Тёмный

አነጋጋሪው የአስቴር አወቀ አዲስ ስራ ፣ጉድ ያስባለው የማዳም ቅመም ሽኝት ፣መቅዲ Live ላይ😱፣የቬሮኒካ አዳነ አነጋጋሪ መልስ 

Подписаться
Просмотров 91 тыс.
% 5 489

Welcome to The Funniest RU-vid Channel.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
#ebs
#ኢቢየስ
#fana
#zena
#ዜና
#news
#ሰበር
#Fanny
#Love
#Truestory
#dinklijoch
#ድንቅልጆች
#donkey tube
#eshetu
#EBS
#Dinklijoch
#ሰበርዜና
#movie
#Ethiopia
#Film
#film
#merejatv
#ethio360
#zemedkunbekele
#eshetumelese
#golddigerprank
#prank
#video
#Prank
#Videos
#Alex
#seifu
#Seifufantahun
#seifuebs
#drama
#🔴
#dinkadink
#ድንቃድንቅ
#ድንቅልጆች
#Facebook
#Howto
#how
#Tiktok
#tiktok
#report
#donkeytube
#derenews
#dere
#Abelbirhanu
#music
#film
#Music
#Film
#ethiopian music video
#eritrian music
#Daily news
#Fano
#fano
Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

Развлечения

Опубликовано:

 

11 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 906   
@dinkadink
@dinkadink 2 месяца назад
እኔና እናተ የምንገናኝበት የቴሌግራም ግሩፕ አሁኑኑ join በሉ 👇👇👇👇👇👇👇 t.me/addabt
@dsdfffdffg2165
@dsdfffdffg2165 2 месяца назад
Hlo
@RahelMyself
@RahelMyself 2 месяца назад
🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@hana-f2c
@hana-f2c 2 месяца назад
🏃🏃🏃🏃
@romanzebene7656
@romanzebene7656 2 месяца назад
❤❤
@Amarech-y5i
@Amarech-y5i 2 месяца назад
🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@zedahmed9371
@zedahmed9371 2 месяца назад
ቀድሞ ልጁን ማቀፍ ነበረበት ምክንያቱም ህፃናት ልባቸዉ ቶሎ ይሰበራል ቅስሙን ነዉኮ የተሰበረዉ የኔ ዉድ ልጅ 😍
@EsterEster-qt3yn
@EsterEster-qt3yn 2 месяца назад
ልጁን ነው ማቀፍ ያለበት ምክንያቱም ለአንድ እናት ከልጇ ደስታ በላይ ምንም የለም 😊ልጁን ቅስሙን ነው የሰበርው ይሄ ደግሞ ለእናት በጣም ከባድ ነው 😢እኔም እናት ስለሆንኩ በጣም ነው የተሰማኝ እኔ ብሆን እንደዚህ ቢያደርግ እሱ ልጁን እንዳለፈው እኔም አልፌው ልጄን አቅፈው ነበር ❤ከተሳሳትኩ አርሙኝ
@elaybright8884
@elaybright8884 2 месяца назад
I think u right
@amriyaferejo6600
@amriyaferejo6600 2 месяца назад
ትክክል ነሽ🎉😢
@melkamlove2830
@melkamlove2830 2 месяца назад
You’re not wrong you’re absolutely right ኮንዣ💗💗💗💗
@Selam27
@Selam27 2 месяца назад
ትክክል አስተያየት ነው የሰጠሽው:: ይህ የሚያሳየው ስለ ልጆች ስነ ልቦና እና አስተዳደግ በቂ እውቀት ሳይኖር ልጅ መውለድ እናም የውጪ ሚዲያ እየታየ እንደነሱ ለማድረግ የምንጥረው ውጤት ነው::
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 2 месяца назад
