Тёмный

አናቴና ዉብዬ ባልጠበኩት ጉደ ሰሩኝ| ስደት መሄድ አለብህ! 

Nahi Tube
Подписаться 176 тыс.
Просмотров 107 тыс.
50% 1

#nahitube #couples #eregnaye

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 651   
@NahiTube1
@NahiTube1 Год назад
ስለፓስፖርት መታየት ያለበት ቪዲዮ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-L4lfdSjVNKU.html
@fatimaswa3171
@fatimaswa3171 Год назад
ናሂ በፈጣሪ እርዳታችሁን እፈልጋለሁ ላግኛችሁና ዩቱብ ክፈቱልኝ በምችሉት አቅም ታማሚነኝ በስደት እየተሰቃየሁ ነው ቁስሌን አሳይህ አለሁ እርዱኝ በባባ ሞት አትለፈኝ የስደት ስቃየን ላካፍላችሁ
@twinklestar2448
@twinklestar2448 Год назад
ልጁ ሲያምር አላህ ያሳድግህ
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Год назад
@@fatimaswa3171 አረ አላህን ፍሪ በልጁ አትለምኝበት አላህ ያሳድገው በፈጣሪሽ ለምኒ በልጅ ሲማል አሎድም አላህ አፊያ ያርግሽ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@fatimaswa3171 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@twinklestar2448 ደምሪኛ
@kedijaessa773
@kedijaessa773 Год назад
የናሂን እናት የሚወዳት እንደኔ ማነው አራድዬ ናት ወላሂ
@kdeoj1075
@kdeoj1075 Год назад
❤❤❤እኔም ወላሂ
@Weded_Weded
@Weded_Weded Год назад
በምን አወቅሽ??😂😂🙆
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs Год назад
ወላሂ እኔ እራሱ❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
እኔም።
@Sifanoroo70
@Sifanoroo70 Год назад
Maatii naaf ta.i🥰
@kitchen2176
@kitchen2176 Год назад
የናሂ እናት በጣም ነው የምወዳቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት❤❤❤🙏🙏🙏
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Год назад
ደርባባ የሆነች እናት ሽሺሺሺሺሺአመት ኑሩልን እናቶቻችን
@konjitmengesha1393
@konjitmengesha1393 Год назад
እጅግ በጣም አስተዋይ ነህ ይህን ፀጋ ያብዛልህ ለባለትዳሮች ትልቅ ትምህርት ነው ቢጠቀሙበት በናትህ ነው የወጣኸው እናትህ በጣም ጥሩ ነች ባለቤትህ በጣም እድለኛ ነች እንዲህ አይነት እናት ማግኘትሽ !!!
@sebletube6489
@sebletube6489 Год назад
ውይ ናሂ ለቤተሰብህ ያለህ ፍቅር ልዩ ነው እግዚአብሔር በምትወዳት ሀገርህ ላይ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ❤❤❤❤
@rawadarftai9222
@rawadarftai9222 Год назад
❤❤❤ሠለመ❤❤❤
@HeluTube940
@HeluTube940 Год назад
የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ
@-EtagegnTube
@-EtagegnTube Год назад
Ekru ney betsb enhun❤
@user-vq7oz5kj8f
@user-vq7oz5kj8f Год назад
አሜን አሜን አሜን
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Год назад
ነይ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።
@user-eo1uk1xp8s
@user-eo1uk1xp8s Год назад
አሚን ኢክሩየ❤❤
@atsede
@atsede Год назад
Ameen
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 Год назад
ናሂ እውነት ጅግና ነህ የሰው ሀገር ልጅነት ወጣትነት እክት አድርጎ የበላ እፍፍፍፍ ብቻ ስንደት ስንቱ አውርቸ ልጨርሰው ማን እንደ ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ለሀገራችን በጣም ጀግና ነህ እውነት ሳላደንቅህ አላልፍም
