Тёмный
No video :(

አንድ አደገኛ አንበሳ አሳዳጊውን ከ8 ዓመት በኋላ ሲያገኛት ያደረገው ልብ የሚነካ አስገራሚ ነገር 

KB Tube
Подписаться 249 тыс.
Просмотров 388 тыс.
50% 1

በዚህ ቻናል በአለማችን ላይ የተከሰቱ አስደናቂ ክስተቶች, አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎችን፣ ሰዎችን፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶችን የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት ቻናል ነው።
ለማንኛውም ጥያቄዎቻችሁ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጋችሁ - በ 0920869494 ወይም kaleblule2015@gmail.com ልታገኙን ትችላላችሁ።
⚠DISCLAIMER
NOTE: We are not the owner of the Visuals content and background music in this video . We give credit to the respective owners and original producers.
However, if any content owners would like to remove their images or video please contact us by email at: kaleblule2015@gmail.com
The content presented in our videos is intended solely for entertainment purposes. While we may draw upon facts, rumors, and fiction, viewers should not interpret any part of the content as factual or definitive information. Please enjoy responsibly.

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 227   
@shasheayele3783
@shasheayele3783 Месяц назад
ዘኑባ እምትባል ድመት ነበረችኝ ከከለሯ እስከፀባይዋ በጣም ነበር እምወዳት ከስራ ስመጣ ከበራችን በራ መታ ነው እምትቀበለኝ ከፋምሊ እርቄ ብቀመጥም እንደፋምሊ ነበር እማያት አንድ ቀን ከባድ ስህተት ተስራ ዘኑቧ ካልጋ ስር ነበረች ባንዳንድ ቦታ በረሮ ነገር እቤት ስናይ መዳህኒት ይረጫል ቤቱ ባጋጣሚ ዘኑባ ባልጋ ስር ነበረችና ያ መዳህኒት ገደለብኝ በጣም ነው ያለቀስኩት እንደስው ስዎች ግን በለቅሶየ በመገረም እንደ ጅል ነው ያዮኝ የማዋራት የማጫውታት ድመቴ ነበረች ጉድጏድ ጭሬ ስቀብራት ጏደኞቼ ያሾፉብኝ ነበር እንሳን ካላመድከው ከስው የበለጠ ፍቅር ይስጥሀል
@tigifisha2536
@tigifisha2536 Месяц назад
😢😢😢😢
@ayeleraberra4338
@ayeleraberra4338 Месяц назад
አበሻ በጣም ያሳዝነኛል አይኑንና ልቡ የተሸፈነ ህዝብ። ከእንስሳት የምናገኘዉ ፍቅርና ታማኝነት ምንም አልታይ እያለን ሁሌ በጨለማ ዉስጥ እንኖራለን።
@DebruaDelelegn
@DebruaDelelegn Месяц назад
Egna bet demo Enatiyew dimet Enat sultana lijitu dimet jemile yibalalu yemir kesew belay nachew betam fikir nachew bizun gize yeminkebakebachew wendime new enam bagatam Le1 wer lesira lela hager hede kezya eskimiles ende sew new yehonut migib anbelam bilew akurfew chuhet bicha menged mengedun eyayu yene enat alekesech behunetachew maryamin new yemilew betam asteway nachew
@Selamenesh
@Selamenesh Месяц назад
ወንድሜና እህቴም አንድ ድመት አሳድገው ከዛም በምን ምክንያት እንደሆነ ሳናውቅ ሞተችባቸው ከዛም እያለቀሱ ጉድጓድ ቆፍረው ቀበሯት