ትክክል ነሺ እናትየው እራሷ ከባሏ የባሰች ደነዝ ናት
@saraass1202
@saraass1202 2 месяца назад
እኔ ግን ድቃድንቅን የማየው ከሁሉም ነገር የሚስቁት የገጠር ልጆች ደስ ይሎኛል
@sarajosh7261
@sarajosh7261 2 месяца назад
Me too
@haimont9075
@haimont9075 2 месяца назад
እኔም
@DagmawitKidane
@DagmawitKidane 2 месяца назад
አኔስ ብትይ ዉዷ በlike ነዉ ያየሁኹሽ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 месяца назад
ያማዳም ቅማሞች ያሰባቹት ታሰክቶለቹ ለህጋራችን ያብቃን 😢😢አሚን በሉ 😊🎉❤
@mekiayAhmed
@mekiayAhmed 2 месяца назад
አሚንንንንንንንንንንን❤❤❤❤
@fozii9685
@fozii9685 2 месяца назад
Amiiiiiiiiiiin
@الوليدالرويلي-غ7ز
@الوليدالرويلي-غ7ز 2 месяца назад
አሜንአሜንአሜንእህት❤❤❤
@Cell-g1q
@Cell-g1q 2 месяца назад
አሜን❤አሜን❤እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘
@HahahHeyeys
@HahahHeyeys 2 месяца назад
አሚን❤❤
@ShewmoloSaied
@ShewmoloSaied 2 месяца назад
የልጁን ሞረል መንከት አነበራበትም ልጅ እኮ አበት አገኛው ብሎ በልጅ እግሩ እንዴት እንደጓጓ አለየህም ግን ረቅጦት ሲየልፍ ግን የልጅ ልቡ እንዴት እንደዘና አለየህም አበት ና እነት የልጆችን ስሜት እንጣብቅእላለው ።በታረፈ ድንቀድንቅ ሰለደንቅህ አለልፍም ለምንትላኝ በቀልድ መልክ ትልቅ መለዕክት ስለምታስተላልፍ አለህ ይጨምርልህ አድናቂክ ከዱበይ❤
@hailuyoftahe6236
@hailuyoftahe6236 2 месяца назад
ልጁን ነበር ቅድሚያ ማቀፍ የነበረበት ምክንያቱም እናት ከራሷ አብልጣ ልጇን ስለምትወድ ልጁን አስከፋህ ማለት እናቱን ይበልጥ አስከፋህ ማለት ነው
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 2 месяца назад
ድቁዬ አትጥፋ በናትህ እኛ ብዙ ጭቀት ያለብን እህቶችህ በአተ የቪድዮ ስብስብ ከአተ አቀራረብጋር ነው ዘና እምንለው ቶሎ ቶሎ ና❤❤❤❤ በርታ
@MuluKbda
@MuluKbda 2 месяца назад
ድንቃድንቅ ወንድሜ እንዴት እደምወድክ በእውነት አንተ እና አብርሽ የቄራው በጣም ነው የምወዳችሁ በምክራችሁ በጣም ብዙ ተለውጫለሁ ኑሩልኝ 1000 ያድርጋችሁ❤❤❤❤❤
@Seada4756
@Seada4756 2 месяца назад
ልጁን ማቀፍነበረበት ልጁ አሳዘነኝኝኝኝ
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 2 месяца назад
እናት የበለጠ ደስታ የሚኖራት እንዲያውም ልጇን ደስ ሲለው ነው ስለዚህ መጀሪያ ህፃኑን ማቀፍ ነበረበት ሲቀጥል ስነ ልቦናው ይጎዳል
@Zinat-sm9st
@Zinat-sm9st 2 месяца назад
እኔ ልጁን ነው የማቅፈው ምክኒያቱም ህፃን ነው ነገሮችን አይረዳም ልብ ስብር አለ የኔ ውድ እንደት እንዳሳዘነኝ
@abilogetye2482
@abilogetye2482 2 месяца назад
በእውነት የኔ ሚስት እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤የኔ ፍቅር
@LeilaShamil
@LeilaShamil 2 месяца назад
ሚስቱጋ እኮ ልጁን አቅፎ መሄድ ይችል ነበረ!!" ተሳስቷል!! እንደዛ ሲሮጥ የመጣውን ; እኔ በ ቪድዮ ስለሌለ እንጂ ከ ክዌት ስሸኝ ከዚ ይበልጣል!" አሉ በጣም ጥሩዎች,እቃ 70 ኪሎ በ ኤርፖርት አሳልፈዉልኝ ነዉ የሄድኩት!!
