Тёмный

አንድ ቀን ዉሎ ከጧት እስከ አፍጥር ከኔጋ ዋሉ ኑሮ በኢትዬጵያ Vlog 

mame&ZED Tube ማሜ &ዜድ
Подписаться 21 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

አንድ ቀን ዉሎ ከጧት እስከ አፍጥር ከኔጋ

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 287   
@zuzu1234
@zuzu1234 6 месяцев назад
ኡፍፍፍአሁንስ ምን አማረኝ በቤት ሽር እጉድ ማለት ማሻአላህ ብያለሁ
@hamdiTube-ep9ul
@hamdiTube-ep9ul 6 месяцев назад
እኔም ወላ ኢንሻአላህ ውደዋ ለኛም ቀን ይወጣል ደምሪኝስ ወድሽ 💐💐🌺😘
@zuzu1234
@zuzu1234 6 месяцев назад
@@hamdiTube-ep9ul ደመርኩሽ ማማየ
@hamdiTube-ep9ul
@hamdiTube-ep9ul 6 месяцев назад
@@zuzu1234 የኔመልካም ሽኩረን እህትነት🙏 🌹🌹📚🎁
@Eteteitube
@Eteteitube 6 месяцев назад
በጣም
@Zizu-tube28
@Zizu-tube28 6 месяцев назад
ሠሉ አለ ነቢይ ሥሎላሂ ወሠለም አላህ የረፍት እንጀራ ይሥጠን የመዳም ቅመሞች❤፣
@mariejaculbe4762
@mariejaculbe4762 6 месяцев назад
አሚንን🎉🎉🎉
@እራህማየሀይቋ
@እራህማየሀይቋ 6 месяцев назад
መሻአላህ መታደልነዉ በራስቤት እደህ ወጣገባ እያሉ መኑር እህህህህህህህህ ማነዉ ይህ ቀን የናፈቀዉ ስደት ስልቺት ያለዉ
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910 6 месяцев назад
😢እኔነኝወላሂ
@TiabhSad-pl6tq
@TiabhSad-pl6tq 6 месяцев назад
እኔም በዱዓ አንረሳሳ ውዶችየ
@HadiyaUmar
@HadiyaUmar 6 месяцев назад
እኔ
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910 6 месяцев назад
@@TiabhSad-pl6tq እሽ እማ
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910 5 месяцев назад
ዶአነው
@fggg520
@fggg520 6 месяцев назад
አበጀሽ እድህ ነው ሴት ማለት የራስ ቤት ቢያጠዱትም ያስደ ስታል ያረብ ከመዳም ኩሽና አውጣኝ😢 በሰው አገርም ልጀን ወልጃለሁ ባኔንም ይዣለሁ ያረብ እኛንም የሰው አገር በቃ በለን الحمدالله ብቻ
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 6 месяцев назад
ኢሸአላህ ማማየ ❤❤
@ktube8920
@ktube8920 6 месяцев назад
😢😢
@rabiawali1915
@rabiawali1915 6 месяцев назад
😢😢😢
@HshsHeu-es8rl
@HshsHeu-es8rl 6 месяцев назад
ቢስሚላ አወል ጀባ የሚባለው ቢድአ ነው ተው ግን ስደት ስትመጡ ሽርክ እና ቢደአ ለይታችሁ ተማሩ
@mamezedtube731
@mamezedtube731 6 месяцев назад
አለማወቅ ሳይሆን እንደባህል ስለሆነ ነዉ ሀገራችን ላይ ለቀልድ ነዉ ሁልጌዜ እሚደረግ አይደለም
@HshsHeu-es8rl
@HshsHeu-es8rl 6 месяцев назад
@@mamezedtube731 ለቀልድም ቢሆን ጥሩ አይደለም
@ኢሞቶብ
@ኢሞቶብ 6 месяцев назад
@@mamezedtube731 ባሀሎንተውትውዶቸ አይጠቅምም
@mazenmaged3819
@mazenmaged3819 6 месяцев назад
ግን ሳታቁ ፈትዋ ባሰጡ ምን አለበት እነ እሙ ፈትዋ
@rahmath-jd3fz
@rahmath-jd3fz 6 месяцев назад
ትክክል እያወቁ የሚያጠፍት ነገርስ
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j 6 месяцев назад
የሴት በላይ ነሽ የምር ጓበዝ ሁሉንም ይሻል የኔቆንጆ እህትሽነኝ ከስደት የልጆቸ ናፍቆትያገላታኝ
@MediTubeመድ
@MediTubeመድ 6 месяцев назад
እህህህ እኔም አለሁልሽ እህቴ በልጆቸ ናፍቆት የሰከርኩ ስደተኛ እሙ አኗርየ በሄድኩበት አላጣሽም በኮሜንት እንደት ነሽ ውደ ዋሳብሽ ጠፋብኝ አኗርየ ደህናነው ተገኘዋለሽ?
