Тёмный

አነጋጋሪው የዋንቲያ ወደ ኦርቶዶክስ መመለስና የያሬድ ነጉ አሳፋሪ ቪዲዮ በመሽታ ቤት ውስጥ እግዚኦ!! 

Aklil News
Подписаться 23 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 123   
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
ቤተሰብ ሰብስክራይብ👍 ቪዲዮ ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ ሼር አይረሳ አመሰግናለሁ🙏
@አለምየማርያምልጅ-ቈ2ዠ
@አለምየማርያምልጅ-ቈ2ዠ 2 месяца назад
ድግልማርያም እናቴ መጨረሻየን አደራ አሳምሪው።
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
አለምዬ❤🙏
@BrhanTadele-ef3bz
@BrhanTadele-ef3bz 2 месяца назад
እግዚእ ማረን ይቅር በለን
@mesi2112
@mesi2112 2 месяца назад
አቤቱ አምላክ ሆይ የምናደርገውን አናቅም እና አንተ ይቅር በለን 😢😢
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
መሲታዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏 ሼር
@hanichotube
@hanichotube 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ከአብደነው ልናብድ የተዘጋጀነው እንበልጣለን ያሬ ደጉ ፍጣሪ ልቦና ይስጠን ስንቱን ያሳያል ዋንትያ በቤቱ ያጽናት 😊❤
@አርሴማ-እ
@አርሴማ-እ 2 месяца назад
ዋንትያ ክርስትያን ሆነች በጣም ደስ ይላል
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
ብልጫዬ ወደ መመለሱ ላይ ናት ፈጣሪ ይርዳት❤🙏
@SintayoGeberezgi
@SintayoGeberezgi 2 месяца назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@MervatAbuEisheh
@MervatAbuEisheh 2 месяца назад
የዚህ.ልጂ.የዩትቡ.ንገሩኝ.ቀይ.ቢጫ.አርጓሰማያዊ.ባዲራ.በጣም.ዘና.ያረገኛል.ስሙን❤❤❤❤❤❤
@emamah4239
@emamah4239 2 месяца назад
ሠላም ጤና ዮሥጥልኝ በጣም የሚያሥጠላ ድርጊት ወደት እየሔድን ነው እግዝብር ይቅር ይበላቸው።
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
በትክክል እማምዬ❤🙏
@Edom.media7
@Edom.media7 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይብዛልን ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህ ሲጀመር ከእናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሄዱ ይመጣል ይመጣሉ ወደ እናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብዙ ጊዜ እናስመስላለን ማስመሰላቸው ነው ሆነን ይታያልን ተግባር ላይ ግን የለንም ለዛ ነው ያሬድ ንጉም ለታየታ እንጂ ለሂወቱ እየኖረው አይደለም ሲገባው እሱም ደግሞ ይታረማል እንደዚህ ከሚያደርግ
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
ኤዶሚናዬ❤🙏
@GantAbaralmu
@GantAbaralmu 2 месяца назад
