Тёмный

አንድ ወንድ እና ሴት ለጋብቻ ከተስማሙ በኋላ ከኒካህ በፊት ምን አይነት ሊኖራቸው ይችላል? ዶ/ር ዛኪር ናይክ 

Falaah Tube
Подписаться 217 тыс.
Просмотров 227 тыс.
50% 1

አንድ ወንድ እና ሴት ለጋብቻ ከተስማሙ በኋላ ከኒካህ በፊት ምን አይነት ሊኖራቸው ይችላል? ዶ/ር ዛኪር ናይክ

Опубликовано:

 

26 дек 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 286   
@user-cc4vw6hn3v
@user-cc4vw6hn3v 5 лет назад
እስልምናን የሚወድ ላይክ 👍
@mervatahmad7447
@mervatahmad7447 5 лет назад
Wow🕌🕋🕌🕋🕌🕋🕌💔😗🙏🙌
@user-lp8mu7kt3m
@user-lp8mu7kt3m 5 лет назад
ማሻአላህጥሩ ትምህረትነው
@hayah7816
@hayah7816 5 лет назад
Mb Mb
@mrwho6276
@mrwho6276 5 лет назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@zekiyanuor4369
@zekiyanuor4369 5 лет назад
@@mervatahmad7447 Leb qerst And Ashngulit Atetekemi Ayfekedm
@jemilamolla5568
@jemilamolla5568 5 лет назад
ማሽአላህ ዶ/ር ዛኪርን እሚወድ ላይክ!
@zinetmohamed888
@zinetmohamed888 5 лет назад
👍👍👍👍👍👍👍👍💓💓💓💓💓💕💕💕💕💕💜💛💚
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 5 лет назад
ውዱና ተናፋቂውአባቴ ዶክተር ዛኪርን የሚወድ ላይክ እኔ ከራሴ በላይ ነው የምወደው የማከብረው አላህ እድሜህን ያርዝምልን የኔ ጀግና
@user-pl3cb1wz6k
@user-pl3cb1wz6k 10 месяцев назад
🌹🌹🌹
@lobabhlobabh5323
@lobabhlobabh5323 5 лет назад
አልሀምዱሊላ ሙስሊም ያረገን አላህ
@user-tg5uo1bk1y
@user-tg5uo1bk1y 5 лет назад
Alhamdulilah
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 5 лет назад
እኔም ከጮኛየ ጋር ተጫጪተናል እግድህ ሰርጉን ከኢድ ቡሀላ ብለናል አላህ ይርዳኝ ዱአ አድርጉልኝ ይከን እኩዋን ውነት ያርግልኝ ያረብ
@asmaabdusomed7956
@asmaabdusomed7956 5 лет назад
አብሽሪ አላህ ይስህል አለይኩም
@zebibaahmed4585
@zebibaahmed4585 5 лет назад
ኢንሻ አላህ ይሆናል አይዛሽ አላህ ያሳካልሽ
@taybatayba2815
@taybatayba2815 5 лет назад
አላህያሳካልሽ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 5 лет назад
አላህ ያሳካልሽ እህት
@user-ds7du5fi4w
@user-ds7du5fi4w 5 лет назад
ማሻ አላህ አላሁ ሱብሀነውታላ ይወፍቅሽ ሷሊህ ሁኚለት ሷሊህ ይሁንልሽ
@user-ct9bc4yc8o
@user-ct9bc4yc8o 5 лет назад
ላኢላሀ ኢላ አንተ ሱበሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነዞሊሚን በጣም ጠቃሚ ትምህርትነው ጀዛከላሁኸይርን እኛኮ ጮኛ ሲመጣ አምረን ተውበን ነው የምንታየው በሂጃብ አንሸፈንም ጠቃሚ ትምርትነው ቀጥሉበት ኑሩልን
@zahratube2906
@zahratube2906 2 года назад
اللهم آمين يارب 🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐❤️
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 5 лет назад
እኔ አልሀምዱሊላህ ከባሌ ጋ በእርቀት ሆነን ተስማማን እኔ ከኒካህ በፊት እንተያይ ስለው ሰው አብሮን ከሌለ ራሴን አላምንም አለኝ ከሰው ጋ ደግሞ ደበረኝ ዝም ብለህ በአካል ሳንተዋወቅ በፎቶ ብቻ በእርቀት ሆነን ሀገር ኒካህ አደረግን በ2 ወር ተገናኘን ፈርቼ ነበር ግን በቃ በሁሉ ነገሩ ልዩ ነው መልኩ ፀባዩ ግልፅነቱ ፊቅር አሰጣጡ ከምንም በላይ ነው
@kedijaali6772
@kedijaali6772 5 лет назад
ወላሂ እሱ የሚለው ነው ጥሩ ሰው በሌለበት እንደት ነው የምትተያይው አንችና እሱ ሶስተኛው ሽይጣን እኮነው እንደዚህ አይነት ነገር ነው እህቶቻችንን አደጋ ላይ እየጣለ ያለው ሲጀመር ሙሂሪም ጋር እኮነው መተያየት የሚፈቀደው ተው እህቶቼ አስቡ ሳትተያይም መጋባት ጥሩ አይደለም
@user-fs7xs3wt9x
@user-fs7xs3wt9x 5 лет назад
ዱአ አድርጉልኝ ውድ ወገኖቸ ብዙ ሀሳብ አለብኝ አላህ እንዲያቀልልኝ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ መልካም የጁሙአ ቀን
