Тёмный

አንድ እኩል ሙሉ ፊልም And Ekul full Ethiopian film 2019 

AmharicTV
Подписаться 548 тыс.
Просмотров 4,7 млн
50% 1

Copyright protected.

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,6 тыс.   
@yealgununu1647
@yealgununu1647 5 лет назад
ከእናቴ ከተለያየን 8 አመት ሆነን ወረቀቴ ተስተካክሎ ሐገር ገብቼ እንዳያት እባካችሁ በየሀይማኖታችው ፀልዩልኝ
@ተመስገንአምላኬ-ከ4ነ
Imberhan terdash (yirdak inem indachewu
@jskdkjxjxk7314
@jskdkjxjxk7314 5 лет назад
እኔም ሥምት አመቴ
@mereymmohammedcup3203
@mereymmohammedcup3203 5 лет назад
አላህ ይርዳን እኔም እንዳቺ ነኝ
@user-nb2vt5br2o
@user-nb2vt5br2o 5 лет назад
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@mam-ur4cb
@mam-ur4cb 5 лет назад
እግዚአብሔር ያደርስሻል እስከወድያኛው ያጣስ ምን ይበል???መልሱን ላንቺ
@ሀዊመሀመድነኝወሎየዋ
በጣም አሪፍ ነዉ እደኔ እናቱ የናፈቀዉ እሥኪ በላክ የናቱን ፍቅር ይግለጽ እኔ ለአላህ ብየእወዳችሁ አለሁ ሁላችሁንም ያገሬ ልጆች
@hawaahawaa5804
@hawaahawaa5804 4 года назад
መሸአላ
@soyuview
@soyuview 4 года назад
ሀዊ መሀመድ ነኝ ወሎየዋ You can not get to see my mom
@azibheyselmnewanna9098
@azibheyselmnewanna9098 4 года назад
ሀና ከዱባይ ልብ ይነካል አውነት ነው አይዞን
@baheyaalderei5904
@baheyaalderei5904 3 года назад
እኔም በጣም ናፍቃኛለቺ
@ማሂማሂ-ቘ9የ
@ማሂማሂ-ቘ9የ 3 года назад
ከምታስቢው በላይ ናፍቃኛለይ
@zedyekochawayoutub6384
@zedyekochawayoutub6384 4 года назад
ቁጥር 2 መሠራት አለበት እሚስማማ ላይክ
@misbhamisbha4199
@misbhamisbha4199 4 года назад
لم
@aslaamaslaa.6193
@aslaamaslaa.6193 3 года назад
እሸ
@uvcghcccyg4370
@uvcghcccyg4370 3 года назад
@@misbhamisbha4199 f aK Nvbbma48tj- t
@alenaloon9406
@alenaloon9406 3 года назад
አወዖ
@alenaloon9406
@alenaloon9406 3 года назад
እሺ
@ያቀንያቀን
@ያቀንያቀን 5 лет назад
በጣም አራፍ ፊልም ነው ግን መጀመርያ ላይ አስለቀሰኝ አናቴ እማ እወድሻለሁ እስኪ እናቱን የናፈቀ እጁን ያውጣ
@habibatiurye5733
@habibatiurye5733 5 лет назад
🙋
@kingcell4537
@kingcell4537 5 лет назад
እናት የሁሉ መዳኒት ናት እናታችው ያለች ዘላለም ትኑርላችው እደኔ ደግሞ እናቱ በህይወት የሌላችው ፀናቱን ይሰጣችው እናቴ በህይወት ባትኖሪም ሁሌም እወድሻለው የኔናት ፀባየ ሰናይ 😢😢
@mamismylife3205
@mamismylife3205 5 лет назад
@@kingcell4537 yene konjo ayzosh wanaw anchi tenkara kohonsh enitishm behwet batinorim destega tihonalch hulachim engida nen yene mar
@kingcell4537
@kingcell4537 5 лет назад
አመሰግናለው ውዶቼ አሜን😢😢😢
@genetgenet6625
@genetgenet6625 5 лет назад
🙌🙌🙌
@ሰላሜነሽማሪያምዋስትናየ
ለሞላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአርሴማ ወርሃዊ መታሰቢ ያ በአል አደረሳችሁ
@ገብርኤልወዳጄነህ
አሜን
@ናፍቁትታርቀኝ
@ናፍቁትታርቀኝ 5 лет назад
አሜን እንካን አብሮ አደርሰን ቤተስብ እንሆን
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 5 лет назад
አሜን
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
አሜን አሜን አሜን
@ሐማርያምንይዞየሕይወትጉዞ
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን።
@haymanotylakyeshaymanotyla1895
@haymanotylakyeshaymanotyla1895 4 года назад
ምርጥ አጨራረስ ዋዉ በዛላይ እኔም እንደብርትሽ ማስቲካ ሱሴ ነው ሚገርመው አረብ ሀገር ልሄድ ስል ሙሉ ፓኬቱን ነው የወሠድኩ ፊልም ውስጤ ነው
@whereisthelove8844
@whereisthelove8844 4 года назад
