Тёмный

አቶ ሽመልስ ህዝቡን አስገረሙ! | የመሲ የማይታመን ገጠመኝ! ህጻኗ ከሞት ተረፈች! | Ethiopia 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 35 тыс.
50% 1

#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
አቶ ሽመልስ ህዝቡን አስገረሙ! | የመሲ የማይታመን ገጠመኝ! ህጻኗ ከሞት ተረፈች! | Ethiopia

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 152   
@user-kq5xb5dc4l
@user-kq5xb5dc4l 3 года назад
ቃል የለኝም እውነት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ መስየ በጣም ልብ የሚነካ ነገር ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ይግለፅልሽ እህታችን ሄለን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@rozarozena7749
@rozarozena7749 3 года назад
አሜን ልብ ይነካል እኛንም የሆዳችንን እግዚያብሄር መልስ ይስጥልን
@melesebihonegn6253
@melesebihonegn6253 3 года назад
ሽመልስም ቆፍር ስንዴዉን አምርተዉ አገኘሁም አስታጥቅ ፋኖን አሰልጥነዉ ስለሽም በርታና ግድቡንም ሙላዉ አሜሪካም ትጩህ ልብህን ትወቀዉ
@abebabechmann4628
@abebabechmann4628 3 года назад
ለሁሉም ግዜ አለው እግዚአብሄር የጠፋውን በግ ኦንደፈለገ አቶ ሽመልስ አንተንም ጠራህ ሌሎችንም ይፈልጋል መልካም ቀን
@lhaile1499
@lhaile1499 3 года назад
ድንቄም ምነው በአጣዬና በመተኸል የተፈናቀለው ምግብ አጥታል እኾ የአህያ ጭንቅላት ለነገ የማያሰብ አመድ
@geneneseife7179
@geneneseife7179 3 года назад
ቆራጥ ኢትዮጵያዊ ለጠላቱ መብረቅ ለወዳጁ ማርነው፡ ያርሳል ገበሬነው ይማራል ዶክተር ነው፡ ጠላትም ከመጣ ቆራጥ ወታደር ነው፡ እኛ ምሳሌነን ፈፃሚው እግዜርነው፡፡ ከአርሲ
@genentteshome412
@genentteshome412 3 года назад
ዋዋዋወወወወ
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 3 года назад
ጠንካራ የሀገር ፍቅር ከድንቅ የጥበብ ችሎታጋር💚💛❤
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 года назад
የመሲ መልካምነት በእኔ አድበት የሚገለፅ አይድለም እመቤታችን ካችጋር ትሁን 😍😍
@mailgetastgr7040
@mailgetastgr7040 3 года назад
Many many thanks
@user-rc2tk7qb5j
@user-rc2tk7qb5j 3 года назад
ዋው ሽመልስ አብዲሳ በዚሁ ከቀጠልክ ወንድሜ ሀገራችን ጠንካራ እና ሀያል ትሆናለች በርቱልን !!!
@lhaile1499
@lhaile1499 3 года назад
እንደ ሻሸመኔ ቁሚር እንዳይበላህ
@genentteshome412
@genentteshome412 3 года назад
@@lhaile1499 አይሰለችህም በየኮመት ስራ መልከሰከስ አተ ተራስተሃ ጫቃ ተደብቀህ
@raconwon
@raconwon 3 года назад
መሲ ! እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ። ምንም ቋንቋ የለኝም።
@nigstabenet12
@nigstabenet12 3 года назад
አረ እንዴት አይነት ታሪክ ነው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ሁሌም ይገርመኛል አንቺም ቅን ስለሆንሽ እሷም እግዚአብሔር ውስጦን ስለሚያቅ በናንተላይ ስራውን ሰራ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መልካም ነው
@hjgh9390
@hjgh9390 3 года назад
እመቤቴ እኮ ነች የላከችልሽ የእኔ እናት ከሆድ ፀሎት ካደረጉ መልሱን እመብርሃን ትልካለች ደስ ሲል
@user-lh6ij4gq2o
@user-lh6ij4gq2o 3 года назад
ፈጣሪ ያወጡትን ይተካላቸው
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።
@user-lh6ij4gq2o
@user-lh6ij4gq2o 3 года назад
@@Atwima እሽ አሜን ውድ
@mudis7458
@mudis7458 3 года назад
አሜን .... በጤናና በሀብት መድሀኒያለም ለመሲም ለሔለንም ከነቤተሠባቸው በረከት አብዝቶ አብዝቶ ይሰጣቸው ......
