Тёмный

"አንደርድረህ ገደል ልትጨምረኝ አንቱ አትበለኝ "🤣🤣//በእሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 586 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Развлечения

Опубликовано:

 

8 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 869   
@bitanyaendalkachew
@bitanyaendalkachew Год назад
አስፋው=ኩሩ መቅዲ=ሳቂታ ሉላ=ደርባባ ❤❤❤❤😙😙😘
@zero2hero262
@zero2hero262 Год назад
Agreed. 🥰
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@makdis4094
@makdis4094 4 месяца назад
ትክክል
@hiwoteshetu1919
@hiwoteshetu1919 5 месяцев назад
ይሄን ቪድዮ ሳይ በሳኩት ልክ ዛሬ አለቀስኩበት አስፊቲ መፅናናቱን ይስጠን ከባድ ነው። 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-nf4lf7sp8d
@user-nf4lf7sp8d 3 месяца назад
እዉነት ነዉ ነፍስህን ይማረዉ❤❤❤😢😢😢
@esayasshibru
@esayasshibru Месяц назад
AAaaaaa​@@user-nf4lf7sp8d
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Год назад
በወንድ ልጂ አምላክ😂😂 እንደናተ መጮህ ነው ያማረኝ ሀገሬ ገብቸ ከምር😊 ነፃነት እንዲት ይናፍቃል መሰላችሁ❤
@sadenursidsid19
@sadenursidsid19 Год назад
ኢንሻላህ አንድ ቀን እንገባለን አይዞን
@mekasja6442
@mekasja6442 Год назад
ክክክክአይዞንያልፍል
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 Год назад
😂😂😂
@elduersumo3938
@elduersumo3938 Год назад
Betami 🤣🤣
@seaditube6601
@seaditube6601 10 месяцев назад
በጠም
@user-pf6kq3ph9z
@user-pf6kq3ph9z Год назад
ማነዉ እንደኔ መቅድን የሚወዳት😂😂😂😂😂
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910 10 месяцев назад
ስታለቅስየኔማር😢
@user-ws9xx8zy8g
@user-ws9xx8zy8g 9 месяцев назад
3ቱም ይመቹኛል
@hhbh8909
@hhbh8909 7 месяцев назад
እር የመቅድ ይለየብኛል በጣም ነው የምወዳት ዝም ብየ ሳያት ትዝ የምትለኝ ጠላ ቤቶ የምትለው ነገር ይመጣብኛል 😄😄😄😍
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p 5 месяцев назад
አየ ዱኒያ😢😢😢😢😢
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 5 месяцев назад
በጣም እኔም ተመልሸ እያየሁት ያለፈውን ነገም እኛ እንደዚህ ነን አይ ዱኒያ አላህ ቀልባችንን ይመልሰው​@@user-fy9bh2zy3p
@user-kz7jg6ck6u
@user-kz7jg6ck6u 5 месяцев назад
አስፊቲ እንደት ነው የምንረሳህ የማይታሰብ ነገር መርሳት ኡፍፍፍ😭😭😭💔💔💔
@hawaalemu4877
@hawaalemu4877 5 месяцев назад
በጣም
@abayorthodox
@abayorthodox 5 месяцев назад
አስፋው ደስታችን ነበርህ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን❤
@user-jq1hv5rd1v
@user-jq1hv5rd1v 5 месяцев назад
የኔ ጌታ ነፍስ ይማር አስፍዬ😢😢😢😢😢
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 5 месяцев назад
😭😭😭😭ነፍስ ይማር
@user-lh4qe9jl6k
@user-lh4qe9jl6k 5 месяцев назад
😢😢😢😢
@asnaasna6404
@asnaasna6404 5 месяцев назад
😭😭
@user-ci5op6he9u
@user-ci5op6he9u 4 месяца назад
​@@user-oc9ju9ue2w♥️♥️♥️♥️
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 5 месяцев назад
ለመቅዲ ግን የአስፋውን ማጣት ይከብዳል አስፊቲ ነብስህን ይማር😢😢😢😢😢😢
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v Год назад