@melatbekale
@melatbekale 6 месяцев назад
ማስታወቂያ ማየት ይሰለቸኛል ግን የማዳም ቅመሞችን ግን ታግሼ አያለው ሲገኙ ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤ማስታወቂያ አታሳልፉባቸው ያግኙ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 6 месяцев назад
@leratub6791
@leratub6791 6 месяцев назад
አዎ ትክክል ነሽ
@aahlam82
@aahlam82 5 месяцев назад
ለቤታችሁ አድሥ ነኝ ቤተሠብ ሆኛለሁ በርቱ ግን ለቀጣይ ጀባ ማለቱን ተውት እሽ ውዶቸ 🎉
@Hayat-oz5ho
@Hayat-oz5ho 6 месяцев назад
ቤቴ ናፈቀኝ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ከባሌ ከልጀ ከቤተሠቤ ደሥ ከሚለዉ ቤቴ በሰላም እንድመለሥ
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 6 месяцев назад
መሸአላህ አገር ገባሽደ ዜድ ጠፍታችሁ ነበሩ ወለየወች ሮመዳንን በዝክር በዱአ ቁረአንን በመቅራትና ለማክተም እበርታ እሥኪለኔም ዱአ አርግልን በሠላም ለሀገሬ ያብቃኝ🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍
@RahemIndris
@RahemIndris 6 месяцев назад
ጫማ ከበረዳ በታች አስቀልቂያቸው በረዳው የተወሰነ አይቆሽሽም
@maryama8557
@maryama8557 6 месяцев назад
እኔኢቶ ስሄድየማልችልበት የአሣቡሣቂጣነው😢😂😂
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 6 месяцев назад
ወይይይይይ ይቀንናፈቀኝ ከባላጋር ኡኡኡኡኡ እንሸቅልበት ታዉ😅😅😅 አይለያችሁ ማሻአላህ❤❤❤❤
@ሰአዲአደም-ዠ6ዘ
@ሰአዲአደም-ዠ6ዘ 6 месяцев назад
ማሻአላህ አህሌን ብለናል በጣም ጠፍታችኋል በርቱ
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 6 месяцев назад
ማሻአላህ የሴቱበላይነሽ ደስሲሊቤታችሁ ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ልጃችሁንም
@Rahmafamily-rq5rm
@Rahmafamily-rq5rm 6 месяцев назад
መሻአላህ የመኝታ ክላስሸ ቀለም ያምራል እና የቤቱ ሜንጣፋ ያምራል ያልተዝጎረጎረ ያምራል❤
@اميسرى-ظ1ه
@اميسرى-ظ1ه 6 месяцев назад
ማሻአላህ ደከመኝ ሀግርለመግባት ሳይውኩሉንም😊😊😢አላላህ
@gjyvng738
@gjyvng738 6 месяцев назад
ጠፍታችኋልማሻአላህ ደስሲልአገራችንንላይ ከባልሽጋናከልጅሽጋደስይላል
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
ጎበዝ ነሽእኔ እኔ ለመግባት የፈራሁትስ ደሞ ትዳርሽ ጋር ሲሆን የበለጥ ደስ ይላል
@ኢሞቶብ
@ኢሞቶብ 6 месяцев назад
ማንእዳገር😭😭😭እኔስስደትእደትእዳስጠላኝ ግንበቅርብኢሻአላህ
@eexx3730
@eexx3730 6 месяцев назад
አላህ ባላልም ያሰድገው መሀመድ ሀሰን እናተሳይ ቅና ልጀችገረ በአንድ ማድ መብላት ናፍቆኛል የን ፎአድ የንካልድ እናት ናኝ እኔ ዘመድህ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 5 месяцев назад
የኔማር አላህ ያሣድግህ ልጄን ይመሥላል የኔውድ ማሻአላህ አላህ ይጨምርለት ቁርጭምጭማታችሁን አትሸፍኑ ብሏል ኡሥታዛችን አለ የኔ ጣፋጭ አላህ አመለ ሧሊህ ተቅይ ሃፊዘል ቁርአን ያድርግህ ምርጥ ሠለፍይ እንደምትሆን ተሥፋ አለኝ
@mamezedtube731
