበሩ ጋዜጠኞች ተሰባስበው ያቋቋሙት ልዩ የዜና ቻናል ነው።የረጅም ጊዜ የሥራ ልምድና የትምህርት ዕውቀት ያካበቱ የሚዲያ ባለሙያዎች በዚህ ቻናል ይሰራሉ፣ቻናሉን ይመራሉ።
"የቡና ስባቱ መፋጀቱ" እንደሚባለው ትኩስ መረጃ ዋና መለያችን ነው።እፍታውን ማድረስ ባህሪያችን ነው።ከሀገር ተነስተን ለሀገር ዋልታና ማገር፣ለዓለም ልዩ መገለጫና ወሳኝ መሆን ግባችን ነው።
አቦል ዜና፦ትኩስ፣እፍታና ወሳኝነት!
Abol zena | The leading Ethiopian news channel
#አቦል #ዜና #Ethiopia

Опубликовано:

 

2 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 168   
@tilahunabebe1100
@tilahunabebe1100 2 месяца назад
በእውነት አቦል ዜና ፍትህ ላጡ ለ1997 እና 2005 ተመዝጋቢዎች ባለውለታ ነው። ክበሩልን
@fetiyafeti
@fetiyafeti 2 месяца назад
አቦል ዜና እናመሰግናለን ፍትህ ለኮንዶሚንየም ተመዝጋቢዎች
@solmimila3780
@solmimila3780 2 месяца назад
ፍትህ ለኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች
@mintamirmandefromandefro7277
@mintamirmandefromandefro7277 Месяц назад
በእግዚአብሔር ስም ታደጉን!!
@mintamirmandefromandefro7277
@mintamirmandefromandefro7277 Месяц назад
2005ዓም ጀምሮ ከእለት ጉርሰ ቆጥቤ ከኪራይና ከአከራይ ፊት እገላገላለሁ ስል እሄው ለጡረታ ተቃሪቢያልሁ!! በእግዚአብሔር ይሁንባችሁ!!
@user-sf6fq3od5d
@user-sf6fq3od5d 2 месяца назад
አቦል ዜና እናመሰግናለን ፍትህ ለ1997 እና 2005 ተመዝጋቢ እባካችሁ !!!!!
@haimont9075
@haimont9075 2 месяца назад
ፍትህ ለኮንደሚኒየም ተመዝጋቢዎች እናመሰግናለን አቦሎች ድምፅ ስለሆናችሁ
@degagtube1594
@degagtube1594 2 месяца назад
አቦሎች የኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎችን ድምፅ ስላቀረባችሁ እናመሰግናለን። ፍትህ ለኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች
@kadija6356
@kadija6356 2 месяца назад
የቴሌግራም ቻነል ከለቹ ሊንኩን ለኩልኝ እኔም የ2005 20/80 ተመዝገቢ ነኝ ቅሬተ ከአቅረቢዎች ነኝ
@TesfayeTasew-bq7qo
@TesfayeTasew-bq7qo 2 месяца назад
አቦል ዜና ድምፅ ስለሆናችሁን በጣም እናመሰግናለን ፍትሕ ለ1997 ኮንደሚኒየም ተመዝጋቢዎች
@user-te3xi8mz5g
@user-te3xi8mz5g 2 месяца назад
እናንተ ለህዝብ የቆማቹ ናቹ በርቱልን እኔ 205 ተመዝጋቢ ስሆን ከልጆቼ ጎሮሮ ቀንሼ መብላት እያማረኝ አንጀቴን አስሬ በመቆጠብ 80 ሺ ብር በላይ ቆጥቤ ያለው ከአቤቱታ አቅራቢዎች ውስጥ ተሳታፊ መሆኔን አሳውቃለው
@user-gj3de7zh3m
@user-gj3de7zh3m 2 месяца назад
በጣም የሚገርም ትህትናን የተላበሰ አገላለጽ ነው ተባረኩ አቦሎች ውለታችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ እኛንም ፈጣሪ አለሁ ይበለን ።
@ALebeAbate
@ALebeAbate 2 месяца назад
አቦል ዜና ጉዳያችንን እንደጉዳይህ ስለምትከታተልን እናመሰግናለን
@user-hm9sk8zc8z
@user-hm9sk8zc8z 2 месяца назад
ወላሂ እባዬ መጣኮሜት ሳልሰጥ አላልፍም ብዬ ነዉ አቦሎች ፍቅር ናቹ እናመሰግናለን❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-rh5lu9mz2y
@user-rh5lu9mz2y 2 месяца назад
ፊትህ ለ20005 ተመዘጋቢዉች😢😢😢😢😢
@sarabizuneh6448
@sarabizuneh6448 2 месяца назад
እኔ በእውነት አዝኛለሁ ጌታ እየሱስ የወደደውን ያርግ ብዬ ቁጭብያለሁ ትንሳኤ ለኔ ቤት ሳይሆን እየሱስ ነው መዳኔነው ሁሉንም ለሱ መስጠት ይሻላል 😭😭😭😭
@meseretargaw1503
@meseretargaw1503 2 месяца назад
መንግስት ሆይ እምነትን ማጉደል በህግ ወንጀል ነው በማህበራዊ ኑሮ ነውር ነው በሐይማኖትም ሀጥያት ነውና ከዚህ ይስውረን!!
