Тёмный

አንጋፋዋ ተወዳጅዋ ሙዚቀኛ ማሪቱ ለገሰ "ባቲ" ተወዳጁን ሙዚቃዋን በሰይፉ ሾው የአምባሰሏ ንግስት | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 25 тыс.
50% 1

አንጋፋዋ ተወዳጅዋ ሙዚቀኛ ማሪቱ ለገሰ "ባቲ" ተወዳጁን ሙዚቃዋን በሰይፉ ሾው የአምባሰሏ ንግስት | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 81   
@Zero-xe7wb
@Zero-xe7wb 3 месяца назад
ማሪቱ ለገሰ እድሜ ይስጥሽ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ
@nardosaklile5406
@nardosaklile5406 3 месяца назад
የአምባሰሏ ንግስት! አቤት ድምፅ ፣ አቤት ለዛ ፣ አቤት አለባበስ ❤
@SADORATUBE
@SADORATUBE 3 месяца назад
ተዘታ የነካቹ በዚህ ሙዚቃ፣ የማሪቱ አድናቂዎችህ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Befike_React
@Befike_React 3 месяца назад
አበረታቱኝ አዲስ ነኝ❤❤
@ShetuMulate
@ShetuMulate 3 месяца назад
ማርዬ እንኳን እግዚአብሔር ከዚህ ሰውን ሽባ አድርጎ ክሚገድል በታ እዳነሽ : የኢትዮጵያ ምርጥ ታዋቄዋ አርቴስት ሐገራችን ኢትዯጵያን በታላቁ ሕዝብ ለሕዝብን ያስትዋወቅሽ በነበረው መንግሥትና ሕዝብ የተወድድሽ መሆንሽን እኔም አድኔቄሽናመስካሬሽነኝ : ማሬዬ የዛን ጊዚ ጏድ መንግሥቱ ምን ላድርግላችሁ ብለው ሲጠይቋችሁ እንደዛሬዎቹ ብልጥ አርቲስቶች ብትሆኑ እንኳንስ ላንድ ቤት መስራያ ቀርቶ ከነሙሉ እቃው ነበር የሜሽልሟችሁ :: አሁንም አረፈደም ሼክ ዓላሙዲን ደጉና ለህጋሱ አባት ይሠሩልሻል ብዬ እገምታለሁ የድኃ እባት ስለሆኑ:;
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 3 месяца назад
እባካችሁ ተዋት ከአላህ ጋር ትገናኝበት የቶበቱን መንገድ አላህ ይምራሽ ያርብ❤
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 3 месяца назад
ማሪቱ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ያሰብሽውን ያሳካልሽ🙏 💚💛❤️❤❤🎉🎉🎉
@EyobYafat
@EyobYafat 3 месяца назад
ለሀገራ ብዙ ስራ የሠራች ሴት ናት አሁን ያለው ወጣት አይረዳትም ለምሳሌ ሰይድ ባሬ ኢትዮጵያን ሲወር በዘፈን ብቻ ሳይሆን በጦርነት የተሳተፍች ነች ኩባ ሀገር በሚገኝው ትልቁ ሙዜም ውስጥ ታሪኳ እና ፎቶዎቿ አሏት ታሪኳን የማታውቁ ታውቁ ስለ እሷ ባትናገሩ መልካም ነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 месяца назад
ትክክል❤❤❤
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 3 месяца назад
የማሪቱ ድምፅ👌👌👌👌🔥🔥🔥🔥
@FafiFafi-md9eg
@FafiFafi-md9eg 3 месяца назад
የወሎ ንግስት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 3 месяца назад
አይ ድምፅ በቃ አያረጅም ለጉድ ነው ❤❤❤❤አሁን ግን በቃሽ ዘፈን ማርዬ ባሐሽበት እምነት ቅረቢ የሰማይ በታችንንም እናስብ እድህ የእድሜ ፀጋ ሲሰጠን እድንዘጋጅ ነው አለም አታላይ ናት ለነማድጎ ለነዳውት ነጋ ለነ ታምራት ደስታም አልሆነች
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 3 месяца назад
ደሴውች የት ናችሁ አጣሪ ገዳወች እኔ አለሁ❤🇪🇹❤
@ShetuMulate
@ShetuMulate 3 месяца назад
ማርዬ እንኳን እግዚአብሔር ከዚህ ሰውን ሽባ አድርጎ ክሚገድል በታ እዳነሽ : የኢትዮጵያ ምርጥ ታዋቄዋ አርቴስት ሐገራችን ኢትዯጵያን በታላቁ ሕዝብ ለሕዝብን ያስትዋወቅሽ በነበረው መንግሥትና ሕዝብ የተወድድሽ መሆንሽን እኔም አድኔቄሽናመስካሬሽነኝ : ማሬዬ የዛን ጊዚ ጏድ መንግሥቱ ምን ላድርግላችሁ ብለው ሲጠይቋችሁ እንደዛሬዎቹ ብልጥ አርቲስቶች ብትሆኑ እንኳንስ ላንድ ቤት መስራያ ቀርቶ ከነሙሉ እቃው ነበር የሜሽልሟችሁ :: አሁንም አረፈደም ሼክ ዓላሙዲን ደጉና ለህጋሱ አባት ይሠሩልሻል ብዬ እገምታለሁ የድኃ እባት ስለሆኑ:;
@AlmazAssfaw
@AlmazAssfaw 3 месяца назад
ማሬዋ የሀገሬ ሽታአሪቲ አሽኩቲ ቦለቅያ አጭሺልኝ ናፍቆኛል ❤❤❤❤❤❤ማሬዋ
@antenehbahiru
@antenehbahiru 3 месяца назад
ማሪቱ የአባቴ ማስታወሻ!!