@mamezedtube731 5 месяцев назад
አሚን ❤❤
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 6 месяцев назад
3 ሆነው ሲያወሩ ልጂ እደት ነው የሚያዲገው አሉ አንዲኛው ልጂ ሆዱ ከሆላ አለ ሁለተኛው እዳዛው ሶስተኛው ሲጠየቅ ልጂ የሚያዲገው እናቱን ከምዲጃ አባቱን ከሞደብ እያየ ነው የሚያዲገው አሉ በጣም አለቅሳለሁ የልጂነት ነገር ይዞኝ ከማይሆን ልጂ ጋአ ተጋብቼ አንዲት ሴት ልጂ ወልጄ ተለያይቼ ይሄው ወይ እሱን አታገኝ ወይ እኔን አታገኝ አለሁ ልቤን እያሳመምኩ እራሴን እወቀስኩ ያልወዳችሁ እህቶች ታግሳችሁ ከልጆቻችሁ አባት ጋአ አብራችሁ ኑሩ ካልሆነ ሳወልዱ ተያዩ
@mamezedtube731
@mamezedtube731 6 месяцев назад
አብሽሪ ለበጎ ነዉ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 6 месяцев назад
@@mamezedtube731 ኢሻአላህ ቢላልየም አላህ ያሳዲገው
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 5 месяцев назад
ማሻ አላህ የምግዜም ምኞቴ አላህ ሥደትን በቃ በሎ ከልጄጋ ከባለቤቴ ጋ የምኖርበት ቀን ሁሌም እናፍቃለሁ ውዶችዬ አላህ አላማችንንን አሣክቶ በሠላም ላገራችን ያብቃን ያረብብብ ጉሉ አሚንንንን
@mamezedtube731
@mamezedtube731 5 месяцев назад
አላህ ያሳካልሽ ዉዴ
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 5 месяцев назад
@@mamezedtube731 አሚንንንን ያረብብብብ እህት
@ZainabEthopiya-px1eb
@ZainabEthopiya-px1eb 5 месяцев назад
ኢሻአላህ አብሽሪ
@RahemIndris
@RahemIndris 6 месяцев назад
አተ ሙሀመድ አታስቸግራት ማው ላዝም በጀባቱና መመረቁ ዝም ብላችሁ ጠጡ እየፈራይ የኔ እህት ነው ጀባ ያለችህ
@hasinatTV
@hasinatTV 5 месяцев назад
ማሻአላህ ይሄ ቀን እንዴት እደናፈቀኝ 😭😭
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 6 месяцев назад
ማሻአላህ ግን ጠፍታችኀል በመቀጥል የአላህ ቃል ግርግዳ ላይ መለጠፍም አይፈቀድም ።
@yarab4997
@yarab4997 6 месяцев назад
ችግር የለውም ሙፍቲ ከሀማም ውጭ ለሆነ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 6 месяцев назад
@@yarab4997መሀይም ማነው እደዛያለው እስከማስረጃው አምጭ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 6 месяцев назад
@@yarab4997 አይቻልምእማናቸውም ቦታ
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 6 месяцев назад
​@@yarab4997 አይቻልም ኢላ መስጂድ ካልሆነ እቤት ውስጥ አይቻልም ተብሏላ
@yarab4997
@yarab4997 6 месяцев назад
@@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ ይቻላል ከሺንት ቤት ውጭ ፈተዋ ጠይቂ ከፈለግሺ በራስሺ ሀሳብ አትስጭ ነውር ነው
@fahedali632
@fahedali632 6 месяцев назад
መቸነውአገሬገብቸአግብቸ በቤቴዘነየምለውባሌጋርወይስደትመቸነውየሚሞላው ዜድየማሻአላህስታምሩ አይለያችሁሁቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 6 месяцев назад
መሻአላህ የመዳም ቅመም በቤቷ🥰💕👌👌 እኔ ግን ሳሰበው የኢትዬ ኑሮ ይከብዴኛል😊😊!
