Тёмный

አነጋጋሪዎቹ ሙሽሮች በአለላ ሾዉ ክፍል 1 / ዱርየ መስላኝ ነበር 

Alela Media
Подписаться 52 тыс.
Просмотров 347 тыс.
50% 1

• የአጥር ወፍ አትስማሽ | Samtel...
#Samtella #ሳምቴላ

Развлечения

Опубликовано:

 

14 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 572   
@user-Weynua
@user-Weynua Год назад
ጋዜጠኛዋ በጣም ደስ የምትይ ኢትዮጵያዊ ሰብዕናና ስነምግባር ያለሽ ቆንጂዬ ነሽ በዚሁ ቀጥይ ልቦናሽን አይለዉጠዉ
@belayyoutub8785
@belayyoutub8785 Год назад
በጣምምም
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Год назад
ደምሪኝ ዉዴ
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh Год назад
ከምን በላይ ጋዜኛዋ ያላትን ትትና ስነመግባር ደስ ይላል
@seada9327
@seada9327 Год назад
👍👍
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
ቤተሰብ እንሁን ውዴ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Год назад
@@kiyatube3312 ነይ ደምሪኝ ልደምረሽ ውደ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
@@sdemssi1962 Eshi
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
በጣም ነው ደስ የምትለው
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Год назад
ባህላቸውን የጠበቁ ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ጋብቻቸውን ይባርክ
@user-en7kn8qn1t
@user-en7kn8qn1t Год назад
ከአየሁት ሁሉ ሰርግ የሄ ሰርግ ለእኔ ይለያል ሥንተየ አየሁት ለእናንተሥ እውነተኛ ፍቅር ያላቸው ናቸው😍 ውለዱ ክበዱ😍😍 የኛ የመዳም ቅመሞች እስከመቸ 😥😥😥😥😥
@bilagedarge548
@bilagedarge548 Год назад
ባህላቸውን የጠበቁ ምርጥ ጥንዶች ሥወዳቸው😍😍😍😍😘
@samritube5541
@samritube5541 Год назад
በጣም
@officailethio6154
@officailethio6154 Год назад
💓💓💓
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
ቤተሰ እንሁን
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Год назад
@@samritube5541 demerign
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Год назад
@@kiyatube3312 demerign melesalewu
@ethiopia819
@ethiopia819 Год назад
ሲያወሩ የሚተያዩት ነገርስ ☺️ሲያምሩ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና መጨረሻችሁ ይመር ውለዱ ክበዱ
@user-jx7sh1sq6v
@user-jx7sh1sq6v Год назад
የልጂቷ ከለር ሲያምር ቆጆ ናችሁ 😍😍😍 ውለዱ ክበዱ አለባበሳችሁ በጣም ነው የተመቸኝ ሰሜን ወሎ😍😍😍
@user-vn2nm4ff9b
@user-vn2nm4ff9b Год назад
በጣም
@eskeeeskee6861
@eskeeeskee6861 Год назад
ጋዜጠኛዋን ወድጃት ልሞት ነው የኔ ቆጆ
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 Год назад
ከምንም በላይ ማህተባቸውን አደንቃለሁ ጋዜጠኛዋንም ጭምር እግዚአብሔር ይባርካችሁ🥰🥰🥰
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Год назад
ማነዉ እደእኔ የፍቅር ታሪክ መስማት የሚያሰደሰተዉ
@ethopiakwt1697
@ethopiakwt1697 Год назад
እኔ
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Год назад
ለመጀመሪያ ጊዜ ተመፅጨ ያዳመጥኳቸው ምርጥ ጥንዶች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ ታምራላችሁ በጣም 🥰🥰🥰💜
@blatob8799
@blatob8799 Год назад
ዋው የኔ ነፍጠኞች አስደመማችሁንኮ አይ አማራ ሁሉን አሟልቶ የሰጠው ህዝብ
@meronbelay2660
@meronbelay2660 Год назад
Yes im proud Amharaye
@ssaa6844
@ssaa6844 Год назад
ትክክል
@adm6182
@adm6182 Год назад
Eski zeregnet yikir woy ahun yih min agenagnew.
