Тёмный
No video :(

አንሞት አልናችሁ ለምን ኖሩ ነው ነገሩ 

Remla lemma
Подписаться 80 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 362   
@seadaseada1524
@seadaseada1524 9 месяцев назад
አላህ የጠላውን ነገር ያሳውቀን የጠላበት ቦታ እንዳደር እንዳለ በክለውናል ወላሂ ሽቶአብዘሀኞቹ አልኮል አላየው ስንት ቀን የአልኮል ሽቶ ተቀብቸ ሰገጀ ይሆን 😢 ስንቱ ሶላቲ ተበላሽቶ ይሆን 😢 ኮካና ፒፕሲ አልኮል በመጠሙ እንዳለው ስሰማ አዘንኩ ጭራሽ ያህያ ስጋ 😢እኔ ጤንነታችን አደለም የሚያሳስበኝ ወላሂ ኢባዳ አረግን ብለን ግን በተነጀሰ ነገር አላህ በማይፈቅደው ነገር ሶላት መቆሚ ያሳዝነኛል አላህ ይሁነን መጨረሻችንን ያሳምረው የምሰማው ልብ ሰባሪ ነው
@user-hr6lm6ll8z
@user-hr6lm6ll8z 9 месяцев назад
ኢናሊላህ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን አላህ መጨረሻችንን አሣምርልን ያረብ አሁንሥ የሚሰማው የሚታየው ነገር ሁሉ ያሥፈራል
@hawabrand
@hawabrand 9 месяцев назад
እረምላ😂😂😂😂 በሳቅ ግን እውነትነው አይ ግዜ😢በቃ አጥት እዳግጭ😂😂😂😂😂
@Hawa-js4jl
@Hawa-js4jl 9 месяцев назад
በዞርበት አልዞርም ስጋ ቤት ዘጋኝ ያአላህ ምን ግዜ ደርስ እፍፍፍፍ
@saadas9954
@saadas9954 9 месяцев назад
ላሀውላ ወላ ቁውወተ ኢላ ቢላሂል አልዩል አዚም ሀስቡነሏህ ወኒዕመል ወኪል አሏህየዋ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
@sofiTube949
@sofiTube949 9 месяцев назад
😂😂 ፍገግ አደረግሽኝ ረምሊ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረልን የሚሠማው ሁሉ ወላሂ ይዘገንናል አላህ ሆይ ከላይ ለንበትም መከራ ከሚመጣውም መጥፎ ነገር አንተ ጠብቀን ያረብ
@user-te9fm8bb7f
@user-te9fm8bb7f 9 месяцев назад
ያጀመአ እሢ ዱአ አድርጉል በጣም ክፍት ብሎኛል እንባ ከአይኔ አልለየኝ አለ😢😢😢😢😢 ያረብ ሦብርኒ😢
@remlalemma
@remlalemma 9 месяцев назад
አብሽሪ ውዴ ጠንክሪ ዱኒያ ለደካሞች አትሆንም
@user-if6ci7bg2j
@user-if6ci7bg2j 9 месяцев назад
አይዞን ማማዬ
@Semira945
@Semira945 9 месяцев назад
አብሽሪ ዉደ የማያልፍ የሚመስሉ ቀኖች ያልፋሉ የቸገረሽ ነገር ካለ ነይኳሜት መልሽ
@lulugetachew-wn5xt
@lulugetachew-wn5xt 9 месяцев назад
የአላሂ Ethiopia ላይ ያልታየ ጉድ የለም የወመል ቂያማ ደረሰዴ በአላህ እደው በኛ ዘመን ስቱን አሳየን ያረቢቢቢቢቢ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@HailuZuma-hl7fl
@HailuZuma-hl7fl 8 месяцев назад
የአሕያ ስጋ መብላት ጥሩ ነው ዋጋው እርካሺ ነው ከበሬ ይቀንሣል በዚሕ ኑሮ ውድነት ሥጋ ተገኝቶ ነዉ
@ekrutube
@ekrutube 9 месяцев назад
ያርብ ሀገራችን ሰላም አድርግልን
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 9 месяцев назад
ምግብ ቤት መብላት ይቅር እና ከብቶች በፊታችን ካልታረዱ ስጋም አንገዛ እሽ ሆ
@halimatube6731
@halimatube6731 9 месяцев назад
ያአላህ ምን ጉድ ነው የምንሰማው ይህ የዋህ ህዝብ ተጫወቱበት ምግቤት መብላት ማቆም ነው ስጋ የናፈቀው እንደምንም ብሎ ዶሮ ገስቶ አርዶ መብላት ደስተኛ ሆኖ መኖር ነው
