Тёмный

አንጋፋው የጥበብ ሰው ሙሐመድ አወል ሳላህ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 25 тыс.
50% 1

#FBC, #fana_news, #ፋና_ዜና
አንጋፋው የጥበብ ሰው ሙሐመድ አወል ሳላህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡
በበርካታ የጥበብ ስራዎቹ የምናውቀው ሙሐመድ አወል ሳላህ ባደረበት የልብ ህመም ምክንያት ነሐሴ 16 ቀን 2013 ዓ,ም ህይወቱ ማለፉን ከቤተሰቦቹ ሰምተናል።
ትውልዱ በደሴ ከተማ አራዳ አካባቢ ከእናቱ ከወይዘሮ ሰዕዲያ ሰዒድ አህመድ እና ከአባቱ ሐጅ ሙሐመድ ሳላህ አህመድ በ1958 የተወለደዉ ሙሀመድ ከመላዉ ኢትዮጵያዊያን ጋር ትዉዉቅን በሙዚቃ ቢያደርግም በኋላ ግን ከሙዚቃዉ አለም ራሱን አግልሎ በእስልምናው ዓለም በርካታ የጥበብ ስራዎችን አበርክቷል።

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 86   
@habibajemal2042
@habibajemal2042 3 года назад
ሱብሀነላህ!! ምናለ ጥሩ ስራውን ብታቀርቡለት አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀው
@user-ng2gl1cp2d
@user-ng2gl1cp2d 3 года назад
ዉደመሸርሻዉነዉየሰዉልይጡሩ
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 3 года назад
ተውት በቃ እሱተውበት አርጐ ነውና ከአላ የተገናኝው አላየጀነት ይበለው አታዘብዝቡ
@user-cr7bl4lt3u
@user-cr7bl4lt3u 3 года назад
እናንተ ተውት ይረፈበት ተውበት አድረጎ ወደእስልምና መጥቶዋል ሙዚቃው ምንይሉታል አላህ እስልምና ወፈቆት ገደለው የጀነትይበለው ወንድማችን 😭😭😭
@cvf5013
@cvf5013 3 года назад
ልክ ነው አልሀምዱሊላህ
@mekyatube544
@mekyatube544 3 года назад
ትክክክልእህቴ
@shamsemam2549
@shamsemam2549 3 года назад
አላህ ይርሀሞ ነሺዳውን ነው እኛ የምናውቀው ምናለበት ዘፈኑን ባታቀርቡት።
@hayat.reta.2011
@hayat.reta.2011 3 года назад
አላህ ሄዳ ይስጣችሁ ከዝህ ከወጣወጣቆየ አላህጀነትን ይወፍቀው
@ashekebe507
@ashekebe507 3 года назад
ነይ ድጌ የልጅነቴ ምርጥ ትውስታ ፈጣሪ ጎን ያስቀምጥ
@neimanure5508
@neimanure5508 3 года назад
አላህ ጀነት ይወፍቀው በሙዚቃ አታስታውሱት ተውበቱን ይቀበለው አላህ
@reemreem2594
@reemreem2594 3 года назад
እኔ ገና ዛሬ ስሰማዉ ሙዚቃዉን ከየት አመጣችሁት አይ ሰዉ በቃ ተዉት መልካም መስራት ካቃታችሁ መጥፎ ላለመስራት ሞክሩ እሱ ወደ ጌታዉ ተመልሷል ተዉበትን አዲርጎ ወደ ጌታዉም ሂዷል እናተ ግን የሙዚቃ አምላኪዎች ፈጣሪያችሁን ፍሩ
@user-jn3qq4lt1u
@user-jn3qq4lt1u 3 года назад
ኢናሊላሂ ወኢነኢለይሂ ራጅኡ በሙዚቃ አታስታውሱት ተውት ይተኛበት
@taybarak2297
@taybarak2297 3 года назад
ተበት አረጉል አላህ ይቀበለው
@MaMa-qc4qi
@MaMa-qc4qi 3 года назад
ትክክል አላህ በጀነት ፊርዶስ ያኑረው 😥😥
@user-gb8cv6pk7g
@user-gb8cv6pk7g 3 года назад
አላህ ተውበቱን ይቀበለው ጀነተል ፍርድወስንም ይወፍቀው
@seadamuhammed2135
@seadamuhammed2135 3 года назад
አላህ ይርሀመው ሙዚቃውን ምን አመጣው በህይወት እያለ ሸር እማታረጉትን አሁን ለምን ትለቃላችሁ አላህን ፍሩ
@mekiyatube1823
@mekiyatube1823 3 года назад
የስራችሁን ይስጥታችሁ ከሙዚቃ ከወጣ ቆይቷል እርሱ አላህን ተውበት ጠይቆ ነው ያለፈው አባታችን አላህ በጀነት ፌርዶስ ይወፍቅህ
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 3 года назад
ኢና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ሙሀመድ አወል አላህ ይርሀምል ይግፍርልክ አባቴ ፈርዶሰል ጀነት ማረፊያክ ይሁን