@MesiChannel19
@MesiChannel19 Год назад
ማዘር የምር አራዳ ነሽኮ ስወዳት በፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤
@bestbuy9242
@bestbuy9242 Год назад
ኦፍይ የኔ እናት እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥላችሁ ማነው ይኔን ጣፋጭ የሆነ ቤተሰብ እደኔ የሚወድ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tsinattsinat2223
@tsinattsinat2223 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Год назад
Ene❤❤❤
@bestbuy9242
@bestbuy9242 Год назад
ግን ምን አለበት ምድር ላይ ያሉ ሁሉ ወዶች ልክ እደናሂ ቢሆኑ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤😊😊😊
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g Год назад
ውብየ በጣም እድለኛ ነሽ በእውነት ደስ የሚል ቤተሰብ የናሂ እናት ስወዳት መልካም እናት
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Год назад
እውነት አታስጨንቁት ኢትዮጵያ ነች እድሌ ትክክክል ባባዬ❤
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋ🎉❤😢
@dceesaun7374
@dceesaun7374 Год назад
ወይ ደስ ስትሉ አማትና ምራት የእግዚአብሔር ፍቅር ሁሌም አብሮአችሁ ይሁን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Год назад
እሰይ ይበልህ ናሂ ውብዬ ብድር በምድር 😊❤❤ ደሞ የናሂን እናት ስወዳቸው ❤❤ለኔም የእሳቸው አይነት አማት ይስጠኝ አሜን በሉልኝ እስኪ😊❤❤❤❤ባባዬ ቆንጆ ቱቱ እድግ በልልን❤❤❤
@lomilomi9211
@lomilomi9211 Год назад
Egizihabiher yimesgen yene amat inate nachewu inji amat tabilo megelts ayigebachewum❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Год назад
@@lomilomi9211 እሰይ ተመስገን በሰላም በፍቅር ያኑራቹ
@lomilomi9211
@lomilomi9211 Год назад
@@yeshumethiolove275 Ameen Ameen Ameen yene inat lanchin melkam amat yadilish
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Год назад
​@@lomilomi9211 አሜን እህቴ❤
@SarabeleteSaron-md4kz
@SarabeleteSaron-md4kz Год назад
Aman yesetesh weda megotesh yemulalesh
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Год назад
እውነት እንደናሂ ሀላፊነት የሚሰማው አለ ብቻ የምትወዳት እመብርሀን የምትሻውን መልካም ነገር ሁሉ ትሙላልህ የኔ ውድ ወንድም 🙏🙏🙏🙏ባባየ እድግ. በልልን ❤❤❤❤
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 Год назад
ታምራላችሁ ወብዬ አማትን አንቱ ነዉ የሚባለዉ እነሱ እንኳ አትበይኝ ቢሉሽ እንደዚህ ማለት የለብሽም ከይቅርታጋ እኔ ተሳቀቅሁ ዉይ ድንጋጤዬ ለማንኛዉም አይለያችሁ አቢ እድግ በል😍😍
@hewotehewote8096
@hewotehewote8096 Год назад
ሴት ልጅ የባሏ እናትና አባት ለሷም እናት እና አባት ናቸው ስለዚህ ናሂ ነው የውብዬን እናትና አባት አንቱ የሚል እንጂ ውብዬ አንቱ አትልም ወይስ ተሳሳትኩኝ በባህልም በሀይማኖትም አንቱ ትበል የሚል ያለ አይመስለኝም።
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 Год назад
@@hewotehewote8096 ምን ማለት ነዉ እሱ ብቻ አንቱ የሚለዉ ለእሱስ ያዉ አይደሉዴ ? በባህላችን እንደ ኢትዮጲያዊ አማትን አንቱ ነዉ የሚባለዉ ምናልባት እናንተ አንቱ ከብዶችሁ ከሆነ መብታችሁ ነዉ ባህሉ ወጉ ግን አንቱ ነዉ ክብር ነዉ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@hewotehewote8096 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@lomiyoutube7599 ደምሪኛ
