Тёмный
No video :(

አንጀት አርስ የመሐመድ አልዐሩሲ ትንታኔ በወቅቱ ጉዳይ ላይ በአልጀዚራ - ትርጉም በኡስታዝ ጀማል በሽር 

Kings of Abbay (KoA)
Подписаться 216 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

አንጀት አርስ የመሐመድ አልዐሩሲ ትንታኔ በወቅቱ ጉዳይ ላይ በአልጀዚራ - ትርጉም በኡስታዝ ጀማል በሽር
#Egypt #Nile #Ethiopia
የተከበራችሁ ተከታታዮቼ በአዲስ መልኩ ስራዎቼን ሁሉ የምታገኙበት የሆነው የግሌ ዩቱዩብ ገጽ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ (ማስፈንጠሪያ) ላይ ታገኙታላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ለወደፊት የሚሰሩ ስራዎች በፍጥነት ይደርሳችኋል አመሰግናለሁ
ኡስታዝ ጀማል በሽር
Please subscribe to the Official RU-vid Channel of Ustath Jemal Beshir
/ @kingsofabbay

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 187   
@amentsegay3625
@amentsegay3625 4 года назад
ኡስታዝ ጀማል በሽር እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጥልን። ጊዜ ሰጥተህ ሁሉም እንዲያውቀው እየተረጎምህ እንድንሰማ በማድረግህ እጅግ እናመሰግናለን ።
@semunegnyeresulnafaki7895
@semunegnyeresulnafaki7895 4 года назад
ኡስታዝየ እናመሰግናለን ወረቢ ቃላት የለኝም ጀግናችን ነህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-bi6jv7jt8g
@user-bi6jv7jt8g 4 года назад
ኡስታዙና አብሽሩ አላህ ይገዛችሁ
@seadinew2424
@seadinew2424 4 года назад
ኢንሻአላህ ሰላም ቆዩን
@tsehaygetnet6569
@tsehaygetnet6569 4 года назад
ኡስታዝ ድማል በሽር እግዚአብሄር ይበርክህ በታም ነው ይምንውድህ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 4 года назад
አላህ መጨረሻውን ያሳምረው ያረብ ድልን እድገትን አጎናፅፈን
@Ah-hy7rs
@Ah-hy7rs 4 года назад
አሚን ያረብ
@zinetali8993
@zinetali8993 4 года назад
አሚንንንን ያረብላአለሚን
@maryiammaryiam2277
@maryiammaryiam2277 4 года назад
@@zinetali8993 ኸ
@anissanuri58
@anissanuri58 4 года назад
Allah WAKBER Mascha Allah ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-wx5qw5dt1b
@user-wx5qw5dt1b 4 года назад
አሏህ ኸይጀዛችሁን ይክፈላቹ ያረብብብ የኢትዮ ጀግኖች ቢላሎች አላህይጠብቃቹ
@abubkerali4798
@abubkerali4798 4 года назад
masha allah
@user-nx2oh8mr6b
@user-nx2oh8mr6b 4 года назад
ውድ ናብርቅዬ የሆንክ ወንድማችን ልፍትክን እግዚአብሔር ይስማክ እኛም ውድ የሀገሬ ልጆች በፀሎት አትርሱ አገራችንን እግዚአብሔር ያሳካልን አሜን ቸር ያሰማን
@susukonjo6341
@susukonjo6341 4 года назад
ኡስታዝጀማል በሽር አላህከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ጀዛካላህ ኸይር ءخي محمد اروسي جازخلالله خيران
@user-hn8ef7lg5w
@user-hn8ef7lg5w 4 года назад
ኡስታዝ ጀማል እውነተኛ ሀገር ወዳድ እቁ ልጅ በርታ አላህ ብርታቱን ይስጥህ አላህ ብርታቱን አላህ ያግዝህ
@bitawzomo4673
@bitawzomo4673 4 года назад
ኡስታዝጀማል እና መሀመድ አልአሩሲ እጂግ እናመሰግናለን ወንዱማች
@ebraheemabasi7367
@ebraheemabasi7367 4 года назад
@ufhjfj1941
@ufhjfj1941 4 года назад
አሏህ ሁላችሁንም ሀገራችንንም ይጠብቅልን
@user-mo2ub4pv5i
@user-mo2ub4pv5i 4 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ የኢትዮጲያ እንቁወች
@ahmedalmansoori5512
@ahmedalmansoori5512 4 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቸው የሀገሬ ጀግኖች በርቱ በርቱ በርቱ ድል ለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💚💛❤🧡🧡🧡🧡😍