@user-vc2lp1kr8q
@user-vc2lp1kr8q 5 лет назад
ጀዛከላህኸይርኡስታዝ
@ruqiyamusaxafa-gz4tv
@ruqiyamusaxafa-gz4tv 2 месяца назад
Alah chenketeshen yanesalesh
@zainabzainab3336
@zainabzainab3336 5 лет назад
ማሻላህ እስልምናን ለወፈቀን አልሀምዱሊላሂ ጀዛኩመላህ ኸይረን አላህ ይጠብቃቹ
@user-bs5mq1ih1m
@user-bs5mq1ih1m 5 лет назад
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይረን ዶ/ር ዛኪር ናይክ በጣም ከምወዳቸው ዳይኦች አንዱ ነው አላህ ባለበት ይጠብቀው
@ethiopia5992
@ethiopia5992 5 лет назад
*ጀዛከላሁ ኸይረን ተረጓሚውም አቅራቢውም*
@nejibanego1895
@nejibanego1895 5 лет назад
ማሻ አላሃ አላሃ ዪጠብቃቹ
@zinetametzinet5698
@zinetametzinet5698 5 лет назад
ማሻ አላህ ዶክተር ዛኪር ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ
@user-qr5jx9zg5z
@user-qr5jx9zg5z 4 года назад
ዶክተር ዛኪር አላህ ይውደድህ ያረብ እኛ ሁሌም እንወድሃለን ለአላህ ብለን የአሄራ ወንድማችን
@salihatbenithasaniibrahimi9739
mash allah usitaz Allah edimena tena ysetachew
@asiaasia2012
@asiaasia2012 5 лет назад
😍😍 جزاكم الله خيرا
@user-em4bo4jj5p
@user-em4bo4jj5p 5 лет назад
ماشاءاللہ جزاك اللهُ‎ خیرا اللهم صلی عل محمد وعل ال محمد صلی الله علیه وسلم😍
@umrahma6352
@umrahma6352 5 лет назад
شكرا جزاكم الله خيرا
@Tube-wt9rj
@Tube-wt9rj 5 лет назад
አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም
@fetyam8083
@fetyam8083 5 лет назад
ጀዛከላህ ኸይር
@fatumaomer5422
@fatumaomer5422 2 года назад
ዶክተር ዛኪር ናይክ እዴሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልን
@haitmozml2061
@haitmozml2061 5 лет назад
ማሻአላህ አላህ ሰምቶ ከሚጠቀሙት ያድገን ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@laylaa6218
@laylaa6218 5 лет назад
Jezakelah hiyr
@marymmohmd7672
@marymmohmd7672 5 лет назад
ጀዛከላ ህይር
@user-zg8oc7qu9w
@user-zg8oc7qu9w 5 лет назад
Jezakum Allah keyern jeza useazuna Allah yetebekeh
@tamishaboy8
@tamishaboy8 5 лет назад
Mashallah rabbiin umurii kee nuuf hadheeressu
@habshayoutubehabshayoutube8945
الله يحفظك اخي الغالي የምወድክና የማከብርክ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ
@fatumaomer5422
@fatumaomer5422 2 года назад
ተርጎሚውም ጀዛኩሙላህ ኸይረን
@user-yd6vi2pg6k
@user-yd6vi2pg6k 5 лет назад
Masha Allah jazk Allah hayern wstazn
@rtert9692
@rtert9692 4 года назад
ጀዛከላኸይር
@medifikerrweloyawayamuhaba2461
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅ ዶክተር ዛኪር
@user-ms6fv8vz3h
@user-ms6fv8vz3h 5 лет назад
لا اله الا الله محمد رسول الله❤
@mariamsameera5609
@mariamsameera5609 5 лет назад
ማሻ አላህ በጣም ምርጥ መከር ነው ጀዛከላህ ህይር
@zedbintmuzeyn2690
@zedbintmuzeyn2690 5 лет назад
Shukren jzk allah hayer
@user-ky5mh3qu6y
@user-ky5mh3qu6y 5 лет назад
ጀዛኪሏህ ኡስታዝ
@user-fs7xs3wt9x
@user-fs7xs3wt9x 5 лет назад
ጀዛኩሙላህ ኸይር
@ibibaomar7761
@ibibaomar7761 5 лет назад
jezakela heyer jeza
@alain8492
@alain8492 5 лет назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ጀዛኩሙላህ ኸይረን
