Тёмный

"አንድ ጨዋታ ብቻ ለታሪክ ፣ ለእንግሊዝ ! " አንበሶቹ አዝግመው ለፍፃሜው ተገኙ ! Fikir Yilkal Tribune Sport 

Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Просмотров 31 тыс.
50% 1

#fikiryilkal#tribunesport #europeanfootball#classicfootball# #englishfootball #euro2024#europeanfootball#itscominghome #netherlandsfootball#

Развлечения

Опубликовано:

 

10 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 72   
@MikaelTamru-qh8yl
@MikaelTamru-qh8yl 19 дней назад
ምርጥ አቀራረብ ቆንጃ የታሪክ ፍሰት ከማራኪ ድምፅ ጋር ፍቅር ይልቃል ምርጡ ጋዜጠኛ
@KibatuGirma
@KibatuGirma 19 дней назад
ምርጥ አቀራረብ ዘመን የማይሽረው ድምጽ የመከላከያ ይጠገብ ጋዜጠኛ ፍቅር በጣም እንወድሃለን እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤
@temmulualem9995
@temmulualem9995 17 дней назад
እድል ወይስ ጨዋታ ለእግሊዝ ቡድን አንደኛው ከጎናቸው ነበር። ምርጥ የታዳጊዎች ስብስብ ግን እንደስማቸው እንደተወራላቸው መጠን ሜዳ ላይ ያልታዩት ዛሬም ከፍፃሜው መድረክ አሉ። እንደጉዟቸው ዋንጫውን ለስፔን ግን እግር ኳስ ነውና ፍፃሜውን መጠበቅ ግድ ይለናል። ታዳጊው የማንቼ የማህፀን ፍሬ የጠዋት ጮራው ሜኖ ከጉዳት የኳስ አምላክ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@kiya-man
@kiya-man 19 дней назад
ፍቅር እናትም ፍቅር አንደበተ ምርቱን አለሀ ይጠብቅህ በርታልን እንወድሃለን የኛ የኢትዮጵያዊያን ምርጥ ወንድማች❤❤
@fikrumamushe
@fikrumamushe 19 дней назад
እምየ ኢትዮፒያ ያፈራችህ ምርጡ የአምሀራ ልጅ....በጣም እወድሀለሁ...m@ lovely sport journalist...
@gossish4236
@gossish4236 19 дней назад
the best analysis & narration by the best gifted & talented journalist, Fikir🙏🙏🙏
@Sami-go6nz
@Sami-go6nz 19 дней назад
ደስ በሚል ድምፅና አቀራረብ እናመሰግናለን
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 19 дней назад
ፍቅር ይልቃል ምርጥ የስፖርት ትረካ ማራኪ አቀራረብ ባለቤት!!!
@bibanova8744
@bibanova8744 19 дней назад
ትችላለህ ፍቅር
@gufayazenabu1137
@gufayazenabu1137 18 дней назад
እውነትም ፍቅር ይመችህ ምርጥ አቀራረብ 🙏
@NiguseWendoesn
@NiguseWendoesn 19 дней назад
ሰላም ፍቅር የስፖርት ዜና አቅራረብ በጣም ደስ ይላል ሰላም ና ጤና ይስጥልኝ አሜን ንጉሴ ነኝ ከብሌሆራ
@getachewgebeyehu-qr2su
@getachewgebeyehu-qr2su 19 дней назад
Thank you Fiker
@user-od6ep8fu3j
@user-od6ep8fu3j 19 дней назад
Nice voice.....thank you
@NegasaTolesaNT
@NegasaTolesaNT 19 дней назад
The sport journalist with best narrating skill!
@SitiabdrehmanSitiabdrehman
@SitiabdrehmanSitiabdrehman 19 дней назад
ከአዳማ ሰላም ፍቅር የአውሮፖ ዋንጫ የመጨረሻውን አስደናቂ ክስተትን ሊያሳየን እንግሊዝን ከስፔን አገናኝቷል በድራማዊ ውጤቶች የተሞላው የዘንድሮ የአውሮፓ ዋንጫ እሁድ ፍፃሜውን ያገኛል እግር ኳስ ምን አይነት አስደናቂ አለም ነው
@alazarmatewos1264
@alazarmatewos1264 19 дней назад
thanks fikir ስጠብቅ ነበር በጉጉት አመስግናለው!!
@utty3720
@utty3720 19 дней назад
ፍቅር ይልቃል የምርጦች ምርጥ በርታልን ❤❤❤
@kinghenians986
@kinghenians986 18 дней назад
ምርጥ አቀራረብ❤❤❤
@FanelWayne
@FanelWayne 19 дней назад
ምርጥ ጋዜጠኛ እኮ ነህ ስፖርት ባንተ ያምራል
@Thahiretade