@HanaChane-dr5ww
@HanaChane-dr5ww Месяц назад
አኔም እደዚ አጀቴ እርር ብያለው እደሰው
@zemedkunfirew4472
@zemedkunfirew4472 Месяц назад
አንበሳው ሰው በሆነበት ሰው አውሬ ሆኗል እባካችሁ ለዘመናት አብረን የኖርን ሰዎች ከዚህ አንበሳ ፍቅርን እንማር
@user-fe1je4ro7h
@user-fe1je4ro7h Месяц назад
ደስ ይላል ለጀሮ ግን ኣይን ደግሞ ምስክር ነው በቪዶ መልክ ቢቀርብ የበለጥ እውነታ ይነረው ነበረ ካልሆነ ግን እውነት ሳይሆን ልብወለድ ነው ሚሆነው
@mehazahailu1578
@mehazahailu1578 Месяц назад
ከሀጢያታችን ብዛት እንጂ እነአቦዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ እነአባሳሙኤል ዘዋልድባ በፍቅር አዘዋቸው አብረው ኖረዋል ላመነ ሁሉ ይቻለዋል
@ElsaWendmkun
@ElsaWendmkun Месяц назад
እውነት ነው ❤❤❤❤❤
@nehemiawemerasha3447
@nehemiawemerasha3447 Месяц назад
teret teret
@samarr1112
@samarr1112 Месяц назад
​@@nehemiawemerasha3447ወረኛ 🤗ምንም አታውቅም (ቂም )ተማሪ ጠይቂ
@wollotimes
@wollotimes Месяц назад
Kakakaka😂😂😂😂😂😂 ​@@nehemiawemerasha3447
@amanuelseifu5593
@amanuelseifu5593 29 дней назад
በማይረባ ወሬ መጠመድ
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 Месяц назад
ይገርማል እንሰሳ ምንም የማናገር በማየትና በመስማት ብቻ ከስው ልጅ ጋር ፍቅር ይይዛል በሀገራችን ግን ዛሬ እርስ በእርሳችን መዋደድ አቅቶን በዘተኝነትና በጎጠኝነት በቡድን ተከፋፍለን በጣም የሚያሳዝን ተግባር ላይ እንገኛለን አባቶቻችን ያስረከቡን ሀገር እንዲህ እንድንባላ እንድንገዳደል አይደለም አንድ ሆነን በህብረት ሰርተን ተለውጠን መኖር ነው እግዚአብሔር ማስቱዋልን ይስጠን ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@jemalseid8942
@jemalseid8942 Месяц назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ እናመሰግናለን
@keekiyaa
@keekiyaa 28 дней назад
እንስሳት እንኳን ከሰወች ጋር መኖርን መስማማትን ይችላሉ እኛ ሰወች ምን ሁነን ነው ካዲያ 🤔
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 Месяц назад
በጣም የሚደንቅ ታሪክ ነዉ የአገሬ ህዝብ ያለ ምንም ምክኒያት ወንድሙ ወንድሙን ሲገዳደል እየዋለ እንስሳ ይሄን ያህል ክብረ ለሰዉ መስጠቱ በጣም የሚገርምነዉ❤❤❤❤
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Месяц назад
ከአሁን ዘመን ሰዎች እንስሳቶች ይሻላሉ በአስተሳሰብ
@GetayeBelaye
@GetayeBelaye Месяц назад
ሀይ
@AwetGechu
@AwetGechu 15 дней назад
አንቺ የደሮ ሰው
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 15 дней назад
@@AwetGechu ፍትህ ለአማርኛ ደንቆሮ
@AwetGechu
@AwetGechu 15 дней назад
@@user-hs8in5zo6g ha ha አረ አየባልም ቆንጆ
@Saranegni21
@Saranegni21 Месяц назад
አታምኑኝም እንባየ ፈሰሰ😢 በተመስጦ ነዉ ያዳመጥኩት ከሰዉ ያጣሁትን ፍቅር በታሪክም ይሁን በአካል ከእንሰሳቶች ሳየዉ ይገርመኛል ልብ ወለድም ይሁን ኢ - ልብወለድ ታሪክ ወድጀዋለሁ❤❤❤
@abdumohamed710
@abdumohamed710 Месяц назад
ልክ ነው....ስው ብቻውን እንደዚህ ነው...ግን የማይለውጥ አፍቃሪ ..JOHN 3:16 ተመልከቱ.