@baleganseyematerebededebex8533
ጀዛከላኸይር ማሻአላህ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 5 лет назад
ጄዛኩሙሏህ ኸይር ጀሚዓን
@fatimaaseen6474
@fatimaaseen6474 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥልን
@MOhamad-vp6em
@MOhamad-vp6em 5 лет назад
መሻአላህ ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ከይር
@oliullah7116
@oliullah7116 5 лет назад
Mashallhe long life you and your life
@zahabuteshome1737
@zahabuteshome1737 5 лет назад
Jezakalah keyr
@AhmedAhmed-cd7td
@AhmedAhmed-cd7td 5 лет назад
ጀዘኩም አለህ ከይር
@sameerakamaal4559
@sameerakamaal4559 5 лет назад
Shukuran. Betam. Ameseginalewuu
@user-fh2ji9ir2c
@user-fh2ji9ir2c 5 лет назад
Jezakellah keyir ustaz allah yitebkh
@user-dm1kh2uc3f
@user-dm1kh2uc3f 5 лет назад
Shcuren
@mahbubakamai1725
@mahbubakamai1725 5 лет назад
Mashallah oustaz jazakalahu kayran
@user-pk6gf1un8i
@user-pk6gf1un8i 5 лет назад
ጀዘ ኩሙለ ከይረን ኡስተዙነ አለህ ይጨምርለቹ በእርግጥ ያእስለም ብርሀን ነቹ አለህ እድሜያቹ ያሪዝሚልን።
@asiaydawdue3365
@asiaydawdue3365 5 лет назад
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር
@lbabhhbshi2942
@lbabhhbshi2942 5 лет назад
ሀይ
@shamisiyabintnuri5442
@shamisiyabintnuri5442 5 лет назад
ጀዘኩም አለሀ አለሀከይር
@user-fy4du4wk5o
@user-fy4du4wk5o 5 лет назад
الحمد لله على نعمه الاسلام جزاكم الله خيرا
@oliullah7116
@oliullah7116 5 лет назад
Jzakellhe kyre
@zaharagamal645
@zaharagamal645 5 лет назад
ማሻአላህ ጀዛኩምአላህኸይር
@faezadula898
@faezadula898 5 лет назад
ማሻ አላህ ጀዛከላህ
@hikmahikma8687
@hikmahikma8687 5 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-tg2wn7fn4k
@user-tg2wn7fn4k 5 лет назад
ጀዘአኩም አለህ ከይሪ ዶክተር ዘክሪ መሽአለህ አለይክ አለህ አሚስየን የቢዘልን የረቢ
@fatumabantebabe816
@fatumabantebabe816 5 лет назад
ያአላህ ሷሊህ የሆ ትዳር ወፍቀኝ
@mohammedmohammad9244
@mohammedmohammad9244 5 лет назад
ጀዛካ አላሁም ሀየር
@mrwho6276
@mrwho6276 5 лет назад
መሻላህ ጀዛኩም አላህ ሄር
@user-mm8nk6hy7d
@user-mm8nk6hy7d 5 лет назад
ጀዛክ አላህ ከይር
@user-wh9vn1qe9u
@user-wh9vn1qe9u 5 лет назад
Jaza kallah
@kayryahathyobi9689
@kayryahathyobi9689 5 лет назад
Jazkumullah keyir💙💙💙
@samisas4880
@samisas4880 4 года назад
መሻአላህ ጀዛኩም አላህ ክይር
@madinamohammad3880
@madinamohammad3880 3 года назад
ماشالله
@toybaseid257
@toybaseid257 5 лет назад
Waleyikum asalam werahmtulahi weberkatehu jazakumulahi keyiran
@alhamferede3322
@alhamferede3322 5 лет назад
ማሻአላህ አላህ ይጠበቃችሁ
@Madina-ky4le
@Madina-ky4le 5 лет назад
mshaliah bareklahu feke
@nazefanaser7142
@nazefanaser7142 5 лет назад
Masha allh jzk
@baida7479
@baida7479 5 лет назад
ማሻ አላህ
@rahmahussain602
@rahmahussain602 5 лет назад
መሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር
@user-cs5oe8pn3x
@user-cs5oe8pn3x 5 лет назад
👍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹ማሻአላህጀዛከላህኸይር