@Prp-he3b
@Prp-he3b 2 месяца назад
አዎ ፍትህ ይሰጠን
@MulugetaAlemu-ez8um
@MulugetaAlemu-ez8um Месяц назад
አቦል ዜና እናመሰግናለን በርቱልን
@birukhussen3102
@birukhussen3102 2 месяца назад
ፍትህ ለኮንዲሚኒየም ተመዝጋቢ የከተማዋ ነዋሪዎች
@fasikabehailu7833
@fasikabehailu7833 2 месяца назад
ፍትህ ለ1997 ኮንደሚኒየም ተመዝጋቢዎች
@abayeneshteferaweldamanuia79
@abayeneshteferaweldamanuia79 2 месяца назад
ፍትኽ
@hager8336
@hager8336 Месяц назад
ፍትህ ለሁሉም ኮደሚንየም ተመዝጋቢዎች
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 Месяц назад
አቦሎች እናመሰግናለን ከጎናችን ስለሆናችሁን
@MohammedAbuamar-dh3uq
@MohammedAbuamar-dh3uq 2 месяца назад
ፍትህ እንሻለን እባካችሁ እንዴት እንሰባሰብ
@amenyihun2418
@amenyihun2418 Месяц назад
ፍትህ ለ40/60 ተመዝጋቢዎች በተለይ ለዲያስፖራ ተብሎ በዶላር ከፍለን አሁን ላይ በወደቀ ምንዛሪ በብር ውሰዱ መባሉ በጣም አሳዝኖናል።
@shafireshid4988
@shafireshid4988 Месяц назад
እናመስግናለን፡አቦል፡ዜና፡፡
@user-ge2uo6ne5h
@user-ge2uo6ne5h 2 месяца назад
በእኔ በኩል አቦሎችን አለማመስገን ንፍግነት ነው።እኔ እናንተን ሳይ ነው ተስፋዬ የሚለመልመው ወንድሜ።
@seadatemam9789
@seadatemam9789 Месяц назад
እዉነት ነዉ ፍትህ ለኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች
@meazi7555
@meazi7555 Месяц назад
አንድ ቀን እግዚአብሔር ይረዳናል ፍትህ ለተመዝጋቢዎች
@ZERIHUNTibebu-pu4vz
@ZERIHUNTibebu-pu4vz Месяц назад
የእውነት እኛ መንግስተን አምነንና ተስፋ አድርገን ከሌለን ላይ ቆጥበን ነገን ተስፋ አድርገን አንድ ቀን ይደርሰናል ብለን ይህንን ሁሉ ጊዜ የምንጠባበቀዉ ኢትዮጵያም የኛም ሀገር ናት ብለን ነዉ።
@DaniDani-ow5ei
@DaniDani-ow5ei Месяц назад
እናመሰግናለን አቦል ዜና
@Prp-he3b
@Prp-he3b 2 месяца назад
ፍትህ 2005 ኮደሚኒየም
@Sara-fu1lf
@Sara-fu1lf 2 месяца назад
እናመሰግናለን
@hibaaschalew9393
@hibaaschalew9393 2 месяца назад
ፍትህ ለቆጣቤዎች
@Tiruwork-cw6wd
@Tiruwork-cw6wd Месяц назад
እናመሰግናለን የሚሰበስቡትን ስዎች አድራሻ ብናገኝናአብርን መፍትሄ ብንፈልግ
@fikerhailu2442
@fikerhailu2442 2 месяца назад
እግዛቤሄር ይረዳናል
@newhopeethio6931
@newhopeethio6931 2 месяца назад
ፍትሕ ለ1997ና 2005 ኮንደሚንየም ተመዝጋቢዎች
@user-qc7mf3bt7n
@user-qc7mf3bt7n Месяц назад