@firdoushabasha
@firdoushabasha 28 дней назад
እውነትነውእኔምእዳችው ከራሴጋማወዳደሪ የምንወደውስው ትቱንሲሄድ
@AbdurezakBargichoShukralaABS
@AbdurezakBargichoShukralaABS Месяц назад
እኛ ሰዎች ሆነን እርስ በርስ እንባላለን ። የሰለጠ አንበሳ ለሰው ልጅ ፍቅርን በዚህ መልኩ ሲለግስት ግን መመልከት ከእኛ አሁናዊ ሰውነት አንፃር አጠያያቂ መሆኑ የማይቀር ነው ።
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m 20 дней назад
እኔግን ውሻዬ በስደት ሆኘ እንዳረፈ ሰማው ጉሉቤቴይ ነው የከዳኝ 😢😢😢😢😢
@sebkbur6019
@sebkbur6019 19 дней назад
ይገርምሻል እኔም በጣም ምወደው ውሻችን ስደት ሁኘነው መሞቱ ስሰማ በጣም አዘንኩ፡ የውሻ ፍቅር ይለያል
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m 19 дней назад
@@sebkbur6019 በጣም ቀተለይ ከህፃኑ ጀሞሮ ማሳደግ ከባድ ነው
@lematadesse
@lematadesse 8 дней назад
Yes
@toybaabdu6787
@toybaabdu6787 Месяц назад
እኔም አድ ታፈረ የሚባል ዉሻ ነበረኝ እደ ታላቅ ወድም ነበር አብሮኝ እየሀደ ሠዉ ሠላም ሊለኝ ጠጋ ካለ ዘሎ እነሱላይ ይወጣባቸዉ ነበር ታዳ አብሬዉ 10አመት አሣድጌዉ ትቸዉ ሀረብ አገር ሂጀ 5 አመት አድሬ ብመጣ ይነክሰኝ ይሆን ብየ ፈርቸ ቀሥ ቀሥ እያልኩ ወደ አያቴ ቤት ሥሀድ እሱ ደሞ እኔቤት ወሀልኩ ላይ ተኝቶ በሩን በርን ያያል ከዛ ሳየዉ ደንግጨ እሮጥኩን አያቴ ቤት ሥገባ ተከትሎኝ እቤት ገባና እላይቴላይ ወጣብኝ እና እደሰዉ አለቀሠ አብረን አመት ቆይተን ሞተብኝ በጣም ትልቅ ሁኖነበር ❤
@user-gx7vg9ln3c
@user-gx7vg9ln3c 24 дня назад
ለምን ይዘሽው አልመጣሽም🤣🤣
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 Месяц назад
በጣም አስደናቂ ታሪክ ነው ከሰው ልጅ ይልቅ እንስሳው በለጠ
@endaleahmed2369
@endaleahmed2369 Месяц назад
ሲገናኙ ምስሉን ለምን አታሳዩንም የማተኘይታመን ነው።
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Месяц назад
ታሪኩ ተፅፎ ያገኙት ነው እንጂ እንዴት ቪዲዮ ሊያሳዩሽ ይችላሉ?
@solomonalazar8812
@solomonalazar8812 Месяц назад
ተረተረት ነዉ እኮ😂
@solomonhaile4360
@solomonhaile4360 Месяц назад
😢😢በጣም ድንቅና ግሩም ታሪክ ነው::
@sisayasefa8745
@sisayasefa8745 Месяц назад
እናመሰግናለን። ትይንቱ በቪዲዮ ባለመታገዙ ተረት ወይም ትረካ ሆኖብኛል።🎉🎉🎉
@tewfikahmedelbedewi1073
@tewfikahmedelbedewi1073 Месяц назад
ለምን ቪዲዮ አላሳይህም
@HabitamuMengesha-vd3sr
@HabitamuMengesha-vd3sr Месяц назад
ይግርማል ❤️በጣም ❤️
@user-hx2pe5pq2x
@user-hx2pe5pq2x 22 дня назад
ከአሁን ዘመን ሰው እሰሳ ይሻላል 11:52
@user-ls6jc3gs1v
@user-ls6jc3gs1v Месяц назад
Manew endena betam tarik yemiwed
@user-ik7oz3fx8u
@user-ik7oz3fx8u 14 дней назад
እዉነተኛ ታሪክ መሆኑ እንዲታመን፣ገፃችሁንም ለማመንና ተከታይ ለማፍራት በምስል ማስደገፍ ነበረብህ፣ከዚህ ባለፈ ቅጥፈት ነዉ።
@SolomonBeyene-p7i
@SolomonBeyene-p7i Месяц назад
በጣም ደስ ይላል በእውነት ወዳጅነት ፍቅር እንደዚህ መሆን አለበት ከልብ ከአንጀት።
@mekonnenbelay8843
@mekonnenbelay8843 18 дней назад
ውሸት ማዳመጥ ያሰለቻል ለምን ድርጊቱን አታሳየኑም
@bitsatseifu668
@bitsatseifu668 Месяц назад
ዋዉ በጣም ልብ የሚነካ አሳዛኝ ታሪክ ነው...
