Тёмный

አንተን ስላገኘውህ እድለኛ ነኝ || የ ነባ እናት ስጦታ ላከችልኝ 

AHMU-አህሙ
Подписаться 83 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 589   
@ለይላቡሴር
@ለይላቡሴር Час назад
አህሙ እና ነባ የምረሉ የምትሉ ማሻ አላህ አንድ ለይ ይጣማሩ የምትሉ like አድርጉ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 часа назад
አህሙዬን ያምቶዱ 100K እናስጋባው ያምትሉ ለይክ😢😢🎉🎉❤❤😊😊
@ZeharaMehemed
@ZeharaMehemed 2 часа назад
የነባየ እናት አላህ ረጅም እድሜህስጣቸዉ ቁረአን ከምንም በላይ ትልቅና ዉድ ስጦታነዉ ማሻአላህ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MohammedSeid-cn3uh
@MohammedSeid-cn3uh Час назад
አሏሁአክበር ከስጦታወች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ነው🎉
@SikoZilo
@SikoZilo 11 минут назад
አህሙ በይወትህ የሚቆጭህ ይችልጅ ያመለጠችህ እደሆነ ነው ጠበቅ አድርገህ ያዛት
@Nasr-t8h
@Nasr-t8h Час назад
ነባን እደኔየወደዳቹሀት ዋዉ አለባበስ የምትወዷት ላይክግጩኝ
@sususeid4589
@sususeid4589 Час назад
እርጋታዋስ ቢሆን❤❤❤
@SayedAhmada-yz3se
@SayedAhmada-yz3se Час назад
ስተምር❤❤❤❤
@SonySony-b1w
@SonySony-b1w 24 минуты назад
አህሙየ ልጂቲ ስጦታህ ናት ጠበቅ አርገህ ያዝ 🎉🎉❤❤
@NasirTube327
@NasirTube327 Час назад
👉መልካም ንግግር የሰዎችን የተሰበረ ልብ ባይጠግን፣ ስጦታም የሰዎችን መውደድ ባይጨምር ኖሮ ውዱ ነቢያችን ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)፤ "መልካም ንግግር ምጽዋት (ሰደቃ) ነው።" ባላሉ፣ "ስጦታን ተሰጣጡ፤ እሱ ፍቅርን ይጨምራልና።" በማለት ባልመከሩ ነበር። ❤️❤️❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين ❤️❤️❤️ መልካም የምንናገርበት ከምንወዳቸው ጋር ስጦታ የምንሰጣጥበት መልካም ምሽት ይሁንልን
@eriwood6056
@eriwood6056 2 часа назад
Ahmu ሁሌም እንደወደድንህ ነን ❤❤❤❤ እባክህ አንዳንድ ጊዜ ቁራን ቅራልን : ብዙ ሙስሊም ኤርትራዉያን ያንተን ተከታዮች ነን ::
@MekiyaAli-n3j
@MekiyaAli-n3j Час назад
የኔ ውድዋ❤
@MamelaSiraj
@MamelaSiraj Час назад
ነባ የዉነት ባጣም ጥሩ ልጅ ናት አህሙ እንዳታስቀዪማት በአሏህ
@የቡቴዋ
@የቡቴዋ Час назад
አህሙነት የኛ ፍልቅልቅ ነባዬ አለባበስሽ ሁሉ ያምራል አህሙዬ ስጦታህ ያምራል የነባ እናት ስጦታ ይለያል ማሻአላህ❤❤
@MehbubaAwol
@MehbubaAwol Час назад
በጣም ያምራል እርጋታዋም ዋው እንዲ ሰፋፊ የሚለብስ ሴት እንዴት ደስ አይልም❤❤❤❤
@SemiraSeme-u6q
@SemiraSeme-u6q Час назад
በጠም በጠም ነዉ ምየምርበት መሸአለህ
@ሰላመላሃገረይ
@ሰላመላሃገረይ 20 минут назад
ነባ የኔ ፍቅሪ ወድጃት ልሞት ነዉ ትግስቷ ራሱ የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤❤❤
@Hayat-d8p
@Hayat-d8p 57 минут назад
ነባየ ስርአትሽ እርጋታሽ ደስይላል ማሻአላህ ልዩነሽ ,ከስጦታወች ሁሉ በላጩ ቁርአን ነው,የአህሙ ስጦታ አባያው ደስ ይላል ❤❤❤❤
@wswi822
@wswi822 Час назад