መቅዲ ካደበትሽ የሚወጡት ቃል የሚያስቀው እኔ ብቻነኝ ግን😅😅እኔ ሟች መቅደስ 😂😂
@Weyni21
@Weyni21 5 месяцев назад
አይ ምት አስፍየ ነፍስህን ይማር😭😭😭
@MariamNassr-rq8ez
@MariamNassr-rq8ez Год назад
የመዳም. ቅመሞች. ከስደት መልስ. እኛንም በሀገራችን የረፍት. እንጀራ. አላህ. ይስጠን
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Год назад
አሜንውድ
@AnnoyedBinaryCode-pu4rp
@AnnoyedBinaryCode-pu4rp 5 месяцев назад
አሚን
@Wesen-wv3zo
@Wesen-wv3zo 13 дней назад
amen
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 Год назад
ምርጦችዬ በጣም ነው ዘና ያደረጋቹኝ. መሽሻ ይሙት አስፊቲ እና መቅዲ እንዲሁም ሉላዬ
@Birhanmedia344
@Birhanmedia344 5 месяцев назад
አስፈዬ ነፍሰ ይማር የኛ ድምቀት😢😢😢
@birukebitarf1713
@birukebitarf1713 Год назад
አስፋው ሺ አመት ኖርልን የኔ መዝናኛ ሉላ ጀግና መቅዲ የሰው አልቃሻ ይመቻቹ በሳቅና በለቅሱ ነው ያየውት
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
We Love you so much you're the best people's
@usergt5sn8zg3o
@usergt5sn8zg3o Год назад
​@@letebrhanambaye2155ሰ
@mekedesberhanumekdes6976
@mekedesberhanumekdes6976 Год назад
​ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HabenBrha
@HabenBrha 11 месяцев назад
Laba nahe Anta
@clickcell4333
@clickcell4333 5 месяцев назад
አመለጠን እኮ ተሸነፈ አባታችን😢😢😢😢
@Sofi-kz2kb
@Sofi-kz2kb Год назад
እኔ በግሬ እሄዳለሁ አላለችም😀 ተመዝናናት ወደ መጉላላት ማለት አሁንነው 😀
@user-ml4tn3ip6g
@user-ml4tn3ip6g Год назад
😅😅😅😅
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 4 месяца назад
😂😂😂
@addismekonen7399
@addismekonen7399 5 месяцев назад
የኔ አባት እግዚአብሔር ነብስህን ከደጋጎች ጎን ያድርጋት
@adanechmelese4824
@adanechmelese4824 Год назад
መቅዲዬ🤩🤩🤩🤩🤩 ነፃነት 👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏 መቅዲዬ በጣም ነው ያስገረምሽኝ ካሜራ አለ ብለሽ ሳትይና ሳታስመስዬ ትክክለኛ ስሜትሽን ማሳየትሽ!!!!!!
@user-th4zd1uk5n
@user-th4zd1uk5n 5 месяцев назад
ውይይይ የኔ አባት አስፍቲ😢😢😢😢 ነፍስህን ይማረው😢😢😢
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 5 месяцев назад
ወይ መቅዲ ወከባሽኮ😂😂😂 የ ebs ድምቀቶች😂😂😂 አስፊቲ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢
@user-lj8tu4ct1j
@user-lj8tu4ct1j Год назад
መቅዲ እደኔ ፈሪ አለቀሰች የኔ እናት😢😢
@YfggfGhhgyj-gc6ks
@YfggfGhhgyj-gc6ks 5 месяцев назад
የእኔ ውድ አስፈየ ሁሌም ቢሆን በልባችን ነህ❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x Год назад
መቅዲ ስታለቅስ እኔም አለቀስኩ😢ግን በሳቅ ነው😂እፎይ
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Год назад
😭😭🤣🤣💕🙏
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 5 месяцев назад
የኔ ጌታ በጣም አዝናለው ድንጉጥ የዋህ አስፍዬ በሰላም እረፍልን😢😢🙏🙏
@adan1376
@adan1376 5 месяцев назад
😭😭😭😭😭የኔ አባት እደት ነው የምንረሳህ
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 Год назад
ሉላ ጀግና ነሽ❤🎉🎉🎉
@susutub17
@susutub17 Год назад
መሽሻ እኮ ሲፍራ በጣም ያሳዝነኛል😢
@zebideredagne2262
@zebideredagne2262 Год назад