@ethiconicmedia
@ethiconicmedia Месяц назад
I Like this Chanel❤
@TADELETENAWU
@TADELETENAWU Месяц назад
በትክክል ስለፍቅራቻው አላሳየህንም
@abge5258
@abge5258 Месяц назад
እጅግ በጣም ድንቅ ነው ግን ትረካ እንጂ እውነት አይመስለኝም እውነት ከሆነ እንሰሳት እንደ ሰው ያስባሉ ብዬ ነው ምወስነው
@AbrhamChanie-jo1je
@AbrhamChanie-jo1je 26 дней назад
ሠው ለሠው ክብር መሥጠት በቀረበት ሰዓት አያችሁ አይል ለእንስሳት ያለው ክብር ሠማት ድሮውንም እንዲ ነበር በፖሊቲከኞች ተብላላን እንጅ አረ ፍቅር ፍቅር አመረኝ ኢትዮጵያ ላይ
@ZenawiBelay-d4j
@ZenawiBelay-d4j Месяц назад
በጣም ግሩም ነው
@zelekaworkyenesu9327
@zelekaworkyenesu9327 Месяц назад
ለሰው ብታደርግለት መልሶ ጠላት ነዉ የሚሆንህ።
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Месяц назад
ትክክል
@YimamMoh
@YimamMoh 5 дней назад
ያምራ
@birhananega2843
@birhananega2843 Месяц назад
ይገርማል ደሰ ይላል
@getalewgetahun3344
@getalewgetahun3344 22 дня назад
በጣም የሚገርም ነዉ
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Месяц назад
ሲያሳዝን አለመርሳቱ 👍
@TigistTekle-pr9eu
@TigistTekle-pr9eu Месяц назад
❤❤❤ወይኔ እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው በእግዚአብሔር
@hanankedir4808
@hanankedir4808 Месяц назад
በጣም አሳዛኝ ታርክ ነው አልቅሸአሁ እንቧዬን መቆጣጠር እስከምያቅተኝ ድርስ አላሁ አክበር
@BrktiGeb
@BrktiGeb Месяц назад
ሁሌ እንደዛ ነው ግን ግደለው ምታው እየተባለ ብዙ እንስሳ እየተሳቃዩ ይገኛሉ ተወው የሚልም የለም ከእናትእስከ ኣባት እንስሶች ምንዓይነት ፍቅር እንዳላቸው ብዙ ተምረናል Thnkyou Linda l.laveyou ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💓💓💓💓💓💓🫀🫀🫀🫀🫀🫀
@Afeworkalemayehuabebe
@Afeworkalemayehuabebe Месяц назад
Betame yemigerme tarik new.melkame sira mechem ayiresam.