@hewotehewote8096
@hewotehewote8096 Год назад
@@lomiyoutube7599 በየትኛው ባህል ነው ሴት ልጅ የባሏን ቤተሰብ አንቱ የምትልው ለመከራከር አይደለም ለማወቅ ያህል እንጂ
@bezamarkos2299
@bezamarkos2299 Год назад
ናሂ ለትዳርክ ያለክ ክብር ለቤተሰቦችክ ያለክ ክብር በጣም ደሰ ሚል ነው ፈጣሪ ትዳርህን ቤተሰቦችክን ይጠብቅልክ በጣም ነው ምወዳችው ማከብራችው❤❤ፈጣሪ እንደናንተ አይነት ትዳር ይሰጠኝ
@serkalemdemsieserkalemdems6532
ናሂ ጎበዝ ማን እንዱኢትዮጵያ ዝበላቸው የሥደትን ነገር እኛንም አንቀጥቅጦናል 💚💛❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤❤
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋ🎉❤🎉
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Год назад
አገበገቡት ከግራ ከቀኝ😂😂😂 በቃ አልሄድም በግድ ሂድ ነውደ አላለም😋 የናሂ ትግዕስት ግን አላህ ይጨምርልህ🎉🎉🎉 ስደት በእኛ ይብቃ ምንም ለውጥ የለ ሳልባጅ ከመቀየርና ሆድ ከመሙላት ውጭ😢😢😢
@WiaTube770
@WiaTube770 Год назад
ትኩረት እና ፍትህ ለመስጅዶች እና ለቤተክርስቲያን🕌⛪👈
@-EtagegnTube
@-EtagegnTube Год назад
Saryee betsb enhun
@aserlopwle
@aserlopwle Год назад
ፍትህ የምናገኘው ከፈጣሪ ነው
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@-EtagegnTube ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@aserlopwle ደምሪኛ
@-EtagegnTube
@-EtagegnTube Год назад
እሽ እህት ነይ ደመርሻሎሁ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Год назад
ናሂ የገባህ ነህ ከምር ጠንክረው ከሰሩ ሀገርም ይሰራል ሳናውቅ ነው የተሰደድነው ስደት ብዙ ነገር ያሳጣል።
@hfhdhfhdh1086
@hfhdhfhdh1086 Год назад
ደስ የሚል ቤተሰብ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛ
@sadiabebeabebe3653
@sadiabebeabebe3653 Год назад
አይ ናሂዬ ያተኮ ይለያል እሥኪ ዬናሂ አድናቂወች ዬት ናችሁ 👍👍አድርጉ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋ🎉❤🎉
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh Год назад
እናትህ ሲያምሩ ❤❤ ፈጣሪ ጤና ይስጣቸው ናሂ ሃገር ወዳድ ነህ ፣ውይ የዘድሮ እናቶች እኮ ልጁን ለማዘር ሰጣ የካሜራ ፍቅር መውደቅ 😅
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋ🎉
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 Год назад
😅😅😅የካሜራ መውደድ ሳይሆን የዩቱብ ብር ሱስ ስለሆነባቸው ነው አትፍረጂ
@asmashafi6372
@asmashafi6372 Год назад
የፕረኩ ዲገፊኛ በልሆንም ለበበዬ ማሻ አለህ ቢያል አለሀ የስድጊህ ሀቢቢ 🍼🍼
@hgh8912
@hgh8912 Год назад
የሚያምር ቤተሰብ ማዘርን ስወዳቸው❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ❤ውዴ
@user-xg6jb6rs3s
@user-xg6jb6rs3s Год назад
ማዘር እኮ ምርጥ ናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t Год назад
እንኳንም ቀረህ ወድሜ እኔ የምወደዉን ትዳሬን መከራ ችግር የከፈልኩበትን ስደት አሳጥቶኛል ባልና ሚስት ላንድ ሳምት መለያየት የለባቸዉም ባይ ነኝ ደሞ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ፈጣሪ አባታችሁን ምሮላችሁ አብራችሁ ለመዝናናት ፈጣሪ ያብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤❤
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋ🎉❤🎉
@hawahawa792
@hawahawa792 Год назад