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 2 месяца назад
እውነት የኛ የሳቀ ምንጭኮ ነክ 😂😂😂😂❤❤❤የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@NesryamustefaNesryamustefa
@NesryamustefaNesryamustefa 2 месяца назад
እናትየዋ ማቀፉ ትክክል ነው ልጁ አንስቶ በመሀል ቢያደርገው ሞር የተሻለ ነበር
@YalewWorku-o3w
@YalewWorku-o3w 2 месяца назад
ልጁን የሰጠችዉ እሷ ብትሆንም ግን ደግሞ ልጁ ምንም የማያዉቅ አንድ ፍሬ ልጅ ስለሆነ ዉስጡ ይጎዳል ስለዚህ ትክክለኛ ሚስት ከሆነጽ እሷም አባት እና ልጅ ሲተቃቀፉ ነዉ ደስ የሚላት ❤❤❤
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 2 месяца назад
እንደውም አንዳንዴ ሳስበው መዳሞች በጣም መልካሞች ሲሆኑ ጥቅምም እንዳለው ትንሽ ጉዳትም አለው ማለቴ በቃ የነሱን ጡረነት እያሰብክ እዛው የመላመድ በይሉንታ መጠመድ ብቻ ድንቁዬ በቃ አንዳንዴ የቤተሰብህን አይነት ስሜት ሁሉ ይሰማሃ እኔ አሁን እንዳዛነው አይነት ሁኔታ ነው ያለሁት
@SaraGebremdhien
@SaraGebremdhien 2 месяца назад
ሰላም ትክክል ነዎ መጀመርያ ከፈጣሪ የተሰጠችው ግማሽ አካሎ ናት ፈጣሪ ፍቅራችሁን እንደማቱሰላም ያብዛው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@EliyasBeyoro
@EliyasBeyoro 2 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም
@عبداللهعبدالله-ش5ش2س
@عبداللهعبدالله-ش5ش2س 2 месяца назад
ምነው ግን እንዳተ ሁሉም ሰው ተጫዎች ቢሆን በጣም ነው እምትመቸኝ ❤❤
@ZetunahMoh
@ZetunahMoh 2 месяца назад
እኛ የምናየው ሁሉም ሰው የሚያረገው ልጁ ወደሱ ሲሮጥ በርከክ ብሎ ልጁን እቅፍ አርጎ ከያዘው በሗላ ሚስቱን ደሞ እቅፍ አርጎ ግንባሯን ሳም አርጎ ልጃቸውን በመሀላቸው ይዘው ደስታቸውን ያጣጥማሉ።በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ እሱን አየሁ ለልጁ ግድ የለለው ሰወች ልጆቻቸውን ሲያዩ አከንፍፈው ይሮጣሉ እሱ ዘሎ አለፈው 😢😢😢😢😢
@pppkk-gn5vz
@pppkk-gn5vz 2 месяца назад
ያኔ ምስት አትቃነም አታኮርፍም ምክነቱም አለጋበሁም በሰለም ነዉ ምኖረዉ ያምን ጭቅጭቅ😂😂😂
@b.6015
@b.6015 2 месяца назад
አደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው😅😅😅😅😅😅
@kokitem7246
@kokitem7246 2 месяца назад
👍😂😂😂😂😂
@tsigeredazenebe4739
@tsigeredazenebe4739 2 месяца назад
ትክክል አይደለም ልጁን ማቀፍ ነበረበት ምክንያቱም ይህ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ታዳጊ ነው በዚህ አይነት አደለም ይህ ደሞ ኮፒ እራይት የቻይና ፕራንክ ነው ወደኛ የመጣው
@EeEe-y6v
@EeEe-y6v 2 месяца назад