100k 100 k 100 k እናስገባው ለአህሙ ነባ የኔ ውድ ውድድድድ ነው የማርግሽ ጣፋጭ ነገር ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤አህሙዮ የኔ ወንድም
@mrabdula5342
@mrabdula5342 Час назад
አህሙየ ይችናት ያላህ ስጦታ ከምኔአላህ የተሰጠች ልጅናት አብራችሁ ስሩ❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌🥰🥰👌👌
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ Час назад
ወይኔ ይችልጂ ስወዳት ፈገግታዋ ብቻ🥰❤❤ብቻ እንደዚሕ ወደንሽ 😌😌😌እንዳትቀሪብን አሕሙዬ ተንከባከባት ምርጥ ልጂ ትመስላለች ❤🥰አንደበቷ እራሱ ሲጣፍጥ ኡፍፍፍፍ ስርአቷ አለባበሷ❤🥰🥰🥰
@LubabaNuru-r3k
@LubabaNuru-r3k 31 минуту назад
ማሻ አላህ ነባዬ በጣም አምሮብሻል በውሀ ይለቅ የኔ ቆንጆ
@MahaAldhalaan
@MahaAldhalaan 26 минут назад
ነባየ አላህ ይጠብቅሽ ሀዩ አላህ ሂዳዉን ይ ስጥሽ አህሙ ነባን አጥብቀህያዝ ወደናታል
@ዜድ-ዘ4ኈ
@ዜድ-ዘ4ኈ 2 часа назад
አህሙን የሚወድ ላይክ አርጉኝ
@Amtunurie
@Amtunurie 2 часа назад
❤❤❤
@نعيمهمم
@نعيمهمم 2 часа назад
❤❤❤❤
@JamalRty-x7x
@JamalRty-x7x Час назад
እኔን የምትወዱ ላይክ አድርጉልኝ አትልም እንዴ
@ዜድ-ዘ4ኈ
@ዜድ-ዘ4ኈ Час назад
ምችግር አለው
@MuminaMhu
@MuminaMhu Час назад
አረእኔስ ሳላፈቅረውም አልቀረሁ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 33 минуты назад
ማዘርየ❤ ጀዛኩሙሏህ ከይረን ከስጦታወች ሁሉ በላጭ ቁርእን ነው አላህ ይጠውል ኡምርክ ያረብ❤
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 2 часа назад
ማሻ አሏህ ቁርአን ነው ስጦታው? አልጠበቅሁም ነበር. ደስ ይላል ። ትልቅ ስጦታ ነው።
@MominaMomina88
@MominaMomina88 2 часа назад
አላህ አንድ ነዉ ማሻ አላህ❤ ስታምሩ ወላሂ❤
@WerttAsdfgg
@WerttAsdfgg Час назад
ነባየ የምር ደስእምትልናት አለባበሷ እርጋታዋ የኔ ጣፋጭ❤❤❤🎉🎉
@WensyAdrese
@WensyAdrese Час назад
ዋው በጣም ነው ይምምረው አብያው ልጅታም ቆንጆ ነች ስጅመር ❤️❤️❤️❤️💋💋💋💯💯👌👌
@ያኢላሂ
@ያኢላሂ Час назад
ማሻአላህ ደስእሚል ስጦታ ነዉ ወላሂ የኔ ፍልቅልቆች ስታምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አህሙየ ቀጣይ ለሀዩ ስጦታ ስጣት ግን እኔ ሀዩ ስትቆጣ የምሯን አልመሰለኝም ነበር😂😂🙆🙆🙆
@user-om8zd7ij4u
@user-om8zd7ij4u 54 минуты назад
ኘራክ እያደረገችው መስሎኝ ነበረ ግን ከምሯ ነው ለሷም ይስጣት
@ያኢላሂ
@ያኢላሂ 16 минут назад
@@user-om8zd7ij4u ወላሂ እኔም ፕራክ ነበር የመሰለኝ😂😂
@መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ
ወላሂ አህሙና ሀዩ ተመካክረው ሀዩ የከፋት አስመስላ ፕራክ ሊሠሩ መስሎኝ ነበር ለካስ የምሯን ነውደ የከፋት ምኒቱ ቀናተኛ ናት ኧረ ወዳ ሰው ከራሱ በላይ የሠው ደስታ ሊያስደስተው ይገባል ነባየ የኔ ቆንጆ አምረብሻል ደሞ ስታምሪ ማሻ አላህ ❤❤❤
@zinatmohammed2962
@zinatmohammed2962 2 часа назад
ማሻአላህ ስጦታ ተሰጣጡ ፋቅር ይጨምራል❤❤❤
@AlewuyaMuhammed
@AlewuyaMuhammed Час назад