@birtukantube8571
@birtukantube8571 8 месяцев назад
መልካም ያህያ ስጋ መብላት ዘመን ይሁንላችሁ እኛንአያገባንም ያለነዉ ዉጭነዉ😂😂😂😂
@emuyoutube6702
@emuyoutube6702 9 месяцев назад
😂😂😂የኔ ውድ አፊ ቁርጥ ይበልልሽ ❤❤❤❤ እንደው አላህ ይደርሰልን እጅ ያለንበት ሁኔታ ያሳዝናል 😢
@user-cu5fp5rx5g
@user-cu5fp5rx5g 9 месяцев назад
አሳቀኚም አሳዘነኚም 😢 ወነአኡዙቢላህ ሀስቡን አላህ ወይናመል ወኪል ኢናአሊላሂ ወኢነኢለይሂ ራጁኡን 😢😥💔💔☝️
@Rukeya769
@Rukeya769 9 месяцев назад
አጋጋጤንአይቶነው ተመችቶኛል😂😂😂😂❤❤
@mariamali9718
@mariamali9718 9 месяцев назад
Kkkkkkkkkkkk ወይ ረምሊ የስጋ አምሮቴ ተቆረጠ
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 9 месяцев назад
ውነትነውደበአላህ አያበሉም አይባልም ሡበሀን አላህ☝️🤲🤲👍👍
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d 9 месяцев назад
አይ ረምለ አች ላወራሽው እኔን ዘጋኝ😅😅
@zedahmed9371
@zedahmed9371 9 месяцев назад
አሰለማለይኩም ጀሚአን በአሏህ የምታቁ መልሱልኝ ደሴ ፓስፖርት ከሰጠች እህቴ 7/8ወሩ ጥቅምት 22ብለዋት ነበር ግን አልሄደችም እየተሰጠ ነው ወይስ ዝግ ነው የምታቁ መልሱልኝ አማና 🇪🇹😎
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 9 месяцев назад
ወይ ስጋ አለመውደደ ጠቀመኝ አልሀምዱ ሊላህ❤❤❤❤❤😢
@aseaahmad8477
@aseaahmad8477 9 месяцев назад
ወላህ እዴትእዳሳቅሸ ራምላ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 9 месяцев назад
ወአሉይኩም. ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ አህለን ረምላዬ. ❤❤❤❤. አይይ. ረምላዬ የኛ ቤተሰቦች በአመት አንድ ግዜ ብያገኙ ስጋ 😢😢😢.
@mohammed2375
@mohammed2375 9 месяцев назад
Ahelen ramli
@SamsungAs-cg6iz
@SamsungAs-cg6iz 8 месяцев назад
ክክክክክእራምሊግን ወሬሽ ይጣፍጥልሽ ተብለሻልደ። ሥታሥቂኝ የኔቆጆ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 9 месяцев назад
ክክክክክ ተሸከሚ ተሸከሚ ይለኛል አላለችም ወይኔ
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 9 месяцев назад
እውነት ነው እንደ አህያ እሚያራግጠው ህዝቡ ለካ እንድህ ነው ነገሩ ክክክክክክ ወይ ዘንድሮ
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t 9 месяцев назад
ገና የድመት ስጋ ይሽጣል እምነት የሌለው መሪ ሀገረቱን እየመራት 😢😢
@user-lj5vo1ov1e
@user-lj5vo1ov1e 9 месяцев назад
አለኮ
@taybanoor1308
@taybanoor1308 9 месяцев назад
ኧረ አይጥምአለ እህትዋ
@fatmah6936
@fatmah6936 9 месяцев назад
አሁንስ ቢልቢን ነዉ ኮሪያ ሆነናል በሉኝ ያዉ
@amenat2362
@amenat2362 8 месяцев назад
በይና አናፊሀታዳ እኳን ለእናት ለቻይና እሪፖረት እየተደረገነዉ
@user-xk2tv8yt7l
@user-xk2tv8yt7l 9 месяцев назад
አኡዙቢላህ እኔኢትዮ ስገባ ምግቤት እንኳን ስጋ ሻሂም አልጠጣ