Yemastika titesh lela tenageri eneko enlan ken lelitim slemtegna new enji 24 seat bagnik audebregnim
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 5 лет назад
ደስ ሲል በቃ በሃላ አየዋለሁ አሁን ጥግረራ ላይ ነኝ አንካን ለቅድስት አርሴማ ወርሃዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ
@godisgreat8538
@godisgreat8538 5 лет назад
Amen
@danimenkem5405
@danimenkem5405 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@luwamtesfamariam9724
@luwamtesfamariam9724 5 лет назад
Amen amen amen
@fatama1233
@fatama1233 5 лет назад
አሜን
@abebinacooking
@abebinacooking 5 лет назад
እሜን
@selam7775
@selam7775 5 лет назад
በጣም ደስ የሚል ፊልም ትክክል የነገን ማን ያውቃል!!!እኔም ማዳምዬቤት በክብር ተመርቄ ተሸኝቼ ወደ ውድ እምዬ ኢትዮጵያ ገብቼ እኖራለው አገባለው እወልዳለው አቤት ደስ ሲል ውዶቼ ምኞት አይከለከልም አይደል!!!❤❤❤❤❤❤❤ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ
@binthussaintube5559
@binthussaintube5559 4 года назад
እናቴ መሆኗን አትርሣ ልብ ይነካል የአላህ እናቶቻችንን አፊያና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን
@አይሻወሎየዋ
@አይሻወሎየዋ 3 года назад
እኔ በሳቅ አለኩ
@khadijabayousef3928
@khadijabayousef3928 2 года назад
አሚን አፍያናአያትይወፍቅልን ሁሚአያቴሁቢ
@عليالبلوشي-ع3ل
@عليالبلوشي-ع3ل 2 года назад
አሚንንንን የረብ አሜንንን
@wubitzelalem7566
@wubitzelalem7566 5 лет назад
🙌🙌🙌🙌ማርያምን ከ ረቡኒና ከላምባ ፊልም ውጪ እንደዚ ፊልም እወዳለው አላልኩም በጣም ገራሚ ፊልም ነው ስንቴ እንዳየሁት100%
@mftube6530
@mftube6530 5 лет назад
ቁጥር 2 ይኑርው ብያለሁ የምትሉ ካላቹሁ Like
@እራሂናነኝየወግድቱ
እኔ
@yemekdelalj1726
@yemekdelalj1726 5 лет назад
Awe yinurewu
@kideslema2798
@kideslema2798 5 лет назад
Awe fed new.
@bkmtkeethops1803
@bkmtkeethops1803 5 лет назад
Binorewu betam arif ymeslal
@sarabihonan9372
@sarabihonan9372 5 лет назад
እኔም
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 4 года назад
እናት ሁሉም ነገር ናት ለናቶቻ እረጀም እደሜ ይሰጣችው እማ እወድሻለሁ
@abigailokubamichael977
@abigailokubamichael977 3 года назад
God bless for mothers
@yenuyenu92
@yenuyenu92 5 лет назад
ምርጥ ፊልም ነው እናትነት ውስጤ ነው እናቶች እረጅም እድሜ ይስጣቸው ለእናቴ ቃላት ያጥረኛል ስወዳት ማሚ ፍቅር mom miss you ❤❤❤❤❤❤
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
አስተማሪና አሳዛኝ ፊልም ነው እናት ትኑር ትሂድ አጎንብሳ ቅማል ትገላለች በጨለማ ዳብሳ በህይወታችን እንድ እናት ውድ የሆነብን ነገር የለም ረጅም እድሜና ጤና ወልደው ላሳደጉን እናቶቻችን
@kikiethiopiawit9827
@kikiethiopiawit9827 5 лет назад
አቡሌ ያለበት ፊልም ሁሉ ይመቸኛል ያቡሌ አድናቂዎች 💖👍 👇
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 лет назад
ሰላም ውዶቸ ሚስሊሞች መልካም የአረፋ በአል ክርስቲያኖች መልካም የፆም ወቅት
@sarasarasara2642
@sarasarasara2642 5 лет назад
ስጠብቀዉ ነበር ነው
@እሹሩሩእናትኢትዮጵያየከዳ
አሜን ፫
@tamraaltamra4685
@tamraaltamra4685 5 лет назад
Baxam das yilal sita miru 😗😗😗😗😗
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 лет назад
@@tamraaltamra4685 ይች ናት እኮ የኛ ኢትዮጲያ ሙስሊሙ ታቦት የሚሸኝባት ክርስቲያቱ ፈጢር የሚጠራባት ውቧ ሀገሬ ክርስቲያን ወልዶ ሙስሊም ያሳደገኝ ሰው መሆንን ፍቅርን ያስተማረኝ ያች ናት የኔም ያንችም ሀገር ውዴ
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 5 лет назад
