Тёмный

አንተ የእግዚአብሔር መንፈስ || ማኅበረ ትንሣኤ || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን|| ANTE YE EGZIABEHER MENEFES 

kaleawadi tv
Подписаться 79 тыс.
Просмотров 66 тыс.
50% 1

SUBSCRIBE AND SHARE www.youtube.com...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000112651156
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ሌሎች ማኅበራዊ ገጾቻችንን ይጎብኙ።
/ kaleawaditv
kaleawadi.net/

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 61   
@AMEN12728
@AMEN12728 3 года назад
በርቱ ሰረአታችሁ, መዝሙራችሁና ወንጌልን ብቻውን ሰለምተሰብኩ ስወዳችሁ! እግዚአብሔር ይመስገን!
@gracetf11
@gracetf11 3 года назад
እግዚአብሔር ሰው አለው። እናንተ የብዙዎች በረከት ናችሁ።በኢየሱስ ስም ጸጋውን ያብዛላችሁ። 😍🙏🙏❤
@dagimpetros474
@dagimpetros474 3 года назад
አንተ የመገለጥ መንፈስ አንተ የማሰላሰል መንፈስ አንተ በእሳት የምትገለጥ መንፈስ አንተ ወደ እዉነት ሁሉ የምትመራ መንፈስ አንተ የጌታን ቃል የማሰላሰል መንፈስ አንተ የፍቅር መንፈስ……. በጣም በጣም ነዉ የምወዳችሁ ጌታ ይባርካችሁ
@ALEXLEOSUS
@ALEXLEOSUS 3 года назад
ተባረኩ ሰዎች ብንችል ሼር በማድረግ ይህን የበጎ መንፈስ ህብረት እንርዳ
@ehtiemulatu7866
@ehtiemulatu7866 3 года назад
ጌታ ሆይ ስለ እዚህ ህብረት ተባረክ
@gospel2359
@gospel2359 3 года назад
እሰይ ተባረኩ ዘመናቹህ ይለምልም
@tsegabgmariam6812
@tsegabgmariam6812 2 года назад
እግዝ/ር ይባርካችሁ በመዝሙራችሁ በወንጌላችሁ የጨለመው ህይወቴ በርቷል
@alazartamiru9400
@alazartamiru9400 3 года назад
እግዚአብሔር የባረካቹ ሁሌም በእናንተ እየተባረኩ ነዉ ተባረኩ!!!!
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያበርታችሁ ጉልበት ይሁናችሁ
@betelhemghiwot3211
@betelhemghiwot3211 11 месяцев назад
እስይይይይይ እልልልልል መንፈስ ቅድስ አብሮነትህ ዕለት ዕለት ያንቃን
@jonasemanual1412
@jonasemanual1412 10 месяцев назад
ጌታ ይባርካችሁ።
@yedlneshkelali2589
@yedlneshkelali2589 Год назад
AMEN
@AMEN12728
@AMEN12728 3 года назад
አሜን፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን!
@tsegabrehanzerihun6896
@tsegabrehanzerihun6896 9 месяцев назад
Amen,
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 года назад
I can't stop listening this powerful song
@elishidygebremariam2139
@elishidygebremariam2139 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ብዙ ተባዙ ምድርን በወንጌል ዎረሱ ጌታ በቅርብ ይመጣ
@miraculouslife3081
@miraculouslife3081 Год назад
ጌታ ኢየሱስ አሁንም ጨምሮ ይባርካቹ የመገለጡ መንፈስ አሁንም ይብዛላቹ❤
@betishaasnake963
@betishaasnake963 3 года назад
ተባርካቹሐል
@meaza5096
@meaza5096 Месяц назад
ኧረ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክቸ ሰታምሩ ❤❤❤❤❤🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️ በጣም
@hantehaato9838
@hantehaato9838 3 года назад
Eleleleleeee Tebarkulen wedochi zemenachu be bezu selam yebark!
@selamamare6686
@selamamare6686 11 месяцев назад
ክብር ለጌታ ይሁን ተባረኩ❤
@remeali2700
@remeali2700 3 года назад
Amen amen amen
@tilahungizaw2528
@tilahungizaw2528 2 года назад
እናንተኮ ልዩ ናችሁ ህይወት ሊሆንልንና ሊያበዛልን የመጣው ጌታ ያብዛላችሁ እወዳችኃለሁ።
@sinkneshmandefro5695
@sinkneshmandefro5695 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም እወዳችኋለሁ
@kiberulaegzbhryhun3953
@kiberulaegzbhryhun3953 3 года назад
amen kiberna misgan la egzbher yhun tabrku mhabra tanse tsghun tabzlachu ante ye egzbher manfase ante ye hayle manfas ante ye mikre manfass uuuuuufffffff esye enten yestan egzbher simu kafe yibale manfasu hayle yhunlachu tabrku
@nigistmelesse7512