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s 25 дней назад
እንድ ድመትነበረችን አንድቀን ወደውጪወጥታ ምንእደሆነች ሳላውቅ ታመመች እውነት እውጭወጥቸስመጣ እደሕፃን እሩጣ ታቅፈኝነበረ ምንእደሆነችብኝ ሳላውቅ እደሰው አይናይኔን እያየች እየጫሕች ሞተችብኝ የቤቱሰው በሞላነው ያለቀስነው መቸምአትረሳኝም😢❤❤
@user-fm7pu1lg5t
@user-fm7pu1lg5t 25 дней назад
የሀቢበቲ አዎን እኔም ያንቺ አይነቱ ገጥሞኛል በጣም ያሳዝናሉ ግን ምናልባት የተበለሸ ምግብ በልታ ይሆናል እኔ የድመት ምግብ ውጭ ላይ አድርጌው ነበርና መበላሸቱን ሳላቅ ሰጠኋት ወዲያው ትንሽ ታመመችና ሞተች ያሳዝናል
@user-wh1lk6kd6m
@user-wh1lk6kd6m 16 дней назад
😂❤❤😭😭
@user-wh1lk6kd6m
@user-wh1lk6kd6m 16 дней назад
​@user-f😂😂❤❤❤❤😅m7pu1lg5t
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd Месяц назад
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክነዉ እሥሣቶች በሠለጠኑጊዜ ሠወች ሠዉን በመግደል ከሥልጣኔ ማማ ወርዶ ከእስሣት በታች ያሥባል አላህ የ የሠዉን ሥልጣኔ መልሥልን ሠዉን ሠዉ መግደሉን በቃበለን አሚን
@GirmaKebedetessema
@GirmaKebedetessema Месяц назад
አንተ እርስ ቨርስ ትባላለህ ፣የእንስሳት የፍቅር ሕይወት ካንተ እየበለጠ ነው፣ውሮን አስተወስኩ ባለ ጎፈር ነው ሌጣ ነበርኩ የሚያድረው ከኔ ጋር ነው ስራ ውዬ ደክሞኝ ነበር በጊዜ ተኛሁ፣ሶፋ ላይ ተኝቼ ሣለሁ ቀሠቀሰኝ ወደ መኝታየ ሄድኩ ተኛሁ ፣ስነቃ ውሮ በማይታመን መልኩ በጀርባው ተኝቶ ነበር፣እወደው ነበር፣ሌላ ጊዜ ምን እንደሰጡት አላውቅም ሥራ ላይ እያለሁ ማረፉንና ቆፍረው ቀብረውት መስቀሉን መቃብሩ ላይ አድርገው ተቀበረ።የኔ ውሮ ፣ከዚያ በኋላ አሣድጌም አላውቅም ፣ብቸኝነትን ለመርሳት እሱ ብቸኛየ ነበር።ከምድር ሰዎች ትሻለኝ ነበር አንተ ቻዎ፣ውርየ።++++++😭
@Moges-vw6yp
@Moges-vw6yp Месяц назад
Very interesting and blessed Story
@MesertWalo
@MesertWalo Месяц назад
ውይ እሚገርም አበሳ ነው ደስ ይላል መገናኘታቸው
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Месяц назад
በጣም ይገርማል 👍👍👍
@edenkumela8434
@edenkumela8434 Месяц назад
😢😢😢😢ደስ ይላል
@yehualashetzewdie9815
@yehualashetzewdie9815 Месяц назад
ልብ ወለድ ነው
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 Месяц назад
Beautiful änd best Lovely Lion do a Very great❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Lion what He did❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BeysawKasa
@BeysawKasa 23 дня назад
በእርግጥ፡የሚለምዱ፡አውሬዎች፡አሉ።አንበሳ፡ይለምዳል።ግን፡ከህፃንነቱ፡መሆኑ፡ግድ፡ነው።ታሪኩ፡ልብወለድ፡እንኳ፡ቢሆን፡ገሀዱን፡እውነት፡ይጋራል።ደስ፡ይላል!