አህሙ ከነባ ከእሷ ውጭ ሌላ ሰው አይጨምር ከነባ ጋ ይስራ የምትሉ
@MareNguese
@MareNguese Час назад
ነባ ፈገግትሽ ይበቃል የኔ እቁ ሴት🎉❤❤❤❤❤❤
@HayatSeid-e3d
@HayatSeid-e3d Час назад
ማሻአላህ ሱጦታውደስይላል የነባእናት ረጅም እድሚ የስጣት
@Lifeisshort-d7o
@Lifeisshort-d7o 2 часа назад
ማሻአለህ እናንተ ትሻላላችሁ ያለመነካካት ነው የምሠሩት
@IfjtDjv
@IfjtDjv Час назад
ምንቹ ቅነታምናት😢 ብቀናካን በሆዳ አይዚምደ አህሙ ይችልይ ዳታመልጥህ በተሠቦቻም ምርጥሰዉናቸዉ 🎉🎉
@Naima13Naima13
@Naima13Naima13 18 минут назад
አህሙየ ማሻላ የኛ የዘመናችንጀግና
@SaraSara-gq3kd
@SaraSara-gq3kd 57 минут назад
አህሙ&ነባ እና ሀዩ እንኳን ደና መጣቹ አህሙ ቀጣይ ለሀዩ ስጦታ ግዛላት ነባ ደሞ እኔ እንጃ ቃላት አጣሁላት በጣም ነው የምወዳት ፈገግታዋ ብቻ በቂ ነው ውበቷ ፀባይዋ እኔ እንጃ ሁሌም አብራቹ ብትሰሩ ብዬ ተመኘሁ አላህ ይጠብቃቹ ስጦታው በጣም አምሮብሻል ነባ ደጋግሜ ባያቹ አይሰለቸኝ አህሙ&ነባ
@HAWAIbrahimAli
@HAWAIbrahimAli 49 минут назад
ያሰላም በጣም ያምራል አባያው አህሙየ እደዚህ ነው ሥጦታ ማለት ይመችህ
@sihamTube8091
@sihamTube8091 2 часа назад
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።* *አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።* *እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"* *አሉት።* *⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"* *እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት* *⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።* *"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት* *⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"* *አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"በአላህ ተወከል"አሉት* *⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን* *እፈልጋለው" ሲላቸው?* *"ዚክር አብዛ" አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን* *እፈልጋለው?" ሲል* *"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።* *⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው* *"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።* *⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል* *"አንተም እነሱ የወደዱትን* *ውደድ" አሉት::* *⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል* *"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም* *አለብህ" አሉት።* *⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"* ሲላቸውም* *"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።* *⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ* *እፈልጋለው" ሲል* *"ፀባይህን አሳምር" አሉት።