ፍትህ ለ1997 እና የ2005 ተመዝጋቢዎች ኧረ አለቅን
@temesgenbetru4365
@temesgenbetru4365 2 месяца назад
እውነት ነው
@TigistWolde-cn5lu
@TigistWolde-cn5lu Месяц назад
በርቱ
@user-st3gw3gh8y
@user-st3gw3gh8y 2 месяца назад
እኔም የ2005 ዓ/ም 20/80 ተመዝጋቢ ነኝ በጉጉት ምላሹን በመጠባባቅ ላይ ነኝ። ቁጠባም ከ70ሺህ በላይ ቆጥቢለው
@user-in9cu5ud8g
@user-in9cu5ud8g Месяц назад
እባካችሁ በርቱልን ከእግዚሐብር በታች የሚታመነው ማግስት ነው እረ ማንን እንመን
@user-kx5qn9tk3s
@user-kx5qn9tk3s Месяц назад
ምላሻችውን እንደማይነፍጉን ባለሙሉ ተሰፋ ነኝ
@TesfaGselassie
@TesfaGselassie 17 дней назад
አቦል ከልብ እናመሰግናለን
@TikueGebremeskle
@TikueGebremeskle 2 месяца назад
ግፍ ይብቃ በኛ ገንዘብ ለካድሬ በመስጠት ብልፅግና አይረጋገጥም ውድቀት ያፋጥናል እንጂ
@GgHh-gt8ix
@GgHh-gt8ix Месяц назад
ፍትህ ለኮዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች😢
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 2 месяца назад
ፍትህ ፡ለኮንዶምንየም ፡ተመዝጋቢዎች ።
@mamgebremicheal70
@mamgebremicheal70 Месяц назад
እግዚአብሔር ይረዳናል
@MotumaGejea
@MotumaGejea 2 месяца назад
ትክክለኛ ነው
@mititimamushe
@mititimamushe Месяц назад
ትክክልነው!
@mazigedlie7157
@mazigedlie7157 Месяц назад
አዎ ፍትህ እነዲሰጠን እንጠይቃለን
@alemgetachew1618
@alemgetachew1618 Месяц назад
እውነት ነው እባካችሁ በፈጠራችሁ የዚህን የኮንደሚየነም ተመዝጋቢዎች ወዴት እንደምንሄድ ግራ ገብቶናል በግለሰብ እየተበዘበዝን ነው ፣በሀገራችን እየኖርን እንደ ሰው ሀገር ሰው ነው እየኖርን ያለነው የሀገሪቱ ዜጎች መሆናችንን እራሱእያጠራጠረን ነው።
@saranegash7032
@saranegash7032 Месяц назад
ከተመዘገብን 1997ነው ግን እሰከአሁን አልደረሰነም እባካችሁ ጌታ ከረዳችሁ እኛንም አንድትረዱን በጌታ ፍቅር አጠይቃለሁ ተባረኩ
@ZebibaYunus
@ZebibaYunus Месяц назад
ፍትህ ፍትህ
@seadhussen-po2wi
@seadhussen-po2wi Месяц назад
አሁን ግን ተሰፋ እየቆርጥኩኝ ነው ርህማኑ እንደኔ ለጓጓቹህ እና ተስፋ ለቆርጣችሁ አለሁ ይበለን
@kassimahmed4363
@kassimahmed4363 2 месяца назад
እባካችሁ እኔ የ97 ተመዝጋቢ ነኝ ምን ማድረግ አለብኝ በጣም ተስፋ ቆርጫለሁ እስቲ አሁን በምን ዓይነት መንገድ መሰባሰብ እንችላለን ።
@rahelhmicael3795
@rahelhmicael3795 Месяц назад
ፍትህ ለኮንደሚኒየም ተመዝጋቢዎች በሙሉ ያስፈልገናል።
@brahnetmedia322
@brahnetmedia322 Месяц назад