@user-tx4kz1ch3o
@user-tx4kz1ch3o 9 месяцев назад
ወላሂ ምንም አያስቅም ወጣቱ አይረባ ጫት አፍዞት በየጊዜው የምሰማው ሁሉ ይዘገንናል😢😢😢አላህ ይሁነንጅ😢😢😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 9 месяцев назад
በጣም
@user-wk1cu6ev1f
@user-wk1cu6ev1f 9 месяцев назад
መራገጥ ያምረኞአላለችም 😂😂😂 ኑሩው እራሶ ያስረግጣል 😂😂
@hayatetupe1790
@hayatetupe1790 9 месяцев назад
እኔ. ባይኔ ታላየሁ ሲታረዲ ተግዲህ. ስጋ አልበላም😢እጭ. እነዝህ ጭምልቆች
@user-we8hi9ws8z
@user-we8hi9ws8z 9 месяцев назад
ለዛነዋ አጥት መጋጥ ያሰጠለኝ 😢😢😅😂😂😂
@user-wo8ks7de1c
@user-wo8ks7de1c 9 месяцев назад
😅😅😅😅😅 አጥት ግጠን አጥት ሁነን ቀረን የሀይ ስጋ አጥት ብዙ የለዉም ለጥርስም ገርነው አይዞችሁ ኖርማንነው 🤭🤭🤭እኔ አላልኩም 😊😊
@user-bt7xi6od3m
@user-bt7xi6od3m 9 месяцев назад
የአለህ ከዚ በሀለ ስጋ አስጠለኝ 😢😢😢😢
@Jfjrjhydif-xy2jy
@Jfjrjhydif-xy2jy 9 месяцев назад
አይ እረ ምላ በሳቅ ገደልሽኝ 😂😂😂 የምረ ግን ያሳዝናል ያለንበት ዘመን ሱብሀን አላህ አላህ መጨረሻችንንያሳምረልን 😢😢😢😢
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 9 месяцев назад
ወላሂ በጣም ያሳ ዝናል ጉዳዩ አንቺም ፈገግ አደረግሽኝ😂😂😂😂😂😂😂ወላሂ እኔም ስጋ ነው የምወደው ሽሮ አልወድም😥
@nimaademe471
@nimaademe471 9 месяцев назад
አውነት ነው
@rahma-eb6ra2ra2d
@rahma-eb6ra2ra2d 9 месяцев назад
ራምላ አብሽሪ
@user-yc5gw7wh2c
@user-yc5gw7wh2c 9 месяцев назад
እኔ መችም እቤት ካልታረደ ምግብ ቤት ሄጀ አልበላም ምነው ሺሮየ የየየየ👌
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 9 месяцев назад
በሳቅ ገደልሺኝ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ከውጨመብላቱን ማቆም ነው አረምላ የምሪ
@fatum164
@fatum164 9 месяцев назад
እነዚህ ሰወች ወላሂ የሚያወሩት እውነት እውነቱን ነው😂❤
@emu-aziza-7718
@emu-aziza-7718 9 месяцев назад
ወላሂ ትዝ ይለኛል ልጅ እያለሁ አባቴ አርብቶ አደር ነው የቤት እንስሳ ከግመል እስከ ድመት ያለት እኛ ቤት አሉ ብዙ አህያም ነበረን አንድት አህያችን ብዙ ወልዳ አረጀች አባቴ እዱር እየወሰደ ትቷት ይመጣል ጅብ እንድበላት እሷም ተከትላው ትመጣለች አሁላይ ቢሆን ዋጋ ነበራት ወርቅነሽ ትባላለች የኔ ሚስኪን አሳዘነችኝ
@Sabit33
@Sabit33 9 месяцев назад
ለራስሽ የማትወጅውን ለሰው እንደት ትሰጫለሽ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 9 месяцев назад
እረ ወዳ ሀገር ቤት ምግብ ቤት ገብቶ በርገር፣እንጀራ፣ስጋ፣ቂቤ ወዘተ ሁሉም ነገር ከውጭ መመገብ እጂግ ያፀይፍል አልሀምዱ ሊላህ የምግብ ቤት ተመጋቢ አይደለሁም ያሳማም ያመጣሉ ይልቅ ረምሊ አድራሻሽን አስቀምጭልኝ አረቢያ መጂሊስ ፈልጌ ነው ።
@uaeteam6287
@uaeteam6287 9 месяцев назад
አየመከራ 😂😂😂 በሰውአገርም ያውሬወች ሥጋነው እያሉን እሄው መቀምሠውን ሁሉ ተቻለሁ ምግቡሁሉ ይዘጋኛል አይይይ😢😢
@FatumaFatuma-ku3bb
@FatumaFatuma-ku3bb 9 месяцев назад