@عليالحبشي-د1ض
@عليالحبشي-د1ض 3 года назад
ሙዚቃ ተው ትቷል። አታንሱብን
@rabeyakamel5190
@rabeyakamel5190 3 года назад
አላህ ይዘንልህ ሁላችንም ተራችን ነው የምንጠብቀው አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 3 года назад
መታደል ነው ተውባ አድርጎ መሞት እኛንም ይውፊቀን ለተውባ❤💛💚😢🙏
@ዳማከሴቲውብ
@ዳማከሴቲውብ 3 года назад
አሏህ ይራህመው ያረብ ሙዚቃ አቁሟል አሏህ ቶበቱን ይቀበለው. መረፊውን ጀነል ፊርዶስ ያድርግለት ያረብ
@user-br7dr9zy4d
@user-br7dr9zy4d 3 года назад
ቢላህ አለይኩም ምነው የምትፖስቱት ተተመለሰ ቆየ አሏህ ይረሀመው ማረፊያውን ጀነተል ፊርዶወስ ያድርገው ያረብ
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 3 года назад
የተቆጨበትን ስራዎቹን ተውት በህይወት እያለ ትቶታልና
@user-gi4jo6qm9l
@user-gi4jo6qm9l 3 года назад
ፋናዎች ተገልበጡ. እሱስ ሁሉንም ትቶ ተውበት አድርጎ የቻለውን ለእስልምናው አገልግሎት ሄዷል. አለህ ይረሀመው
@habeshawit7709
@habeshawit7709 3 года назад
Ustaz Muhammed Awal Allah yizenilen Allah beramtuu jentel firedos yiwaqiqate
@sadfgl2922
@sadfgl2922 3 года назад
አላህይርሀመክ
@user-bx1gu9oy8s
@user-bx1gu9oy8s 3 года назад
በአላህ ሙዚቃዉን ተዉት አሁንላይ እሡን ይጎዳዋልጂ አይጠቅመዉም አልሀምዱሊላህ ቶብቶ ወደ ኢሥላም ገብቶ በመሞቱ እኔ በጣም ደሥተኛ ነኝ ኩሉ ነፍሢ ዛይቀቱል ሞት አላህ በጀነተል ፍርዶሥ ያበሥረዉ
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 года назад
አላህ ይራህመው
@dgccgd5451
@dgccgd5451 3 года назад
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂራጅኡን እባካችሁ ጥሩ ስራውንጅ እድሀለውን አታቅርቡ
@fetiahmed2738
@fetiahmed2738 3 года назад
ኧረ በፈጣሪ ይሁንባችሁ መኒአደም መቼም የተቆፈረ እናወጣለን አላህ እንደሠዉ አይደል ተዉበትን የሚቀበለዉ ጌታ ጀነተል ፊርዶስን አላህ ይወፍቀዉ
@umusumeyatube2486
@umusumeyatube2486 3 года назад
ስርዓት ማድረግ ከዚህ ይጀምራል ሰው ልጅ በሚሰራቸው ስራዎች ላይ በሚታምኑት እምነት ይሁንባቹ እሱ ተቶ ነሳሃ ከገባ ስንት አመቱ ነው ዛሬ እሱ ሞቶ ቆርቅራቹ አውጥታችሁ የሰይጣን ስራን እሱን ስም የሚትለጥፉት የወረደ አስተሳሰብ ነው ያላቹት ሙስሊም ሆኖ አልህምዱሊላህ ቶብቶ ነው የሞተ ምንም ብታደርጉም አላህ ይቀበለው እንሻላህ
@user-nf7ee1hk2l
@user-nf7ee1hk2l 3 года назад
ሱበሀን አላህ ለምን ሙዚቃው ተለቀለችሁ አረ ሰደ አይልም ዱቃ አረጉለት
@cvf5013
@cvf5013 3 года назад
ኢናሊላሂወኢናሂልራጁኡን አላህጀነትንፈርዶስይወፍቅህ
@user-vc2kl7sm2w
@user-vc2kl7sm2w 3 года назад
አላህጀነተንይወፍቀው😥😥
@nesryutub5941
@nesryutub5941 3 года назад
እናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጂኡን
@jamalahmed6124
@jamalahmed6124 3 года назад
ካቲማ ይለሀል ይህ ነው እንካንስ እየዘፈንክ አልሞትክ አለሃምዱልላሂ አላህ የጀነት ያርገው
@rahmabigum5545
@rahmabigum5545 3 года назад
አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አረአትልቀቁበት አላህንፉሩ እሡኮአሁንትብቷል አልሀምዱሊላህ አለህለጀነትይበለው
@rahmabigum5545
@rahmabigum5545 3 года назад