እናቲቱን ማቀፉ ስህተት ባይኖረውም ነገረ ግን ህፃኑን ማስቀደም ነበረበት ምክንያቱም ልጆች ልባቸው ስስ ነው ያዝናል
@TeebaHasn
@TeebaHasn 2 месяца назад
ልጅን ነበር መጀመሪያ❤❤❤ ግንየምለቃችውቪደወች ፈታነው የሚያደርገኝ አላህ ይጠብቅህ
@derebdessan599
@derebdessan599 2 месяца назад
መጀመሪያ ልጁን ማቀፍ ነበረበት ህፃን ሰለሆነ ይጎዳን
@hareglulu8331
@hareglulu8331 2 месяца назад
Astuka always likes that that’s what her specialty moving on the stage!! Love you Astuka❤
@ATKAWFitsum
@ATKAWFitsum 2 месяца назад
በጣም ተሣስቷል ልጁን ነው ማቀፍ የነበረበት አንደኛ ከየእልጁን ስሜት ጎዳው ደግሞ ሚስቱ ልጇን ሲያቅፍ ደስስስ ይላታልጅ አይከፋትም ደግሞ እናትየዋ አዋቂ ናት ትረዳዋለች የስጋውን ክፋይ ዘሎ ያንሶላ ጓዱን አቀፈ በለው
@azebkifle5342
@azebkifle5342 2 месяца назад
ትክክል አይደለም አባትየዉ ልጁን ማቀፍ ነበር ምክንያቱም ህፃኑ ጨንቅላቱ ይጉዳል ሁለጊዜ አባቱ ይሚጠላዉ ይመሰለዋል ጥንቃቄ አደርጉላችዉ ሚሰቱ ማቀፎ ፍቅር አይደለም አፍቅርሐት አይደለም ያገባሐት በጣም ነዉ ያዘነኩት
@SelamawitGebre-nc2qr
@SelamawitGebre-nc2qr 2 месяца назад
እንኳን አለማቀፍ ህፃኑን ያለፈበት መንገድ እራሱ ይጎዳል ።መጀመሪያ ያገኘው ባለቤቱን ቢሆንም እሷግን የምትደሰተው ልጁን ቢያቅፍ ነበር ምክንያቱም እናት ለልጇ እንኳን የባሏን እቅፍ ህይወቷን ትሰጣለችና ።እሷን ያስደሰተ መስሎት ተዝብት ውስጥ ገባ።
@merkelleunity1933
@merkelleunity1933 2 месяца назад
አባት ትክክለኛ ነው እንደውም የመሃሙድ አህመድን ዘፈን ተጋበዙልኝ ቀድሞ ከእኔና ካንቺ በቀር እነማን ነበሩ የሚለውን ልጆች ተወልደው አድገው ቤቱን ጥለው ይሄዳሉ የራሳቸውን ኑሮ መስርተው ቀሪዎቹ ባልና ሚስት ናቸው ቀሪ ሃብቱን ጠበቅ ማድረጉ ትክክል ነው❤❤❤❤
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
እዉነት አንዳንድ ሠዎች አሉ ሠዉን የሚያከብሩ የኔም ሤትዮ በጣም ጥሩ ሤትዮ ናት ማርያምን እግዚያብሄር ይመሥገን ❤❤❤❤❤
@Sanayt-j4x
@Sanayt-j4x 2 месяца назад
ልጁን ነዋ እሳን እማ ሁሌም አቅፋ አቅፋ አስወለዳት እዴ አይበቃም እሳ አቀፍ ልጂ ይቅድም😂😂😂 አይድል ድንቃ ድንቅ❤❤❤
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂
@Gelagaymedia
@Gelagaymedia 2 месяца назад
በልጇ ደስታ የማትደሰት እናት የለችም ልጁን ቀድሞ ቢያቅፈው ኖሮ እሷ የበለጠ ትደሰት ነበር።
@NgusKahsay
@NgusKahsay 2 месяца назад
ትክክል ነው ባለቤቱን ማስቀደሙ ለልጁ ቦታ መስጠት ነበረው ልጁን አቅፎ ባለቤቱን ማቆፍ አይከልክልም:: መለእክቱ ግና መልካም ነው ቅድምያ ልጅ ለሚሰጡን ናክብራቸው ምክንያቱ እርሻህን በመልካም ዘርተህ ነው ፍሬው ሚገኘው እና
@GeniMarkose-n8p
@GeniMarkose-n8p 2 месяца назад
ዛሬ ነበረ ፕሮግራምህን ያየዉት ግን ፈታ ብያለዉ በርታ
@TsehayneshTeklu-rl4iw