@jemilaahemad4076
@jemilaahemad4076 4 года назад
I
@jod6664
@jod6664 4 года назад
ኡስታዝ፣ጀማልበሽር፣ወረትን፣እድመን፣ጀነትን፣አላህይወፊቅህ
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 4 года назад
ኡስታዝ ውኃ አጠገብክ አድርግና እየጠጣህ ጎሮሮ እኮ ደረቀ🙏🇪🇹😍😍😍
@user-wx5qw5dt1b
@user-wx5qw5dt1b 4 года назад
ላገሩሢልነዉ
@TT-ol2kd
@TT-ol2kd 4 года назад
Thaks 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 4 года назад
ኡዝታዘ ላተና ለሙሀመድ አላሩስ ቃላት አጣው የነ ጀግኖች አላህ ይጠብቃቹ
@user-qn7wi9nj5l
@user-qn7wi9nj5l 3 года назад
ወአሌኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ኸይር ጀዛ ኡሥታዝ
@mdinaali3183
@mdinaali3183 4 года назад
መሻአላህ ተባርክ አላህ ጎበዞች
@user-wo2yx9di7q
@user-wo2yx9di7q 4 года назад
ውስትዝና። አላህ ይጠብህ መሰሎችህን ያብዛልንንን አላህ ያአገራችንንን። መጨረሻውን ያሳምርልን ያረብ
@user-kv2zu7ip6b
@user-kv2zu7ip6b 4 года назад
በረታልንውሥታዝ
@birtukankabede4501
@birtukankabede4501 4 года назад
በርቱ የኛ ጀግኖች ኢጀብት መቺም እዉነት ተናገረ አታውቅም
@nn-on3pj
@nn-on3pj 4 года назад
أثيوبيا يا اخت بلادي 🇸🇩🇪🇹
@hawa7276
@hawa7276 4 года назад
መሀመድ አል ሀሩሢ ኡሥታዝ ጀማል በሽር ጀዛኩም አላህ ኸይር መግለፅ አልችልም ሁለየ ኑሩልን የኛ አጉሪ
@EmanEman-bp9pl
@EmanEman-bp9pl 4 года назад
አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ የኢቶጲያ በለውለታወች በርቱ አላህ ያግዘን
@hawawisassi8023
@hawawisassi8023 4 года назад
አብሽሮ ኡስትዝጀማል የኔጀግነ 🍀🍀🍀😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fatemamohamed3736
@fatemamohamed3736 4 года назад
እናንተ የኢሥላም ጀግናዎች አላህ ይጠብቃችሁ
@emoelias9321
@emoelias9321 4 года назад
አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@emabetiayele8914
@emabetiayele8914 4 года назад
well come ye Abbay madih jaganahochi
@user-iv1qh6ei6c
@user-iv1qh6ei6c Год назад
አቅራቢው በጣም ርግት ያልክ ሰው ነህ ተባረክ
@mekdesmekdes1907
@mekdesmekdes1907 4 года назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@khadejao2771
@khadejao2771 4 года назад
እዲሜ ከጤናጋይስጥልንየኛጀግናአገራቺነንእምይጠብቅልን
@ss-cc8ox
@ss-cc8ox 4 года назад
ማሻአላህ ወንድምች አላህ ይጦጨመርላችሁ
@user-bt8rf1wn8w
@user-bt8rf1wn8w 4 года назад
አላህ ጀዛክን ይክፈልክ በርታ ኡስታዝ
@gryjjfgh4775
@gryjjfgh4775 4 года назад
ጀዘከአላሁ ኸይራን ጀዘ ኡስተዝ አላህ ይጠብቅህ
@maryiammaryiam2277
@maryiammaryiam2277 4 года назад
አላህ ከይር ያርገው
@ghostthanks346
@ghostthanks346 4 года назад
ኡስታዝጀማልእናሙሀመድአልአሩሲእናመሰግናለን
@birtukankabede4501
@birtukankabede4501 4 года назад
ኢትዮጵያዊ ታሸነፈለች ጌታ ይረዳል
@zahrazh1117
@zahrazh1117 4 года назад
መሻአላ
@user-pn3rc7fv4n
@user-pn3rc7fv4n 4 года назад
ወላሂ ኡስታዝ ጀዛክ አላሁ ኸይር ላሂ እደምንም መተባባረና አድ መሆን አለብን ሀገራድችንን ማሳደድ አለብን
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 4 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለኢትዮ
@mikking9432
@mikking9432 4 года назад
We love u uztaz
@alw4071
@alw4071 4 года назад