ክክክክክክክ የጀሶ እንጀራ በሀያ ሥጋ በለዉ ተሥማማ በይኛ
@sasjjbxnxnxjxj951
@sasjjbxnxnxjxj951 9 месяцев назад
አየ እረምሊ አሳቅሽኝ ጌዜዉ እኳ አያስቅም ቆይ አዳየህ ጥርስ እሽ አይል ያገራችን ነገር ያሳዝናል አላህያብጀዉ
@mohemmedsiyed1580
@mohemmedsiyed1580 9 месяцев назад
ያርቢ አይ ራሚሊ አሳቅሺ ወላሂ ካፌ ስጋ ላልበላ ምያለሁ 😂😂
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 9 месяцев назад
እኔም አልበላም ሀገሪ ሰገባ እራሱ ከቤት በሳህና ይዘውልኝ እንድመጡ እነግራቸዋለሁኝ በማለቃውማ አልበከልም ትክክል ነሺ
@user-pr1gz3gj9t
@user-pr1gz3gj9t 9 месяцев назад
ወይኔ ዘጋኝ ዘጋኝ 😂
@fathimafathima8148
@fathimafathima8148 9 месяцев назад
አገሬ ገብቼ የኮበልቻን ጥብስበልቼ አምሮት ይወጣልኛል ስል ያሕያስጋ ብለው ሙሼን ቆረጡት በቃኝ ስጋ አልበላም
@saadas9954
@saadas9954 9 месяцев назад
ረምላየ የአይንና የቅንድብን ፀጉር ማሳደጊያውን ስሪልንማ ውደ
@remlalemma
@remlalemma 9 месяцев назад
እኔ እራስ እንዴት እንደምፈልግ ግን አብዝሀኛው ለውጥ አያመጣም ግን ቪዲዮ እሰራለሁ
@user-pc5jo2lz9k
@user-pc5jo2lz9k 9 месяцев назад
ባያድግ ምን ይሰራልሻል ምነው ፋሽን አማራችሁ
@saadas9954
@saadas9954 9 месяцев назад
@@user-pc5jo2lz9k ያይኔ ፀጉር ምንደሆንኩ አላውቅም እርግፍ ብሎአልቋል ምን ላርገው
@remlalemma
@remlalemma 9 месяцев назад
@@user-pc5jo2lz9k ይደግ ምንችግር አለው
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk 9 месяцев назад
ወይኔ በሳቅገዴለችኝ😅😅😅😅😅😅😅ማነውእዴኔ በሳቅ የፈረሰው😅😅😅😅😅😅😅
@laliitube7180
@laliitube7180 8 месяцев назад
😂😂😂😂Are Yimechish 😅
@alal8630
@alal8630 9 месяцев назад
እረ እርምሌ እኔም አንድ ሰአት ላይ ኢትዮጵያ መጥቸ ይሄው እመዳም ቤት እጫናለሁ መችስ የመዳም ቤት ስራ ከባድ ነው እኔ ግን ምንም አይመስለኝም እሰራለሁ አይደክመኝ. በዚያ ላይ ስትጮህብኝ በእርግጫ በያት በያት ይለኛል ለኬስ ብልቸው ነው አይ
@kabetube
@kabetube 9 месяцев назад
እረምሊ አሳቅሺኝ😂😂😂😂
@SaaidGbh-su6xp
@SaaidGbh-su6xp 9 месяцев назад
አኡዚቢላህ😢😢😢😢
@tiru6490
@tiru6490 9 месяцев назад
መልካም ጉዞ
@susu21
@susu21 9 месяцев назад
ክክክክክክክኮ እደዉ እረምላ ክክክክ
@rahmethussen8398
@rahmethussen8398 9 месяцев назад
Yallahi hagirachinen esky selam yargiln 😢😢😢😢 manew edny yhagiru guday yaschinkiw esky dua argu
@umuhubeyb
@umuhubeyb 9 месяцев назад
እውነትሽ ነው ወይስ እየቀልድሽ ነው ረምሊ ወየ ጉድ የማይሰማ የለ
@remlalemma
@remlalemma 9 месяцев назад
እውነቴን ነው
@gyt129
@gyt129 9 месяцев назад
ክክክክክክክክክ ይመችሽ R
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 9 месяцев назад
ተሸከሚ ተራገጭ ይለኛል በልቻለሁ ለማለት ነው 😂😂😂
@tube-py7or
@tube-py7or 9 месяцев назад