😂😂😂ወይኔ በድንግል ቢቀርስ ውይይይ እንደ ሉላ መጮህ አማረኝ❤
@fatmahasan4896
@fatmahasan4896 Год назад
😂😂😂😂😂😂
@saranigatu6037
@saranigatu6037 5 месяцев назад
ማን እንደ ሀገር ለማበድም ሀገር ታስፈልጋለች
@FatimaFatima-wc2tg
@FatimaFatima-wc2tg Год назад
ልቤን ቀጥ ልታደርጉኝ 😢ዉይ አስፋዉ አላህ ይጠብቅህ ሲያሳዝን ወላሂ
@bezakebede6562
@bezakebede6562 Год назад
❤ ምርጥ እኮ ናችው በእውነት ሁላችሁም አይ መቅዲ አስዘንሽኝ እውነት አብሬሽ ነው ያለቀስኩት እህቴ ጤና እድሜ ይስጥሽ ይስጣችው ሁላችውም አቤት በጣም እወዳችዋለው ❤❤❤❤
@siyabongakhabeni4985
@siyabongakhabeni4985 Год назад
አቦ ተባረኩ ተጣም ከፍቶኝ ነበር አዚናናችሁኝ ሉላዬ እጅግ በጣም እወድሻለው ፈጣር ሰላምሽን ይብዛልሽ
@bekelebekele6528
@bekelebekele6528 Год назад
ይመቻቹ ታምራላቹ ኢቢኤሦች ዘና አደረጋቹሑን መልካም ሰንበት ከጤና ጋር❤❤
@RedietZerihun-fz4oe
@RedietZerihun-fz4oe Год назад
ሉላዬ ጀግና እኮ ነሽ🥰🥰
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Год назад
ወላሂ በሳቅ ወይኔ አስፊቲ 😂😂😂😂😂😂😂😂 እንባዬን ጨረስኩት
@newmobile227
@newmobile227 Год назад
ኧረ ወይኔ በሳቅ ቆሰልኩኝ መቅድየ የኔ ቢራቢሮ ጀግና ትመስይኝ ነበር ግን የምርሽን ነበር ለማልቀስ የሞከርሽው? ውይ ደስ ስትሉ በአላህ
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 5 месяцев назад
ወይ አሰፊቴ ነብሰህን ይማረው ሰንቱን አሰታውሰው ይችላሉ ሉላዬና መቅዴ እግዝያብሔር ያጥናችሁ
@mesaybekele5324
@mesaybekele5324 Год назад
የህልሙ ውጤት ግን ደስ አይልም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@selamkasahun4477
@selamkasahun4477 Год назад
ፕሮግራማችሁን ሁሌም እከታተላለሁ የዛሬው ፕሮግራማችሁ ግን በመሣቅ ሆዴን እመመኝ። መቅዲ ስታለቅስ ግን አሳዘነችኝ።ሉላ ግን ጀግና ነሽ።በእስፋው ግን በደንብ ተዝናንቼያለሁ። ለማንኛውም ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ።
@sius7989
@sius7989 Год назад
በጣም ደስ የሚል ይመስላል ከነሱ የባሰ እሩሄ በአፌ ልትወጣነው የደረሰች እኳንም ተረፋችሁ
@negetube5884
@negetube5884 5 месяцев назад
የእኛ አባቴ ነፍስ ይማር😢😢😢😢
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢እኔም ዛሬ ነዉ ያየሁት
@debreworkabebe1170
@debreworkabebe1170 Год назад
I am impressed how professional the staff of the park are. No laughing or no joking with the EBS, just focused on their duty and also being very patient. Good job!!!
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Год назад
Well said 👏🙏
@ugurkayim6287
@ugurkayim6287 Год назад
😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ሆዴን አመመኝ አይ አስፍሽ ስለምትፈራ ነው❤❤❤❤
@Anyhairr
@Anyhairr Год назад
መቅደስ እንደህት ልምከርሽ በጣም እንደህፃን መሆን ደስ አይልም በጣም በዛ ምክንያቱም ፕሮግራሙ የልጆች ግዜ አይደለም ብዙ ትልልቅ ስወች ስለሚመለከቱት ባታበዢው ሌላው ማድረግሽ ላይቀር እንደልማድም ህኖብሽ እንደሆነ ባላውቅም እመቤቴን አልመለስም ብሎ መመለስ ደስ አይልም እና ስሙዋንም በከንቱ ባንጠራት መልካም ነው በተረፈ ስራችሁን ፈጣሪ ይባርክ
@Fafifafi-uv6os
@Fafifafi-uv6os Год назад
አይ አስፍሽ አይ ጥጋብ አይጥጋብ አላለም መልሱኝ አረ ውይ ወላሂ እደዛሬ ስቄ አላቅም ኡፍፍፍፍ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 Год назад
መቅዲ😂😂😢😢😂 ሞትኩ ዛሬ ❤😂😂
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 9 месяцев назад
አስፊቲ ዳይፐሬን አውልቅልኝ አላለም 😂😂😂😁😁😁😂