@Weed-s3e
@Weed-s3e 3 месяца назад
የኔ ውድ የባቲዋ ንግስት ማሩዋ እድሜና ጤና እመኝልሻለው
@menutube7647
@menutube7647 3 месяца назад
ኧረ ደሴዎች የት ናችሁ ጭራሽ ማሪቱ አንገት ማስገቢያ ቤት ሳጠይቅ ነበር መደረግ የነበረበት የደሴ ከንቲባ አቶ ሳሙኤል ያስቡበት :: የአዲስ አበባውን ባለጸጎች ሞልተዋል የኛን ግን ግዴታ እንወጣ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 3 месяца назад
500 ካሬ መሬት ሰጥተዋል እኮ የደሴ ህዝብ
@maritulegese7778
@maritulegese7778 3 месяца назад
Mecha new yetesetat weshet new
@menutube7647
@menutube7647 3 месяца назад
@@zaynabaa4034 ኧረ አትሳሳች እህቴ እኔ እዛው ነበርኩ
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 3 месяца назад
እማዬ፡ይበቃሽ ነበር፡ዘፈኑ ወደ ሀይማኖትሽ ብትመለሺ❤
@EyobYafat
@EyobYafat 3 месяца назад
ስለሰው ከመናገር እስኪ እራስህን ወደ ሃይማኖትህ ተመለስ እዚህ ምን ታረጋለህ
@solosolo2358
@solosolo2358 3 месяца назад
Who the F@#$ are you listening to music if you are such a religious person don't be hypocrite .
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 3 месяца назад
ante tegoleteh zefen eyesemah esan tenageraleh leba😁
@Welela-f5y
@Welela-f5y 3 месяца назад
ስውን ለማሽማቀቅ የምትሞክሩ ልብ ይስጣችሁ እሷ ካንተ በላይ ለሃይማኖታ ቅርብ ነች
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 2 месяца назад
Stupid shut your mouth!
@Helentub3457
@Helentub3457 3 месяца назад
በ አብሪሽ አንድ ሩታ ቀረቡ 🫶🥰🫶🥰🥰🥰
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 3 месяца назад
እርጀም እደሜ ከጤና ይስጥሺ
@enateenateengda8985
@enateenateengda8985 3 месяца назад
የወሎ ንግስት 😘🥰
@sintayehuTesfaye-x8t
@sintayehuTesfaye-x8t 3 месяца назад
የአንባሰላ ንግስት
@ShetuMulate
@ShetuMulate 3 месяца назад
ሌላው ሰይፋዬ እባክህን ለአትሌት የሼተስፋዬ ድምፅህን አሰማላትኝ በEBS TV ለብዙ ሰዋች ድምፅ ሆንህ ህይወታቸውን ከግዚአብሔር በታች ደርሰሀላቸው የማዪው ንው ላንተናለቤተስብህም የምትወደው አምላካችን ይድርስልህ :
@lomineSh3384
@lomineSh3384 3 месяца назад
ወሎየወች የትናችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Senabel196
@Senabel196 3 месяца назад
☝️
@asnitube900
@asnitube900 3 месяца назад
ማርየ የአንባሰሏ ንገሰት❤❤❤❤
@Befike_React
@Befike_React 3 месяца назад
አበረታቱኝ አዲስ ነኝ❤❤
@abelassefa2180
@abelassefa2180 3 месяца назад
SEW BEZHE LEKE ENDET LEMUZIKA YEFETERAL AY TEFETRO ❤❤❤❤
@Hawa-ms1mt
@Hawa-ms1mt 2 месяца назад
እሥከዛሬ ዘፍነሽ ዘፍነሽ ቤትአልሠራሽም አሁን የአሄራ ቤትሽን ሥሪ ወደሡ ተመልሠሽ ሙሢሊምነኝ ብለሽ አል አደል
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 3 месяца назад
ድምጽ100%
@Yorda697
@Yorda697 3 месяца назад
Yene derebaba ❤❤❤❤❤ long life
@siaytay4605
@siaytay4605 3 месяца назад
MAREWA Wede Allah Temelshi Tewba gebe Adungna Atetegebm yebekashall Tewba gebe
@Teklay-j4n
@Teklay-j4n 3 месяца назад
Yewello symbol nesh qeri zemensh ybarek.ilove well zefen
@ዘሀራየአላሻልጅ
@ዘሀራየአላሻልጅ 3 месяца назад
ታድለሽ ይህን ሁሉ እድሜ ተሰቶሽ ወደፈጣሪሽ ብትመለሽ
@ETBeMore
@ETBeMore 3 месяца назад
Legend ❤️
@rszeyidirszeyidi2022
@rszeyidirszeyidi2022 3 месяца назад
የወሎ ንግት ❤❤
@FrewHailu
@FrewHailu 3 месяца назад
ሰው ኩላ በሽታው ❤❤❤❤
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 3 месяца назад
እደ በዛወርቅ መዝሙር ዘምሪ እናታችን❤❤❤❤❤
@zamzam6007
@zamzam6007 3 месяца назад
ሙሢሊም ናት
@Weed-s3e
