Тёмный

"አንዱ አፍራሽ" በፓ/ር ቸሬ 

Epaphras Christ church
Подписаться 139 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡www.facebook.c...
Website፡epaphraschrist...
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 90   
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Год назад
እባካችሁ እዚህም እዛም ያላችሁ ፓስተር ቸሬ እንደሚለው ንግግሩ ጠብ አይልም ግዴላችሁም ስሙት ተግብሩት ምነው እኔ ገና ሳላገባ ይህንን ድንቅ ትምህርት ተምሬ በሆነ ኖሮ ግን አሁንም ብዙ ትምህርቶቹ ጠቅመውኛል ተለውጬበታለሁ እናም ወጣቶች ስሙ በሃላ እንዳትንገበገቡ ዘላችሁ ውቅያኖስ ውስጥ ዋና ሳይችሉ አይገባም ስለዚህ ትዳርም እውቀት ኖሮ ሲገባ ህመሙ ፍችው ሁሉም ይቀንሳል
@tearelemlem5049
@tearelemlem5049 Год назад
እውነት ነው ግን ብዙ ነገር ረፍደዋል
@tearelemlem5049
@tearelemlem5049 Год назад
ባንተ ኣድሮ መንፈስ ቁዱስ ይህንን ጣፋጭ ቃሉ የሚገስጸን የሚያስተምረን ክብር ለታላቁ ጌታ ይድረስ❤❤❤ ኣሜን።
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 Год назад
❤❤❤ይኔ እኔ ቃላት አጣሁልክ እንዴት ልግለፅህ የዘመናችን ምርጥ ፓስተር እኮ ነክ እኔ ኦሮቶዶክስ ብሆንም ይህው ስብከትክ ሱስ ሆኖብኛል ኦቦ ነፍ አመት ኑርልን አንተን ለመውደድ የግድ ፔንጤ መሆን መቼም አይጠበቅብኝም ውድድ ነው የማደርግህ በማያልቀው❤❤❤❤
@mareaman6167
@mareaman6167 Год назад
ከእግዚሐብሔር በታች የመንፈስ ስበራቴን ጠግነህ ያበረታህኝ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@ketty14325
@ketty14325 5 месяцев назад
እውነት ለእግዚአብሔር የምሳነው ነገር የለም እንደ እግዚአብሔር ያለ።መንም የለ።።።።
@deresehabte567
@deresehabte567 Год назад
ሌላ እምነትም ውስጥም ሆኜ አንተንና ትምህርትህን እወደዋለሁ፤
@shalomtes4901
@shalomtes4901 Год назад
I am orthodox , I started to follow few weeks ago to be honest I don’t want to miss any of your videos as it helped me a lot my respect to you ,your words have power that can shape our beliefs and behaviour 🇪🇷
@marthamekonnen4543
@marthamekonnen4543 Год назад
Same here❤
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Год назад
ፓስተርዬ አንተ መልካም ሠው የምታስተምረው ትምህርት ሁሌም የሚያንጽ ወደከፍታ የሚያወጣነው!!!!!አንተ የትውልድ አባት ስንቱን ከክፉ መንገዱ ተመለሠ!!!!!ዘመንኸ ይለምልም!!!!
@senaitkidane8347
@senaitkidane8347 Год назад
I wish I learned this 8 years ago. Your the best. You raised the main points that majority marriages facing right now. God bless you more and more. 🙏
@lulatesfay5086
@lulatesfay5086 Год назад
ቸሬ ትምህርትህን በፍቅር እወደዋለሁ ተባረክ የድሮ የናቶቻችንን ዘመን ያየደጉ ዘመን ነው እናቶቻችን ሲያወሩ ድንጋዩ ዳቦ ነበር ይሉ የለም የደጉዘመን የየውህ ዘመን ነው ተባረክ የዚህ ዘመን የኛ አስፈሪ ዘመን ነው ያስፈራል
@tesfahunkifle374
@tesfahunkifle374 Год назад
I’m married and orthodox. Ur teaching is timely and life changing.