@ssaa6844
@ssaa6844 Год назад
@@adm6182 መብታችን ነው አው አማራ መሁን መታደልነው
@alemayehukunath7672
@alemayehukunath7672 Год назад
Bemangnawem melku Yeh cancer Besheta eko aylekem denz hezb
@user-yk3wz9fw6f
@user-yk3wz9fw6f Год назад
ስሙ የመጀመሪያ ከተማ ሆነህ በወሎ ባህል ሳይ በጣም ደስ ብሎኛል ለሌላው ወሎየ ከተማ ተወልዳ ያደረ በባህሉ ይኩራ ከናተ ይማር የወሎ ባህል ያምራል
@weynatube21
@weynatube21 Год назад
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን💚💛❤️ ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@samsontad2275
@samsontad2275 Год назад
በጣም ደስ ይላሉ ጋዜጠኛዋ ስታምሪ ጎበዝ ነሽ
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 Год назад
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቋቸው የነበረው ስወዳቸው አይለያያችሁ በባህላቸው አሸብርቀው ዋው ናቸው አቤላ የደሴ ልጂ ነህ ወሎ የፍቅር የቆንጆዎቹ ሀገር ውብ ወሎዬዎች ፍቅር ናቸው 👩🤵😍😍🥰🥰💕💕💕❤️❤️
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Год назад
እኔ👆👆👆
@bint4181
@bint4181 Год назад
እኔ
@fikerabi9151
@fikerabi9151 Год назад
_የኔ ቆንጆ የጋዜጠኛዋ የባህል አያያዝ_ 💚💛❤️👈 *የምታስተዋውቀው ነገር ደስ ሲል* 😱
@hailem9116
@hailem9116 Год назад
በሙሽራ ታሪክ እንደ እናንተ አይነት የቆንጆ ቆንጆ አላየሁም ዘመናችሁ ይባረክ
@hghg5376
@hghg5376 Год назад
ዋው የደሴ ልጅ ነህ የሀገሬ ልጅ ❤👌
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g Год назад
ጎበዝ ጋዜጠኛ። ራያ ፤ወሎ በተሰኘው የሃቅ አገላለጽ ነው የገለጸችው።
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Год назад
ምርጥ ባለ ትዳሮች ፈጣሪ የልጆችን ፀጋ ያልብሳችሁ
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Год назад
ዋው ክፈትወኩም ምቁራተይ ራያየ ረሑስ መረዓ ይግበረልኩም ( በጣም ብቅ ምወዳችሁ መልካም ጋብቻ ብያልሁ የኔ ምርጦች አለባበሳችሁ ራያየ ብያችሃለዉ አይለያችሁ ሃባይብ
@saadaabdulla2845
@saadaabdulla2845 Год назад
ማሻ አላህ ከሠው አይን ያውጣችሁ፣ምርጥ ጥንዶች፣
@techawatch
@techawatch Год назад
እንዴት እንደገለጠችው በስመአም ትክክለኛ ማች አድርጋችኋል።ደስ ትላላችሁ! እኔ የሆነ ሚዲያ ላይ ዳንሳቸውን አየሁትና እንዴት እንደገረመኝ ደስ ይሉ ነበረ።ውለዱ ክበዱ ዋናው መጨረሻው ሲያምር ነው መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ።ቀጣዩን ክፍል እየጠበቅን ነው።
@user-en7kn8qn1t
@user-en7kn8qn1t Год назад
እኔም ከስደት መልስ ያርግልሽ በሉኝ መርቁኝ😉😍😍
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Год назад
ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ
@officailethio6154
@officailethio6154 Год назад
ልብሽ የወደደዉን ይስጥሽ😍😅
@user-en7kn8qn1t
@user-en7kn8qn1t Год назад
@@zekiyatemam7901 አሚን ውዴ
@user-en7kn8qn1t
@user-en7kn8qn1t Год назад