ቴመስጌን አሜላኬ ዋንቲያ👐👐👐🙏🙏🙏
@zed1964
@zed1964 2 месяца назад
ሰላምህ ይብዛልኝ የኔ ምርጥ ወድም ዋንትያ ዋዉ ደስ ይላል ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 2 месяца назад
ሰላም ሰላም ጤና አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ ዋንትያ ጎበዝ ይሻልሻል ወደ እራሷ መመልሷ
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
በጣም መጨረሻዋን ፈጣሪ ያሳምርላት❤🙏
@kershfood8611
@kershfood8611 2 месяца назад
Like 👍🏻👍🏻👍🏻32❤Welcome good 👍🏻Very nice and good ❤ يسعدني ويشرفني وجودك معي ❤
@Sinatube1
@Sinatube1 2 месяца назад
Aklil its your time keep shining my brother we love you so so much. አክሊልዬ የኔ ምርጡ ዩቲዩበር ቪዲዮዎችህን የምመርጣቸው እኮ በምክንያት ነው የምር ማታ የምትለቅበትን ሰዓት አላርም ሞልቼ ነው የምጠብቀው ግን ለምን እሱ ለኔም ጥያቄ ነው ብቻ ዘና ታደርገኛለህ😂 ሌላው ዋንቲያ እንኳን ደህና መጣሽ ብለናል እዚም እዚያም ግን አይሰራም ከዚህ በኃላ እና ያሬድ ነጉ ምን አስቦ ነው ያደረገው ድርጊት ከምዕራባውያኑ የተወሰደ የዝሙት ጭፈራ መንፈስ ነው የተወጋ ይሁን😂 ያሬድ ይቅርብህ ይሄ ህይወትና ማስመሰል please ስለ እንዳልክ ልጁ ወጨበሬ ስለሆነ ዝም ልበል ልቦና ይስጠው
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
ሲናዬ❤🙏
@DEVRANFIRTINA
@DEVRANFIRTINA 2 месяца назад
👍. Selam Selam. How are you? I wish you happiness. Awesome sharing. 👍👍👍👍
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
Thanks for visiting
@ayudawudtube
@ayudawudtube 2 месяца назад
ወይኔ ሳቂታዉ በዚህ መጣ ስወደዉ እና እኛ ምን እናድርግ አለ እኮ ሰዎች ተዉ የሚወራና የማይወራ ለዩ
@MervatAbuEisheh
@MervatAbuEisheh 2 месяца назад
ጭቅላት.ከሌለሽ.ብሎ.ያወራዉን.የዩትቡን.ንገሩኝ❤❤❤❤❤❤
@hana.6956
@hana.6956 2 месяца назад
ዋንትያ ማነው በገንዘብ ያታለለሽ? እንደዚ የምትሉ አጭበርባሪ ሰወች በገንዘብ የምታታሉም ሆነ የምትታለሉ ሰወች የተረገማችሁ ናችሁ ጌታ ኢየሱስ በገንዘብ አይገዛም።።እንዳልክ ምን ያልታደልክ ነህ የተረገምክ እግዚአብሔር ይጎብኝህ።
@muluketema1770
@muluketema1770 2 месяца назад
ፀጉሯን የቀየረ እኛን አይቀይረን እኛ ምን አገባን ተቀየረች አልተቀየረች 2 ቀን ሶሻል ሚዲያ ለይ ሲመናቀሩ ይታያሉ ከዛ እከሌ ተቀየረ አጀንዳ ጠላሁ እኔ ባለሁበት አካባቢ ብዛት ያላቸው ሚዲያ የማያውቃቸው ምስኪን የጠፉ ነፍሳት ተጠምቀው ተመልሰዋል ስለዚህ እከሌ ቀየረ አልቀየረ ለደንታው ነው
@GeneteMekonene
@GeneteMekonene 2 месяца назад
ሁላችሁም ታዋቂ ነን የምትሉ ሁሉ ሀይማኖት መቀየር መንግስተ ሰማያት አያስገባችሁም ። መግቢያዉ እየሱስ ብቻ ነዉ!!!!!!!!