@tigist9810
@tigist9810 Год назад
ዘመንህ ይባረክ ዕድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችህ ይስጥህ
@eyobabdisa6794
@eyobabdisa6794 Год назад
ፓስተር ገታ ይባርክ....ለላ የምለዉ ነገር የለኝም.በርታ ብቻ. በጣም እየተከቴልኩኝ ነው. ደስ ይላል እዉነት.በዝ ዘመን ሰዉን የምያስተካክሉ ፓስቴሮች አጥተናል,,,እባክን በ ጀመርከዉ መንገድ ቀጥልሊን.እዉነትን ማንነዉ የምነግሬን ብዬ ብዙ ዘመን እየፈለኩኝ,አገኘዉ.እባክ እባክ...ቀጥል,ትዉልድ ይብሰል. ገታ ከ ሁላችሁ ጋር ይሁን.
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Год назад
ቸርዬ ከትዳር በፌት ያንተን ትምህርቶች በማግኘቴ ጠቅሞኛል 🙏🙏🙏 ክበርልን 🙏
@saronabi1387
@saronabi1387 Год назад
This is what most of us living in 🥲 am from orthodox religion, thank you for teaching us!
@zsahle2828
@zsahle2828 Год назад
Paster Chere you are so special. Let God bless you. You know I am 69 years old . Love is always best in every condition.
@saradalma9089
@saradalma9089 Год назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@fev984
@fev984 Год назад
Orthodox negn betam new makebrh ena msemah ,thank you
@natsinetfikdu7529
@natsinetfikdu7529 Год назад
Wow ኣመሰግናለው ❤
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 Год назад
እውነት ነው አክበት በሌለቦታ በካንሰር መሰቃየት አልክ ቸርዬ እውነት እግዚአብሔር ይርዳን እየሱስ ያበርታን 🙏😭🙏🙏❤️❤️
@hailelove1
@hailelove1 Год назад
አሜን ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም
@eirbaya5517
@eirbaya5517 Год назад
Ameeeeen 🙏 Ameeeeee Ebifamaa 👏🤲🤝💕💚😭🥰🌻 ameeeeeen
@good4all7813
@good4all7813 Год назад
God bless you!!❤️ Thank you ☝️
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Год назад
Thanks
@madeenayousef3686
@madeenayousef3686 Год назад
Anten yeseten geta eyesus yibarkih paster chare
@vcggvcggftyy9620
@vcggvcggftyy9620 Год назад
Fastery Biruk Neh Le Wodefit Timirt Tekbyalw🙏🙏💖💖
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 Год назад
THANK you AMEEEEEEEN AMEEEEEEEN kibir legata yehun TEBAREK GETA ABZITO YEBRARKH ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@misraktessema8221
@misraktessema8221 Год назад
Amazing 🙏🙏🙏🙏Pater chera zemeneh yebareke
@tetetety3946
@tetetety3946 Год назад
Ftari ybarkeh btame nw yameketatleh bezu tmeralehu kant
@leyoutibeb
@leyoutibeb Год назад
Thank you Pastor ! guide neh becha ❤
@meskeremanteneh8303
@meskeremanteneh8303 Год назад
Memihir chere ene ye orthodox emnet teketay bohonim yemiyastemirut yegziabherin kal silehonena yehulunim guad yemineka silehone yimechugnal erejim edme ketena gar yadililin.
@zeze577
@zeze577 Год назад
Pastor Chere, I love the word "not smart" or not yet grown personally!
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 Год назад
Amen
@MimiMimi-cq1uc
@MimiMimi-cq1uc Год назад
Tebareke pastor cher geta yibareke zemehen yibareke 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤❤❤
@elsayafet3696
@elsayafet3696 Год назад
🙏
@nardossisay8400
@nardossisay8400 10 месяцев назад
❤❤❤
@meroncheru1724
@meroncheru1724 Год назад
Tebarek
@madeenayousef3686
@madeenayousef3686 Год назад
Tebarek geta eyesus yibarkih ❤ ♥
@TinaTina-fh1fl
@TinaTina-fh1fl Год назад
ያስተማረን የመከረን ጌታየሱስ ይባረክ ተባረክ ፓስተር ጌታየሱስ ይባርክህ ተባረክ
@user-rn9sv6ls6l
@user-rn9sv6ls6l Год назад
Too late for me. Not looking to re-marry again. Pastor Chere, I wish I know you some years back.