@@officailethio6154 የምወደውን ሠጥቶኛል ግንአገር ስገባ ኢንሻአሏህ😉😍
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 Год назад
ያሰብሽው ይሳካልሽ
@TheFhdude
@TheFhdude Год назад
ይሄንን ቻናል ገና ዛሬ ማየቴ ነው። አቅራቢዋ ዋው ናት፤ በጣም ታምራለች በዚህ ላይ ጎበዝ ጠያቂ ናት። በጣም ነው የተመቸችኝ። አለላ ብላችሁ መግቢያው ላይና ስቱዲዎውን ያሳመራችሁበት ቀለማትም በጣም ምርጥ ናቸው። እናንተ ከዚህቺ ከምታምር አቅራቢያችሁ ጋር ገና ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ። በነገራችን ላይ አቅራቢዋ ካላገባች ቁጥሯን ማግኘት ይቻላል ወይም ኢንስታግራሟን? እስኪ እዚህ ዱቅ አድርጉ። ወገኖች እየተጋገዝን
@miri8656
@miri8656 Год назад
አቤት ወበት ወሎ ብሎ ዝም ነው የኔ ወሎየወች ውድድድ ወሎ የሁሉ እኩል አገር
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
ቤተሰብ እንሁን ውዴ
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok Год назад
ወይኔ ባህል ልብሳችሁ ሲያምር እናመስግን አለን የወሎ የባህል ልብስ ስለለበሳችሁ ደግሞ በጣም ታምራላችሁ 💓💓💓💓
@user-mc2be6lv1m
@user-mc2be6lv1m Год назад
በጣም ነው የሚያምሩት እሱ ግን እዴት ቢወዳት ነው እንደዚህ በፍቅር ስታወራ የሚያት😘
@zufsnyemer79
@zufsnyemer79 Год назад
እረ በጣም ቆጆ የኛ አማራዬ ኢትዮጵያ አየ አቤትዉበት ፍቅር ሰርጋችሁ ያማረዉዝዋዜ ትዳራችሁም ይመር ጠያቂዋ ቆጆ ሙሽራዋቆጆ 👌👌🥰
@fatumaseid7760
@fatumaseid7760 Год назад
በጣም ነው የምታምሩት ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ይሁን, ውለዱ ክበዱ
@hayatmuhammad567
@hayatmuhammad567 Год назад
ደሰ የሚሉኝ ምርጥ የአመቱ ጥንዶች የወሎ ቆንጆወች የምረ ደሰ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏የገሬ ልጅ ወሎደሴ💚💛❤👌👌👌
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Год назад
በጣም ደስ የሚሉ ሙሽሮች ፡በጣም ስነምግባር ያላችሁ ደስ የምትሉ ጌታ ትዳራችሁን ይባርክ ;ጋዜጤኛዋ በጣም የተረጋጋሽ እናመሰግናለን
@habihabesheya1128
@habihabesheya1128 Год назад
ወይኔ አለባበሳችሁ ሲያምር ❤ ፕሮግራም ሲኖራችሁ ሁሌም እንደዚህ ልበሱ ማርያምን ስታምሩ ❤ በጣም ነው የምወዳችሁ እምር በራስ ቀለም ባህልን መውደድ ማለት ህብረተስቡንም ማክበር ማለት ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏❤ ውለድ ክበድ❤🙏
@roserosa8426
@roserosa8426 Год назад
ትዳራችሁ ይባረክ ወልዳችሁ ክበሩ ፈጣሪ በቤታችሁ በረከት ይዞ ይግባላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
@samritube5541
@samritube5541 Год назад
እውነትም ወሎዬ ውብ ናችሁ ከስው አይን ይጠብቃችሁ
@officailethio6154
@officailethio6154 Год назад
👍👍👍
@samritube5541
@samritube5541 Год назад
@@officailethio6154 😍😍😘
@Woman544
@Woman544 Год назад
አሚን❤
@user-rd7td9bb4i
@user-rd7td9bb4i Год назад
አሜን
@user-rd7td9bb4i
@user-rd7td9bb4i Год назад
አሜን
@sarahhalefom4454
@sarahhalefom4454 Год назад