ሲአምርብሽ የኔ እብድ ።ዋዉ ነዉ እደኔ የተመቸዉ 👍👍👍👍አሣዩኝ በአርሴምየ
@genetyearsema8689
@genetyearsema8689 5 лет назад
የአርሴማን ስም እምንጠቀምበት ቦታ እንምረጥ
@ፋሬስዳዊት
@ፋሬስዳዊት 5 лет назад
ለኣርሴማ ስል ነው የሰጠሁሽ
@arsemadeneke8355
@arsemadeneke8355 4 года назад
ቀላል ተመቸኝ ግን ምትለምኝበትን ቦታ ምረጭ
@جميلهعبدالله-س4س
@جميلهعبدالله-س4س 4 года назад
🎶🎵👍👍👍
@woyini2675
@woyini2675 5 лет назад
የእናትን እንባ ማየት ያማል ምንም ፊልም ቢሆን እግዚአብሔር እናቶቻችንን ይጠብቅልን ሀዘናቸውን አያሳየን
@yayeshsalam2579
@yayeshsalam2579 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@patheriahilwa3979
@patheriahilwa3979 5 лет назад
ደስ፡ይላል
@woyini2675
@woyini2675 5 лет назад
አመሰግናለሁ አሜን ፫
@carolejabre4682
@carolejabre4682 5 лет назад
Amen Amen mare
@asefubaye8931
@asefubaye8931 5 лет назад
Amen amen amen ❤️❤️❤️
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 года назад
ቁጥር ሁለት እረ ይኑረው ውይይይ ብንየ ሥወድክ ፀባይክ ትግስትክ በጣም አድናቂህ ነኝ ውድድድድ አደረኩክ እንደ አንተ አይነት ወንድ ሺ ግዜ ይወለድ ቁጥር 2 ላይ እርግጠኛ ነኝ ከልጅቷ ጋር ተጋብታችሁ እንደምትመጡ አልጠራጠርም ያች የውጭዎ ሚሥትክ ገና ኤፖርት ሣያት ነበር ያሎደድኳት እንኳንም ፈተሀት አንተ አትገባትም እህትክንም ስወዳት
@Mነኝየዋኋለፍቅርያልታደል
አምላኬ ሆይ ደርሰን የእናቶቻችንን እምባ የምናብስ አድርገን።
@samirelasmar532
@samirelasmar532 5 лет назад
Amen
@habibatiurye5733
@habibatiurye5733 5 лет назад
አሚን
@ሊድያየእግዚአብሔርልጅአባ
አሜን አሜን
@alimacmmud4796
@alimacmmud4796 5 лет назад
عيد مبارك وكل عام وانتم بخير ءا مسلم
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 2 года назад
Aminnno yarebbbbb
@ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ
እናት እናት አሏት ስሟን አሳንሰው ሰማይናምዳር የምታክለውን ሰው እማ እወዲሻለሁ 😭😭😭😭ለናቾች እረጂም እዲሜ
@aselefechabby6658
@aselefechabby6658 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤
@العت-ض2ر
@العت-ض2ر 3 года назад
@@aselefechabby6658 😭😭😭😭😭😭😭😭
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
አሚንንንንንንንንንንንንን
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 лет назад
እማማን ሁሌም ስትተውን መስላ እንጅ አስመስላ አይደለም እድሜና ጤና እናትየ ይስጥሽ እስኪ እማማን የምትወዱ በላይክ ግለጿት
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም ደግሞ አስለቀሰኝ😢 ሶኒያ(ቪዳ)ድርሰትሽ ተመቸኝ በርቺልኝ👏👍
@tnshuash426
@tnshuash426 5 лет назад
እኔንም አበረታቺኝ መልካምነት ለራስ ነው ሰብ አርጊኝ አይከፈልበትም መልካምነት እንጂ
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
@@tnshuash426 እሺ👍
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
እነት አንድ ሁነ ለሰው አስቸገረች ምነለ እደዘመድ ሶስት / አራት በሆነች እድሜነ ጤነ ለነቶቻችን ♥♥♥♥♥
@genetoneyearsgo5410
@genetoneyearsgo5410 5 лет назад
ስጠብቅ ነበር ተለቀቀ አሪፍ ይመስላል ገባ ገባ በሉ የማዳም ልጆች መቸም እኛነን የይቱብ ድምቀት
@እናቴእወድሻለው-ሰ3ጐ
በትክክል
@zoolcrazy6434
@zoolcrazy6434 5 лет назад
😂😂😂😂😂😂😂
@ninnodaliyan9792
@ninnodaliyan9792 4 года назад
አሪፍ ነዉ
@رقيةجمال-خ9ح
@رقيةجمال-خ9ح 3 года назад
በጥም.ድሲ.ይላል።።ብራአን።ሲዋዲሺ።
@meronyonas8316
@meronyonas8316 3 года назад
Man silesh ye youtube demket
@fatimahf5520
@fatimahf5520 3 года назад
ምን ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም ቢኖር ይሄ ይሄ ነው እንደውም አንዳንዴ ሳስበው ምንአለ ክፍል 2 ቢኖረው ብዬ እመኛለው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ።
