Тёмный

አነጋጋሪዋ በሴት አሰሪዋ የመደፈር ጥቃት የተፈፀመባት ሴት እና በሞት ፍርድ የተቀጣው ብዙዎችን ያስቆጣው ወጣት፣ በስንቱ - | YD TOM | EBSTV 

YD TOM
Подписаться 131 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

አነጋጋሪዋ በሴት አሰሪዋ የመደፈር ጥቃት የተፈፀመባት ሴት እና በሞት ፍርድ የተቀጣው ብዙዎችን ያስቆጣው ወጣት፣ በስንቱ - | YD TOM | EBSTV
#seifuonebs #ydtom #ethiopianmovie
amharic film - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie 2024
amharic sitcom drama - 9ኛው ሺ - 9gnaw shi 1
amharic sitcoms full episodes - besintu season 1 episode 1 - besintu sitcom
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV - Salkan Tube
#ኢቢኤስ #EBS
ህሊና ድራማ ክፍል 1 - Helina Drama Part 1
/በስንቱ/ Besintu Drama
#ale #aletube #eritreanmovie
#ebstv
#alexisalexii
#aletube
#ale
#ksi
#google
#mrbeast
#asmr
#ishowspeed
#kai
#tiktok
#Blogging
#twitter
#ethiopiancomedy
#bbc
#cnn
#nationalgeographic
#nationalnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#eritreanmusic
#motivationalspeech
#lovestory
#official
#comedian
#drama
#google
#trendingvideo
#shorts #short #moneymaking #bitcoin #crypto #cryptocurrency #money #paypal #makemoneyonline #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #turkey #australia #norway #unitedstates #unitedkingdom #uae #poland #chatgpt #passiveincome #earnmoneyonline #workfromhomejobs #workfromhome #earnmoney #ai #amazon #dropshipping #makemoney #money #workfromhome #finance #earnmoney #trading #onlinebusiness #dropshipping #sidehustle #howto
Ale Tube,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,ethiopian tiktok videos,ale tube,ethiopia,habesha tiktok,ethiopia reaction,ethiopian artist, ebs tv ehuden be ebs, ebs tv kidamen keseat, ebs tv today, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,amharic comedy,habesha couple prank, ethio comedy, funny videos, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today,ethiopian news,abel birhanu,eritrea music,ዱባይ,ሲማግጥ ,አልጋ,ethiopian movie 2024 full movie this week,ወሲብ,ethiopian film,wesib,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Protestant Mezmur, New Ethiopian Orthodox Mezmur,Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Teddy Afro,kana tv,ዜና,ሀገሬ,throwback ethiopian hits,amharic old music,90s amharic music,የድሮ አማርኛ ዘፈኖች,ምርጥ ቆየት ያሉ ወርቃማ የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች / Best Ethiopian Oldies Music Collection,old amharic movies,afrobeat ethiopian music,mr beast,habesha blind date,habesha culture,habesha couple RU-vidrs,Ethiopian youtuber,Ethiopia vlog,tiktok ethiopia,habesha youtuber,best ethiopian podcast,gitim amharic,yefikir tarik,ethiopian funny tik tok video,ale tube today,እሁድን በኢቢኤስ,ቅዳሜ ከሰዓት,fano,tplf,veronica adane,,mezmur amharic,የአርቲስት ቅሌት,fani samri,amhara mass media,,ethiopian sexy girls,habesha tiktok dance,abel birhanu የወይኗ ልጅ,ethiopian music tigrigna,ethiopian music oromo,ethiopian music lij michael,ethiopian music cover,ethiopian music ephrem tamiru,ebs tv live online,hope entertainment music,betoch drama today,arts tv ጦብያ ግጥምን በጃዝ,ethiopia animation,youtube ethiopia,አዲስ አማርኛ ፊልም,ኮሜዲ ፊልም,አማርኛ ፊልሞች አዲስ,አዲስ ሙዚቃ,ቃና ቲቪ,,ethiopian prank,,eritrean comedy,eyoha media youtube,nahom records,ኮሜድያን ቶማስ,comedian tomas,ethiopian artist,nonstop mezmur,nonstop music,mensur abdulkeni official,ethiopia sport news,bisrat sport,alazar asgedom,ephrem yemane official,ethiopian sport,tribun sport,አሜሪካ,ካናዳ,ካናዳ ትምህርት,ካናዳ ፊልም,washington dc ethiopian protest,washington dc ethiopian restaurant,washington dc ethiopian church,washington dc,washington dc ethiopian,ethiopian american,ale,aletubenew,abuflah,ishowspeed,ksi,kai,mrbeast,mellstroy,khaby lame,bewketu seyoum,ትረካ,Feta Daily,ethiopian gold digger prank,abdu kiar,negus film production,Eliana Entertainment,amharic old movie,gildo music,Latest ethiopian movie

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 79   
@amanuelergette4853
@amanuelergette4853 3 месяца назад
ያው በ 700,000 አባዛው 🤣🤣🤣
@ydthom
@ydthom 3 месяца назад
Aman ewenet kelebe amesegnalew🙏
@Mihiret855
@Mihiret855 3 месяца назад
ተባረክ እየመረጡ ለሴት ብቻ ጊፍት ለሚሰጡ ሰዎች መማሪያ ነህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ
@ETechMedia1
@ETechMedia1 3 месяца назад
የ YD TOM አድናቂወች የት አላቹህ ? እስኪ በ 👍👍
@MeseretTezera-o4i
@MeseretTezera-o4i 3 месяца назад
ወንድሜ አይዞሀ እንዲህ በአንድ ጊዘ ተስፋ አትቁረጥ ቤት የአግዚአብሔር ነው ምናልባትም እግዚአብሔር ለአንተ ያዘጋጀልህ ነገር ይኖራልና ወደ ፈጣሪሀ አጥብቀህ ጸልይ።
@Mihiret855
@Mihiret855 3 месяца назад
ባይዘዌ ሴትልትደፍረኝ ነበር ያለችዉ ሴት ከቻላቹ ሙሉ ታሪኳን ስሙት አስተማሪ ነዉ
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 3 месяца назад
❤❤ ለምን ትጠፋለክ ወንድሜ አትጥፋ ደሞ ከአለም ቲክቶኮሮችም እየቀላቀልክ እኔ ሜሽን እንዳላረግህ ቶክቶክ የለኝም አጥፍቼው ነው በርታ
@Seble7
@Seble7 3 месяца назад
ሰው ላይ አትፍረዱ እሱም ስህተት ይኖርበታል ስጦታው ተረጋጋ ማነው የተሳሳታው እግዚአብሔር ይወቀው ወንድ ልጅ ቢያለቀስ እውነተኛ ነው ማለት አይቻልም የእኔ ዘመን ሰው ክፉዎችና አስመሳዊች ነን ወንዱም ሴቱም አስመሳይ ነው ሲጀመር አነጋገሩም ደስ አይለም ማጋነን ጥሩ አይደለም እኔም እንደ አንተ በቤተሰብ አላደኩም ግን ፍቅርን ከማህበረ ሰብ ማግኘት ትችላለህ ስላለቀሰ እውነተኛ አይደለም
@imh360
@imh360 3 месяца назад
Thanks!
@michaelmiko5065
@michaelmiko5065 3 месяца назад
Awo yemechereshaw video lib ynekal ewnet new hulachinim egziabher hayle ena moges honon new ashenafi yehonew yale egziabher badona dekamoch nen anersa ❤❤❤
@eshetutegegne7215
@eshetutegegne7215 3 месяца назад
ምርጥ ጓደኛ ደስታህንም ሃዘንህንም የሚካፈል ነው ሲባል የደስታ አጋሩን(ሚስቱን) ሊካፈለው ፈልጎ ይሆን እንዴ???😃😃😃😃😃😃😃ወቼ ጉድ!!!