@KesisTesfamariam
@KesisTesfamariam 6 дней назад
በናታቺሁ ሲገናኙ አሳዩን
@abebekesete
@abebekesete Месяц назад
ጥሩ ልበወለድ ነው
@SaraBerhane-fb7rp
@SaraBerhane-fb7rp Месяц назад
ደስ የሚል መሳጭ ታሪክ ነው
@AbebeTmariam
@AbebeTmariam 3 дня назад
ይገርማል
@behailukassahun5339
@behailukassahun5339 14 дней назад
No video... i cant believe
@user-mk3fe5ph2i
@user-mk3fe5ph2i Месяц назад
yeniam enatia beg nebrchat yerasuwa sem alat ena degmo enatian ke eruk demtsuwan kesmach setzl nebr wodesuwa emtemtaw betam nebr emigermew ❤❤❤
@MamaSyme
@MamaSyme Месяц назад
በጣምደስ የሚል ታሪክ ነው
@user-pt2rv9vg3l
@user-pt2rv9vg3l Месяц назад
የሚገርም ነው እንሰሳ እንኩዋን የአሳዳጊውን ፍቅር ሲያውቅ ሰው ግን ለምን ?
@MeskeremTilahun-of2rb
@MeskeremTilahun-of2rb Месяц назад
ልብየሚነካታሪክነው፣እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@DeboraAsagaretch
@DeboraAsagaretch Месяц назад
እዉነት ነዉ ደስ ያላል 😊
@AlemHaftu-l4s
@AlemHaftu-l4s Месяц назад
በጣም ነው ደስ የሚለው❤❤❤😊😊😊
@girmahabte2368
@girmahabte2368 Месяц назад
Why didnt you show us the video. Only narration? Senseless
@user-dh2xd9sk1z
@user-dh2xd9sk1z Месяц назад
ድንቅ ታሪክ በጣም የምገርም ነገር ነው
@XamseCali-kq5ul
@XamseCali-kq5ul Месяц назад
Esesa amana aybelam ene ywesha sahib nberg sfrun lqeqe kamet bhuala saggew emigrem feqer nber yasayeg
@user-eg8wu1lb5s
@user-eg8wu1lb5s Месяц назад
ከሰውልጅ፡እንሰሳ፡በጣም፡ታማነኝነው።
@misteregebeyehu8064
@misteregebeyehu8064 Месяц назад
Betam dike yehone tarike newe
@user-jj1ys5wo9g
@user-jj1ys5wo9g Месяц назад
ድንቅ.ነው❤❤❤
@YewhanaKehase-z4m
@YewhanaKehase-z4m Месяц назад
በዘንድሮ ግዜ ከሰው እንስሳ ይቻላል እና መሰግናለን
@user-le3op6kl4u
@user-le3op6kl4u 29 дней назад
እናለምን አታሰየንምነበር ወይስ ልብወለድነዉ ታሪኩደስ ቢልም ካላየን ማመን ከንቱነዉ😢😢😢
@user-qp8tm5gu8n
@user-qp8tm5gu8n Месяц назад
Anayuu,na bochisaan😢 baayyee namatti tolaa sennaa garaa nama nyatuu dha❤
@SamiiraJamaal-rc6xv
@SamiiraJamaal-rc6xv Месяц назад
Wwowow.bayee.bareda😊😊😊😊❤❤❤❤
@seidnuri4434
@seidnuri4434 Месяц назад
አሊባባ እና ሌቦቹ
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 Месяц назад
የሚግርም ነው ልቢ ትነካ❤🎉
@user-uz9je2oc7e
@user-uz9je2oc7e Месяц назад
ኡነት ከሆነ ማሻአላህ
@desalegnabisso5920
@desalegnabisso5920 Месяц назад
ድንቅ ነው።
@sakabetelhemchoka3814
@sakabetelhemchoka3814 29 дней назад