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 6 месяцев назад
እንደኔ ሰነፍ ሆነሽነዋ😅😅
@اميسرى-ظ1ه
@اميسرى-ظ1ه 6 месяцев назад
ሙላዚም ጀባ። አልጠጣም አላለም😅😅😅 ዝበይአትበይጀባ 😊😊😊😊😊ይህየድንጉዳይነው
@oumumeryem
@oumumeryem 6 месяцев назад
እኔስ መቸም የምለምደው አይመስለኝ ይህን ነሮ ሳስበው እራሱ ይጨንቀኛል አላህየ እርዳኝ!
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 6 месяцев назад
Heterem bigon eka matebiya masegetem techiyalesh birrena wuha nw wanaw ayizosh
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 6 месяцев назад
😂😂 ተወልደሽ ያደግሽበትን ነው የማትለምጂው
@om_Ryane
@om_Ryane 6 месяцев назад
የኢትዮ ኑሮ ነው የማለምጅው ይለመዳል ግን ወስዋሽ ሰውጋ አለማውራት ነው ጎረቤትም ሆነ ጓደኛ የመከራ መሰቆ የሚመታ ሰው መራቅ ከዛ ለቤትሽ ምርጥ ሚስት ትሆኛለሽ
@እራህማየሀይቋ
@እራህማየሀይቋ 6 месяцев назад
እኔስ ሀገሬ ብቻልግባጂ ስራዉ በቸገረኚ ወላሂ ደስ ይላልኮ በቤታቺን
@ኢነላሀማአሶብሪን
@ኢነላሀማአሶብሪን 6 месяцев назад
እኔደሞ ምንምአይመስለኝ ስለለ መድኩት መጀመሪያ❤
@sumiwallotube997
@sumiwallotube997 6 месяцев назад
አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁሴትን አታንቋሽሽ ሁሉም ወንድ የሴት ልጅ ነው ። ፡ إلا አደም ለሴቶች መልካም በመሆንና ኢህሳን በማድረግ አደራ መባባል እራሱ የነብያችን ﷺ አደራ ነው ። فقال ﷺ واسْتَوْصُوا بالنِّساءِ خَيْرًا»، يَعني: تَواصَوْا فيما بيْنكم بالإحسانِ إليهِنَّ ለሴቶች በጎ በማድረግ አደራ ተባባሉ ተመካከሩ ።
@DjDj-my8xf
@DjDj-my8xf 6 месяцев назад
ማሻአላህ እሚለው ተዘቅዝቊን እህቴ አስተካክይው እግርግዳው ላይ ያለው ደግሞ ማሻአላህ እንድህ አይፃፍም እንድህ ነው እሚፃፈው ما شاء الله
@mamezedtube731
@mamezedtube731 6 месяцев назад
ካሜራዉ ነዉ
@Hayat-oz5ho
@Hayat-oz5ho 6 месяцев назад
አንለምድም የምትሉ እህቶች እሷን ያለፋት የተሟላ ቃ ስላሌላት መሠለኝ ከቻላችሁ እቃ አሟሉ የተሟላ እቃ ካላችሁ አያደክምም እኔ ንሮ ሳልሞክር ነዉ ስደት የወጣሁት ከስደት ስመለሥ ሙሉ እቃ ስለነበረኝ ከእጂ ወፍጮ እሰከ ሙቀጫ ቤቴ ፉል ነበር ለመስራት አልቸገርም ነበር እናማ እህቶቸ ለመመለሥ ሞክሩ
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 6 месяцев назад
አይኛ የመዳመረ ቅመም መቸነውየምናረፈወረ
@myoutube1806
@myoutube1806 6 месяцев назад
ማሻ አላህ በርች እህት ግን አላህ ባላዝዘው ነገር ባልሺን አትታዘዢ የምን ጀባ ነው ሙሀመድ ወንድሜ አላህን ፍራ ጀባ ሳትይ እንዳትቀጂ ስትል ካንተ አልጠበኩም በድንህ ጎበዝ መስለህኝ ነበር ዞሮ ሁሉም እናቱ ሆድ አልተመረም ድናችሁን ተማሩ እህቴ ባልሺ በድኑ እንድበረታ አድርጊው አንችም በርች እኔ ውዱ ባሌ ነው ያበረታኝ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እኔም የበለጠ ለማወቅ ጥረት እያደረኩ ነው አልሀምዱሊላህ