ሳህህህ ባልና ማስት ከተለያያ ፍቅር የለም
@Tihutmekuwanint9505
@Tihutmekuwanint9505 Год назад
ቆይ ስታታልሉን አይን ይኑራችሁ ሄሉ ተደብቃ ትቀርፅ ማለት 😂😂😂 ሜዳላይ ካሜራ ደቅናችሁ ድንቄም ፕራንክ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋ🎉❤❤
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Год назад
ስታምሩ ማማዬ እድሜ ጤና ይስጥሽ❤❤ ባል ማግባት እምፈልግ አማት በጣም እምወደው የወድፊት የባሌ እናት እወድሽ አለሁ❤
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Год назад
❤❤❤ማዘር ምርጥ ናት እግዚአብሔር ፍቃራቹውን ይብዛላቸው
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
እደወልጃችሁ።ወይይይይ።እህቲን።አላህሰጣት።በሱሳምቱ።መልሱቀማት።ዱአአርጉላት🤲🤲
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@fatimanigus3261 ደምሪኛ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
@@fatumawase እሸደሜዋ።ገንእሰቲንገሮኚ።ይቱቢ።ትክፈትኩት።ቆይአልሰራበትም።አሁንብሰራበት።ይቆጣራል።ወላምደንወ።አሰርዱኚ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
ናሂ ሲያዝን 🙆‍♀️🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አጣደፉት ለሁለት ናሂ ማዙካህ ደስሲሉ ምርጥ አማች ሰቶሻል ውብዬ 😘😘😘አይለያቹ በፍቅር ያኑራቹ ❤️❤️
@user-eo1uk1xp8s
@user-eo1uk1xp8s Год назад
የናሂን እናት ስወዳቸው😢😢ሺ አመት ኑ እማ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴዴ❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ልጀበልጀንት።ደጋጋሙ
@user-eo1uk1xp8s
@user-eo1uk1xp8s Год назад
@@sebelyoutube አብሽሪ❤️
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏🙏ልጄ እኮ አድጓል የኔ ባባዬ ❤❤❤❤💋💋💋💋
@hayatahmed-gj3cy
@hayatahmed-gj3cy Год назад
ቤቢ እግዚአብሔር ያሳድግህ እውይይይ ልጅ አወዳለሁ
@Hanahana-wi2ju
@Hanahana-wi2ju Год назад
ወይ ልጁ ሴያምር እግዚአብሔር ያሳደግላችሁ
@Bemnet649
@Bemnet649 Год назад
ወይ ናሂ ትለያልክ እውነት እግዚአብሔር ያክብርክ ማን ይህንን እድል ያሳልፋል ማን እግዚአብሔር የበለጠውን ይስጥክ
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia Год назад
ሰላም ናሒ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Год назад
ቴዳችን ሰላም ነው❤
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia Год назад
​@@yeshumethiolove275እህቴ እንዴት ነሽ
@NahiTube1
@NahiTube1 Год назад
ወንድሜ ሠላምህ ይብዛልኝ🙏
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Год назад
​@@AbugidaMedia ❤️❤🥰👏ክብሩ ይስፋ የመድኃኔዓለም ሰላም ነኝ የኛ መልካም ወንድም
@-EtagegnTube
@-EtagegnTube Год назад
Teddy enkwan dhna meta wondm esk youtubn share aderg yehon sati live layi lezegebgnew agizegn biye nbr instgram layi awurgn bilgn tsifeli alayhim ahun esu tezegit lela kefichnew share bitaderglgn desiylgn
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
ባባየ የኔውድ ንፍቅ ብለህኝ ነበር ❤❤❤❤እድግ በል ባባየ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምረኛዋ🎉❤
@amyamy5313
@amyamy5313 Год назад
ናሂ አንተ ትለያለህ🎉🎉🎉🎉 ፈጣሪ ልጀቹሁንም ያሰድግላቹሁ
@habtamlove7266
@habtamlove7266 Год назад