እንሰሳ ጥሩ ጉደኝ ፍቅር ነው ግን አንዳንድ ሰዋች አይመሰላቸውም ግን የበላበትን የማይረሳ ነው እኒ እንደ እንሰሳ ጉደኝዩ የለም በጣም በጣም ነው የምወደው ሰዋች ከውሻ ጀምሩ ለማቅረብ ለማየት ከፈለጋቹሁ ፀባያቸውን ብችላ አምጥታቹሁ አሳድጉ ምን ያህል ታማኝ ብቻ ማክሩ ። ብዙ ጌዜ በሀገራችን ከሰንት አንድ የገባው ነው እንጂ እንደሚያረጋቸው ይቺ ባለ ታሬክ ቀላል አይደለም አንበሳ ማሳደግ አያቹሁ ሁሊ እያሰባት ነው ለዛ ነው ብቻውን የሚቀመጠው አንቺ ወይም አንተ እናትህ እርቃህ እንዲት የት እንዳለች ካለወክ ምን ያህል ችግር እንዳለው እሱም አይናገር በምን ሰው ይረዳው ተማሩ እሺ ለመግባባት ከሕንሰሳ ጋ እኒ አኒማሊሰታ ነኝ ።እናተ እወቁ ፊል ይኑራቹሁ
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu Месяц назад
ግሩም ነው❤❤❤❤
@user-vz9sr7vr9s
@user-vz9sr7vr9s Месяц назад
በጣም አሳዛኝ ነው
@user-zl1oz2sv9u
@user-zl1oz2sv9u Месяц назад
Bexami xuruu negerii nuu yemirii❤❤❤
@DerejawGetnet
@DerejawGetnet 18 дней назад
Alamenkum betam ygermal
@hailuarayatedla4647
@hailuarayatedla4647 Месяц назад
Wonderful
@EliyasYeshitilla-cw2sv
@EliyasYeshitilla-cw2sv Месяц назад
😢😢😢😭😭😁😭❤❤❤ደስ ይላል😅😅
@user-ru8zk5hs2w
@user-ru8zk5hs2w Месяц назад
አስገራሚ ታሪክነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AhmedHussen-m1p
@AhmedHussen-m1p 18 дней назад
እሚገርም ትእይንት ነው❤❤❤❤❤❤
@tekaayele4347
@tekaayele4347 Месяц назад
ግንኮ ሲገናኙ አይታዩም
@bishtem
@bishtem Месяц назад
ልብን ስለነካው አስለቅሶኛል፡፡
@user-ow5jy5ib7e
@user-ow5jy5ib7e Месяц назад
❤ምርጥ ነገርነው
@user-zz4tb7ff8j
@user-zz4tb7ff8j 19 дней назад
Oh my God sorry sorry
@user-nv2fp4zx6n
@user-nv2fp4zx6n Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eskdre
@Eskdre 18 дней назад
አውነት ነው
@liyyaboruu1230
@liyyaboruu1230 Месяц назад
Wushetam neh lemin video atasayenem tadya?yehind film asemeselkew wushetam
@user-ji3tv9vt9b
@user-ji3tv9vt9b Месяц назад
የምትተርከውና ቪዲዎው አይገናኝም ተራኪው ?
@WanofurgNathan-jk4mo
@WanofurgNathan-jk4mo 28 дней назад
አስጠላኝ ቪድዮ ጠብቄ ነበረ.... ልብወለድህን ብላ
@selamwongel1625
@selamwongel1625 Месяц назад
አበሳ ታምኖ ሲኖር ።ለምን አበሳ ጊቢ ቀላቢያቸውን ይበላሉ ። እኔ ግን የአበሳ ደግ አለ ብዬ አላስብም
@AlexAlex-pp5no
@AlexAlex-pp5no Месяц назад
😮😮😮😮😮😮😮 amazing
@yitbarek350
@yitbarek350 Месяц назад
አጃኢብ ነው 👍 ❤❤❤
@user-oi3vc5wr4y
@user-oi3vc5wr4y 29 дней назад
ይመቻል😊
@Getahun-m5f
@Getahun-m5f Месяц назад
❤👌👍
@NTA130
@NTA130 Месяц назад
♥️♥️♥️♥️♥️
@YenesewHunegnaw-es2si
@YenesewHunegnaw-es2si Месяц назад
ተሎ አሳዩን
@yisaqweldemariyam6599
@yisaqweldemariyam6599 Месяц назад
ከሰዉ ልጅ እንስሳ በለጠ ወይየፈጣሪ ስራ የሰዉ ልጅም አንዲህ አይምሮ ቢኖረው።
Далее
Cute kitty gadgets 💛
00:24
Просмотров 15 млн
አስደንጋጩ ልጅ ተወለደ
11:55
Просмотров 751 тыс.
Cute kitty gadgets 💛
00:24
Просмотров 15 млн