@nigistmelesse7512 3 года назад
God Bless you all!!!
@netsanetnoah4015
@netsanetnoah4015 2 года назад
ዘላለማችሁ ይባረክ አሜን።
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 года назад
ተባረኩ፡በብዙ፡አሜን
@danielkelbesa7742
@danielkelbesa7742 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የአባቴ ብሩካን
@amanuelkibret9327
@amanuelkibret9327 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! በእውነት ስለ እናንተ እጅግ አድርጌ እግዚአብሔርን እባርካለሁ!
@amanuelmathewos2758
@amanuelmathewos2758 Год назад
Shalom begeta yetewededechew ye abate birukan bizu tsega yicemrlechew
@tewodrosshimeles8238
@tewodrosshimeles8238 2 года назад
Geta Zemenachihun Yibark! ጌታ ይባርካችሁ!
@temesgenyoseph8363
@temesgenyoseph8363 3 года назад
kiber Le Amilakachn Yihun ...Sile Enante Hule Getayen Ameseginalehu
@tewodrosshimeles8238
@tewodrosshimeles8238 Год назад
Geta Yabzachu.
@geremogos928
@geremogos928 2 года назад
አግዚአብሄር ብፍቅረና በምሕረቱ በጸጋ ይከልላቹ እግዚአብሄር እስከ ዘላእለም በፍቅሩ ይምላቹ
@azmeraderbew2312
@azmeraderbew2312 3 года назад
Tebareku!!!
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 года назад
አስለምደኝ ጌታን መታዘዝ በህልውና ውስጥ መኖር ደረቁን ህይወቴን አረስርሰው በመገለጥህ "፣በቃልህ
@ehtiemulatu7866
@ehtiemulatu7866 3 года назад
ተባረኩ
@eyuudinku7087
@eyuudinku7087 3 года назад
Amen amen amen elelelelelel tebarku geta yebarkashu
@familyeffort5881
@familyeffort5881 2 года назад
እውነት ነዉ!!!! ተባረኩ።
@jesusischrist.7579
@jesusischrist.7579 2 года назад
አሜን ተባረኩ
@samuelpaulos1866
@samuelpaulos1866 2 года назад
Wow. Its amazing song.
@zeroto2347
@zeroto2347 2 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን 😍🙏
@nahimabiyot304
@nahimabiyot304 2 года назад
አሜን ክርስቶስ
@kaliyagetaliji8007
@kaliyagetaliji8007 2 года назад
እግዚአብሔር በፍጹም በረከቱ ይባርካችሁ ስተምሩ♥♥♥♥
@dammeyegetalij6113
@dammeyegetalij6113 3 года назад
GOD BLESS you !!! JESUS IS LORD!!!
@biniyamworku3635
@biniyamworku3635 3 года назад
አሜን፫ ትንቢተ ኢሳ ምዕ:፲፩
@yabtsegaandualem6414
@yabtsegaandualem6414 Год назад
Wow
@yitaeshetu9286
@yitaeshetu9286 Год назад
አምላኬ ሆዬ ወደቤህ መልሰኝ።ተባረኩ
@mala4122
@mala4122 Год назад
አንተእግዚአብሔርመንፈሰአንተየመሰላሰልመንፈሰ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@erinisrael4525
@erinisrael4525 Год назад
Dink mezimur
@kiberulaegzbhryhun3953
@kiberulaegzbhryhun3953 3 года назад
uuuuuuuufffffffffffff ante manfassssss
@habyeab4210
@habyeab4210 Год назад
Zimi biyaa woyye Elalaw 🤔😇🤔📯🤔✝️📢
@mala4122
@mala4122 Год назад
አሜን የኢየሱስ ነዉ ፣
@hw_comp_academy
@hw_comp_academy 2 года назад
please enrasachun hunu sewun atadenabru ye beg lemdachuhun awuluku
@Sima-A
@Sima-A 2 года назад
መዝሙሩን ግን ሰምተኸዋል ምን እንደሚል ? ስድብ መቼም ከእግዚአብሔር አይደለም..
@hawigeta8223
@hawigeta8223 2 года назад
አድራሻ betngerun
@saraabera7936
@saraabera7936 Год назад
የኦርቶዶክስ የመዝሙር መንፈስ የለውሞ
@selamawitmeberatu7267
@selamawitmeberatu7267 Год назад
እዛው እናሰግድ ጋር ይሻላችዋል ደሞዙ አይቀርባችሁ
@samrawitbelay1909
@samrawitbelay1909 3 года назад
በትግራይ ኦርቶዶክስተዋህዶ ቤቴክርስትያን ካህናት በዲያቆናት በምእመናት በአብያተክርስትያናት በማፍረስ የተፈፀመው ጭፍጨፋ እናንተ እደ በቴክርስትያን ትፍሽእ ሳትሉ ሰስለቀራቹ በጣምያ ሳዝናል በትግራይውስጥ የናነተ ቻናል ፕሮግራም የሚከታተል ብዙሰው ነበር ተዛዝበናል ያሳዝኣሰግድበጣምነበርየምንወደው
Далее