የሆነ ነገርዋ ራኬብ ኣለማዮ ትመስላለች ሙሽርት
@sfpcellphone1869
@sfpcellphone1869 Год назад
እደዚህ ደስ እሚል አጋጣሚ አለ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው አብሯችሁ ይሁን ለእኛም ላላገባን ፀልዪልን
@sitratube1193
@sitratube1193 Год назад
ሴት ሆይ የምትወጅውን ወንድ ሳይሆን የሚወድሽን ወንድ አግቢ ምክንያቱም የሚወድሽ ወንድ በደስታ ያኖርሻል ፍቅርን ያስተምርሻል፣ አንችም ለሚወድሽ ወንድ ምንም ሳትሳሺ እስትንፋስሽን ስጭው ያኔ ደስታ ምን ማለት እንደሆነ ታውቂያለሽ፡፡ አንቺ ግን የምትወጂውን ወንድ ካገባሽ የሚወዳትን ሴት ሲያገኝ ጥሎሽ ይሄዳል። ጥሎሽ ስለሄደ ግን አትከፊ አትቆጪ ብልጥ ከሆንሽ ትማሪበታለሽ ሞኝ ከሆንሽ ግን አሁንም ደግመሽ ስህተት ትሰሪያለሽ። ውዷ እህቴ ሰምተሻል!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
እነዚህ ደስ የሚሉ ጥንዶች ቆንጆዎች ናቸው አይን አታብዙባቸው አብረው ያርጁ🙏🏾❤️
@sofoaoumar9920
@sofoaoumar9920 Год назад
ልጁ ያለበት ፍቅር ደስ ሲል አይናይኗን ነው እሚያየው ለሁሉም እንደዝህ ያለ ፍቅር
@hewan676
@hewan676 Год назад
ረእሷምነች
@user-dm9kt4ob3x
@user-dm9kt4ob3x Год назад
በእናንተ ምክንያት የምፈራውን ትዳር ወደድኩት😂የመጨረሻ ውብ ናችሁ❤
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 Год назад
አይዟችሁ አግቡ አምላክ ፍቅር ነው ያስተማረን ብዙ ያልተወሩ ፍቅሮች አሉ መጥፎውን ብቻ አትዩ
@user-dm9kt4ob3x
@user-dm9kt4ob3x Год назад
@@adoniyaadam3010 እሺ!
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 4 месяца назад
እኔም😊😊😊😊
@jamatube8171
@jamatube8171 Год назад
ከራቁት የፀዳ ፕሮግራም በርቺ ጋዘጠኛዋ አሪፍ ፕሮግራም ነዉ❤
@thomassimachew6122
@thomassimachew6122 Год назад
ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ! ከምር በጣም የወደድኩት የሰርግ ፕሮግራም ነበር::💚💛❤
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
ቤተሰብ እንሁን
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Год назад
ስታምሩ የድንግል ማሪያም ልጅ መድሀኒያለም ትዳራቹን ይባርክላቹ ውልዳቹ ክበዱ ❤❤❤ 💚💛❤
@Tube-ot9lj
@Tube-ot9lj Год назад
ወይኔ ስታምሩ እግዝያብሔር ያማረ ትዳር ያርግላችሁ ቤታችሁ ባብራሙ ስላሴ እግድች የተሞላ ያማረ የደመቀ ፍፃሜያችሁ ያማረ ፍቅራችሁ እዳር የሚያምር እዳበበየሚቆይ ያርግላችሁ ሴትልጅ አፍቃሬዋን ስታገባ ደስ ይላል እሡም ፍቅሩ ጥልቅ እይታዉ የስስት ነዉ እህቴ ባልሽን በጥንቃቄ ነዉ መያዝ እዳያመልጥሽ
@user-bn3gs5qy1p
@user-bn3gs5qy1p Год назад
ልዩ ናቹሁ ጎበዞች በብሀል ነው ውበት ድምቀት በራስ መተማመን የኔ ቆንጆ ጨዋ ብሀልህን መውደድህ ጎበዝ👌👍👍👍👍
@eyutube2971
@eyutube2971 Год назад
የእናንተን ሰርግ ካየሁ በኃላ የማግባት ፍላጎቴ ጨመረ!!!!እንዴት እደምታምሩ❤❤❤
@slameselame7404
@slameselame7404 Год назад
አቺን ባል ሥጠኚ ሥትይው የምትወጂውን ባል የሠጠሺ ፈጣሪ ለኔም ይሰጠኚ🙏🙏🙏💕💕💕💕❤💓
@zinashyalew8290
@zinashyalew8290 Год назад
ሰታምሩ 🌷🌷🌷ብሀላችን ሳምር እኮ
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g Год назад