@henokezt
@henokezt 3 года назад
እንኳን ለጥላቻ ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑርባት 💝 ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ💝
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።
@xciteali30
@xciteali30 3 года назад
ይገርማል እግዚአብሔር ይስጣችሁ መሲና ሄለን በሰዉ ሌይ አድሮ እግዚአብሔር ሰራዉን ይሰራል 😘✍️
@user-xs6dq1nb1o
@user-xs6dq1nb1o 3 года назад
ጌታችንሆይ ኢትዩጲያንና ህዝቦቿን ጠብቅልን😭
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 3 года назад
The best speech of the year !!
@tegegnabebe4154
@tegegnabebe4154 3 года назад
Wow wow 😭😭 Thanks mes
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@demsewbekele2973
@demsewbekele2973 3 года назад
Really no more word, that is so splendid history!!
@rozarozena7749
@rozarozena7749 3 года назад
እግዚያብሄር የተመስገነ ይሁን
@user-lh6ij4gq2o
@user-lh6ij4gq2o 3 года назад
ለሰጡት ይስጥልን ፈጣሪ በወጣ ይተካላቸው
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 3 года назад
መሲ እርጋታዋ ብቻ ልብን ይፈውሳል አጋጣሚው ይገርማል አላህ ምን ይሳነዋል ❤
@hirutteshometeshome202
@hirutteshometeshome202 3 года назад
በጣም ደስ ይላል መሲ አንችም ቀና ሴት ነሽ አምላክ መላ አለው !!
@eke1914
@eke1914 3 года назад
Humans respect each other very important
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 3 года назад
Thanks God and thank you both
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 3 года назад
ዋው በጣም ይገርማል ደስም ይላል ምንኛ እድለኛ ነች ሄለን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኝ እያለቀስኩ ሰማሁት የታመሙትን ሁሉ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝልኝ ወስበኃት ለእግዚአብሔር
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።
@user-ys6vv7fr1n
@user-ys6vv7fr1n 3 года назад
መሲ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ የእግዚአብሔርን ስራ ድቅ ነዉ
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 3 года назад
GOD is Good all the time 🙌🙌🙌
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 3 года назад
እድሜ ይሥጥሸ ኪዳንምህርት ካንቼ ጋር ትሆን
@merihabeshawet4215
@merihabeshawet4215 3 года назад
እውነት መሲ ንፁህ ስለሆንሽ እግዚአብሔርም ሰማሽ ቃል አጣሁ😥
@ahmeds7068
@ahmeds7068 3 года назад
በርታ ወዲም አቀራረብ ይብቃ ነው ማሻአላህ
@messalex2978
@messalex2978 3 года назад
Helen& mesiy thanks
@afirahel12
@afirahel12 3 года назад
መሲ በጣም የምወዳት ደስ የሚል ታሪክ ነው የድግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል ሔለንም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ለመሲም እንደዛው
@ettymadanit490
@ettymadanit490 3 года назад
የኛ ጀግና ሽመልስ አብዱሳ ጀግና ነህ እዉነትህን ነወ 🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zemattesfa6630
@zemattesfa6630 3 года назад
ሁሉን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሰገን
@ayantuwayre7114
@ayantuwayre7114 3 года назад
እግዚአብሔር እትዮጵያን ይጠብቅ
@mube8885
@mube8885 3 года назад
Egzabhaere yeberkase Mase🙏💞🌱💕🌷
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 3 года назад
ግሙ ሽመልስ ምን ብታወራ ዘርኝነትህና የአማራ ጥላቻህን አሳይተህልና ምን ወርቅ ብታፈስ ጣእም የለውም!
