Тёмный

አንችዉ ነሽ የክፍል 80 የምዕራፍ 6 (1) የፍፃሜዉ ዳርዳር 

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE
Подписаться 94 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

ህይወት ይቀጥላል

Опубликовано:

 

3 фев 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 479   
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 4 года назад
እንኳን ደስ ያላችሁ አብሽሩ እናም ቀጣይ ክፍል አለዉ እዉነት ነዉ በዱንያ የማያልቅ የለም
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 4 года назад
ግን አጠረ በጣም ረጅም ይሆናል ብየ ጠብቄ ነበር
@user-qq2mc1ex3c
@user-qq2mc1ex3c 4 года назад
አህሌን ደክተር ዘይኔቢንት ሙሀመድ አላህ ይጠብቃችሁ
@ramatoyoub9669
@ramatoyoub9669 4 года назад
ዶክተር ኧረተው ሆትሳብ ጉሩፖ በስልከ ምክናየት ውጥቸነው
@alyaaalali7552
@alyaaalali7552 4 года назад
ኢንሻአላህ እጠብቃል እናም ቀጥሉበት
@maithhamad5308
@maithhamad5308 4 года назад
አሰላማለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አስተማሪየ መብቴን ግደታየን አዉቄበታለሁ ሽኩረን ጀዛችሁን አላህ ይክፈልልኝ።አላህ ይጠብቃችሁ።
@zumitube8095
@zumitube8095 4 года назад
አሚን የሸህ ኢብራሂም ሞት ተለየብኝ አልቻልኩም 😭😭😭ስጠብቅ የነበረው ተሽሏቸው ጣፍጭ አንደበታቸውን ለመስማት በጉጉት ስጠብቅ ያሻውን ሰሪ ብቻውን ቀሪ የሆነው ጌታችን ወዱድ ወደርሱ ወሰዳቸው ምንም ማድረግ አይቻልም።ሰው ይኖራል መጨረሻውም ወደርሱ መመለስ ነው።መጨረሻችንን ያሳምርልን
@f1103
@f1103 4 года назад
አላሕይራሐማቸው
@user-ge8qn6wx7d
@user-ge8qn6wx7d 4 года назад
اللهم ارحمهم واخوانهم.
@user-vc3xm9vq5d
@user-vc3xm9vq5d 3 года назад
@@f1103 ፕሬስ ይህንዉጽሑፍጭ ጽ
@ydhdh4975
@ydhdh4975 4 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ባአላቹበት ሰላማቹ ያብዛልኝ ቢንት ሙሀመድ። በጣም ናፍቀሽኝ ነበር በሌላም ስራ በርትተሽ ባጠፊብን ደስ ይለናል እስኪ በኔሀሳብ የምትስማሙ በላይክ 🌹🌹💘
@FatimaFatima-gg6cm
@FatimaFatima-gg6cm 4 года назад
ያራብ🕋❤️♥️
@user-vl5hw7wf1u
@user-vl5hw7wf1u 4 года назад
ያረቢ ሽህ እብራሂም የሚባለውን ባሪህን አተ በእዝነትህ ጀነትን ፍርዶስን ወፍቃቸው ያረብ አችው ነሽ ምዕራፍ ደስ ይላል በጣም ይማርካል
@user-ey4mc9yl6t
@user-ey4mc9yl6t 4 года назад
😭😭😭😭😭😢አይዱንያ ሁሉ ነገርሽ አላቂ ሸህ ኢብራሂም አላህ ይዘንለሁ 😭😭😭እኔስ አልቻልኩም የረብ አንተዉሁነን
@sofyamegos273
@sofyamegos273 4 года назад
እኔም አልቻልኩም አላህ ይረሀማቸዉ ያረብ
@rozroz8089
@rozroz8089 4 года назад
አሚን አላህ ይዘንላችው
@user-re4pb9lt5b
@user-re4pb9lt5b 4 года назад
አላህ ይርሀማቸው ሁላችንም በጣም ነው ያዘነው
@freegame5837
@freegame5837 4 года назад
በሰዉቤትሁንአ ልቅሰንአዪወጣልንበጣምከባዲነዉ
@kadoseid8278
@kadoseid8278 4 года назад
Amin Amin yraeb
@user-ux7zt1ut8z
@user-ux7zt1ut8z 4 года назад
ያረህማን አልሰማሁትም ግን ልቤ በደስታ ልሞት ናው ያረቢ ሸህ ኢብራሂምንም በዱአ እዳንረሳቸው መቃብራቸውን ኑር ያድርግላቸው
@hawajamal46
@hawajamal46 4 года назад
አሚን ያረብ
@afiyaabdu3559
@afiyaabdu3559 4 года назад
Amin yallha
@fateyaregassa2038
@fateyaregassa2038 4 года назад