@yared2112
@yared2112 3 месяца назад
እዋይ ዲ ቶም 🎉 አዲስ subscriber ነኝ ትመቸኛለህ 👏🎉 ግን ጭው የሚያደርጉ አታቅረብ
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 3 месяца назад
ስለ ብድር ያወራው ልጅ በጣም ትክክል ነው
@hanakebede282
@hanakebede282 3 месяца назад
❤❤❤❤❤ ሠላም 👍👍👍👍እግዚኦ የማንሠማው የለ
@honey48757
@honey48757 3 месяца назад
Sitota Yemibalew Yasazinal Yemir 😢😢😢😢 Lijitua Gin Min Hona new endezih Yechekenechibet 🤔🤔🤔
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 месяца назад
በጣም ያሳዝናል ትላንት ፍቅር ዛሬ ፀብ የሚገርም ነው ቤት የእግዚያብሄር ነው እንዴት ከቤት ታስወጪዋለሽ እንደ ሴት እያለቀሰ አይሰማሽም እንዴ ይቅር ይበልሽ
@Hameremedia21
@Hameremedia21 3 месяца назад
ኧረ ይደብራል ባልነምስት ለማንኛው ያስቃል ያሳዝናል😂😂😂😂
@MeremEshetu
@MeremEshetu 3 месяца назад
ኧረYDተሳሳትክ አረቦችእደዚህአያደርጉም ኢትዮጵያ ዉስጥይብሳል ሴቶችአይደፍሩም ያልከዉ እኔእስከዛሬ ፈጣሪያቸውን በመፍራትበኩልአረቦችይሻላሉ ይች እደአጋጣሜአዉሮፖ ኑራየመጣችትሆናለች
@samriger3430
@samriger3430 3 месяца назад
ሳቅክ😊
@daytonaahmed
@daytonaahmed 3 месяца назад
I do like you and your show. Sometimes I have hard time understanding some people is word what they trying to say or pass out so will be nice to have captions an English. Other than that love seen your show wonderful job bro.
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 3 месяца назад
አይ ስጦታው ሲያሳዝን እውነት ፊቱ እራሱ ተበላሸ😢ቤቱ እራሱ ተዝረክርኮ ልጅቷ መልክ ብቻ በስርአት እንኳን አታፀዳው እህ😌😌😌😌😌😌😌
@sisay-tube
@sisay-tube 3 месяца назад
አረ ይደብራል 54 ደቂቃ ሙሉ ልዛግ?አረ ዋይዲ በቅጡ አርገው እንጂ
@123e53
@123e53 3 месяца назад
ከኢትዮጵያም ባስወጣችልን!! ደግሞ አከራዮቹ የት ሄደው ነው ቤቴ ቤቴ የምትባባሉት?😂
@shewayebekele4200
@shewayebekele4200 3 месяца назад
ልጅትዋ ሸገር እንፎ ቀርባ ነበር ማናቸው እውነት እንደሚናገሩ ግራ ይገባል።
@ALWAYSONEETHIOPIA
@ALWAYSONEETHIOPIA 3 месяца назад
👏
@Mohajoker-cn8jo
@Mohajoker-cn8jo 3 месяца назад
Welcome 🎉🎉🤞🤞🤞YD 🫶🫶🫶🫶
@henok7076
@henok7076 3 месяца назад
👍👍👍
@samxx187
@samxx187 3 месяца назад
10:03 exactly ewnet
@TesfayeGetahun-v3b
@TesfayeGetahun-v3b 3 месяца назад
ሟች ከመሞቱ በፊት ሀላፊነቱን ወስዷል። ምንድን አድስ ነገር አለው፤ኢትዮጵያ ስንት የውንድ ቁና ያለባት ሐገር ናት ጎበዝ ለዚች ያለቅሳል። አልጫ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 3 месяца назад
የወንድ አሰዳቢ ቱ የወንድ አልቃሻ ምን ይባላል?🤔🤨😭
@falmexstube8193
@falmexstube8193 3 месяца назад
tamasaay nagerlay lamen tesalachuhe qoy
@helentesfamariam580
@helentesfamariam580 3 месяца назад
ወንድሜን ጠብቅ መግፋት ጥሩ ነው በአደባባይ እያለቀስክ እሷን እንደዚህ ያረገች እንደዚህ ያረገችኝ እያልክ በአደባባይ ማነው የሚያዝንልህም ስለዚህ መግፋት ጥሩ ነው እራስህን መሻሻል ያስፈልጋል
@Alemfarisfaris
@Alemfarisfaris 3 месяца назад
kkkkkkkkk
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 3 месяца назад
ሰውየው ተከብሬ ሶስት አመት የኖርኩበት ቤት የሚለው ቤት የማነው የሱ ነው ?
