Тёмный

አንጋፋው ወንደላጤ ሊሞሸር ነው… ተወዳጁ ተዋናይ ንብረት ገላው (እከ) በአይነቱ ለየት ያለ ሽምግልና ሊልክ ነው... || Tadias Addis 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 230 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 368   
@addisalem7810
@addisalem7810 2 года назад
ንብረት እንኳን ደስስስ አለህ ወንድሜ አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ🙏" ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሰራው"😘
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 года назад
ንብረት ወንድሞች እንኳን ደስ ያለህ ሰሞኑ ደሰታችን እጥፉ እየሆነ ነው የምንወደው መምህራችን ዲያቆ ሔኖክ ተሞሸሮልናል ደሰም ብሎናል እግዚአብሔር ይመሰገን⛪
@astuethi9020
@astuethi9020 2 года назад
እንቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ፣ጤና ፣ፍቅር እና ደስታ ያብዘላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ!!
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 2 года назад
Amennnnnnnnn
@kiyaalamayoo1501
@kiyaalamayoo1501 2 года назад
Ameen ameen🙏🙏 marake ayasatam 💕🌹💕💕 esgabeher menorun yemyastewusen temerak 🙏🙏🙏🙏
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የኔውድ
@ebrahit55
@ebrahit55 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏
@netsanetworkneh8933
@netsanetworkneh8933 2 года назад
@@etsegenetegebru2323 jjjjjjj
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 2 года назад
ንብረት እንኳ ደስ አለህ መልካም እድል 🙏🙏🙏👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
እከዬ መልካሙ ስው እንኳን ደስ አለህ ለስርግህ ያብቃህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
እኲን ደስ አለህ እከ ንብረትዬ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ
@ፀሐይሐበሻዊት
@ፀሐይሐበሻዊት 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ከስንት ነገር አትርፎ ለዚህ ያበቃህ አምላክ ይመስገን ፍፃሚያችሁን ያሳምርልን
@hirutsamuel7872
@hirutsamuel7872 2 года назад
እከዬ እሰይ እንኳን ደስ አለህ መጨረሻህን ያሳምርልህ እሺ ብለው ደሞ እልልልል ለማለት ያብቃን ማርያምን ደስስ ብሎኛል🥰🥰
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ እከ ጥሩ ሰው ነህ
@meseretmeseret2179
@meseretmeseret2179 2 года назад
እከዬ ንብረት ገላው ይሳካልህ ❤️
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 года назад
ግን ወላሒ እስከዛሬ ድረስ አልተገባሕም ማለት ነው
@Sara2127
@Sara2127 2 года назад
እሯ በጣም ደስ ይላልል እከ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ አሁን ዘር ላይ ናችሁ ለፍሬው ያብቃችሁ ንብረት መልካም እድል 💚💛❤️
@kaliyamnadam9640
@kaliyamnadam9640 2 года назад
እንካን ደስ አለክ እከ ደስ የሚል ሰው ቤቶች ላይ በፊት እከታተል ነበር
@humyifer7586
@humyifer7586 2 года назад
እንኳዋን ደሥ ያለህ የድንግል ማርያም ልጅ
@suzesuze4361
@suzesuze4361 2 года назад
ደፊር ነህ ሰይፊ የንብነት ገላው እኩያይ ነው ለማለት ነው ንብረትን ትውልደዋለህ የሰፍሬ ልጅ ነው በደንብ ነው የማቀው እንኮን ደስ አለህ ውንድማችን!!