ሼኽ ይብራሂም አላህ ኸይር ስራዎትን ይውደድሎት ያረብብብብብብብ😭😭😭😭😭😭😭
@seadiquranmedia8037
@seadiquranmedia8037 4 года назад
ሱብሀን አላህ አይ ዱንያ ምንድነው የማያልቀው ለሼኽችን ለኢብራሂም ስራጅ ዱአ አድርጉላቸው
@eystyet1497
@eystyet1497 4 года назад
አላህ ይዘንላቸው አላህ ይርሀማቸው ያረብ አላህ ቀብራቸውን ያስፋላቸው
@hayatekassa9288
@hayatekassa9288 4 года назад
አለህ ይራሀማቸው ሼካችን
@emukhalidtube5690
@emukhalidtube5690 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-1sOK_7Dwggk.htmlነይእንደመር
@thamimathamima656
@thamimathamima656 4 года назад
አላህየጀነትያድርጋቸው
@fafi3005
@fafi3005 4 года назад
ኢላሂ እደማሜ and እደፉኤ ወድልጅ አላህ ይዘውጀኝ ያረብ ዱአ አድርጉልኝ
@user-vv7wg5fg4u
@user-vv7wg5fg4u 4 года назад
ጀዛኩምላሁ ኸይራ ለዱዓችሁ አሚን ያረብ ሸህ ኢብራሂም ሲራጅ አላህ ይዘንለህ አወ በጣም እንደውዴወታለን
@alfyaahmed745
@alfyaahmed745 4 года назад
ያአላህ እኒንም ነው የከበገኝ የስደት አባታችን ነበሩ
@sameeramm7509
@sameeramm7509 4 года назад
ምእራፍ 7 መቀጠል አለበት አጓጉታችሁ አታስቀሩን ሸህ ኢብራሂምን አላህ በራህመቱ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው ያረብ
@meymunabelay7229
@meymunabelay7229 4 года назад
አሚንንንን ያረብ😭
@amoonamoontube8758
@amoonamoontube8758 4 года назад
ሸህ ኢብራሂም አላህ ማረፊያቸውን ጀነት ያድርግላቸው ያረብ በጉጉት ስጠብቀ የነበር ነው ቀጣይ ኢሸአላህ በተስፍ??
@fuziya6298
@fuziya6298 4 года назад
በጣም በጉጉት ስጠብቅነበር።።ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ።።።ቢትሙሀመድ።።& ዶክተር ዘይኔ።።ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-pv6yu8ce3m
@user-pv6yu8ce3m 4 года назад
እፍፍፍ እኔስ አስለቀስኝ ማሜ እር አይለቅብን አንችው ነሽ ሽህ ኢብራሂምንንም አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀወት አላህ ይዘንላቸው
@missyoumother6691
@missyoumother6691 4 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ ቢንት መሀመድ አዎ ሁሉ አላፊ (አላቂ) ነው አንቺው ነሽ ጥሩ የህይወት ለውጥ ያመጣ ፕሮግራም ነው።
@teybamohammed7416
@teybamohammed7416 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-u9WmAgydDO4.html
@sumeyabintseman7193
@sumeyabintseman7193 4 года назад
ተፈፀመ? አይይይ ዱንያ ሁሉ ነገርሽ አላቂ ብቻ😢
@zahrabultitube6692
@zahrabultitube6692 4 года назад
Unat naw hulm naqar yalqal😥😥
@zahrabultitube6692
@zahrabultitube6692 4 года назад
Unat naw hulm naqar yalqal😥😥
@user-dh5vi8pl6k
@user-dh5vi8pl6k 4 года назад
መብሩክ ማሜ የኔው ማሜ መቸ ነው እሚመጣው ናፈቀኝ
@zainebjamal2490
@zainebjamal2490 4 года назад
አህለንውዶችአችውነሽትወዳችሁእኮ
@mekasaed6001
@mekasaed6001 4 года назад
አንድቀን
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 4 года назад
አብሽሩ ይመጣል
@emanbntefrajaemanbntefraja5315
@emanbntefrajaemanbntefraja5315 4 года назад
አብሽር አንድ ቀን አይቀርም ይመጠል በተስፈ እንጠብቀው
@user-fk5fq7gz9o
