Тёмный

አንድም ቀን እጄን አንስቼባት አላቅም || ብዙ ጊዜ አጥፍቻለው 

ክህሎት
Подписаться 269 тыс.
Просмотров 65 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 157   
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
ደስ የምትሉ ጥዶች ግልፅነትህ ደስ ሲል እደለኛ ነሽ እማ ትዳራችሁ የተባረ ይሁንላችሁ❤
@tamramohamed563
@tamramohamed563 2 года назад
እስቲ እደኔ እህትና ቅድም የመሱሏችሁ በሀቅ ተናገሩ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረው
@msertdaig5134
@msertdaig5134 2 года назад
ወይኔ በጌታ እህት እና ወድም ይመሰላሉ☺❤😍
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 2 года назад
ይሄ እብድ የሆነ ልጅ መጣ ዳግም ጨዋታ ግልፅነት የራሱ ነዉ ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ ያዝልቅላችሁ
@ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ
ደስ የሚሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኔ አዳም ግን የት ነህ አማቴ ተይ ግን ውለጂልኝ ባሌን😁😁😁
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 2 года назад
😂😂😂😂
@matlay2633
@matlay2633 2 года назад
Kkkkkk enam yaswen fikr eyayen bahasb moten eko
@medujemal2981
@medujemal2981 2 года назад
😂😂ተይ ግን ውለጂልኝ አላልሽም ይሄኔ አርጅቶልሽ ይሆናል😜
@ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ
ሼር አድርጉልኝ😭😁😁
@ተዋህዶሀይማኖቴ-በ5ዘ
😌😌😌
@mashaalamulhim6908
@mashaalamulhim6908 2 года назад
ማተብ እሰር መሀተብ የሌለው ወረቀት አገልግሎቱ ተቀባይነት እደለለው መሀተብ የማስር ክርታን ጥሩ አደለም ከብሩ ይልቅ ማተቢ ያምራል
@samraketema7789
@samraketema7789 2 года назад
ወይ እደኔ ማህተብ ነው የምፈልጊው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውእውነት
@ebrahit55
@ebrahit55 Год назад
🥰🥰🙏🥰🥰
@እምዮእውድሻለሁ
@እምዮእውድሻለሁ 2 года назад
ደስ ትላላቻሁ አቦ ኪዳንምህርት እናቴ እኛንም ለቁምነገር ታብቃን እስኪ ጓድኛየጋም የተዊወቅነው ግንቦት 16 የኪዳንምህርት ቀን አምስት አመታቻን አለን ቀጠዩን እሶ ታውቃለቻ
@kalkal1691
@kalkal1691 2 года назад
የሚግርሙ ባልና ሚስት ቆንጆውች 👌 @ እህትና ወንድም የመሰላሉ
@ሀያትየአላህባሪያ-ረ3ሸ
ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ የመዳም ቅመሞች እኛም ሀገራችን ገብተን ነምንወልድ የምንከብር አላህ የርገን 😜😍😍😍
@سعد-ز8ب
@سعد-ز8ب 2 года назад
አሜንዉደያሰብነዉንያሳካልንአቦ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 года назад
አሚን ያረብ
@matlay2633
@matlay2633 2 года назад
Lani yamihon yalem charsutale
@ፎነኝየአባየናፍቂ
@ፎነኝየአባየናፍቂ 2 года назад
አሚን
@meazagaltgray9338
@meazagaltgray9338 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይርዳን
@binetmohammediloveethiopia1961
@binetmohammediloveethiopia1961 2 года назад
ማሻ አሏህ ሴቱ የባል እድል አለው
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 2 года назад
አንደኛ መጣላትን አቁሙ ሁለተኛ ብትቆጣጡም ጥላችሁን ይዛችሁ ይዛችሁ ማደር የለባችሁም ማታውኑ ይቅርታ ተጠያይቃችሁ ፀልያችሁ ነው መተኛት ያለባችሁ እንጂ ቁጣ ውሎማደር የለበትም ደግሞም ልጅ ውለዱ የበለጠ ፍቆራችሁ ይጨምራል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።
@birtukanmekonene709
@birtukanmekonene709 2 года назад
የኔ ቆንጆዎች ቀሪዉን የትዳር ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ከይቅርታ ጋር አንገትሽላይ ብር ብቻነዉ የሚታየኝ መስቀል በክር አርጊ የኔ ቆንጆ ግን ከይቅርታ ጋር
@abrahamkassa3837
@abrahamkassa3837 2 года назад
በብርና በክር ማድረጉ ልዩነቱ ምንድነው?