ሠውሁኖየማይሣሣትየለም አላህንፉራ ሥንትትምርትየተወኡሥታዝአሁንይሄንምንአመጣው መገንሠው አሏሁ ሡበሀነሁ ወተአላ ማሀሪባይሆን በኔአደም በቁም ያቃጥላል ግንአልሀምዱሊላህ አላህመርቶታል ደምምይቀበለው ያረብበእዝነቱለአሥተዋለሠው ሥለነብያችን ያለውበቂነው አላህለጀነትይበለው አላህይዘንለት
@deguabdu6332
@deguabdu6332 3 года назад
may allah rest you the highset place .. jenna .. brother munishide mohamed awol saleh ..
@simonyakob4335
@simonyakob4335 3 года назад
Owww long live moohamed i miss you
@user-bh2hg9hp4o
@user-bh2hg9hp4o 3 года назад
አሏህንፍሩ በሙዚቃ አታስታዉሱት
@user-um6hh4iu6p
@user-um6hh4iu6p 3 года назад
ዱኒያ ሱበሀን አላህ ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሺ ናት አላህ አማሟታቺንን ያሳምርልን ያረብ
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 3 года назад
Allah Yemaraw
@ksaksa6978
@ksaksa6978 3 года назад
ሙዚቃውን አጥፊ አላህ ይዘንለት
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 3 года назад
የኔዐባትዐላህይማርህ💚
@sebrinaabdella4292
@sebrinaabdella4292 3 года назад
Allah yrhamew men new bemiwedew neshida btastawsut
@mussahussen1627
@mussahussen1627 3 года назад
አሏህ ጀነትን ይወፍቀው
@user-nm9tw1kx6c
@user-nm9tw1kx6c 3 года назад
አላህ ጀነተል ፍርደውስ ይወፍቀው ያረብ ልባችን ቢያዝንም እኛም ወደዛው ነን😭😭😭😭😭
@fatumtube6220
@fatumtube6220 3 года назад
አላሕይይርሐምክ
@samiakhelifa3152
@samiakhelifa3152 3 года назад
Innalillahi weina eleyhi rajion Allah yerhamak
@rohmiatulhidayati870
@rohmiatulhidayati870 3 года назад
አሏህ ይዘንለት
@jemuraeyutub
@jemuraeyutub 3 года назад
ምንው ጌታችሁን በፈሩ ሙሐመድ አወልሳላህ ከዚህ ከቆሻሻስራ የተፅፅተና ወደጌታው የተመለስ መርጥ ተወዳዥ ሙሊም ነው እባካችሁ ባታስተዋዉቁት ይቀር ለሱአይጠቅመዉም
@user-yo8iz2kp8c
@user-yo8iz2kp8c 3 года назад
ሚን እሚሉት ነው ይሂንኮነትቷታል እደት በሂወት የተወውን ነገረ ለምድነው የምታስተዋውቁት ወደ አላህ ተመልሶ ነው የሞተው አላህ ይቀበለው እናተን ግን ታዘብኳቹህ
@semirahabi
@semirahabi 3 года назад
RIp 😭😭😭💔😭 Alah Alah yemrk wedam
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 3 года назад
ወይሰው ከዚህ ከወጣ ቆየ ያለበትን ብተርኩለት
@hfhgfh368
@hfhgfh368 3 года назад
አሏህ ይርሀመዉ ያረብ
@hamdelah3250
@hamdelah3250 3 года назад
Ina lilahi wo ina illeyhi Rajeun
@zinetseid6392
@zinetseid6392 3 года назад
b allah tewu yih yalef tarik new
@officialkenean2132
@officialkenean2132 3 года назад
😢😢😢😢😥😥💚💛💓
@zenabyasen9046
@zenabyasen9046 3 года назад
አላህ ይራህምክ
@leylasaeed9129
@leylasaeed9129 3 года назад
ኢናአሊላህ ወኢናለይሂ ራጅኡል አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፉቅህ መካሪየ መቃብርህ ኑር ያድርገዉ አቅራቢዉግን ሂድያ ይስጥህ በጣም አዘኩብህ ቶብታል ፈጣሪዉ ማሪነዉ ስለዚህ በሙዚቃ አታስታዉሱት
@የጊባዊእረኛቻናል
@የጊባዊእረኛቻናል 3 года назад