@user-fk5fq7gz9o 4 года назад
አብሽሪ አድቀን ይመጣል
@user-dp3he1js6d
@user-dp3he1js6d 4 года назад
እእእ 25 ደቂቃ አለቀ እንደት አኔ አላምንም ልቤ ተሰቅሎ ይሄን ያክል ቀን እንደ ቀላል እልቅ እልቅ አይ ዱንያ የማያልቀው ነገርሽ ምን ይሆን
@user-dq4me6jr3e
@user-dq4me6jr3e 4 года назад
ሱመያ ቢንት ሀሰን ሣህ በዚህ ሁኔታ አልጠበኩም ነበር
@fhgvvhvh1393
@fhgvvhvh1393 4 года назад
ኢነለሂ ወኢነለሂ ራጅኡን አ ላህ ይዘንላቼው ቀብራቸውን ብረሀን ድርግላቸው ሸሀችንን አጣን ከባድ ሀዘን ነው
@makiyahadam8822
@makiyahadam8822 4 года назад
ልወልድ ትንሽ ቀናቶች ቀርተውኛል ዱአ አድርጉልኝ ልጅንም ሷሊሀ ልላት ወስኔለሁ
@seada1203
@seada1203 4 года назад
ማሻ አላህ የኔ እህት በስላም ዋላጂ
@user-ru4zl7ne9r
@user-ru4zl7ne9r 4 года назад
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አችወነሺ እንኳን ዴህና መጣችሁ በጣም ሀሪፍ ትምረት ነበረወ እናመሰግናለን አባታችንን በማጣታችን ልቤ ተሰብሯል አሁን በምንፈልጋቸወ ሰአት አጣናቸወ አመለጡን
@rehanamohammd2920
@rehanamohammd2920 4 года назад
የረያን የፉኤ የሀቢብ የማሜ ሰርጋቸው አንድላይ ቢሆን
@emukhalidtube5690
@emukhalidtube5690 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-1sOK_7Dwggk.htmlነይእንደመር
@user-ze6rr8to9o
@user-ze6rr8to9o 4 года назад
አህለን አህለን አህለን ዋአልይኩምሳላም ወራህማቱላህ ወብርካቱ እንክዋን ደና መጣቺሁ መጨርሻ በመሆኑ አዝናለሁ😥ለማኛዋም እናመሰግናለን
@user-es4we9uh9q
@user-es4we9uh9q 4 года назад
ወአለይኩምሠላምወረህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛኩመላህኸይር ቢንትመሀመድ አህለን ብለናል ምርጥምክርነውአላህበሰማነውእምንጠቀምያድርገንያረብ አላህ በእዝነቱ በረህመቱይዘንላቸው ሼህኢብራሂምሢራጅ አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው ያረብ
@user-pf5tv1te4c
@user-pf5tv1te4c 4 года назад
አላህ የርሃማቸው ሸሃቺን ማመንም ቢያቅተኝ እኛም የአላሀ ነን እናም ሺኩረን ለኩም ማሜ ለሳሊሃ በመናገሩ ደስ ብሎኛል
@zenabbereka7932
@zenabbereka7932 4 года назад
በጣም አዘንኩኝ የማያልቅ ዬለም ሁሉም ያልቃል ምክንያቱም ዱንያ ነው ዱንያ ለይ የማያልፍ ነጋር ዬለም አለህ ቀጥተኛውን መንገድ ሁላችንም ይምራን ግን በጣም ነው የምወዳቸው በሌላ ከአንችው ነሽ በምሻል ፕሮግራም አላህ እንጋነኝልን ህንሻ አለህ ቀጥሉበት አለህ ይጠብቀቹ በእንችው ነሽ በጣም ቡዙ ነጋር አስተምሮኛል ደሞ ማሜ መቡሩክ ቢያለው
@nefisaethiopia7355
@nefisaethiopia7355 4 года назад
ማሻአለህ አይ መሜ ተከልህ አልሃምዱሊላህ ቀራዉ አለህ የሰከልህ ሡብሃነክ ጥረት ይበዉ ለጌተችን ነገሮች ከተገሰቸዉ እንዲ ይሰከሉ
@user-xf3db2tu1k
@user-xf3db2tu1k 4 года назад
ሸሀችን አላህ ይራሀማቸው ቀብራቸውን ኑር ያድርግላቸው ያረብ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው ሳልህየ እንኩአን ደስ አለሽ የኔ ውድ እኔም ደስ ብሎኛል አላህ ያሳካላችሁ ማምሻ ልዩ ወንድ ነህኮ
@momenahusen4286
@momenahusen4286 4 года назад
አህለን አህለን እንኳን ደህና መጣቹህ አንችዉነሽ በጣም አስተማሪ ነበር ፍፃሜዉ ላይ ደረስን
@user-rx1tw9cs8t
@user-rx1tw9cs8t 4 года назад
አይለቅ ይቀጥል አንቺው ነሽ ሼክ አችን ዱዋእ እናርግላቸው አላህ ይርኸማቸው የጀነት ሙሽራ አላህ ያርጋቸው ያረብ
@user-hx2im1wn1e
@user-hx2im1wn1e 4 года назад
Ya Allah ማሜ yelbun Hulu tenagere gobez Jezakilah heyir Ay eduniya ✔✔✔✔✔✔✔tkkkl. Allah yizenlachew yareb