ሚስትዮ ግን ፈግግታዋ ቀለል ያለች በቃ ስታምሩ
@janatath7473
@janatath7473 Год назад
ኧረ ውበታቸው የተለየነው ወሎየነት 💚👌👌ልጅቱ እራሡ በንፁህ ውበት ልዮናት የወሎን ደም አጋባባት ወሎወየው ወንድማችን ሣቅና ጨዋታ ዝና ካማራችሁ እደኛ ወሎ ላይ በተወለዳችሁ 💚ውብ አይገልፃችሁም ፈጣሪ እሥከፍፃሜ ያኑራችሁ በልጆቹ ተባረኩ 💚
@user-jk5qg5il6g
@user-jk5qg5il6g Год назад
ከዘሩ ነው አማራ ሁሉም የሸጋ ዘር ነው እኔም ወሎየ ነኝ ኩሩ አማራ
@susutube360
@susutube360 Год назад
ሚገርመው ነገር ሁሉም አለባበስ ያምርባታል😊😊❤🎉
@user-kg6fo5kn8k
@user-kg6fo5kn8k Год назад
ስታምሩ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ኑሮችሁን ይባርከው ሳምሪ ፍልቅልቋ ዘራችሁ ይብዛ🙏
@mounasager4940
@mounasager4940 Год назад
ሲያምሩ ብዙ ዘጠኝ አመት ጀባ ይበላችሁ🙏🏾
@sofiaabdi1855
@sofiaabdi1855 Год назад
ምርጥ ጥንዶች ሰርጋችሁ የምር ገራሚና ማራኪ ነበር በጣም እጅግ ውቦች ናችሁ ፍቅራችሁን ዘላቂ ያድርግላችሁ ታምራላችሁ!
@madeenat6340
@madeenat6340 Год назад
ስነስረአታችሁ ደስሲል ያመቱ ምርጥ ዳይመንድ ናቹ
@giasbd1227
@giasbd1227 Год назад
በጉጉት በደስታ ነዉ ያየሁት የምር እግዚ አብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Год назад
የእውነት ልጅቷ Naturally ቆንጅዬ ናት😍። ያለ ሜካፕ የእኔ ውብ ዘመዶች እኮ ውብ ናቸው። የእውነት እናንተ የተፈጥሮ ውበት ካወቃችሁ ውብ ናት ደማምዬ😍 ያው እኔ ተፈጥሮና ወዳጅና የድሮ ሥርዓት ናፍቂ ነኝ ለዘላለም😃
@ruhamanegne4143
@ruhamanegne4143 Год назад
😍😂
@user-nn3fk6yr8c
@user-nn3fk6yr8c Год назад
አይነዋህ ያሥታውቃል ወሎየው ማልካም የትዳር ዘመን ያሪግላችሁ ሁለታችሁም ታምራላችሁ ማሻ አላህ
@user-bq8kp8rc5x
@user-bq8kp8rc5x Год назад
እንዴት ነው ምታምሩት በጌታ ወልዳችሁ ሳሙ🙏ባህሉን ወጉን ሚያጠብቅ ሰው ስወድ👌❤❤
@user-fx4nt7rn1g
@user-fx4nt7rn1g Год назад
ጋዜጠኛዋ ደስ ስትል ትህትናዋ ፈገግታዋ እርጋታዋ በጣም ደስ እምትልጅ ነች
@hadiass2781
@hadiass2781 Год назад
ምርጥ ጥንዶች ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን እሥከመጨረሻ ያድርግላችሁ የሀገሬ ልጅ my ደሴ😍😍😍💘💘💘💘💘
@user-ve6me7no7s
@user-ve6me7no7s Год назад
እግዚአብሔር ትዳራችህን ይባርክላችህ በጣም ደስ ትላላችህ ዉቦች
@RabyYouTube
@RabyYouTube Год назад
በጣም ደስየሚሉ ጥዶች ፈጣሪ አይለያችሁ ውለዶ ክበዶ የምር በጣም ደስትላላችሁ አለባበሳችሁ ስነምግባራችሁ በጣም ደስየምትሉ ምችትይበላችሁ
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq Год назад
በጣም ታምራላቺሁ ❤ መልካም ትዳር ዘመን ስወዳቺሁ እኮ ❤😍
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
ድምጽ እራሱ ዋው ነው ደስሲሉ በፍቅር በሽ አመት ኑሩ ውለዱ ክበዱ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
ቤተሰ እንሁን ማር
@user-yu4bf9qq4y
@user-yu4bf9qq4y Год назад
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በደስታ ኑሩ ከምንም በላይ ጋዜጠኛው ትትና አለባበሷ በጣም ደስ ትላለይ♥♥♥