@TsehayneshTeklu-rl4iw 2 месяца назад
ፍቅር የሚበላ አያረጂም።አስቱ ቀለቧና ኑሮዋ ፍቅር ነው።❤❤❤
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 2 месяца назад
እኔስ የሜስቁትን ልጅዎች ስወዳቸው በማሪያም❤❤❤❤
@SurprisedCorn-ey3bt
@SurprisedCorn-ey3bt 2 месяца назад
ሰላም ድንቅየ የሀበሻዋን ሰራተኛ አመስግንልኝ በጣም ደስ ይላል ወደ ጥያቄው መልስ ስመለስ አባት ልጁን ነበር በፍቅር ወደአባቱ ሲሮጥ እያየ ሚስቱን ማስቀደም አልነበረበትም እኔም እናት ነኝ ልጄ ወደ አባቱ ቀድሞኝ ሮጦ አባቱ ልጄን አልፎ እኔን ቢያቅፈኝ ደስ አይለኝም ባይሆን ልጁን እቅፍ ሳም አድርጎ እኔንም መቶ እንደዛው ቢያደርግ ደስ ይለኛል በነገራችን ላይ ፋሽን አርገውት ነው መሰል ይህ ነገር ሲደጋገም አየሁ ግን መቆም አለበት እንደኔ ምክንያቱም ሚስቱን ቀድሞ ቢያገኛትም እሷ ትረዳዋለች ቢያስረዳት ልጁ ግን ስነልቦናው ይጎዳል
@amialhm6873
@amialhm6873 2 месяца назад
❤ልጁን
@b.6015
@b.6015 2 месяца назад
😅😅😅😅😅 የኔ በተገላቢጦሹ ነው የሚቀናውም የሚያኮርፈውምእሱ ነው ስለምወድሺ ነው ይላል
@msekremWebtay
@msekremWebtay 2 месяца назад
ትክክል ነው
@HagereMedia442
@HagereMedia442 2 месяца назад
ምርጥ አቀራረብ ነው ደስ ይላል ወንድሜ
@RahelRahel-lx2gs
@RahelRahel-lx2gs 2 месяца назад
ተባረክ ፈታ እይረከን ነው 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@AyinalemFeyissa
@AyinalemFeyissa 2 месяца назад
❤❤❤selami dinqadinqiye tebarki bebizu geta mekenawenin yisitiki
@ጓልአክሱምሜሪአክሱም
@ጓልአክሱምሜሪአክሱም 2 месяца назад
👍👍👍ላይክ ለአስቴር አወቀ 👍👍👍👍መዓረይ ስወዳት እኮ እድሜና ጤና እመኝላታለሁ 🙏👍👍👍👍👍👍
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 месяца назад
ማርያምን እኔ በሆን ልጀን አለፎ ቤመጣ እኔም አላቅፍወም ምክንያቱም የልጀ ሰንልቦና ክተጎዳ ተጎዳ ነወ እኛ እንርሳዋለን ልጆች ግን ሰንልቦናቸወ ሲጎዳ ለንጋቸወ አደጋ ነወ ትላንት ክፍልክ ብላ ካልፍልክ አትብላ ተብሎ ተመንጫጭቆ ያደገ ወንደ እኮነወ ዛሪ ወልዶ ማሳደግ ማይችለወ የተላንቱ የስንልቦና ጫና ተክትሎት ክሰወጋ አላኖርወ ብላል ብቻ ክባደ ነው😢😢😢😢
@kokitem7246
@kokitem7246 2 месяца назад
ማርያምን አናዶኛል እግሩን ሲያነሳ ቢወድቅ እራሱ ደስታዬ ነበር የኔ ልጅ እንዴት እንዳሳዘነኝ🥺🥺 እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 2 месяца назад
Kid first, Brother thanks for sharing
@ሀዘሚንፈዲሊላህ
@ሀዘሚንፈዲሊላህ 2 месяца назад
Yes
@WoinshetKifle
@WoinshetKifle 2 месяца назад
Be Egziabher fitur mekeled ayicalem! Beteley besew fitur!!!