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 6 месяцев назад
_ማሻአላህ ዜድየ አብሮ አደጌ በጣም ደስ ይላል ሙያሽንም አለማድነቅ አይቻልም እኔም ምኞቴ እንድህ ነበር በሰው ሀገር ተመምኩኝ እስኪ ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኝ ብዙ አመት ለፍተን ደክመን መጨረሻ ላይ ህመም😢_
@Rabeah-zn8gp
@Rabeah-zn8gp 6 месяцев назад
አላህ አፈያሽን ይመልስልሽ እህትዋ
@mamezedtube731
@mamezedtube731 6 месяцев назад
የአላህ ማን ነሽ ማሬ አብሽሪ አላህ አፊያ ያድርግሽ
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 6 месяцев назад
@@Rabeah-zn8gp አሚን ያረብ
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 6 месяцев назад
@@mamezedtube731 A የሀሰን አህመድ እህት
@ameenaetp
@ameenaetp 6 месяцев назад
እኔም በስተመጨረሻ ግን ህመም ብቻ አላህምዱሊላህ
@leratub6791
@leratub6791 6 месяцев назад
እኔ ኮሜት ማጸፍ አሎድም ግን ቪድዮሽ ዳስ ስለላኝ ነው ማሻ አላህ ቲስለሚ ያድክ 👍👍በፕረክ ነለችን ከሚያዞሩኝ ያቺው 100%100 ያስደስተል 😍😍😍
@EeEe-vp3vm
@EeEe-vp3vm 5 месяцев назад
ማሻአሏህ መታደል ነው በቤት እንደዚህ መኖር ያረብ የኛንም ቀን አቅርብልን እንደዚህ ቀን የናፈቀኝ የለም ወላሂ 😢😢😢
@FhhhGfgg
@FhhhGfgg 6 месяцев назад
ያሰንቡሳ ሩጋጉ አይሸጥም እንደ አገራችን😢😢 እኔማ ገና ሳስበዉ ደከመኝ
@ኢሞቶብ
@ኢሞቶብ 6 месяцев назад
😁😁አይዞሽ ለዛውያብቃንጁይለመዳን
@mamezedtube731
@mamezedtube731 6 месяцев назад
የለም
@FhhhGfgg
@FhhhGfgg 6 месяцев назад
@@ኢሞቶብ አወ እሡማ ይለመዳል ለዛዉም ደሞ ለቤቴ ብደክምም ደስ እያለኝ ነዉ አላህ ሁላችንንም ለሀገራችን አብቅቶን ከቤተሠቦቻችን ጋ ለመፆም ለመኖር ያብቃን ያረብ
@ኢሞቶብ
@ኢሞቶብ 6 месяцев назад
@@FhhhGfgg አላሁማአሚን
@HLTMETWASTHUN
@HLTMETWASTHUN 6 месяцев назад
የትነው የምኖሩት?​@@mamezedtube731
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 6 месяцев назад
ወይኔ ያገራችን ኖሮ የሠዉ ጉልበት የሚበላ ብቻ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 6 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉
@ዘሀራሠይድ
@ዘሀራሠይድ 4 месяца назад
በጣም ወላህ ሤት ይጎዳል አሁን እሄ ሁሉ ሥራ አረብ ሀገር ቢሆን ቶለ ይሠራል በቁም ሥለሆነ
@tetr4232
@tetr4232 6 месяцев назад
ማማየ ለእስቶብሽ ለለቱ የቁም ጣውላ አርጊበት ቁጭ ብድግ ማለቱ ራሱ እግርሽንና ወገብሽን እንዳያምሽ
@mamezedtube731
@mamezedtube731 6 месяцев назад
እሽ ወዴ
@Sofiuser-pc9gm7or7c
@Sofiuser-pc9gm7or7c 6 месяцев назад
በውጭ ሀገር ያለነው እህት ወድሞቸ አይዞን አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ😢እኛም በቤታችን ዘና እምንልበትን ቀን ያቅርብልን😢