@user-ij3uj2wm5t
@user-ij3uj2wm5t Год назад
አንደኛ ነኝ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው👍👍👍
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 Год назад
እኔም
@officailethio6154
@officailethio6154 Год назад
💓💓💓
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
@@jemilamhammed4806 በቅንነት ቤተሰብ እነሁን
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 Год назад
@@TubeTube-vf4yb እሺ ማማየ
@zufanlemma2142
@zufanlemma2142 Год назад
የትዳር ዘመናችሁ ሁሌም የተባረከ የተቀደሰ የደስታ: ፍቅር ርህራሄ የሰፈነበት እንዲሆን እመኝላቸዋለሁ:: ለሌሎች ምሳሌ ናቸው:: የእግዚአብሔር በረከት ዘወትር አይለያቸዉ:: አሜን!!
@wollodessie4839
@wollodessie4839 Год назад
ማሻ አላህ በጣም ነው የምታምሩት ♥️🙏🏽
@woineshetakalu9476
@woineshetakalu9476 Год назад
እግዚአብሔር ጋብቻቸውን ይባርክ ሀኒ ቆንጆ በርቺ
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 Год назад
ወዉ እንዲት ደስ ትላላቹ አቦ ይመቻቹ 👍👏
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Год назад
Wow ደስ ስትሉ ትዳራቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ !
@yaradeabebe4702
@yaradeabebe4702 Год назад
ዋው ትዳራችሁን እገዚሀቤር ይባርክ አቢ ያን ግዜ እኔ ጋ ብትሆን ቀምቸህ ነበር በዉነት ሣሪ አፏ ሲጣፍጥ
@user-rp4sn9jx4s
@user-rp4sn9jx4s Год назад
ውይይይ ስታምሩ ፈጠሪ ፍቅራችውን ያብዛላችው
@Amiexym9189
@Amiexym9189 Год назад
አቤት ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️🙏
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Год назад
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መጨረሻችሁን እመብርሀን ታሳምርላችሁ።
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Год назад
ፈጣሪ ትዳራቹን ይባከዉ በጣም ታምራላቹ💚💛❤
@2116EMU
@2116EMU Год назад
የኔ ዉዶች ፍቅራችሁን ከሠዉ አይን ይሠዉርላችሁ ትዳራችሁ ይመር ወልዳችሁ ዳሩ 😘😘😔😔❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞 ማግባት ደሥ የሚለዉ አንዲህ ተግባብቶ ሢሆን እንዴት ደሥ እደሚል 😘😍😍
@user-jb6iz9te4s
@user-jb6iz9te4s Год назад
የምር ሲመቹኝ እደዚሁ እዳላችሁ ያቆያችሁ አይቀይራችሁ🥰🥰🥰🥰
@redyhailu1565
@redyhailu1565 Год назад
በጣም ነው የምታምሩት ወልዳችሁ ሳሙ
@rossyoakley613
@rossyoakley613 Год назад
Wooow very nice congratulations God bless you all 🙏👏👍🏿👌💯❤️
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h Год назад
አቅራቢዋ እርጋታዋን ሥወድላት ሙሽሮችየ በጣም ታምራላችሁ ውለዱ ክበዱ😍😍😍😍😍😍😍
@miri8656
@miri8656 Год назад
ወላሂ የሚስትየዋ ፈገግታ አቤት ወሎ ሳምርዬዬዬ🍋
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Год назад
እሷ ያዲሳባልጅ ናት እሱነው የደሴልጅ