@Thahiretade 19 дней назад
ፍቅር ቡዙህ አመት ምከታተልህ ወንድምህ ነው ትላት ጻፍኩልህ ስለ ኢትዮጵያ አትሌትክስ ጉዳይ ዘብግብልን ብየ አሁንም ፒሊስ ዘግብልን እምየ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@fikiryilkal_tribune_sport
@fikiryilkal_tribune_sport 19 дней назад
እንስራለን በጣም አመሰግናለሁ !
@shimelisabebaw951
@shimelisabebaw951 19 дней назад
Fiker My best sport journalist. Temechitognal.
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 19 дней назад
ፍቅር ስለ ብቸኛው አፍሪካዊ ባላንዶር አሸናፊ ስለ ጆርጅ ዊ ሀ ለምን አትሰራም ግን ?
@user-ii5wr8qv6n
@user-ii5wr8qv6n 19 дней назад
ምርጥ ሰው ፊቅር❤❤❤❤
@mohammedadem7149
@mohammedadem7149 17 дней назад
You are always special ❤️ 💗 💕 ♥️ The background of narration, the commentators mix in between and everything. You are really artistic wow. When you narratate always touchs every never of mine.
@mohammedadem7149
@mohammedadem7149 17 дней назад
I can't wait the next narration ..its coming home.❤❤❤❤❤❤
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 19 дней назад
Yes yes 🙌👏😍❤
@sultanmetebo
@sultanmetebo 16 дней назад
ዋው🎉🎉🎉🎉🎉
@abidan2755
@abidan2755 19 дней назад
Tribun,,,,,,fiker 🙏
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 19 дней назад
ፍቅር እናመሠግናለን እንግሊዝ ሳትጠበቅ እዚ መድረሷ እሚገርም ነዉ ፍፃሜዉ ግን ከባድ የሚሆንባት ይመስለኛል
@abinetnega1987
@abinetnega1987 19 дней назад
እዉነትም ፍቅር
@kassahunbogale9879
@kassahunbogale9879 19 дней назад
ፍቅራችን እየጠበቅን ነው
@Sadiah-bl5in
@Sadiah-bl5in 19 дней назад
አተን ብቻ ዝም ብሎ መስማት ፍቅራችን
@dkg4657
@dkg4657 19 дней назад
With all due respect, can you make a video on Biniam Girmay?
@estifamine347
@estifamine347 19 дней назад
እኔ ምለው ለብዙ አመት ሳዳምጥህም ስውድህም ኖሬ ዛሬ ተቀየምኩህ ።ስፓርት ወዳድ ቤትስብ ነው ያለኝ።ዛሬ ደረስ ብንጥብቅህ ግን ምንም ያላነሳህው ታርክ እንዳለ ሳስብ ገረመኝ ።ስለ ታርክ ስሬው ኤርትራዊው ቢንያም ለምን እንዳልስራህ ሳስብ ተገርምኩኝ ።ቢንያም ባለ ታርክ ታርክ ስሪ ነው ።ልትናገርለት ይገባሃል ግዜ ስጠህ ልገልጸው ይገባሃል።አመስግናለው
@fikiryilkal_tribune_sport
@fikiryilkal_tribune_sport 19 дней назад
I will
@estifamine347
@estifamine347 19 дней назад
@@fikiryilkal_tribune_sport እንደምታደርገው አውቃለው ኧመስግናለው
@Ambassel
@Ambassel 19 дней назад
ብንያም በኦሎምፒክ መድረግ ወርቅ የሸልሟል?በጣም ኡኡ አላችሁ::
@Ambassel
@Ambassel 19 дней назад
​​@@fikiryilkal_tribune_sportኦሎምፒክ ላይ ወርቅ እንዳመጣ ሰው በግድ ዘግብልን እያለህ እኮ ነው በዛ ላይ የብስክሌት ውድድር አርምስትሮንግ ያንን ሁሉ ሪከርድ ሰብሮ በድራግ የተዋረደበት
@user-or4go3ls4t
@user-or4go3ls4t 18 дней назад
አባክህን ስለ አዲሱ አርም ስትሮንግ ቢንያም ግርማይ የሆነ ነገር በለን
@DaniyaTub
@DaniyaTub 17 дней назад
ፍቅር ለምንድነው ግን የቴሌግራም አካውንት የሌለህ እባክህ በጣም የማከብረውና የምወደው የስፖርት ጋዜጠኛ ውስጥ አንዱ ነህና የቴሌግራም አካውንትህን በውስጥ መስመር ላክልኝ🙏🙏🙏🥰💞🙏🙏🙏
@dawitnigussie
@dawitnigussie 19 дней назад
Wow ፍቅር የሚገር አቀራረብ ነው