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Год назад
ወየው አስፍሽ"ለመጨረሻ ጊዜ የፈረምኩት ከሚስቴ ጋ ነው""እኔ ሟች መቅደስ"ሉላዬ የኔ ቆንጆ ጀግናነሽ!!!!!ኡላችውም አንደኛ!!!!!ሉላና ሳቋ""ዛሬ በሳቅ ሞትኩ!!!ግደለኝ ሉላዬ❤❤❤❤❤
@hayuhayu3607
@hayuhayu3607 Год назад
መቅዲ😂😂😂ግዳጅ የተላከች አስመሰለችዉኮ አረ ወየዉ😂❤❤
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Год назад
Mekedi don't do it again 🤗....I was worried about you 💕 you make me laugh 🤣 and you make me cry 😭 ..... well done guys 🙏
@teddyitu259
@teddyitu259 9 месяцев назад
Me too😢😢😂
@AlamAlem-uy5mg
@AlamAlem-uy5mg 5 месяцев назад
የኔ አባት አስፋዉ መሸሻ እግዚአብሔር ነፍሰህን ከጻድቃን ጎን የድረገዉ በምድር የሰራህዉ መልካም ሰራ በሰማይም የገነት ደጃፍ ይከፈቱልህ
@kalkali
@kalkali Год назад
እኔ ሟች ኧረ መቅዲዬ 😂 ሟች ከመሞቱ በፊት 😅 ኧረ በአስፊቲ ጊዜ ላይ ሞትኩኝ😅
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Год назад
ሉላዬ 1ኛ ❤ መቅዲ በሳቅ ግድል ነው ያረግሽኝ 😂 ልጅሽም እንዲህ ሚፈራ አይመስለኝም አስፊቲ እንኲን በህይወት ተገኘህ ያበቃህ መስሎኝ ነበር 😂😂😂
@wudnehwontamo827
@wudnehwontamo827 Год назад
ሉለ የኔ ጀግና !!!!ግን ሁለችሁም ደስ ትለለቹ
@TesfaneshAdana-tb3jt
@TesfaneshAdana-tb3jt 5 месяцев назад
ቆይ ኤንን እያየው ማሞትክን እንደት ልመን አሥፈው😭😭😭😭😭😭
@user-ks8dp1kj8s
@user-ks8dp1kj8s 5 месяцев назад
ነፍሰህን ይማረው😭
@molumulo570
@molumulo570 Год назад
የእኔ አባት አስፋዊ እንዴት እንደምወድህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጠህ❤
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Год назад
ደስ ትላላችሁ 😂 እኔም መሞከር እፈልጋለሁ በድንጋጦ እሩሄ እንዳትወጣ እጂ😂😂
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 Год назад
ወንድልጂ ፈረቶ አይሆንም አለች የኔማረ ስታስቁ😂😂😂😂
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 Год назад
ወይኔ በሣቅ ሙትኩኝ ዘና አረጋችሁኝ
@promobile5016
@promobile5016 Год назад
ዘና ነው የምታረጌው😊
@promobile5016
@promobile5016 Год назад
ጉበዚ ሎላዬ
@promobile5016
@promobile5016 Год назад
አይ መቅድዬ የኒ ቆንጆ አልመለሥም አለች😊
@fantafanta6047
@fantafanta6047 5 месяцев назад
አባቴ መቻም አንረሳህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@dhhffyut4956
@dhhffyut4956 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@addisw1713
@addisw1713 Год назад
አይ መቅዲ በአስፋው ስተቀልጂ አንቺም ፈራሽ 🤣🤣🤣ሀላቹም ❤️❤️❤️
@biruktesfaye2967
@biruktesfaye2967 Год назад
Waw ...i think 3 አቹም እንደዚህ አይነት ህልም ምታዮ ከሆነ ጌታ ኢየሱስ ያስፈልጋቹሃል ውዶች 😊
@meazagenet4428
@meazagenet4428 Год назад
🤔
@fenetaddisufenu1398
@fenetaddisufenu1398 Год назад
Hahaha
@biruktesfaye2967
@biruktesfaye2967 Год назад
@@meazagenet4428 መአዚ አንቺም እንደዚህ አይነት ህልም ታያለሽ እንዴ 🤔
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 9 месяцев назад
​​@@biruktesfaye2967 እኳን እነሡንና አንተንም እናቱን እየጠላህ ይወድሀል ቅዠታም
@selomberhane2478
@selomberhane2478 5 месяцев назад
RIP Asfiye. I feel better when I watch the videos where Asfite is in. Miss him.