@user-ok9gc7qv5l
@user-ok9gc7qv5l Год назад
@@zekiyatemam7901 ዘሯ ወሎ ነው ገለቴ
@fatumaibrahim8108
@fatumaibrahim8108 Год назад
@@user-ok9gc7qv5l እድህ እማ አምራ ወሎ መሆን አለባት ግድ ነወ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Год назад
@@fatumaibrahim8108 ከወሎ ሌለ መቼም ቆንጆ የለም???😏
@user-fl5rf9co2b
@user-fl5rf9co2b Год назад
@@user-fz9ie5ih8m አወ ወሎየ መሆኗ ታስታውቃለች ለዛዋ ይናገራል
@devoramola6828
@devoramola6828 Год назад
እዴት ታምራላችሁ በሀላችሁን የጠበቀ አለባበሳችሁ እራሱ ቃላታችሁ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ጥሩ ጥዶች ሙሽሪት የብሀር አሳ የመሰለች ባልየውም በተመሳሳይ ጋዜጠኛዋ አጠያየቅሽ የተረጋጋ ነው በዚህ ቀጥይበት
@hiwet7879
@hiwet7879 Год назад
ዋውው ደሰ ሚል ተፈጥሮ ደሰሚሊ ፋጣሪ ፋቅራቹን ያብዛል
@yrggdh1283
@yrggdh1283 Год назад
ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ያማረ የሰመር ትዳር ይሁንላችሁ
@lemlemkebede8622
@lemlemkebede8622 Год назад
በጣም ነው ደስ የምትሉት ቆንጅዬ አረጋ ያለች የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@yonasmeteke6790
@yonasmeteke6790 Год назад
Betam yamiralu ketegibabu ayiker endenesu new ye abirham yesara yadirigilachewu
@temesegengerema958
@temesegengerema958 Год назад
ያናንተ ሰርግ በድንቃ ድንቅ መዝግበን ይዘነዋል ።
@ZahraZahra-uw8kd
@ZahraZahra-uw8kd Год назад
ወይ ማራም ትጠብቃቹሁ የኔ ውብ❤❤❤😘
@mettik1562
@mettik1562 Год назад
God Bless your marriage!!!! This marriage is perfect. She is Lucky and He is lucky as well.
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Год назад
ሚስትየው ከራኬብ ጋር ትመሳሰላለች
@chfh4793
@chfh4793 Год назад
ወላሂ እኔም እያልኩ ነበር
@Eyerus879
@Eyerus879 Год назад
ያመቱ ምርጥ ጥንዶች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@fatumaadem3646
@fatumaadem3646 Год назад
የመጨረሻዉ አስተያየት ዋውዉዉ የፍቅር አስተያየት ያጣፍጥላቹሁ🥰🥰🥰
@user-mo2wn5ux7l
@user-mo2wn5ux7l Год назад
የእኔዎቹስታምሩ❤❤❤❤ሽአመትኑሩ የገራገሩፍሬዎች😊😊😊
@SalamSalam-bt5kd
@SalamSalam-bt5kd Год назад
ውይ ሥታምሩ እንዴናንተ አይነት ፍቅርና ትዳር ለሲንግሎቺ ያድለን እግዚያብሄር
@mabratmabrat1979
@mabratmabrat1979 Год назад
ዋው በጣም ነው የምወዳቹ ፈጣር ትዳራቹን ይባርክላቹ
@hadiaha3001
@hadiaha3001 Год назад
ደስ ትላላችሁበተለይ በራያዉ ቀሚስ እደት አምራችኋን ዘመናችሁ ይባርክ
@yihena4041
@yihena4041 Год назад
ሃና ማርያም የተረጋጋሽ ጎበዝ ጋዜጠኛ እደጊ
Далее
ለልደቴ ሰርፕራይዝ ተደረኩ
19:42
Просмотров 147 тыс.
ፋሲካን በዳጊ ቤት
28:34
Просмотров 385 тыс.
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31