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 2 года назад
ሚኬኤል ሰፈር አቀዋለሁ ልጅ ሆኝ የዛሬ 20 አመት ንብርት እደዚሁ ነው😀
@dadsgadd7007
@dadsgadd7007 2 года назад
እካን ደስ አለህ ወድማችን ንብረትዬ❤
@rozatefera801
@rozatefera801 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ የቤተክርስቲያናችን ልጅ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
እከ ንብረት በጣም ደስ ይላል ጌታ ይርዳክ ያሰብከዉ ይሳካል
@መስከረምየድንግልማርያምል
አንጋፋ ወንደላጤ 🙈😃😃 እከዬ እንኳን ደስ አለህ እሰይ ሰው ሁሉ እያገባ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ
ቀጣይ ደግሞ የአጋፋዋን የመዳም ቅመምን መሲን እንጠብቃለን ያሰማን የባህርዳሯ
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 года назад
የሰፈሬ ልጅ የእግዚአብሔር ሰው እንኳን ደስ ያለህ በሰፈርህ የአቡዬ እለት ሽማግሌ ላክህ እግዚአብሔር ይባርክልህ የሰርግህ እለት ለሽ እንዳትል አደራ
@ethiotiru4329
@ethiotiru4329 2 года назад
እንኩዋን ደስ አለህ ንብረት ወንድማችን ፈጣሪ መጨረሻዉን ያሳምረው
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
እከ እስካሁን አላገባም እንዴ?? ለማንኛውም መልካም ጋብቻ ይሁንልህ የመዝሙር ምርጫህ ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር በዙሪያው ያሉትን አብቅቷል ለክብር ሰለፍፁም ምልጃው ለእኔ ግን ይለያል የየካው ሚካኤል ስለው ደስስስ ይለኛል እናመሰግናለን እከዬ በጣም የምወደው መዝሙር ነው።
@itsmydam5912
@itsmydam5912 2 года назад
እከ (ንብረት) ፈጣሪ ይርዳ መልካም ጋብቻ አፍጥነው
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 года назад
እከ እንኳን ደስ አለክ ወንድም መልካም ጋብቻ ይሁንልክ 🤲💐💐💕💕💐💐💕💕💕
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 года назад
እከዬ እንኳን ደስ አለህ አባቴ
@honeytube8513
@honeytube8513 2 года назад
እንከ እንኳን ደስ የለክ እባካቹ የላገባቹ አግብ በር አትዝጉ እልልልልልልልል ውለዱ ክበሩ አቤት እሄን ሰሞን ደስታ በደስታ ሆኛለው ኢትዮጵያ አሸነፈቺ በለው ዲያቆን ሔኖክ አገባ አቤት ደስታ በቃ እኔ ደስ ብሎኛል
@dustabashir6177
@dustabashir6177 2 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@tsehaybefekadu2617
@tsehaybefekadu2617 2 года назад
መጨረሻውን ያሳምርልህ እከ.
@dustabashir6177
@dustabashir6177 2 года назад
እንኳን ደስስስ አለህ ንብረት ገላው
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 2 года назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስ አለህ
@roziamarerozina5028
@roziamarerozina5028 2 года назад
እከዬ እንኳን ደሰ አለ🥰
@ሰማዕቷእናቴ
@ሰማዕቷእናቴ 2 года назад
ንብረታችን እንኳን ደስ አለህ😘😘😘
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 2 года назад
ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እከ ሊያገባ ነው
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 года назад
እከ እንኳን ደስ አለህ
@haylu8198
@haylu8198 2 года назад
ነገርን ሁሉ ለበጎ ነው ለዚህ ስላበቃህ ንብረት ገላው እንኳን ደስ አለህ
@ኤልሳቤት-ለ8ቨ
@ኤልሳቤት-ለ8ቨ 2 года назад
እኔfb ላይ ገመች ኮመንት ስጥችነበር ፍቶ አይች ያድርግልህ ንብርትይ የኔ ደግ ስው
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 года назад
እንኳን ደስ አልክ መልካም ሰዉ ነህ 💕💕💕አድኒቂ ነኝ። የቤቶች ድምቀት😍😍👏🙌🙏
@እግዚአብሔርተዋጊነውስሙም
እግዚአብሔር ይርዳህ መልካም ጋብቻ የአብርሃም የሳር እንመኝልሀለን
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 2 года назад
መልካም ሰው ነህ እከየ መልካም ጋብቻ ❤🙏
@kedesrzegene1704
@kedesrzegene1704 2 года назад
እኳን ደስ አለህ ንብረት ፈጣሪ ያማረ የሰመረ ትዳር ይስጥህ
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 года назад
እንኴን ደስ ያለክ ንብረት መልካም ይግጠምክ
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 2 года назад
እልልልልልልልልልል ንብረት እከዬ እሰይ የኔወንድም እሰይ ደስ ይላል ፈጣሪ የአብርሐም የሳራ ያድርግላችሁ
@erkeselamzeleke5217
@erkeselamzeleke5217 2 года назад
እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ደስ ይለናል።
@abebatadese3690
@abebatadese3690 2 года назад
ዋውውው እጅግ በጣም የምወድህ ወንድሜ ንብረት ገላው እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ብሎናል የሽምግልና ስነስራአቱ በጣም ደስ ይላል በጣም የምንወዳቸው አባታችን በሽምግልናው ላይ በመገኘታቸው ደስብሎናል ከዛም ባለፈ ታላላቅ የሐይማኖት አስተማሪ አባቶች ወንድሞች ዘማሪ እዲሁም የስራ ባልደረቦችክ እጅግ በጣም አድምቀውታል ደስብሎናል እልልልል እሷም እዳንተው ፈራ እግዚሓብሔር ያላት መልካም ሚስት እድትሆን ከልብ እመኛለው ፈጣሪ መንፈሳዊ ሂወታቹሁን ያጠንክርላቹ የአብራሃም የሰሀራ ትዳር ይሁንላቹ ተባረኩ!