የ1997 ኮንደሚኒየም ተመዝጋቢዎችን ሳስብ በእውነት ግራ ይገባኛል፡፡ “እግዚአብሔርን ባልፈራ ሰውንም ባላፍር ስለ ንዝንዟ እፈርድላታለሁ እንዳለው ንጉስ “ በሥልጣን ላይ ያሉ መሪዎች የእነዚሕን አሳዛኝ ዜጎች እንባ ብታብሱ መልካም ነው፡፡
@user-vn4gs8gj5m
@user-vn4gs8gj5m 2 месяца назад
መፍትሔ 2005 ተመዝጋቢዎች 20/80
@user-rh2sz6gy2b
@user-rh2sz6gy2b Месяц назад
እናመስግናለን
@tsigefikadu1418
@tsigefikadu1418 Месяц назад
እውነት ነው ያስብላል
@kasaakasu
@kasaakasu Месяц назад
እኛም አለን አጋሩን አላወቅንም አቅራቢው አቀራረብሕ ይማርካል በርታ
@SleepyBadminton-ql5vs
@SleepyBadminton-ql5vs Месяц назад
ፍትህ ለኮንደሚንየም ተመዝጋቢዎቾ
@hajibakiyar6535
@hajibakiyar6535 Месяц назад
ፍትህ ለኮንደምኒየም ተመዝጋቢዎች
@mantegboshwedajoyeshanew
@mantegboshwedajoyeshanew Месяц назад
ኮንዶሚንየም በ1997 ተመዘገብኩ ታዲያ አሁን እድሜ ዬ ገስግሷል ይኸው ዛሬም አልደረሰኝም ።በባንክ እየቆጠብኩ ነው ቁጠባየን አላቆምኩም።
@mulugetafikadu5897
@mulugetafikadu5897 Месяц назад
እረ እውነት ነው የኛ ተንሳኤን ያቅርብልን ፍትህ ለኮዶምንየም ተመዝጋቢዎች
@weganehailu1598
@weganehailu1598 Месяц назад
እናመሰግናለን።
@jotegermi3056
@jotegermi3056 2 месяца назад
Enamasagenlen
@desaledemsie
@desaledemsie Месяц назад
አቦል ዜና ድምፅ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን።
@gebremedhingessesse6543
@gebremedhingessesse6543 2 месяца назад
ፍትህ ለ97 ተመዝጋቢዎች
@ethioFikir_GizeTube
@ethioFikir_GizeTube 2 месяца назад
🙏🙏🙏
@MarthaEshetu-bk9ql
@MarthaEshetu-bk9ql Месяц назад
ፍትህ ለ1997 ኮንዶሚንየም ተመዝጋቢዎች
@betelihemzeru7598
@betelihemzeru7598 2 месяца назад
2nd commenter yemigebawun yahel yalfemse page
@senaitasmelash6190
@senaitasmelash6190 Месяц назад
አቦል ዜና እናመሰግናለን ፍትህ ለኮንዶሚንየም 20/80 እና 40/60 ተመዝጋቢዎች
@ShimeShime-wy8fz
@ShimeShime-wy8fz 2 месяца назад
Geta yasiben ulachinim yirdan Abole midiya enameziginalen ke gonachin bemohon Melkam fasika ❤
@user-dn3xp9pb7y
@user-dn3xp9pb7y Месяц назад
ፍትህ ለ2005 አና 1997 አቦሎች ድምጽ ስለ በጣም እናመሰግናለን
@AsterWorku-of1vx
@AsterWorku-of1vx Месяц назад
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ....