* *⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል* *"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።* *⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው* *"ሀራም አትብላ" አሉት::* *⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።* *⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው* *"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።* *⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው* *"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት* *⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው? *"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።* *⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ* *እፈልጋለው?" ሲል* *"ሰውን አትበድል" አሉት* *⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"* *"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።* *〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው* *"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።* *⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል* *"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ 2 часа назад
ሡለሎህ አለይሂ ወሠለም
@ራዲነኝስደተኛዋ
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@MominaMomina88
@MominaMomina88 Час назад
ስለላህአለይሂ ወሰለም❤❤
@HubiRuhi
@HubiRuhi 27 минут назад
ማሻአላህ በጣም ቆንጆ ነዉ አምሮባታል ሀቂቃ በጣም ዉብ ነች ከመጥፎ አይኖች ይጠብቃት አህሙ ጀግና ነክ ምርጫ ትችላለክ
@Akram-r3w
@Akram-r3w Час назад
ማሻ አላህ ነባ ቆንጅየና እርግት ያለች ልጅ 🎉🎉
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن 2 часа назад
ትላንት ነባር እሄን ቪዲዮ ጣብቄ ነበር አህላን ውዶች❤ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ውባት ስላካ በአባያ በሂጃብ ነው እህቴ አላህ አይቃይርሽ እዳሌሎች 🎉❤
@mrabdula5342
@mrabdula5342 Час назад
ነባየ ሰወድሽ መሻአላህ ካደበቷየሚወጡት ቃላቶቿ አይጠገቡም አህሙየ ባአላህ ሁሊም አብራችሁ ስሩ❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌🥰 መሻአላህ አበየዉ በጣምነወለ የማረባት አህሙየ አጥብቀህ ያዛት❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ሀዩየ አይዞሽላችምይስጥሻል
@tube-qb6xp
@tube-qb6xp 52 минуты назад
ልጅቲቷ ማሻአሏህ አላህ ይዘዉጃችሁ
@سالشامسي-ش4ظ
@سالشامسي-ش4ظ Час назад
መሻአላህ ደስ ሲሉ የአድ ቀን ትውውቅ ሳይሆን አብረው የሚኖሩ ነው የሚመስሉት🎉🎉🎉
@AminaAmina-o7o
@AminaAmina-o7o Час назад