@magdasmamo19
@magdasmamo19 5 лет назад
እደኔ በጉጉት ሲጠብቀው የነበረ ማነው??በLike አሳውቁኚ
@zenahzenaa6404
@zenahzenaa6404 5 лет назад
እኔ እሄው ገጨውሽ 👍👍👍👍👍👍💓
@ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ
እኔነበርኩ ግንከመጠበቄየተነሣሢሥለቅሠኝዋለ
@merilove8023
@merilove8023 5 лет назад
Ena
@melatmelat226
@melatmelat226 5 лет назад
Ena rasu besmam endzi film yegagulht helm so dess blogal
@makbelmakbel9735
@makbelmakbel9735 5 лет назад
Ufffffffffffffff bewnet ena negn
@saronayalew9374
@saronayalew9374 4 года назад
በቁሟ ነው አንጅ እናቴን መርዳት ማዘን ምን ያደርጋል አፈር ከያዛት:, ለእናቶቻችን እድሜ እና ጤና ይስጣቸው እናቴ ለዘላለም ክፉ አንካሽ እማዬ ህይወቴ ኑሪልኝ የኔ ናፍቆት።😘😘😍
@እግዚኣብሔርይመስገንእግዚ
ለመላ የሙስልም ማህበረሰብ እንኳን ለእዲ ኣልኣድሓ ዓረፋ በሰላም ኣደረሳችሁ ሰላም ለእናታችን ኢትዮጵያ። ሃገራችን ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@ramaksa8190
@ramaksa8190 5 лет назад
Amiinnn
@yemareyamyeberlm9739
@yemareyamyeberlm9739 5 лет назад
ክፍል ሁለት ይኑረዉ ደግሜ ደጋግሜ እያየሁት ነዉ መጨረሻዉ ቢኒና ብርሀን መጋባት አለባቸዉ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 лет назад
ይችን ልጂ ስወዳት አቡሌ ሁላችሁም የምርጦች ስብስብ😍😍😍
@kokobewerku9269
@kokobewerku9269 2 года назад
እኔስ ብትይ በጣም ነዉ የምወዳት
@mishatseda5520
@mishatseda5520 Год назад
lijitua westa nat🥴🥴
@aynalemaynalem6422
@aynalemaynalem6422 5 лет назад
ማነው እንደኔ ፊልሙን የወደደው ዋው የኔ ልዪ ስወድሽ 😘😘😘😘
@ሀኒየቂርቆሷ
@ሀኒየቂርቆሷ 5 лет назад
ሰው ሐገር ያላች ሰላም ለሐገራችሁ ያብቃችሁ😍😘😘ሰላማችሑ ይብዛ በያላችሑበት😘
@tnshuash426
@tnshuash426 5 лет назад
አሚን አሚን ሁላችንም ያብቃን በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ መልካምነት ለራስ ነው ሰብስክ አርጊኝ አይከፈልበትም
@tnshuash426
@tnshuash426 5 лет назад
@Fekre yashnfal አሚን በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብስክ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው አይከፈልበት
@mamimosemami
@mamimosemami 5 лет назад
አሜን አሜን
@laylaq1716
@laylaq1716 5 лет назад
ፍቅርቴክ
@nuhaminyeshi4493
@nuhaminyeshi4493 5 лет назад
A men Amen Amen
@jdhhyduggd5653
@jdhhyduggd5653 4 года назад
በጣም የሚምር ነው ደጋግሜ ባየው አልጠግበውም በርቱ እናት ለዘላለም ትኑር
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
ዋው ይህን ፊልም ከ4 ወር በፊት ነው ያየሁት ጉማ ላይ ስትሸለም በጣም ነው ደስ ያለኝ ሶኒያ(ቪዳ) በጣም ምርጥ ፊልም ነው በርቺ የኔ ቆንጆ። አቡሌ & ፋሪስ ብሩ ውድድድ
@አቢቲነኝስደተኛዋ
@አቢቲነኝስደተኛዋ 3 года назад
እናትኮ እማየኮ ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭 ገራሚ ፊልም ቁጥር ሁለት እንጠብቃለን
@ማሜነኝችልተኛውማሜ
*እረ በጣም ደሥ የሚል ከምገልፀው በላይ 2019ኝ ምርጥ ፊልም!!!*
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
ያመቱ ያበደ ፊልም ብልል ማጋነን አይሆንም ይመቻችሁ❤❤
@ekruekru5214
@ekruekru5214 4 года назад
እናት ለምን ትሙት እደሌላው ሰው ከደረቷ ወተት ከጇ ማር ያለው
@Filseta
@Filseta 5 лет назад
የማንፈልገውን ወንድ ወይም ሴት ከማግባት ተክልዬ ፃድቁ ይሠውሩን 🙏🙏🙏🙏🙏
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 5 лет назад
አሚንን
@mesrtpekey756
@mesrtpekey756 5 лет назад
Amen
@mloves1346
@mloves1346 5 лет назад
አሚን