@ayelenigussiegedlu5854
@ayelenigussiegedlu5854 3 года назад
ሽመልስ ህፃናትን የሚገድሉ፣ እርጉዞችን ሆድ የሚቀድዱ፣ ሴቶችን የሚያፍኑና የሚያሰቃዩ፣ ምስኪን ገበሬዎችንና ሰርተውና ነግደው የሚኖሩ ዜጎችን የሚዘርፉ የሚያፈናቅሉ ታጣቂዎችን በየወራቱ በተደጋጋሚ ስልጠናና ምረቃ የሚያደርግ ከሰፊ የአገር አንድነትና ፀጥታ ይልቅ በጠባብነትና በየበታችነት ስሜት የነቀዘ ሆኖ ሳለ፣ ስም አጥፊ መሆኑን በአንደበቱ መሰከረ። እርዳታውም ለጉራ ሲሆን፣ ያውም ከተፈናቀሉትና ከተገደሉት የተዘረፈ ነው። መከፈሉም በጣም ያጠራጥራል። የሚያስተዳድረው ክልል በሱዳን ሲወረር ሚሊሺያውን አይዞህ ቢል ምኑ ነው የሚያስተቸው? ለእንከፍ አይገባውም እንጃ ያፈነገጠውን ጁንታ ዠሸን ጅብ በጀግንነት መክቶ ባያስቀረው ኖሮ አሁን ሽመልስ ጭራውን ቆልፎ ለቀፈቱ መለያ ብቻ ሲያስቃብጥና ሲሹለከለክ ነበር የሚገኘው አንድ የሱ ቢጤ ከተኛበት ጅብ እግሩን ሲቆረጥምበት ሌሎች ምንድነው ሲሉ ዝም በሉ የእኔን እግር ነው አለ ይባላል። ሱዳንና ግብፅ ተባብረው የተከለለ ፓርክን ሲያወድሙትና አሳልፈውም ለሌላ አገር ሀብታሞች ለማኮናተር መደራደር ሲቃጡ፣ ከፍተኛ ወጪ የተደረገለትንና በጀት የተመደበለትን ታጣቂ እንኳን ለመከላከል ማሰለፍ ቀርቶ ሌላውን የጎረቤት አካባቢ ኗሪ ለማፈናቀልና ለመዝረፍ ነው ያሰማራው።
@kirubelmariam8147
@kirubelmariam8147 3 года назад
መሲ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው
@daniman1216
@daniman1216 3 года назад
መሲ ምርጥ ሰው ነች እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Lexioolompia
@Lexioolompia 3 года назад
አምላክ ይመስገን
@medehanitbelay4860
@medehanitbelay4860 3 года назад
የሽመልስን እንኴን ቆሞ ሞቶም አናምነውም!! ለተጠቃ ደራሽ የሆነውን እግዚአቤር እንጂ
@antenehmelaku2595
@antenehmelaku2595 3 года назад
እግዚአብሔር እንደ መሲና ሔለን የለ ቅን ልቦችን ያብዛልን
@legeselegese5263
@legeselegese5263 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው በእውነት!!!!
@tedroskidane5249
@tedroskidane5249 3 года назад
Amen Helenye zemeneshen yebarekew meseyem tebareky
@eke1914
@eke1914 3 года назад
Be kind one another person for our country
@user-fl6dl3td4z
@user-fl6dl3td4z 3 года назад
ኹላችሁንም እናመሰግናለን! ሐገራችንን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@melatzeretu3780
@melatzeretu3780 3 года назад
Lemrjaw Tnx more
@haimanot4049
@haimanot4049 3 года назад
ቅንኖችን ይብዛል::
@aaedegefalewmm7658
@aaedegefalewmm7658 3 года назад
Amen amenn
@shimelsgisila2650
@shimelsgisila2650 3 года назад
መሲ ፈጣሪ ምንግዜም ከፊትሽ ነው ያለው ሁሌም አይለይሽ።ተባረኪ።
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።
@hyahya8261
@hyahya8261 3 года назад
mesi egzihaber ybarksh
@nebiyougezahagne4987
@nebiyougezahagne4987 3 года назад
ቃላት የለኝም።
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 3 года назад
God bless ETHIOPIA, God bless all good ETHIOPIANS ALWAYS WE are PROUD of THEM RESPECT LOVES THEM thanks thanks brother for updates news
@ettymadanit490
@ettymadanit490 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ መልካምነት ነዉ 🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 3 года назад
Mesiye my hero
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።
@tamratgutema6547
@tamratgutema6547 3 года назад
Wow masi
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 3 года назад
Ethiopia west bizu melkam sewoch alo egzibeher enzin yabezalen metfowen yatefaln🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤💪🏿💪🏿
@lhaile1499
@lhaile1499 3 года назад
በቁማሩ እያረደ እንዳይጨርሰህ እንደ አጣዬ እንደ ሻሸመኔ ኻባ አልብሰው ብን አይምር አለህ አለኾ የበሻሻው
@amanieltemnewo5256
@amanieltemnewo5256 3 года назад
Yemariyam misale Ethiopia bsha sayhon eritrea enwedishialen mesiye
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 3 года назад
ሽመልስ አብቹ ጀግና💚💛❤
@user-kq5xb5dc4l
@user-kq5xb5dc4l 3 года назад
ተፀፅተን አንድ ከሆንን ነገ ሌላ ቀን ነው ፍቅር ይስጠን
@hirutteshometeshome202
@hirutteshometeshome202 3 года назад
ወይ ሚሊየን ...