@mosebtube1027
@mosebtube1027 3 месяца назад
ኪራይ ነው
@zaharamohmmed
@zaharamohmmed 3 месяца назад
በክራይ ቤት ተከብሬ አለ​@@mosebtube1027
@123e53
@123e53 3 месяца назад
😂😂😂​@@mosebtube1027
@marthasolomon7295
@marthasolomon7295 3 месяца назад
Yewta wend adlem Asmesay yemslale Why he is crying Why he comes out in public. I don't expect from him.do not judge before you know the other person.
@Aza12371
@Aza12371 3 месяца назад
😂😂😂እኛም 3 ነን ሀሳቤ ተወኝ ሀሳቤ አለ ዘፋኙ😂😂😂
@KassYemariyam
@KassYemariyam 3 месяца назад
yewenid alicha sab belew serito ayilewetim kemiyalekakis yeteshale hono rasun ayasayim? telika new minamin esey enikuan telakech
@imagoat5710
@imagoat5710 3 месяца назад
ዛሬ ደሞ ቁርስ እየበላው ነው የምስቀው
@ELSABETHTHAILU
@ELSABETHTHAILU 3 месяца назад
ሰዎች ለመፊረድ አቸኩሉ ነገ በኔ ነው
@ManuelMurphy-x2h
@ManuelMurphy-x2h 16 дней назад
Young Richard Brown Christopher Miller Joseph
@mimitolera7914
@mimitolera7914 3 месяца назад
Talka nw min malte nw Majmrya emnte ybltale saymnte nw yagbte
@fahmimohammed1632
@fahmimohammed1632 3 месяца назад
Yagengehewen video hula atlkek miret bakeh
@selamYena
@selamYena 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getuoda3548
@getuoda3548 3 месяца назад
Ebs ley hedo betesebun afelugn yebel
@SISAYKEBEDE-u2e
@SISAYKEBEDE-u2e 3 месяца назад
እኔ ብሶታም ሰው ነኝ ይላል እንዴ ደንበኛ ገበርዲን ነው ይሄ ደጀ ሰላም እንጂ አዱ ገነት በረንዳ አድሮ አያውቅም ያራዳ ልጅ ምንም ይድረስበት ምን ዋጥ አድርጎ አስፈላጊውን ያደርጋል እንጂ እንባውን እያዘራ ይይይይይይይይይ ምንድነው ጭልጋ !!ገበርዲን!
@123e53
@123e53 3 месяца назад
😂😂😂🎉
@etmovies172
@etmovies172 3 месяца назад
YD Pls የወንድ ልቅላቂዎችን ከቲክቶክ እየለቃቀምክ አታዝገን ብዙ የሚያሳስቡን ችግሮች አሉብን እንድዚህ አይንቱን ወንድ አሰዳቢ እምስ ላሽ እየለቃቀምክ አታቅርብብን Pls Pls Bro!!!!!