@samri_thebutterfly3599
@samri_thebutterfly3599 5 лет назад
Amen Amen
@enyishzewudu3625
@enyishzewudu3625 5 лет назад
Wow 1000% ነው በጣም ቆንጆ በጣም ልዩ። እናመሰግናለን ልዩ ነው የአመቱ ምርጥ ስራ
@ephremgashaw4487
@ephremgashaw4487 5 лет назад
ልጅቷ ሰርታዋለች አይገልጸውም ።ሰፈሬ ነው ትዝ ያለኝ ።እናት በምንም አትመዘነው ።
@papalove8863
@papalove8863 5 лет назад
ዋውውው ጌታን ምችት ብሎኛል ብርሃን ውዴ ውድድድድድድ የኔ ጣፋጭ እብድ እሟ ማርዬ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ5ደ
እናት ሀገር ናት እናት መከታ ናት እናት ልጅሽ ወንጀል ሰርቷል ብለው ሀገር ቢያወራ የልጇን ወንጀል አልሰራም ብላ ትዋሻለች እናት ህይወት ናት እናት የመኖር ሚስጥር ናት እናት እሷ እየተራበች ልጇን ትመግባለች ቢርባትም እንኳን አልተራብኩሁም አሁን በላሁ ትላለች እናቶች ለዘላለም ይኑሩ ደስታቸውን እንጂ ሀዘናቸውን አያሳየን 💔💔👨‍👨‍👧💓💓💓💓💓💓💓💓
@hira.9251
@hira.9251 5 лет назад
አስማት ነው በቃ!! ከረዥም ጊዜ በኋ ፊልም አየሁ👌
@محمداحمداليماني-م5م
በጣምአሪፍነው
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
ወይኔ ይህ ፊልም እንዴት ነው የሚያምረው ደስ ሲል እናመሰግናለን
@hawahawa3798
@hawahawa3798 5 лет назад
እልል
@ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ
እናት ለዘላለም ትኑር ክፍ አይንካት በጣም አስተማሪ ፊልም በህይወትህ አልቅሰህ መመለስ የማትችለውን ነገር ስቀህ ማለፍ ነው ያለብህ ግን እንዴት ይቻላል
@seadaseada6426
@seadaseada6426 4 года назад
አባባሉጥሩነው ጠባሳው መች ይወጣል ከልብ ላይ. ልሳቅቡባልም ለስኮንድብቻነው ፣እኔምእቢብሎኛል ልርሳህብለው ፣የኔእህት
@almazdesalegne1845
@almazdesalegne1845 5 лет назад
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ቀጥሉበት ግን ተጋብታችሁ ቢታይ ያምር ነበር እውነት ።
@imandhd7835
@imandhd7835 5 лет назад
ይኼ ቻናል ብቻነዉ ምርጥ የዉሸት ፎቶ እየለጠፈ ሰዉ አይሸወድም አቦ አመሠግናለሁ
@kemila876
@kemila876 5 лет назад
በመላው አለም ለምትገኙ ሙስሊም እህትነወንድሞቸ እንኮን ለኢድ አልአድሀ በአል እንኮን አደረሳችሁ
@genetdesta5706
@genetdesta5706 5 лет назад
ዋው ምርጥ ፊልም ነው ተመችቶኛል ንፁ ፍቅር ፈጣሪ ይስጠን አሜን🙏🙏🙏
@ekeramhusan9716
@ekeramhusan9716 3 года назад
ምርጥ መባል ብቻ አይገልጠውም እናት ለዘላለም ትኑር
@fozinegnbtsarmy7035
@fozinegnbtsarmy7035 5 лет назад
በስመ አብ ብዙ ፊልሞችን አደንቃለሁ ይሄ ግን በጣም ነበር የመሰጠኝ ኮሜትን የመጀመሪያየ ነው ፊልም ላይ ደስስስስስስስስ የሚል ነው እንደጓጓሁ አለቀብኝ በርቱ ይመቻችሁ
@meediiyemareymlijjmeediyem5241
Betam dess yemla felam new ketalbet anet lezalalm tenar
@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ
እደዚ ፊልም የጓጓሁለት የለም የምወደው ልጅ ስላለ መሰለኝ
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 5 лет назад
አውነትሽን ነዉ
@_tagaimedia9298
@_tagaimedia9298 5 лет назад
የትኛውን ነው ምትወጅው
@hayaat9236
@hayaat9236 5 лет назад
The Weeknd አቤል ተስፋየ yaa teneshu 😘
@ዲልአለበስምክዲልአለበስም
ለ6 ኛ ግዜ ሳየው
@betelhemj9128
@betelhemj9128 3 года назад
🙄
@ruhamasisay1634
@ruhamasisay1634 3 года назад
ygermal
@uaemerauaeuae4095
@uaemerauaeuae4095 3 года назад
Enem
@Rozagaultigray
@Rozagaultigray 5 лет назад
ያገሬ ልጆች ኢትዮጵያን ሰላም እንድትሆን እንፀልይ በሙሉ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ኣደረሳቹ
@hdhdhdhhdhdhdh7605
@hdhdhdhhdhdhdh7605 3 года назад
ቀላል የብርሃንና የቢኒ ነገር መጨረሻው ማየት እፈልጋለሁ በስምኣም
@ሀይሚዳን
@ሀይሚዳን 5 лет назад
እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎንብሳ ቅማል ትገላለች በጨለማ ዳብሳ!!