@TAS27483
@TAS27483 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁንልህ እከዬ በልጅ ተባረክ
@amanealyedinglelijekidye7643
@amanealyedinglelijekidye7643 2 года назад
እከዬ ኢትዮጵያዊነት እኮ ጌጥ ነው መታደል ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 года назад
የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ውድ ወንድሜ!!
@አፆኪያመኮይ
@አፆኪያመኮይ 2 года назад
እኳን ደስ አለህ መልካም እድል
@የኩታበሯነኝመዲ
@የኩታበሯነኝመዲ 2 года назад
እኳን ደስአላችሁ ሙስሊም ወገኖቸ ነገ ሰኔ 4ለሚደርገ ውአለም አቀፍ ለቁራአን ውዲዲር አላህ በሰላም ያስጨርሰው🌹🌹🌹🌹🌹💘💘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹❤️🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍❤️😍❤️😍❤️😍❤️🌹🌹🌹🌹
@رناد-ز3ف
@رناد-ز3ف 2 года назад
Ameen
@naajanojaa7
@naajanojaa7 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ
@bizuhan
@bizuhan 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ እከ እግዚአብሔር አምላክ ያሠብከዉን ያሳካልህ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
እንኳን ለዚ አበቃህ
@tesfaun7888
@tesfaun7888 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ ወድማችን ❤️❤️❤️
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 2 года назад
ንብረት ገላው እንኲን ደስ አለህ እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርልህ
@KkksaaKksaa-fv1qr
@KkksaaKksaa-fv1qr 2 года назад
❤❤❤❤❤እኮን ለዚህ አበቃህ እከ።ምርጥ ሰዉ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 года назад
ወድማለም እከየ እኳን ለዚህ አበቃህ ያስምርላችሁ ተባረክልኝ ውለዱ ክበዱ ወድማችን እከ
@የነገንማንያውቃል-ኰ5ጠ
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ❤❤❤
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 2 года назад
ውይ እከ እንኮን ደስ አለህወንድማችን
@Mega_2727
@Mega_2727 2 года назад
እንኳን ደስ አለክ ወንድም
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 2 года назад
እንኳንም ደስ አለህ ወንድማችን ንብረት ደስ ይላለ
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
እንኳን ደስ አለህ እከየ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን ዛሬ መምህራችን ዲያቄን ሄኖክን ዳርን በሚቀጥለው እከየን
@classicphone5908
@classicphone5908 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ እከዬ መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ፍፃማችሁ ያሳምርላችሁ
@daniyeshneh9743
@daniyeshneh9743 2 года назад
ዋው አሳብህን ያሳካልህ እከዬ ብሮ!!
@tirsettadese1347
@tirsettadese1347 2 года назад
እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 2 года назад
🥰🥰🥰❤️❤️❤️🌹🌹🌹መልካም የትዳር ዘመን ንብረት 🙏🙏🙏
@ermyasbogale1952
@ermyasbogale1952 2 года назад
እርከናችን እንክዋን ደሥ አለህ የተባረከ ትዳር ይሁንልህ ለቤተክርሥትያን የምታደርገውን አሥተዋፅኦ ሣላደንቅ አላልፍም አራብሣ ሙት አንሣው ገብርኤልን ወይናባ ማርያም የተለያዪ ቤተክርሥትያኖች ያደረከው እግዛብሄር ይባርክህ እርከንዬ አንድቀን ጃርሦ መዳንያለምን ጎብኘት አርገው አራብሣ ነው አመሠግናለሁ
@tenagng8956
@tenagng8956 2 года назад
እንኮን ደስ ያለህ እከ
@bf7767
@bf7767 2 года назад
ያያ ሲፖስት ተጠራጥርን ነበር😊 አከየ ምርጡ ባለማተቡ እግዚአብሔር ይጨመርልህ🙏
@እግዛብሔርአዋቂነእ
እውነት እኔም ተጠራጥሬ ነበር ያጣፍጥልህ እከዬ
@fekratf4274
@fekratf4274 2 года назад
እንኳን ደስ አለክ
@brekatdebritu3251
@brekatdebritu3251 2 года назад
ዋውውውውው እኬ እንኳን ለዚህ አበቃ ደሰ ይላል ።💚💛❤️👌👌👌
@fistumdinku7886
@fistumdinku7886 Год назад
ልክ ነህ ወንድም ልጅ መውለድ ይችላሉ
@aynalemnadew8864
@aynalemnadew8864 2 года назад
እከየ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው ሽማግሌዎችም እሽ ይበሉ
@mekdeswoldeyes940
@mekdeswoldeyes940 2 года назад
እንካን ደስ አለክ እከ ብዙ ቢሉክም ሁሉም በግዜዉ ነው የሚሆነዉ በላቸዉ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 года назад
ተመሥገን እከየ ሊያገባ ነው
@ፎዚያየሱብቻ
@ፎዚያየሱብቻ 2 года назад