ማሻአላህ እህሙና ነባዬ ፈገግታቼዉን ስወድላቼዉ ወላሂ ነባዬ በጣም ነዉ ያማረብሽ ማሻአላህ የኔ ፍልቅልቅ አላህ ይጠብቃችሁ❤🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@jwhar348
@jwhar348 Час назад
ማሺ አላህህህ የምረ በጣም ነዉ ደሥ የምትሉት የአላህ ቃል ከሁሉም ሥጦታ በጣም ነዉ ደሥእሚለዉ
@hayatHiwe
@hayatHiwe 2 часа назад
ማእሻ አላህ ደስ የምትል ልጄ ነባ & Uዩ💓💓💙👌
@RdEy-lu8vo
@RdEy-lu8vo Час назад
ነባዮ ስታምር የኔ ቆንጆ ኣህሙየ ኣብራቹ ስሩ❤❤❤
@HawaEndris-o1i
@HawaEndris-o1i 31 минуту назад
ከስጦታዎች ሁሉ ትልቁ ስጦታ ቁርአን ነው❤❤❤
@አላህወ
@አላህወ Час назад
ወአለይኩም ሰላም ከስጠታውቹ ሁሉ በላጭ፡የአላህቃልነው፡ማሻአላህ፡፡ሁለዬም፡ኑኑኑ
@fetyakedri
@fetyakedri 2 часа назад
ማሻአላ ከስጦታዎች ሁሉ ቁራአነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@WensyAdrese
@WensyAdrese Час назад
ደስ ስተል ልጅታ ቡነት ❤️❤️❤️የኔ ማር አንግግራ ስትፈጥ 💯💯💯❤️❤️💋💋💋
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 43 минуты назад
ማሻ አላህ ወንድም ኢንሻ አላህ
@FsGdff-px7ef
@FsGdff-px7ef Час назад
ማሻአላህነባበጣምቆጃናትእረግትያለቺ ተጋቡአህሙ
@ነጁነጁ-ቈ5ወ
@ነጁነጁ-ቈ5ወ Час назад
ሀዩ አረ ይደብራል 😂😂 ነባየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❤❤❤❤❤
@SaadhMuhabh
@SaadhMuhabh 2 часа назад
ማሻ አላህ አህሙዬ ነባዬ የኔ ቆጂዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DyiDt
@DyiDt Час назад
የነባ እናት ማሻ አላህ❤❤❤❤
@YohannesZegeye-q5r
@YohannesZegeye-q5r 59 минут назад
ኧረ ይቺን ልጅ ፈጣሪ ነው ያመጣልህ አጥብቀህ ያዝ።
@فاطومافاطوما-ه1ب
@فاطومافاطوما-ه1ب 2 часа назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የመዳም ቅመሞች የሀገሬ ልጆች አሏህ ያሰብነውን ያለምነውን አሳክቶልን ቤተሰቦቻችን ጋር በአፊያ አሏህ ያገናኝን ጉሉ አሚንንንንንን🤲🤲🤲
@Sofia-uk9qm
@Sofia-uk9qm 2 часа назад
አሚንንንያረብ ❤❤❤❤❤
@LailaMahir-vn3vl
@LailaMahir-vn3vl 2 часа назад
Amin Amin Amin yarab❤❤❤❤
@NajathNajath-t3e
@NajathNajath-t3e Час назад
አሚንንን ያረብብ
@HayatZxc
@HayatZxc Час назад
አሚንንን
@HAWAIbrahimAli
@HAWAIbrahimAli Час назад
አሚንንን ያረብ
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
😢😢😢😢ሀዩዬ እኔን ነባም ይገባታል ቀጣይ ለሀዩም ይሰጣት❤❤❤❤
@AnshaSeid-zi1tu
@AnshaSeid-zi1tu 2 часа назад
አላሂ የረፈት እንጀራ ይሰጠን የመዳም ቅሞሞች😢😢😢😢
@MominaMomina88
@MominaMomina88 Час назад
አሚን❤
@WensyAdrese
@WensyAdrese Час назад
በጣም ነው ይውድድካት ቡነት ዋው ስትመር ስርዓት አላት ክንግግራ ይስትውቃል ❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯
@R-sr6co
@R-sr6co Час назад
አህሙ ቀጣየ ለሀዪ ይሰጣት የምትሉ ላይክ👍👍👍👍