@Mihiret855
@Mihiret855 3 месяца назад
በናትህ unsubscribe አርገህ ዉጣ አይፈልግህም
@etmovies172
@etmovies172 3 месяца назад
@@Mihiret855 ቂንጥራም ቡሽቲ መች እውነት ትወዱና አጨብጫቢ ሁላ ተሰባስባችሁ ገህንብ ግቡ የደላችሁ አህዮች፡፡
@Mihiret855
@Mihiret855 3 месяца назад
@@etmovies172 እግዚአብሔር ይድረስልህ ማነዉ ዩትዩብ ከፍቶ የሰጠብን😂😂😂
@tsigeredahailu2318
@tsigeredahailu2318 3 месяца назад
LIK POLICE SAY NW LIKE YAREKUT YD🤓🤓
@ETHIO-M1
@ETHIO-M1 3 месяца назад
simu manew,yutube min yilal
@BertukaBe
@BertukaBe 2 месяца назад
😂😂😂😂😂 አይ ጡት
@zemzmzemzm6347
@zemzmzemzm6347 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
@EeEe-xy1mr
@EeEe-xy1mr 3 месяца назад
ስለ ትዳር ስታወሩ ገና እንዲተጋባችሁ አታውሩ በሜድያም አትልቀቁ የምር ቁጥብሆኑ
@MeremEshetu
@MeremEshetu 3 месяца назад
እናቱንየገደለዉ ለኦነግ አድስ አይደለም ስንት አምሀራእናቶችእደገደሉአታቁም
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq 3 месяца назад
እና በሴት ቤት ገብተህ ላትወጣ ነው ደባል ነህ እኮ 🤔🤔🤔
@fatimaahmad-ek6rf
@fatimaahmad-ek6rf 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@genetwude1198
@genetwude1198 3 месяца назад
አትፍረድ:ወንድሜ:በሁለቱም:በኩል:ያለውን:መስማት:ያስፈልጋል:እሱ:የሚለውን:በመስማት:አትፋረዱ:እሱ:የሚያረጋትን:ተናግራለች:እና:ገመናችሁን:አታውጡ:;
@Mihiret855
@Mihiret855 3 месяца назад
4000 view 400 like ሆሆሆሆሆሆ አበዳቹ እንዴ
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 3 месяца назад
ሲጀመር ምንም ሳይኖርህ እንለህ አስመስለክ ስትኖር ገብታ ስታይ ደብሯት ነው፡፡ማነው ከቤት መውጣት ለሴት ብቻ አታለቃቅስ ለቀህ ውጣ የኪራይ ቤት ነው ልክ ጥሩ ኑሮ እንደምታኖራት ከቤት አስወታችኝ ትላለህ
@123e53
@123e53 3 месяца назад
❤❤❤
@Samerah-i5t
@Samerah-i5t 3 месяца назад
ማነውፈቶየለቀቀው ጫታም😅😅😅
@SISAYKEBEDE-u2e
@SISAYKEBEDE-u2e 3 месяца назад
ያቺ የሊፍቷ ወንዝ አፈራሽ ! አይግረምሽ ሊፍት ውስጥ ሾርትም አለ አረብ አገር አይደል ያለሽው ይሄም አንድ ቀን ይገጥምሻል እራስሽን ብቻ ጠብቂ በልልኝ
@mame642
@mame642 3 месяца назад
Ena weta set yehunkew anta
@zaharamohmmed
@zaharamohmmed 3 месяца назад
አሀ አሀ አብይም ጫት በቃመ
@eagle4452
@eagle4452 3 месяца назад
እራሱ ጫት ቅሙ መርቅዙ እንደሚያወራ የምታውቀው መለስ ዚናዊን ሲያደንቅ ነው 😂😂 መለስ ዚናዊ የሰራው መልካም ነገር ቢኖር ቶሉ መሙቶ ነው 😂😂
@Alemfarisfaris
@Alemfarisfaris 3 месяца назад
Like share and subscribe
@MeremEshetu
@MeremEshetu 3 месяца назад
ኧረYDተሳሳትክ አረቦችእደዚህአያደርጉም ኢትዮጵያ ዉስጥይብሳል ሴቶችአይደፍሩም ያልከዉ እኔእስከዛሬ ፈጣሪያቸውን በመፍራትበኩልአረቦችይሻላሉ ይች እደአጋጣሜአዉሮፖ ኑራየመጣችትሆናለች
@Ojo787
@Ojo787 3 месяца назад
All people not the same to handle marriage, I was one of the craziest person, but i meet right person on right time at school, she came by mistake in my classroom, when I make short the story, we been married for 8 years and have 3 beautiful angels, what i am trying say is don't scare to live together with you love one
@tigistwondmu8660
@tigistwondmu8660 3 месяца назад
ቪዲዮውን ግን እንዲህ አታርዝመው በተረፈ በርታ
@astuastura9332
@astuastura9332 3 месяца назад
እኔ ብዙ ነኝ 😅😅😅😅😂😂😂
Далее
Giant Silver Chocolates ASMR With My Sister! 🤤
00:46
CORTE DE CABELO RADICAL
00:59
Просмотров 907 тыс.