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
አፌ ቁርጥጥጥጥ ይበልልሽ እናት ለዘላላም ትኑር
@tnshuash426
@tnshuash426 5 лет назад
ውነትሽን ነው ለምን ትሙት ሺ አመት ትኑርልን የሁላችንም እናቶች በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ መልካምነት ለራስ ነው ሰብ አርጊኝ አይከፈልበትም
@ሀይሚዳን
@ሀይሚዳን 5 лет назад
@@tnshuash426 እረ በደንብ ሰበስክራይብ👍
@tnshuash426
@tnshuash426 5 лет назад
@@ሀይሚዳን አመሰግናለሁ እህቴዋ
@susususe972
@susususe972 4 года назад
Ewnat new marrr😘❤
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 5 лет назад
የመታሰቢያን ድንቅ የትወና ችሎታ ሳላደንቅ አላልፍም አቡሌ እና ብርሃን ልክ እንደ ከባድ ሚዛን በዚኛዉ አሪፍ ተጣምራችሗል
@wondwossen109
@wondwossen109 5 лет назад
ደሞ የእህቱ ገፀባህሪ 50% የሙቪውን ጥሩነት ይዞታል :: አስተማሪ መካሪ ሙቪ ! በርቱ አቦ !
@Vip-rh9yl
@Vip-rh9yl 4 года назад
አቤት ደስ ሲል ተስፋ አለመቁረጥ ትልቅ ዋጋ አለዉ ይሄን ፍልም ሳየው ሁለተኛየነው
@صوتالإنتفاضةالعراقية-ه4ض
Enat ye hioet egera nat masitika sitagek yilal kechi kechi enaten yeneka agetu yikechi
@mahlettadesse3364
@mahlettadesse3364 5 лет назад
በዚህ ምድር ላይ ያለ እናት መኖር ማለት በጨለማ ውስጥ አይንን ጨፈኖ መሄድ ማለት ነው እማዬ😭😭😭😭😭😭
@habtemuweldu8182
@habtemuweldu8182 5 лет назад
Ewanት ነው
@joorykfk7959
@joorykfk7959 5 лет назад
እግዚአብሔርን ትክክል
@alimacmmud4796
@alimacmmud4796 5 лет назад
waawww
@tizuyabatua7119
@tizuyabatua7119 5 лет назад
Lik ende ine
@ወይኩንፈቃድከ-ዐ7ረ
የትናችሁ እነ ልብ ዝቅ 😁 ኮሜት ብዝት በሎ ካላዬሁ ያስጠላኛል 😏😕ኮሜተሮች ውስጤ ናችሁ 😜😂
@SdSd-zw8uc
@SdSd-zw8uc 5 лет назад
ምስኪን ልክ እደኔ
@gh1119
@gh1119 5 лет назад
የኔ እናት እህቱ በጣም ደስ ትላለች እህት የወንድምን ደስታ ማየት እየት ነው በጌታ ወድሜን አደራ በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 лет назад
ዋውውው ምርጥ ፊልም ማን እንደ እምዬ እናት
@MohdAalam-kd1bk
@MohdAalam-kd1bk 5 лет назад
ዋውው ያምራል እማ ለዘላለም ትኑር የሁላችንም እናቶችበሙሉ
@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ
@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ 5 лет назад
እማ ልሙትልሽ ትዝታሽ ይነቀኝ እኔ ከአንች በቀር ማንም አይናፍቀኝ
@hassanhassan-yo2sk
@hassanhassan-yo2sk 5 лет назад
😭😭😭
@የህይወቴብርሃንእመብርሀን
😭😭😭😭😭
@abdulmalikmubark6300
@abdulmalikmubark6300 5 лет назад
ውይይይይ
@abdulmalikmubark6300
@abdulmalikmubark6300 5 лет назад
♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@የነገንማንያወቃልየነገንማ
😭😭😭😭
@ShadhaHasen-mr8vt
@ShadhaHasen-mr8vt Год назад
እናት ሽ አመት ይኑሩሉን ደስ እሚል አስተማሪ ፊልም ነው
@ramzya9912
@ramzya9912 5 лет назад
እውነት እናት ለዘላለም ትኑር ፈጣሪሆይ እናቶቻችን እድሜያቸውን አርዝምልን
@salamaraya4058
@salamaraya4058 5 лет назад
ወላጅለዘልኣለምይኑሪ
@ramzya9912
@ramzya9912 5 лет назад
አሚንንንን
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 💋💋💋💋❤❤❤
@hiwotgonfa9893
@hiwotgonfa9893 5 лет назад
እጅግ በጣም ደስ ይላል በእውነት ብዙ ትምህርት አለው ያሳልቅስል ያሳቅልም ደስ ይላል ግን በጣም
@ገነትታምራት
@ገነትታምራት 2 года назад
እናት ለዘላለም ትኑርክብር ለእናቶች❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 лет назад
አዲስ ነው ውዶች ለሀገሬ ፍቅር ሰላም አንድነትን ያውርድ አሜን
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 4 года назад
ብታምኑም ባታምኑም ስንት ጊዜ ደጋግሜ እንዳየሁት እኔም አላቀው! ጌታን በጣም ቀውጢ የሆነ ፊልም ነው በተለይ የብርሃን ካራክርተር የመጨ ነው የፀዳኝ እሙጷ😘 ሞክሼ ቤዚቾ ትክክለኛ የኢትዮጵያ እህቶች ካራክተር ነው👌💕