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 6 месяцев назад
አሚን ያረብ
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 5 месяцев назад
አሚንንያረብ እህት😊
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq 6 месяцев назад
እንዴትነው ግን የኢቶን ኑሮ እምለምዴው ከትምርትቤት ወዴ ስዴት ኑሮ ሞክሬ አላቅም ሳስበው ጭንቅ ይለኛል አይይይ
@zanazana3211
@zanazana3211 6 месяцев назад
ማሻላህ ዘቡራአብዱ በዚህመልኩ ስላየሁሽ ደስብሎኛል ያገሪልጅእኳንም ለዚህ አበቃሽ መሻላህ❤❤❤😊
@SsSs-l7j
@SsSs-l7j 5 месяцев назад
ማሻአላህ ደስ ይላል በራስ ቤት
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 6 месяцев назад
እኔ ይህን ያሳቡሳ አዘገጃጀት አልችልበትም 😅😅😅😅😅😅 ጌጣ ጠፍጥፌ መልሷመዳጥ አልችልም
@mamezedtube731
@mamezedtube731 6 месяцев назад
😁
@erikyasahar7546
@erikyasahar7546 5 месяцев назад
ማሻአላህ ደስትላላችሁ ወይይይ የምረ ጎበዝ ነሸየሴት ድካምእኮ
@edfevf4620
@edfevf4620 6 месяцев назад
የእውነት በጣምነው ደስምትሉ ከስደትመልስ ከቤተስቦችጋር ባልሽ ልጂሽ አንድላይ ሁናቹህ ሳይ ውስጤ በጣምነው የተደስትኩ ሉሁሉም አላህ የተመኝውን ይወፍቀው ያረብ
@Kobra-j2b
@Kobra-j2b 6 месяцев назад
በጊደር ድቅጥ መጣድ ነው ታልሆን
@Emanethiopian403
@Emanethiopian403 5 месяцев назад
እውዶች እስኪ ወደ ኔም ጎራ በሉ፡፡
@taybamohamed445
@taybamohamed445 6 месяцев назад
ውይ እኔ ግን ግራ ሚገባኝ ነገር ቢኖር ኢትዮ ቀኑ ቶሎ አይመሽም አ 😊😊 ይሄን ሁሉ ስራ ኮ እስከ ኢፍጣር ድረስ ነው የሰራሽው ማሻ አላህ አለይኪ እህቴ
@rameshshah8861
@rameshshah8861 5 месяцев назад
Merti betaseb
@ሀገሬሰላምሽይብዛልኝኢትዩ
ማሻአላህ❤❤❤❤
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 6 месяцев назад
ሰቡሳ በምጣድ ቢጋገር ጣሙ ያን ያክል አደለም የሰነፍ ስራ ነው ዳምጭ ዳምጭ የምን ማልመጥ😂
@anshakey7739
@anshakey7739 5 месяцев назад
ያኡምር
@ፋፊየ
@ፋፊየ 4 месяца назад
አሚንን❤😂
@hyathyatmohmmed
@hyathyatmohmmed 6 месяцев назад
ማሻ አላህ ጥረሥሸ ያምራል❤❤❤
@gjyvng738
@gjyvng738 6 месяцев назад
አሚንንንኡፍፍእኔምከባሌጋፍየምልበትዜዷየኔምባል ማሜነውዜድናማሜ
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 6 месяцев назад
ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት❤❤❤❤❤
@የባሌሚስትነኝ
@የባሌሚስትነኝ 6 месяцев назад
የኔ ማር ሀገር ገብተሻል እንዴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@የባሌሚስትነኝ
@የባሌሚስትነኝ 6 месяцев назад
መቼ ሄደሽ ነው
@kfjdd6115
@kfjdd6115 6 месяцев назад
ምነዉ ሀገሬ በገባሁ እጂ ለኑሯዉ ችግር የለዉም ሰዉ እደቤቱ እጂ እደጎረቤቱ አይኑርም
@እሙከውሰር-ዠ5ሸ
@እሙከውሰር-ዠ5ሸ 6 месяцев назад