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 2 часа назад
መሸ አለህ ስጦተዉ የበደነዉ አለህ እንድትጠቀምበት ይርደህ የግረልህ የግረልን
@HawayesufAhmed
@HawayesufAhmed Час назад
ማሻአላህ ነባየ በጣም አምሮብሻል ደግሞ ፈገግታዋ ደስሲል ❤❤❤
@ZedZed-th7bz
@ZedZed-th7bz 2 часа назад
የኔ እርግቦቺ እስኪ እንደኔ የምትወዶቸዉ ደምሩኚ ❤❤ሰወዳቺሁ
@SeEt-r6s
@SeEt-r6s 2 часа назад
❤❤❤ነባ ሀቢብቲ ወደንሻል አህሙ ጠበቅ አርገህ ያዛት
@الحمدالله-ف4ث
@الحمدالله-ف4ث Час назад
😂😂😂😂ጀመራችሁ
@missjubaida3866
@missjubaida3866 14 минут назад
አይ ይምዳም ቅመሞች😂😂😂ስራችን ምጣምር ሆኖ ቅር😂😂😂❤
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 2 часа назад
አሙ ጋር ከሰሩት ነባ እና የ አዳማዋ ሀዩ❤❤
@Sofiya45-fk7oy
@Sofiya45-fk7oy 2 часа назад
ሁቢ ደምሪኝ
@ነኢማነኝስደተኝዋ
@ነኢማነኝስደተኝዋ 2 часа назад
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላህ አክበር
@نعيمهمم
@نعيمهمم 2 часа назад
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላህ አክበር
@mekiya-u4c
@mekiya-u4c 2 часа назад
ነባዬን አህሙ እናቱን ያስተዋዉቃት ❤❤❤
@SonySony-b1w
@SonySony-b1w 26 минут назад
አህሙየ ምርጥ ሠዉ 🎉🎉🎉🎉ሶስታችሁንም እወዳችሀለሁ 🎉🎉🎉🎉
@LubabaNuru-r3k
@LubabaNuru-r3k 34 минуты назад
ወይኔ ቅናት ባደባባይ ብቀኒ እንኳ በሆድሽ ያዝ አድርገሽ ከካሜራ ጀርባ ብወቅሽው በአላህ
@فتياابراهيم
@فتياابراهيم 51 минуту назад
አሠለሙ አለኩም መሸአለሀ የሚረሊ አህሙ ፣አንዱዋን በሀለል ኒከአሢሪኪ አቢረቹሁ ሢሩ።🇪🇹🇪🇹👍
@AhshdNdjdnd-ne3my
@AhshdNdjdnd-ne3my Час назад
ወይኔ አለባበሷ ነባ አላህ ይጨምርላት❤❤❤
@HashamHasham-ir7fz
@HashamHasham-ir7fz 18 минут назад
ኢነት ቁረን ሰጠች አለሀ አዲሺ አመት የኑረት❤❤❤
@seadaJemal-ym8zp
@seadaJemal-ym8zp 13 минут назад
ሀዩ ግን ምኒቱ ቅናታም ነሽ ነባዬ የኔ ቆጆ በጣም አምሮብሻል
@AAa-s3m7y
@AAa-s3m7y Час назад
አህሙ ማሻ ኣላህ ስጦታው ትችላላህ ላሙስልም ሴት አበያ አስፋላግ ነው
@YayinaLeylaAbdelaAeNulo
@YayinaLeylaAbdelaAeNulo 5 минут назад
ማሻለህ አምሮብሻል ዳሞ አስጋድዶ ከልሳጠሀኝ ማለት ❤❤
@RomanaAlRomana
@RomanaAlRomana Час назад
ማሻ አላህ የናታችን ስጦታ አስደስቶኛል ነባየ የኔቆንጆ🎉🎉🎉🎉
@amena8601
@amena8601 2 часа назад
ነባ ስታምር የኔ ቆጆ 🎉🎉🎉🎉 ሁላችሁ ታምራላችሁ
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn Час назад
ማሻአሏህ እርግት ያለች ናት
@ZahrerAhmad
@ZahrerAhmad Час назад
ወለሂ ልጅቱወን በጣም ነዉ የስቃየምከት በጣም ነዉ የታነደደችዉ ፈጣር ይቅር ይብልህ አህሙ ጡሩ አልሰራህም በጣም ነዉ የታሰሰትከዉ ኢኔ ብሆን ብዬ በጣም ነዉ የታነደድኩት
@R-sr6co
@R-sr6co Час назад
አወ ቀጣይ ይሰጣት ስጦታ
@Kወለየዋ
@Kወለየዋ 36 секунд назад
ማሻአላህ ፈገግታዋ የኔ ቆጆ አባያዉ አምሮብሻል❤❤❤❤❤❤❤