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox Год назад
አንዴ ስስቅ አንዴ ሳለቅስ ኡፍ አዝናናቹኝ 😂😂😂❤
@almialmi6047
@almialmi6047 Год назад
ሆሆሆሆ የኔ ልቅሶ ምን ይሉታል መቅዲ አስለቀሽኝ እኔም ሀገር ገብቼ እንዲህ ጮሄ ወጥቶልኝ😢😢
@jelo3241
@jelo3241 Год назад
እኔ የዚህ ፕሮግራም አላማ እነአስፋው የገባቸው አልመስለኝም እነርሱ እየተዝናኑ እያስተዋውቁ ስው ሄዶ እንዲዝናና ማድረግ እንጂ በረባ ባልረባው እንደህፃን ልጅ ለዛውም የአሁን ጊዜ ልጅ ሁሉንም ነገር ያውቃል ጎበዝ ነው እናንተ እያለቀሳችሁ ስውን እያስፈራራችሁ እንዴት ነው ሌላው ሄዶ እንዲዝናና የምታደርጉት ብዙ ጊዜ አይቻሉው እንደሉላ ያለ ቻሌንጂግ የሚወድ ስሜቱን በልክ አድርጎ ሌላው እንዲያየው የሚጋብዝ እንጂ በምንም ተአምር ሌላውን የሚያስፈራረ መዝናኛ ቦታ ሳይሆን መሞቻ ቦታ የሚያስመስሉት ለምንድን ነው? እንደዛ አይነት ስው አትላኩ የስዎችንም ቢዝነስ ነው የምትዘጉት እባካችሁን EBS
@fkr834
@fkr834 Год назад
በጣም ትክክል ❤
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 Год назад
ስወዳቹህ እኮ ማሪያምን❤❤❤❤
@emmyafework3101
@emmyafework3101 Год назад
Hi, EBS i love watching anything EBS, but this looks very scary, and i was crying with Mekdes please don't ever make her cry again.
@edaede8497
@edaede8497 5 месяцев назад
አስፊቲ አተም ሄድህ የኔ አባት😢😢😢😢😢😢
@makkabashir9080
@makkabashir9080 10 месяцев назад
ያዝ በደብ አላለትም ሉላ😂😂😂😂ግን አስፋዉ ጎበዝ ነህ መጀመሪያ ላይ እደፈራዉ አደለም
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Год назад
ወደፊት የሚፈጠረውን እናንተው ውሰዱ አላለችም አይ መቅዲ አች እብድ❤😁😁
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 4 месяца назад
አስፍዬ ነፍስህ በቅዱሷን አጠገብ ትረፍ የኔ አባት መቼም አንረሳህ 😢😢😢😢😢
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k Год назад
ወላሂ በሳቅ ኑሩልን ዘነ ነውኮ የምታርጉን እኘ የመዳም ቅመሞች ክክክክክክክክ
@munamuna7899
@munamuna7899 Год назад
ይመቻቸችሁ እደዛሬ ዘና አድርጋችሁኝ አላቅም😅😅😅😅
@helengessesse294
@helengessesse294 Год назад
I like it so much. Mekdi is behaving like a baby
@tube3507
@tube3507 Год назад
😃መሸሻ ይሙት በሳቅ ገደልከኝ መቅዲ አለቀሰች😃😃😃 ሉላ 👉👍👍👍👍
@mesimesi5465
@mesimesi5465 Год назад
በእውነት በጣም ያስፈራል እንደዚህ የምያስፈራ ቦታ አትሄዱ እየሳኩም እያለቀስኩም ነው የአየሁት የስራ ነገር ከባድ ነው
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
😂😂😂ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Год назад
የኔ ማርች ፈታ አርጋችሁኝ የሃገራችን ጉዳይ ጭቅ ላይ ነበርኩ😂😂😂
@abiiishaabiiishs1623
@abiiishaabiiishs1623 5 месяцев назад
ነፍስ ይማር አይይይይይ በጣም ልብ ይሰብራል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@salamaalrumaithi3515
@salamaalrumaithi3515 Год назад
😅😅😅😅😅 ወይኔ መቅዲ የምር እኔ እንደሱዋ ነው የሆኩት አንድ ቀን
@user-qv4yv2cu7p
@user-qv4yv2cu7p 5 месяцев назад