እእእእእእእእእእ ወድሚ አላህ ይማርህ አየ ይች አለም
@nooraallah7399
@nooraallah7399 3 года назад
እሱ ንሰሀ አድርጎ ነዉ የሞተ።።ወሬኛ ናችሁ።።ሲኖር በጠቀማችሁት።።
@fatiyaamin2038
@fatiyaamin2038 3 года назад
አላህ ጀነት ይወፈቅዉ
@user-df1nx5sb9s
@user-df1nx5sb9s 3 года назад
ያለፈውን ማስታወሡ ምንድን ነው አላህ ይራህመው የኛስ መጨረሻየ ምን ይሆን
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 года назад
እሱ ወድማችነ አላህ የወደዋል ተውባ አደረጎ አለፎል ለኈኛም አላሀ ኢዳያ የሰጥን
@user-gl9gk9pj4n
@user-gl9gk9pj4n 3 года назад
አላህ ቶባህን ይቀበልህ አላህ ይዘንልህ
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 3 года назад
አይ የካፊር ነገር ሙዚቃ ትቻለሁብሎ እናንተ ታሰሙናላችሁ. አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ
@hananhanan3719
@hananhanan3719 3 года назад
😭😭😭😭😭😭💔💔
@hnancmm5120
@hnancmm5120 3 года назад
ተውባ አዲርጎን መልም ስራውን እጂ ለምን በሙዚቃ አላህ ተውባ አርጉ እምራችሁ አለሁ ብሎናል እሱ ደሞ ተውባ አዲርጎል አላህ ይቀበልለት አላህ ይራህምክ ሞት ለማንም አይቀር
@AAA-ei9uo
@AAA-ei9uo 3 года назад
አላህ ይራምህ
@عليالحبشي-د1ض
@عليالحبشي-د1ض 3 года назад
ኢናሊላህ ወኢናሊኢለይሂ ራጂኡን
@jumanakarboot4708
@jumanakarboot4708 3 года назад
awo
@jumanakarboot4708
@jumanakarboot4708 3 года назад
mohammed
@ebrahimeyassin8117
@ebrahimeyassin8117 3 года назад
Ara touw ba music asitawost
@zahriaahmed1651
@zahriaahmed1651 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 3 года назад
ለማንኛውም ካቲማውን አላህ አሳምሮለታ የብላኝ ለኛ
@nejatahmed8789
@nejatahmed8789 3 года назад
Menfesawuy zefenmegbat alfelgm nebesil asazengni
@fteye427
@fteye427 3 года назад
😊😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@user-ss9vg3lm4n
@user-ss9vg3lm4n 3 года назад
ሙዜቃ ሰኖራዉ የመጀመሪያ ሰሳማ አሏህይዘንላት ንሳሃ ገብቶ ወደአሏህ ተመልሶ ነበር አሏህ ይመራዉ
@halimaweloluguama2021
@halimaweloluguama2021 3 года назад
አላህይራህመው እኔራሡገናሥሠማ ግንሳይሰልምነው ከሠለመእንጉርጉሮነውአላህኸይርስራውንይቀበለው ቀብሩንበኑርይብራለት የጀነትጨፌያርግለት አይዱኒእንድህናት የሁላችንንምመጨረሻያሣምርልን
@Sulealiseid
@Sulealiseid 3 года назад
He was a great singer and muneshid....sad to hear that he is dead....
@wubalemsintayehu1601
@wubalemsintayehu1601 3 года назад
Batame yamewadawe sawe batame azegalawe nafse baganate dage yanorawe
@sisssiss6760
@sisssiss6760 3 года назад
Nabsikin yimarki
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😂😂
Далее
Самый БОЛЬШОЙ iPhone в МИРЕ!
00:52
Что думаете?
00:54
Просмотров 642 тыс.
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Просмотров 22 млн
ቋይቶን ምድጃ
6:38
Просмотров 9 тыс.
የወሎ ልጅ ከቨር በጌታነህ ፀጋዬ
5:48