የናሂ እናት እወድሻለው❤
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Год назад
እግዚያብሄር አምላክ አይለያችው ስታምሩ በማርያም መዘር ደግሞ ደስ ሲሉ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrehatgebrhansgebrhans9400
አሰይ ጀግና በሃገርህ ጥሩነው ምርጫህን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-us4fn6nn4h
@user-us4fn6nn4h Год назад
ክክክክክክክክ እንዴት እዳዛዘነኝም እዳሳቀኝ አልሄድም አለ አይ ናሂ ሰሩልህ ባባዬ እመቤቴ ማርያም ታሳድግህ ሲያምር እትፍትፍ እድግ በል
@kitchen2176
@kitchen2176 Год назад
ለእናቶች በሙሉ እድሜና ጤናቸውን ከፍ ያርግልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛ🎉
@kitchen2176
@kitchen2176 Год назад
@@fatumawase እሽ
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 Год назад
ወይ የኔ እናት ናሂ እናትህ ስወዳት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@brqamm3343
@brqamm3343 9 месяцев назад
በጣም ደስ ትያለሽ ማዘር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስትሽ ባለቤትሽንም እመብርሀን ጤናውን ትመልሰው
@user-bs1tk9ij1d
@user-bs1tk9ij1d Год назад
የኔ ጣፋጭ እናት ነች ግን አባታቼዉ ደናነዉ
@fuziyaademseid
@fuziyaademseid Год назад
እናታችሁን ስወዳት ❤❤❤❤
@Mozain12
@Mozain12 Год назад
ማሻአላደስስትሉቤተሰብእድህሲዋደድደስይላል እኔንምአስታወሳችሁኝ. አይ ስደት. ናሂሚስኪንተጨነክልጅንጥሎስደትበወዳጅበጥላትአይድረስበጣምከባድነው
@abc12452
@abc12452 Год назад
አይ ናሂ ሳይቸግርህ መሀል ልቀመጥ ብለክ አጣደፉክ😂😂😂😂😂
@merongm5989
@merongm5989 Год назад
ሰላም ውዶቼ የናሂ እናት እንኳን ደህና መጡ በጣም ነው ምወዳቸው ማዘርን የገባቸው ናቸው የምር ባባዬ አደገ ፈጣሪ በሞገሱና በጥበቡ ያሳድግላችሁአቤት ባባ ሴት ቢሆን ኖሮ ቡና የምታፈላ አግተሽ ነበር ውብዬ😂😊
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Год назад
እውነት ነው ስንት ትዳር ፍርሷል በዚህጉዳይ እንኳን ከነሰልከው ምናባቱ ዋናው ፍቅር ነው ❤❤
@fantafanta6047
@fantafanta6047 Год назад
ጎበዝ ልጀን ባለቤቴን ትቼ 👍👍👍👍👍❤❤💐💐💐💐
@tigistababe
@tigistababe Год назад
አማትና ምራት ስታምሩ በእውነት❤❤❤❤
@zegeguendalamaw289
@zegeguendalamaw289 Год назад
እግዚአብሔር ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤የኔውዶች።
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤❤
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋ🎉❤🎉🎉
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y Год назад
የናሂ እናት ልጅ ናቸው እህት እንጂ እናት አይመስሉም በእውነት ስደት በጣም ከባድ ነው እኔም በዛ ውስጥ ስላለሁ ከባድ ነው።
@ethiopia2601
@ethiopia2601 Год назад
ውብዬ ማዘርን እርሶ ወይም እማዬ በያቸው አያት እኮ ናቸው 😍😍😍😍😘😘😘😘
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ❤ውዴዴ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
እዳርቡቹሁኑብን።እንሱኳ።አምቲይላሎ።ይኛደሙባሰባችወ
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Год назад
ታድለሽ ውብየ ምርጥና ጨዋ ኣማት አለችሽ ❤❤❤❤❤ ናሂየ ሽኮር ጅግና ብየካለሁ ምርጥ ኢትዮጵያውያን❤❤❤❤
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Год назад