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 2 месяца назад
አስቱካየ ይመችሺ ነፍ አመት በፍቅር ኑሪልኝ ረጂም እድሜ❤👍
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 2 месяца назад
❤❤❤❤ድንቃድቅየ የኛ አዝናኝ
@RahmaZeyene
@RahmaZeyene 2 месяца назад
ለልጅ ቅዲሚያ መስጣት ልጅን ሰለም ብሎ እቅፍ አድርጉ ፀጉር አሻት አሻት እየደረገ እናቱን በጋር ሰለም ማለት ይችላል ለምሳሌ አሏህ አየደርገዉና ልጁን ትቶ እናቱ ገር ስሄድ የመኪና የዉሻ የእንቅፍት ወዘተ አደጋ ብደርስ የልጅ ሀቅ አልተዋጣም ማለት ነዉ
@YalewWorku-o3w
@YalewWorku-o3w 2 месяца назад
አረ ዛሬ እንኳን ሸልመኝ እስኪ 😂😂
@nigat_hd_media
@nigat_hd_media 2 месяца назад
ልጁን ነው ማቃፍ ያለበት ምክንያቱም አስቡት እስቲ ልጁ ከዚህ በሁአላ አባቱን ምያቂፍ yimslachehual... በጣም ያሳዚናል ልጁ 😂😂😂😂
@BelayneshTefera-q2s
@BelayneshTefera-q2s 2 месяца назад
ትክክል እርምጃ ነው የወሰደው ምክንያቱም ለልጅ ብሎ አይደለም የሚያገባው ልጁም የሱን አርአያ ይወስዳል ❤
@abebeche722negash
@abebeche722negash 2 месяца назад
የቤሩት ሰዎች ናቸው
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 2 месяца назад
ብቻ በርታልኝ ጥሩ ስራ መሻሻል እያዬሁ ነው እናም አትጥፋ
@saasaamm1996
@saasaamm1996 2 месяца назад
ወልደዉ ሳያበቁ አይመፅደቁ አለ ያገሬ ሰዉ 😢የፈጣሪ ስራ ነዉ😢
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 2 месяца назад
ይህ ጥያቄ ከ እንቁላሏ እና ከደሮዋ ማነው የሚቀድም ከሚለው ጋ ተመሳሰለብኝ .. ከምር ሰውዬው ትክክል ነው ምክንያቱም ቀድማ የተገኘችው ባለቤቱ ነች ያው ትክክለኛ ነው ብዬ አስባለው በሁዋላ ላይ እኮ ልጁንም አቀፈው ❤❤❤❤❤
@jemimossa5572
@jemimossa5572 2 месяца назад
እኔም ልጀ ልወልድ ከስራ ቦታ ስለቅ አልቅሳለች ሰትዩየ ስታለቅስ እኔም እያለቀስኩ ወጣሁ ሀሊብ ገዝታ ሰጣኛለች የጃሉሉን እኔም ወልጄ ልጄን ይዤ ላሳይ ሂጃለሁ ምርጥ ትዝታየ ነው
@emmacross976
@emmacross976 2 месяца назад
It should be first come first serve 😊 The child got there first 😂
@Tenabebeto5868
@Tenabebeto5868 2 месяца назад
አምሮብሀል😊😊😊
@tenagebogale7070
@tenagebogale7070 2 месяца назад
አሶቱ በጣም ደስ ትያለሽ
@BetiGetnet-nl2og
@BetiGetnet-nl2og 2 месяца назад
ልጀን እቅፍ ❤❤❤❤ምክኒያቱም ልጅ ስለሆነ