@assass287
@assass287 3 года назад
መሢ ምንደምልሽ ቃላት ያጥረኚል በወነት መታደልነው እግዝአብሄር አምላክ ከናቶጋር ነው የፆለትሽን የሠማው በነት በጣምነው ወሥጢን ዳሥ ያለው ሂለምም እግዝአብሄር አምላክ የህፃን አና እዳሥደሠትሽት እንችም እመቤርሀን ከልጆጋር ሁሉም ታሥደሥትሽ እህቲ በጣም መታደልነው።
@samumele5467
@samumele5467 3 года назад
የድንግል ልጅ ያሳድጋት!
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።
@eke1914
@eke1914 3 года назад
We stand together for our country
@MeloniMahder
@MeloniMahder 3 года назад
ፈታ ዴሊ👍👍👍👍
@abge5258
@abge5258 3 года назад
አሚን አሚን መሰረት መብራቱ መሰረትም ነሽ ኑሬልን በህይወትሽ ደስ የሚል ነገር አረክሽ እግዚአብሔር ምክንያት ያረገው አንቺ ነው ታድለሻል ንፁህ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይወድሻል ቤተሰቦችዋና ክርስታን እንኳን ደስ አላችህ ሚኒሶታ ያለችው እህታችን ዘርማንዘርሽ የተባረከ ይሁን ይህን አለም የሞላነው እኮ የአን የተባረከ ቤተሰብ ልጆች ነን እኮ እግዚአብሔር አንቺ ብቻ አለሙሙሉ ሊያረግሽ ይችላል ደስ ሲል በጎ ስራ
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።
@teddymulgeta5934
@teddymulgeta5934 3 года назад
Ye Egezabare Sera Yigermal...... Temesegne
@ahmeds7068
@ahmeds7068 3 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይስጣቸው
@sunpiretube
@sunpiretube 3 года назад
ታምር ነው በጣም ደስ ይላል
@mailgetastgr7040
@mailgetastgr7040 3 года назад
Emebete tibarkachu mesi and helu
@kaleabgirma7936
@kaleabgirma7936 3 года назад
mesiye yene yewah... anchinm heleninm Fetari abzito yibarkachu.