@user-mc1vo5xv3n
@user-mc1vo5xv3n 19 дней назад
Sost anabst gn manachew fikir
@habtamuzeleke9939
@habtamuzeleke9939 19 дней назад
ስለ አቀራረቡ አመሠግናለሁ!!እጅግ professionalism በተላበሰ መልኩ የምታቀርበው ትንታኔ እና documentary ሆሌም እንደተለመደው ድንቅ ነው!!ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ምንያህል ስርዓት አልበኝነት ቢነግስ ነው ያን ያህል ወንበር የሰባበሩት እስኪ የሆነ ነገር በል!
@tamiratliranso2474
@tamiratliranso2474 19 дней назад
ምርጡ ታንታኝ በ ኢትዮጵያ አንተ ብቻ ናህ ብል ምንም አያስዋሻኝም ምርጡ ሳው ባርታልኝ :: ካጣይ ግን ለምን ያማል የ ስፔኑ ታዳግ ታጫዋች ብትሳራልን ዳስ ይላናል 🤟
@Ambassel
@Ambassel 19 дней назад
ለአለም ፖለቲካ ሰላም ሲባል እንግሊዝ ቢበላ ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን ኳስን ቁማር አድርገው ቁማራቸውን ወደ እኛም ሃገር አስገብተው ሕዝብ እየበዘበዙ ነው::
@MusefaHamdelaMusefaHamdela
@MusefaHamdelaMusefaHamdela 19 дней назад
ፍቅር ሰላም ሰላም ሰላም
@abidan2755
@abidan2755 19 дней назад
I wish england to own the cup ❤
@seifugebrie
@seifugebrie 19 дней назад
እውነት እንደስምህ ፈቅር ይልቃል ነህ
@Romans8.38-39
@Romans8.38-39 19 дней назад
#Fikir#Gifted
@Sadiah-bl5in
@Sadiah-bl5in 19 дней назад
Wow des belognal wachaw yensu edhon megnote new
@JemalAli-f1e
@JemalAli-f1e 19 дней назад
ፍቅር ይልቃል ትመቸኛለህ
@user-qq8cu5if3d
@user-qq8cu5if3d 19 дней назад
ፒስ ነው ፍቅራችን
@Kibrom-jh5ql
@Kibrom-jh5ql 19 дней назад
Edime yistih
@user-fk3ql4nq1b
@user-fk3ql4nq1b 19 дней назад
ድል ለእንግሊዝ
@DeliSweet-z4w
@DeliSweet-z4w 17 дней назад
ትችላለህ
@kasahunworknah2684
@kasahunworknah2684 19 дней назад
Kalijinate jamiro mayisalachagn dimts
@JemalAli-f1e
@JemalAli-f1e 19 дней назад
ፍቅር ይልቃል ትመቸኛለህ 3:22
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 19 дней назад
ስፖርት ፍቅር ነዉ ማለት ትሪቡን ስፖርት ያዉም ደግሞ ፍቅር የሆነዉ እግር ኳስ ሲተነተን ሲዘገብ በፍቅር ይልቃል ......አመሰግናለሁ ።
@Best_motivate1
@Best_motivate1 17 дней назад
English or Spanish 😢😢
@dawitandebrhan7437
@dawitandebrhan7437 18 дней назад
Mnew fikir yilkal ye bini guday alasdesethm endie,?
@fikiryilkal_tribune_sport
@fikiryilkal_tribune_sport 18 дней назад
Eserawalehu gize yefeligal
@dawitandebrhan7437
@dawitandebrhan7437 18 дней назад
Ashi abatie betam new yemwedh yeante degafi ney ena etebikih alew abuye
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 19 дней назад
እስፓርት በአንተ እንዲህ ስትተነተን ግሩም ነው አፍ የሚያስከፍት አቀራረብ ነው አንተ አንበሳ የእስፓርት ተንታኝ ነክ ፍቅራችን እናመሰግናለን እባካችሁ ሰብስክራይብ እያረግን ይቱቡን ከፍ እናርገው❤
@bereketasefa570
@bereketasefa570 19 дней назад
ኢንግልዝ
@JemalAli-f1e
@JemalAli-f1e 19 дней назад
ፍቅር ይልቃል ትመቸኛለህ
@bereketasefa570
@bereketasefa570 19 дней назад
ኢንግልዝ
Далее
Ревнивый песик😁
0:30
Просмотров 1,7 млн
Покормили бы кошечек?
0:18
Просмотров 4,7 млн