@BdbbBehhh
@BdbbBehhh 2 месяца назад
አቤቲለሁላችንምልቦናስጠን
@dibootube816
@dibootube816 2 месяца назад
ስላም ስላም 😍😍
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
ዲቦዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏 ሼር
@tesdibey826
@tesdibey826 2 месяца назад
እባካችሁ የምትናገሩትን እወቁ አብዝቶ ይቅር ይበልሽ አሜን።
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
ፀዲ ለምን ይቅር ይላታል ስለተመለሰች ነው
@geraratube12
@geraratube12 2 месяца назад
❤LIKE SHARE❤
@Weyeni
@Weyeni 2 месяца назад
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 🙌 👏 ❤️
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
ወይኗዬ እንኳን ደህና መጣሽ ወደዚህ ምርጥ ቤተሰብ❤🙏
@YefikirMihiretTube
@YefikirMihiretTube 2 месяца назад
ሰላም ያብዛልሽ ❤❤🎉
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
የፍቅርዬ እህታለሜ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
@YefikirMihiretTube
@YefikirMihiretTube 2 месяца назад
@@aklilnews እግዚአብሔር ያምስጋን ባርቺ ድሳያላ አምሳገነዉ ትበረኪ ❤️🌹🙏🌹🌹🌹
@MeseretNiguse-k7g
@MeseretNiguse-k7g 2 месяца назад
አውቆ ነው እንዳርክ
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 2 месяца назад
👊👊👊💐💐💐💐♥️♥️♥️♥️♥️
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
Welcome❤🙏
@newaymulu7712
@newaymulu7712 2 месяца назад
እኛ ምናገባን አንዴ ኦርቶዶክስ አንዴ ፕሮቴስታንት ቀየርን አያገባንም የራሳችሁ ጉዳይ
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 2 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@RanaZaidan-os7ux
@RanaZaidan-os7ux 2 месяца назад
Wantiya ko kezi befit yefasika tsom meyasha indiw lebsa vido leka neber awka new ye yared gin yekoye video mehon alebet
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
ራናዬ የኔ ምርጥ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
@meazakefeni678
@meazakefeni678 2 месяца назад
እንዳልክ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስህ
@رقيهمولا
@رقيهمولا 2 месяца назад
የቆሸሹሠዎችሀገሬንኧረወይኔ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 2 месяца назад
እነካልቾ ቀጠቀጡህ እስይ እግዚአብሔር ተዋጊነቅ ስሙም እግዚአብሔር ነው
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
አይንዬ😂❤🙏
@SebleAbraham-zt2hn
@SebleAbraham-zt2hn 2 месяца назад
ሰላም እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ያሳዝናል😢
@ቤቴል
@ቤቴል 2 месяца назад
ጭፈራውን አላየነውም🙆🙈🙉🙊
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
ባታይው ነው የሚሻልሽ😂😂😂
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 2 месяца назад
የመንደር ወሬ ነው ያሬድ ነጉ ዘፋኝ ሆነ መንፈሳዊ ምን አገናኘው ከኔ ጋር ማነው ስሙ ጴንጤ ሆነ ኦርቶዶክስ ምን አገባኝ አሁን እንዳልክ መጣ ቀረ ምን ይጠቅመናል እረ ወሬ ሞልተዋል ከመንደር ዉጡ
@bettyboo7783
@bettyboo7783 2 месяца назад
ሀይማኖት መነገጃ ሆነ ማለት ነው እግዚኦ ግዚኦ
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 2 месяца назад
አኡዝቢላሂ ወይ ዘንድሮ ጉድ እኮ ነዉ ኤፈሬም ታምሩ ዘፈን አለቀበት አለቀበት እንዴ ዘንድሮ ነበር ወይዘንድሮ ማለት የነበርበት አከሊሉ ንገርልን እር ወየዉ😂😂😂 በርታ አከሊሉ ወንድሜ ኬት ነዉ ግን ለቅምህ የምታመጣቸዉ 😂😂❤❤❤🎉🎉
@RanaZaidan-os7ux
@RanaZaidan-os7ux 2 месяца назад
Kelemiye sher adirgilet Arif Arif neger new miyakerbew
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
የማመጣቸውም ከሆነ ፕላኔት ላይ ነው😂😂😂 መሄድ ትፈልጊያለሽ እንሂድ?