@user-ls3fu7yp2g
@user-ls3fu7yp2g 4 года назад
ጥሩ ትምህርት ይሆነኛል ለወደ ፉት ግን አላገባሁም ብዙ ትምህርት አነሳሁበት ለወደፉት ይጠቅመኛል እንሻ አላህ
@urjiiabadir4692
@urjiiabadir4692 5 лет назад
Mashaa allah
@xvbshxvbxhxh1952
@xvbshxvbxhxh1952 Год назад
ማሻአለህ ዉዶቼ ዱወ አርጉልኝ ልጄ ዲኑን በአግበቡ አዉ እንደ ኡስተዝ ከሊድ ክብሮና ዶክቶር ዘኪር ይሆንልኝ ዘንድ😭☝☝☝
@nadiamuhamat2480
@nadiamuhamat2480 5 лет назад
ማአሻአላህ ውዱና እውቁ ሼኼህ ዶክተር ዛኪ አላህ መሰል የኢስላም ኩራት ከኯምፒውተር የበለጠና ያመለጠ ድንቅ እውቀት አላህ ሀያትህን ረጅም ያርግልን ለጃሂሉ ኩራት ኩራትኩራት እበከ ሊላህ።
@quransunatube8023
@quransunatube8023 5 лет назад
እህት ወንድሞቸ ኑ ቻናሌን ሰብስክራይፕ አድርጉ በልዩ አቀራር ቁርአንን እንቅራ 😍
@user-vc2lp1kr8q
@user-vc2lp1kr8q 5 лет назад
ኢንአላህ
@tube-mz2gt
@tube-mz2gt 5 лет назад
የታለ ቻናልሽ
@user-yj2po7hb4p
@user-yj2po7hb4p 5 лет назад
የት አለ ቻናልሽ
@madenamohammed3514
@madenamohammed3514 5 лет назад
Masha Allah
@user-on3xh6vt3q
@user-on3xh6vt3q 5 лет назад
Mashallah.mashallah.ustaze.allah.yiwudadachuh
@als5514
@als5514 5 лет назад
ጀዛኩም አላህ ከይረን
@abduhussen670
@abduhussen670 5 лет назад
ማሻ አላህ አሪፋ ትምርህት ነዉ
@aymanthefirst9191
@aymanthefirst9191 5 лет назад
Mashallah alhaamdulillah
@temrytemry5333
@temrytemry5333 5 лет назад
ማሸአላህ ዶክተር ዘኪር አላህ ይጨምራላህ
@papihase4608
@papihase4608 5 лет назад
Woooooow 👌 mashallah konjo mikir new
@hikmajamal9628
@hikmajamal9628 5 лет назад
Masha allah 👌👌👌👌👍👍👍
@nasmar3481
@nasmar3481 5 лет назад
Mashaallah Jazke allah
@mamaqueen5192
@mamaqueen5192 5 лет назад
Shkuren
@user-ic6nr1wn6q
@user-ic6nr1wn6q 5 лет назад
ማሻአላህ ጆክተር ዛኪር
@FatimaFatima-bh1iq
@FatimaFatima-bh1iq 5 лет назад
Jezaakumllaahkhayerr
@rahmetabdu3636
@rahmetabdu3636 5 лет назад
ማሻአሏህ አልሀምዱሊላህ ጀዛከሏህ ኽይር
@user-et5xy6vu5u
@user-et5xy6vu5u 5 лет назад
wa er wb selam selam jezakiallah qaire
@hawiguragewa1772
@hawiguragewa1772 5 лет назад
ማሻላ አላህ ይጠብቃቹ
@mominamakonen3837
@mominamakonen3837 5 лет назад
ማሸአላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ያረብ ያአላህ 💞💔💞
@hayatseid8956
@hayatseid8956 5 лет назад
ጀዛኮም አልላህ ህይረን። በጣም ጥሩ ጥሩ ትምህርት ነው እምትለቁልን
@mohamedhanafe3226
@mohamedhanafe3226 4 года назад
ማሻአላህ
@ahar8110
@ahar8110 5 лет назад
ማሻአላህ፡ዴስ፡ስትል፡ያ፡ኡስታዝ፡አላህ፡
@hadyahabibi747
@hadyahabibi747 4 года назад
ማሻ አላህህህ ቦሎቻችንን ልክ እብዳንተ አላህህ ያርግልንንን
@user-wq5pj7wl9v
@user-wq5pj7wl9v 5 лет назад
ጀዛህአላህኸይርኡሰታዝ
@user-cr5xv2vv8l
@user-cr5xv2vv8l 5 лет назад
Asalamaleyikumi woramatulhi wobarakatihu SUBAHANI allha yarobii ilalamini ate bamitodo inini qana yadirigilinii
@noorkhankhan2317
@noorkhankhan2317 5 лет назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሀል
@user-xt7ew4yu7f
@user-xt7ew4yu7f 5 лет назад
Mesha allah
Далее
⚡️Uylanishim kerak, sovchilikka borasizmi?...😅
00:50
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Беда приходит внезапно 😂
00:25
Просмотров 363 тыс.