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 Год назад
Thanks pastor
@magartuuwaddajoobadhishuu565
Amene Amene Amene Amene Eebbifama ❤️📖❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@psalm91Amen
@psalm91Amen Год назад
የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታይ ነኝ:: የሚያስተምሩት ትምህርት ( በተለይ በትዳር ዙሪያ)የማንኛውም እምነት ተከታይ የሚመጥን ዘመኑን የሚዋጅ ነው:: ትዳር በኛ ዘመን እንደ ስንዴ በሰይጣን እየተበጠረ እንደ ወርቅ እየተፈተነ ነው:: እውነት ለመናገር ትርጕምና አላማውን እየሳተ ነው:: እንዲህ የከበረ ምንነቱን የሚያስታውሱን ካህናት እና መምህራን ያስፈልጒናል::በእርሶ አድሮ ህዝቡን የሚያስተምር የሚመክር የሚያበረታ እግዚአብሔር ይመስገን:: ለእርሶም የህይወትን ቃል ያሰማዎ
@mariusbubutanu3591
@mariusbubutanu3591 Год назад
More bless you
@tigestmamo4101
@tigestmamo4101 9 дней назад
አሁን ነው አንጀቴ የገባው ነገርክልኝ
@madeenayousef3686
@madeenayousef3686 Год назад
❤❤❤❤🙏❤🙏❤🙏🤲🙏❤🙏🤲🙏🤲
@hope1919.
@hope1919. Год назад
ፓስተር እባክህ እንዴት ላግኝህ from USA
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch Год назад
በ0921664858 ላይ ይደውሉ
@zeze577
@zeze577 Год назад
Jegnoch Bertu 😂 love it!!!
@bethlehemkidane8097
@bethlehemkidane8097 Год назад
😘👍
@etsehiwotgebremichael1783
@etsehiwotgebremichael1783 Год назад
meche meche ena kesint eskesint seat new medewel yeminichlew eziw ager lemininor?
@Hiwww2323
@Hiwww2323 Год назад
ወንድም ቸሪ ትምርትህ የውሐ ጥምን የመርካት ያሕል ነው በሥልክአንዴት ማግኘት ይቻላል ለምትሰጠው ትምህርት ትልቅ አክብሮትና ምሥጋና አለኝ
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch Год назад
በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ
@monafarhan5052
@monafarhan5052 Год назад
😭😭😭🤝💯💯👆👆📖📖💘💘🇪🇹🙌🙌🙌wwww Eshi
@bestsisters7477
@bestsisters7477 Год назад
ስልኩን ማግኘት ይቻላል
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 Год назад
እንዲህ አይነት ኬዝ እጄ ላይ አለ ባልክ ቁጥር" እንዲህ አይነት ቤት/መኪና እጄ ላይ አለ" የሚልን ደላላ ታስታውሰኛለህ 😊
@tsionsiyum1629
@tsionsiyum1629 Год назад
ውጭ ሀገር ያሉ ሰዎችን በስልክ አናግራለሁ ሲል ሰማሁ ልበል? ስልክ ቁጥር የት እናግኝ?
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch Год назад
በ0921664858 ላይ በመደወል ያናግሩ
@selamselina1321
@selamselina1321 Год назад
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በትክክል ባንተ ላይ አድሮ በሚገባን ቋንቋ እያስተማረን ነው በኛ በኦርቶዶክስ እንኳን እንዳንተ አያስተምሩንም አንዳንዴ ስብከታቸው ሁሉ ማስፈራሪያ ማስፈራሪያ ነው
@tsega1975
@tsega1975 Год назад
11yr
@mesekeremzewda
@mesekeremzewda Год назад
ወይኔ ምናለ ከዛሬ 4 እመት በፊት እዳንተ እይነት መምህር ኖሮ ቢሆን
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Год назад
አይ ቸሬ በጣም ዘገየህ::ስንቱ ከጥሬ ጋራ መከራውን እያየ መሰለህ!? ከስራ ጋራ የተጣላ ዙረታም ወረኛ ሐሜተኛ ጉረኛ እና ወዘተ በሺታ ተሸክሞ እየተንገዳገደ ሲብስም እየወደቀ እየተነሳ ስንቱ በስቃይ ሕይወት እየኖረ ነው!?
@etsehiwotgebremichael1783
@etsehiwotgebremichael1783 Год назад
amen
@hawinewarq2125
@hawinewarq2125 Год назад
ይሄንን ትምህርት ሰምተችሁ የምትገቡባት በጣም እድለኞች ናችሁ እባካችሁ ደጋግማችሁ ስሙት ተጠቀሙበት
@mimizerom3158
@mimizerom3158 Год назад
Wow wow wow ,100% agree.Bless you always!!!