@hanihaymi6274
@hanihaymi6274 5 лет назад
ዋው ደስ ይላል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@loveyousomachi7842
@loveyousomachi7842 5 лет назад
እናት ለዝላለም ትኑር እማ የኔ ልዩ ምንግዜም እወድሻለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@hayukwt4218
@hayukwt4218 3 года назад
እህት ተብየዋ ቆንጆ ነች ትግስቷ ዋው ምርጥ ነው🇪🇹💓
@Filseta
@Filseta 5 лет назад
ቤብ 😳😳😂😂😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆ወንድ ካልፈለገ በወርቅ ብትለበጪ መሥሚያው ጥጥነው 😁😁😁😁😁🙆🙆🙆🙆🙆
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
ክክክክክክክ
@የቦረናልጅነኝ
@የቦረናልጅነኝ 4 года назад
ክክክክክክክክክክክክክ
@rabiyabintseid4052
@rabiyabintseid4052 4 года назад
እኮ
@hayugh1573
@hayugh1573 4 года назад
😃😃😂
@neimahussen7156
@neimahussen7156 4 года назад
ክክክክክክ
@abeba5164
@abeba5164 4 года назад
እዴት ያምራል። ሳላየው። ስት ግዜ አለፈ እናት ክፍ አይካሽ ለዘላለም ኑሪ። ሶኒያላ እዴት። እደምታምሪይ። ሽላምት ያስሻል። ኢትዮጵያየ የጠላሽ ይጠላ። ቤዚ እዳች ያሉ እህቶችን ያብዛል። ክራሱ ይልቅ ለሰው እሚጨነቅ
@ድንግልእናቴእጠበኝቆሺሻለ
ዋው ፊልም ብሎ ዝም ዛሬ ገና ፊልም ተሰራ
@እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ
@እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ 3 года назад
እኔ ግን ያለመታደል ሁኖ እናት የለኝም እናቴ አላህ ይዛንልሺ ሌላምን እላለሁ
@mariyanmariyan7731
@mariyanmariyan7731 3 года назад
Abshri alahe ljinet yiblate enim abatem enatem yilagni abshri tekara hunu diwa madirgu new meshalaw
@EmuRayen
@EmuRayen 3 года назад
አብሸሪልኝ ማማዬ
@behriyazeyinuuzeyinu9766
@behriyazeyinuuzeyinu9766 3 года назад
እኔም ልክ እንዳች ነኝ ግን አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸዉ እኛም ወደ ዛነን አብሽሪ
@seyawnurye5999
@seyawnurye5999 5 лет назад
አዋጅ አዋጅ አድስ ፊልም ተለቋል ኑአብረን እንየው
@ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
@ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 5 лет назад
አዲስ ፊልም ተለቀቀልን እናመሰግናለን ውዶች
@mikilovesjesus
@mikilovesjesus 5 лет назад
ለየት ያለ ምርጥ ስራ...ሶኒያ እናመሰግናለን
@ያልተፈታውህልሜ-ቈ6ኸ
ወይ እኔ እንዴት ያሳዝና እንዴትሰ ደሰ ይላል ምን ዋጋ አለው ፍቅር በዘፈን ና በፊልም ሁኖ ቀረ😢
@ኡሚላችሰልእየኖሩሁሉንነገ
ከከከከከከከከከከ አንድ ቀን በተግባር ይሆናል!!
@እናቴህይወቴ-ጐ1ሰ
@እናቴህይወቴ-ጐ1ሰ 5 лет назад
زينب علي እውነት
@እራሂናነኝየወግድቱ
እዉነትሽንሁቢ
@tnshuash426
@tnshuash426 5 лет назад
አዎ በፊልምና በሙዚቃ ሆነ በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ እህት መልካምነት ለራስ ነው
@tnshuash426
@tnshuash426 5 лет назад
@@ኡሚላችሰልእየኖሩሁሉንነገ ኢሻ አላህ በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው
@HH-yy7wg
@HH-yy7wg 5 лет назад
እሄን ፊልም ስንት ግዜ እዳየሁት በነግረችሁ ኡፍፍፍፍ በተለይ ስለእናት ሲሰራ በጣም አለቅሳለሁ እና እናቱ እጉቶው ውስጥ ወደቃ ሳያት ከዛ ልጁ ከናቱ ጋር ሲታረቅ ያለው ደስታ እደት ብየ ልግለፀው የምር ሲያምር
@tnshuash426
@tnshuash426 5 лет назад
በጣም ነው የሚያምረው እስኪ እንዳማረሽ በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ መልካምነት ለራስ ነው ለሁላችንም እናቶች እርሜና ጤና ይስጥልን አሚን ሰብስክ አርጊኝ በመልካምነት
@HH-yy7wg
@HH-yy7wg 5 лет назад
@@tnshuash426 አሚን ውደ ወላጆቻችንን እድሜ ይስጥልን እሄው ወደቻናልሽ ጎራ ብያለሁ 😃
@tnshuash426
@tnshuash426 5 лет назад
@@HH-yy7wg አመሰግናለሁ ያረብ ይስጥልን አሚን አሚን