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
@@abrahamkassa3837 አባቶች እንዳስተማሩን መስቀል ስናስር በክር ማሰር አለብን ሦስት ክር መሆን አለበት ሦስትነት መሆኑ የአብየወልድ የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌ ነው ሦስቱን በአንድላይ ማሰራችን የአንድ ነታቸው ምሳሌ ነው ስለዚህ መስቀል የብር ወይም ወርቅ ሳይሆን መስቀል መሆን አለበት ይህም ክርስቲያናዊ ግዴታ ነው ።
@abrahamkassa3837
@abrahamkassa3837 2 года назад
ሐሳብሽን አከብራለሁ ነገርግን ቁምነገሩ መስቀሉን በሶስት ክር ማሰር አለማሰር ሳይሆን የመስቀሉን ህይዎት መኖሩ ላይ ነው ቅዱሱ መጽሐፍም የሚያዘን ይህንኑ ነው።
@jamparound68
@jamparound68 2 года назад
ምን አይነት ዲክታተር ነት ነው? ምን አገባሽ? አርፈሽ ተቀመጭ ።የፈለገችዉን ትሑን።shut up
@birtukanmekonene709
@birtukanmekonene709 2 года назад
@@abrahamkassa3837 አንድ ሠዉ ወንድ በ40 ቀን ሴት 80 ቀን የስላሴን ልጂነት ሲያገኙ በአንገታቸዉ ላይ 3 አይነት ክሮች በጋራ ተፈትለዉ ይደረጉልናል ይህ ማለት ከአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ ምሳሌነዉ ( የስላሴን) ልጂ ለመሆናችን መለያችን ነዉ ። ብር ወርቅ..... የመሳሰሉ ለጌጥጂ ለክርስቲያኖች ( ለክርስትናችን) ትክክለኛ መለያችን ማህተባችንነዉ በተለይ አባቶችን መጠየቅና ጠለቅ ያለ ግንዛቤ መዉሠድ ይቻላል
@Sara-ve5vd
@Sara-ve5vd 2 года назад
በስመአብ እርጋታዋ ደስ ሲል ስታወራ በጣም አትጮህም ፍስስስ ነው ሚለው ጨዋታዋ የኔ እህት ተባረኪ ሁለታችሁም ታምራላችሁ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 года назад
እግዚኣብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በጣም ነዉ የምታምሩት በልጂ ይባርካችሁ እርጋታዋ ደስ ሲል
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
ፈገግታህ ግልፅነትህ ደስ ይላል ትዳራችሁ ይባረክ
@seblewongelemagne6655
@seblewongelemagne6655 2 года назад
በጣም ነው የምታምሩት❤🥰የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ 💏👨‍👩‍👧ቤታችሁን ፍቅር ❤,በረከት🙏,ደስታ😂 ይሙላው🙏🥰😍
@hhshshhjususje8519
@hhshshhjususje8519 2 года назад
ዋው አብሮ አደጎች ናችሁ ልክ እደናተ የከንፈር ወዳጀን እጮኛየ አድርጌለሁ በጣም ደስይላል አይለያችሁ
@ቅንልቦችYouTube
@ቅንልቦችYouTube 2 года назад
የዛሬዎቹ በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች ናቸው ፈጣሬ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ቤታችሁ በልጆች ይድመቅላችሁ እኔስ መች ይሆን እዳይኔ ብሌን ከምሳሳለት ፍቅረኛየ ታርቀን በዚ መልኩ ምትጋብዙን ክሎቶች አምላኬ ሆይ በፍቅር ላይ ፀብ አለ ብሎ ሚያስብበት ልብ ስጥልኝ ካለሡ መኖር እደሚደክመኝ ውስጤን ታውቀዋለክና😭
@senaitbekele4769
@senaitbekele4769 2 года назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በመሀላችሁ ይግባ ፀልይ እመብርሀን ትርዳሽ
@ቅንልቦችYouTube
@ቅንልቦችYouTube 2 года назад
አሜን አሜን አሜን👏 ማርዬ
@tigistadane6034
@tigistadane6034 2 года назад
የማዳም ቅመሞች የታደልንው ሳገቡ ሲወልዱ ማየት ብቻ ነው የተፍቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በጣም ደስ ትላላችሁ በፍቅር ኑሩ