@keduhussain9016
@keduhussain9016 4 года назад
እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ወላሂ የሸህ ኢብራሂም ወደ አሂራ መሄድ እኔን ከወትሮው በተለየ አስፈርቶኛል ያአላህ ሰብሩን ስጠን አሚን
@sitysalahedin6194
@sitysalahedin6194 4 года назад
እንኳን በሰላም መጣችህ አህለን ቢት ሙሀመድ እና ዶክተር ዘይኔ እንዴት ናቹህ ጀዛኩመላህይር ሁሉም ነገር አላቂ ነው እስኳሁን ባለን ቆይታ ጡሩ ትምህርት ጥሩ ፕሮግራም ነበር አንቺ ነሽ ኢንሻ አላህ ባዱንያ በአሄራም አላህ አይለያየን ቢት ሙሀመድ ለአላህም ቢዬ እወድሻለሁ ምኞትሽም ብዙ ሊሆን ይችላል ግን አላህ ያሳካልሽ
@teybamohammed7416
@teybamohammed7416 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-u9WmAgydDO4.html
@sadamoh1420
@sadamoh1420 4 года назад
የአንችው ነሽ፣ተከታታዮች፣ዳክተር አብይ፣ወደ፣አረብ፣አገር፣ይመጣል፣እየተባለ፣ነው የሙስሊመን ጥያቄ፣ጠይቁት ለምን፣ዝም፣እንዳለ ንገሩን መች እንደሚመጣ እኔ አብዳቢ ነኝ ያለሁት እጠይቃለው
@mobileshop3777
@mobileshop3777 4 года назад
Sada Moh ወለሂ እኔ አብደብይ ነኝ ግን እጠይቃው ዝም መለት ዬለም
@sadamoh1420
@sadamoh1420 4 года назад
@@mobileshop3777 መቼ ነው፣እኔም፣መገኝት፣እፈልጋለው
@user-zh8oy7wi1p
@user-zh8oy7wi1p 4 года назад
ወላሂ ንገሩኝ መቸ እደሚመጣ ማገኝት እፈልጋለሁ
@tube-ug7iw
@tube-ug7iw 4 года назад
እኔም ንገሪኝ ሚመጣ ቀን
@user-lk4mq7er9y
@user-lk4mq7er9y 4 года назад
እኔም ንገሩኝ መገኘት እፈልጋለሁ
@user-xc6ui4gf6e
@user-xc6ui4gf6e 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁልን ወላሂ ደስ አለኝ አንቺው ነሽ ውስጤ ነው ጀዛኩምሏህ ኸይር ዶ/ር ዘይኔ & ቢንት መሀመድ
@zitonakalifa7540
@zitonakalifa7540 4 года назад
Ya Allah ya Allah ya Allah Allah bajenete yofeqen She Iberama inshallh ya Rabii
@hamzahamzahamza3598
@hamzahamzahamza3598 4 года назад
Masha allah jzkellha ds yelal
@halimakedir2810
@halimakedir2810 4 года назад
Ws wr wb jezakumllah keyran shekachnen Allah jannatul ferdwsen yewfkchew ishallah
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 года назад
እህህህ አላህ ይርሃመክ የሼኻችን ሞት ልባችንን አደማው አላህ በጀነትል ፊርዶስ ያበሽርልን የማሜና የሷሊሃ ህልም እውን ለመሆን ስለቀረበ ደስ ብሎኛል ወልደው በልጅ አስተዳደግ እና በአጠቃላይ በትዳር ዙሪያ ያለቸውን አቋም ይዞ አንቺው ነሽ ቢቀጥል ምርጫችን ነበር ግን አልሆነም ለኸይር ነው ጄዛኩሙሏህ ኸይር ቢንት መሀመድ & ዶክተር ዘይኔ አላህ ያህፍዙኩም
@user-ol7id1jv1o
@user-ol7id1jv1o 4 года назад
ደስ የሚል ድባብ ነበር ቢቀጥል ኣሪፍነበር በኔላይ ብዙተፅኖ ኣሳደረኝ ሷሊሀ ሷሊህ ያደረገን ጀሊሉ ኣይዱንያ ከሉመን ኣለይሀ ፋን ወየብቃዎጁሁ ረቢከዙል ጀላሊወልኢክራም ሱበሀን ኣለዚ ሀዩላየሙት ጄዛኪላህ ቀጢይበት መልካምስራሽን
@hawimohammed321
@hawimohammed321 4 года назад
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረከቱ እንኳን አብሮ ደስ አለን አላህያበሽርህ ኡስተዝ
@medi1228
@medi1228 4 года назад
ደክተረ ዘይኔ ቢንት ሙሀመድ ሰላምናችው ግን ለምን አንችውን ደቂቃ አነሰ ሁሌም ልባችን አጠልጥላችው አለቀ አይ ዱንያ አለቀ ብቻ
@user-fd3xd8rh3t
@user-fd3xd8rh3t 4 года назад
እንኳን ደህና መጣቹ በጣም ነው የጒጒሁት