@ametellahabdellah
@ametellahabdellah 50 минут назад
የኔ ውዶች ይመቻችሁ ነባዬ የኔ ፍልቅልቅ አብራችሁ ብትሰሩ ደስ ይለናል
@sojoo-zw2nb
@sojoo-zw2nb Час назад
ወላሂነባአቤትፀባይምርጥሰዉናትአህሙአብራቸሁስሩ❤❤❤❤
@RomanaAlRomana
@RomanaAlRomana Час назад
ነባየ አምሮብሻል ቆንጆነበርሽ ይበልጥ አምሮብሻል
@ኢክራም
@ኢክራም 2 часа назад
የሰውደስታየሚስደስታችሁ በአላህ አስደስቱኝ እስኪ
@drr8432
@drr8432 Час назад
❤❤❤
@haiahAlhaiah
@haiahAlhaiah Час назад
አቤት ፈገገታ ነባየየኔ ቆጆ
@ZeynebaAhmed-qm9zz
@ZeynebaAhmed-qm9zz Час назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻ አላህ ማሻ አላህ ለነባዬ እናት እድሜና ጤና ይስጣቸው አንተም ጎበዝ ነህ ግን ሀዩ ምን ነካት አቤት አሁን ደስ ቢላት ምን ችግር አለው ሀዩ ግን
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 2 часа назад
ማሻ አላህህህህ እደት የሚምር ሶጦታ ነው ወላሂ ወድጀልሀለሁ አህሙ
@fatumafatuma1689
@fatumafatuma1689 Час назад
አህሙ አጥፍተሀል ለሁለታቸውም ብሠጣቸው ነበር ቆንጆ
@R-sr6co
@R-sr6co Час назад
ቀጣይ ለሀዪ ይሰጣት ድምፀ እንሆናት ያጀመአ
@FridaFrida-j5p
@FridaFrida-j5p Час назад
አህሙ ምነዉ አፋጠጠካቸዉ ለማንኛዉም ነባን ጠብቃት ...❤❤❤❤❤
@MominaMomina88
@MominaMomina88 2 часа назад
ቁርአን የልቤ መዳኔት ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከቁርአን በላይ ምን አለ ወላሂ
@EmuTemam
@EmuTemam Час назад
አሙ ጋደኛክ እችን ቆንጆ አታስቀዪማት❤❤❤❤❤🎉🎉
@HawaEndris-o1i
@HawaEndris-o1i Час назад
ማነው እደኔ ልጅቱ የተመቸችው❤
@ፈቲያAwal
@ፈቲያAwal Час назад
በጣም አምሮባል thank you አሞ ❤❤❤❤
@ሁሉምበጊዚው
@ሁሉምበጊዚው 7 минут назад
ውይ ሐያት ምንሁናነው ግን አንተም መጀመሪያ ማስታዋል ነበርብህ ሴቀጥል የነባናት አክብረው ስጡታ ሴልኩልህ ክብር ልሰጣቸ ግድ ነዉ
@KhairiyaKhatun
@KhairiyaKhatun 2 часа назад
ወዊ በጠም አምረበተል ሁለተቹም በጠም ነዉ ምተሚሩት ነበ ሱሲ ሆሽቢኚ እኮ እዎደቾሀለዉ❤❤❤❤❤
@Chereqa1357
@Chereqa1357 Час назад
አበያው ያምራል ማሻአላህ ግን ሀዩ ሚስኪን እረሷት እኮ 😂😂
@عتيق-ث8ه
@عتيق-ث8ه 50 секунд назад
እንደዚህ መሆን አልነበረባትም ግን ለሷም ይሰጣት
@የኮቻዋtp9ug
@የኮቻዋtp9ug 20 минут назад
ነባዬ የኔ ማር ስታምሪ እርጋታሺ ብቻ በቂነዉ
@ZahrerAhmad
@ZahrerAhmad Час назад
አራ አህሙ ሴቶቹን አታፈጀቻዉ ይቅርብህ መጫራሻዉ ደስ አይልም በሁለቱ ሴቶች መራማማድ አነበራብክም ጡሩ አልሰራከም በጣም ነዉ የታሰሰትከዉ
@GTime-c2r
@GTime-c2r Час назад
አቤት የሀዩ ቅነት😂😂😂
@Alhamduliillaah
@Alhamduliillaah 37 минут назад
አላህ አንድ ማሻአላህ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@FatumaHusein-pt7qo
@FatumaHusein-pt7qo 28 минут назад
ሱበሀን አላህ ነባ እኔን ትመስላለች እራሴን በአች አየሁት
Далее
ለረዱ ቀለበት ሊያረግላት ነው
36:07
Просмотров 108 тыс.