@binetmohammediloveethiopia1961
@binetmohammediloveethiopia1961 2 года назад
የበይ ተመልካች ሆነ
@አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ
የማዳም ቅመሞች እኛንም ሰላም ለሀገራችን አብቅቶ ሷሊህ ባል ይወፍቀን
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 года назад
አሜን🙏
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 года назад
አሚን ያረብ
@romansisay4417
@romansisay4417 2 года назад
Amen 🙏
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
አሜን ውዴ
@roozkiros6065
@roozkiros6065 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@massaretkiya4130
@massaretkiya4130 2 года назад
እግዚያብሄር ትዳራችሁን ይባርክ ታምራላችሁ ኑሩልኝ
@wardamohammed8060
@wardamohammed8060 2 года назад
Wow 😮 Betam des tilalachihu yene enat derbeb yalish nesh tidarachihu yetebareke yehun💚💚💚💚
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 года назад
ስታምሩ ❤ ዘመናቸው የአማረ ይሁን 💚💛❤🙏
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 2 года назад
እኛ የመዳም ቅመሞች ተመልካች ሁነን ቀርን እኮ
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 2 года назад
Wow she is very quiet discipline cooperated wife good job
@mafitesfaye4791
@mafitesfaye4791 2 года назад
ወይ አያምሩ ወይ አያፍሩ አለ። የሚያምሩ ካፕሎች እንደዚህ ተዋደው ሲኖሩ ወይ መልክ ወይ አመል ሳይኖራቸው ሚስቶቻቸውን ያነዳሉ እርጋታዋ ጉድ ነው
@ekeramapp8825
@ekeramapp8825 2 года назад
ወኔ ስወዳቸው ባለፈው አይቻቸው
@sazefurniture2284
@sazefurniture2284 2 года назад
ክርስትና አባት ለመሆን በክብር እጠይቅሀለው
@ayisharahmathu2940
@ayisharahmathu2940 2 года назад
እርጋታዋ ሲመች
@senayetjima6450
@senayetjima6450 2 года назад
የሚገርመው እህትና ወንድም ነው የሚመስሉት እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን
@youtub6043
@youtub6043 2 года назад
ከይ እናንተ ሴቶች ሁለነገራችሁን ከሰጣችሁ ቡሀላ ጋብቻ ሰትሉግርም ነው የምትሉኝ
@sarauae4140
@sarauae4140 2 года назад
አሜን ሰላም ያርግልን ትዳራቺሁን ይባርክላቺሁ
@يسورينهاري
@يسورينهاري 2 года назад
አይ አባ እራኡቶን ልመጣልሁ ነበር ደግነቱ ክህሎቶች አትረፌችሁ ሃሃሃሃሃሃ ለማንኛውም ታምራላችሁ
@TENACHEN_
@TENACHEN_ 2 года назад
thank you for sharing your beautiful story
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
ስታምሩ ማሮች❤❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 2 года назад
I am writing this to let you know both of you are very beautiful people. Love each other, you have to tell her you love her. I wish you a good luck.