ውይ ኢቢኤሶች ከፈጣሪ በታችኮ እንደ እናተ የምወደው የለም ሁሉ ነገራችሁን ነው የምወዳችሁ እሺ ፍቅር ናችሁ ሁሉም ሰው እንደ እናተ ቢዋደድ
@betibeti6250
@betibeti6250 7 месяцев назад
ሉላ ደርባባ አማላይ አስተዋይ ዉብ የሴቶች ሴት ናት ሉላዬ ❤❤❤
@user-qv4yv2cu7p
@user-qv4yv2cu7p 5 месяцев назад
ውይ ፍቅር ናችሁኮ የኔ ጣፋጮሐጨች ከስደት መልስ ባገናችሁ
@wodehord7063
@wodehord7063 Год назад
መሸሻ ይሙት ሞት በምላስ ስር ነው እንዴ አቤት ስታስቀኑ ማየት ጥሩ ነው ምሪጦቻችን በጣም ነው የሚታዛዝኑን ❤❤❤
@user-yt6fg8gs1h
@user-yt6fg8gs1h Год назад
የት ነው ቦታው ከስደት ስመለስ በስደት ነታፈነውን ጩኸት እዳወጣ ጩኽኽኽ ብየ
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 Год назад
አስፉው መሸሻየ ስወድህ የኔ አባት እረጂም እድሚ ከጤና ጋር ይስጥህ
@user-og3zo6to2t
@user-og3zo6to2t 5 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍፍ ነብስ ይማሪ😢😢😢
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 9 месяцев назад
እተን በመቶ የቴ የማዳምን ንጭንጭ ረሳሁ ስወዳቹ እኮ በተለይ መቅዲ ትለይብኛለሽ❤❤❤❤😂😂😂😂
@GenetBogale-mh7be
@GenetBogale-mh7be Год назад
ወይ መቅዬ በጣም አሳዘንሽኝ
@meri-bx3os
@meri-bx3os 9 месяцев назад
ውይ በናተ ደስታ እኔ ተደሰትኩ 😂😂😂❤❤❤❤
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Год назад
ወይኔሥታሣዝኑም🥺🥰 ሥታሥቁ😂
@leylawellotube
@leylawellotube Год назад
ናፍቆት ናፍቃኛለች አምጡልኝ😢😢😢😢
@fifinon2380
@fifinon2380 Год назад
መቅዲ የኔ እናት እኔም ተጫውቸው አውቃለሁ እና ነፍሴ ከስጋዬ ተለይታ የሄደች መስሎኝ ነበረ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 3 месяца назад
መቅደሰን ባሰቶካይ መልሱዋት ኢቢኤሰ በአሰፋውና በመቅደሰ የበለጠ ያምራል ውበት ይሰጡታል ምነው ቆየሸ መቅዲ ሳቅሸ ናፈቀኝ
@nigistabate6553
@nigistabate6553 4 месяца назад
የኔ አባት እዉይ 😢😢ነብስህ ትረፍ😂
@sebletube7525
@sebletube7525 5 месяцев назад
ነፍስ ይማር እዚህ የቀልድ ሞት ቀልደል ነበረ የምሩ ሞት መቶ ወሠደህ እኛም እንመጣለን ለንስለ ሞት ያብቃን
@salamaalrumaithi3515
@salamaalrumaithi3515 Год назад
አስፋው አረ ሆዴ አመመኝ በሳቅ በግድ ገፍቶ እስገባው😅😅😅😅
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 9 месяцев назад
Where is it?
@user-sj1dj7hm1x
@user-sj1dj7hm1x 5 месяцев назад
አስፊቲ ነፍስ ይማርእ😭😭😭😭ሁሌም እንወደእ አለንን❤
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x Год назад
ይመቻችሁ ዘና አደረጋችሁኝ😂😂
@adysadys6970
@adysadys6970 Год назад
ebsበጣም ነው እምወዳችሁ
@halfyatube
@halfyatube Год назад
አራ አስፈ መሸሸዉ ኡኑካን በሰለም ደረስከ ደረሰቹ ክክክክክክክክክክክ በሳቅ
Далее
እማማ ዝናሽ እና የዘካርያስ አባት
34:25
When Steve Wants To Measure The Dog'S Height 😂️
00:19
small vs big hoop #tiktok
00:12
Просмотров 3,7 млн
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Просмотров 895 тыс.
НУ И ВЕТРИЩЕ (@lacie_hendrix - TikTok)
0:17
Разрезанный Человек 🤯
0:31
Просмотров 9 млн