ሀገር እንደት ነው እራምላይ 20ቀን ቀረኝ ለገባ በሰላም ጊቢ በሉኝ ውዶችየ ❤❤❤
@remlalemma
@remlalemma 9 месяцев назад
ደሴ ሰላም ነው
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 9 месяцев назад
ታድለሽ በሰላመ ግቢ
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 9 месяцев назад
ወየው
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 9 месяцев назад
ውነትሽን ከሆ በጣም ያስጠላል
@user-sn5ee2ch9p
@user-sn5ee2ch9p 9 месяцев назад
አብሽሪ አሏህ በሰላም ከቤተሰብጋ ይደንብሽ
@fatimakssa551
@fatimakssa551 9 месяцев назад
አረ በሳቅ 😂😂😂😂
@hayat8769
@hayat8769 9 месяцев назад
አኡዝቢላሂ ወላሂ ሰጋ ዘጋኝ😢
@Rahma-fg2jg
@Rahma-fg2jg 7 месяцев назад
በሳቅ ሞትኩክክክክክክክክክክክክ
@user-je3lj6xr1g
@user-je3lj6xr1g 9 месяцев назад
የምር እረምልየ. እኔደሞ ምንሁነሺብየ ቀልቤ ቆም ብሎ ነበር
@madinaendre1634
@madinaendre1634 9 месяцев назад
ወየሁ አባባልሺ😂😂😂 አይይ ሀገራችን አሁላይ የማይታይ የማይሠማ የለ ኧረ አላህዬ የዱሮውን መልስልን😢😢
@kabetube
@kabetube 9 месяцев назад
ወይኔጉዳችን ደሴምአለ የአህያስጋ
@hayattube1479
@hayattube1479 9 месяцев назад
❤❤❤ ሳእረህሚ
@user-nv8ho3ij6k
@user-nv8ho3ij6k 9 месяцев назад
እደው ምግቤት ገብቸ ሥጋነገር አልበላም 🤣
@Rumana-lw9tj
@Rumana-lw9tj 9 месяцев назад
😅😅😅😅😅ክክክክወሬሽ
@user-pu8pp1zw4b
@user-pu8pp1zw4b 9 месяцев назад
እኔሥ ሥገ መብለት ጠለው ዘገኝ ወለሂ😢😢
@marifazw7969
@marifazw7969 9 месяцев назад
አረ ረምሊ ደሞ አች አታስቂኝ በይ አጥት መጋጥሽን አቁሚ አገራችን ተበክሏል
@hawatu
@hawatu 9 месяцев назад
😂ህዝቤ ምግቤት ሂዴው እዳይበሉ ዘጋቸው😂
@Momi.87
@Momi.87 9 месяцев назад
ረሚዬ የኔ ቆንጆ ወላሂ ሥወድሽ ሀቢብ የኔን ያክል ይወድሻል ግን ታድለሽ የሠው መውደድኮ መታደል ነው ያኡምሪ የኔቆንጆ ውድድድድድድድ
@seada12345
@seada12345 9 месяцев назад
አላህ ሲወድ ነው ነው የሰው ውዴታ አይጠቅም አይጎዳ
@remlalemma
@remlalemma 9 месяцев назад
አላህ ከኔ በላይ ውድድድ ያድርግሽ
@Momi.87
@Momi.87 9 месяцев назад
@@seada12345 አረ ወላሂ እኔ ሥለምወዳት ብዙ ጊዜ አሏህ ይውደድሽ እያልኩ እኮምታለሁ
@user-vk9vp8jm2m
@user-vk9vp8jm2m 9 месяцев назад
አሁንስ የአህያው ስጋ ተጠልጥሎ ሰይ ሴትየዋ ስጋ ስሪ ስትለኝ ሁሉም የአህያ ስራ እየመሰለኝ አጭ ኢትዮጵያ ወደየት እየተጓዘችነው የሄ አህያ መንግት ቅጠል ብል ስል ደሞ አህያ ከፈተ ችጋራም መንግስት
@njate
@njate 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂አይ እረምላዬ
@zenitahmed2519
@zenitahmed2519 9 месяцев назад
በቃ እኔ ካሁን በላይ ሹሮይን ብቻ ነው እምበላው ወይም እቤቴ አርጄ ካልሆን ከውጪ ይሚመጣ ስጋ አልበላትም😅😅😅
@amermuzamelamer-fq8jh
@amermuzamelamer-fq8jh 9 месяцев назад
😂😂😂😂 ከዲቸሽ አስቀምጪ ለምን ይከደነል ምነምቴ አደይገበት ኡሱው ምነምቴ ሆኖአይ ረሙዬ 😂😂