@fikertedesalew2172
@fikertedesalew2172 3 года назад
👍👍👍👍👏👏👏👏
@geneneseife7179
@geneneseife7179 3 года назад
ተመሥገን አምላኬ የአቶ ሽመልስ ንግግር እጅግ ደስ አሰኝቶኛል ቀጥል
@lhaile1499
@lhaile1499 3 года назад
ሻሸመኔ አጣዬሰ?🖤💀🖤💀🖤💀🖤🖤💀💀💀💀💀💀💀
@genentteshome412
@genentteshome412 3 года назад
@@lhaile1499 ቆዳ ውጣ ከዝህ ጆታታታ
@eke1914
@eke1914 3 года назад
Shamlas is the true Ethiopia star
@mesibrhane78
@mesibrhane78 3 года назад
ክክክክክክ እዉነት ነዉ ነቀዝ የበላዉ ስዴ ተመነኝ ሽሜ አሁን ገና ወደ አላማሕ የገባሕ ትመስላለህ
@lhaile1499
@lhaile1499 3 года назад
ኽኽኽቁ ቁንቡርሰ ገን ኢንኹቤተር አሰገባው እንዲበሰል👶🏽👶🏽👶🏽👶🏽👶🏽👶🏽
@yosefefeyissa4258
@yosefefeyissa4258 3 года назад
Awo please woganochiii ba andii eninsa talatiniii enshanfalenee
@elisayimer2910
@elisayimer2910 3 года назад
ስልሽመልስ መጀመርያ ግድያን ያቁም ገዳይ ነው ምን ገበሬ ነው ገዳይ ነው የምን ማጭበርበር ነው
@Design_everything_with_me
@Design_everything_with_me 3 года назад
የሚያምርብን እንድህ ስንተባበር ብቻ ነወ። መንገዱሞ ይህ ነዉ ቀጥሉበት።
@ezzocell9990
@ezzocell9990 3 года назад
❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 3 года назад
🙏❤️❤️❤️❤️👏👏👏
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 3 года назад
ምትገርም ነህ ሸመልስ ይህን አለ ብለህ ስትዘግብ የአብይ ስረአት መጨረሻ የወረደ ዝቃጭ መሆኑን እኮ በሸመልስ ነው የታወቀው ምን እዳለ ባልሰማውም ሸንት ቤት ነው አፉ😉
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 3 года назад
Mesi konjo 😍 Werq eko nesh ❤️❤️👌🏾
@llaallaa8020
@llaallaa8020 3 года назад
👍👍💖💖👍👍
@fetiyaali8250
@fetiyaali8250 3 года назад
ይሄን ማእቀብ ያመጣው አላህ ለበጎ ነው ማን ለኛ ጠላት እንደሆነ አላህ እንድናውቅ ረቶናል አላህ የተመሰገነ ይሁን ክብርና ምስጋና ለአላህ ይገባው አልሀምዱሊላህ
@abebeshemeles1129
@abebeshemeles1129 3 года назад
ካልታዘልኩ አላምንም አለች አሉ ሙሽራ ገንዘቡን ሲሰጥ እናያለን። እውነት ነው ከሰራን ከተባበርን ማንንም አንለማመጥም እንኳን ማእቀብ ጦር ቢሰብቁ መልሶ ራሳቸውን ይወጋቸዋል። እኛ በየሀይማኖታችን እንፀልይ፣ አንድ እንሁን በአንድነት በተቀደሰችው ሀገራችን ለይ በፍቅር እንራመድ። እሱ ሁሉን ያደርግልናል የመጣብንን ያበርድልናል። እንፀልይ እንፀልይ እንፀልይ።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 года назад
ፈታችን 🥰🥰
@danielballe5021
@danielballe5021 3 года назад
ሽሜ ቁማር እየተጫወትሽ እንደሆነስ እንዴት እንመንሽ ? ለማንኛውም እግዚአብሔርን ስለጠራሽ በትንሹ እንቀበልሻለን ።
@lidiya727
@lidiya727 3 года назад
ለምንድነው የማይታመነው ??? የማታምን ጠማማ ትውልድ ተብሏል በመጽሑፍ ቅዱስ። እግዚአብሔር በንጹህ ልብ ለጠየቀው ከዚህም በላይ ቅርብ ነው ከዚህም በላይ ይመልሳል እኔ ብዙ ነገር ተመልሶልኛል ገሀድ የሚመስል ህልም አይቻለሁ ተድርጎልኛል እመሰክራለሁ
@davodavo1654
@davodavo1654 3 года назад
ሽሜ ፊደል ገደሉ ወይም ትምሮ ኔፓው አሁንሰ ኮንቪንስ ነው ወይስ ኮንፊውዝ ( convinced or confused ) ወንድ ነህ አጠገብህ ካለው ጣረሞት ማን አገኘህው ከሚባለው እና ከዚያ ከእንስሳ ያልተሻለ አዕምሮ ካለው ደመቀ ትሻላለህ በዕውቀትም እኮ ስለምትበልጣቸው ነው በተደጋጋሚ የሸወድካቸው።
@kedertesfaya5542