@nefisa7819
@nefisa7819 4 года назад
ማሻአላህ አሏሁአክበር ስትቀን ስጠብቅ የነበረዉ ዛሬ ተፈፀመ ዴስይላል እሲአችዉነሽን የናፈቀ ለምን አይቀጥልም በጣም አስተማራነበር 😢
@asdffasdff1354
@asdffasdff1354 4 года назад
ይቀጥል ምዕራፍ 7
@husniethio2187
@husniethio2187 4 года назад
Habayb sheh Ebirahim sirajin dua arigulachew tilk alim new yatanew😭😭😭 alahi kebrachewn nur yargilachew yasefalachew bejent yabesherachew siserut yenberewin melikam sirachewn betif yimedachew wejelachewn yimarachew yealim mot lib yiseral inlilah weine ileyihe rajuen
@afsszchh3192
@afsszchh3192 4 года назад
እኔ አላምንም እስኪ እንደኔ ደስ ያላቹ ኑ አብረን እንደሰት ጀዛከላህ ኸይር ዶር ዘይኔ እህታችን ቢንት ሙሀመድ ግን በጣም ጠፋች በሰላም ነዉ
@toybaassen1182
@toybaassen1182 4 года назад
ሱባሀን አላህ በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው ደኩተር ዘይኒ ጀዛክልህ ኸይርን
@rose11parie16
@rose11parie16 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ቢንት ሙሀመድ ደክተር ዘይኔ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን
@quranchannel8928
@quranchannel8928 4 года назад
አህለን ዶ/ር ዘይኔ እኔማ ተስፋ ቆርጨ ነበር እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ ግጩኝ እንኳን የቁርአን ቻናል የቀልድም ይደረጋል😒😒
@ramatoyoub9669
@ramatoyoub9669 4 года назад
አድርጌሻለሁ ውደ
@user-tr7jp1pr2x
@user-tr7jp1pr2x 4 года назад
ነይ ቤተሰብ እንሁን
@user-tr7jp1pr2x
@user-tr7jp1pr2x 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--w5_O-9RiHw.html
@user-hn8lf5bb5e
@user-hn8lf5bb5e 4 года назад
እሺ አርጌለሁ
@emukhalidtube5690
@emukhalidtube5690 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-1sOK_7Dwggk.htmlነይእንደመር
@hcgbghh342
@hcgbghh342 4 года назад
ተውዳጁ እናአባታችን ሸህኢብራሂም ሲራጂ አላህይራህማችው
@zahrabultitube6692
@zahrabultitube6692 4 года назад
Allh yerhamachaw
@superstyle6463
@superstyle6463 4 года назад
ቢትሙሀመድ ደክተርዘይኔ አላህ ይጨምርላችሁ እኔግን ቢቀጠል ርአንድግዜ ርባአላህ አላህ ያግዚሺነ ቀጥይ ዉይማሚ ሳሊ ፍኤ ቡዙ ትምህርት ወሰድኩ
@user-ux7zt1ut8z
@user-ux7zt1ut8z 4 года назад
አይ ዱንያ በሁሉም ነገርሽ ማለቅ ነው
@user-ck2gk9ci8e
@user-ck2gk9ci8e 4 года назад
ጄዛኩም አላሁ ኽይር ግን አዝናለሁ ማለቁ
@uae6948
@uae6948 4 года назад
Mashaa allah tabarakallah Bexam desilala 💞💞💞 Jzk
@user-tb4mt5bh8e
@user-tb4mt5bh8e 4 года назад
ሱባሀን አላህ ዶክተር ዘይኔ ጀዛከላሁ ኸይርን እንደሁም እህቴ ቢንት ሙሀመድ ጀዛኪላሁ ኸይርን አላህ ይጠብቃችሁ እኔ እስካሁን ኮሜንት አላኩም ዛሬ ግን ከልቤ የመነጨ ደስታ ነው የተሰማኝ ማሻአላህ ተባረከላህ ነው
@Eiman-bd3nr
@Eiman-bd3nr 8 месяцев назад
Jezakelahkiyiren
@mekibintedris6716
@mekibintedris6716 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር እንድሁም ቢንት መሀመድ ማሻ አላህ በጣም ደስስስስይላል ቀጥይበት (የብስራት ዜና ተሰማ)!!!