አድስ አበባን ሳይ ቦሌን አያለሁ ማሚ🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍👍ላይክ አራዳናት ማሚ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤❤❤
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Год назад
በሉ ለህፃኑ ማሻአላአህ የሰው አይን ሀቅ ነው ማሻአላአህ ማሻአላአህ ማሻአላአህ❤❤❤❤
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Год назад
❤❤ማሸ አላህ❤ ትክልል ነሺ ግን ብድው ባይሰሩበት ጥሩነበር ትንሺ ብጠነክርላቸው ለሰው አይን
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Год назад
@@user-ml4hf6oi4v ሆድ ውስጥ ኢያሉ አደል እደ ሚሰሩባቸው አይ ተይ እስቲ ምጤ መጣ ኢያሉ በምጥ የሚያላግጡ አላአሁ ሙስታአን
@ZamZam-tq2ux
@ZamZam-tq2ux Год назад
ሳህ ማሻ አላህ
@seidtubee
@seidtubee Год назад
ናሂ አደቀዋለሁ በሀሳቡ ከጠና ንቅንቅየለም ስደት ስለወጡ ለውጥየለም ተለወጥ ከለህ በሀገርህ ትለወጣለህ።
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ወይ ናሂ አንጨረጨሩክ 😅ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ 🥰
@bitybity4949
@bitybity4949 Год назад
❤❤❤❤❤ ባባዬ የኔ ፍቅር ናፍቆኝ ነበር የናሂ እናትን እንዴት እንደምወዳት ናሂ እና ውብዬ ውድድድድድድድድ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋ🎉❤🎉
@edenyoutube969
@edenyoutube969 Год назад
ኧረ ዉብዬ አይከብድም የባልሽ እናት አቺ ማለት ምንም በእድሜ ትንሽ ቢሆንም እርሶ በያቸው ክብር ነው በዛላይ የኢቴዮጵያ በሀላችን ነው ካጠፋው ይቅርታ ❤❤❤ የናህዬ እናት እወዶታለው
@user-fd6zs4lu7q
@user-fd6zs4lu7q Год назад
ናሂ እናትህ ገና ወጣት ናቸው ያምራሉ እድሜና ጤና ይሰጣቹ ደግሞ ሰደት እንዳትሄድ ሰደት ሰዲ ነው ለእኔ ጠይቀኝ በሃገርክ ሰርተህ ማደግ ትችላለክ
@myhuaweihuawei7959
@myhuaweihuawei7959 Год назад
በጣም ትክክል ነህ ስደት እንኳን ለባለትዳር ለላጤም ጥሩ አይደል ለውጥ እድገት በሀገራችን ያድርግልን ስደት ለማንም አይበጂ
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 Год назад
አይ ናሂ 😅😅😅😅 ምስኪን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤❤❤
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Год назад
ውብየ ብቻየን ለፈለፍኩ በስማም አለች😂😂😂😂😂
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Год назад
የኔ ምርጥ ወንድም ጎበዝ ለገንዝብ ብለክ እንኮን እለያለሁ አላልክ የዉነት ስደት አይኑ ይጥፍ😢😢😢😢 ልጀን ጥየ መጥቼ ወይ ያሰብኩት አልተሣካ ብቻ በፆለት አስቡኝ
@seadahusin634
@seadahusin634 Год назад
በጣምጎብዥልጂነው
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ❤ውዴ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
​@@seadahusin634ደምሪኝ ውዴ❤❤
@abc12452
@abc12452 Год назад
አይዞሽ ሁላችንንም ነን እስኪ ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ ብለሽ አዳምጪ ይጠቅምሻል አይዞሽ
@user-dq2zz9tm7k
@user-dq2zz9tm7k Год назад
ጀርመን ነው ብተሰብ የሚመጣው 3 አመት መስሏችሁ ነዉ የተረገመ ሐገር ነው ደግሞ የመኖርያ ፍቃድ እራሱ ለኢትዮጲያ አይሰጡም ስቶች ተለያይተው ቀርተዋል የኛ ሰው ግን እኛ ቦታው ሁነን ስንናገር አይሰሙም ለማንኛውም ናሂ እንኰን ቀረብክ ምንም ለውጥ የለም
@mamadubai9741
@mamadubai9741 Год назад
ወይኔ ደሥ ሥትሉ ሠላማችሁ ይብዛ ናሂ እናትህ ምርጥእናት ወላሂ
@hirut7396
@hirut7396 Год назад
ማሚዬ ስወዳቸው የናሂን እናት እድሜ ጤና ይስጦት እማ ዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤ውብዬ እድለኛ ነሽ ሁለተኛ እናት አገኘሽ ❤❤❤❤