@ቃልኪዳን-ቸ9ሠ
@ቃልኪዳን-ቸ9ሠ 3 года назад
ዋውውውው ደስ የሚል ፊልም ❤❤❤❤ ቁጥር 2🙄🙄
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 лет назад
ምርጦች እንዴት አደራችው ገባገባ በሉ እኔ ያለእናንተ ማየት አለመደብኝም። ዘናእያላችው ልምድ መቅሰም ለምትፈልጉ ሁሉ ቻናልን ተቀልቀሉ።ወቀሳ አልፈልግም
@titititi3216
@titititi3216 5 лет назад
ቻናሊህ ምንድን ነው ሊኒኩን አስቀምጥልን
@yebabalijhabeshawit8537
@yebabalijhabeshawit8537 5 лет назад
Yarada lij echi agebabik yelele temechegnalech
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 лет назад
@@yebabalijhabeshawit8537 10q
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 лет назад
@@titititi3216 ፎቶውን ጠቅ አድርጊው
@konjitethiopiawittube7128
@konjitethiopiawittube7128 3 года назад
የአብሥራ or አቡላ የወጣለት አክተር ዋው ጥበቡን ይጨምርልህ አንደኛው ብዬሃለሁ አይ ብሬ ስወድህ እኮ ትችላለህ። ፊልሙ ዋው ነው
@zemassefa1397
@zemassefa1397 5 лет назад
የዚልጅ አድናቂወች የት ናቹ አቋሙ ወንዳወንድነቱ ደስ ሲል እስኪ እንደ እኔ ይህ ፊልም ያስለቀሰው ማነው ለፊልምማልቀሴ አንዳንዴ ይገርመኛል ግን ፈልጌ አይደለም ማለቅሰው ሳላስበው ነው
@ሁሉምበእግዚአብሔርፍቃድመ
ላብድለት ነዉ
@mamaf1225
@mamaf1225 4 года назад
ወላሂ በጣምነው ያለቀስኩት
@tototito5923
@tototito5923 4 года назад
በጣም ነው ያለቀስኩት እናት ለዘላለም ትኑር
@betatubebeta
@betatubebeta 5 лет назад
ቁጥር ሁለት ይቀጥል ጥፍጥ ያለ ፊልም አቦ ጥበቡን አብዝቶ ይስጥሺ የኔ አስተዋይ
@mamaf1225
@mamaf1225 4 года назад
ኸረ ሹክ በይኝ ክፍል ሁለት ካለ ልሹፈው
@የኔተስፋእግዛብሔርነው
ይሄ የጠይም ቆንጆ ልጅ ያለበት ፊልም ሁሉ ልዮ ነው
@ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ
ፋርስን እንደኔ የምወደው ማነው
@lovelyangel1339
@lovelyangel1339 5 лет назад
እኔው ራሴ
@ሃኒፍቅሪዩአምነተይ
ኣደ ኩሉ ኢያ መግለጺ ዘይርከባ ብርሃነ ገዛ ❤🌹👑👏 እናት እኮ በምንም አትገለፅም❤ 2022👍👈
@amarechargaw6215
@amarechargaw6215 5 лет назад
ምርጥ ፊልም ነው ስሜቱ ይጋባል ደሞ ያስለቅሳል ደስታም አለው!!!
@kalikidanapo4096
@kalikidanapo4096 2 года назад
እናት ለዘላለም ትኑር ❤🙏🏻
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 5 лет назад
ሴት ሴትን ስትመስል ውበትዋ የበለጠ ይጎላል በመጨረሻ ሶልያና እራስዋን መሰለች ደስ ይላል
@elizag8353
@elizag8353 5 лет назад
Did her mom call her as a boy?
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 5 лет назад
@@elizag8353 ya because she playing with boy's she fight like a boy all her friends boy's Even she eat like a boy she dress like man that's why her mam she call her like a boy
@Sp-lt3nu
@Sp-lt3nu 4 года назад
አይ ጣፍጭ እብድ ደስ ስትይ♥♥♥
@ፉፊ
@ፉፊ 5 лет назад
በስደት ያላችሁ እህቶቼ አላህ ይጠብቃችሁ
@selamsalam3480
@selamsalam3480 5 лет назад
አሜን
@Enat1999
@Enat1999 5 лет назад
አሜን
@ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
@ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 5 лет назад
አሚንንን ያረብ
@ስምምንያረጋል-ጰ3ዐ
አሚንንን ማር አንቺንም አላህ ይጠብቅሽ
@ቤኪየስለትልጅ
@ቤኪየስለትልጅ Год назад
አሜን እህቴ❤❤
@tyube8584
@tyube8584 4 года назад
ዋዉ ምርጥ ፊልም ነዉ ግን ክፍል ሁለት ብትሰሩ ደስ ይለኛል እንደኔ ደስ የሚለው ማነዉ እጁን ያውጣ
@susususuyewelowa9983
@susususuyewelowa9983 5 лет назад
በጣም ሀሪፍ ነው ብርሀን እና ቢን ሳይጋቡ ማለቁ ነው እንጅ ጥሩ ነው
Далее
КАК БОМЖУ ЗАРАБОТАТЬ НА ТАЧКУ
1:36:32
Новый вид животных Supertype
00:59
Просмотров 160 тыс.
Ethiopian full movie 2019 - 50 Lomi ሀምሳ ሎሚ
1:40:32