ውድ ኡዝታዝ ጀማል በርታ እናመስግናለን ለማለት ነው:: አንተንና ሌሎች እንዳንተ አረብኛ ጠንቅውው የሚያቁ ወንድምና እህቶች ስላሉን ተገቢዉን መረጃ ሳይዛባ ለግብጾች በኩል የሚወጣውን ለመረዳት አስችሌናል:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@hghngu3806
@hghngu3806 4 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
@tftg3318
@tftg3318 4 года назад
برك الله فيك ياخي
@taibataiba202
@taibataiba202 4 года назад
ኡስታዝጀማልአላህያግዛችሁ የኛ ጀግኖች
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 4 года назад
መሐመድ አልሃሩሲን እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ እንደ ሙሴ ከግብፅ ከእጅ አዙር ከባርነት አገዛዝ ነፃ ሊያወጣት ያስነሳው ሰው ነው። እናም ልንፀልይለት እና ልክ እንደ ግድባችን ከፍተኛ ጥበቃና እንክብካቢ ልናረግለት ይገባል እግዚአብሔር ጤና ሰላም እድሜን የሰስጥህ
@uaeuae2610
@uaeuae2610 4 года назад
😍😍
@kala8839
@kala8839 4 года назад
ያገራችን ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ
@haayrbna7135
@haayrbna7135 4 года назад
🍀🍀🍀🍀🍀✅✅✅✅
@user-cb6cy9gp7i
@user-cb6cy9gp7i 4 года назад
ጀዛከአሏህ ኸይር ኡስታዝ
@zemutube4296
@zemutube4296 4 года назад
ማሻአላህ ኡስታዝ በርታ ወንድማችን መሀመድ አል አሩሲ አላህ ይጠብቅልን
@mohammedali3247
@mohammedali3247 4 года назад
ማሻአላህ አላህ የጨምርላችሁ ሊኩን አለየሁትነበር
@tigistabrham3286
@tigistabrham3286 4 года назад
Selamihi bizit yibeli wendimea
@ekramtube9427
@ekramtube9427 4 года назад
አኪርን አገኘውህ ቻይናልህን ብፈልህ ሰርች ባርግ አልመጣልኝ ብሎ ተቸግሬ ነበር አልሀምዱሊላህ የኛ ጀግኖች የሀገር ጀግና አላህ ይርዳቹህ አብሸሩ በርቱ ♥
@AaaBbb-uu4pb
@AaaBbb-uu4pb 4 года назад
Masha allaa betam arfii naw baritu🙏🙏🙏❤❤💚💚🌹🌹
@starrsrarr633
@starrsrarr633 4 года назад
የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ
@Ah-hy7rs
@Ah-hy7rs 4 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን አላህ መጨረሻውን ድል ያጎናጥፈን
@reweeq101
@reweeq101 4 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️☝️🤲🤲❤️❤️
@amsaleworku528
@amsaleworku528 4 года назад
ustath Jemal God cares for and protects you
@user-yd9qr6jx6i
@user-yd9qr6jx6i 4 года назад
ኡሰታዝ ጀማል جزاك الله خير اخي محمد
@tilethio
@tilethio 4 года назад
የአፍሪካ ህብረት እንዲቋቋም የበለጠ አስተዋፅኦ ያላት ኢትዬጲያ ነች ከግብፅ ይልቅ::
@fatemamohamed3736
@fatemamohamed3736 4 года назад
💓💓💓💓👌👌👌
@zolfal2710
@zolfal2710 4 года назад
wow
@user-ow3mh5of3e
@user-ow3mh5of3e 4 года назад
تحيا اثيوبيا 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕❤💙🇪🇹🇪🇹
@mhretalenko2919
@mhretalenko2919 4 года назад
💚
@abdulkadirali5269
@abdulkadirali5269 4 года назад
بارك الله فيك
@marthaademassu2335
@marthaademassu2335 4 года назад
ጀግኖቻችን በርቱልን
@user-zs9yz3gz4k
@user-zs9yz3gz4k 4 года назад
አሂ ሙሀመድ እድሁም ውድ ውስታዛችን አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች ኢስላም ለዘላለም ይኑር ያብብ በተቻላችሁም አቅም ራሣችሁን ጠብቁ ለማሜ ጥበቃ ቢደረግለት ሀሪፍ ነው እላለሁ በርቱ
@mulumola6561
@mulumola6561 4 года назад
Thank you Ustaz Jemal & Mohamed Alarusi for your great job to your country ! I have a 👍 ✊️ to you 2 !