@user-mc1hz9lq8l
@user-mc1hz9lq8l 9 месяцев назад
አህያ ጉድሺፈላ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@rakyi2023
@rakyi2023 9 месяцев назад
ፍትህ ለአህዮች ውነት ፍርስ ግን ሀላል ነው። 😂😂 ቤታችሁ ብሉ ሀስቡን አላህ
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 9 месяцев назад
ኧረ ፈረሥም አይበላም ግመል ብቻ ነው የሚበላው
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v 9 месяцев назад
አረ አያሥቅም አላሆይ መጨረሻችንን አሣምረዉ
@user-qq9ce9bu4g
@user-qq9ce9bu4g 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂ኡኡኡኡኡ
@ayshamasafi1107
@ayshamasafi1107 9 месяцев назад
ሱባሀን አላህ ከከከከከከከ ግጠሻታል እረምላ
@user-xq5ek4bm3w
@user-xq5ek4bm3w 9 месяцев назад
ክክክክክ አላህይስቱር
@sofiwollo-up4ud
@sofiwollo-up4ud 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@FatmaAhmad-hw4xu
@FatmaAhmad-hw4xu 9 месяцев назад
ሰላም ለሀገራችን
@user-lc6ys2tz7h
@user-lc6ys2tz7h 9 месяцев назад
ሀሀሀሀሀሀሀ ሳኡዲ ገባ ሲባል ንገሩኝ😂😂😂😂
@hawatu
@hawatu 9 месяцев назад
😂
@rahma-eb6ra2ra2d
@rahma-eb6ra2ra2d 9 месяцев назад
አኡዙቢላሂ
@saadakwt4013
@saadakwt4013 9 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😊
@rekeyahessen4031
@rekeyahessen4031 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂era uuuuuuuu
@teybaayale8083
@teybaayale8083 9 месяцев назад
የሆነበታ ደሞ የሰማሁ ትኮሚቱ ለካለዛነዉ ተራገጥ ተራገጥየሚለኝ ያለዉ
@user-kl8fm3np1p
@user-kl8fm3np1p 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤😭😭😭😭
@fatimahhasan7008
@fatimahhasan7008 8 месяцев назад
😢😢😢😢😢ያረቢ❤❤❤❤❤❤❤
@alal8630
@alal8630 9 месяцев назад
እረምላየ ይእንቁራሪት ነበር ምክንያቱም በይጫት ቤቱ እሚቀመጥ ወጠጤ ወደ ስራ ይፈነጥዝ ነበር
@user-qu7zi1lg1b
@user-qu7zi1lg1b 9 месяцев назад
😂ትክክል
@FatimaAdorees
@FatimaAdorees 9 месяцев назад
አወል መራ ስኮምት አሳቅሽኝ 😅😅😅😅
@muhamad3183
@muhamad3183 9 месяцев назад
ክክክክክክክክክ ሆሆሆሆሆ
@zinb4734
@zinb4734 9 месяцев назад
አኡዙቢላህ ምንጉድመጣብን እጀራንየጀሶመቀላቀል ሲገርመኝአህያ ሀገሬ ስገባ ላልበላ ምግቤትገብቼ ክፍለሀገር እስከምገቡ ዳቦቆሎይዛችሁ ግቡ ወይምብስኩትነገር ያዙ እላችሃለሁ እዳይርባችሁ ከቤተሰብእስከምደርሱ አይይይኢትዮ እያደርቁልቁል ሻይስ ምንአቀላቅለውበት ይሆን
@hayatyousof2305
@hayatyousof2305 9 месяцев назад
ወላሂ እዴትእዳሳቅሽ ራምላ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Далее
በድጋሚ አገባሁ አልሃምዱሊላህ
8:05
ሀቢብ ጉዴን አወጣው
19:23
Просмотров 17 тыс.