@Weed-s3e 3 месяца назад
❤❤❤❤
@totit_t1445
@totit_t1445 3 месяца назад
Maritu, chinawyanm yeshemenut abesha kemiss newe . Bezu gebtewal ethiopia wust. Ebay, menamen layy yeshetalu. Ethiopia whonew
@tizitazena3800
@tizitazena3800 3 месяца назад
እባክሽ ይብቃሽ የጌታዬን ስጋወደሙን ተቀበይ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 3 месяца назад
ሙስሊም ናት
@siaytay4605
@siaytay4605 3 месяца назад
She is a Muslim
@husenibrahim6283
@husenibrahim6283 3 месяца назад
❤❤❤❤
@BitsuBerhaneselassie-n3q
@BitsuBerhaneselassie-n3q 3 месяца назад
The best Ethiopian traditional singer .😂
@kisdistteklu2306
@kisdistteklu2306 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehayarega848
@tsehayarega848 3 месяца назад
Yana. Web. Byshalu. Love you 😘. My mom
@AbebaElias-yz2vk
@AbebaElias-yz2vk 3 месяца назад
Des yilal Libe wist new yaleshiw ameseginalehu
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
በዚህ እድሜሺ ወደ አላህ ተመለሺ ቤብ ቤት አትበይ ያሄራ ቤትሺን አሰታዉሺ ሁለተ ሜት ርየማትሞላ መሬት ተቆፍሮ የምንቀበረዉ አንድቀንኳን የአላህንሰም ጥተሺ አታቂም ወይመ አለሀምዱሊላሀ ብለሺ አታቂም ዘፍኝ መጨረሻዉ አያምርም ሁሌየም ልምናነዉ የመጣሺዉ ለልመና ነዉ ወደ አላህ ተመለሺ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@siaytay4605
@siaytay4605 3 месяца назад
She doesn't have income, that's why she is telling us she needs a home. Even if she stops signing, she needs a place to worship Allah
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 3 месяца назад
Amhara Queen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✅️✅️✅️
@bezawitbezawit7613
@bezawitbezawit7613 3 месяца назад
Eteye maritu zefen mengestesemayaten ayawersem egziabher mengedun yemrash yebekashal wedebetu kirebi egziabher yerdash
@lamrotnigussie6728
@lamrotnigussie6728 3 месяца назад
Gutu abera yikereb sefu
@sourayaapikian5860
@sourayaapikian5860 3 месяца назад
Our Wollo Queen!! 😍😍 💚💛❤️
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 3 месяца назад
ኮኮክ❤
@GelilaSisay-jt2ij
@GelilaSisay-jt2ij 3 месяца назад
Nice wish long age
@bilenhindi
@bilenhindi 3 месяца назад
Our treasure 💚💛❤️
@Maream-d9z
@Maream-d9z 3 месяца назад
❤❤❤❤
@mizantube7494
@mizantube7494 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@hayaatmeme
@hayaatmeme 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@robat8719
@robat8719 3 месяца назад
ማረፊያ ማለት? አየርማረፊያ?
@EyobYafat
@EyobYafat 2 месяца назад
ዝንባም ግም አፋ
@tigiyeabelij
@tigiyeabelij 3 месяца назад
❤❤❤❤
@8383אספה
@8383אספה 3 месяца назад
❤❤❤❤
@Ethionelove.
@Ethionelove. 3 месяца назад
Mare inate wada fatarish tamalashi Allah idme satoshal
@ሠሚራሀሠን
@ሠሚራሀሠን 3 месяца назад
ይቺ ባልቴት አይበቃትምዴ
@EyobYafat
@EyobYafat 3 месяца назад
ሹጣም የትላም ልጅ
@EyobYafat
@EyobYafat 3 месяца назад
ግም ነህ ሹጣም
@ETBeMore
@ETBeMore 3 месяца назад
የት ኛዋ : ባለጌ : ሠፈር አና ቤተሰብ ነው ያሳደገህ?? በ አፍህ : ስተፈሳ : አነሱ የታያሉ 😏
@መኖርሽያኖረኛልእሚ
@መኖርሽያኖረኛልእሚ 3 месяца назад
ባሌጌያሳደግህእኔሙዚቃደጋፊአደለሁምግንየምትናገሩትንአታቁምምዲረቅንቅናም
Далее
#kikakim
00:10
Просмотров 14 млн