@nebilatube5713
@nebilatube5713 2 года назад
የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:- [ አላህን ሶስት ጊዜ ጀነት የለመነ ሰው ጀነት:- "አላህ ሆይ! ጀነት አስገባው ትላለች። ከእሳት ሶስት ጊዜ በአላህ የተጠበቀ ሰው እሳት:- “አላህ ሆይ! ከእሳት ጠብቀው” ትላለች።] 📚ቲርሚዚ ዘግበወታል። ጮሌ የሆነ ሰው ይህን አጋጣሚ ተጠቅሞ ካነበበ በኋላ አላህ ሆይ ጀነትን እለምንሃለሁ አላህ ሆይ ጀነትን እለምንሃለሁ አላህ ሆይ ጀነትን እለምንሃለሁ ሌላው አላህ ሆይ ከ እሳት ጠብቀኝ አላህ ሆይ ከ እሳት ጠብቀኝ አላህ ሆይ ከ እሳት ጠብቀኝ አሚን ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ👆
@fatuaseidfatuaseid4076
@fatuaseidfatuaseid4076 2 года назад
ታምራላችሁ
@dubais7336
@dubais7336 2 года назад
ስታምሩ
@misomiso5027
@misomiso5027 Год назад
ልጃችሁን ያሳድግላችሁ አባ ሰላለች ነው በየ አቅጣጫዎች ፕሰት አደረኩት አይ የመጀመሪያ ልጂ ነገር ሲወደድ
@Genitube-r6m
@Genitube-r6m 2 года назад
አንገትሽ ላይ ማእተብ አድርጊ እህቴ ያው አባ ስትሉ ስለሰማሁ ነው ስለዚ ማእተብ አድርጉ::
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
እውነት ነው ማህተብ የማያደርግ ኦርቶዶክስ ነኝ ሲል ደስ አይልም
@yahyaalrubaie8387
@yahyaalrubaie8387 2 года назад
ዋው 🙏
@fudtfud7460
@fudtfud7460 2 года назад
የኔ አዳም የት ትሆን ብቸኝነት ገደለኝ እኮ😥😥😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔
@eyerusalemabraha2970
@eyerusalemabraha2970 2 года назад
Endet edemtamru huletachum gena awun fikr mijemru newu mtmeslut shiiii amet nuru
@bezdilebo.8211
@bezdilebo.8211 2 года назад
Betam now dasi mitlu
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 года назад
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@ፋጡማአድማሱ
@ፋጡማአድማሱ 2 года назад
ግልፅነዉ ልጁ😁😁
@football_shorts64
@football_shorts64 2 года назад
ወይኔአሲታወሰኚልጂነቴንጀላቴበጣምእወድነበረ
@amanueldawit6492
@amanueldawit6492 2 года назад
ልጁ ---
@እሙከድር-ነ7ተ
@እሙከድር-ነ7ተ 2 года назад
ስታምሩ የወደዱትጋር መኖርመታደልነው አይለያቹ 😍😍😍😍👍
@bizunehgetahun6206
@bizunehgetahun6206 2 года назад
waw benja 1 nega yosti beletahalech
@ישיע-ע5ט
@ישיע-ע5ט Год назад
❤❤
@baletbasket9356
@baletbasket9356 2 года назад
ፈጣራፍቅርቸሁንይብዛዉ
@hananahmed1660
@hananahmed1660 2 года назад
እሱ ግን ልጅ ነው ጠበቅ አርገሽ ያዥ
@sistefera6987
@sistefera6987 2 года назад
Very wild smiling lovely
@hawahawa8959
@hawahawa8959 2 года назад
ሳህ ወላ።ሴት ጡጂ ልብ የላትም
@kingcell4953
@kingcell4953 Год назад
netsuh fker kaleko mchachl klale new❤
@selamabebe5820
@selamabebe5820 2 года назад
ወለድ ክበድ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 года назад
ሰብስክራይብ አርጉኝ ዉዲ
@سعد-ز8ب
@سعد-ز8ب 2 года назад
የመዳምቅመምችምአላህቀንያዉጣንማነዉእደኔየሰዉሀገርየሰለቸዉያረብከሰዉሀገርኑሮገላግለንትዳርስጠንአሜንበሉ
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Huletecehum beteme temerelecehu fekerechehu yebezelecehu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
@bethaalemu1990
@bethaalemu1990 2 года назад
Ehe Liji sami media yachibereberw yimesilale
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 2 года назад
ፕሮግራማቹ ጥሩ ነው ግን በሠዎች ንግግር መሐል ሙዚቃው ያስጠላል ብታቆሙት
@edengebrihewet8633
@edengebrihewet8633 2 года назад