@user-mx5fq2sx5h
@user-mx5fq2sx5h 4 года назад
ቢት መሀመድ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር ጀዛኩም አላህ ኸይር
@zuzuabdu1611
@zuzuabdu1611 4 года назад
ሡብሀን አላህ ያአላህ ያረቢ ጃዛኩም አላሁ ኸይራን ጀዘ አላሁማ አሚንን አላህ በጅነተ ጫፋ የኑሪቹሁ የረብ ሼኽህ ኢብራህም ሰራጅ
@fozayaumuemarenanaser9893
@fozayaumuemarenanaser9893 4 года назад
Allaha yarahamchw yarba
@ዜድዜ
@ዜድዜ 4 года назад
Yaa Allah ya Rabbii ende das yilal wudoche ebakachu lanem du'a argulign malkam tidar yistih balugn Allah hasabachuun yimulallachu allahumma zawijni zawujatan saliha
@hasibunallahwonimelwokilke553
@hasibunallahwonimelwokilke553 4 года назад
bet mohamed and usitazuna jezakumulah heyir maselam achiwu neshi ✋✋✋
@kemilatube7882
@kemilatube7882 4 года назад
ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍፕሮግራም ነበር
@nejatbinthassen7004
@nejatbinthassen7004 4 года назад
As Wr Wb Endet nachihu ye anchiw nesh betesebochi Jezakumullah heyr Bint mohammed nfk bleshignal Allah yitebksh baleshibet
@user-wz9rf1ys3p
@user-wz9rf1ys3p 4 года назад
አንችውነሽ።ውስጤነሽ ኑሪልኝከዘላለም
@user-nw5po4oz4z
@user-nw5po4oz4z 4 года назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ
@halimathussen2674
@halimathussen2674 4 года назад
እኳን ደና መጣችሁልን ጀዛ ከአላህ ኽይር ማሜ ሢያለቅስ አስለቀሰኝ 😭😭😭😢
@rahimareem1880
@rahimareem1880 4 года назад
አልሀምዱሊላ እንዴት ደስ እንዳለኝ እናመሰግናለን ወላህ ሙፋጃ ነው ያረጋቹህን ዳክተርንም እየደወልኩ አዛ አርጌው ነበር የአንቺው ነሽ የት ቀረ እያልኩ በዚሁ አጋጣሚ አፉ በለኝ ያንቺው ነሽ በመለቀቁ ደስ ቢለኝም በመጠናቀቁ ደሞ ሆድ ብሶኛል ኡፍ ቤንት ሙሀመድ ውዴ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ በአኼራም በአዱንያ ያስደስትሽ በሌላ በተሻለ ፕሮግራም እንጠብቅሻለን ማር ሳላይ ወደድኩሽ ከኔ በላይ አላህ ይውደድሽ🌹🌹🌹🌹
@user-tb1jo8qc5u
@user-tb1jo8qc5u 4 года назад
ዶክተር ዘይኔ እና ቢንት መሀመድ ጀዛኩመላህ ህይር ግን ግን ማለቅ የለበትም ብዙ የተማርነበት ነው ስለ ትዳሩ ሀያት መማር አለብን የነ ማሜ እና የሷሊሀን ትዳር እስ ዲስ ላይክ ምታደርጉ ግን ምን ፈለጋቹህ ነው
@Tube-zc6kf
@Tube-zc6kf 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ጀዛኩሏህ ኸይር በጣም ምርጥ ትምህርት ነበር በጣም ተቀይሬበታለሁ !! አሏህ በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን በሌላ ምርጥ ነገር ከዚህ በበለጥ እንደምትመጡ ተስፋ አለኝ አሏህ ይጠብቃችሁ
@user-fs8rq1sk9c
@user-fs8rq1sk9c 4 года назад
አላህ ይርሀማቸዉ ያረብ ያሸይህና በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
@fafi3005
@fafi3005 4 года назад
ኡፍፍፍፍ የማሜ ትውስታ አጀቴንአላወሰው ኢላሂ ግን ለምን አታቋርጡት ወላሂ ትልቅትመርት የወሰድንበት ፕሮግራም ነው