@YalewWorku-o3w
@YalewWorku-o3w 2 месяца назад
አንዳንድ የማዳም ቅመሞች ደስ የሚል ቤት ነዉ የሚገጣምቸዉ የዚች ግን ከእናት ከአባቷ ቬት ሁላ ይበልጣል❤❤
@aynalemtsige-py2dd
@aynalemtsige-py2dd 2 месяца назад
አባትየው ትክክል አይደለም አንደኛ ሕጸናት ፍቅር ይፈልጋሉ አሳቀቀው ባልበሰለ አይምሮው ሁለተኛ ፍቅር ወደታች ነው ይባላል 100% ትክክል አይደለም
@muluwork5313
@muluwork5313 2 месяца назад
ልጅን መሳም ነበረበት በጣም ነዉ የሚያሳቅቀዉ ልጅ ምን አንደተሰማዉ ለማንም ሰዉ ግልፅ ይመስለኛል ያዉም በጨቅላ አ እምሮዉ !በሱ ቤት ከልጄ ሚስቱን እንደናፈቀ ለማሳየት ነዉ ! ሚስቱም የምትታዘበዉ ነዉ የሚመስለኝ !በጣምአላዋቂነት ነዉ !!!!!!
@amanda-ws6vv
@amanda-ws6vv 2 месяца назад
እውይ ስወድህ በርታ
@mehamedahmed1785
@mehamedahmed1785 2 месяца назад
አቦ ይመችህ ድንቁዬ ❤❤❤❤❤❤
@BettyeShibiru
@BettyeShibiru 2 месяца назад
ውይ ልጁን ነው ምክንያቱም ህፃን ስለሆነ በጣም ነው ያዘንኩት እኔን
@jerrybeshah0721
@jerrybeshah0721 2 месяца назад
Ljun maskedem all kids they have pure heart ❤❤❤ good job berta bruh!!!
@MoMo-i6v4i
@MoMo-i6v4i 2 месяца назад
ልጁንማቀፍአለበት❤❤❤❤❤❤
@ማርያም-ኀ1ፀ
@ማርያም-ኀ1ፀ 2 месяца назад
ድንቃድንቅዬ ስወድህ እኮ ግን ባለ ትዳር ነህ አሉኝ😢😢😢😢😢😢😢
@elaybright8884
@elaybright8884 2 месяца назад
አስቱ የምንግዜም ምርጫየ ናት love u my best ever
@abilogetye2482
@abilogetye2482 2 месяца назад
ይመችህ ድንቃድንቅ😂😂😂
@Muniratube
@Muniratube 2 месяца назад
ልጁን ያገኘዉ ከናቱ ነዉ እናቱ ባትኖር። ልጁ ኬት ይመጣል ከልጁ ቅዲሚያ እናቱን ማስቀደሙ ፈጣሪዉን እዳመሰገነ ነዉ ሜክኒያቱም አባት ያረገቹ ሚስቱ ስለሆነች እናቱን ማስቀደሙ ልክነዉ የጥበበኛ ወድ መለኪያ ነዉ❤❤
@zulfanesruz
@zulfanesruz 2 месяца назад
አስቱካ አለባበስሽ ሁሌም ክብርሽ ነው።❤
@عبداللهعبدالله-ش5ش2س
@عبداللهعبدالله-ش5ش2س 2 месяца назад
በርታ ብሮ
@WesenGeremew
@WesenGeremew 2 месяца назад
ትክክልእይደለም ምክንያቱም ህጻንነው ይህንማገናዘብ ስላማይችል ቀድሞልጁን ማቀፍነበረበት።
@TigistBeyene-g4p
@TigistBeyene-g4p 2 месяца назад
ድንቅ ነው
@cvfbvu2821
@cvfbvu2821 2 месяца назад
በትክክል
@tsiongezahegn3054
@tsiongezahegn3054 2 месяца назад