@kidistjimma9598
@kidistjimma9598 Год назад
አንተ ሰውዬ ግን ከእግዚያብሔር የተላክ መልእክተኛነህ ኑርልን
@hawinewarq2125
@hawinewarq2125 Год назад
አሜን እግዚአብሔር አለ። የዛሬ ትምህርት በጣም ደስ ይላል ለኔ ነዉ ጌታ መልክቱ የላከው ፣ ይሄ የኔ ህወት ነው ፣ በጣም ከባድ ቢሆንም ጌታ እንቆቅልሼን ይፈታል።
@ደሴ
@ደሴ Год назад
አሜን
@Yetm113
@Yetm113 Год назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እውነትህ ነው
@esd6407
@esd6407 Год назад
ቃላት የለኝም ልክ ይኔን ታሪክ ይምትናግር ነው ይምስልኝ ። ብዙ ቤት ይምታድን ይምስለኛል አምስግናልው።
@hailelove1
@hailelove1 Год назад
ተባረኪ
@selamselina1321
@selamselina1321 Год назад
ወይ ጉድ ፓስተር ቸሬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የልቤን የቤተሰቤን ነው የነገርከኝ እናቴ ና እህቴ በቃ ጥሬ ካልከው ውስጥ ናቸው ወይኔ እድሜ ዘመናቸውን ቤታቸውን በዶማ እንደቆፈሩ አፍርሰው ቁጭ ምንም ፕላን የላቸውም እቅድ የላቸውም አባካኝ ናቸው
@zd820
@zd820 Год назад
ተባረክ
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 Год назад
ለ ሃገር ለትውልድ ትርጎም ፋይዳ ያለው ስራ እየሰራህ ነውና እናመሰግናለን ደጣም 🙏🙏🙏
@ketty14325
@ketty14325 5 месяцев назад
2ኛቆሮ 13:1:7 አሜንንንን ፍቅር ያሽንፋል
@alemmama3836
@alemmama3836 Год назад
አንተ ድንቅ ነህ ቃል የለኝም
@zaincell6175
@zaincell6175 Год назад
Ameeeeeeeeen
@astekastek1000
@astekastek1000 Год назад
እዉነት ነዉ ቸሬ
@America1219
@America1219 Год назад
እንዴት ነው ፓስተር ቸሬ ማግኝት የምችለው? ከ🇺🇸 ነው። እባክህ በምን እና እንዴት እንደማገኝህ ፃፍልኝ። በጣም አስቸኳይ ነው እባክህ🥹
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch Год назад
በ0921664858 ላይ በመደወል ያናግሩ
@America1219
@America1219 Год назад
@@EpaphrasChristchurch okay thank you so much 🙏🏾
@elsabetalemayehu375
@elsabetalemayehu375 Год назад
ምነው በፊት ብትኖር ያላገባሹ የሱ ትምርት አያምልጣሹ ስንት ነገር ተማርኩ ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@ZewdneshKasaw
@ZewdneshKasaw 6 месяцев назад
chera tebarekelegene
@مرحبا-ق8ق
@مرحبا-ق8ق Год назад
Yeneni hiyweti new yenegerikegn amesginalhu Gini tichew lijeni yize wetahu tamimalew
@etsehiwotgebremichael1783
@etsehiwotgebremichael1783 Год назад
paster cherye silante geta eyesus yibarek ene andua negn saybeslu kagebut anten ke 15 amet befit agigncheh bihon noro hiwote mulu lemulu yikeyer neber
@asterhaile4572
@asterhaile4572 Год назад
አይ ፓስተርየ እነዛ የበሰሉ የሚባሉትን ይብሳሉ።
@senayttefera9646
@senayttefera9646 Год назад
Min albeit dero backhand ahun hulme alfalfa tebarklg
@alma001-wk6tz
@alma001-wk6tz Год назад
paster yene melekam apat wedekalew paster chere bexam new makeberek geta eyesus zemeneken yebarek tedarek lejochek yebarek enwedekalen bexam 🙏🙏🎉🎉🎉🎉
Далее
ትዳሬን እንዴት ልታደገው ?
26:08
Просмотров 329 тыс.
FATAL CHASE 😳 😳
00:19
Просмотров 290 тыс.
መንፈሳዊ ውጊያና የድል ምሥጢር
1:22:53
"ጸጋ"___በፓ/ር ቸሬ
41:12
Просмотров 14 тыс.