@rabikbutajira512
@rabikbutajira512 4 года назад
እውነትህ ነው የማያልቅ ነገር የለም ። ግን ምን ይሁን መጨረሻቸው የመልካም ጓደኞች ሥብሥብ
@ዜድዜ
@ዜድዜ 4 года назад
As wr wb Masha Allah batam das yelal
@fatmaalteneiji8977
@fatmaalteneiji8977 4 года назад
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ዶ /ር ዘይኔ ደስ ብሎኛል አንደኛ ነኝ
@user-kl9fn2gh6z
@user-kl9fn2gh6z 4 года назад
ኧር ልስማው ቆይ
@umuharuntube5155
@umuharuntube5155 4 года назад
አህለን አህለን እንኳን በሰላም መጣቹ እንዲሁ የአንቺው ነሽ ተከታታዮች እንኳን ደስ አላቹ ተለቀቀልን
@user-hn8lf5bb5e
@user-hn8lf5bb5e 4 года назад
እኔ አላምንም አንችው ነሽ ተለቀቀ አዋጅ አዋጅ የመዳም ልጆች ቢንት መሀመድ መታለች ኑ አብረን እንስማው የኔ አንደበተ ጣፋጭ ሀቂቃ በጣም ነበር የናፈቅሽኝ ሀቢበቲ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 4 года назад
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ቢንት ሙሃመድ ስንጠብቅሽ ነበር
@user-mz2ti7tl7j
@user-mz2ti7tl7j 4 года назад
አህለን ብንት ሙሀመድ ዶክተር ዜይዜ ጀዛኩም አላህ ክፋአይካችሁ ረጂም እድሜና ጤና አላህ ይወፍቃችሁ
@user-bg8xh2ph1i
@user-bg8xh2ph1i 4 года назад
ማሻአላህ መቸ ተለቀቀ አላየሁትም ነበር
@madinazaynu7382
@madinazaynu7382 4 года назад
Walkum Aslmwrwb sollollahu alahi wasalam sollollahu alahi wasalam sollollahu alahi wasalam Mashalla Mashalla Mashalla Dase yemal maleket alaw jezaa kumaallahu kayran,👍👍👍
@user-zk1yw6sy3d
@user-zk1yw6sy3d 4 года назад
ምንም የማያልቅ ነገር የለም አላህ ሀቲማችንን ያሳምርልን።
@halimayebru1347
@halimayebru1347 4 года назад
ዋሊኩምስላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ቢት ሙሀመድ ደክተር ዘይኔ ጀዛከላሁመ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ በጉጉት ነበር የጠበኩት ቢት ሙሀመድ ናፍቀሽኝ ነበር አትጥፊ
@user-dx9bw9sw6s
@user-dx9bw9sw6s 4 года назад
አንቺ ነሽ ግን መቋረጥ የሌለበት ነበር ያረብ ሸሃችን ሸይክ ኢብራሂም ሲራጂ አልቻልኩም አላህ እኔ የደኒያ ምስክር ነኝ ደግነታቸውን እንጂ ምንም አላውቅም አላህ እዘንላቸው ዛሬ ያንተ እንግዳ ናቸው ተናፋቂው ኡስታዜ አብዱል መጂድ አላህ ይዘንላችሁ ወላህ እወዳችኀለሁ
@fatumafatuma281
@fatumafatuma281 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር መሻአላህ ድሰ ብሎኛል ክፍል80 ሲልቀቀ
@wallaggaatube131
@wallaggaatube131 4 года назад
TabarakAllah
@user-eb1vd6hq8c
@user-eb1vd6hq8c 4 года назад
በጣም እናመስግንአለንግንእህቴችንገርኚአላለቀምአይደል
@taopyrymugxyovuluf1521
@taopyrymugxyovuluf1521 4 года назад
ኡስታዜ አላህስራችሁንይውደድላችሁ አላህ ጀነትን ይወፍቃችሁ አሚንንንንን
@hamzahamzahamza3598
@hamzahamzahamza3598 4 года назад
ويبقا وجه ربك ذو الجلال والإكرام Wandami endazi nw
@user-tx9nl3id2s