የኔባለሙያ በርች
@Balge-hl3ty
@Balge-hl3ty 6 месяцев назад
ማሻአሏህ ጀግናነሺ. ፀድት ያልሺ❤
@gggbvg2826
@gggbvg2826 6 месяцев назад
የሴት በላይ ማሻአላ ሰት የነቃይ ሥተሆን ደስ ይለኛል
@mamezedtube731
@mamezedtube731 6 месяцев назад
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
@@mamezedtube731 ማሻአላህ ተባረከ አላህ ጥርስሽ ሲያምር በዛላይ ፅድት ያለነው አይን እንዳይበላሽ ማሻአላህ ብየልሻለሁ እህት❤❤
@aliami3143
@aliami3143 6 месяцев назад
ማሻአላህተባረክአላህ
@rameshshah8861
@rameshshah8861 5 месяцев назад
Muyashem anchem ❤❤❤❤
@FelahTube
@FelahTube 6 месяцев назад
ዜድ ሀገር ገብታለችዴ ማሻ አሏህ
@mamezedtube731
@mamezedtube731 6 месяцев назад
አወ
@aaaa1766
@aaaa1766 6 месяцев назад
ማሻአላህ ወላሂ ደሰ ሰትይ ጉብዝነሸ ባለሙያ አላህ ይጨመምረልሸ አላህ ይጠብቅህ
@FSeid-ox6jg
@FSeid-ox6jg 5 месяцев назад
😊😊😊😊😊😊😊
@ያአላህባሪያ-ፀ9ዀ
@ያአላህባሪያ-ፀ9ዀ 6 месяцев назад
ማሻአላህ ሰብ አረኩሽ የኢድ ውሎሽንአሳንን🎉🎉🎉
@mamezedtube731
@mamezedtube731 6 месяцев назад
ኢንሻ አላህ
@kzra-xt7dk
@kzra-xt7dk 6 месяцев назад
መሸአላ ሚስትህ መቸ ኢቱ ገብታ ነው
@Ggg-lx6eb
@Ggg-lx6eb 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@FSeid-ox6jg
@FSeid-ox6jg 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j 6 месяцев назад
የኔቆጆ ጥጤናይስጠንጅይለመዳል ጓበዝ እሲቤተሰብአርጉኝ
@zaburaseid3667
@zaburaseid3667 6 месяцев назад
የኔውድእህት ማሻአላ ሁሉም ባገርያምራል❤❤❤
@eexx3730
@eexx3730 6 месяцев назад
ማሻአላ አብሸራ የኔ ዘመድ
@sadakmal1865
@sadakmal1865 6 месяцев назад
ጎበዝ ውደ እኛንም ለዚህ ያብቃን
@tetr4232
@tetr4232 6 месяцев назад
ቆይ ከዚህ ሀገር ቆይተሽ ነው የሄድሽ ለምን የሳንቡሳ መዳመጫ አልወሰድሽም እህቶቸ አቦሀምሳ ሞልቷል ይዛችሁ ይሂዱ ይጠቅማል
@mamezedtube731
@mamezedtube731 6 месяцев назад
ነበር ግን ትዝ አይልም አንዳንዴ
@zinettube9457
@zinettube9457 6 месяцев назад
ቤትሽ ቡሊኬት ነው እህ ወይስ የጨቃ ነዌ
@mamezedtube731
@mamezedtube731 6 месяцев назад
ጭቃ
@ktube8920
@ktube8920 6 месяцев назад
ቤትሽ ያምራል ጥሎብኝ የሚያምር ቤት እወዳለሁ 😢😢
@LOVe-d6r4z
@LOVe-d6r4z 6 месяцев назад
አሚን አላሁምአሚን እናትንምአላህይጥብቃችሁ
@zedwaloyawa1388
@zedwaloyawa1388 6 месяцев назад
ዜድዋየ የኔልዩእህት ማሻላህ ደሥይላል በርቱልኝ ቢላልየየኔማር አድጎል
@mamezedtube731
@mamezedtube731 6 месяцев назад
የአላህ አለሽ አንች ልጅ
@zedwaloyawa1388
@zedwaloyawa1388 6 месяцев назад
አለሁ❤❤❤ሮመዳንአጠፈፈንኮስራው​@@mamezedtube731