@alamalam9788
@alamalam9788 Год назад
አላህ ሰላማቹሁን ያብዛው በጣም ነው እምወዳቹሁ በረቱ ማዛረ ደሞ በጣም የገባት ናት እረጂም እድሜ ከጤናጋ ኢሻአላህ
@SelamTsega-mi1gq
@SelamTsega-mi1gq 9 месяцев назад
የህሉ እናት ደሥ ትላለች ከሄሉ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Год назад
ውዶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ የናሂ የሄሉ የዳግም እናት የውብዬ ምራት የባባ አያት በጣም ነው የምወድሺ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና ይስጥሺ ናሂ አባታችሁንም እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጣቸው ናሂ ጀግና ነህ ኢትዮጵያን እደኔ በጣም ነው የምትወዳት እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ዳር ድበሯን እሳት መሀሏን ገነት አድርጎ ከውስጥም ከውጭም ጠላቶቿ ይጠብቅልን አሜን💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏❤❤❤
@hayati1954
@hayati1954 Год назад
በአላህ ይህ ቪድዮ የሰራቹበት ቦታው ንገሩኝ በጣም ያምራል🎉😮
@bettykoste183
@bettykoste183 Год назад
ዉብዬ አንቺ ነዉ ምትያት mothern🤔😂
@jamanisjamanis2309
@jamanisjamanis2309 Год назад
እኮ😢
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 Год назад
አዳድ አማቶች አቱ መባል አይፈልጉም 😊
@haregmak1519
@haregmak1519 Год назад
ውቤ አዝግ😂😂😂😂 ናሂ ጎበዝ እንዳትሄድ😍😍😍😍😍 ማዘር❤❤❤❤❤❤
@andlentedla6154
@andlentedla6154 Год назад
የውብየ ቤተሰቦችስ ግን ለምን አደየኳን አይታዩም
@MissZainab-oi5ei
@MissZainab-oi5ei Год назад
ማሻአላህ አላህ ያሳድግላቹሁ ባባን ጨቀጨቁህእኮ😮
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ❤ውዴ
@sarahasefa8261
@sarahasefa8261 Год назад
Yemari batami now yasalaqasahyi be Ethiopia 🇪🇹 tasafa aqoratimi hunati now Mani eda hagare Ethiopia 🇪🇹 le zalami tenurilani
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Год назад
ልጁን እረሱት አቀረሻ እዳቴድ ናሂዬ ስደትን ያላዬ
@SsSs-et9qq
@SsSs-et9qq Год назад
ናሒ ምሥኪን ምንምኮ ከአፋክፍ አይወጣም እዳተ አይነት ወዶችን ያብዛልን
@MuluneshGezachew-nx7kp
@MuluneshGezachew-nx7kp Год назад
የኔ ቸኮሌት እናት ደስ እሚሉ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ማማዬ
@askidesta4271
@askidesta4271 Год назад
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ደስ ስትሉ የሄሉየ እናት ❤❤❤❤❤ ናሂ ቻለው😊
@ashenafi-21
@ashenafi-21 Год назад
አዲስ አበባ
@yashikonju8805
@yashikonju8805 Год назад
ኤረ ዉብዬ በእግዚአብሔር ለማዘር አንች አትበያት በስማም ባአንች ቦታ እኔ ተሳቀቁኩ ማዘር እኳን አትያትም እዴ የምን አንች ነዉ በጣም ይደብራል ከምር እናትዬ በያቸዉ የምን አንች ነዉ ሆ
@user-en1tp9ou7w
@user-en1tp9ou7w Год назад
እኔራሡ ተሸማቀቅሁ😢 ለሧ
@mohmmed702
@mohmmed702 Год назад
በጣም ወላሂ አይ የከተማሰው
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Год назад
የሚደበረው ሳታክብሪሰቀሪ ነው አንተ አንቺ ልዩነት ምንድነው
@fahedali632
@fahedali632 Год назад
አንችበይኝልጀነሽብላትነው
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 Год назад
@@user-od6kz2rq6z ክብሩ ሆላ የቱ ነዉ ባክሽ?