ቀድሞ ልጁን ነበር ማቀፍ ያለበት ህፃናት ስስ ናቸው ቶሎ ይጎዳሉ እሷ ትረዳለች እንደሚወዳት ደግሞ ልጃቸውን ቢያቅፍ ደስ ነው የሚላት
@hiwetyegeta
@hiwetyegeta Месяц назад
የታክሲ ርዳቱ ግን ምስኪን አሳዘነኝ😅😅😅😅😅
@አማራነኝአወፋኖነኝ
@አማራነኝአወፋኖነኝ 2 месяца назад
ሀለቱንም በአንድ ማቀፍ ቢሆን እናትን መጀመሪያ ከባሏ ውጭ ከሆነ ግን _100% ከእሷ ይልቅ ለልጇ መታቀፍ ትመርጣለች ❤❤❤❤❤❤❤❤ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@YesayntuakebetSayntua
@YesayntuakebetSayntua 2 месяца назад
ይንዘመን መልሶ ያምጣልን ቸሩ መድሀኒያለም ያስበን ካለንበት የችግር አሮቃ ፈልቅቆ ያወጣን በምህረቱ ይጎብኘን❤❤❤❤❤❤
@Noni505-1o
@Noni505-1o 2 месяца назад
ስላምበጣምትመቸኝአለ በርታ
@EsiLamek
@EsiLamek 2 месяца назад
የልጁን ማቀፍነበረበት ምክኛቱም የቀደመው ልጁነው ደሞ ልጆች እዲ ሲደረጉ ያለመፈለግ ስሜት እያደረባቸው ይመጣል😊😊
@NegeHa
@NegeHa 2 месяца назад
N.H ከጀሞ ልጁን ነበር ማቀፍ የነበረበት እናት ከራሷ በላይ ልጅዋን ስለምትወድ❤❤❤❤አ
@SaraSara-lb2tx
@SaraSara-lb2tx 2 месяца назад
ዋው ደስ ሲሉ ያክብራቸው
@saraass1202
@saraass1202 2 месяца назад
እኔ እራሱ ሀገሬ ለመጨርሻ ልሄድ ነው ብያቸው አዝናዋል እረፍት ሁሌም ልሄድ ስል ይከፋቸዋል በጣም ጥሩ ናቸው
@mekdabebe2125
@mekdabebe2125 2 месяца назад
ከዚህ በላይ ምን እንሁን ሠላም ሠጥተንም በተሳካልን
@umiyoutube
@umiyoutube 2 месяца назад
እኔ እንኳን አገር ገብቼ እዚሁ እንኳ ኢጃዛ ስሄድ ሁሌ ነዉ ከልጆጁጋር መላቀስ ነዉ 😢❤
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 2 месяца назад
አስቴር አወቀ ምኑን ተሻሻለች ተወላገደችብን እንጂ በዚህ እድሜዋ😂😂😂😂😂
@Abeba-w2c
@Abeba-w2c 2 месяца назад
አረ ድቃድቂ ይመችህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@nuruabdella5166
@nuruabdella5166 2 месяца назад
ልጁን ነበር ማቀፍ የነበረበት ከዛም እንዳቀፈው ሳያወርደው እስዋንም ማቀፍ ይችል ነበር ብሮ እስኪ ዛሬ እንኳን እኔ ነኝ ምበላችሁ!!
@nuruabdella5166
@nuruabdella5166 2 месяца назад
የምሬን የልጅትዋም ሽኝት እኔንም አስለቀሰኝ ደስ ይላል!!
@MuluKbda
@MuluKbda 2 месяца назад
እኔ ሁለቱንም እኩል ቢያቅፋቸው 😢ልጁም ስጦታው ነው ሚስቱም እደዛው ባይዘለው የኔአባት😘😘😘😘
@Hailma-b4r
@Hailma-b4r 2 месяца назад
የፈለገዉን ምን አገባችሁ