@chuchuteshal8363
@chuchuteshal8363 2 месяца назад
እረ አክሊል እንዳልክ ጠላቴ እርር ይበል እያለ ሲዘፍን አይቸዋለሁ አሁን የመቸ ነው ይህ
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
ቹቹዬ የጠፋ ሰው እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
@chuchuteshal8363
@chuchuteshal8363 2 месяца назад
@@aklilnews አለሁልክ አክሊልየ እንዴት ነህ
@SaradanaUriso
@SaradanaUriso 2 месяца назад
😢😢😢😢😢
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 2 месяца назад
እልልልልልልል
@EluWelde
@EluWelde 2 месяца назад
Wantiye betam eko new yemwedsh dngl ttebksh
@HareguaMengistu
@HareguaMengistu 2 месяца назад
ያቀረብካቸዉ በሙሉ ከንቱወች ናቸዉ።
@MastalAll
@MastalAll 2 месяца назад
አሜንአሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
ማስቲዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
@MeseretBelachew-e6u
@MeseretBelachew-e6u 2 месяца назад
Anchi qoshashaa bishiq nage degmo min yewun yemtyin
@KalekidanKale-g6x
@KalekidanKale-g6x 2 месяца назад
እኔ ምለው ግን ስድብ ንቀት ጥላቻ አንደኮርሰ ይሰጣል እንዴ ምአንድነው አትርሱኘ ማለት ልብ ይስጥህ
@TsiyonDagafu
@TsiyonDagafu 2 месяца назад
ቆይ ያሬድ ደጉ መቼ ነዉ ያበደ ምኪን ባደባባይ ተባዳእኰ
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
ኤፍታህዬ የኔ ፍልቅልቅ❤😂
@marthatady8192
@marthatady8192 2 месяца назад
Men neberech befit?? Mechem pente neberech endatlugn
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
ማርቲ እንኳን ደህና መጣሽ🙏 ከEBS ከወጣች በኃላ መንፍቃ ነበር ቲክቶክ ቪዲዮዎቿ ላይ መመልከት ይቻላል❤🙏
@AldaKassa
@AldaKassa 2 месяца назад
Weshetam
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
እንኳን ደህና መጡ❤🙏 ውሸታም እንደሆንኩ ስለነገርሽኝ አመሰግናለሁ እህቴ/ወንድሜ
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 2 месяца назад
Endalk wedet yemeles wede siol?
@SelineDemisse
@SelineDemisse 2 месяца назад
😂😂😂😂ግር እንያዝ ተመቸኝ😂😂😂
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
ሰሊንዬ😂😂😂 ያዙልን እኮ የቀራቸው😂😂 እንኳን ደህና መጣሽልኝ ሰሊንዬ❤🙏
@mamemelese3054
@mamemelese3054 2 месяца назад
እንዳልክን አላምንም ፕራክ እያደረገ ነው
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 2 месяца назад
የዋንትያ ድራማ ቀጥሎአል::
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 2 месяца назад
👍👍👍አይ ሳቂታው እና ምን 😁
@ሩሀማ7
@ሩሀማ7 2 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@rozayouhanes2766
@rozayouhanes2766 2 месяца назад
ሢጀመር ሄወት ያለድንግል ማርያም ባዶ ነዉ❤❤❤
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 2 месяца назад
ማንመ ሄደም መጣ ምንም አያስጨንቀንም
@OhJi-vx8xy
@OhJi-vx8xy 2 месяца назад
Yemr wanntya temelsalech
@yemachaltube
@yemachaltube 2 месяца назад
እነ ወንትያ ስጀመር ጴንጤ ነች ያለዉ መነዉ የጴንጤ ዘፈኝ የለም ሆነች አልሆነች ምን ተደርግልነለች መን ያስደንቀል አሁን የረሷ ጉደይ
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 2 месяца назад
ሙሉ አሰመሳይ እየዘመረ የጭፈራ ሰሜቱን የሚያወጣ እመሳይ ሁሉ
@dagudagi
@dagudagi 2 месяца назад
Key wot newende ?
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
ምኑ?
@gaga320
@gaga320 2 месяца назад
ኘራንክ በል እንዳልክ ቀልድ እንደሆነ ያስታውቃል።
@MikeMike-o7w
@MikeMike-o7w 2 месяца назад
Wwwwwwwwww❤❤❤❤❤❤❤❤
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
Mike Welcome❤🙏
@mamemelese3054
@mamemelese3054 2 месяца назад
እሄ የበፊት ነው ተሸውደሀል
@peacelove4778
@peacelove4778 2 месяца назад
አኬ እንዳልክን እንዳታምነው ጭር ሲል አልወድም ነው ምንም አልሆነም ውሸታም ነው
@etssss7814
@etssss7814 2 месяца назад
በትክክል እየዋሸም ድራማም አየሰራ ሊሆን ይችላል
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
ፍቅርዬ አላምነውም ራሱን ነብይ ነኝ ብሎ በአደባባይ የሾመ አጭበርባሪማ አይታመንም❤🙏
@SaraAl-i6n
@SaraAl-i6n 2 месяца назад
sijemer almaweyan zefagn bitil sekam bitil zimutgna bitil ulum almawe sira serwoch ortodoxsoch nachew egna penxewoch almachin wengel ena wengel new eysusi yisebkal 4nexib
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 2 месяца назад
🎉🎉😂😂😂😂ጉድ
@KibirLegeta-m1d
@KibirLegeta-m1d 2 месяца назад
Balege tekikilegna mereja ayedelem. Bachiru Pente Etelalehu yemil chanal butekeft teru new.