@kingsofthenile3610
@kingsofthenile3610 4 года назад
በጣም ደሲላል ኢትዮጲያ በያዘችው አቆም ንቅንቅ አትልም ይሄ ደሞ የሆላችንንም ጥረት ይጠይቃል ምክንያቱም ጥቅሙ የጋራ ስለሆነ ስለሁሉ ነገር♥ ኡስታዝ ደማል በሽር♥ እና ♥መሀመድ አል አሩሲ♥ እዲሁም በዚ ጉዳይለይ ያለቹ በሙሉ...እጅግ በጣም አኩርታችሁናል እድሜና ጤና ይስተጣቹ♥ኢትዮጲያ ለዘላለም በልጆቾ ተከብራ ትኑር ያከበረሽ ይከበራል...
@sudmusawabimusa3233
@sudmusawabimusa3233 4 года назад
በርቱ ከጎናችሁ ነን
@berehanechakle6096
@berehanechakle6096 4 года назад
እንዲህ ነው ያአገር ፍቅር መሀመድ አልሩሱ ቆንጆነገር ሢናገር ፊትህ እንዴት ደሥ እንደሚልህ
@frezerreta7628
@frezerreta7628 4 года назад
ወንድሜ ጀማል ተባረክ!!!
@hananaman8140
@hananaman8140 4 года назад
Mashala AIIah love you Thankyo goodgoodgood love you Thankyo 😍😍🙏🙏🙏
@tigistabrham3286
@tigistabrham3286 4 года назад
Simu shekalochi share adirugu semitachuwali
@ethiozegba7532
@ethiozegba7532 4 года назад
ፈጣሪ ይጠብቅልን እንደ እርሶዎና መሀመድ አልአሩሲ አይነት አርቆ አስተዋይ የኢትዮጵያ ልጆች ይብዙልን !!
@amsaleworku528
@amsaleworku528 4 года назад
mohamed Alarusi God cares for you and protects you
@tigistabrham3286
@tigistabrham3286 4 года назад
Siwedihi eko
@sada1018
@sada1018 4 года назад
😚
@hannaheth9681
@hannaheth9681 4 года назад
ሁሌም ጀግናችን ነው ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ
@nadjanegash7605
@nadjanegash7605 4 года назад
Insha Allah
@leilaleila7549
@leilaleila7549 4 года назад
አህለን ኡስታዝ
@asnimola77
@asnimola77 4 года назад
I'm happy with this meeting,
@ekramhabtamu3628
@ekramhabtamu3628 4 года назад
ሸር ሰብስክራይብ አረጉ ይት ናችሁ ተከታታዮቹ
@ekramhabtamu3628
@ekramhabtamu3628 4 года назад
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@noranuro5530
@noranuro5530 4 года назад
አላህይገዛችሁ፡አላህይጠብቃችሁ፡ይረብ፡ፍትህለኢትዮቢይ፡
@aidashiferawkefale4681
@aidashiferawkefale4681 4 года назад
አንበሶች እንኳን ደህና መጣችሁ 💚💛❤
@user-or7dy8pt8c
@user-or7dy8pt8c 4 года назад
አላህ ይርዳን አገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@yessuff2092
@yessuff2092 4 года назад
Aww
@kassahunbussa9090
@kassahunbussa9090 4 года назад
Thank you very much brother Ustaz Jemal. I was surprised by the Egyptian gust saying that the negotiation came to the African Union from the UN secutity Council by Egyptians request. We hope that through AU intermediatin these countries will eventuslly come to a final agreement.
@naajanojaa7
@naajanojaa7 4 года назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 4 года назад
Mashallhe jazakalahyer
@wubalmetsegaye4234
@wubalmetsegaye4234 4 года назад
enate huletachuhun egizabeher yibarekachu
@mulumola6561
@mulumola6561 4 года назад
Thank you Ustaz Jemal & the lady who lead the interview from Aljezera ! 👍 job all of you ! Also the Sudanese spokes person thank you for respecting my Country & for the truth God bless you all 🙏🏾
@yonas316
@yonas316 4 года назад
Good job thanks
@tilethio
@tilethio 4 года назад
አመሰግናለሁ ኡስታዝ በሚቀጥለው እስክንገናኝ
Далее
Сказала дочке НЕТ!
00:24
Просмотров 619 тыс.
Butch REACT to Creative way to fix damaged tile!
00:46
Сказала дочке НЕТ!
00:24
Просмотров 619 тыс.