@user-hg6lu9dj4f
@user-hg6lu9dj4f 3 дня назад
ፍትህ የኮንደምንየም ቤት ተመዝጋቢ
@user-fi4px6lb8l
@user-fi4px6lb8l 2 месяца назад
Yasaferal ewnet mengest kalle
@user-sf6fq3od5d
@user-sf6fq3od5d 18 дней назад
ገጌታ ይርዳን
@helenasmamw1281
@helenasmamw1281 2 месяца назад
Ebakacu erewwwww
@derejeTilahun-sj6wi
@derejeTilahun-sj6wi 2 месяца назад
ፍትህ ለኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዋች ።
@alemayehumuleta1857
@alemayehumuleta1857 2 месяца назад
እንዴት ነዉ ንቅናቄዉ ዉስጥ የምንገባዉ
@TameneHabte
@TameneHabte 17 дней назад
Tebrkulene abole
@user-mm4dg7uu6g
@user-mm4dg7uu6g Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@fentabil1
@fentabil1 2 месяца назад
1st viewer💪
@user-qc7mf3bt7n
@user-qc7mf3bt7n 2 месяца назад
ፍትህ ለኮንደሚየም ተመዝጋቢዎች
@molabelay3605
@molabelay3605 2 месяца назад
You are Right God bless you ! Who gaves us response about this problem ?
@user-xn2es5wq8p
@user-xn2es5wq8p 2 месяца назад
Feth lcondminam
@tiruworkhabtegeorgisgebreh1357
@tiruworkhabtegeorgisgebreh1357 2 месяца назад
Aderashachehu.yatenaw.enyam.basedat.tesekaywcha.kafeya.ahun.yatem.wedekalhu.mAndrea.atcha😊😊
@hiwotteshome4411
@hiwotteshome4411 Месяц назад
አምላክ ይባርካችዉ አፍ ሖናችሁናል
@DawitTagegne
@DawitTagegne 2 месяца назад
ቅቤ ተገፍቶ ተገፍቶ ቅቤ ይወጣዋል, እና የአዲስአበባ ህዝብ አንድቀን ነፃነት ይወጣል ,
@AuraTune111
@AuraTune111 Месяц назад
በርቱልን እኔም አንዷ የ2005 በ20/80 ተመዝጋቢ ስሆን በማንኛውም ሁኔታ ከናንተ ጋር ለመቆም ዝግጁ መሆኔን ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ መልካም በአል !!! ትንሳኤ ያችነ ቅርብ እደሚሆን አልጠራጠርም እግዚሀብሄር ይርዳን!!!!!
@tesfayeseyoum3038
@tesfayeseyoum3038 Месяц назад
100 persent 2005 40/60 ftehe
@mazigedlie7157
@mazigedlie7157 Месяц назад
ፍትህ ለ 1997 እና ለ2005 ተመዝጋቢዎች ወይ ከቤታችን ወይ ከገንዘባችን አልሆንንም።በእኛ ገንዘብ ተሠርቶ ለሌላ እንዴት ይሠጣል?
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 Месяц назад
የ2005 ተመዝጋቢዎችስ ተስፋችን ምንድንነው
@SaronEfrem
@SaronEfrem Месяц назад
ፍትህ 1997
@MengistuYazew
@MengistuYazew Месяц назад
Yes
@ShimeShime-wy8fz
@ShimeShime-wy8fz 2 месяца назад
Adera egnam edagifalewu 20/80 ye 2005 temezgabi negni bela 3 megnita bet
@etetugmeskel7382
@etetugmeskel7382 2 месяца назад
Etetu neng2005 trmezgabi neng Egsabher cher were yasemah
@YemeguNegashe
@YemeguNegashe 2 месяца назад
እር እባካችሁ የኮንድሜኒዪም ያለህ
@user-fi4px6lb8l
@user-fi4px6lb8l 2 месяца назад
Fethi le condominium temzegabiwechi
Далее
КТО ЭТО БЫЛ?
25:31
Просмотров 736 тыс.
Ethiopia declares state of emergency in Amhara region
0:35