Yehwat ymesilu beaunet
@hawahawa8959
@hawahawa8959 2 года назад
አሚንንንንንንንንንንን ያረብ አገራችን ታማለች
@media676
@media676 2 года назад
Stamru uffffff
@sebledesse9482
@sebledesse9482 2 года назад
Wow👍
@mahadimmisuu7626
@mahadimmisuu7626 2 года назад
Woow
@tigistdemeke1255
@tigistdemeke1255 2 года назад
Woyine sitamiru
@سعيدسعيد-ذ8ه2ظ
@سعيدسعيد-ذ8ه2ظ 2 года назад
ካፊር
@kingcell4953
@kingcell4953 Год назад
gbchu emntchun alnkche klb
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 2 года назад
ጥንድተመልካችሁኘ ቀረሁ
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
ሰውየው ማጨብጨብ ይወዳል😆😆
@tarikwa
@tarikwa Год назад
@temremohammed7271
@temremohammed7271 2 года назад
Weyna. Dess sill. Esu eskiy lengam edate aynet ball ystenn yareb
@ስደተኛዎነኝእናቴንናፍቄ
Dess telalachu. wudochu
@POWE4755
@POWE4755 2 года назад
ሰላም የክህሎት ቤተሰቦች ኮመንት ውስጤ ነው ገባ ገባ በሉማ
@roziyoutube7277
@roziyoutube7277 2 года назад
Eshi wude enem ga ney
@aa55sss52
@aa55sss52 10 месяцев назад
0:20
@aa55sss52
@aa55sss52 10 месяцев назад
@haiyadmohammad5824
@haiyadmohammad5824 2 года назад
👍👍
@lilitube8139
@lilitube8139 2 года назад
ድምፅ የለውም
@ክያክያ-ዘ6ጰ
@ክያክያ-ዘ6ጰ 2 года назад
Are cek ba shuka new
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 года назад
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@سميرهسميره-ج3ك
@سميرهسميره-ج3ك 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mememalase9018
@mememalase9018 2 года назад
💕🙏
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 года назад
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@ymenushalyoutubemedya8340
@ymenushalyoutubemedya8340 2 года назад
Fkrachu lezelalem yadrglachhu
@samrihebeshawit6358
@samrihebeshawit6358 2 года назад
Ginbot 16 lenatevTiru new
@fuziaislam1034
@fuziaislam1034 2 года назад
አባጋ እደዝህ ለብሰሺ ነው እምትሄጂው ወሬ
@weyeniweyeni9069
@weyeniweyeni9069 2 года назад
😁😁😁👍👍
@yordibm7855
@yordibm7855 2 года назад
አባቱ ጋነው
@fuziaislam1034
@fuziaislam1034 2 года назад
@@yordibm7855 እሺ እኔ አባ ስትል ንሰሀ አባቷ መስሎኚ ነው
@yordibm7855
@yordibm7855 2 года назад
@@fuziaislam1034 👍
@kingcell4953
@kingcell4953 Год назад
mnagbvhu blbse tshefno ebab ula
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 года назад
#ሰብስክራይብ# አርጉኝ እህቶቸ እባካቹሁ💚💛💝👍👍👍
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
#ዋውው ሁለቱም ያምራሉ ትዳራችሁ የተባርከ ይሁን ውለዱ ክበዱ ❤💛💚😘😘😘👈 በቅንነት ኑ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ❤💛💚🇪🇹🇪🇷💘💘💘😘😘👈
@POWE4755
@POWE4755 2 года назад
ስታምሩ
@tringotri6479
@tringotri6479 2 года назад
❤❤❤
@tjg2527
@tjg2527 7 месяцев назад
ሥታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Далее
진 (Jin) 'I'll Be There' Official MV
03:15
Просмотров 6 млн
новое испытание
00:40
Просмотров 115 тыс.
አንዳንዴም ያስፈልጋል……..
8:39
Просмотров 2,6 тыс.
LIYA SHOW is live! መልካም ቅዳሜ
Просмотров 1,2 тыс.