@kamrbdss4092
@kamrbdss4092 Год назад
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤
@msertdaig5134
@msertdaig5134 Год назад
የናሂዬ እናት❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤❤❤❤
@cjcjiff134
@cjcjiff134 Год назад
እናትህን ስወደት ❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤❤
@user-vg7sr1ur9f
@user-vg7sr1ur9f Год назад
ሰላም እንዴት ናቹ ሰዎችየ እንደሚመስለኝ ከሆነ አቅርባቸው ነው እንደ እናትዋ እናትህን አቱ አይባልም በክፍታ ወይ በድፈረት ወይ ሳታውቅ ቀርታ አይመሰኝም እና ቤተሰቦች ጥሩ ነገር እናስብ እያንዳንድ ነገር ባንከታተል እግዚአብሔር እንደሚወደዉ ሰው እንሁን ቀና አሳቢዎች እንሁን❤
@jemalkedir8687
@jemalkedir8687 Год назад
እንደ እድል ሆኖ የናሂ እናት የተባረኩ ናቸ። እንጂ እናት የሌለዉ ባል ስጠኝ ብየ ዱዓ አድርጌ ነበረ ተሳክቶልኝ በሰላም በነፃነት እኖራሎ ይህን የምለዉ በምክንያት ነዉ።
@rosarosa1646
@rosarosa1646 Год назад
Wey enam yene wudd ydresebet yakewale
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ሀብበቲ።ይኑሮለትለሱ።እኒይለኚም።ሲክፍወ።ይክፍኛል።ጠሮአደለም።ቢትሰብሰላምሲሁንወ።እኒእህቱጋር።አንሰማማም።እምንኑርወ።በሮቀ።ገንዝምብላ።ሰለወደሟአሰታ።ጠብትፈጠራለች
@kalnegn4206
@kalnegn4206 Год назад
የኔ ልዩ ነት ሁለተኛ እናቴ ነት እግዚአብሔር ይመስገን
@yesyoutubeapp3375
@yesyoutubeapp3375 Год назад
ጎቦዝ ነው እድል ባሃገሪ እግዚአብሔር አይለያቹ
@HayatTi-tr7hp
@HayatTi-tr7hp 3 месяца назад
መማር የመሰለ የለም የእኔ መምህር
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 10 месяцев назад
እኔ የታየኝ ልጁ እየጠጣችሁ እሱ አይኑ የኔ አባት❤❤❤❤❤
@yeshbelayal1126
@yeshbelayal1126 Год назад
ደሞ ማዘር አትበይ እማ በያቸው ምንድነው ልክ እንደባዳ ማዘር ያስጠላን
@debirekewakibtsurakoyomedia
አይዞ ናሂዬ❤ ዘና ብያለዉ አዎ ስደት በኛ ይብቃ የኔ እናት ትቸር ፈትለ ወርቅ ጠቃራ እናት ነሽና እወድሻለዉ አዎ ናሂያ አንተ ጄግና ነህ ጎበዝ ዉብዬ በርች❤ እዉነት ነዉ ባልና ምስት መለያማየት የለባችዉም
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋ🎉በቅንነት
@yamrotiethiopia8091
@yamrotiethiopia8091 Год назад
አረ ከምር እኔ መሂድ እፈልጋለሁ አእንደት ነዉ
@lubabaseid4416
@lubabaseid4416 Год назад
አስጨነቃችሁት😂😂 ማዘርህ ማሻአላህ እረጅም እድሜ ይስጣት
Далее
АХХАХАХАХАХАХАХАХ
00:16
Просмотров 184 тыс.