እንኳን ለዚህ ያበቃህ ወድም እከ አድናቂህ ነኝ ያማረ የሰመረ ትዳር አላህ ያርግልህ
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 года назад
እከየ እንዴት እንደምወድህ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አንተን የምታገባ የታደለች💎💎💎💎💎💋💋💋💋
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 2 года назад
እንኳን ደስ ኣለህ እንከየ 🙏
@missjomila7833
@missjomila7833 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ እከ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ዋው እከ እንኩዋን ደስ አለህ እውነት በጣም ደስ ይላል ለሰርጉ ያብቃን ❤
@roziroze411
@roziroze411 2 года назад
ያድርግልህ ንብረት ገላው ( እከ
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም 2 года назад
ለሁሉ ጊዜ አለው ይላል ጠቢቡ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 года назад
ታዋቂ ሰዎች ግን የድሀ ልጅ ለምንድነው የማያገቡት ድህነት የብር እንጅ የአስተሳሰብ አይደለም
@ኤፍታሕወለተኪዳን
@ኤፍታሕወለተኪዳን 2 года назад
ደሀን ማን ይወዳል በዚህ ኑሮ ውድነት
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 года назад
@@ኤፍታሕወለተኪዳን እግዛብሄር የጎበኘን ዋናው የጤና ሀብት ይስጠን ብር ከንቱ ነው
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 2 года назад
ከኢትዬጵያ ውጭ ያለ ሁሉ ሀብታም ነው እንዴ?
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 2 года назад
ኪኪኪኪኪኪኪኪ አይዞሽ ታገቢያለሽ አንቺም ሃብታም አትምረጪ አትናፍቂ የወደደሽን ፈጠን ብለሽ አግቢ ሃብቱ ከልጅ ጋር እየተዥጎደጎደ ይመጣል
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
እንካን ደስአለህ ንብርት
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 года назад
እንኳን ደስስስስስ ያለክ እከዬ
@saraaa3879
@saraaa3879 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ እከዬ
@ababaababa3107
@ababaababa3107 2 года назад
ትዳር ከፈጣሪ ነዉ ፈጣሪ ይርዳህ
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 2 года назад
እከዬ እንኳን ደስ አለህ
@እየሩስየሸዋዋ
@እየሩስየሸዋዋ 2 года назад
ሀሀሀሀሀ አድናቂይ አደለችም ደስ ይላል ከዚ በሁላ ታደቅሀለች እከየ
@tsehaybefekadu2617
@tsehaybefekadu2617 2 года назад
መጨረሻውን ያሳምርልህ እከየ
@alamealame5832
@alamealame5832 2 года назад
እከዬ እንኳን ደስ አለህ❤
@t.g.eahutamaryame.1475
@t.g.eahutamaryame.1475 2 года назад
እንዴ አሥታሁን አላገባም እክክ በግልቦትም ሆነ ማን ችሎት ነው እምትለው እከይ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳህ ግን ፅም ሆነህህህ እከይይይ😍😍😍😍
@16media43
@16media43 2 года назад
ያላገባቹሙ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትርዳቹ በስደት ያላቹ ለትዳር ለአገር ያብቃቹ
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 2 года назад
እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልህ
@asteerasteer4276
@asteerasteer4276 2 года назад
እከ ወንደላጤ ነበር 🙄🙄🙄እንኳን ለዚህ አበቃህ አንተ የሰው ጥግ ነህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ
እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን ንብረት
@habtshtube4263
@habtshtube4263 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እከየ እንኳን ለዚህ አበቃህ የኔስ አዳም የት ነው
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
ዋውውው እንኳን ደስ አለህ እከ ኖሮ ኖሮ ከሞት የሂወት እያሉ ትዳር አይቀርም ወድልጂ ቆረጠ አላለም
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 2 года назад
እከ እንኳን ደስ አለህ! መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@ገመርቻናል
@ገመርቻናል 2 года назад
ያግባ እና ደስታውን ይይ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 года назад
ንብረት ገላው እንኳን ደስ ያለህ መልካም ትዳር ያርግልህ
@dgnegunegus4421
@dgnegunegus4421 2 года назад
አንበሳው ንብረት congratulations 🎉!!
@Agurashtube
@Agurashtube 2 года назад
ንብረትየ እንኳን ደስ አለህ ደግሞ አድናቂህ ነኝ
Далее
Купил КЛОУНА на DEEP WEB !
35:51
Просмотров 3,2 млн