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
ጴንጤ የሚለው ስም የሃይማኖት ድርጅት ስም ነው በውስጡ ግን በእግዚአብሔር አርአያና አምሳል የተፈጠሩ ምስኪን ምዕመናን ይገኙበታል ማንም እየተነሳ ነብይ ነኝ ብሎ የሚሸነግላቸው፥ እንዳሻውም የሚፈነጭባቸው ታዲያ እኔን የሚሳስበኝ የወንድሞቼና እህቶቼ በሌቦች መታለል ነው እንጂ ለነሱ ምንም ጥላቻ የለኝም በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸው ወንድሞቼና እህቶቼ ናቸው🙏
@YM-mu6py
@YM-mu6py 2 месяца назад
Ahunm eyatalelk mehonu new duz
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
ተሳዳቢዎች መንግስቱን አይወርሱም ወንድማለም ፀሎት ላንተም ያስፈልግሃል🙏
@FikirteMulugeta-k2x
@FikirteMulugeta-k2x 2 месяца назад
አንቺ ልጅ ለሁሉ ነገር በጣም ቸኮልሽ እዩኝ እዩኝ አልሽ አንገትሽን ደፍተሽ ልጅሽን አታሳድጊም የአስፋውስ መንፈስ አያዝንብሽም
@Rahel-br1kc
@Rahel-br1kc 2 месяца назад
አሁን በይፋ ዝፈኝ ጠጪ ያልታደልሽ
@tihunyehuala4212
@tihunyehuala4212 2 месяца назад
እንዳልክ ውሸቱን ነው ታመምሁ ያለው
@tube-ek5nw
@tube-ek5nw 2 месяца назад
😅😅😅😅😅😅😅
@ኬኬ-አ
@ኬኬ-አ 2 месяца назад
Wantiya endalek mnamn orthodox honu menafek honu manamn lemn yerasachewen hawelet tawot aregew ayamelekum egna mn ageban gerem yemetelugn ytber nachu ebed hula
@KidistNaode
@KidistNaode 2 месяца назад
ባልሳሳት አንድ ብር ነህ ፣?????
@sarahnanisarahnani630
@sarahnanisarahnani630 2 месяца назад
😅😅
@LinaAbdurhman
@LinaAbdurhman Месяц назад
እቺ ደደብ ስታስጠላ የሱ ተውቱ የሷ ደሞ ማሳሳት እንዲ መሆን ምንድነው አሳፋሪናቸው ሁለቱም
@SiniduAmenu
@SiniduAmenu 2 месяца назад
Astemarken malt newu kkkkk
@Metameta-xp7ks
@Metameta-xp7ks 2 месяца назад
የተበላበት ነው ምን አልሆንክም
@akjlgfaloka3848
@akjlgfaloka3848 2 месяца назад
ዊንታና ልብዳሽ እምስሺን ገልብጨ ጀላ ቂንጥር ልብዳሽ
@رقيهمولا
@رقيهمولا 2 месяца назад
እግዚአብሄርልቦናይሥጠንለሁሉችንም❤❤❤ወይኔሀገሬሀገሬ😭😭😭😭😭😭😭😭
@EmugasheDora
@EmugasheDora 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@KidistNaode
@KidistNaode 2 месяца назад
ባልሳሳት አንድ ብር ነህ ፣?????
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
አንድ ብር አይደለሁም መቶ ብር ነኝ ቅድስቴ😂 እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 2 месяца назад
😂😂​@@aklilnews
Далее
She Couldn’t Believe I Did This! 😭 #shorts
00:12
She Couldn’t Believe I Did This! 😭 #shorts
00:12