@kedertesfaya5542 3 года назад
አረ ሽመልሥ ልብ ማን ሠጠው
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 3 года назад
ምንይታውቃል. ፍጣሪሊረዳውይሆናል
@tigestgetnet2108
@tigestgetnet2108 3 года назад
ሽመልስ የአማራን ደም መጣጭ ብሩ ቀርቶብን ወገናችንን ማረዱን አቁሙ
@Teyboawlou
@Teyboawlou 3 года назад
መረጃ አለሽ ሽመልስ አማራን ሲያርድ ነበር ታሰረላችሁ ህወሃት ነበር ተመታላችሁ ሽመልስ ቀራችሁ አማራውስ ሲያርድ ሲገል ማንን እንጠይቅ።
@Teyboawlou
@Teyboawlou 3 года назад
የአማራ ልዩ ሃይል መንግስት ከስድስት መቶ በላይ ጉምዝን ጨግጭፏል ቅማንትን አገውን ረሽኗል በሰሜን ሸዋ ኦሮሞን ገሏል በትግራይ በአልም እስኪከሰስ ትግራይን አፈናቅሏል ጨፍጭፏል ሴቶችን ደፍሯል
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።
@endriszeynu2933
@endriszeynu2933 3 года назад
ወለጋ ያለውን አማራ ያረደው ሽመልስ አይደለም እርስት ፈላጊው አማራ ነው ወሎን እስለቅቆ ሊያመጣቸው ነበር ክክክክክክ እርስት ፍልጋ
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 3 года назад
yemigerm tamer eko new yegziabhare melse!!!
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።
@emebetdegaga1515
@emebetdegaga1515 3 года назад
አይ ሽመልስ አንተን ማን ያሞንሀል መጀመርያ ያፈናቃልካቸውን ወገንህን ይቅርታ ጠይቀህ ወደቄያቸዉ በመልስካቸወ ያንተ እዝላልነት ነዉ ለዜህ ሁሎ ችግር ያደረስከን አንተ ነህ ዋና ተጠያቄ ለማንኛውም ከልብህ ከሆነ እናመሰግናለን ለወደፊቱ ጥሩ ነገረሰርተህ ለማየት ያብቃን ልብይስጣችሁ እግዛብሐር የኢትዮጵየ አምላክ ሰላሞን ያምጣልን
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 3 года назад
አቤት ያትስር እግዝብህር ይመስገን
@asme1510
@asme1510 3 года назад
Shemelis abidesa he may want to buy axaye that is why he paid 25 million any way short memory you should weak up
@getachewteshome9460
@getachewteshome9460 3 года назад
Lela shemeles ale ende weyes ya yederow shemeles new !?
@ae4784
@ae4784 3 года назад
Lib yemineka tarik inna yehilmu tarik yigermal
@hawiroth5589
@hawiroth5589 3 года назад
አይ መሲ መርዳትሽ ጥሩ ቢሆንም የፀሎት እስታየልሽ እግዚያብሄር የማይወደውን ስእል ፊት መንበርከክሽ ነው ፤ እግዚያብሄር መንፈስ ነው የሚሰግዱለትም በስእል ፊት ሳይሆን በመንፈስ እንዲፀልዩ ነው ዘዳ 4 15 ጀምሮ በርጋታ ስታነቢ ለስእል ለቅርፃቅርፅ መስገድ መሳት እንደሆነ ትረጃለሽ...
@konjitesubalew4040
@konjitesubalew4040 3 года назад
Segerem yeselot stayel degmo alew ende???Bedengel fet menberkekua deyabelose yekatelal Egzeabher gen desssss yelewal 🙏🙏🙏
@debrebisratstgabriel1764
@debrebisratstgabriel1764 3 года назад
Where did he get the money, I taught he works for the government?????? Just asking
@peacelove6150
@peacelove6150 3 года назад
Who ???
@aaedegefalewmm7658
@aaedegefalewmm7658 3 года назад
Temesegen amelakaa
Далее
ФОКУС -СВЕТОФОР
00:32
Просмотров 116 тыс.
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
Просмотров 2 млн
ФОКУС -СВЕТОФОР
00:32
Просмотров 116 тыс.