@user-tx9nl3id2s 4 года назад
እንኳን ደህና መጣቹ ዶ/ር እና ቢንት መሀመድ በጉጉት ስጠብቅ ነው የቆየሁት እረ አጕጓታቹ ገደላቹን እኮ
@iloveyouethiopia7163
@iloveyouethiopia7163 4 года назад
Dhugaa dubachufi ani bayyee gadee dhuga erga dhumate guyya sanyoo yom akka tahe dagadheeyuu jzk malifuu rabbin nuf ha lafisu
@Fatimafatima-wx2jw
@Fatimafatima-wx2jw 4 года назад
Mashaa Allah
@ellahamyedadilij1567
@ellahamyedadilij1567 4 года назад
Ahilen ye anchew nesh betisaboch la usitazachin abtachin shek inrahim seraj baduachu atrswachew allh yejenat yadrgachew betam azignalew wolah😭
@wallaggaatube131
@wallaggaatube131 4 года назад
Mashaa Allaaah
@zalikamohammed6463
@zalikamohammed6463 4 года назад
ይህን ሁሉ የተረዳውት የህይወት ምንነት የተጉነዘብኩት ረመዳን ሊገባ 2 ወይም 3 ቀን በቀረበት በመሆኑ በረመዳን ብርታት ጥንካሬ እና መነሳሳት ይሆነኛል ብዬ አምኛለው። ቢንት ሙሃመድ ከ ሳሊሃ ከ ማሜ ከ ፉኤና ከሌሎችም በላይ ያንችን ድንቅ ችሎታ ስታዘብ ነበር የግልሽን አስተያየት መስጫ አግኝቼ አስተያየቴን ብቻ ሳይሆን ለህይወቴ ሞዴል አርአያ አድርጌ ባገኘውት ግር በተሰኘውት ምክርሽን እና የጥንካሬ ሃሳቦችሽን እያገኘው ብዘልቅ ደስታዬ ነው። ግን አለገኘውሽም ይህ መልዕክቴ እንደሚደርስሽ ሙሉ ተስፋዬ ነው። ታሪኩ የደረሰኝ ዘግይቶ ቢሆንም በሚገርም መልኩ ላልሰሙት እያሰማን እየተወያየንበት ሀሳብ እየተለዋወጥንበት እየተማርንበት ዛሬ ላይ ደረስን ባያልቅና ቢቀጥል ደስታችን ነው ግን አሁንም መች ቆመና? ከሃሳባችን መች ይጠፉና? እንሻአላህ በዙህ ያገኘነው ለውጥ የዘላቂ ኢንዲሆን የዘውትር ምኞቴ ነው። በብዕርም እንዲህ ተፅእኖ መፍጠር ይቻላልን? ነው ያስባልሽኝ እንደው አላህ አብዝቶ ይባርክሽ ። እንዲሁም ዶክተር ዜኔንም አንተም በሚገርም መልኩ ነበር ስታስተምረን የነበረው ብቻ ቃላት አጠውላቹ እንዴት ልግለፃቹ አላህ አብሯቹ ይሁን። ለአላህ ብዬ እወዳችዋለው 🥰 በተዘበራረቀውና በተሞነጫጨረው ፁሁፌ ዐፍወን 🙏 ምን ላርግ ሃሳብ ሳይሰጡ ማለፍ አይቻልም። ፊአማኒላህ........... NuralHuda Mohammed Class 11th Negelle Bora
@nematekebede8200
@nematekebede8200 4 года назад
አቤት በጣም ነበር ደሥ የሚለውየሧሊሀዲባቧ ያምር ነበር
@wellcame-pl9mr
@wellcame-pl9mr 4 года назад
አሠላምአለይኩ እደት ናችሁ ውዶቸ ቢትሙሀመድ እድሁም ዶክተር ዘይኔ ጀዛኩም አላህኸይር አንችውነሽ አሪፍ ትምርትነው አሥተላለቁ እንደዚህ ባይሆ አረ ነበር ምክንያቱ ተጠለጠተ የሙሀመድእና የሣሊሀ ጉዳ አልተቆጨም ነገራትጅ እሽ ሥትል አልሠማንም ሥለፈኤሥጉዳይ አልተነገረንም አረ እድህአርጋች አቆጩት
@momeinmuhammed1730
@momeinmuhammed1730 4 года назад
Ena adise jemari negne bezu amltognal jezakum allah heyre
@gh4i7h_38
@gh4i7h_38 4 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ እንኮዋን ደና መጣችሁ ዳስ ብሎኛል ስል ማጣችሁ
Далее
Блиц по трекам ❤️
00:50
Просмотров 93 тыс.
It works! #beatbox #tiktok
00:15
Просмотров 3,2 млн
ህሊና ድራማ ክፍል 7 - Helina Drama Part 7
37:57
26 August 2019
1:00:02
Просмотров 30 тыс.