@hebe3258
@hebe3258 6 месяцев назад
ማሻአላህ
@Tube-if5xr
@Tube-if5xr 6 месяцев назад
መሽአላህበርቱምርጦችየ❤❤🎉🎉🎉ደምሩኝ
@الال-ط3ذ2غ
@الال-ط3ذ2غ 6 месяцев назад
ያረብ እያንም አላህ ባገራችን አብቃን ማሜና ዜድ ደስ ስትሉ እኔም የህገነው የናፈቀኝ አይይይ
@Balge-hl3ty
@Balge-hl3ty 6 месяцев назад
ማሻአሏህ ጀግናነሺ. ፀድት ያልሺ❤
@ዜድሀላሌንናፊቂ
@ዜድሀላሌንናፊቂ 5 месяцев назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ወላሂ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ
@Balge-hl3ty
@Balge-hl3ty 6 месяцев назад
ማሻአሏህ ጀግናነሺ. ፀድት ያልሺ❤
@Fbintbaba
@Fbintbaba 6 месяцев назад
ያሳቡሳሊጥ ሲሰራ ምንምን ነዉ የሚጨመረዉ
@mamezedtube731
@mamezedtube731 6 месяцев назад
ጨዉ ዉሀ ብቻ
@RahemIndris
@RahemIndris 6 месяцев назад
ትንሽ ኒሻም ቢጨመር ሀሪፍ ነው ከጨውና ከውሀ ቀጥሎ
@Fbintbaba
@Fbintbaba 6 месяцев назад
ጠይብ
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 6 месяцев назад
ለቤትሽ አዲሥ ነኝ
@KuziMobile-u7u
@KuziMobile-u7u 6 месяцев назад
አህለን ቢኪ
@HyrgBbcju
@HyrgBbcju 6 месяцев назад
ማሻአላህ ዜድ ቆንጆ ደስ ተላልቹ ማሻአላህ በያልሁ
@ኢነላሀማአሶብሪን
@ኢነላሀማአሶብሪን 6 месяцев назад
ሂወት እዳረጉትነዉ ማሻአላህ❤❤
@rsrs8270
@rsrs8270 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 6 месяцев назад
እረ ጀበናዋ ልትወድቅ መሥሎ ድነገጥኩኝ
@hbeba8561
@hbeba8561 6 месяцев назад
ማሻአላሕ እህቴ ከታቺ ሴርሜክነው ወይስ የሳቲሙ ንጣፍ ሆኖ በልሙጡ በናትሺ ንገሪኝ የናተን አይነትቤትነው ያለኝ
@mamezedtube731
@mamezedtube731 6 месяцев назад
የሳንቲም ምንጣፍ ነዉ
@hbeba8561
@hbeba8561 6 месяцев назад
@@mamezedtube731 አመስግናለሁ ማማዬ
@ሰአዲአደም-ዠ6ዘ
@ሰአዲአደም-ዠ6ዘ 6 месяцев назад
ቢላልን ካሜራ ማን አርጊው🥰
@mamezedtube731
@mamezedtube731 6 месяцев назад
ተማሪም ደረሳም ነዉ ሰዐት የለዉም
@yarab4997
@yarab4997 6 месяцев назад
​@@mamezedtube731የወንድሜን ልጂ መሰለኝ ሀቢቢ 😭💓💓አላህ ያሳድግልሺ ውለጂ የት አካባቢ ነው ያለሸው ቤትሺ ማሻአላህ የባለሙያ እና የቆንጆ ቤት በጣም ደስ የላል ቤቷን;ባሏን ;የምትወድ ሴት ❤
@ሰላምለሀገሬአስያነኝ
@ሰላምለሀገሬአስያነኝ 6 месяцев назад
ማሻ አላህ በጣም ባለሞያነሽ ዜድየ
@RahmatRahmat-en7ti
@RahmatRahmat-en7ti 6 месяцев назад
ማሻላህ ምርጥ ሚስት ምርጥ እናት ነሽ አበሳ
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 6 месяцев назад
ዜድየ አገርገብተሻልዴ❤❤❤❤❤❤
@mamezedtube731
@mamezedtube731 6 месяцев назад
አወ
Далее
Similarities Between Amharic and Assyrian Aramaic
11:59